Рет қаралды 12,716
Hawdit cooking
ኢማራት ውስጥ በብዛት የሚወስድ እናም የኢማራት የባህል ምግብ የሆነውን የበላሊት አሰራር ለመስራት የሚያስፈልጉን ነገሮችየመጠናችንን ያክል የበላሊት ፖስታአንድ ሙካአብ ማጂትንሽ ጨውትንሽ ዛፈራን ትንሽ ሄል ዘይት የመጠናችንን ያክል ስኳር