Surafel Hailemariyam @Kingdom Sound Worship Night, Chekolebign - Original Song By Yidenkachew Teka

  Рет қаралды 2,281,880

Kingdom Sound

Kingdom Sound

2 жыл бұрын

Surafel Hailemariyam @Kingdom Sound Worship Night, Chekolebign - Original Song By Yidenkachew Teka

Пікірлер: 753
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 2 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡ ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ ቸኮለብኝ ኡኡኡኡ ጌታ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ....🎹🎼🎬🎺🎻🎸🎤🎷🎧💎💎💎💎
@martigetachew2065
@martigetachew2065 2 жыл бұрын
Wed elwenaw yemyastega mezmure tebark..
@user-un3nl4zi9v
@user-un3nl4zi9v 2 жыл бұрын
Sure ye Abate Liji siwodiki tebareki tsguw yibizali geta Eyesus Zemeni hiwoti yetebareke yihun geta cerisso Fetsimo yibareki
@yeneneshmarie1607
@yeneneshmarie1607 2 жыл бұрын
ወዴት ልበል የትጋር ነህ ውዴ በኔ ዘመን ይረፍ ትውልዴ ከኔ ውጪ ብሎ ምንድነው የሚለው ቀጥሎ
@mekidesasaye7740
@mekidesasaye7740 2 жыл бұрын
Ya bate berkuan #Suraphel betam new yemewodeh bro. mezemurochik hulu bezu....,,,, atsenanetewugnal bante wusti EYESUSEN ayalew endegena lemelem stay blessed !!
@elsaelsa6246
@elsaelsa6246 2 жыл бұрын
Sure tebareku 🙏🙏
@yidnekachewteka9679
@yidnekachewteka9679 2 жыл бұрын
Beloved Surayea I loved it. You are so blessed!
@user-co5gg8vm8o
@user-co5gg8vm8o 2 жыл бұрын
ዬድንኩዬ ዬአንቴ መዝሙር ነው እኮ እውነት እግዚአብሔር ይባርክ አንቴም ጀግና ዬአበቴ ብሩክ እውነት😭😭👏👏🎷🎷🎷🍀🌿😢 እስይይይ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሱሬና ዬድነካችሁ😘😘🙋🎷🎷👏🍀🍀🌿🍇🍒
@shanitahnabukeera7978
@shanitahnabukeera7978 2 жыл бұрын
Qaxlbat ................. .
@ProphetprophetMiracleteka
@ProphetprophetMiracleteka 2 жыл бұрын
ይድኔ ወድሃለው ❤❤ ሱሬ ❤❤❤
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 2 жыл бұрын
አንተም የተባረክ እኮ ነህ ተባረክልኝ ❤❤🤗🤗🤗
@helahelen9034
@helahelen9034 2 жыл бұрын
Our beloved, we love you. More blessings ! I am sure we will see you again with amazing grace !
@naniaklilu9412
@naniaklilu9412 Жыл бұрын
ሌላ ነገር ታገስ ብትለኝ ጠብቃለሁ እስኪሆንልኝ ግን አባቴ ለክብርህ ነገር በህልውናህ ውሎ ለማደር አዝ:- ቸኮለብኝ ልቤ ሊያገኝህ እንዴት ብዬ ኢየሱስ ልያዝህ ናፍቆቴ ነህ የሁሌ አምሮቴ አንተን ማየት ክብርህ ጉጉቴ (2x) ኢየሱስ ዓይኔ በርቶ አንዴ ልይህ ኢየሱስ ውስጤ ራበኝ እስከምነካህ ኢየሱስ እኔ አልችልም መኖር ካለዚያ ኢየሱስ በሌለበት ክብርህ ህልውናህ (2x) አዝ:- ቸኮለብኝ ልቤ ሊያገኝህ እንዴት ብዬ ኢየሱስ ልያዝህ ናፍቆቴ ነህ የሁሌ አምሮቴ አንተን ማየት ክብርህ ጉጉቴ (2x) አንተን ማየት ክብርህ ጉጉቴ አባትዬ ፊትህ ጉጉቴ ኢየሱሴ ክብርህ ጉጉቴ አባትዬ ክብርህ ኢየሱሴ ኢየሱሴ የነካው ሰው ኢየሱስን በዓይኑ ያየ ሰው ኢየሱሴ የገባው ሰው ኢየሱስን በዓይኑ ያየ ሰው ለሌላ ነገር መኖር አይችልም (2x) ለፈለገው ነገር መኖር አይችልም ለፈለገው ነገር መኖር አይችልም (2x) የመቅደስን ደጅ የሚጠኑ ብዙ ናቸው አንተን የሚሹ አምላክህን አሳየኝ ሚሉኝ ክብሩ የታል እስኪ አሳውቀን ወዴት ልበል የት ጋር ነህ ውዴ በእኔ ዘመን ይረፍ ትውልዴ ከእኔ ውጪ የትም አልጠቁም በእኔ ላይ ና እስኪያይህ ሁሉም (2x) ኢየሱስ ዐይኔ በርቶ አንዴ ልይህ ኢየሱስ ውስጤ ራበኝ እስከምነካህ ኢየሱስ እኔ አልችልም መኖር ካለዚያ ኢየሱስ በሌለበት ክብርህ ህልውናህ (2x) የጭንቅ ነው ስጠራህ ውዴ የውስጤን ምጥ ቃላት ሰብስቤ ቢነግርልኝ የልቤን ጩኸት የጥማቴን የርሃቤን ልክ እስከመቼ እንዲሁ በልማድ ያሰለቻል ሲደገም ትላንት ብዙ ክብር ብዙ ህልውና አዲስነት በየማለዳ (2x) ኢየሱሴ የነካው ሰው ኢየሱስን በዓይኑ ያየ ሰው ኢየሱሴ የገባው ሰው ኢየሱስን በዓይኑ ያየ ሰው ለሌላ ነገር መኖር አይችልም (2x) ለፈለገው ነገር መኖር አይችልም ለፈለገው ነገር መኖር አይችልም (
@lbttewelde7121
@lbttewelde7121 6 ай бұрын
God bless you for giving us the lyrics ........🙏🙏🙏🙏
@user-is1bo2ym8z
@user-is1bo2ym8z 6 ай бұрын
God bless you 🙏 thanks for the lyrics 🙏 ❤️
@mebratuloha1123
@mebratuloha1123 3 ай бұрын
በጣም የተባረኩበት መዝመር!!ወንድሜ እግ/ር ፀጋዉን ያብዛልህ!! እንወድሃለን፡፡❤❤❤
@yehiwotmenged5337
@yehiwotmenged5337 2 жыл бұрын
እሰይ ጌታ ሆይ ናፈከኝ😭😭😭😭😭😭 በጣም ናፈከኝ ውስጤ ተራበህ አባቴ ምን ይሻለኛል😭😭😭😭😭 እባክህ ክብርህ ይገለጥ ካንተ ጋር መዋል ማደር እንዴት ክብር መሰለህ አባቴ😭😭😭😭ህልውናህ ህይወቴን፣ ቤቴን እና ቤትህን ሙልት ያድርገው እና በቃ እርሱን አይቼ ልሙት የእኔ ጌታ እወድሀለው😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@nardosaemiro6088
@nardosaemiro6088 2 жыл бұрын
Ende libh meshate beyasus sim yiseteh .Yenafekewn Kiberun mayet yhunelh.
@admasufeleke1995
@admasufeleke1995 2 жыл бұрын
በህይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ ወንጌልን የሰበከኝ መዝሙር
@hannahannna4092
@hannahannna4092 3 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭eysusi ine alichelima yalate lemenoe😭😭😭🙌🙌🙌🙌🙌
@user-gz1fy3hv6j
@user-gz1fy3hv6j 3 ай бұрын
Ere degageme besemaw aleselech alegn😥😥🥺🥺 chekolebegn eyesusssssss😢❤
@SibongileFaith
@SibongileFaith 2 ай бұрын
Iyesuse manori alichlm Kala anite, ine dakama nagn atirakibign❤ba zamane ulu ye anten fit mafalag yunilgn😂🙇
@salemtesfamariam7871
@salemtesfamariam7871 2 жыл бұрын
ሌላ ነገር ታገስ ብትለኝ ጠብቃለሁ እስኪሆንልኝ ግን አባቴ ለክብርህ ነገር በህልውናህ ውሎ ለማደር ቸኮለብኝ ልቤ ሊያገኝህ እንዴት ብዬ ኢየሱስ ልያዝህ ናፍቆቴ ነህ የሁሌ አምሮቴ አንተን ማየት ክብሬ ጉጉቴ (፪) ኢየሱስ አይኔ በርቶ አንዴ ልይህ ኢየሱስ ውስጤ ራበህ እስከምነካህ ኢየሱስ እኔ አልችልም መኖር ካለዚያ ኢየሱስ በሌለበት ክብርህ ህልውናህ (፪) ቸኮለብኝ ልቤ ሊያገኝህ እንዴት ብዬ ኢየሱስ ልያዝህ ናፍቆቴ ነህ የሁሌ አምሮቴ (አንተን ማየት ክብሬ ጉጉቴ) (፪) አባትዬ ፊትህ ጉጉቴ ኢየሱስዬ ክብርህ ጉጉቴ አባትዬ ክብርህ ጉጉቴ ኢየሱስን የነካው ሰው ኢየሱስን ባይኑ ያየ ሰው ኢየሱስ የገባው ሰው ኢየሱስን ባይኑ ያየ ሰው (ለሌላ ነገር መኖር አይችልም) (፪) (ለፈለገው ነገር መሮር አይችልም) (፪) የመቅደስን ደጅ የሚጠኑ ብዙ ናቸው አንተን የሚሹ አምላክህን አሳየኝ የሚሉኝ ክብሩ የታል እስቲ አሳውቀኝ ወዴት ልበል የት ጋር ነህ ውዴ በኔ ዘመን ይረፍ ትውልዴ ከኔ ውጪ የትም አጠቁም በኔ ላይ እስኪያይህ ሁሉም (፪) ኢየሱስ አይኔ በርቶ አንዴ ልይህ ኢየሱስ ውስጤ ራበህ እስከምነካህ ኢየሱስ እኔ አልችልም መኖር ካለዚያ ኢየሱስ በሌለበት ክብርህ ህልውናህ (፪) የጭንቅ ነው ስጠራህ ውዴ የውስጤን ምጥ ቃላት ሰብስቤ ቢነግርልኝ የልቤን ጩኸት የጥማቴን የረሃቤን ልክ እስከመቼ እንዲሁ በልማድ ያሰለቻል ሲደገም ትላንት ብዙ ክብር ብዙ ህልውና አዲስነት በየማለዳ (፪) ኢየሱስን የነካው ሰው ኢየሱስን ባይኑ ያየ ሰው ኢየሱስ የገባው ሰው ኢየሱስን ባይኑ ያየ ሰው (ለሌላ ነገር መኖር አይችልም) (፪) (ለፈለገው ነገር መሮር አይችልም) (፪)
@mercym1733
@mercym1733 2 жыл бұрын
I wonder why we Ethiopians do have a habit of giving thumbs up👍👍👍 ....! Just compare the view count and the number of likes. May God heal us. Amen.
@adugnamathios2914
@adugnamathios2914 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@Heliccv
@Heliccv 2 жыл бұрын
Huuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuu yhen mezmur eyesemahu wuste bedesta menfes temola wuyyy labd new
@kusanegash-ph2bv
@kusanegash-ph2bv 2 ай бұрын
lord jesus my savior my king my heavenly father i love you
@user-jd3ih8qs8b
@user-jd3ih8qs8b 4 ай бұрын
አግዚአብሔር ማልካም ነው ማባርክን ይባርካል
@user-if3ne6dx3s
@user-if3ne6dx3s 3 ай бұрын
Eg tilke now ye get fikir antenim yagenig ❤❤❤❤❤
@esubearchsami1003
@esubearchsami1003 Ай бұрын
አምላኬ አንተ ብቻ ክበር ንገስ ማራናታ❤❤❤
@AbushDagafa
@AbushDagafa 4 ай бұрын
Kiberu yisifa abata tabarki ba eyasusi wusita eraba eyasu enha alechlmi kalenta 😊😊😊😊😊😊🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ue9kb4fu1d
@user-ue9kb4fu1d 6 ай бұрын
Esti Yihen Hibireti Ende ene yemiwed😍😍 like👍👍
@nardosaemiro6088
@nardosaemiro6088 2 жыл бұрын
ኢየሱስ የገባው ሰዉ ኢየሱስን በአይኑ ያየ ሰዉ ለሌላ ነገር መኖር አይችልም ለፈለገዉ ነገር መኖር አይችልም።
@shallomtse6676
@shallomtse6676 2 жыл бұрын
እንዲህ አይነት የአምልኮ መንፈስ በምድሬ ላይ ይብዛ የጌታ መንፈስ ህልውናውን የሚያስጠማ ............. ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ
@abenezertaye6396
@abenezertaye6396 2 жыл бұрын
I love this song bro tnxs to god & yedene😭😭😭❤
@eliasdemissie7355
@eliasdemissie7355 2 жыл бұрын
ወዴት ልበል የት ጋር ነህ ውዴ በእኔ ዘመን ይረፍ ትውልዴ ከእኔ ውጪ የትም አልጠቁም በእኔ ላይ ና እስኪያይህ ሁሉም hope this will help:)
@annagola7570
@annagola7570 6 ай бұрын
ቨ​@@abenezertaye6396
@user-ew4hj9jy2s
@user-ew4hj9jy2s Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢ዑዑዑዑዑፍፍፍፍፍፍ መንፈስ ቅዱስ 😭😭😱🙆🙆🙆💔🙋❤❤❤❤❤❤❤
@KMAMNPPNBHEMD
@KMAMNPPNBHEMD 4 ай бұрын
Ere ewnet ye mejemeriyawn senegn endet endedegagemkut ewnet tebarek
@mesfinsumi6844
@mesfinsumi6844 6 ай бұрын
ወንድሜ ተባረክ እወዳለዉ ....ኢየሱስ..... ኢየሱስ....ሁለም ስለ ኢየሱስ ዘምር ምን አይነት ድንቅ መዝሙር ነዉ
@-revelationtube142
@-revelationtube142 2 жыл бұрын
ባለጠጎች ደኸዩ፥ ተራቡም፥ እግዚአብሔርን የሚፈልጉት ግን ከመልካም ነገር ሁሉ አይጐድሉም ::መዝሙረ ዳዊት 34:10
@samueldebebe8815
@samueldebebe8815 Жыл бұрын
አቦ በናት ብርክርክ በልልኝ ወስጤን ነካሀው 👏👏👏
@amanuelamaje2720
@amanuelamaje2720 2 ай бұрын
Egz/her amlak yibarkih. idimeh,zemenh yibarek
@tigistnana6844
@tigistnana6844 2 жыл бұрын
Zime Belo eyezemer menore yalebet sew sure tileyale kezih belaye zemeniken be Bezu yetebarek yehun🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-pb4jq6uw7g
@user-pb4jq6uw7g 5 ай бұрын
አሜንንንንንን ተባርኩ ዘመናችሁን ይባርክ ❤❤❤🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏👏👏💜💖💖❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥺🥺
@sintayehujemil9881
@sintayehujemil9881 2 жыл бұрын
ሱሬ እንዴት ያለ ጸጋ ነው ? የአምልኮ ጅረት ከውስጥህ ይፈሳል የጸጋዎች ሁሉ ባለቤት ጌታ ለዘላለም ይባረክ ። የአንተም ጸጋ በእጥፍ ጨምሮ ጌታ ይስጥህ ተባርከንበታል ተባረክ ።
@kaldibo7440
@kaldibo7440 Жыл бұрын
Surayee getaye yezer Gandhn ybarek ♥️🤗😍 kelb yehone amlko malet kenefs new mtamelkew .....aywesedbh
@mimoderibe2861
@mimoderibe2861 2 жыл бұрын
ዝም ብለህ ሁል ጊዜ ዘምር። ጌታ ይባረክ።🙏🙏🙏🙏🙏
@user-wj8sw6kl2t
@user-wj8sw6kl2t 6 ай бұрын
እንደዚ አይነት መዝሙር ሁሌ መስማት በጣም ፈልጋለዉ 😢😢😢😢😢😭
@tsegatesfay727
@tsegatesfay727 2 жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ ሱራፌል ስለ ዝማሬውና አምልኮ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ነገር ግን አንድ ነገር የገባኝን ማረም እፈልጋለው እሱም በእህታችን አስቴር አበበ መዝሙር ላይ ነው በሳውዝ አፍሪካ ጉባኤ ላይ ስታገለግል አቤት ያለው ሰላምን እዛጋ ምናልባት በጣም emotional ሆና ሊሆን ይችላል ይህን አለች አቤት ያለው ሰላም ካንተ ጋር ሲተሻሹ በጣም በወቅቱ ቃሉ ሰቅጥጦኝ ነበር ቃሉን እንኳን ለጌታ ለሰው እንኳን ለማለት በጣም ያስጠላል የምለውን እንወቅ እናስተውል አንተ ደግሞ ደገምከው ሲተሻሹ አልክ የወረደ ቃል እንኳን ለጌታ ለሰውም እንኳን ይሰቀጥጣል የዱርየ ቃል ነው ቃላትን ምረጡ አርሙ ተራረሙ ዝም ብላችው በ emotion አትጋልቡ። ይህንን ለማለት ነዉ ተባረኩ ጌታ ማስተዋልን ይስጣችው
@tigabumarkosofficial2852
@tigabumarkosofficial2852 2 ай бұрын
Betam Yemiwodew Mirt Mezimur New. Geta Yibarikachihu
@yoni-tad937
@yoni-tad937 9 ай бұрын
እየሱስ ፍቅርህን ቀምሼዋለሁ ሱርዬ ዘመንህ ይባረክ።
@user-em3fc8qm7k
@user-em3fc8qm7k 7 ай бұрын
አሜን ኡፍፍፍ እየሱስ ላይክ ጉዋግቺያለው 🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@ayenalembelayneh2369
@ayenalembelayneh2369 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ኡዑዑፍፍ አሜንንንንን ሱሬ የተባረከ ልኝ ሰው ተባረኪ🙌🙌🙌🙏🙏🙏🌷🌷😇😇😥😥😥😓😓👍🔥🔥🔥🔥🔥🎁🎁🎖🎉🎉🎉🏆🏅🎸🎷🎧🎶🎵🎼🎼🎼
@Binyamyonas
@Binyamyonas 2 жыл бұрын
ሱራዬ ኪንግደም ቤተሰብ ተባኩልኝ ፀጋ ይጨመርላችሁ 🤗🤗🤗
@user-jf5ny3fz1u
@user-jf5ny3fz1u 5 ай бұрын
ኢየሱስ የገባው ሰው ኢየሱስን በአይኑ ያየ ሰው ለሌላ ነገር መኖር አይችልም ለፈለገው ነገር መኖር አይችልም።❤❤❤
@amanuelgetachew9388
@amanuelgetachew9388 6 ай бұрын
ለ ሱራፌል ፀጋን የሰጠህ አምላክ ስምህ ይባረክ
@sisaytamirat6994
@sisaytamirat6994 2 жыл бұрын
Sura Geta Eyesus yibarkih gena bizu yifesal yibizabih.
@hanatilahun9039
@hanatilahun9039 3 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ እንዴት እንደሚያምር ድምፁህ
@ferhiwotsolomon1467
@ferhiwotsolomon1467 2 жыл бұрын
ከጫጫታ የፀዳ በመንፈስ የሚያንሳፍፍ ልዩ ዝማሬ ነዉ ሁሌም ገራሚ የአዘማመር ፀጋ ከዚህ ከፍታ አትዉረድ የፀጋው ባለቤት በደሙ ይሰውርህ አንተ ትለያለህ ጌታ ይባርክህ።
@davidblessed5833
@davidblessed5833 9 ай бұрын
❤❤❤ ❤❤
@azebhailuofficial
@azebhailuofficial 2 жыл бұрын
Suryee blessed men! " lefelegnew neger menor anichilim!!!" Amenn
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 Жыл бұрын
Amannnnnn yetbarkeshe Azuya 🙏🙏🙏🙏
@user-tb4ch3bm5o
@user-tb4ch3bm5o 6 ай бұрын
ሰምቼ የማልተግበው መዝሙር ኡፍፍፍ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏
@iydiydiyi6r96e4
@iydiydiyi6r96e4 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባረክህ አሁንም ፀጋ ይብዛ ጌታ እግዚአብሔር የአባቴ ዉዴ ሱር ❤❤
@mesibrhane78
@mesibrhane78 2 жыл бұрын
የክብር ጌታ የክብር ንጉስ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዋዉ የጌታ መንፈስ እና መገኝት ያለበት እንዲህ ያለ መቀጣጠል አለበት ጌታ መናችሁን ይባረከዉ ለበረከት ሁኑ 👏👏👏👏👏👏👏👏🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇♥♥♥♥♥♥
@HawwiiBokonaa-pt1rc
@HawwiiBokonaa-pt1rc 18 күн бұрын
Amen amen amen🤲🤲 gata eyasus yibarkih
@user-jf3ll9bn5b
@user-jf3ll9bn5b 10 ай бұрын
wow wow wow wow👏👏👏👏👏
@zenaqatar7861
@zenaqatar7861 Жыл бұрын
amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
@user-ys8oe6dm1x
@user-ys8oe6dm1x 6 ай бұрын
ተባረክ ውስጥን የሚነካ አምልኮ ነዉ
@margaretomwakwe9162
@margaretomwakwe9162 2 жыл бұрын
More blessings, I don't understand anything but the Holy spirit is on control 🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪
@evangelistchalchisayadeta4319
@evangelistchalchisayadeta4319 Жыл бұрын
Bless you. Its meaning is i am hunger for Jesus and i can't to live without his glory. All of its message is about thirsty amd hunger for glory of Jesus
@hamsalehalo9905
@hamsalehalo9905 Жыл бұрын
your message is not clear so edit your english
@bekeledebere6680
@bekeledebere6680 Жыл бұрын
​@@hamsalehalo9905 1q111¹1¹¹
@woyesaabiy3548
@woyesaabiy3548 7 ай бұрын
The wole lyrics is about *if jesus once touched you , if you once understand Jesus and if you once see jesus you will never live for anything ,what ever it is you will be fully imersed on jesus
@berherussom2343
@berherussom2343 6 ай бұрын
🙏 Good Morning 🙏!!! 🙏Amen & Amen 🙏!!! 🙏Halleluyah🙏!!! Thanks Almighty God for the supernatural Unique Fair and Kind Fatherhood!!! Jesus Christ Loves me more than I Love myself!
@nurobetselotzeleke7585
@nurobetselotzeleke7585 Жыл бұрын
ይህ መዝሙር በአለም ከሚገኙ መዝሙሮች በእኔ ዘንድ ልዩ ስፍራ የምሰጠው መዝሙር ነው። ይህን ስል ማበላለጤ ሳይሆን በቃ ስዘምረው ናፍቆቴን ያባብሰዋል። ብዙ ግዜ በቀድሞ መዝሙሮች የምመሰጥ ብሆንም፤ የዚህ መዝሙር desire ልዩ ነው።ጌታን እንዲህ መጠማት ይሁንልን!!!
@esaclans
@esaclans Жыл бұрын
እንዴት ብዬ 😅😅😅❤❤
@lemimengesha3153
@lemimengesha3153 11 ай бұрын
Sure andegna❤❤❤ ante zamir..zemir..zemirr Don't stop ..full power
@mihiretdebebe4968
@mihiretdebebe4968 2 жыл бұрын
የተነካ በክርስቶስ ፍቅር ሌላውን በዝማሬ ይነካል!፡፡ በጣም ደስ የሚል አምልኮ!፡፡ ምርጥ ቀረጻ ሳውንድ ክሊፕ፡፡ ሁሉም ፐብሊክ ላይ እየነሳ ባይዘምር ካላለማን ስለምናጎድል፡፡ ተባረክ! ሁሌም አየጨመርክ እንይህ!፡፡
@zelalemtesfaye-official8856
@zelalemtesfaye-official8856 2 жыл бұрын
Suraye😍😍
@sabotech8232
@sabotech8232 2 жыл бұрын
Zelye love you😍😍brethren
@Tahaye460
@Tahaye460 11 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ውውውውው ውውውውው ልልልልልልልልል አሜንንን ታባረክ ዛማንክ ይባረክ 😢😢😢😢🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲
@tsaganashidesela6776
@tsaganashidesela6776 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ amenn amen amren amen
@bereketgetachew6810
@bereketgetachew6810 2 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡ! ሱርዬ አንተ ደስ የምትል ልጅ ፀጋ ይብዛልክ;ይጨምርልክ እወድካለው ኢየሱስን አሳየህኝ እኮ , አበድኩኝ እኮ በአምልኮ እቤት ውስጥ ኡኡኡኡኡ
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 2 жыл бұрын
Gata yibark 🙏🙏
@alexkumsaofficial4518
@alexkumsaofficial4518 2 жыл бұрын
ነብስ አልቀረልኝም 🙏🙏🙏 sure blessed
@eshetualemu2857
@eshetualemu2857 Жыл бұрын
ምን አይነት ድንቅ መዝሙር now good blss you
@sciencekassaye3258
@sciencekassaye3258 2 жыл бұрын
surye wendeme you always glorify your GOD endezi yeleqlehhhh
@nardosaemiro6088
@nardosaemiro6088 2 жыл бұрын
አቤት እኮ እንዴት እንደምወድህ ሱሬ አንተ ብቻ ዝም ብለህ ዘምር አምልከዉ ጌታ ፀጋዉን ያብዛልህ በብዙ በኢየሱስ ስም😍
@user-is9bd6qk9p
@user-is9bd6qk9p Жыл бұрын
if there is no such worships, the loop of my life was terminated. sprit refreshing. txs.
@bezamesiy5284
@bezamesiy5284 Жыл бұрын
ሀሌሉያ ሀሌሉያ ሀሌሉያ እየሱስ አንተ ነህ የሕይውቴ ጣዕም አባባ ካንተ ውጭ ወዳጅ የላትም መንፈስ ቅዱስ ውዴ 😭😭😭😭😭✋✋✋✋✋✋✋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋🙇🙇🙆🙆🙆🙆🙆🙋🙋🙋🙋🙋😭😭😭
@hemanihemi4622
@hemanihemi4622 2 жыл бұрын
Eske meche endihu be limad yaselechal sidegem tlant uuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuu beloved Suraye
@bezak7043
@bezak7043 Жыл бұрын
Weyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyy Yemlew erasu yelem
@kebronweldetasadik6296
@kebronweldetasadik6296 11 ай бұрын
yed yes yes tebarekow wedowche😍💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@destadolaso9621
@destadolaso9621 4 ай бұрын
God bless you and your family continue.
@tensumamush9918
@tensumamush9918 2 жыл бұрын
Uuuffffff aba eyesuse anite sus neh atilemedim😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 erehaba neh sure tebarek
@ajmachina-xj5jr
@ajmachina-xj5jr 9 ай бұрын
My favourite mezmur heart taching worship. Godbless you .thanksholly sprit. Jesus is kingof king . Uuuùuuùuuuf . Blessedto god🌍🌎🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@godadayalew8963
@godadayalew8963 8 ай бұрын
ፀጋ ይብዛልህ ሱርዬ❤
@beshanbeshanbeshan2930
@beshanbeshanbeshan2930 7 ай бұрын
Ameen yesusiiko ulfaadhu SI ha ebbisuu❤❤❤❤
@bekitubete5748
@bekitubete5748 Жыл бұрын
bizu bizu nw. milewun digemilin plce be adis menfes
@meklittilahun9417
@meklittilahun9417 2 жыл бұрын
Tebarek sura, awo eyesus yegebaw sew lelawn ende tera yitewal.
@praiseandworshipsong7065
@praiseandworshipsong7065 2 жыл бұрын
I wanted to cry whole day today. My heart is full of pains and sorrows. Depression, worries, self pity, loneliness, emptiness, disappointment. But i know God will never leave me like this. It's just a trials.
@tewodroscherenet9230
@tewodroscherenet9230 2 жыл бұрын
James 1:2-4. Keep believing and keep fighting. God's grace will lift you up. Moments such as these draw us closer to God. It shall pass. More Grace !
@Science_explained
@Science_explained 2 жыл бұрын
@@tewodroscherenet9230 thanks for the encouragement! Blessings to you as well!
@lishandemisse7083
@lishandemisse7083 2 жыл бұрын
You are freed from all this, give all the problems to the devil it don’t belong to you Amen
@CourageDearHeart316
@CourageDearHeart316 Жыл бұрын
Yes!!! All this will strenghten you and draw you closer to Christ. God is not limited by the trials we face and by our circumstances. He is a Good God. Trust and Rest in that fact. May The LORD continue to comfort and add his grace upon your life so that you may depart from any situation that does not glorify him and run to his presence!
@tiktokshorts6113
@tiktokshorts6113 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይበራክ ሱሬ
@user-tm4fz6zi3j
@user-tm4fz6zi3j 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ይባርክ
@user-eb9yk7zu9p
@user-eb9yk7zu9p 2 ай бұрын
God bless you ,.Amen god is good all the time..shalom is coming..
@AkililuDediso
@AkililuDediso 2 ай бұрын
God blesses you I am so interested in this worship❤❤❤❤❤
@user-zd6gz5zr6l
@user-zd6gz5zr6l 9 сағат бұрын
geta yibarek tebareki 😭😭😭🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@lalitad8779
@lalitad8779 2 жыл бұрын
እስከ መቼ እንዲሁ በልማድ ያሰለቻል ሲደገም ትላንት ብዙ ክብር ብዙ ህልውና አዲስነት በየማለዳው 🙏🙏
@user-qd1mc4hc2m
@user-qd1mc4hc2m 4 ай бұрын
wow amazing worship❤
@mihretumuluneh-qm2rr
@mihretumuluneh-qm2rr 8 ай бұрын
በእውነት የጌታ መነፈስ ያለበት ዝማሬ
@yisahak8985
@yisahak8985 Жыл бұрын
Addisnet beyemaledaw.......
@lemlemtesfaye4219
@lemlemtesfaye4219 2 жыл бұрын
Ye kidusan bereketoch tebarekulign. Abat hoyyyy nafikenihalina naaa bemenfesih aresirisen.
@wubitalem4040
@wubitalem4040 2 жыл бұрын
bicha endemiwedih yitawekilign wendme tebarek hule wedetselot be Amliko wust yichemerilih tebareku Ye Geta hayalan.
@sheberehibrahim5279
@sheberehibrahim5279 2 жыл бұрын
እስይ ስምህ ይባረከ ጌታ ሱሪፈለ ዘመን ይባረከ ሁለቹም ዘመናቹ ይባረከ እስይይይይ አሜን ቸኩለብኑ
@accacc2787
@accacc2787 2 ай бұрын
አሜንን😢😢😢አሜንን❤❤❤አሜንን😢😢😢
@holytubeethiopia3495
@holytubeethiopia3495 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ብርክክክክክክክክ በልልኝ ሱሬ በእውነት አንተን የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ ከዚህ በላይ ጌታ ለበረከት ያድርግህ መንፈስ ቅዱስ የግድ ታስፈልገኛለህ ክርስትና ያላንተ አይሞከርም የህይወት ትርጉሙ እንኳን የጠፋብኛል አንተን መፈለግ ለእኔ ቅብጠት ሳይሆን የህልውናዬ ምክንያት ነው አንዳንዴ ሳይሆን ለዘለዓለሙ ታስፈልገኛለህ ቸኮለብኝ ልቤ ሊያገኝህ አባ።😭😭😭😭😍😍😍🎸🎸🎸🎶🎶🎷🎻🎻🎹🎧 ቅዱሳን በየእለቱ እጅግ የሚባርኩ ለስለስ ያሉ ከቨር ዝማሬዎችንና በመንፈሳዊ ህይወቶ የሚያድጉባቸውን መንፈሳዊ ረሀቦን የሚጨምሩ የትምህርት እና የፀሎት ጊዜያትን እንዲሁም ኢንተርቪዎችን በቻናላችን በመስማት ይባረኩ! ተባርካችኋል ሀያላን!!
@kedisinaleegziabiher3125
@kedisinaleegziabiher3125 10 ай бұрын
ከውስጥ የሆነ አምልኮ ሱሬ አምልከህ ስታስመልክ በጣም ነው የምነካው የምባረከው ተባረክ❤
@user-rt3sj6ww6h
@user-rt3sj6ww6h 8 ай бұрын
geta lezelalem yeneges benurashen
@ribekameserake9743
@ribekameserake9743 2 жыл бұрын
elelelelelelelelellelelelelelel tebarkilge eyesuse
@tensumamush9918
@tensumamush9918 2 жыл бұрын
Eyesus esyesus😭😭😭😭😭😭😭😭😭 metegiya gojo lela yelatim aba kanite wichi yelatim
@seblemulatu5027
@seblemulatu5027 2 жыл бұрын
ዋዉ ሱሬ የአባቴን ክብር ሚቀሰቅስብኝ መዝሙር ተባረክልኝ
@tesgenetgetachew259
@tesgenetgetachew259 2 жыл бұрын
ነፍሴ ነፍሴ አተን አተን አለች እየሱሴ እወድሃለው ውዴ በጣም ነው ምወድህ
@sintyuayele121
@sintyuayele121 7 ай бұрын
አሜንንን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰አሜንንን
@adoniramg1501
@adoniramg1501 2 жыл бұрын
Ere Geta yemesgen mn lebel....uuuuu Geta hoy...
@hanamarkos2444
@hanamarkos2444 2 жыл бұрын
Helaluya Bro Sura Beka Zenbelek Zemer🎤🎤🎤🎤🎤🎤Yetebarek Lijjjj😇💕💕💕💕💕☝️🙌🙏 Tebareku😇💕💕💕💕☝️🙌🙏
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 3,5 МЛН
Haha😂 Power💪 #trending #funny #viral #shorts
00:18
Reaction Station TV
Рет қаралды 15 МЛН
አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት || Gospel Singer Helina Dawit @ARC
26:42
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 524 М.
Surafel Hailemariyam | ካንተ ሚበልጥ| [ live worship 2023
40:48
Surafel Hailemariyam Official
Рет қаралды 128 М.
ነው ከላይ|| new kelay|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu workeye|| Live worship|| Ethiopian Protestant mezmur
48:50
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
2:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 8 МЛН
Janona
4:09
Release - Topic
Рет қаралды 948 М.
Say Mo - LIL BIT & 1 shot 2 (Waysberg Music Remix)
2:43
Waysberg Music🇰🇿
Рет қаралды 160 М.
QANAY - Шынарым (Official Mood Video)
2:11
Qanay
Рет қаралды 348 М.
LISA - ROCKSTAR (Official Music Video)
2:48
LLOUD Official
Рет қаралды 68 МЛН
Serik Ibragimov - Сен келдің (mood video) 2024
3:19
Serik Ibragimov
Рет қаралды 1 МЛН