No video

🔴ሄሉ በተሰቦቸን ሰደበች በ prank መሀል ተጣላን|Nahi tube|Helu tube

  Рет қаралды 83,596

Natty Tube

Natty Tube

Күн бұрын

ሄሉ በተሰቦቸን ሰደበች በ prank መሀል ተጣላን#ethiopian #ethiopian #prank #ሰብስክራይብ #comedian_eshetu #‪@NahiTube1‬ ‪@comedianeshetu‬ ‪@helutube‬ ‪@haileyeroyal2127‬ ‪@-haddiszema‬

Пікірлер: 734
@user-db8ce7zt7y
@user-db8ce7zt7y Жыл бұрын
ሄሉ ገና ሳትጋቡ ፖራክም ቢሆን ቤተሰብ አታስገቡ ጡሩ አይደለም ይደብራል ተተግባባችሁ ለጫወታ ለሰላታ ብቻ ተገናኙ በዝህ የቀረው ብር ይቅር የተስማማ👍
@TigdMekonen
@TigdMekonen Жыл бұрын
ከህቱ ጋር አቶ ኮ ተማክራለይ
@sa-wx3eq
@sa-wx3eq Жыл бұрын
ልጅቱ ጎበዝናት ቀድማ ለህቱ መናገሯ ጠቀማት
@seadilove9971
@seadilove9971 Жыл бұрын
ሳህ
@kdeoj1075
@kdeoj1075 Жыл бұрын
😂❤❤❤ሳህ
@user-nt1eb6fn5u
@user-nt1eb6fn5u Жыл бұрын
​@@kdeoj1075🎉
@HeluTube940
@HeluTube940 Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ከመዳም ኩሽና ይገላግላችሁ💝💝💝❤
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Жыл бұрын
አሜን
@yedGlmariyamlji
@yedGlmariyamlji Жыл бұрын
aemin
@PqoowOqai-kw1xk
@PqoowOqai-kw1xk Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 😢😢😢😢
@Betiyoutube
@Betiyoutube Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@Betiyoutube
@Betiyoutube Жыл бұрын
Ameeeeeeeeeen 🤲🙏🤲
@user-gt4xf6ci9h
@user-gt4xf6ci9h Жыл бұрын
አይ ሄሎ ሞኝ ነሸ ትዳር በጣም ከባድ ነው እንኳንስ ቤተሰብ ገብቶ ቤተሰብ ሳይገባ ትዳር የሚፈርሰው በቤተሰብ ዙሪያ እንደ አይነት መሥራት ይቅረ ጥሩ አይደለም እኔም ባለትዳር ነኝ
@HaymiTube138
@HaymiTube138 Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ 💝💝💝💘💋👈
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Жыл бұрын
አሜን🙏😥
@uggygf5112
@uggygf5112 Жыл бұрын
​@@eduyedingillijedu2494 ደምሪኝበናትሽ
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Жыл бұрын
@@uggygf5112 እሺ
@user-gw3sq7ge3l
@user-gw3sq7ge3l Жыл бұрын
አሜን ለካ እናሳዝናችኋለን😢😢😢
@mekdie6047
@mekdie6047 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን😢😢😢
@zinashkasa6826
@zinashkasa6826 Жыл бұрын
ነገ እኮ 19 ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃችሁ ፍራንካም በጣም ደስ ይላል😅 ❤ የናቲ ኢንቱ በጣም ነው ምወዳት
@user-pl7ty9jt9i
@user-pl7ty9jt9i Жыл бұрын
ሄሉ ግን ምላስሽ ነው መሰል ሰውነትሽን የላሰው ውይ ቀንሽ እርጋ በይ ሴት ልጅ እርጋ ስትል ነው የምታምርው ናት እህትህ ግን እርግት ያለች ሴት ናት
@user-zy8bt6tm2e
@user-zy8bt6tm2e Жыл бұрын
ሳህ
@user-cp9qq1ni7t
@user-cp9qq1ni7t Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@ZemenLemlem
@ZemenLemlem Жыл бұрын
Kkkkkkkkkkk ar besak
@user-jt4ud3ho5p
@user-jt4ud3ho5p Жыл бұрын
😅😅😅😅
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
ደምሩኝኝኝ ፍትህ ለሁሉም ሀይማኖቶች ፍትህ በቃን ኤለቅሶ በቃን እሮሮ በቃን ዋይታ ፍትህ
@sebrinatube
@sebrinatube Жыл бұрын
ትክክል የኔ አስተዋይ
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Жыл бұрын
ናቲ ዋዉ ምርጥ ሰዉ ነህ ለማንም ሳታዳለ ❤❤❤❤ ፍቅራችሁን ብዝት ያድርግላችሁ🎉🎉🎉
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 Жыл бұрын
ወላሂ ናቲ ምርጥ ሠው ለሁለቱም እኩል ለማንም አላዳላ ፈጣሪ ይጨመርልህ የእውነተኛ ፍቅረኛ ነህ
@freywoldu9901
@freywoldu9901 Жыл бұрын
እህቱ ትግስትዋ ደስ ሲስል ❤️❤️❤️
@nebaneba3746
@nebaneba3746 Жыл бұрын
እናቱ ፍቅር እንደዝህ አይደለም ፍቅር ይታገሳል፣ፍቅር ይቅር ይላል ፣ፍቅር መከባበር ነው ሲጀመር አታፊቅርውም ገና አንቺ አልበሰልሽም ወይ ፍቅር ከያዘው ሰው ስለ ፍቅር ተማሪ
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 Жыл бұрын
ሄሉ ልብ ውልቅ እኮ ነሽ እግዚኦ
@selame3757
@selame3757 Жыл бұрын
ዋዉ እህትዬዋ አራዳ ነች❤❤❤ እረ ሄሉ ፕራንክ ቢሆንም በቤተሰብ ቀልድ የለም ከልጅቱጋ መመካከራችዉ ዋዉ ደስ ይላል ናቲን እራሱ ፕራንክ ተደረክ
@fasikay
@fasikay Жыл бұрын
ዋው ምርጥ እና አስተማሪ ፕራንክ ነው ሄሉዬና የእናቲ እህት ይመቻችሁ ስወዳችሁ❤❤❤🙏
@user-gw3sq7ge3l
@user-gw3sq7ge3l Жыл бұрын
ናቲ እራሱ ፕራንክ ተደረገ😂😂😂😂😂ሔሉ ይመችሽ❤❤❤❤
@lamar5988
@lamar5988 Жыл бұрын
😂😂😔🙇‍♀️
@lamar5988
@lamar5988 Жыл бұрын
🙆‍♂️🤣🤣🤣🤣🤣☝️🤗🤗🤗🤗🤗🤗❤❤❤❤❤💔💔💔
@emebetasafa9761
@emebetasafa9761 Жыл бұрын
ነብስሽ አይማርም ሄሉ 😂😂😂 ሰራችሁለት. ለናቲ 😂😂
@ethiolove131
@ethiolove131 Жыл бұрын
ዋውው የአመቱ ምርጥ ፕራንክ kkkkk ናቲ ተበላክ ሀይዞህ አባቴ ሄሉ የኔ ቀጫጫ ጎበዝ እኮ ነሽ
@lidacall2815
@lidacall2815 Жыл бұрын
😅😅አይ ናቲ ገገማ ሰው ይዘክ ገና ምን አይተክ እናትህንም አትምራቸውም ይቺ እንደወረደች ማቆሚያ የላትም እንዴ ምን ትመስላለች ፕራክ ቢሆንም በጣም ነው ሚያስጠላው
@toybawollotube789
@toybawollotube789 Жыл бұрын
ባሌጌ አይባልም ጨዎነት ስራቸው ነው ይሽቅሉበት ቅናታም
@jemilagirmay
@jemilagirmay Жыл бұрын
are aybalem seranew enati zem belachu yesew hewat eygebachu atfetfitu enath menmen tlaleche endi
@ethioethio714
@ethioethio714 Жыл бұрын
አንቺ ነሽ እንደወረድሽ ቅናት ብዙ ያሶራል ለአፍሽ ለከት ይኑረው
@user-nt9br6hh6j
@user-nt9br6hh6j Жыл бұрын
ጅል አዉቀሽ ሙተሻል 😏😏
@amlakiayelegn4896
@amlakiayelegn4896 Жыл бұрын
ናቲ እህት በጣም አስተዋይ ትግስተኛ ነት
@alemneshjesustube3289
@alemneshjesustube3289 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ❤❤ግን በቀልድ የኢየሱሰ ስም አይጠራም አይቅለልብን፣ተዉ
@user-hc1qb2oc5l
@user-hc1qb2oc5l Жыл бұрын
ደስ ከሚለኝነገር ሴትልጂ በራሷ ማንነት ስትተማመን ሂሉ በጣም አድናቂሽነኝ የእውነት 🥰🥰🥰🥰
@user-ic1jh4uv6l
@user-ic1jh4uv6l Жыл бұрын
ውይ ናቲ ዛሬ በጣም ተጨነቀ ምስኪን ምርጦች ❤❤❤❤ሄሉዬ የኔ ፍቅር❤❤❤
@tigistdawit8541
@tigistdawit8541 Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹ ናቲና ሄሉ❤❤❤ እህት አንደኛ ናት😂❤በፍቅር በትዳር በልጅ ተባርካቹ ትልቅ ደረጃ ያድርሳቹ
@semu639
@semu639 Жыл бұрын
ወይ ወርደት ውዴ አትሳሳቺ ክብርሽን ጠብቂ የባል ቤተሠብ በትንሽ ነገር ይቀናጠባል ቆፍጠን በይ
@mahletadugna6935
@mahletadugna6935 Жыл бұрын
ናቲ ያሳዘነዉ እንደኔ like
@mahletadugna6935
@mahletadugna6935 Жыл бұрын
ናቲዬ 🤦‍♀️
@uggygf5112
@uggygf5112 Жыл бұрын
​@@mahletadugna6935 ደምሪኝበናትሽ
@Hana-3838
@Hana-3838 Жыл бұрын
💚💛❤ደግ አረጉሕ አየሕ አተ ብልጥ የሤትን ልብ አወከው ሠሩልሕ🥰🥰🥰ተመቹኘ👍👍👍
@MekdseHayluHaylu
@MekdseHayluHaylu Жыл бұрын
Wow አምላከ ቅዱሣን የልባቹሁን መሻት ይፈፅምላቹ በርቱ ለማንም በናተ እድሜ ላለ ትምህርት ሁኑ ማንም ምንም ቢል አትሥሙ🎉🎉🎉🎉🎉 እኔ በበኩሌ ደሥ ትሉኛላቹ🎉🎉🎉🎉❤
@fozisaditube4934
@fozisaditube4934 Жыл бұрын
ፍትህ ለመስጅዳችን ፍትህ ለሙስሊሞች ፍትህ ለሀገራችን ኡኡኡኡኡ ወላሂ መሮኛል ዘንድሮ
@SofiaMuzayen-ew2qc
@SofiaMuzayen-ew2qc Жыл бұрын
እኳን በሰላም መጣቹ ናቲ & ሄሉ❤❤
@SofiaMuzayen-ew2qc
@SofiaMuzayen-ew2qc Жыл бұрын
ሄሉዬ አኔ ውድ ናቲ ተበላህ ቻለው የአመቱ ምርጥ ፕራክ❤❤❤
@user-es6gy8pq1t
@user-es6gy8pq1t Жыл бұрын
የእውነት ተጣልተው መስሎኝ ልጅቱ ምን ሊያደርግ ነው ብዬ አዘንኩ እንኳን ቀልድ ሆነ ❤
@rahmamuhammedrahmamuhammed9357
@rahmamuhammedrahmamuhammed9357 Жыл бұрын
40 ክንዲ ነዉ ምላሷ ሄለን ወይ ጩህት እሳት ነወ
@salambet2414
@salambet2414 Жыл бұрын
ተልባ እራሱ እንደዚኸ አይንጣጣም😀
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk Жыл бұрын
ሄሉ ምንድነው ፕራንክነው ሢልሽ ማትተይው ይቅረሸብሽ በቤተሠብ ምክነሰያት ተጋብተው የተፍቱ ብዙናቸው አንቺ አሁን ናቲ ፍቅረኛሽ ነው ይቅርብሽ እንደዚህ አይነት ፖራንክ
@buzeyoutube22
@buzeyoutube22 Жыл бұрын
ሄለን ለ ናት እህቴ በሰጦታ abeshebeshiyati
@godu4351
@godu4351 Жыл бұрын
የሄሉ አጥት መሆን ሚስጥሩ ምላሷ ነዉ😅😅 የለለእኮ ነዉ
@user-me5sx6re3x
@user-me5sx6re3x Жыл бұрын
😂😂😂😂
@bintOmer-xt6tj
@bintOmer-xt6tj Жыл бұрын
😂😂😂🤣🤣🤣
@user-bs1tk9ij1d
@user-bs1tk9ij1d Жыл бұрын
ክክክ
@zemzem69
@zemzem69 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂እህትዮዋ የኔ ውድ❤❤❤ ነገሩ ግን እውነት ያለነው የወንድም ሚሥት ከሥንት ኣንዱነው ጥ😂😂😂😂😂😂
@ayelukasu-wq9bb
@ayelukasu-wq9bb Жыл бұрын
ወይኔ ናቲ አሳዘነኝ ማርያምን ያሳቀኝ ደሞ ሔሉን ዝም በይ በቃ ብሎ አፏን እፍን ሲያረጋት😂😂😂😂😂😂😂
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 Жыл бұрын
እረ ተው ምነው በቤተሰብ ቀልድ የለም ከፍቶኛል በጣም የአላህን ቤት አትኩብን ማነው እንዴ የከፋው እና ሲለቅስ የዋለ ኡፍፍፍ
@user-sy6pe1hr1f
@user-sy6pe1hr1f Жыл бұрын
😢😢😢😢
@user-zy8bt6tm2e
@user-zy8bt6tm2e Жыл бұрын
ጥናቱን ይስጥህ የሄሉ ምላስ ከስዉነት ያወጣል 😂😂
@medanetabate6920
@medanetabate6920 Жыл бұрын
እንደ ዛሬ ደግጭ አላቂም እውነት መሰለኝ ልቤ በጣም ፈራ ግን ይስራችሁን ዉሰዱ ደሞ ኢንደት እንደ ምዎዳችሁ ማርያምን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@betamnewuyemgermewuegziabh9723
@betamnewuyemgermewuegziabh9723 Жыл бұрын
አንቺ ሄሉ መቼም አያልቅብሽ ጉድ😂😂😂😂ሰላማችሁ ብዝት ይበልላችሁ እኔማ የናሂ እህት ወንበሩን ስትመታ የምር መስሎኝ ነበር ግን ዝም ብዬ ስመለከት ናሂን ፕራንክ እንደሚያረጉት ገባኝ ኦኦኦኦዐዐዐዐ😒
@user-lk7oy6vm3f
@user-lk7oy6vm3f Жыл бұрын
ነት ህት ደስ ትለሌች❤❤
@EyerusalemApo
@EyerusalemApo Жыл бұрын
ነት ህት ወይስ የናቲ እህት?😂😂
@mdalli3716
@mdalli3716 Жыл бұрын
♥️♥️♥️
@Ruta688
@Ruta688 Жыл бұрын
❤❤❤
@emayewdshalehu2212
@emayewdshalehu2212 Жыл бұрын
እኔ እመታለሁ😂 አለ የምር እኔ እራሱ ደነገጥኩ ሄሎ በርድ በይ እር አማት ላይ መንቀልቀል ምን ማለት ነው ሆ😮😮
@eduderiba8484
@eduderiba8484 Жыл бұрын
እህቱ ውይ ትግስት ስታምር ❤
@Ail-ox6zv
@Ail-ox6zv Жыл бұрын
ይህ ነገር ብዙ ቤት አለ ❤❤❤❤
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
በጣምእኒምደርሱብኛል
@Bet1771
@Bet1771 Жыл бұрын
ሄሉ ጎበዝ እንኳንም ከሷ ጋር ተባበርሽ
@mita7976
@mita7976 Жыл бұрын
አቤት የናት ቤትሰብ ስርዓት wow
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 Жыл бұрын
ናቲ ተበላህ እኔ ቱሉ ነዉ የባነንኩት ሂሉ ከሲስተረህ ጋር እንደተመካከሮ አዉቄ ነበር ሲስ ግን ትግስት አላት ማሻላህ ሂሉ ዛሬ እሳት ለብሳ እሳት ጉረሳ ጠበቀቻት 😂😂😂ያስቃልም ያዝናናልም ያስተምራልም
@hmhm6778
@hmhm6778 Жыл бұрын
ናቲ የእዉነት ጎበዝ ነህምንም ሳያዳላ ነበር ሲቆጣ የነበረዉ ፕራኩ ደሞ ባጣም ደስ ይላል
@user-oi3br3nh2v
@user-oi3br3nh2v Жыл бұрын
እግዚኦ ሄሉ በሥላሴ ስም ...እሳት ምን አይነት ምላስ አለሽ 😥😥😥😥😥🤔🤔🤔🤔😳
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570 Жыл бұрын
የኔስ መደንገጥ 😂ቱ የስራችሁን ይስጣችሁ ሄሉ 😢❤❤❤❤ደንግጫለሁ😊
@asyamarr6756
@asyamarr6756 Жыл бұрын
ወይኔ ጉዴ ዋዉ እሸጣለሁ ሲሉ መሸጥአለ ክክክ ሀሀሀሀሀሀ ሚስኪን ናቲ ተበላህ ወድሜ እህትህ ግን ምረጥ ሰዉ ናት❤❤❤❤❤❤
@azutube6342
@azutube6342 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂ናቲ ተበላህ በራስህ ሜዳ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
@mita7976
@mita7976 Жыл бұрын
ሄለን በጣም ባላጌ ሴት ነሽ 😏 😏
@zemzemmustefa5012
@zemzemmustefa5012 Жыл бұрын
በጣም ይደብራል
@toybawollotube789
@toybawollotube789 Жыл бұрын
የናቲ እህት ትህትናዎ ደስ ስትል
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 Жыл бұрын
ናቲ ፕሊስ ቤተሰብን እዚህ ውስጥ አታስገባ
@saritub7279
@saritub7279 Жыл бұрын
አይ ናት ፕራንኪ አድርጋሎ ብላክ ታዳራክ 😅😅😅🥰🥰🥰ይማቻችሁ 👌
@mahnobaabdo3693
@mahnobaabdo3693 Жыл бұрын
እኔማ ጠርጥሬነበር ሁለቱ ተመካክረው ለናቲ ፕራንክ እያደረጉት ይሆናል ብዬ እንዳልኩትምሆነ
@user-wr5dy3eb4d
@user-wr5dy3eb4d Жыл бұрын
አይ ፕራክ ቢሆንም ይደብራል ቤተሰብህን ቤተሰብሽን አስከብሩ ምድር የይቶብ ጡርተኛ ሁሉ😏
@Enen550
@Enen550 Жыл бұрын
ኦረ ይችልጅ ወጥ እረገጠች ቱ
@selame3757
@selame3757 Жыл бұрын
በጣም
@tigisttigsit5316
@tigisttigsit5316 Жыл бұрын
ድስስስስ አይልም በቤተሰብ ነወር ነው 😢
@hayat2582
@hayat2582 Жыл бұрын
ተገኘህ ናቲ 😅😅😅😅😅😅😅😅
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q Жыл бұрын
የናቲ ትዕግስት የሄሉ ድርቅና የምር እውነት መስሎኝ በጣም ተናድጄ ነበር እንደዚህ ቤተሰብ የሚነካ ቀልድ ይቅርባችሁ ምንም ደስ የማይል ነገር ነው
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
ቢቸግረኝ አሣልፌ አለሁ 😂😂 ተሠራልህ ናቲሻ ቻለው❤❤❤
@user-rv6pp6sb7j
@user-rv6pp6sb7j Жыл бұрын
በድንጋጤ ናቲ አመድህ ቡን አለ ባንዴ አይ ናቲ 😂😂😂😂 ስማችሁ ተምታታብኝ አላለም ሲንጣጡበት ብድሩን ቻሉት
@werky-dx9gr
@werky-dx9gr Жыл бұрын
ወይኒ እህትህ ደስ ትላለች❤❤❤❤
@user-lb6hy4qx1c
@user-lb6hy4qx1c Жыл бұрын
ናቴ ትግሰቱ ሲገረም ናቲዬ በእውነት አንደኛ ነከ ሄሎ ታድለሸ ግን ማነው የመረቀሸ ማሬያምረ ምረቃኑ ደረሷሻል ❤
@meseretdeboch1649
@meseretdeboch1649 Жыл бұрын
ናቲ ሲስተርህ ተመቸችኝ በጣም ፕራንክ ማድረግ ከነድምጿ ያምርባታ ትቀጥል
@marshte2107
@marshte2107 Жыл бұрын
ነቲ ግራ ገባዉ 😂😂😂😂
@konjetkonjet7731
@konjetkonjet7731 Жыл бұрын
ሄሉ ግን ተይ እንደዚህ አይነት ብራሀንክ ይቅርብሽ ተይ ተይ ❤❤❤❤
@saeedaahmad3971
@saeedaahmad3971 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤❤
@tigistdemeke1255
@tigistdemeke1255 Жыл бұрын
ይማቻቹ ስዎዳቺ ናት ሄሉ❤❤❤❤❤❤
@user-fs3lg8om1g
@user-fs3lg8om1g Жыл бұрын
እንዴት ናቹሁ ናቲ እና ሄሉ ስወዳቹ ኮ❤❤❤❤❤❤
@user-sx7qg4vo6n
@user-sx7qg4vo6n Жыл бұрын
ወይኔ ናቲ አንተ ብቻ አይደለህም ተመልካችም ፕራንክ የሁነው እኔ ግር ግባኝ አይ ሴት ሲበዝ ጉመን ጠንዝ ብቻህን ተጫጮብህ ሀሀሀሀሀሀሀሀ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@tsegiyared6071
@tsegiyared6071 Жыл бұрын
ሄሉዬ እህቱ ግን ታስፈራለች እራስሽን ጠብቂ ሄሉዬ እኛ ሰብስክረይበሮችሽ ❤️ አንቺ ንጹህ አፍቃሪ ነሽ። የምትስማሙ 👍አርጉ።
@fawziyaawal1192
@fawziyaawal1192 Жыл бұрын
ሄሉ ፕራዃ አያምርም ባለጌ 15:12
@sofiethiopia9369
@sofiethiopia9369 Жыл бұрын
እህቲቱ ጋ ተመካክረው ነው ምን ችግር አለው
@amalali9768
@amalali9768 Жыл бұрын
It so difficult to be in the middle in someone judging your family!! The family is respected also the friend!
@alamalam9788
@alamalam9788 Жыл бұрын
ወኔ እኔም የውንት መስሎኚ ደነገጥኩ እንኳንም ፍራንክ አደረገው የአላህ
@hymanot392
@hymanot392 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂አይ ናቲ ጉድ ስሩህ 😂😂ድግጦ❤እኔማ ብራክ ይመቸኛል 😂😂ድስ ስትሉ
@user-td9dm6kg7x
@user-td9dm6kg7x Жыл бұрын
ካሜራ እንዳሌ እኔም አቃ አንችም ተቃሌሽ እሷም ተቀሌች ለምንድነዉ ምደበቃዉ እዛ ጋ ሰዉዮ ያልካት ቃል ተመቸኝ😂😂😂😂
@mash5767
@mash5767 Жыл бұрын
እኔ ግን ከይቅርታ ጋር እደዚህ አይነት ቢቀር ባይ ነኝ
@Mira-yx8nv
@Mira-yx8nv Жыл бұрын
Enkuawane dena mexachu yene hubochi 😂😂😂😂😂❤❤❤
@mesertkifle233
@mesertkifle233 Жыл бұрын
ውይ ጉድ❤❤❤❤❤❤ይገርማል ፕራንክ እናርግ ብለው መደረግ አይገርምም
@user-su5wf1bi2c
@user-su5wf1bi2c Жыл бұрын
ወይ ትግስታ የናቲ እህት
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e Жыл бұрын
ምን ጉድ ነው ሆ ስዊት ፕራንክ ስሩ አቦ ይሄ ምንም ደስ አይልም አስጨነቃቹን እኮ ፎ
@FanatyeEnedeg-gg6hn
@FanatyeEnedeg-gg6hn Жыл бұрын
ሄሉ አበደች ካሁኑ ቤተሠብ ቤተሠብ መሣደብ ጀመርሽ ቆይተሽ አስረሽ ትገርፊዉ አለሽ አትጨማለቂ
@buzeyoutube22
@buzeyoutube22 Жыл бұрын
አራ በጌታ ስም ስታሰላ ሄሉ አረ ቀንሺ 😢😢😢
@user-ob8qt8se9u
@user-ob8qt8se9u Жыл бұрын
ናቲየ እህትህ ስታምረ ❤❤❤❤❤
@SaraSara-kw1vb
@SaraSara-kw1vb Жыл бұрын
ሄሉ በተሰብ ነክነገር ብር ብላቹ ልሞቱነዉ ይቅርብሽ እህትህቆጆናት እደናት እረጋያለች🥰🥰🥰😍
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk Жыл бұрын
ናቲና ሄሉ እንኳን ደህና መጣቹሁ
@asaaislam2152
@asaaislam2152 Жыл бұрын
ናቲግንእውነትም ቢሆን እንድህነህ እህትህን እንደ መልስ ስሰጣት ናሂ ይግደለኝ ለቤተሰቦቹ ያለው ክብር ይለያል
@emmazero3023
@emmazero3023 Жыл бұрын
ናቲንነውፕራቅአደርጉትመስለኝ😂😂😂😂❤
@user-cv5pq7ro1p
@user-cv5pq7ro1p Жыл бұрын
ተገኝተሀል ነቲ 😂😂😂😂
@TamiyaAli-qc8vn
@TamiyaAli-qc8vn Жыл бұрын
ሚስኪን ናቲ😂😂😂😂
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
ሄሉ ምላስ ቀንሺ ፕራንክ ም ቢሆን አትንጣቺ ናti ማኛ አሳዘንከኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@sabanizgi4131
@sabanizgi4131 Жыл бұрын
Begeta mn hona new endezh ainet Prank new 😢😢😢😢😢
@habtammelese9415
@habtammelese9415 Жыл бұрын
ሔሉየቀሽቲ ይመችሽእትየዋናሒሻ አይዞህ ሔሉየጨዋናት😢❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@sunnight6406
@sunnight6406 Жыл бұрын
😅😅😂😂😂😂😂ስማቹ ተምታታብኝ
@mehretbetaso102
@mehretbetaso102 Жыл бұрын
አይነ አውጥ 😢
@fhgjugh2796
@fhgjugh2796 Жыл бұрын
ወይኔ ሄሉ ምለሰኛ ነሽ ተንጣጠች የፋጣሪ ያላ
🩷🩵VS👿
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 26 МЛН
Or is Harriet Quinn good? #cosplay#joker #Harriet Quinn
00:20
佐助与鸣人
Рет қаралды 4,6 МЛН
እህቴ ፊት ሳምኳት ሄሉ ተሸማቀቀች
22:03
Natty Tube
Рет қаралды 119 М.
🩷🩵VS👿
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 26 МЛН