HAMER MEDIA | ፋኖ ማርሸት ለምን ጠፋ | ማርሸት ህወሓትን አስመልክቶ የሠራው ከባድ ስህተት | ከሚዲያ የራቀው ማርእሸትና የህወሓት ምስጢሮች

  Рет қаралды 37,606

HAMER MEDIA

HAMER MEDIA

Ай бұрын

We’re here for one reason to provide fair and unbiased information to the community and is committed to separating news and views, while covering broad areas of health, education, politics and sports. pages are dedicated to informing its readers, and its editorial section is committed to advocating various philosophies and positions regarding the community. As the motto succinctly describes it, “Truth is the winner!”
@ebc @Dimtsi Weyane Television @Hope Music Ethiopia @Nahom Records Inc @Ethio 360 Media @ESATtv Ethiopia @Zehabesha 11 @Donkey Tube @ebstv worldwide @Tigrai Tv @Dere News @Feta Daily News @Abel Birhanu @Fana Television

Пікірлер: 62
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 Ай бұрын
ማርሸት ጅግናችን ነው
@Fatma-sg5ob
@Fatma-sg5ob Ай бұрын
እናዘጋበት ኑ በቴሌግራም እንሰቤሰብ
@abebasetarge383
@abebasetarge383 Ай бұрын
ዋሾ ምላስ ህፍሽሽ
@user-hq6hi5bb4z
@user-hq6hi5bb4z 9 күн бұрын
marshet ❤❤❤❤❤marshet❤❤❤❤❤❤teru❤❤❤❤
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni 28 күн бұрын
አለ በምን ምክንያት አይጠፋም አለ
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni 28 күн бұрын
ትክክል አባባል ነዉ
@user-td7cl7st3l
@user-td7cl7st3l Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ጀግና
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni 28 күн бұрын
ትክክል ትክክል
@Addis-zg7pm
@Addis-zg7pm 17 күн бұрын
ባስቸኳይ ይለቀቅ
@Yggggg-xk2dv
@Yggggg-xk2dv 18 күн бұрын
ጀግና ነው በትክክል ማርሽት
@kalidnejib5973
@kalidnejib5973 Ай бұрын
He is matured spokesman
@OsmanMohammed-my8ff
@OsmanMohammed-my8ff 18 күн бұрын
ሰላም ለሀገራችን
@eyal9826
@eyal9826 25 күн бұрын
ተሬ ይህ ጉድ ይታወቃል ግን የቆጡን ኣወርድ ብላ የብብቷን ጣለች ነው ጉዳዩ።
@user-mk7tw2bl3s
@user-mk7tw2bl3s Ай бұрын
አንድን ዶክተር መሃይም ያሉ እነርሱ ምን ያህል ምሁራን ናቸው ? ወይስ የእብድ ንግግር ?
@user-yn6lp2wv4j
@user-yn6lp2wv4j 15 күн бұрын
ህዋህት ተውት ካሁን ወድያ ትግራይ ነም ተዋት በቃ ሰራሳችሁ ኣስቡቃ ኣታስፈለጉንም ኣናስፈልጋቹም ፈጣሪ ከነዚህ ኣራርቀን ኣሜን
@zelalemalemayehu6034
@zelalemalemayehu6034 29 күн бұрын
Weregna
@user-qj5ph7fn7p
@user-qj5ph7fn7p Ай бұрын
ይህችን የማርሸት መግለጫ ዝም ተብሎ የተሰጠ አይደለም ።መከላከያችን ና መንግሥታችን በደንብ ሊያጤኑት ይገባል።መከላከያ ከዚያ አካባቢዎች መውጣት አለበት ።እኛ ወደ ደቡብ ያለን ሕዝቦች ልጆች አልተረፉንም።
@azmachuasmaer
@azmachuasmaer 21 күн бұрын
ፋኖመመመከከከተተቻቻንን
@amashifa4244
@amashifa4244 Ай бұрын
ለማንኛው ለሁሉም ተመልካች በአማራና ኖትግራይ ህዝቦች መካከል ዳግም ደም ይፈሰስ የሚትሉ ወይም ፍላጎት ያላቸው ተላላኪዎቸ ጉዳዩ አብቅቶዋል ይበቃል አራት ነጥብ
@yiche21
@yiche21 18 күн бұрын
ምን አገባክ
@user-dz1ys7tm2h
@user-dz1ys7tm2h Ай бұрын
Mn agebak
@mekuriawayenewasmare9777
@mekuriawayenewasmare9777 18 күн бұрын
ይህ ንግግር ስህተቱ ምንድን ነው?
@mesfinbelayneh7881
@mesfinbelayneh7881 Ай бұрын
Ato Getachew Shiferaw, are you with your mind? Please reconsider what you are up to.
@alem352
@alem352 23 күн бұрын
ጀግናዉን በምንም ልታሳስተዉ አትጭልም። ደንቆሮ አትሁን።
@melkamumekonen4698
@melkamumekonen4698 Ай бұрын
አታጃጅል እራስውንም ይዋጋ ከአማራም ክልልም ሚዋግዉትም እትጠብቅዉ ሁልዉም እየተዳራጅዉም በያልዉበትም ፋኖም ሁነዉ ይዋግዉ ነዉ ምንለዉም። ወዳንድንም እቅኪመጥዉም ድረስም ግዝየም ይፈጃል ከትግልም ዉስጥም ኑያማራምግዛትዎችንም ፋኖም 7በኣለው ።
@barok-lk3jc4wi6
@barok-lk3jc4wi6 Ай бұрын
እሚሻለው እንደዚህ እውነቶን መጋፈጥ ብቻ ነውውውውው።
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni 28 күн бұрын
የማር ሸት አገላለጽ ትከከል ነዉ
@user-xo9mi3rk1e
@user-xo9mi3rk1e 27 күн бұрын
ማርሸት ትክክል ብሏል
@xciteali30
@xciteali30 18 күн бұрын
በሴራ እጫርስውናል ክእሁን በሃላ መንቃት ነው የለበት ትግራይና እማራ ግድ በጦርነት ነውዴ ችግር የሚፍታው ግብር ለመኖር ክሆነ ስላም ነው የሚሻለው
@alexabebe5381
@alexabebe5381 26 күн бұрын
ሰው በሰውነቱ ከስህተት ፍፁም ሊሆን አይደለምና በአንድ በዚህ እድሜ ያለ ሰው ላይ በዚህ መልኩ መረባረብ አስተማሪ ሊሆን አይችልም
@user-nz7lj7qs3q
@user-nz7lj7qs3q Ай бұрын
ብልፅግናን 🐄🐄🐄👹👹👹👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮
@ETHIOPIANSOIL-vf9nm
@ETHIOPIANSOIL-vf9nm Ай бұрын
አማራን በሃሰተኛ ትርክት የምትጠሉ ሆዳም ካድሬዎች የአማራ ህዝብ ደም እና እምባ ይፋረዳችሁ ከማለት ውጭ ምን እንላለን። ትላንት ዛሬ አይደለም፣እኛም ተራማጅ ትውልድ ነን።
@lemlemhailu17
@lemlemhailu17 Ай бұрын
ማርሸት ዛሬ ቃል ሰቶል ምን አስቸኾለህ ወረኛ
@user-bf3rr1qh1k
@user-bf3rr1qh1k 25 күн бұрын
ማርሺት በተግባር እየተዋጋ ነው ጌታቸው ሺፈራው የብአድን ባንዳ ነው ሰሚ የለህም
@Salmon-ex3ce
@Salmon-ex3ce Ай бұрын
እኛን የኦሮሞ ልጆች ፋኖ ጨረሰን የኛ የዎሮሞ መንግስት የታለ ድረስልን የአሩሲልጅ ነኝ ሲቀጥል ምርጥ ጋላ ነኝ በማንንቴ አልፈራም
@amashifa4244
@amashifa4244 Ай бұрын
በፍፁም አይደለህም ተላላኪ ነህ
@alelegnAmlake
@alelegnAmlake 18 күн бұрын
ዬመማራን ውለታ ቀርጥፎ በልቶ ዬአብይን ወንበር ለማሥጠበቅ ሄደ ኦሮሞ ደቡብ እረገፈ ወንድ አልተረፈም እግዞ በሉ
@dinsiriiwaqwoyya
@dinsiriiwaqwoyya Ай бұрын
የአፍ ወለምታ ነው ብዙም አታካብዱት።ወያኔ ጦር ይዞ ቢመጣ የእጁን ያገኛል።
@amezengizaw
@amezengizaw Ай бұрын
ጭንቅላቱ፣ትክክል፣አይሠመሥለኝም፣ዉሸት፣ይደፍራል።አይ፣ማርየ።
@snw8160
@snw8160 Ай бұрын
This is not news but rather trials to split Fano. Useless
@RobelAragaw
@RobelAragaw 18 күн бұрын
የአብይሴራ ገና ማንጅራቱን ካልመታንውድል ለፋኖ
@user-dz2fn5ne1c
@user-dz2fn5ne1c Ай бұрын
ሌላው አባባሉ ደግ ሆኖ ህወሃቶች ገፍተው ቢመጡ እንኳ አንወጋቸውም ማለቱ እኔም ትልቅ ስህተት ይመስለኛል።
@amashifa4244
@amashifa4244 Ай бұрын
ከመሰለህ ወንድሜ ወደ ሜዳ ወረድ ብሎ መሞከር ነው ስለውግያ ማውራት ቀላል ነው ግን በዛ ሜዳ መገኘት በጣም ከባድ ነው
@sosunamerid5638
@sosunamerid5638 Ай бұрын
አቤት ማቃጠር ስትችልበት አምሀ የምትባል የኤርሚያስ ሽንት ጨርቅ
@melenegn
@melenegn Ай бұрын
False;;;;;;;;; stop talking extra rumer, you this media is anti FANO. Fano Marishet is our patriot and will continue communication
@jsim1422
@jsim1422 Ай бұрын
5አመት መንገድ ተዘግቶባቸው ምን በሉ ለራሳቸው አያንሱም አታስቡ😅😅
@alelegnAmlake
@alelegnAmlake 18 күн бұрын
ቅጠል አፈር ከመብላት በላይ ?
@seidaliseidali9123
@seidaliseidali9123 28 күн бұрын
Marehet ismatured enough politician አንተነህደንባራ ባለጌነቅተናል
@user-yn6lp2wv4j
@user-yn6lp2wv4j 15 күн бұрын
ማይፀብሪ ዓዲዓርቃይ ስሙ ራሱ ትግርኛ ነው ለምን ኣማር ኛ ያልሆነውዐምክንያቱም ውሸት በውሸት መኖር ኣይቻልም ኡነተኛ ው ያሸንፋል እሱም ትግራዋይ ወያናይ ይባላል ዘገየም ቀረበም መረበተና ገዛና አንተውም እናንተ ደሞ ባልሰራቹት ቤት ኣትኖርም ራያም ሆነ ወልቃይት ስሙ ሁሉ መሬቱም ተራራውም ከተማውም ገጠሩም ትግርኛ ነው የትግራይ መሬት እያየህ ከምትኖር የራስህ ኣትሰራም ለነገሩ ክፋትና መንቀኝነት ብቻ ነው የምታቀው ደደብ ኣይያ
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 Ай бұрын
አንት ሟርተኛ አቦይ ስብሀት ከፍሎህ ነው የምትዘባርቀው
@Sibaht-nf7if
@Sibaht-nf7if Ай бұрын
የሆንህ ንፍጭል ነገር ነህ ምንም አይነት ስህተት አልሰራም ትክክለኛዉን የብልፅፅግናን አላማ ነዉ የገለፀዉ ደግሞም አልጠፋም ነገና ከዛሬ ጀምሮ ትሰማዋለህ የሆንህ ጅብ አገጭ
@befekedukessahilla2045
@befekedukessahilla2045 Ай бұрын
አለ,,የተም,አልሄደም,,የጭቃ,እሾሀ,ሀመር,ተነቅቶብሀል
@OmerSeidf-fs4bx
@OmerSeidf-fs4bx Ай бұрын
አንተ የአማራ ፋኖ መሪወችን ከህዝብ ለመነጠል ብዙ ግዜ ትለፋለህ ማንም አይሠማህም አትቀባጥር ተው አትከፋፍል ማርሸት ትክክልነው የሠው ደካማ ጎን እያየህ አታዳቡቅ
@alem352
@alem352 23 күн бұрын
ጀግናዉ ማርሸት በአንተ ደደብ ጭንቅላት አይመዘንም።
Midday News in Tigrinya for August 7, 2024 - ERi-TV, Eritrea
18:27
Eri-TV, Eritrea (Official)
Рет қаралды 2,8 М.
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 16 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,8 МЛН
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
FASH
Рет қаралды 29 МЛН
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 16 МЛН