እህቴ ፊት ሳምኳት ሄሉ ተሸማቀቀች

  Рет қаралды 117,981

Natty Tube

Natty Tube

11 ай бұрын

እህቴ ፊት ሳምኳት ሄሉ ተሸማቀቀች#funny #ethiopian #ሰብስክራይብ #entertainment #ethiopian #subscribe #comedian_eshetu #comedian_eshetu ‪@NahiTube1‬ ‪@helutube‬ ‪@haileyeroyal2127‬ ‪@comedianeshetu‬

Пікірлер: 1 000
@user-lb6hy4qx1c
@user-lb6hy4qx1c 11 ай бұрын
እኒኮ የምወዳት ሂሎዬ ጭዋ በሚኮንበት ጨዋ ናት ሰትቀብጥም ቦታ ለይታ ነው ሄሎ የኒ ምረጥ💋
@user-qe1ju2ms4f
@user-qe1ju2ms4f 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@emumulat5651
@emumulat5651 11 ай бұрын
ሄሉ በእዉነት ስነስረሀትሽን ሣላደንቀዉ አላልፍም ጉበዝ🙏🙏🙏🙏💚❤️💚❤️🥰🥰🥰🥰
@hayatnagashi9583
@hayatnagashi9583 11 ай бұрын
ውይ ከሄሉ ይልቅ እኔ ተሽሞሚቄ ልሞት ነው🤦‍♀️😂
@user-zv8wp8dg4p
@user-zv8wp8dg4p 11 ай бұрын
በጣም በትዳሪ አንድም ፕራንክ የሚባል ነገር አላስገባም 😊
@2-nl9dw
@2-nl9dw 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@user-ex2qx6fx9n
@user-ex2qx6fx9n 11 ай бұрын
በጣም እኔም
@workjoozil
@workjoozil 10 ай бұрын
በጣም 😅
@user-ge4ms8fh8l
@user-ge4ms8fh8l 11 ай бұрын
እኔ ቢሆን ትቼ ነው የምወጣው ከቤታቸው 😂😂የሄሉን ያህል ትግስት የላኝም 😕
@adis7211
@adis7211 11 ай бұрын
አራ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂ሄሉ አንጀቴን በላሽኝ የስራችሁ ባህር ነዉ ቻይዩ❤ ናቲ እህቶችህ አንደኛ ናቻዉ ❤️❤️❤️❤️❤️
@Mes355
@Mes355 11 ай бұрын
እኔ አንገቴን ልድፋ እኔ በሳቅ ሞትኩኝ 😂😂😂😂😂 እህቷ የባሰች ናት 😍😍
@Aynalove3382
@Aynalove3382 11 ай бұрын
ማርያምን የናቲ እህት ትችያለሽ የምር በናትሽ እደዚህ አሸማቂልን እንጂ ምላሷን አልቻልነውም ይመችሽ የናቲን እህት ያላችሁ ላይክ
@user-gl1wh3zq5p
@user-gl1wh3zq5p 11 ай бұрын
የናቲ እህቶች ግን ቆንጆወች ናቸው የቆንጆ ዘር ናቹህ❤
@Show-hr7hw
@Show-hr7hw 11 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ስታምር አህትህ አር ተዉ ድምፅ ሁኑ ለአማራ ህዘብ 😢
@Salam-ul5ce
@Salam-ul5ce 11 ай бұрын
ማሬ እንዴትነሺ❤
@Show-hr7hw
@Show-hr7hw 11 ай бұрын
@@Salam-ul5ce ደህነ ነኝ አደት ነሽ
@user-bq2ne4cc3u
@user-bq2ne4cc3u 11 ай бұрын
ስለአማራ አስበው አያውቁም ስለዚ ምን ማረግ አይቻልም
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 11 ай бұрын
😢😢😢 ምን አስጨንቋቸው ብለሽ አይይይ
@zabibaali9470
@zabibaali9470 11 ай бұрын
@@user-bq2ne4cc3u ..Ethiopia wust eyenoru le Amara dimtsi mehon..eskemot dres waga yaskeflal...!!
@rihennamehemmed9830
@rihennamehemmed9830 11 ай бұрын
ያቺ ፀጉር እራሱ ተጨባሮ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አላለም
@sarahawler1292
@sarahawler1292 11 ай бұрын
ፍተህ ለምስኪኑ ለአማራው ህዝብ ህዝብ ይሁኑ።😢😢😢😢
@user-lb7oi4sm2y
@user-lb7oi4sm2y 11 ай бұрын
የዛሬዉ ሳቂ ለህመም ነዉ ያጋለጠኝ ወይኔ ሞትኩ😂😂😂😂😂እህቶችህ ግን አንደኛ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f 11 ай бұрын
ወይ ሂሉ እኔ ልሸማቀቅልሽ የኔ ጨዋ ጨዋ ያሳደገሽ ❤️
@askidesta4271
@askidesta4271 11 ай бұрын
የኔ ምስጊን ሄሉ ያጋጥማል😂 ምርጥ እህት ❤❤
@sosososo-ov4oo
@sosososo-ov4oo 11 ай бұрын
ሄሉ ስወዳት መቅበጥ ያለበት ቦታ ላይ ትቀብጣለች ስርአት ያለበት ቦታ ላይ ስርአት ትይዛለች ስለምትወድህ ቤተሰቦችህን ታከብራለች😍
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd 11 ай бұрын
በእዉነት በትክክል ጠዋ ነች እንዃን ፊት ለፊት በሰልክም በጣም ታከብራለች ናቲ የራሷ ሰለሆነ ነዉ እምትቀብጠዉ
@HayimFiker
@HayimFiker 11 ай бұрын
በጣም ስረዓት አላት
@user-ex2qx6fx9n
@user-ex2qx6fx9n 11 ай бұрын
በጣም ስርአት አላት❤❤❤❤❤
@user-hi7kp8cv5u
@user-hi7kp8cv5u 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-sd8ww2eo6l
@user-sd8ww2eo6l 11 ай бұрын
ውይ ሂሉ ማርያምን ጨዋ ልጂ የኒ ቆጃ ሂሉ ፍፍፍፍፍፍ
@lilegrema813
@lilegrema813 11 ай бұрын
ሄለን ማለት እንደልጅነቶ ሳትሆን በጣም አስተዋይ ነት የምታረገውን ነገርጠንቃ ታውቃለች ይህ ለሁሉም ሴትም ሆነ ወንዶች ትልቅ ትምህርት ነው የቤተስብ ክብር ኅበዝ ጠንቃቃ good job, Halen
@FikrteWyohanns-bl4cd
@FikrteWyohanns-bl4cd 11 ай бұрын
ናቲ እህቶችህ እመቤቴን ምርጦች እውነት የገባቸው ናችው ሄሉ በናትሽ ይመችሽ ❤❤❤❤❤❤
@nomore8101
@nomore8101 11 ай бұрын
ሔሉ ማለት የዋህ ናት በጣም😘 ይገርመኛል የሶዶ ወፍ ብያታለሁ 🙄ሔኖክ ዲንቁ ናቲ
@rachiketema4233
@rachiketema4233 11 ай бұрын
ሄሉ ግን ለቤተሰቦችህ ያላት ክብር ይለያል
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 11 ай бұрын
ማርያምን በጣም ታምራላቸሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@tube6263
@tube6263 11 ай бұрын
ሄሉ በጣም ስርአት ያላት ልጂ ናት ናቲ ሄሉ ትወዳሀለች እንዳትጎዳት አንተም ውደዳት ብቻ ለቤተሰቦችህ ያላት ክብር እንደ ሄሉ ያለ ሰው ማገኘት ይከብዳል
@user-sd8ww2eo6l
@user-sd8ww2eo6l 11 ай бұрын
እውነት ነው
@user-pf8bw7nz1r
@user-pf8bw7nz1r 10 ай бұрын
ፖራክነው
@genzebjemal1051
@genzebjemal1051 11 ай бұрын
ምርጥ እህቶች አሉህ ዋው ❤
@etusolometusolom596
@etusolometusolom596 11 ай бұрын
አንደኛ ነት የናቲ እህት ጎበዝ ነት በረች❤❤❤❤
@araa322
@araa322 11 ай бұрын
የመሰም በሺተ ነዉ የለብህ አለለችም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@gut7948
@gut7948 11 ай бұрын
ፍትህ ለንፁሃን ለአማራ ህዝብ ድምፅ😢
@hagereuaq7041
@hagereuaq7041 11 ай бұрын
ለማን ፍትህ እንበል ፍትህ በሌለበት ሃገር 💔😭
@user-ry1eu8di9n
@user-ry1eu8di9n 10 ай бұрын
dimts hinu
@user-ge1xj1ob6r
@user-ge1xj1ob6r 11 ай бұрын
ምርጥ ተዋናኝ ነች እህትክ
@Tigitube-km3ij
@Tigitube-km3ij 11 ай бұрын
ከፍራቻ ጋር ለቤተሰቦችህ ያላት ክብር ያሳያል
@madina3096
@madina3096 11 ай бұрын
ወላሂ እንደዛሬ ስቄ አላቅም😂ምን እየሆንክ ነው አላለቺም
@youtube3789
@youtube3789 11 ай бұрын
ዛሬ ሄሉ በጣም ነው ያሳዘነችኝ ናቲ ተራህንጠብቅ በድር በምድር ብላ ከች ትላለች❤❤❤❤
@user-yq8if6pv9p
@user-yq8if6pv9p 11 ай бұрын
ሄሉ ያሁሉ ጩከትሺ የት ገባ የኔ ሚስጊን😂😂😂😂😂😂😂
@mizanteklab1718
@mizanteklab1718 11 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@user-jt4ud3ho5p
@user-jt4ud3ho5p 11 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@etusolometusolom596
@etusolometusolom596 11 ай бұрын
የዛሬ ልዩ ነው ናቲ ፍቅር የሆኑ እህቶች አለክ ሄሉ ምስክን ተው ናቲ አትጨወትባትትትት😂😂😂😂😂
@user-gs8ld7rc2c
@user-gs8ld7rc2c 11 ай бұрын
ሄሉ እውነትም ጨዋ ነሽ ክክክክክክክ እኔ ብሆን በስድብ ነበር እማጥረገርጋት
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 11 ай бұрын
😂 አይምስላችሁ ፕራክ መሆኑን አውቃለች ገና ሄለን ስትቀመጥ ስልክ አስቀመጠ ደግሞ ያችኛዋ እህቱም ለመጀመሪያ ቀን ፕራንክ አድርጋታለች አይይ
@user-wt6wm5wh6m
@user-wt6wm5wh6m 11 ай бұрын
ፍትህ ለአማራ ህዝብ
@user-wu6hr6mg9v
@user-wu6hr6mg9v 11 ай бұрын
የናቲ እህቶች ቆንጆ ናቸው ❤
@omaalemayehu2343
@omaalemayehu2343 11 ай бұрын
የናቲ እህት ትችላለች ተዋናይ ትሁን የምትሉ
@betietomedia7778
@betietomedia7778 11 ай бұрын
የኔ ቆንጆ የናቲ እህት ተመቸችኝ አንደኛ ናት የሌለ ነው ዘና ፍታ ያርጋቹኝ ይመቻቹ ናቲ እህቶችክ ደሰ ሲሉኝ የኔ ምርጦች👍❤❤❤❤ሄሉዬ አሳዘንሸኝ💞 ዛሬሰ😂😂😂😂
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 11 ай бұрын
ሄሉ ውሀ ውስጥ የገባች አይጥ መሰለች 😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-vk2bg4dz5r
@user-vk2bg4dz5r 11 ай бұрын
ወይኔ ኮስ አከለች 😂😂😂😂😂🙈🙈
@mabu4825
@mabu4825 11 ай бұрын
አሁን ያኔ ማፈር ምን ይሉታል እነሱ ለታሰሰሙት 😂😂😂😂😂❤
@SuSu-dn6vx
@SuSu-dn6vx 10 ай бұрын
😂😂ዘሩ ቀለጠ
@user-vr9cx6tz8p
@user-vr9cx6tz8p 11 ай бұрын
የምር ከሁሉም ጊዜው ኢሄ ነው ያዝናናኝ አይ ሄሉ ኩሻብ አስራችሽ ተባረኪ እህቴ
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd 11 ай бұрын
እህት በጣም ደሰ ይላል መከባበር ከምንም በላይ ትልቅ ነገር እግዜብሔር ያክብርሽ❤
@hymanot392
@hymanot392 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤ዋው ሃይልኛ ብራክ ነው ትችላልች ጎብዝ
@Hana-3838
@Hana-3838 11 ай бұрын
🖐🖐ደግ አረካት ትናንት እንደአሥጨነቀችሕ በሉ አንጫጮት 👍👍👍👍👍
@user-ct5cd4br8k
@user-ct5cd4br8k 11 ай бұрын
እህትየዋ እዴት ነው ደግሞ የተቀመጠችው አለች ሄሉ ደግሞ ተስተካክላ ቁጭ ስትል እርፍ ተስተካክላ ቁጭ አለች አላለችም ወይኔ በሳቅ😃😃😃 እውነት ለመናገር በጣም ከባድነው
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy 11 ай бұрын
የኔ ወድቹ በጣም ታምራላችሁ ምርጥ እህቶች አለህ ዋዉ❤❤❤❤❤❤
@user-nt9br6hh6j
@user-nt9br6hh6j 11 ай бұрын
እኔስ ጥዬ ነበር የምሮጠው 😂😂😂ምን ጉድ ናችሁ እናንተዉ 😂😂🤔🤔
@user-fy2fq2ri8j
@user-fy2fq2ri8j 11 ай бұрын
😂😂
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 11 ай бұрын
ከምር እኔም ቶሎ ብዬ ጥዬ ነበር የምሮጠው😊😂
@user-wb8ib7xv8j
@user-wb8ib7xv8j 11 ай бұрын
ሔለን ጨዋ የጨዋ ልጅ ጨዋ ወልዶ ጨዋ ያሳደገሽ ተባረኪ እህትየው ታምሪያለሽ አትጥፊብን ናቲ የኛፐፐ መልካም ታዝፐፐፐ
@user-tb5fj6hu5s
@user-tb5fj6hu5s 11 ай бұрын
ወላሂ እኔ ብሆን እስካሁን ተሳደቤ ነበር የምሄደው😅😅😅ትግስት የለኝም ሆሆ
@tekabechademasu7962
@tekabechademasu7962 11 ай бұрын
ናቲ መርጥ እህቶች አሉክ ተባረኩ ሄሉ ቆንጃ ፍቅራቹ ይብዛ❤❤❤❤❤
@lilegrema813
@lilegrema813 11 ай бұрын
ሄለን ማለት ጨዋ ነት ቤተስብ የምታከብር ሴት በጣም ለባልዋ ክብር ፍቅር ያላት ሴት ነት ሄለን በጣም ጎበዥ በባልሽ ቤተስብ ያለሽ ክብር ትልቅ እንደሆነ በርግጠኝነት እነግርሻለሁ ነቲም በጣም ላንቺ ያላው ፍቅር ክብር ትልቅ ነው ብዬ ነው የምገምተው ይህ ሉወጣት እህቶቻችን ልጆቻችን ትልቅ ትምህርት ነው 👍
@user-de3jv7tv3i
@user-de3jv7tv3i 11 ай бұрын
ወይ የሄሉ ፍርሃት ከእናትና አባቱ ጋር ቢያስተዋውቅሽ ምን ትሆኛለሽ ሽምቅቅ የምትይው ነገር ❤❤❤❤
@rabe3hcall853
@rabe3hcall853 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂አረ ወይኔ በሰቅ ውስጤ እያረረ በወገኖቼ ህመም😢😢😢
@user-bs1zz1qf1l
@user-bs1zz1qf1l 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ደስ ያምሉ እቶች ነቸው Waa❤❤❤
@ashufkir8839
@ashufkir8839 11 ай бұрын
አረ በሳቅ የዛሬማ የተለየ ነው😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤❤
@maa6428
@maa6428 11 ай бұрын
እህቱን ግን አለማድነቅ አይቻልም😅😅😅😅
@doracell2474
@doracell2474 11 ай бұрын
😂😂😂😂የናቲ እህት ተመቸችኝ
@SofiayKedar-nn9io
@SofiayKedar-nn9io 11 ай бұрын
ወይኔ ተሸማቅቄ ልሞትኩ ሄሉ አሳዘነችኝ ናቲ የሰራህን ይሰጥህ ሄሉዬ ተበቀይው በአርፉ❤❤❤
@mekdesabebaw5285
@mekdesabebaw5285 11 ай бұрын
ሄሉ ትልቅ ክበር አላት ለቤተሰቦችህ እድለኛ ነህ ናቲ የኔ ምሰጊን ሄሉ ጎበዝ የጭዋ ልጂ❤❤❤❤
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 10 ай бұрын
Bakish prank endehone tawekalech
@mesertkifle233
@mesertkifle233 11 ай бұрын
የኔ ፍልቅልቅ ስትሄድ ትስመኛለክ አላለችም አይ ጉድ ደሞ ትላንት እርጉዝ ነኝ አሁን ውይ ጉድ
@Tube-nx9lr
@Tube-nx9lr 11 ай бұрын
ወይኔ ሄሉ😂😂😂😂😂😂የናቲ እህት ትችያለሽ ማማዬ ጎበዝ😂😂😂😂ወይኔ በሳቅ ነፈርኩ የመልስ ምት ሄሉ እንጠብቃለን❤❤❤❤❤❤❤
@agereaddis1762
@agereaddis1762 11 ай бұрын
ላዉራም አዉራ አለዉ አለ ያገሬ ሰዉ ሄሉ ዛሬ ያ ሁሉ ጩኸት የት ሄደ? ስታሳዝኝ ግን መሽቆጥቆጥሽ
@zahralama8064
@zahralama8064 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@BekyGodPlans
@BekyGodPlans 11 ай бұрын
የምር የሄሉ ስርአት ደስ ይላል አስጨነቃቹአት እኮ አሳዘነችኝ❤😊
@haymanotkasaw8532
@haymanotkasaw8532 11 ай бұрын
አረ ዉይኔ ሄሎ በጣም ነው ያሳቅሽኝ የኔ ጭዋ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@selamyamenemh1100
@selamyamenemh1100 11 ай бұрын
ውይነይ ከሄሉ ይልቅ እኔ ተሸምሚ ልምት ነው 🤣🙆‍♀️😊
@zinet4736
@zinet4736 11 ай бұрын
ክክክክክክክ አረ ሄሉ ሰሩልሽ ዛሬም አሸማቀቁሽ
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 11 ай бұрын
እኔን ልሸማቀቅልሽ ሄሉየ ወይ😂😂😂❤😂😂❤
@Aynalove3382
@Aynalove3382 11 ай бұрын
ብድር በምድር 😂😂😂😂 ደግ አደረካት ዛሬ ስሙኒ ነው ያከለችው
@fanytesfaye
@fanytesfaye 11 ай бұрын
😂😂😂ስወዳቸው ❤️❤️❤️
@user-gs1nd2ji2b
@user-gs1nd2ji2b 11 ай бұрын
አረ እፍ በሳቅ ገደላቹኝ 😂😂😂😂❤
@burukanjamo7510
@burukanjamo7510 11 ай бұрын
የኔ ማር ሄሉ በጣም አሳዘነችኝ የምር
@hanankeder4586
@hanankeder4586 11 ай бұрын
ስወዳቹ ስታምሩ የሳቀ ምጮች በርቱ❤❤❤❤❤❤
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 11 ай бұрын
🤣😂🤣🤣🤣ወይኔ ሔሉ እኔ ልሸ ማቀቅልሽ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣አመዷ ቡ ን አለኮ አይዞሽ ሔ ሉሻ
@rukiya7187
@rukiya7187 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂ቀላል
@asressetegn9050
@asressetegn9050 11 ай бұрын
እረ በሳቅ😂😂😂😂❤❤
@user-ve7wp3hb8p
@user-ve7wp3hb8p 11 ай бұрын
ወይኔ እህቶችህ ግን ምርጥ ናቸዉ❤❤❤❤
@lailakeder7551
@lailakeder7551 11 ай бұрын
ማሻ አላህ ናቲ ከህትህም ታምራላቹ አላህ ይጣብቀቹ
@haymihaymi8997
@haymihaymi8997 11 ай бұрын
በጣም ነዉ የሣኩት ሄሉ በጠም ሠዉ አክባሪ ነሽ ግን ይሄናል አትቆጥቆጪ ለእግዚያብሔር ብቻ እጂ ለሠዉ
@user-hx4ep6yv9m
@user-hx4ep6yv9m 11 ай бұрын
ኧረረ ፍትህ ለአማራ ህዝብ 😢😢
@rabe3hcall853
@rabe3hcall853 11 ай бұрын
ፍትህ ከላይ ነው እጅ ምን ፍትህ አለ 6አመት ሞላን እፍፍፍ😢😢😢😢😢
@user-hj6um1pu8i
@user-hj6um1pu8i 11 ай бұрын
እግዜብሄር ምህረቱን ይላክልን ሁላችንም በያለንበት እንፅልኝ😢
@hasatpice9198
@hasatpice9198 11 ай бұрын
ሠሚ ያጣው ጩህት ለቅሶና ሠቆቃ😢😢😢
@itagitag2026
@itagitag2026 11 ай бұрын
❤❤❤
@senaitdesa7927
@senaitdesa7927 11 ай бұрын
ኢየሱስ ይጠብቃቸው
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 11 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች እስቲ ማነው እንዴኔ የሀገሩ ሰላም የናፈቀው ያረብ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን
@fahedali632
@fahedali632 11 ай бұрын
እቅልፈአጣሁ ሰውሲደክምውሎካልተኛ
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 11 ай бұрын
@@fahedali632 አብሽሪ ለኸይር ነው እኔም ስልክ አልሰራ ብሎኝ በሀሳብ ይመሻል ይነጋል ብቻ አልሀምድሊላህ ስለሁም ነገር እኛ ሀገር ላይ በጣም ከባድ ነው
@Almas-nw5mt
@Almas-nw5mt 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂 ወይኔ ሞትኩኝ ሄሉ ምስኪን የ ሰሩልሽ. የኔ እህት 😂😂😂😂
@user-ko8tf1kc3u
@user-ko8tf1kc3u 11 ай бұрын
ወይኔ በሳቅ ምርጥ እህት ትወናውን ችላበታለች!!!!
@y.5206
@y.5206 11 ай бұрын
ፍትህ እኛ ወገን 😢💚💛❤💕💔ለማወራትም የሚዘገንንን ከባዲ ነገር ሁኖብናል😢ፈጣሪ ሆይ ይሄን በላ አብርዲልን🙏🙏🙏
@fozisaditube4934
@fozisaditube4934 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂የናቲ እህት አሳቀችኝ ሂድ ወደዛ ተነስ አላለችም
@taratara5800
@taratara5800 11 ай бұрын
አረ ፎልስ ጠቢሀ ነው ዛሬ ዬገበቹት ናት ና ሄሉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@gfffggf4194
@gfffggf4194 11 ай бұрын
ወይኔ ናቲ ጠብቅ ትሠራለሀለች😅😅😅🎉🎉🎉
@araa322
@araa322 11 ай бұрын
አረ ሄሎዬ አሰዘነችኝ ሚስክን ነፈር😂😂😂😊😊😊😊😊አይዞሽ ገለቴ
@melatassefa723
@melatassefa723 11 ай бұрын
እህትህ የእዉነት ነው ያስመሰለችዉ,አክቲኝ አንደኛ ናት ,ጎበዝ አክተር ናት
@MeazatolchaAdunya-ck3sx
@MeazatolchaAdunya-ck3sx 11 ай бұрын
😂😂😂😂❤❤❤❤የኔ ውዶች የ ሳቅ ምንጭ እህቶችክ ርጋ የ አሉ ናቸው😂😂❤❤
@nayigachris5689
@nayigachris5689 11 ай бұрын
ወላሂ እደዛሬ አሳዝናኘ አታወቀም ዬሉ❤❤❤
@alainkhan9612
@alainkhan9612 11 ай бұрын
እረ ስታምሩ 🎉🎉🎉🎉
@bitybity4949
@bitybity4949 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂 ስወዳችሁ ውይ ሄለን ዛሬ ሰሩልሽ አቤት መሸማቀቅ
@HayatMohammad-ym9bu
@HayatMohammad-ym9bu 11 ай бұрын
ወይኔ ናቲ አድርሰን ጠብቅ😂😂😂😂😂😂ምስኪን ሂሉ❤😂😂😂
@RabiyaEndris-zm3yk
@RabiyaEndris-zm3yk 11 ай бұрын
ፍትህ ለንፁሀኑ አማራ ህዝብ😭😭😭😭
@araafatsodru2064
@araafatsodru2064 2 ай бұрын
How about lelaw bher❓
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 11 ай бұрын
ሄ ሉ አሳዘነቺኝ
@asdfaaa8876
@asdfaaa8876 11 ай бұрын
አይ ሄሉ ኡፍፍፍፍ አይዞሽልኚ እንደት ተሣቀቀች ❤❤
@tehonmama8764
@tehonmama8764 11 ай бұрын
ውይ ናቲ ዛሬ የመሳም ቀን እያከበርክ ነው የሚመስለው ሄሉዬ የኔ ጨዎ
@user-dp4ri4ln2g
@user-dp4ri4ln2g 11 ай бұрын
😂
@user-mz9pp2zn4b
@user-mz9pp2zn4b 11 ай бұрын
ሽር እጉድ አለች ሂሎ 😂😂😂
@bekelechasefa8723
@bekelechasefa8723 11 ай бұрын
እሐት ስታምር ናት ❤️❤️❤️❤️👍👍👍
@fasikabelte2396
@fasikabelte2396 11 ай бұрын
ውይ ሔሉየ እኔ ልሸማቀቅ አቤት ትችለበታለች ግን😅😅
@hanankedir4808
@hanankedir4808 11 ай бұрын
ሁሌም አብራቹ ትስራ በናታቹ በጣም ነህ ደስ የምትለው የኔ ማር
@user-bv5lj3wb7w
@user-bv5lj3wb7w 11 ай бұрын
❤❤❤❤ምርጥ እህት 🎉ስታምሩ
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 39 МЛН
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 15 МЛН
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 38 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Circle?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 42 МЛН
በስተመጨረሻ አብረን አከበርን (በደስታ አበድን )
26:44
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 114 М.
መክሊት ትፈልገኛለች ሄሉ ጠረጠረችኝ
23:56
ጉዳይ ዊንታን ገነትን ከምብሓድሽ !
21:13
Dawit TV ዳዊት
Рет қаралды 94 М.
I suspect someone is playing tricks, but I have no evidence
0:27
У Котика Отняли Игрушку 🥺
0:15
ДоброShorts
Рет қаралды 7 МЛН
Help your little TV win Tic Tac Toe  #skibiditoilet #tvman
0:28
Zuka TV
Рет қаралды 12 МЛН
si tenge menyamar jadi polisi farel #shorts #viral
0:19
Keluarga Hakiki chanel
Рет қаралды 12 МЛН