Рет қаралды 2,654
Melegna | መለኛ
የአናናስ ጭማቂ የአናናስ ጭማቂውን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች - 1 አናናስ - 2 ፍሬ ሎሚ - ግማሽ ፍሬ ዝንጅብል - 1 የሾርባ ማንኪያ ስኳር ወይም 2 የሾርባ ማንኪያ ማር- ለማቅጠን ውሃ / በሎሚቃና የተዘጋጀ የለስላሳ መጠጥ እና ባለጋዝ ውሃ