Hanan Abdu - Eri Bel Wendu - ሃናን አብዱ - እሪ በል ወንዱ - New Ethiopian Music 2023 (Official Video)

  Рет қаралды 4,575,075

Nahom Records Inc

Nahom Records Inc

Жыл бұрын

Hanan Abdu - Eri Bel Wendu - ሃናን አብዱ - እሪ በል ወንዱ - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
Ethiopian Music: New Ethiopian Music Video From Hanan Abdu..........Eri Bel Wendu: Don't Miss it!
#ethiopianmusic #nahomrecordsinc #hananabdu #eribelwendu #wello #welloculturalmusic #amharicmusic #habeshamusic #hananabdunewmusicvideo #music #artist #artists #habeshadance #wellodance #ambaselmusic #amharicsong #amharicsongs #amhara #habeshameme #habeshatiktok #ethiopiancomedy #ethiopianmovie #ethiopiandrama #wellodress #ethiopianfilm #ethiopianfashion #ethiopiannews #ethiopiannewstoday #ethiopiannewmusic #ethiopiannewstoday #ethiopiannewmusicvideo #ethiopian #nahomfavorites #maritulegesse #tizita #arkabas #nahomrecords #ebs #ebsnews #kanatv #kananews #art #arttvnetwork #lalibela #ሃናን_አብዱ #እሪ_በል_ወንዱ #eritreanmusic #tigrignamusic #አማርኛ_ዘፈን #oromomusic #wellomusic2023 #አዲስ_ሙዚቃ #ethiopia #Culturaldance #newethiopianmusic2023 #hananabdu_እሪ_በል_ወንዱ #bestmusic #bestethiopianculturalmusic2023 #hananabdunewmusicvideo2023 #ናሆም_ሬከርድስ #addismusic #mereja_today #mereja #ethio360
Nahom Records Inc.is the ultimate next generation Ethiopian Music, CD, Producer and the Largest distributer, a global leader in the Ethiopian film and music industry.
Google+: plus.google.com/+Nahomrecordsinc
Facebook: / nahomrec
Make sure to subscribe to Nahom Records Inc and turn on notifications to stay updated with all new uploads! Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright©2023: Nahom Records Inc
If you want to listen to all Nahom Records albums (in other genres as well) feel free to check our site www.Nahomrecords.com

Пікірлер: 1 600
@ayelesewmehon4074
@ayelesewmehon4074 Жыл бұрын
ባህልሽንና ወግሽን የጠበቅሽ ምርጥ ወሎዬ አማራ ነሽ በርች አድናቂሽ ነኝ
@berihunderbie2556
@berihunderbie2556 Жыл бұрын
ሞቴ አፈር ስሆን ከሚለው ብላልኝ እንኳንስ ትዳሬን ሞቴን ወሎ አርግልኝ 😘😘😘 #ወሎ🇪🇹 #አማራ🇪🇹 #ኢትዮጵያ🇪🇹
@tesfshwegayehu3089
@tesfshwegayehu3089 Жыл бұрын
አማራ ድንቅ ባህል እና የሙዚቃ ቅኝት ያለው ኩሩ ህዝብ ነው ፤ አማራነት ለዘላለም ይኑር።
@ameenameen6123
@ameenameen6123 Жыл бұрын
ክብር ላማራ ህዝብ ♥️♥️♥️♥️
@fireabale8396
@fireabale8396 8 ай бұрын
አሜን እናመሰግናለን ሰላም ለሀገራቺን ከዘርአንዲ እምንሆንበትን ግዜ ያምጣልን አሁንስ ጭንቁትእና ሀሳብ ሞትኩ አይስዴት ወይ አልፎ አያልፍ ሀሳብእና ጭቀት ትርፍ😢😢😢😢
@thomtsol
@thomtsol 2 ай бұрын
❤❤❤
@user-qq1rg7ne1m
@user-qq1rg7ne1m Жыл бұрын
አማራነት ክቡር ማንነት 💚💛❤💞 የኔ ስታምሩ 😍😍😍😍😍 ምርጥ ስራ ነው ሀናን አብዱ የወሎ ሙዚቃ በወሎ ልጆች ሲሰራ በጣም ያምራል
@markazadaya5992
@markazadaya5992 Жыл бұрын
نتمنىا. لكي العمور ولعفيا
@tgzwoadi4833
@tgzwoadi4833 Жыл бұрын
ወሎ ቤተ አማራ 💚💛♥✊ድቅ ባህሉን የጠበቀ ስራ ነው አስደምመሽኝል ዋውውው💯
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Жыл бұрын
ወሎ አማራ ሳይንት ቤተ አማራ የአማራ መገኛ ነው ❤️💛💚
@YeshiDeress
@YeshiDeress 6 ай бұрын
ከልጅነት እስካሁን ያለሁበትን የባህል ገና ዘሬ አየሁት በርች የኔ ቆንጆ
@tube-qf3si
@tube-qf3si Жыл бұрын
መገን ወሎ ቤተ አማራ ፈጣሪ ሁሉን አሟልቶ የሰጠሽ ድንቅ የትውልድ ሀገሬ። መልካም እድል #ሀኒየ❤ ➡️💚💛❤
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Жыл бұрын
የማይሰበር ህዝብ ሁሌም በከፍታ ላይ ያለ አማራነት ይለምልም ሀናንየ ቆንጂት መልከሸጋዋ የወንዜ ልጅ ሀገሬን ጥምቀት አስታወሽኝ በርቺ ማር ።
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
ሴት ወንዱ ማማራቸው ውብ የሀገሬ ልጆች❤ ቆንጆ ስራ ነው ሀገሬ ስላምሽ ይብዛ🙏🏾🙏🏾🙏🏾💚💛❤️
@user-ze6vi4jw1d
@user-ze6vi4jw1d Жыл бұрын
ውበት ሲለካ ቤተ አምሀራ ነው 😍 በርች ውበት ድምፅ ወዘ ተ የለለ ነው 😢😢ገባገባ በሉ ቤተ አምሀራ
@user-us1kd7wu1r
@user-us1kd7wu1r Жыл бұрын
በርች ወሎዬዋ ወሎዬ መሆን መታዴል አማራዬ ወሎ💚💛❤️✊
@user-zr9uh1bs3w
@user-zr9uh1bs3w Жыл бұрын
እንኳን ለጌታችን ልደት ብአል አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
@hanan_abdu_tube4504
@hanan_abdu_tube4504 Жыл бұрын
ሁላችሁንም በጣም አመሠግናለሁ ክበሩልኝ 🙏🙏
@ZainabEthiopia985
@ZainabEthiopia985 Жыл бұрын
ሀኒቾ የወሎ ሽቅርቅር ይቅናሽ ማርየ የወሎ ያገራችን እንቁ
@zinatmohammed9997
@zinatmohammed9997 Жыл бұрын
በርችልን እህታችን ምርጥ ሰራና ድምፅሸ አለባበሳችሁ ዋው የኔዋ የወሎ ሸቅርቅር ቃላት የለኝም ላቺ
@user-zo6bi8zn6j
@user-zo6bi8zn6j Жыл бұрын
ሙስሊም ሁነሺ እንደዚህ መሆን አይከብዲም እህት ወደራስሺ ተመለሺ
@betelhemgirma2924
@betelhemgirma2924 Жыл бұрын
hanichoye betam mrt music new mnm aywetaletm berchi ehtewa enkuanm wello tefeterku my welloyewa ♥
@tube3507
@tube3507 Жыл бұрын
👍የኔ 1ኛ አብቢ ፍኪ ሁቢ😘❤መልካም እድል አበባዬ❤
@bf7767
@bf7767 Жыл бұрын
መገን አማራየ💚💛❤ ኢትዮጵያ ሰው ብትሆን ወሎንወይም አማራን ትመስል ነበር 💚💛❤My ወሎ💚💛❤🙏
@selersumedia
@selersumedia Жыл бұрын
ይችን ፁሁፍ እምታነቡ በሙሉ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ አሜን
@user-qm2wg7tn7k
@user-qm2wg7tn7k Жыл бұрын
አሜን 🙏🙏🙏🙏
@seidali5521
@seidali5521 Жыл бұрын
አሜን
@teshomedebeb344
@teshomedebeb344 Жыл бұрын
አሜን፫
@GgGg-mj6de
@GgGg-mj6de Жыл бұрын
አሚን ውዴ
@haymanoynoy6980
@haymanoynoy6980 Жыл бұрын
ክበሪልን አህታህን 💚💛❤️
@misganawenyew5687
@misganawenyew5687 Жыл бұрын
ወገን አማራ መሆን መታደል ነው ትልቅም ስጦታ ነው!!! እግዛብሔር ተመስገን ተዚህ ትልቅ ህዝብ ነው የፈጠርከኝ!!!! ሀናንየ ስራሽን በጣም ነው የምውድልሽ በርች ውድ እህታችን!!!
@Charming5668
@Charming5668 Жыл бұрын
ኧረ እግዚኦ !!! ሀነዬ ምርጥ ስራ ነው ወለላ ከጥበብ አጋሮችሽ ጋር ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ጎራሳዬዋ።
@user-oc1zt7xu5i
@user-oc1zt7xu5i Жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ ነዉ አማራዎቼ አማራዬ ሁሉን አሟልቶ የሠጠን መታደል እኮነው 💚💛❤️
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በናትሺ ሞት ደምሪኝ
@user-oc1zt7xu5i
@user-oc1zt7xu5i Жыл бұрын
@@sebletube7412 ማለት ሞት ደምሪኝ ?
@azmeraadino7766
@azmeraadino7766 Жыл бұрын
መልካም ዕድል ሀናንየ አመሰግናለሁ ዘመዶቼን ስላየሗቸዉ ራያ ቤተ አማራየ💚💝
@aduethiopian
@aduethiopian Жыл бұрын
መገን ወሎ ቤተ አማራዬ ♥እኔ ቃል የለኝም
@mulatyohannes8338
@mulatyohannes8338 Жыл бұрын
ቆንጆ ስራ ነው አልተቻልሽም በርች እህቴ መላው የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ለጌታችን መዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ መልካም የገና በዓል ይሁንልን።🥰🥰💚💚💛💛❤❤
@user-xr9js4ku6y
@user-xr9js4ku6y Жыл бұрын
አማራ ሆኜ በአማራ እቀናለሁ ማርያምን ምን አይነት ጉድ ነው ይሄስ በሽታ ነው 😢🩸🩸🩸 We love All amahara people and Ethiopia people ❣️❤️❤️✊✊💪💪💪💪
@amhara74
@amhara74 Жыл бұрын
በጣም💔😢😢😢
@zmzma9255
@zmzma9255 Жыл бұрын
አማራ 💚💛❤️💪💪🥰🥰🥰🥰
@hevenarefu3787
@hevenarefu3787 Жыл бұрын
🤮🤮🤮🤮
@zmzma9255
@zmzma9255 Жыл бұрын
🤐🤐
@user-xr9js4ku6y
@user-xr9js4ku6y Жыл бұрын
@@hevenarefu3787 እረዳሻለሁ እኔ በገዛ ማንነቴ ከቀናው አንች ውስጥ ያለውን ስሜት እረዳለሁ እየሄድሽ ገለቴ 🤣🤣😛😛
@azte7262
@azte7262 Жыл бұрын
ዋውውውውው ቃላት የማይገልፀው ድንቅ ባህሉን የጠበቀ ሥራ ነው እህታችን በርቸልን ወሎ ቤተ አማራ ድንቅ ባህል💚💛❤️
@luckyseven7022
@luckyseven7022 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ኢትዮጵያዊነት ወዝ ያለው በርቺ በጣም ጎበዝ
@user-zf6kr4tx3v
@user-zf6kr4tx3v Жыл бұрын
የወሎ ሙዚቃ በወለየወች ያምራል ቆንጆወች አማራወች ደሞቸ ኑሩልኝ ሰላማኝንን ፍጣሪ ይመልስልን የአፄወች ዘር
@user-qz5du1gg9q
@user-qz5du1gg9q 2 күн бұрын
አሚን ❤❤
@user-zl6rd1rz7l
@user-zl6rd1rz7l Жыл бұрын
ውድ የክርስትና እምነት ተከታይ እንኳዋን ለጊታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳቹህ
@tube3507
@tube3507 Жыл бұрын
ይቅናሽ እህታለም❤❤❤❤❤ ውበት👉100%👍 ድምፅ👉100%👍 ባህል👉100%👍 አለባበስ👉100%👍 ብቃት👉100%👍
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በአላህ ደምሪኝ እህታለሜ
@tube3507
@tube3507 Жыл бұрын
@@sebletube7412 ደምሬሻለሁ ማሬ
@lidusweetie198
@lidusweetie198 Жыл бұрын
Wowwwwww tamralaceu💕💕🦋🦋 my wello Amhara for ever 💗💗😘😘👌💓💓
@marimat9329
@marimat9329 Жыл бұрын
አደኛነሽ ሀኒቾ ብሌኖ ትለያላችሁ አማራዬ💚💛❤
@user-bz4rr2pv1j
@user-bz4rr2pv1j Жыл бұрын
ዋዉ የሚለዉ ቃል አይገልፀዉም🥰🥰😍የምር በአሁን ሰአት እደዚህ ያለ ሙዚቃ ስለሰማሁ ስላየሁ ደስስስ ብሎኛል የኔዉድ የሀገሬ ልጅ በርችልን አንደኛዬ
@amharafanowollobetaamhara3998
@amharafanowollobetaamhara3998 Жыл бұрын
my Amhara ppl may Allah protect us
@baqdaadbrotherhood3086
@baqdaadbrotherhood3086 2 ай бұрын
Allahuma Amin
@zinatmohammed9997
@zinatmohammed9997 Жыл бұрын
ዋው ባህሎን ወጉን የጠበቀ ምርጥ ሰራ ነው በርቱልን ደግሞ ውበታቻሁ 💚💛❤😘
@kedirraya2949
@kedirraya2949 Жыл бұрын
በሞቴ አፍረ ስሆን የሚለው ብላልኝ! እንኳንስ ትዳሬን ሞቴን ወሎ አረግልኝ! ❤❤እውቀት ነው የምትሉ በlike አሳዩኝ❤❤ (ከድር ራያ ዩቲዩብ ) ዋው ዋው በጣም በጣም ቃላት ያጥረኛል ለመግለጽ ልዩ ነው
@user-qq1rg7ne1m
@user-qq1rg7ne1m Жыл бұрын
እውነት ነው ወሎየነት ልዩኮ ነው ወላሂ ሚስኪን ህዝቤ እያለቀ ነው እንጅ እስኪ ድምፅ ሁኑ በቃ ወሎየን ሚስኪኑን ህዝብ አይግደሏቸው😥😥😥😥
@TigistTigist-sr5zh
@TigistTigist-sr5zh 23 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ወሎየፍቅርሀገር
@EthiopiaEthiopia-op7uc
@EthiopiaEthiopia-op7uc 23 күн бұрын
ኮሜንት
@user-sh3or6bi6u
@user-sh3or6bi6u Жыл бұрын
*_የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደርሳለሁ ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለልዴት ባዕል_*
@zbhshszhhzv6044
@zbhshszhhzv6044 Жыл бұрын
ቆንጆ ሥራ ነዉ ባሀሉን ያለቀቀ
@samirawitakililu1699
@samirawitakililu1699 Жыл бұрын
አማራዎች በሁሉም አንደኛ ናችሁ የምር ውድድድድድ ነዉ የማደርጋችሁ ከአርባ ምንጭ
@mebuaddis3079
@mebuaddis3079 Жыл бұрын
ባህልሽን ህዝብሽን ሀገርሽን እንዳከበርሽ ፈጣሪ ያክብርሽ ላንቺ ትልቅ ክብር አለን ሀናን
@tube7033
@tube7033 Жыл бұрын
Wow🔥🔥🔥🔥ወሎ እምቅ የባህል መገኛ አቦ እስኪ ገባ በሉ ወሎየወች መልካም ገና
@rohemayemaryam9753
@rohemayemaryam9753 Жыл бұрын
አማራ መሆንኮ መታደልነው የምር ሁሉነገራችን ውብ ነን በጣም ቆንጆ ስራ ነው ቤተ አማራዬ
@user-pu9ds6eu5b
@user-pu9ds6eu5b Жыл бұрын
አቤት ወሎየ እኔስ በምን ቃላት ልጎለፃችሁ በውነት የናተ በመሆኔ ደስ አለኝ ሀናንየ በርች የኛ እንቁ ውበት ቢለካ ማን እንደወሎ 🥀🥀🥀🥀🥀🌻🌻🌻🌿🌿🥰🥰🥀🥀🥀🥰🌿🌿🌻🌻🌻🌻🌿🥰🥰🥀🥀🥀🥀🌿🌿🌻🌻🌻🌻🌿🌿🥰🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ያደግንበትን ወጉን አንጥስ እውነት ነው 👍👍
@yotorlaptopcomputertrading9047
@yotorlaptopcomputertrading9047 Жыл бұрын
በዚህ ድምፅ ብዙ እንጠብቃለን። ቆንጆ ስራ ነው ለጆሮ የሚስማማ
@betitenaw4688
@betitenaw4688 Жыл бұрын
እስቲ ሀናን የሚወዳት በላይክ አሳዩን 👍👍
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በናትሺ ሞት ደምሪኝ ቤትዮ
@wendifrazewdie2393
@wendifrazewdie2393 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ስራ ነው!
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@wendifrazewdie2393 ቤተሰብ አርጉኝ💖
@AbelGberhiwe
@AbelGberhiwe Жыл бұрын
በጣም ነው የምንወዳት ❤❤❤
@AbelGberhiwe
@AbelGberhiwe Жыл бұрын
በጣም ነው የምንወዳት ❤❤❤
@user-zl6rd1rz7l
@user-zl6rd1rz7l Жыл бұрын
ዋው ሀኒቾ ክሌብ ድምፅ ውበት አንደኛ ነው ባህላችን ውበታችን
@nahisew7941
@nahisew7941 Жыл бұрын
የአማርዬ ልጅ ምርጥ ዘፈን ነው።ደሞ እንዴት እንደምታምሩ❤🔥😘
@Marakitube
@Marakitube Жыл бұрын
ዋው ነው ውዶችዬ❤❤❤ደግሜ ደጋግሜ አየውት በጣም❤ምርጥ ስራ ነው ባህሉን የጠበቀ አለባበስ ነው ቀረፃው ሀሪፍ ነው ግጥሙ እየጠፋ ያለውን የጋብቻ ክብር ያስታውሳል😍👍 ቅንብሩ ልክ እንደፊልም ነው የሰራችሁት ተደጋግሞ ቢታይ አይሰለችም በርቱልኝ ለምርጥ ስራችሁ እናመሰግናለን❤❤❤🙏
@kifayajamal8686
@kifayajamal8686 Жыл бұрын
Tkkl
@rayakobo8725
@rayakobo8725 Жыл бұрын
የኔ ወሎ ገና ብዙ ያልታዩ ባህሎች አሉት😍
@BT-yl3qg
@BT-yl3qg Жыл бұрын
My amazing , beautiful Amhara hero people in rich history culture , dress beauty, Everything God bless Ethiopia 🇪🇹
@NORTAMRAT
@NORTAMRAT Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ልዩ ሃገር ናት.. የዘፈናችን ክሊፕ ከፊልማችን በመቶ እጥፍ የሚበልጥበት ሃገር.. እንኩዋንም ዘፈናችንን የሚገባውን ክብር ሰጣችሁት..አለም በምራቡ ዘፈን ተወሮ የራሱን ዘፈን አጥቶ የእኛ እጹብ ድንቅ ሃገር ግን የራሳችንን ባህል ብላ አለመን ታዘፍናለች..
@addisusisaynew7599
@addisusisaynew7599 Жыл бұрын
ወሎ የባህል፣ የታሪክ፣ የሃይማኖት፣ የፍቅር አገር ሰላማችሁ ያብዛ 💙💙💙
@user-hr9xp6ev1n
@user-hr9xp6ev1n Жыл бұрын
ከዛ ከጦርነት ወተን ለዚህ ላበቃን አላህ ምስጋና ይገባው ❤
@user-lp8dq2xd9k
@user-lp8dq2xd9k Жыл бұрын
አቤት🌹 ሁሉም😘 ከዉበትጋራ100/1000💚💛❤🙏
@melese21
@melese21 Жыл бұрын
እንኳዋን ለጊታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳቹህ amazing , beautiful ambassador hanan abdu keep it upll ..the music exactly refelect tradition ,value ,custom of wollo people/s
@Kayi_Films
@Kayi_Films Жыл бұрын
የድምፅና ምስል ፈጠራ ስራው ድንቅ ነው፣ ስለእውነት ወድጀዋለሁ፣ ሃኒ ይህንን ስራሽን በደንብ አጠናክረሽ ሌሎችም ውብ ስራዎችን እንደምትሰጭን እምነቴ ነው። Keep it up! Feel Proud ❤❤❤❤
@alemutadesse-worku-ethio..999
@alemutadesse-worku-ethio..999 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ስራ ነው ባህልን በዚህ ደረጃ ማስተዋወቅ ቀጥይበት ከምንም ዘረኝነት ፖለቲካ የፀዳ ስራ ቆንጆ ነው በርች ትልቅ ቦታ እንጠብቃለን አለም ሲሰለጥን ይሆናል ወሎዬ ነው በተጨማሪ በቀጣይ የበጎ አድራጎት ስራዎች ጭምር እንጠብቃለን
@mekdesasheber5040
@mekdesasheber5040 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ባህሉን የጠበቀ ስራ ነው ሀኒቹዬ❤❤❤❤❤
@enactfaa
@enactfaa Жыл бұрын
ግሩም ሥራ ነው ። ሃናን ሁሉም ሥራዎቿ የተዋጡ እና ቀልብ የሚስቡ ናቸው። በርቺ
@samixyz4113
@samixyz4113 Жыл бұрын
I think Hanan will be the next Maritu, the baton is passed. Amazing work 👏 🙌
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Жыл бұрын
ወሎ ሳቶኑ አትሙቱ ባትወለዱኳን ዉለዱ ለዘር መድሀኒት ነዉ ማይ ወሎ ሀኒዬ የኔ ወሎዬ🥰🥰👏
@saraethiopia7362
@saraethiopia7362 Жыл бұрын
ባህሌ ያምራል ሀኒቾ ብሌኔ አለችበት ጠንክሩልን ቤተ አማሮች😍😘ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር❤
@user-vo9lz5ch1n
@user-vo9lz5ch1n Жыл бұрын
ሀናን የኔየቆንጃወ አሪፍስራነው ወሎየዋ
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በናሺ ሞት ደምሪኝ
@sewasew
@sewasew Жыл бұрын
በምሕረቱ እያቆመን በቸርነቱ እየደገፈን በረድኤቱ እያኖረን ዛሬ ላይ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን ! ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን ጌታ ሆይ ከምንም ነገር በፊት ኢትዮጵያን ሰላም አድርግ በምህረት አስብልን:: ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏 ሰላምሽ ይብዛ አገሬ
@ghh5860
@ghh5860 Жыл бұрын
ሀንየ መልካም እድል የኔ ወሎየ💚💛❤መገን ወሎየ የጀግኖች ሀገር💚💛❤የቆንጆወች ሀገር💚💛❤የደጎች ሀገር💚💛❤🥰🥰🥰🥰🥰እንኳንስ ትዳሬን ሞቴን ወሎ አርግልኝ 🥰🥰🥰ሀገር ወሎ ሰላምሽ ይብዛል 💚💛❤
@Fatima-mk7xc
@Fatima-mk7xc Жыл бұрын
መገን ወሎ ማሩ ስናምር ባሕላችን እሚያምር እኛም ስናምር አሪፍ ስራ ነዉ 😍😍😍😍
@bilagiyimer2689
@bilagiyimer2689 Жыл бұрын
እንኳንስ ትዳሬን ሞቴን ወሎ አርግልኝ👌👌👌
@adammekonnen3666
@adammekonnen3666 Жыл бұрын
ምርጥ እንደ ሁልጊዜዉ😍 እንወድሻለን ሀናንዬ💚💛❤
@samburu_culture
@samburu_culture Жыл бұрын
ethiopian.samburu.masai never lost culture... proud from Kenya much love 💕💕💕😘😘😘
@tenachin1864
@tenachin1864 Жыл бұрын
Our Queen is still shinning . I love the way she always used to sing . #Gifted
@user-xk4rd8sd7r
@user-xk4rd8sd7r Жыл бұрын
ውበት ሲለከ አማራነውለከ💛👌
@SelamawitFiseha-rn3my
@SelamawitFiseha-rn3my 3 ай бұрын
wow😮😮😮😮😮😮❤❤❤❤❤
@123hulu
@123hulu Жыл бұрын
ሰርቅረቅ ድምፅ ዜማ ፅድት ያለ ምስል ምርጥ ሙዚቃ 😍😍😍👏👏
@saraamharawitethiopia
@saraamharawitethiopia Жыл бұрын
Honestly speaking, there is no beauty without culture. ሃኒዬ እጅግ በጣም ድምቅ ብላለች for her beautiful culture😍😍በእውነት እንደ ኢትዮጵያ ያለ ውብ ባህል ከሰማይ በታች በምድር ላይ ከቶውን የለም እኮ always proud my beautiful amhara culture💚💛❤በፍፁም ከዚህ የባህል ከፍታ ላይ እንዳትወርጅ የእኛ ውብ ባህል ጠባቂ ክበሪልን።
@selamselam1233
@selamselam1233 Жыл бұрын
ወሎቤተአማራወች የትአላችሁ 💚💛♥️
@agareth1659
@agareth1659 Жыл бұрын
አለን ደሜ💚💛❤😍😍😍😍
@mohammedmohammod4147
@mohammedmohammod4147 Жыл бұрын
alen
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@agareth1659 ቤተሰብ አርጉኝ
@abemeliek3162
@abemeliek3162 Жыл бұрын
Alen ❤❤❤🌹🌹
@abduadem6932
@abduadem6932 Жыл бұрын
በርቱልን ሀኒየም ጠንክሪ ስራዎችሺ እየበዙ ነው!
@abdisaadele8913
@abdisaadele8913 Жыл бұрын
ኦሮሞ ነኝ ግን የአማራን ዘፈን ሙቼ ነው የምወደው😍💕
@emusemer5573
@emusemer5573 Жыл бұрын
እኛም እንወዲሀለን😍😍
@truckers0668
@truckers0668 Жыл бұрын
I'm from pure Oromo but I like ethiopia music
@emusemer5573
@emusemer5573 Жыл бұрын
@@truckers0668 you like Amhara People 😥😥
@reqiqmedia
@reqiqmedia Жыл бұрын
ena simot new yemsemaw lemalet new
@ZeharaEbrahim1722
@ZeharaEbrahim1722 Жыл бұрын
ሰውንም ውደድ ሙዚቃውን ብቻ ሳይሆን
@hannabebe2413
@hannabebe2413 Жыл бұрын
የወሎዋ ልእልት ያበደ ነው ፐፐፐፐፐፐ❤❤❤❤❤❤❤ወሎ ይለምልም ❤❤
@hiwetbehayilu5678
@hiwetbehayilu5678 Жыл бұрын
ጀግና ነሽ ሀናኔ በርች ለጎንደር ለሽዋ ለጎጃምም ዝፈኝ 😘😘😘😘😘😘😘😘
@Tewabechwollo
@Tewabechwollo Жыл бұрын
ለጎጃም ዘፍናለች ክበር ባላገር እሚል
@kidistgetachew2820
@kidistgetachew2820 Жыл бұрын
የኔ ጀግና የኔ ልእልት ጥርትያለ ባህላችንን የሚያስተዋውቅ ነው በርችልኝ
@alexmedia1817
@alexmedia1817 Жыл бұрын
Very amazing work!!! I see Amharas cultures are the same I’m from #Welkait #Gondar #Amhara but I see this #Wollo #Amhara culture is not different #Gondar #Amhara or #Gojam #Amhara the same #Shawa #Amhara not really different it’s the same so proud to be #Amhara thankful for this nice video clip guys!!!
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Жыл бұрын
Yes Amharas have one orgin and same culture wit little variations in different areas One Amhara 💚💛❤️
@alexmedia1817
@alexmedia1817 Жыл бұрын
@@abuhaile6517 yes that’s true thanks one #Amhara forever
@AliAhmed-mb4gf
@AliAhmed-mb4gf Жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍አድናቂሸነኝ
@user-zm5be4nk9q
@user-zm5be4nk9q Жыл бұрын
@@alexmedia1817 ማርሸት
@user-zm5be4nk9q
@user-zm5be4nk9q Жыл бұрын
@@abuhaile6517 m
@rehimaaragawtube
@rehimaaragawtube Жыл бұрын
መገን ወሎ ቤት አማራወች የት ናችሁ😍😍 መልካም እድል እህት😘😘😘
@user-qm9ct1pt1w
@user-qm9ct1pt1w Жыл бұрын
ወሎየነት ውበት 💓💓ሁሉ በኛ ነው የሚያምረው ሀንየ እንወድሻን በረቺ ዴሞ ሞዴሎቹ በጣም ነው የሚያምሩት
@medinayimer2644
@medinayimer2644 Жыл бұрын
ሀናን አብዱ የኔ ወሎዬ 💚💛❤የቤተ አማራ ፍሬ❤👌💝
@amhara74
@amhara74 Жыл бұрын
ውበት ሲለካ አማራ ነው ለካ አማራዬዬዬዬዬዬዬ💔😍😍😍😍😍
@user-nz6hb2un7u
@user-nz6hb2un7u Жыл бұрын
ወሎ ቤተ አማራዬ ደሞቼ🥰🥰🥰💚💛❤️
@user-ne1px7mo6b
@user-ne1px7mo6b Жыл бұрын
መልካም እድል የኛ ልጅ ወሎየዋ ሀሪፍ ስራ ነው ሀኒቾ
@gggttttt2680
@gggttttt2680 Жыл бұрын
አምራዬ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️አምራዬ ♥️♥️♥️♥️
@nuelmafer
@nuelmafer 8 ай бұрын
Saludos desde Perú 🇵🇪 Dios bendiga a Etiopía.
@GhionPodcast
@GhionPodcast Жыл бұрын
ምርጥ ወግ ባህል የጠበቀ ስራ ነው። ቤተ አማራዎች ትለያላችሁ ግዮናዊንው ነኝ ጎዣሜው💙
@tigestdesalew9697
@tigestdesalew9697 Жыл бұрын
ባህላችንን እንደዚ ስታደምቁት አቤት ዉበት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹
@askalfood2335
@askalfood2335 Жыл бұрын
ሙሉ በሙሉ ባህልን ፍትው አድርገሽ ያሳየሽ ድንቅ ልጅ ፈጣሪ ይጠብቅሽ አች የወሎ አባሳደር
@susumohammed9985
@susumohammed9985 Жыл бұрын
አቤት ወሎ ባህላችን, ውበታችን,ፍቅራችን ልዮ🥰🥰🥰🥰🥰
@amiradem5559
@amiradem5559 Жыл бұрын
ባህል ወጉን የጠበቀ ስራ ነዉ ሀኒቾ ኑሪልን
@rhametali1193
@rhametali1193 Жыл бұрын
የአማራልጅ የወሎ ፈርጥ ባሀልሽን ጠባቂ የኛልዩ በርች መገን ወሎ ❤❤😍💃
@user-vi3ge9zt5j
@user-vi3ge9zt5j Жыл бұрын
ውሎ ቤተ አማራወች ሰታምሩ ዋው ምርጥ ሰራ ነው በርች
@tesfayegatewne221
@tesfayegatewne221 Жыл бұрын
ሙዚቃዉ በጣም ቆንጆ ነዉ ቅንብሩ በትክክል ባህሉን የሚገልፂ በጥሩ ሁኔታ የተሠራ ነዉ
@user-di2jq4of5p
@user-di2jq4of5p Жыл бұрын
አማራዬዬዬዬ💚💛❤❤❤
@user-ts8mm1xb6y
@user-ts8mm1xb6y Жыл бұрын
ሥለውበት እማ ልናገር ምኑን ወሎውች ይዘውት ክብረ ወሰኑን 👆👆ሀኒየ የወሎዋ ንግስት🌹🌹
@habibatube533
@habibatube533 Жыл бұрын
ወሎ ቤተ አማራ❤️✊✊✊ ድንቅ ሥራ ነዉ በርች ሀኒዬ❤️❤️👍👍👍👍
@raniyatenatube4539
@raniyatenatube4539 Жыл бұрын
megen wollo culture =100% beautiful = 100% sound = 100% clear proud = 1000%
@abebaadisu9951
@abebaadisu9951 Жыл бұрын
ዋው የሚገርም ስራ ነው የቆንጆዎች ስብስብ ሃኒዬ በርችልን ብሌናችን ❤ በስመአብ ስታምሩ ወንዶቹ ሴቶቹ ተመርጣችሁ ነው የሰራችሁት ❤
@azmeraadino7766
@azmeraadino7766 Жыл бұрын
እኔማ ዘመዶቼንም አየሗቸዉ ❤አቢት ተከተልኩሽ በዚህም🤪
@abebaadisu9951
@abebaadisu9951 Жыл бұрын
@@azmeraadino7766 😃😃 እኔን ተከትለሽ ትጠልቂዋለሽ 🙈
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@abebaadisu9951 ኑ ውዶቼ ደምሩኝ😘😍
@brtukanasefeasefe825
@brtukanasefeasefe825 Жыл бұрын
መገን ወሎ እንኳን ሰርጌን ሞቴን ወሎ አድርገው 🥰🥰❤️🙏🙏🙏🙏
@zufangetahun9464
@zufangetahun9464 Жыл бұрын
ሀንየ በርች ያገሬ ልጅ ገጠሩን ባህልሽን ጠብቀሽ በመቀጠልሽ ደሥ ይላል ሀገራችንን ኢትዮጵያን አገራችንን ሠላም ያርጋት ፍቅርን ሠላምን አድነትን ይሥጠን ዘር ለገበሬው አባቴ ነው
@solomonteka1858
@solomonteka1858 Жыл бұрын
ወሎ ቤተ አማራ ውበት ሀኒ😘😘😘
@user-mk8ve1hx1m
@user-mk8ve1hx1m Жыл бұрын
አማራ ድንቅ ህዝብ 😘😘ምርጥ ስራ
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 119 МЛН
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 145 МЛН
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
2016 ገራሚውን የሰርግ ላይ ጭፈራ ተጋበዙ!!
8:33
ራያ ሚድያ(RAYA MEDIA)
Рет қаралды 1,3 МЛН
Frezer Kenaw (Babi) - Welo Mejen (Official Video) - Ethiopian Music
6:14
Kobelek
4:11
6ELLUCCI - Topic
Рет қаралды 572 М.
Қанат Ерлан - Сағынамын | Lyric Video
2:13
Қанат Ерлан
Рет қаралды 3,3 МЛН
Zattybek & ESKARA ЖАҢА ХИТ 2024
2:03
Ескара Бейбітов
Рет қаралды 183 М.
Say Mo - LIL BIT & 1 shot 2 (Waysberg Music Remix)
2:43
Waysberg Music🇰🇿
Рет қаралды 322 М.
akimmmich (feat. Turar) - UMYTTYŃ BA?| official lyric video
2:54