Ethiopian Chickpeas Cookies የሽንብራ አሳ አሰራር

  Рет қаралды 5,578

Melegna | መለኛ

Melegna | መለኛ

3 ай бұрын

የሽንብራ አሳውን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች
- ሩብ ኪሎ በደንብ ተለቅሞ እና ተበጥሮ የተፈጨ የሽንብራ ዱቄት
- 1 የቡና ማንኪያ የተፈጨ የነጭ ሽንኩርት ዱቄት
- ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ጨው
አበሳሰል፡
በመጋገሪያ ምድጃ በ180ዲግሪ ከስርም ከላይም አብርታችሁ ለ40 ደቂቃ
ተጨማሪ ማስገባት የምትችሉት ቅመም፡
- በሶብላ ፣ ኮረሪማ ፣ ሮዝሜሪ ፣ ቀረፋ፣ ድንብላል፣ ቁንዶ በርበሬ
(ሁሉ ቅመሞች ደርቀው የተፈጩ ቢሆኑ ይመረጣል)

Пікірлер: 16
@user-mv6uv4pb6z
@user-mv6uv4pb6z 24 күн бұрын
በጣም በእናመሰ ግናለን❤
@anwarmulat1475
@anwarmulat1475 2 ай бұрын
የጾም ኩኪስሥራልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@amiram.6620
@amiram.6620 3 ай бұрын
❤ እናመሰግናለን ❤
@filsetaabebayehu
@filsetaabebayehu 3 ай бұрын
እናመሰግናለን
@amoritey5583
@amoritey5583 3 ай бұрын
Thanks for sharing bro.May God bless you. Can u make us video how to prepare blackpepper & kamun plz.
@SaraMang-jv1sz
@SaraMang-jv1sz 3 ай бұрын
Thanks brother 🎉
@NesiBrhanu
@NesiBrhanu 3 ай бұрын
ጎመን በሽንኩርት ስራልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fatimaalnassar2621
@fatimaalnassar2621 3 ай бұрын
የመጀመሬያ ተመልካች❤
@gebomanta8507
@gebomanta8507 3 ай бұрын
የምታሳየን እየሰራሁት ነው ስታሳየን ግልጽና በምንረዳው መልክ ስለሆነበጣም እናመሰግናለን
@wadagizaw8446
@wadagizaw8446 3 ай бұрын
ሰላም መለኛ የሽምብራ አሳዉን ቂጣዉን በዘይት መጥበስ ይቻላል እንዴ እስቲ ንገረኝ
@helentesfaye6731
@helentesfaye6731 3 ай бұрын
የመከለሻ ቅመም እንዴት እንደሚዘጋጅ አሳያችኋለሁ ብለህ ነበር መቼነው የምታሳየን?
@user-vz5bz4xw9o
@user-vz5bz4xw9o 3 ай бұрын
❤❤❤
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 3 ай бұрын
🙏👏👏👏
@zainadubai6526
@zainadubai6526 3 ай бұрын
ሰላም ለሁላቺን
@user-vu2be3zr4v
@user-vu2be3zr4v 17 күн бұрын
ባልከው መሰረት ሰርቼ እየፈረሰብኝ ስለተቸገርኩ እንዴት ባደርግ ነው የማይፈርስብኝ ብታሳውቀኝ
@melegna
@melegna 12 күн бұрын
የቴሌ ግራም ግሩፓችን ላይ ፎቶ ይላኩል melelgnagroup በሚል ያገኙናል
How to store fruit and vegetables in refrigerator
5:42
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 7 М.
ልዩ የ ሽንብራ አሳ አሰራር በ 21 COOK CHANNEL
10:44
21 cook channel
Рет қаралды 4,9 М.
لقد سرقت حلوى القطن بشكل خفي لأصنع مصاصة🤫😎
00:33
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 27 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,7 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 18 МЛН
ይሄንን ዘዴ ሞክሩት❗️ሞክሩት ትወዱታላቹ
13:55
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 115 М.
ዮአዳን (ክፍል 19)
31:38
ለዛ
Рет қаралды 84 М.
How to make Vegetable Stock Cubes at Home
8:03
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 20 М.
How to make Ethiopian Keey Wot ቀይ ወጥ
8:02
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 73 М.
ፓስቲ
8:54
Gursha ke chef yonas | ጉርሻ ከሼፍ ዮናስ
Рет қаралды 75 М.
ለየት ያለ የምግብ አማራጭ  ሩዝ በድንች
18:47
Gursha ke chef yonas | ጉርሻ ከሼፍ ዮናስ
Рет қаралды 34 М.
Черёмуха во рту вяжет
0:11
Pavlov_family_
Рет қаралды 1,1 МЛН
Я не голоден
1:00
К-Media
Рет қаралды 6 МЛН
The baby is the best 😂 @_miss_tais_
0:12
YANA CHIRKINA
Рет қаралды 22 МЛН
Stainless Steel Mesh Coffee and Tea Strainer
0:33
Smartest Workers
Рет қаралды 18 МЛН
4 Признака того, что Жена Злится
0:30
Petya English
Рет қаралды 7 МЛН
Stainless Steel Mesh Coffee and Tea Strainer
0:33
Smartest Workers
Рет қаралды 18 МЛН