🛑ሄለን አስደነገጠችን ኤፍሬም ስልኩ ውሀ ውስጥ ገባበት🥲

  Рет қаралды 141,334

Marke Tube  ማርኬ ቱዩብ

Marke Tube ማርኬ ቱዩብ

7 ай бұрын

‪@marketube391‬ ‪@yetenbitube1‬ ‪@NahiTube1‬ ‪@fanisamri4394‬ ‪@comedianeshetu‬ ‪@seifuonebs‬ ‪@-haddiszema‬

Пікірлер: 723
@GuFy-dy8kw
@GuFy-dy8kw 7 ай бұрын
እኔኮ እሚገርመኝ የኔ ደስታ እምደሰተው ነገርስ የኔስ ከፋ እኔም ያለሁ ነውኮ እሚመስለኝ😂😂😢
@user-em4oz5cl1u
@user-em4oz5cl1u 7 ай бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስተው ሰው አላህ የወደደው ነው ❤
@tigistt276
@tigistt276 7 ай бұрын
እኔም
@user-zh6lt9md2h
@user-zh6lt9md2h 7 ай бұрын
የኔ ውድ የሰው ደስተሠ የሚያሰደስተው ሰው ጡሩ ሰው ሰለሆንሽ ነው አችም አላህ ያስደስትህ🤞♥️
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 7 ай бұрын
እግዳ የሰዉ ደስታ የምያስደስተዉ ሰዉ ነዉጂ❤❤❤❤😂
@sebledejene-8645
@sebledejene-8645 7 ай бұрын
የኔቆንጆ የሰው ደስታ ስለሚያስትሽ ነዋ ፍቅር የሆንሽ
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt 7 ай бұрын
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
@FgFg-ei7tl
@FgFg-ei7tl 7 ай бұрын
SAW SAW SAW SAW❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@wubegnen7793
@wubegnen7793 7 ай бұрын
ሰላም ደምረኝወድም ደምረሀለዉ
@zeynebasnake8391
@zeynebasnake8391 7 ай бұрын
ሱለላሁአለይሂወሠለም
@MinaJemal-vc2ky
@MinaJemal-vc2ky 7 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@YelamMesela
@YelamMesela 7 ай бұрын
ye geta mulu selam yibizalachuu❤
@tayba1611
@tayba1611 7 ай бұрын
ቅመሞችየ አይዞን ለኛም ቀን ይወጣል😢
@user-qc3qu9ew3k
@user-qc3qu9ew3k 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@mekkyajo588
@mekkyajo588 7 ай бұрын
መርሀባ❤❤❤
@tube-ve7ce
@tube-ve7ce 7 ай бұрын
እንሻአላህ
@tube-ve7ce
@tube-ve7ce 7 ай бұрын
​@@mekkyajo588ደምሪኝ
@tube-ve7ce
@tube-ve7ce 7 ай бұрын
​@@user-qc3qu9ew3kደምሪኝ
@user-oj7df3in4i
@user-oj7df3in4i 7 ай бұрын
እር እነአብርሀም ሩታ ሁሉም ቤተሰብ ናፈቁኝ በቀንበቀን ቢቀርቡልን አይሰለቹኝም ተናፋቂዎች❤❤❤❤❤❤
@dfghxvbb4310
@dfghxvbb4310 7 ай бұрын
እነሡም ለቀዋል ዛሬ
@selmayoitbechannel4323
@selmayoitbechannel4323 7 ай бұрын
የምር እኔም
@jonairahdiya1901
@jonairahdiya1901 7 ай бұрын
እኔም ከምር
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 7 ай бұрын
እናተ በሀገራችሁ ፈታ ትላላችሁ በስደት ያለነው ቤት ተዘግቶብን በጣም እኮ ነው የምናሳዝነው ሀገር እያለን እደሌለን 😥😥😥
@user-ew4pi8po3b
@user-ew4pi8po3b 7 ай бұрын
አይዞሽ ለ እኛም ቀን አለ😢😢😢
@mabept906
@mabept906 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 7 ай бұрын
@@user-ew4pi8po3b እሺ እግዚአብሔር ያውቃል ድህነት ክፉ ነው ባይታወር ያደርጋል ዛሬስ ብቸኝነት አስጠላኝ ሀገሬ ናፈቀኝ 😭
@hamdaalkurbi6693
@hamdaalkurbi6693 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢ሣ
@user-iv3kc8kb6p
@user-iv3kc8kb6p Ай бұрын
የኛ ነገር አይወራ 😢😢😢😢😢
@askidesta4271
@askidesta4271 7 ай бұрын
ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ ፍቅር ያብዛላችሁ የተከፋችሁ ሁሉ ደስታችሁን ቅርብ ያድርገው❤❤❤❤❤❤
@hayatzain6137
@hayatzain6137 7 ай бұрын
አሚን
@wubegnen7793
@wubegnen7793 7 ай бұрын
ሰላም አህቴ ደምሪኝ
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-pj6ml4vg8r
@user-pj6ml4vg8r 5 ай бұрын
አሚንን
@HannaHanna-dv6tg
@HannaHanna-dv6tg 7 ай бұрын
ፓራክ በሆነ የወንድማችን ስልክ መጥፍት እናም በጣም ደስ ትላላችሁ የሰው ልጅ ፍፃሜው ሲያምር ነው መጨረሻችሁን ያሳምረው❤❤❤
@sffdgg8523
@sffdgg8523 7 ай бұрын
ቡሩኬ አለባበሱን ስወድለት ❤❤👌👌👌
@Enen550
@Enen550 7 ай бұрын
እኔ እምናደደው በራሴ ነው እድሜየን በስደት የጨረስኩት 😥😥😥ይሁን ይሄም ❤ፈታ በሉ የለሙሉማ ቤተሰቦች
@seniyasemantube
@seniyasemantube 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@AfaraHayelom
@AfaraHayelom 7 ай бұрын
አይዛን😂
@NmN-by1ez
@NmN-by1ez 6 ай бұрын
አይዞሽ
@user-yt5li4bb3b
@user-yt5li4bb3b 5 ай бұрын
አይዞን😂😂😂
@user-vs8lm9rt8f
@user-vs8lm9rt8f 3 ай бұрын
😂😂😂😂
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 7 ай бұрын
የናቴ ደስታ የእኔም ደስታ ነው 😂 ሰው ስደስት ደስ ይለኛል 😂❤
@user-nc7we1ci2b
@user-nc7we1ci2b 7 ай бұрын
አይዞህ ኤፋ ስልክ ቢሄድ ስልክ ይመጣል 🎉🎉🎉
@balainesh8473
@balainesh8473 7 ай бұрын
አይዞህ ኤፍሬም የኔ የዋህ አሳዘንከኝ😢 አይ😢
@user-ci8tl2zd5l
@user-ci8tl2zd5l 7 ай бұрын
በጣም ወላሂ😢😢😢
@uthg7338
@uthg7338 5 ай бұрын
በጣምወላ😢😢😢
@Aynalove3382
@Aynalove3382 7 ай бұрын
እደራ እዳትጣሉ ፕራንክ አታብዙ በሰላም ይመልሳችሁ ❤❤❤
@rahima1683
@rahima1683 7 ай бұрын
አሰላምአለይኩም ❤እህትቼ ዱባይ ያላቺሁ ቦስቦርት ልታሳዶሱ የሰጣቺሁ መሰጠት ተጀምሮል እና ማጣት ትችላላቺሁ እኔዛሬ አመጣሁ ወላሂ❤❤❤🎉
@mesertkifle233
@mesertkifle233 7 ай бұрын
ምርጥ ጊዜ እንደሚኖራቹ ተስፋ አለን ታምራላቹ❤❤❤❤
@wubegnen7793
@wubegnen7793 7 ай бұрын
ሰላም ደምሪኝ
@user-jc9cx1zu7i
@user-jc9cx1zu7i 7 ай бұрын
እናተ ግፈኞች ማርክና ሄሉ አብረዉ እንዳይሆኑ ጠብቁ የተባላችሁ ይመስል ስትቀመጥም ወንድሞ ጋር ተዉ ግን ማርክን አትጉዱት እቅፍ እያደረገ እጎኑ ያስቀምጣት😮
@bizuneshqatar146
@bizuneshqatar146 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@user-ux2dg7yj6f
@user-ux2dg7yj6f 7 ай бұрын
😂😂ሲጀመር እንደ ፍቅረኛ አይመስሉም ለምድነው በተለይ ሄለን ቸክም አታረገው አረዳ
@user-jc9cx1zu7i
@user-jc9cx1zu7i 7 ай бұрын
@@user-ux2dg7yj6f ፍቅረኛም አይመስሉ የምር ማለት ሲቀመጡም ለየብቻቸዉ ሲሄዱም ወንድሞ ነዉ የሚያቅፋት
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 7 ай бұрын
እለያችሁ.. ፉዋ ፈሽ በሉ... ታድላችሁ.. እኛ በስደት... ወገባችን... ንፋስ እንዳወዛወዘው ቆርቆሮ... ቁቁቁቁ.. ይላል.. እናንተ በመርከብ.. ታይታሂክ ሙድ... ቅቅቅቅቅቅቅ... ይመቻችሁ እመቤቴን በጣም ነው ከምንም.. በላይ የስው ደስታ እሚያስደስተኝ.. ሁሄም ደስ.. ይበላችሁ..👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️🙌🏻
@Efrem946
@Efrem946 7 ай бұрын
ስልኬ😥
@user-ol3jy8pn8y
@user-ol3jy8pn8y 7 ай бұрын
አይዞህ ለምለምን ያራራልህ ክክክክ ትገዛልሀለች ያገጥማል
@hayutihim5384
@hayutihim5384 7 ай бұрын
ፕራንክ ነው 😂😂😂
@user-dc4ez6mv5d
@user-dc4ez6mv5d 7 ай бұрын
እውናትክ ነዉ Efrem ወይ ፕራክ ነዉ በጠም አዝናለዉ አይዞ የገጥመል
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m 7 ай бұрын
ነብስ ይማራ የውነት ከሆ ዩቱበሮች ማን ድመት ወት ጠብቅ ማለት ነው
@user-sq2fe2lh2b
@user-sq2fe2lh2b 7 ай бұрын
Ate mdnew atomum edya sgaemtbelut 😢😢
@awlaw6688
@awlaw6688 7 ай бұрын
ሄላን አቺ እዲላኛነሽ ዋላሂ ዋዲምሺን ሺ አማት ያኑርልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@wubegnen7793
@wubegnen7793 7 ай бұрын
ደምሩኝ ዉዴ
@hayat6647
@hayat6647 7 ай бұрын
ማነው እንደና ብሩኬን የሚወደው 😂😂😂😂😂 ንገሩት ፍቅር ነው መሰለኝ
@zadeayale8799
@zadeayale8799 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@nunubintbaba
@nunubintbaba 5 ай бұрын
በይበይ ሐይማኖት ይቀድማል ከፍቅር አድበሽቁጭበይ
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 7 ай бұрын
ምርጥ ጊዜ ይሁንላችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@hayte.mohammed8011
@hayte.mohammed8011 7 ай бұрын
ወይኔ ኤፊ ከመዝናናት ወደ መጉላላት አይይ አይዞኝ ኤፊ
@theema4770
@theema4770 7 ай бұрын
ኤፍሬም አዝኛለሁ አይዞህ ያጋጥማል መጥፋቱ ሣይሆን ውሥጡ ያለው ፋይል 😢😢😢😢
@uthg7338
@uthg7338 5 ай бұрын
😢😢
@lassddf2180
@lassddf2180 7 ай бұрын
በጣም ደሥ ትላላችሁ የኔ ምርጥ ቤተሰቦች መልካም ግዜ ይሁንላችሁ❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ኤፍሬምዬ አይዞህ በዚህ ይለፍልህ ሁሉም ለበጎ ነው😢❤❤❤❤❤
@wubegnen7793
@wubegnen7793 7 ай бұрын
ሰላም እህቴ ደምሪኝ ደምርሻለዉ
@HawaMohamed-zl1us
@HawaMohamed-zl1us 7 ай бұрын
እኳን ደስአላችሁ ወላሂ እኔ ብዝናና እራስ እደዚክ ደስ የሚለኝ አይመሥለኝም
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 7 ай бұрын
ጦስህን ኤፍሬም አንተደህና❤ ስልክኮ መጥፋቶ ሳይሆን የሚያናድደው ውስጥ ያሉት ፋይሎች ማጣት ነው የሚያናድደው ደርሶብኛል😢😢😢አይዞን
@user-mv4hk1xl1m
@user-mv4hk1xl1m 7 ай бұрын
ሁሌ የሚገርመኝ ብሩኬ ሁሌ እደዘነጠ ነው ማሻላ አቦ ይመችህ ወድልጅ ቀበጥ ሲሆን ነው ❤❤ በተረፈ ሁላቹሁም ታምራላቹ❤❤❤
@uthg7338
@uthg7338 5 ай бұрын
እኮ😂😂😂😂😂ይመቸው
@saadasaada8842
@saadasaada8842 7 ай бұрын
አረ ወላሂ እኔ እሚገርመኝ ወድማ ነዉ የኔ ወድም ቢሆን ፍቅረኛየ ነዉ በለዉ ይጠረጥፈኝ ነበር ❤❤❤ ውድምሽ ❤❤❤❤ አደኛ ነዉ
@sadasada4221
@sadasada4221 7 ай бұрын
ዋውውው አዋሳየ ናፈቅሽንን ውዱባሌ አዝናንቶኝ ነበር አሁንም በሰላም ከቤተሰቦቼይጨምረንአገር ሰላም ከሆነ ከልጃችን ጋር እንዝናናልል
@lebabalebaba4889
@lebabalebaba4889 7 ай бұрын
አብርሀም እና እናማረክ ምነዉ ባድ ቪድወ ከሰራችሁ ቆያችሁ በሰላም
@user-to1gl2if2u
@user-to1gl2if2u 7 ай бұрын
ከመዝናናት ወደ መጉላ ላት ይሉታል እደዚህ ነው
@user-sw1ok5oc1m
@user-sw1ok5oc1m 7 ай бұрын
አላህ በሰላም ያስገባቹሁ እወደችዋለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kakajqj1215
@kakajqj1215 7 ай бұрын
ዋው አደኛ ነኝ ውዶችየ ስወዳቹህ ኤፋየ ደግሞ አዝናለሁ ወድም አለም አይዞህ
@bizuyekassew8256
@bizuyekassew8256 7 ай бұрын
ዋው በጣም ነዉ የምታምሩት ዉዶቼ ሁሌም ምችት ይበላችሁ ❤ኤፋዬ አይዞህ አንተ ደና😢
@balainesh8473
@balainesh8473 7 ай бұрын
ዋዉዉዉ ስታምሩ 👌👌👌💪💪👌👌በሠላም ተመለሡ 🙏❤
@fiker1816
@fiker1816 3 ай бұрын
ኤፋየ አይዞክ ደበረዉ እኮ የኔ ዉድ በተረፈ ደስ ይል ነበር ኤፋ የ ሲደብረዉ እኔንም ደበረኝ❤❤❤
@Meriym496
@Meriym496 7 ай бұрын
ደስ ትላላችሁ ካሜራ ማኑ ያሳዝነኛል እውነት
@wubegnen7793
@wubegnen7793 7 ай бұрын
ሰላም አህቴ ደምሪኝ
@user-dc4ez6mv5d
@user-dc4ez6mv5d 7 ай бұрын
ማሻ አለህ ነቹ አለህ ይጠብቀቹሁ
@A.A-oj5nf7ip9e
@A.A-oj5nf7ip9e 7 ай бұрын
ሲያምር ይመቻችሁ መልካም መዝናናት
@masarat2998
@masarat2998 7 ай бұрын
ኤፍሮም አሳዘነኝ የኔጌታ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@mahboba1239
@mahboba1239 7 ай бұрын
ዋው፣ወልካም፣እየጠበካቹ፣ነበራኮ ደስ ስትሉ ወዳቸዋለው❤❤❤❤
@aberashyohans
@aberashyohans 7 ай бұрын
ስወደች እንኳን እግዚአብሔር ራደችሁ❤❤❤
@lemlem9975
@lemlem9975 7 ай бұрын
ዋው ሄሉ አምሮብሻል ደግሞ የምርብሻል❤❤ሁላችሁም ምርጥ ናቸው
@damoursarah6
@damoursarah6 7 ай бұрын
ስታምሩ መልካም ቪዚት ይሁንላችሁ ስወዳችሁ ኤፍሬም አይክፋህ ሁሉም ለበጎ ነው❤❤❤
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 7 ай бұрын
እኔ በብሀር ሰመጣ ስረፈራሁ አልፈልግም በዉሃ መግባት እኳን ሰላም መጣችሁልን❤❤❤❤❤
@AsdDsa-qx5uc
@AsdDsa-qx5uc 7 ай бұрын
አይዞህ ወድም ግዙለት አዋጥታችሁ
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 7 ай бұрын
ዋውውውው ሰታምሩ በሰላም ተመለሱ ❤❤❤❤❤❤
@user-lz6vg3js5g
@user-lz6vg3js5g 7 ай бұрын
አይዞህ ኤፊ መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ❤❤❤❤❤❤
@user-yo4wz5qz8b
@user-yo4wz5qz8b 7 ай бұрын
ዋዉ ደስትላላችሁ
@hayatabate2636
@hayatabate2636 7 ай бұрын
መቸነዉ ከሥደት ተመልሸ እደዚህ ከቤተሠቦቸጋር ፈታየምለዉ😢😢😂😂
@birkichifara306
@birkichifara306 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢የኔም አስብ
@hayatabate2636
@hayatabate2636 7 ай бұрын
@@birkichifara306 አይዞሺዉደ ኢሺአላህ ለኛም ቀንይወጣል😢😢
@ahmedebrahim199
@ahmedebrahim199 7 ай бұрын
ዉይና ቆጆ እወድሆ አለሁ
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 7 ай бұрын
😢ክፉ አይካችሁ ውዶቼ❤❤
@wubegnen7793
@wubegnen7793 7 ай бұрын
ደምሩኝ
@user-li4xx6ke1r
@user-li4xx6ke1r 7 ай бұрын
በእውነት ደስትላላችሁ እኔንም ደስብሎኛል ❤❤❤❤❤በሰላምተ መለሱስን
@user-pg9xr1ht5y
@user-pg9xr1ht5y 7 ай бұрын
🎉ኤፍየ የገና ፆም አፆሙምደ በተረፈ ደስ ይላል
@AminaSid-fn7qm
@AminaSid-fn7qm 7 ай бұрын
መሻአሏህመልካምመዝናናት
@amiyimamgo7198
@amiyimamgo7198 7 ай бұрын
ደስትላላችሁ ኤፍረየም አሣሠነኝ አይዞህ
@Tube-nx9lr
@Tube-nx9lr 7 ай бұрын
ስታምሩ ዋውውው የምር ቪድዮው በሳቅና በደስታ የምጀምረው ነገር ደስ ብሎኝ የማያችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qe6xp3is7t
@user-qe6xp3is7t 7 ай бұрын
መልካም መዝናናት ኢፍሪም አይዙህ የበለጠውን ይተካህ አትዘን በተረፈ ደስትላላችሁ ወድምነታችሁ ያስቀናል
@dxb7358
@dxb7358 7 ай бұрын
በጣም ዴስ ትላላችሁ ውዶቼ❤❤
@user-lg2fm2er6t
@user-lg2fm2er6t 7 ай бұрын
ሀዋሳዬ ❤❤❤❤እንኩዋን ደና መጣቹ
@MilonBd-ih7sb
@MilonBd-ih7sb 7 ай бұрын
በሉ አዋጥታችሁ ግዙለት 😢😢😢
@mrx7631
@mrx7631 7 ай бұрын
አይዞህ ኤፊ😢
@user-pj6vf2qj5w
@user-pj6vf2qj5w 7 ай бұрын
አይይይይይ የምር ከሆነ በጣም ያሣዝናል መጥፋቱ ሥልኩ ይተካል ግን እዉስጡ ያለዉ ነዉ አይዞህ
@naemaadam4175
@naemaadam4175 7 ай бұрын
አብሽር ይተካል ኤፍ ዋና ያተ ደህና መሆነው
@gfgjghfjdjfjdjjf7328
@gfgjghfjdjfjdjjf7328 7 ай бұрын
እነአብርሽጋ አብርችሁ ስሩ
@semirakemal3483
@semirakemal3483 7 ай бұрын
አዝኛለሁ ኤፍሬምስለከፋው ሚስኪን አይዞክ
@zuzulove9763
@zuzulove9763 7 ай бұрын
ማሻ አላል ዴሥ ሥትሉ ሄሉ እና ውይና ከምር ድምቀት ናችሁ ሁላችሁንም ውድድድ
@user-yj5gh7vc6n
@user-yj5gh7vc6n 5 ай бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤❤
@naajanojaa7
@naajanojaa7 7 ай бұрын
ወይ ስታምሩ
@mekkyajo588
@mekkyajo588 7 ай бұрын
ዋው ደስ የምትሉ ልጆቺ ይመቻቺ❤❤
@zaynadnshukrie754
@zaynadnshukrie754 7 ай бұрын
ማሻ አለህ ሁላቹንም እውደቹሀለው እንደ ሀገር ልጆች ናው. እና ኤፍሬም አይዞህ ፋጠሪ ይከስህ በመጨራሻ አሰዘናቹኝ አይዞወቹ ለበጎ ናው
@hsshsshjw5942
@hsshsshjw5942 7 ай бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ❤❤❤❤
@user-rt4kz4gk8n
@user-rt4kz4gk8n 7 ай бұрын
ስታምሩ ❤❤ ግን የገና ፆም አፆሙም እንዴ 😢
@user-gq2vr8jx4h
@user-gq2vr8jx4h 7 ай бұрын
ስታምሩ ዊናየ እኮ ምርጥ ዉንድም ነው ❤❤❤
@user-vc4gz5un1i
@user-vc4gz5un1i 7 ай бұрын
ወይኔ ስታምሩ ውዶችዬ እኔም አማረኝ ወደዛ መምጣት
@EghcjmlkvkkXjcncjgvuj-mb7mf
@EghcjmlkvkkXjcncjgvuj-mb7mf 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ እውድችውልው ዩን ወደች ❤❤❤❤🎉
@Hoowa-dy8rl
@Hoowa-dy8rl 7 ай бұрын
ቸሩ ነው እዲዝናኑ የጋበዛቸው የሚል
@user-nx2nq7yy5d
@user-nx2nq7yy5d 7 ай бұрын
ኢፍዬ አይዞክ የኔወድም ይግባ
@MekiyaWasse
@MekiyaWasse 7 ай бұрын
የኔምርጦች እደት ደስ እዳለኝ እናተለተዝ ናናችሁት🎉🎉❤❤
@melataskal9201
@melataskal9201 7 ай бұрын
ዋውእ በጣም ደስ ስትሉ ምርጦች ፋሚሊ❤❤❤❤
@saranigatu6037
@saranigatu6037 7 ай бұрын
ለዚህ ቲም ሄለን ቅመም ማጣፈጫ ናት ስወድሽኮ ሄሉዬ
@nasibamuzmal4711
@nasibamuzmal4711 7 ай бұрын
ደስ ስትሉ ይመቻቹሁ አላህ አይለያቹሁ
@GcgF-qp8jv
@GcgF-qp8jv 7 ай бұрын
ኤፍየ አይዞህ ፈጣሪ ያለው ነው
@halima7993
@halima7993 7 ай бұрын
ምረጦች❤❤❤❤❤❤❤በጣም ነው የምወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meseretgashaye7657
@meseretgashaye7657 7 ай бұрын
ውዶቼ በጣም ታምራላችሁ መልካም ጊዚ ይሁንላችሁ ❤❤❤❤
@hfem3901
@hfem3901 7 ай бұрын
በጣም ደስ ትላለችሁ የሰፈር ልጆች ሁላችንም ዋውውውው❤❤❤❤❤❤❤
@user-uz5zp4mb2d
@user-uz5zp4mb2d 7 ай бұрын
አይዞህ ኤፍ 😢
@Ebaneye
@Ebaneye 7 ай бұрын
Wow.yne.wudoche🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-fm4yg3ud4y
@user-fm4yg3ud4y 7 ай бұрын
ባተላይ የመጣ ነገር በስልክህ አልፎልሀን በቃ ተወው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-bo5qy4ns6k
@user-bo5qy4ns6k 7 ай бұрын
ማሽአላህ ደስ ስትሉ ኢፍሬምየ ወንድሜ አብሽር በዚሁ ይለፍልህ አብሽሪ 💝💝💝💝💕💓💙💕💓💓
@zeynebademsse4862
@zeynebademsse4862 7 ай бұрын
የኔስ መደገጥ ወይኔስልኬን ሲል ኦፍፍፍ አሳዘነኝ አይዞህ የተሻለ ሊተካህ ነዉ
@lamksmlamlsm5215
@lamksmlamlsm5215 7 ай бұрын
Yen wudochi❤️❤️❤️
@azeetube198
@azeetube198 7 ай бұрын
Wwwwwwooo sitameruuu❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ love you somech ❤❤❤
@user-sz9el4jl8k
@user-sz9el4jl8k 7 ай бұрын
ወይኔ ኤፍሬም አሳዘነኝ አይዞህወንድሜ🙏
@user-nh3qs4jf4o
@user-nh3qs4jf4o 7 ай бұрын
ተመዝናናት ወድመኩላላት ኢፋ አብሺር ያጋጥማል
@selmejons5098
@selmejons5098 7 ай бұрын
መቼ ይሆን እኛ የማዳም ቅመሞች እንዲ ራሳችንን የምናዝናናው ወየው በማዳም ኩሸና እድሜዬ አለቀ እንደዚ ሳልዝናና ብቻ ተመሰገን
@user-fq8ie1vh9x
@user-fq8ie1vh9x 3 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-up4jo8zo2c
@user-up4jo8zo2c 7 ай бұрын
ይመቻቸሁ ወላሂ ደስቱሉኛላችሁ
@hawahawab4738
@hawahawab4738 7 ай бұрын
ማሻአላህ ይመቻችሁ❤❤❤❤
@tsgytub4588
@tsgytub4588 7 ай бұрын
ቆይ የበቡታጅራ ሰወች ፆም አታቁም እንዴ??????
@bsgd936
@bsgd936 7 ай бұрын
በአላህ ሁለችም ድምራኛ😂😂❤❤
🛑ዊና አስለቀሰን 😭
12:29
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 175 М.
29 ኤፕሪል 2024
0:30
የሩታየ ወዳጅ ነኝ ወሎየዋ
Рет қаралды 18 М.
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 51 МЛН
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 6 МЛН
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 101 МЛН
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 24 МЛН
From Birth to Death of Miss Delight! Dark Origin Story!
40:13
WooHoo
Рет қаралды 1,2 МЛН
🛑ተጫወቱብኝ ሁሉም ተባብረው🥹
20:10
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 118 М.
🛑አሪፍ ጊዜ አሳለፍን እደዚ ተደሰቼ አላቅም😱
17:50
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 107 М.
በስተመጨረሻ አብረን አከበርን (በደስታ አበድን )
26:44
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 113 М.
🛑ዊና ከቤት ልወጣ ነው አለ ሄለን አለቀሰች 😭😔
19:40
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 133 М.
🛑የሄለን ፋዘር መጣ🤣
21:45
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 131 М.
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 51 МЛН