No video

ሀይሚን አፉቅሪያታለዉ አገናኘኝ አለኝ 🙈😰

  Рет қаралды 104,754

AB Tube አብርሽ ቱዪብ

AB Tube አብርሽ ቱዪብ

Күн бұрын

#yetenbitube #abtube #famly

Пікірлер: 629
@etusolometusolom596
@etusolometusolom596 Жыл бұрын
ፍቅር ከሀይማኖት አይበልጥም ቅድመ ለ ሀይማኖት ቦታ እንስጥ የእግዚአብሔር ቤተሰበችን ሁላችሁም ሀይማኖታቸውን አሰቀደሙ❤❤❤❤
@user-op8dr9fy7t
@user-op8dr9fy7t Жыл бұрын
እሺ ብእወነት
@user-me7oe3xw9j
@user-me7oe3xw9j Жыл бұрын
❤😂
@sada-or9gx
@sada-or9gx Жыл бұрын
😂😂😂😂 ቅድማያ ለድን😢
@smra8177
@smra8177 Жыл бұрын
ewenat naw weda ❤❤❤❤❤
@user-sk9yt2gq8o
@user-sk9yt2gq8o Жыл бұрын
😍😍😍
@eyaruseSole
@eyaruseSole Жыл бұрын
እኛን ፕራክ እየደራገቹ ነው እንዴ ሆ😅😅ሀይም መልስ እጠብቃለሁ 😂😂😂😂
@LuluSha-vo7nq
@LuluSha-vo7nq Жыл бұрын
ሀይሚ ገና ትንሽ ልጅ ናት ተዋት ትማርበት😕
@tararaya380
@tararaya380 Жыл бұрын
በእምነት ቀልድ የለም የሁሉም መሰረት ሀይማኖት ነው
@seadaebrahim6145
@seadaebrahim6145 Жыл бұрын
በጣም በስልምና ቀንድ የለም ሙባረክ አደብ ያዝ
@Senaytgonderwa
@Senaytgonderwa 8 ай бұрын
በክርስትናሀይማኖትማቀልድየለም❤❤❤❤
@user-cx4xr2rv1r
@user-cx4xr2rv1r 7 ай бұрын
ሳህ ወላ እስልምና አልሃምዱሊላህ
@user-vh2in2lg4n
@user-vh2in2lg4n 6 ай бұрын
መሽ አላህ​@@seadaebrahim6145
@abayabay3382
@abayabay3382 Жыл бұрын
ጋሽየ የሰሙለት ግን ሀይምየ ቆንጆ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አንችም ጀመርሽ ነው የሚሉት ጋሽየ😂😂😂😂❤❤❤❤
@selmayoitbechannel4323
@selmayoitbechannel4323 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@habetammulaw7640
@habetammulaw7640 Жыл бұрын
ወይ ፍቅር እንዲ መቀለጃ አደረጋችሁት ትክክለኛው ፍቅር ሲይዛችሁ ምን ልትሉ ነው ወንዶችዬ. እረ ጋሽዬ ናና ምከርልን ለነዚህ ወንዶች
@mekdiyebarchehit247
@mekdiyebarchehit247 Жыл бұрын
የኔ ውንድም ማዘሩን ሲያገናኘው እደት ደስ እዳለኝ😢❤🥰❤❤❤
@hulumyalifal-jq1zz
@hulumyalifal-jq1zz Жыл бұрын
ወይኔ ጋሼ ጉድክን አልሰማክም 😆ልጀቹ ምግብ በልተው ሳይጠግቡ 😂🤭🏌️😁🤭🤗🙅🙆‍♀️🙆
@umieyad6526
@umieyad6526 Жыл бұрын
😅😅😅
@umizakariyachanalibetesewi3834
@umizakariyachanalibetesewi3834 Жыл бұрын
😂😂😂
@hikmahzeprago2484
@hikmahzeprago2484 Жыл бұрын
ክክክክክ
@fgg3253
@fgg3253 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@fatumaachmad5638
@fatumaachmad5638 Жыл бұрын
😂😂
@user-xg4pw5ex9e
@user-xg4pw5ex9e 4 ай бұрын
እኔ ይህን ነገር እቃወማለሁ ምክኒያቱም ሀይማኖታቸው አንድ አይደለም ሲቀጥል እሱ እምነቱን በደንብ ብያውቀው ኑሮ ከሷ ፍቅር በልያዘው ነበር🙄ሙስሊም ነው እንጂ እውቀቱ እስከዚው ነው ደግሞ ሀራም ነው ሙ/ም ወንድ ክርስትያን ሴት ማፍቀር
@momenabdul5343
@momenabdul5343 Жыл бұрын
ፍቅር ከባድነው ግን ሀይማኖት ይቀድማል ውንድም በተርፍ አብርሽ በጣምነው እምውዳችሁ ቶሎ ቶሎ ኑ
@tube896
@tube896 Жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ አለ ኤፍሬም ታምሩ እርግጠኛ ነኝ ፕራንክ ነዉ ሀይሚ ናት ያቀነባበረች ለአብርሃም
@rabi1011
@rabi1011 Жыл бұрын
አይ ጋሽዬ ደሞ ሀይሚ አፍቅራ ይዛ ልምጣ ነዉ የወንዶቹ ሲገርምህ 😂😂😂😂😂
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m Жыл бұрын
ክክክክክ ጋሼዬ ከሰማ ጉድ ፍላ
@adamia3883
@adamia3883 Жыл бұрын
👍👍👍
@user-pr4wf4eh4v
@user-pr4wf4eh4v Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@brhinutagiy2034
@brhinutagiy2034 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-ot5pr1tz8v
@user-ot5pr1tz8v Жыл бұрын
ክክክክክ
@tgabebetube4392
@tgabebetube4392 Жыл бұрын
የሚገርመው የኛ መጃጃል ነው ለካ ፊልም ሌጀምር ነው ብለኸን ነበር ምስኪን ነፈር እኛ ደግሞ ስታለቅስ😢 አብረን ስናለቅስ😢 አሁን ገና ገባኝ
@jemilakedir9261
@jemilakedir9261 Жыл бұрын
ወይኔ የእኔን ቀን አስታወሰኝ እኔም ባሌን የገበውት ከወንድሜ በኩል ነው የመጣልኝ ልክ እንደነዚህ ጥያቄ ለጊዜው አልፈልግም ብዬ ግግም ብዬ በኋላ መልሶ ፎንቃ ገባልኝ ከዘን ሁሉ ቤተሰብ ፈቅዶ አገበውት
@user-fd9dc4ei8w
@user-fd9dc4ei8w Жыл бұрын
ጋሽዬ የኔ አባት ያዩለታ ጉድ ባል ግን ልጁ ስያሳዝን ዎለህ😂😂😂😂😂😂❤
@betlhame-zv4fy
@betlhame-zv4fy Жыл бұрын
ወይኔ የኔ ፍልቅልቅ እንዲ ስስቅ ደስ ትላለህ እብርሻ እንወድካለን ወንድማችን❤❤❤❤❤
@kinze-qu9te
@kinze-qu9te Жыл бұрын
ወላሂ ጉድ ነው አብርሽ የሀይሚን መልስ አሰማን ይሄ ጉድ ያሰኛል እኔኮ ማፍቀሩ ሳይሆን የገረመኝ ሁኔታው ነው አመት ያስቃል ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@rabe3hcall853
@rabe3hcall853 Жыл бұрын
አልቡለችም አላለም እዴ ግዱ እኮ ነው አንተስ በስለክ ነው ፍቅረኛ የያዝክ 😂😂😂😂❤❤❤❤ሃይሚ ጉድሽን ስሚ
@teebh7448
@teebh7448 Жыл бұрын
ሀይማኖት ቀለደ አይደለም እሱ ክርስትያን ናት ❤❤
@sada-or9gx
@sada-or9gx Жыл бұрын
በጣም
@user-hr6lm6ll8z
@user-hr6lm6ll8z Жыл бұрын
አብርሽ ግን???? ለምን ትስቃለህ የፍቅርን ህመም እነደማያውቅ ሰው ያደረግሀል እሳ እእ ቢያንስ እየማለልህ ለምን በሰነስረዓት አታዋራውም ማለቴ ሀሣቡን ተቀበው ሳይሆን ቢያንስ እንደራስህ ተረዳው አታሹፍበት በተረፈ ማሚህንና ጋሽየን እንወዳችሗለን በልልን ሀይሚንም ❤
@aylaferdos4742
@aylaferdos4742 Жыл бұрын
ወይኔ ወላሂ እያለነው እኮ😢😢😢 ፈጣሪየ ከዚህ ጉድ አውጣኝ
@mekdiyebarchehit247
@mekdiyebarchehit247 Жыл бұрын
ልጁ ምስኪን ነገር ነው አብርሺ ደግሞ ተረዳው ስለፍቅር ታቅ የለ ሀይሚ ደግሞ በጣም ህፃን ናት ግን መልሷን እንስማ ልጁ እውነቱን ነው ፍቅር ፈልገኸወ አይዝም እና ፍቅር ከእምነት ይጀምራል
@user-nc3om7qy5o
@user-nc3om7qy5o Жыл бұрын
ሀይማኖት አደ አይደልም
@baatirishefara6280
@baatirishefara6280 Жыл бұрын
አረ ልጁ አመረረ 😳😳😳ወላሂ አላለም አረ ተው እምነትኮ ከምንም በላይ ነው ሆሆሆ እኔ የለበትም 🙄🙄🙄
@user-xg4pw5ex9e
@user-xg4pw5ex9e 4 ай бұрын
ጋሽዬ አልሰመውም እንደበቀደም ዱላ ይዞ እንደያሯሩጠው😂😂😂ደግሞ ሙቤ ለሚያወረም የኔን መሸማቀቅ ምን ይሉታል😌😌
@oneallahbcha
@oneallahbcha Жыл бұрын
አልበሰለችም አላለም ጣዳት እድትበስል ከዚህ በላይ የት ትድረስ ሴት ነችኮ አተ እዴት ሆነህ ፍቅረኛህን አግኝተህ በሰዉማ ማፍቀር አትሳቅ ወይኔ ልጁ ሲያሳዝን ሚስኪንዋ
@user-mb9gj6ry4k
@user-mb9gj6ry4k 8 ай бұрын
ክክክክክክክክክክ 40ሞላትነው😂😂😂 ምን
@ameenahameenah886
@ameenahameenah886 6 ай бұрын
አተሙሰሊምከሁክከካፈሪጋርመሆንየለብህምደሞአላህንፈራሙቤየምትባልሙሰሊምሰርአትአለምእዳገኝሀጂነበይአይጨብጥምዲንህንተማርመማርይጠቀምሀልአትጃጃል
@oneallahbcha
@oneallahbcha 6 ай бұрын
@@ameenahameenah886 እረ እሱንማ እደዉ ዝምምምም ነዉ ዉዴ ከባድ ነዉ ስለድንኮ አለማወቅ ትልቅ ኪሳራ አለዉ እደዉ በትንሽኳን አላህንና ነብዩን የካደን ሰዉ እህቴ ወድሜ ማለት አይቻልም በድኑላይ ያለዉ ድክመት ይሄ ይመሰክራል የሆነነገር ስትይ የስድብ ናዳ ያወርዱብሻል ታድያ ምን ይሻለን ሙስሊሙ ኡማ ትልቅ ኪሳራላይ ነዉኮ ወላሂ አላህ መጨረሻቺንን ያሳምርን 🤲🤲😥😥
@mesertkifle233
@mesertkifle233 Жыл бұрын
አብሪሽ የጀመርክበት ቦታ አካባቢ ሱቅ አለ እቴቴ ትባላለች እስኪ ናፍቃኛለች እቃ ለመግዛት አርገ ቅረፅልኝ ❤❤❤ደሞ ፍቅር ፍቅር ይገርማል ከምር ሀይምዬ ተዘጋጂ በራስሽ መልስ
@hdfhdf2592
@hdfhdf2592 Жыл бұрын
ሃይም ዬት ናሽ ናይ ጉድሽን ታማልካች 😮😮😮😮😮
@user-bs2sx3ks2v
@user-bs2sx3ks2v Жыл бұрын
ሀይማኖት ላይ ድርድር የለም 😂
@kinze-qu9te
@kinze-qu9te Жыл бұрын
ምን ጉድ ነው ሙስልም አይደለህ እንደ ይቅር ይበልህ ደግሞ እኮ ትልቅ ነው እሷ ትንሽ ናት ያረቢ መሳቂያ መሆን ክክክክክክክክክክክክክክ
@Zebu918
@Zebu918 Жыл бұрын
ወይ ጉድ ማታመጡት ዬለም ወላሂ ብሎ እርፍ አብርሽ በቃ አጋባቸው 😂😂
@abdulfattar6975
@abdulfattar6975 Жыл бұрын
አይ የፍቅር ነገር ከባድ ነው 😢😢😢
@user-wq5qu4ld4c
@user-wq5qu4ld4c Жыл бұрын
ሰላም አብርሽ በወንድማዊነት በጣም የምወድህ ልጅ ነህ እንደዚህ በቋንቋ መቀለድ አያስፈልግም አንተ ሆነህብኝ እንጂ እሰድብህ ነበር እንደዚህ አይኘት ስራ አቁም::
@etetewami9042
@etetewami9042 Жыл бұрын
አብርሽ ተባረክ እህትህን አስተዋውቀኝ ሲልህ አልከፋህም።።ጥሩ ልጅ ነህ።።ደግሞ ንግግርህ እንደ ጋሼ ነው።።ልጃቸው ነህ ? ወንድሜ ያፈቀርከው።።።ፈጣሪ ይርዳህ።።አይዞህ
@halatujjo1571
@halatujjo1571 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@sissyd.9430
@sissyd.9430 Жыл бұрын
ይሄንንማ ለጋሼ ይነገርልኝ ሐይሚ ገና ልጅ ናት ይታሰብበት
@bhhsswarjun8926
@bhhsswarjun8926 Жыл бұрын
ኤረ እንዳያገኛት ኣብርሽ ጡሩ ኣደለም ሃይማኖትዋን😢🙏
@Kedija6466
@Kedija6466 Жыл бұрын
ክክ
@lemleayele4468
@lemleayele4468 7 ай бұрын
Aye abrsh betam melkam sew nehe yeni wedm bihon ezaw fekto ymeta neber yewah deg eruhruh emgeltsbet kalat atahu egziabher yetebkachu becha ❤❤❤❤❤❤
@user-ch2me1lw4k
@user-ch2me1lw4k Жыл бұрын
😢😢ጋሽየ እንዳይሰሙ አብርሽ
@baatirishefara6280
@baatirishefara6280 Жыл бұрын
ጋሽዬ ጉድህን አልሰማህ🙈🙈 የለሁበትም 🤣🤣🤣🤣🤣 ወገብ አገዳህን ብሎ ይገላግለሃል🤭🤭😂😂😂😂😂
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Жыл бұрын
የነፂ አባትና የአብርሽ አባት ይስሩ የምትሉ
@ShemsyiaJemal88
@ShemsyiaJemal88 Жыл бұрын
ውደማሞች ናቸው መስልኘ
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 Жыл бұрын
የምን ቀልድ ነዉ ልጁ ወላሂ እያለ ነዉ እዉነቱ ነዉ መቼም በዉሸት ወላሂ አይልም
@user-io3jj9ib3o
@user-io3jj9ib3o Жыл бұрын
የአበርሽ ፈገገታ ደስ ይለኛል እኔም ፈገገ አሰባለኝ🌹😂
@user-kw8sp4oz4o
@user-kw8sp4oz4o Жыл бұрын
እኔ የማዝነው ለአባትዪነው ሆይ ወይ ፍቅር
@semutub7343
@semutub7343 Жыл бұрын
እረ ልጁ ወላሂ እያለ ነዉ መቼም ወላሂ ብሎ ፕራክ አይሆንም ??
@umkalid5209
@umkalid5209 Жыл бұрын
ጋሽየን አምጣልን ❤😍😍😍
@HahaBabba
@HahaBabba 7 ай бұрын
እረ ወይኔ በሳቅ ሞኩኝ 🤭ከሀሚ🙆‍♀️🙆‍♂️🙆‍♂️ፍቅር ያዝኛል አለላም 😂😂 ፍቅር እኮ ያጃጅልላ😢
@user-ud8jk8fx2p
@user-ud8jk8fx2p 10 ай бұрын
ቅድሚያ ሀይማኖት ይበልጣል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsegeredaabebe-pj6kr
@tsegeredaabebe-pj6kr Жыл бұрын
አብርሽ በጣም ደስ የምትል ልጅ ነህ ግን መነፅሯን አታድርጋት
@user-wg1tl2el6n
@user-wg1tl2el6n 7 ай бұрын
በእምነት ቀልድ የለም የሁሉም መሰረት ሀይማኖት ነዉ ወድሞቼ አብሽሩ ፊታ በሉ ወለይ ፈታ ስትሉ ነዉ ምተምሩኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂
@user-cd5kv4rj3n
@user-cd5kv4rj3n Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂በለው አማች መጣ አሁነው መፍራት ጋሽየን ጥሩ
@zainasied615
@zainasied615 Жыл бұрын
😂😂😂
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
ጋሽዬ የት ናቸው ዛሬ ወገብ ዛላውን ብለው ቤባርሩልን 😂😂 ደምሩኝ ውዶቸ
@user-wt1nj9jv9s
@user-wt1nj9jv9s Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@tgabebetube4392
@tgabebetube4392 Жыл бұрын
ዛሬ ወገብ ዛላውን ተብሎሌሻል😂😂😂
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
@@tgabebetube4392 😂😂😂😂😂
@xgghi5031
@xgghi5031 Жыл бұрын
የምር ፍቅር ጠገርሮትነው😂😂😂 ግንወላሂሲል ሰማሁትልበል ሀይሚየ አታመጭውየለሺ❤❤
@billychidiac7351
@billychidiac7351 Жыл бұрын
አወ ብሏል የምሩን ነው 😂😂😂
@user-hf5bu8mf9s
@user-hf5bu8mf9s Жыл бұрын
ጋሽየን ጥሩልኝ አማች መጣለት😂😂😂😂
@sebrinatube
@sebrinatube Жыл бұрын
ወይኔ ሚስኪን አረ ተው ግን እንድህ አይነት ፍቅር ይቅርባችሁ ኡፉፉፉፉፉፉ
@emufamilytube
@emufamilytube Жыл бұрын
you tube ክፈትለት የምትሉ አብርሽን
@user-sx7qg4vo6n
@user-sx7qg4vo6n Жыл бұрын
አስተዋወቃችው በቃ
@hdjid988
@hdjid988 Жыл бұрын
ሀይሚ ነይ ጉድሽን ሥሚ 😁😁😁😁😁
@Ishowmolalign
@Ishowmolalign Жыл бұрын
ተከታታይ ፍልም ሰራችው ፍቅር ይዞኛል ብለክ 😂
@RabyaRabya-nk2zf
@RabyaRabya-nk2zf 4 ай бұрын
ልጁየሩታነዉየፍቅር አልገባኝምለቤቱአድስነኝ😮
@user-vc4bq3oi5f
@user-vc4bq3oi5f Жыл бұрын
እንዲሁ ሳስባቸዉ እኛን ፕራንክ እያረጋቺሁን ነዉ 😂😂
@lemlemyalwu-lj1xs
@lemlemyalwu-lj1xs Жыл бұрын
አምጣልን❤❤❤ ጋሺየን
@SdSd-bi9ll
@SdSd-bi9ll Жыл бұрын
ጋሽዬን ቁጭ አድርገህ እኛ እየስማህን እንደምንወደቸው ንገርልን ብለን ስንቴ ጠየቅንህ ?
@Mekitube-j8u
@Mekitube-j8u Жыл бұрын
በማይሆን ነገር ወላሂ አትበል ውሸት ከሆነ ግን 3 ቀን መፆም አለብክ
@meseretgashaw9335
@meseretgashaw9335 Жыл бұрын
Ameya yena wede emebata tetebekeshe sewdeshe be mekeneyat new
@mesi2112
@mesi2112 Жыл бұрын
ኤፍቅር ያሸንፋል ❤❤❤❤
@ablakatabegaz5504
@ablakatabegaz5504 Жыл бұрын
አንችም በሀይማኖትሽ እኔም በሀይማኖቴ የሚሰራው ዘፈን ላይ እና ወሎ ነው ፍቅር ከባድ ነው ግን ከሀይማኖት አይበልጥም
@Mihret1500
@Mihret1500 6 ай бұрын
አብርሽ ሩታን መቼም ማስከፋት የለብክም መቼም እደማታደርገዉ አምናለሁ የትልቅ ሰዉ ልጅ ነዉ😢😢😢😢😢
@saritub7279
@saritub7279 Жыл бұрын
አብሪሽ እካን ዳሳልክ 30k ስላ ጋብክ 🥰🥰❤❤
@user-fy3qr2ec3k
@user-fy3qr2ec3k 6 ай бұрын
ግን ሙቤ እምትባለዉ በድንህ ጠንካራ ሁን እስልምናችን አይፈቅድም ከክርስትያኖቻ መፋቀርን አደብ ያዝ ድምበር ያለፈ ከእነሱ ጋ ጓደኝነትህን ቀንስ ዉዱ ሀይማኖታችን የማይፈቅደዉን አትስራ ደግሞ ኮ ወሏሂ ይላል ቀልድ ከሆነ አትቀልድ በመሀላ
@aminaebrahim8329
@aminaebrahim8329 Жыл бұрын
Moni Neger Haimi Eko Leji nat Shemagla😅😅😅😅
@rahmam.d5380
@rahmam.d5380 Жыл бұрын
ሀይሚ አልበሰለችም አላለም ሰውና ምግብ እየበሰለ ነው ሚሄደው መስመር ልቀቅ ሆ 😅😅😅
@brhinutagiy2034
@brhinutagiy2034 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@umieyad6526
@umieyad6526 Жыл бұрын
😅😅😅 አሽቃሩ
@habebaandres4996
@habebaandres4996 Жыл бұрын
ደሞ ሂወ ነው ወለሂ አረ ወደአለህ ተመለስ ደሞ
@sebletube6489
@sebletube6489 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂እረ በጌታ እዳታገባ ትንሽ ናት😂😂
@3MeeryChannel3487
@3MeeryChannel3487 Жыл бұрын
ወይ ፍቅር እንዴህ ምቅለጅ ቱቱ ስቀጥል ሀይማንት አድ አደሉም ሁይማንት ምቀለጅ አደለም
@user-ot9on4mk2d
@user-ot9on4mk2d 7 ай бұрын
ከብቶችን አስገቢያቸው አላለም 😂😂😂😂😂
@ralanzi4296
@ralanzi4296 Жыл бұрын
ሀይሚ ጉድሽን ያልሰማሽ ጋሽየ ሽመልህን አዘጋጅ
@aleykatube8353
@aleykatube8353 Жыл бұрын
ሆ ልጅ ናት የምትሉ 14 አግብተው 15አመት የሚወልዱ የሉም? እሧ ሥት አመት ነው እድሜዋ ከዚ ታንሣለች? እምነት ብሉ ይሻላችኋል
@user-xr2wl8nw5s
@user-xr2wl8nw5s 5 ай бұрын
አይ ሙቤ ያልሆነ ውሬአታውራ ሃይማኖት ከምንም በላይ ነው አይቀለድበትም እሽ ልጁቹ ደስ ቢሉም ግን ሃይማኖት ቀልድ አደለም ወድሜ ተረጋጋ ዋ
@HhddHdhd-pz6zf
@HhddHdhd-pz6zf Жыл бұрын
ጋሽየ ያልሰሙት ጉድ😂😂😂 አማች መጣልን በቃ
@user-jc8ig2lt9o
@user-jc8ig2lt9o Жыл бұрын
ጉድ ነው አሁነው ጋሸየ መሰማት ያለባቸው
@destamelese3244
@destamelese3244 11 ай бұрын
ሙቢዋ አሳዘንከኝ አብርሺ ደግሞ ምርጥ ሰዉ
@adenyoutubeethiopia7680
@adenyoutubeethiopia7680 Жыл бұрын
አይ የኔወንድም የታየው ሁሉ አይበላም ያብረቀረቀው ሁሉም ወርቅ ዕድልም ስለዚህ ያየሀከውን ሁሉ እደማትበላው የኛወንድም ትልቁ መስፈርት እምነት አለ በመፃፍቅዱስ ከሚመስላችሁ ጋር ተጋቡ ነው ከምንም በላይ በምነት ቀልድ የለም ሲቀጥል ባድሜ አትገናኙ መቢ ያተያለችውን እድሰጥህ እመኛለሁ
@user-uz5zp4mb2d
@user-uz5zp4mb2d Жыл бұрын
በይማኖት ለይ ቅልድ የለም
@user-zi5hj6qw1j
@user-zi5hj6qw1j Жыл бұрын
ጋሽየ ና ጉድህን ሥማ ሀይሚ አፍቅራ ይዛልህ ልትመጣ ነው የወንዶቹ ሲገርምህ
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg Жыл бұрын
ቀልድ ነው ሚመስለኝ😅😅😅😅😅
@user-xt8tj3cj8f
@user-xt8tj3cj8f Жыл бұрын
​@@sn-jn3egመሆን ኣለበት ወላሂ እያለ እህትክ ዳርልኝ ይባላል እንዴ የድፍረት ጥግ😂😂😂😂😂😂
@user-nl3te7rd1q
@user-nl3te7rd1q 8 ай бұрын
አየየሀ ወላሂ የሀያመጃነወደ ግን ይከብዳልአሏህቀጥተኝውንመገድ ይምራን😢😢😊😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@yeshieseta
@yeshieseta Жыл бұрын
ምስኪን ልጁ አምሯል ወላሒን እያለ እየማለ አብርሽ ደግሞ ይስቃል አይ ያልተያዘ ሰው
@madina3096
@madina3096 Жыл бұрын
አይ Abresh በጣም ትገርማለህ 😂ሃይሚ ተነሽ ናትኮ አላለም😂ምን ብታንስ ካንተ ፍቅረኛ ታሳለችዴ🙄😳ይሄን ተወዉና እምነታቸው አይገናኝ መቀለጃ አዴለም እምነት ወደራስህ ተመለስ ሰውየ😳
@mylulu191
@mylulu191 Жыл бұрын
አፍቃሪው ወንድሜ ያርግልህ🥰
@fuigfuif6189
@fuigfuif6189 Жыл бұрын
ሀሚቆጆ😂መልስስጭበት፣ጋሽየንበብራክአጡልን😂
@hayatwolloywa9812
@hayatwolloywa9812 8 ай бұрын
አፌ ቁርጥ ይበልልህ የአማርኛዉ ነገር 😂😂😂 ሞትኩኝ በሣቅ
@MehubaHeiru
@MehubaHeiru 7 ай бұрын
😂😂
@UsmanJini
@UsmanJini 3 ай бұрын
ይመችህአብርሽ።ሀማኖት።ቀልድ።አደለም
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
ዘንድሮስ አማኑኤል ሞልቶ ነው መሰለኝ እብዱ ሁሉ በየሜዳው ሆነ 😢 ቤንስ ፍቅር ስትጀምሩ ከሀይማኖታችሁ ጀምሩ። ደምሩኝ ደግሞ እኔሥ እህታችሁ አድለሁ ደምሩኝ በቃ
@aynalembratu2765
@aynalembratu2765 Жыл бұрын
ሆዴ ቆስለ በሳቅ😂😂😂
@tgegisttgegist1238
@tgegisttgegist1238 Жыл бұрын
ጋሺዪን ጥሩልኝ አብርሺ በሐይመኖት ቀልድ የለም እናቴ ሆይ መጃጃል😳😳😳😳
@habebaandres4996
@habebaandres4996 Жыл бұрын
አረ በአለህ አተ ሙስልም አይደለ ወደ አለህ ተመለስ ስት የተሸፈፈኑ እሂቶች እየሉ ወይ ጉድ በል ወደአለህ ተመለስ ተውበት አድርግ
@mesretmulugeta7682
@mesretmulugeta7682 Жыл бұрын
ክክክክክክ ወይኔ ሃይምዬ 😂😂😂😂 አልበሰለቺም
@mesiferede
@mesiferede Жыл бұрын
ሀይሚ ምን ትኛለሽ
@betyhailay1079
@betyhailay1079 Жыл бұрын
tinish bitiregaga turu new
@user-kk8wq3py5c
@user-kk8wq3py5c Жыл бұрын
ደግሞ ወላሂ ይላልደ ወላሂ መቀለጃ መሰለህደ ትርጉሙን እወቀው
@zainabaetop6398
@zainabaetop6398 Жыл бұрын
ፍቅር ይዞት ነዉ ወላሂ እኔም ዱሮ ከካፈር ፍቅር ይዞኝ ነበር ግን አልሀምዱሊላህ ተለያየን ከሀይማኖቴ አይበልጥም😢
@user-sb3th5md8m
@user-sb3th5md8m Жыл бұрын
ወይ ፍቅር ጉደአፈላ😂😂😂😂
@melekamtube3913
@melekamtube3913 Жыл бұрын
ሀሚዬ የኔ ፍቅር 😘😘😘
If Barbie came to life! 💝
00:37
Meow-some! Reacts
Рет қаралды 76 МЛН
ISSEI & yellow girl 💛
00:33
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 24 МЛН
The Giant sleep in the town 👹🛏️🏡
00:24
Construction Site
Рет қаралды 20 МЛН
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 16 МЛН
Test. Freefall
37:17
Bethel Studios KE
Рет қаралды 64
ዮአዳን (ክፍል 24)
32:41
ለዛ
Рет қаралды 152 М.
አጠገቤ ሆና ትናፍቀኛለች : ልለያት አልችልም ስጦታዬ ናት ❤️
48:32
ሙቢ  አስለቀሰን . ብዙ ቀን እራሴን ላጠፋ ነበር አለ😭😭
15:40
ሮቤል በብሌን አዘነ።ደስታችን ወደ ሀዘን ተቀየረ።
21:15
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 29 М.
🛎️ለ እናንተ ያንስባቹሀል 🙌💕🥰🥰
16:20
Hab tube ሀብ ቱዩብ
Рет қаралды 105 М.
If Barbie came to life! 💝
00:37
Meow-some! Reacts
Рет қаралды 76 МЛН