No video

🔴 ሄሉን አጠጣዋት ሰላም በጥፊ መታችኝ|Helu tube|Nahi tube

  Рет қаралды 90,347

Natty Tube

Natty Tube

Күн бұрын

ሄሉን አጠጣዋት ሰላም በጥፊ መታችኝ#ሰብስክራይብ #entertainment #ethiopian #prank #funny ‪@-haddiszema‬ ‪@helutube‬ ‪@haileyeroyal2127‬ ‪@NahiTube1‬

Пікірлер: 614
@mifatmohammed4095
@mifatmohammed4095 Жыл бұрын
የሰላምን አልባበስ የሚውድ በላይክ
@yeneMB
@yeneMB Жыл бұрын
Hulemenwa newu dese yemile
@user-ur3cm7uu2p
@user-ur3cm7uu2p Жыл бұрын
ዉይ በጣም
@SoliyanaTube-pd9ji
@SoliyanaTube-pd9ji Жыл бұрын
ሔሉ ይሔን ፀጉር ዳግመኛ አትቀጥይ በጣም በጣም ያስጠላል አለባበስሽንም አስተካክይ ከብር ክብር ይበልጣል
@AliMahdi-il5bj
@AliMahdi-il5bj Жыл бұрын
ወላሂ እኔ ሠለምን ምወዳዉ በምክናት ነዉ ❤️❤️❤️👈
@azutube6342
@azutube6342 Жыл бұрын
ታላቅ እህት ልክ እንደ እናት ናት ትቡዬ የኔ ምርጥ❤❤❤❤❤❤❤
@Ruta688
@Ruta688 Жыл бұрын
ሰላምየሄሉእህትናትእዴ
@azutube6342
@azutube6342 Жыл бұрын
@@Ruta688 በእናትና በአባት ሳይሆን የስጋ እህቷ ናት❤
@Ruta688
@Ruta688 Жыл бұрын
@@azutube6342 አመሠግናአለሁ
@mohammadsaad2172
@mohammadsaad2172 Жыл бұрын
​@@Ruta688 ያአክስቱዋ ልጂ ነት
@zerifineshphilto-ve1yu
@zerifineshphilto-ve1yu Жыл бұрын
ኧረ ሄሌን ናት
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw Жыл бұрын
የኔ እናት ሥታሳዝን ተርገበገበች እኮ በፈጣሪ ሥም ከልብሽ ሠዉ ነሽ እዉነት እዳንች አይነቱን ያብዛልን ማማዬ😢😢😢
@eulseumedanitnew6
@eulseumedanitnew6 Жыл бұрын
ሄሉ እና ናቲ ግን ግፋቹው 😅😅😅😅 ሰላምዬ ምርጥ እህት ነሽ ማንም በእህት አይደራደርም እኔ ቦን ጠርሙሱ አናትክ ላይ ነበር ምሰብረው 😂
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@cellnetcellnet9646
@cellnetcellnet9646 Жыл бұрын
ባእውነት ላሁላቺንም እንደዚህ አይነት ማልካም ጎደኛ ይስጠን ሰላም የኔ ውድ እህቴ በጣም ነው ምትማችኝ በጣም እውድሻለሁ ❤️❤️❤️❤️❤️እናንተማ አዳጋኞቺ ናችሁ ናት እና ሄሉ ኑሩልኝ ❤️❤️
@yeneMB
@yeneMB Жыл бұрын
Ehitwa nati eko
@user-ei3dd3jw3j
@user-ei3dd3jw3j Жыл бұрын
ትቡ መልካም ልጅ ከልበዋ
@mairyleb9245
@mairyleb9245 Жыл бұрын
ወይኔ ትቡ እንዴት እንደ አሳዘነቺኝ ለማነኛው ትቡ ወይም ሰላም በጣም ነው እምወዳት በጣም ነው የደነገጠቹ
@arsamaabdi9538
@arsamaabdi9538 Жыл бұрын
ሄሉ ናቲ please ተነሱና ጉልበቷን ሳሙና ይቅርታ በሏት የኔ ቆንጆ! ❤❤❤❤❤❤ I respect her የ እህት ጥግ ሄሉ You’re a lucky nice sister in the world!!!!
@Tube-zh2zb
@Tube-zh2zb Жыл бұрын
ፈጣሬ የረፍት እጀራ ስጠን
@khadejatasfaa6433
@khadejatasfaa6433 Жыл бұрын
😮ከምር ጀግናናት የሄሉ እህት😢❤
@shashezinabe8220
@shashezinabe8220 Жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ደከምኩ በእውነት😂😂😂😂😂. ሠላም ግን ጀግና ናት ❤
@user-xq2bw5kb7p
@user-xq2bw5kb7p Жыл бұрын
አረ ሰላም የ የኔዉድ ዉይ አሳዘነችኝ እህትኮ ማለት አይ😢😢❤❤❤❤❤
@habibah9637
@habibah9637 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን አልህ ናቲ ቀጥልበት እግዚአብሔር ን ማመሥገን አለብን የተዋህዶ ልጆች ነን❤❤❤❤❤❤
@user-ce6qm8nf3p
@user-ce6qm8nf3p Жыл бұрын
በትክክል እህቴ
@user-og3rj8ir1n
@user-og3rj8ir1n Жыл бұрын
እህት ማለት እዳችነው ❤ እኔ ሰውም አይወጣልኝም
@zina5085
@zina5085 Жыл бұрын
አስለቀሳችሁኝ አይ ሰላም አሳዘነችኝ አያልቅባችሁም የምር❤❤
@user-jx1ke9cy3j
@user-jx1ke9cy3j Жыл бұрын
ሰላም ፍቅራቸው በጣም ነው ደስ የሚለው ጣሙ ወዳጃቸው እግዚአብሔር ይጠብቃቸው
@SalamSalam-vh1uv
@SalamSalam-vh1uv Жыл бұрын
የስራችሁን ይስጣችሁ አናተ አስደነገጣችኋት❤❤❤❤
@admaadma1906
@admaadma1906 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤👌👌👌
@SofiayKedar-nn9io
@SofiayKedar-nn9io Жыл бұрын
ሰሊዬ የኔ ቆጅ ሰታሳዝን የውነት ሰላም እደሰምሸ ሰላም አለሸ ደርባባዋ❤❤❤
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
በጣም
@monabanna9185
@monabanna9185 Жыл бұрын
ለሀገራችን መጠ ጥ ሳይሆን ፀሎት
@kayirushiferaw
@kayirushiferaw Жыл бұрын
ጥሩ ግንዛቤ ነው😀
@user-ce6qm8nf3p
@user-ce6qm8nf3p Жыл бұрын
ሰላምዬ የኔ ቆንጆ አለባበስ ስነምግባር እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔ የዋህ የእውነት ስወድሽ
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 Жыл бұрын
😢😢ምነው ሴት አዳሪ መሰልሽ ሔሉ አይይ አድናቆት ሲበዛ እሔው ነው እንግዲህ😢😢
@user-nz6zq1bz6b
@user-nz6zq1bz6b 9 ай бұрын
ትጉዬ ስወዳትኮ አወራሯ አለባበሷ ሁሉ ነገሯ❤❤❤
@user-ce6qm8nf3p
@user-ce6qm8nf3p Жыл бұрын
ማርያምን ስወዳት ሰላምዬን የእውነት መልካም ሰው እግዚአብሔርን
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt Жыл бұрын
ሄሉ ደሞ የለበሰቺው ቀሚስ ያረቢ ሰላም ግን ሁሉ ነገርሽ ይመቸኛል ደሞ በደብነው የጠጣሺው ይላል😂
@TT-lz3sz
@TT-lz3sz Жыл бұрын
😂😂😂😂
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 Жыл бұрын
ሰላምዬ ምረጥ እህትም ጓደኛም ነች ማሻላህ እናንተ ተንኩለኞች ግን ተሳክቱላችኋል ሰላም ብድረ በምድረ ይከፍል እኛም እንድናይ እ
@zainabbh3881
@zainabbh3881 Жыл бұрын
ሰላምዬግን ከልብሽ ሠው ነሽ እውነት ጀግናነሽ የኔ እንቁ😘😘😘
@user-bv5lj3wb7w
@user-bv5lj3wb7w Жыл бұрын
😢😢ትጉዬ የኔ እናት ቅን ልብ ❤የሄሉ እህት
@Lizzayezharalji-iz2jy
@Lizzayezharalji-iz2jy Жыл бұрын
የኔ ውድ እህት ዛሬ ገና ነው ኮሜንት የፃፍኩት እንዳንቺ መልካም እህት ስላላት ሄለን ታድላለች በመልካምነትሽ ሁሌም ቀጥይበት እሺ
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b Жыл бұрын
ሠዉ ጓደኞ ይወጣለታል. ምርጥ ጓደኞ ናትኮ ሠላም❤
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha Жыл бұрын
እህቷ እኮናት የአንድ እናት አንድ አባት ልጆች
@user-wr5dy3eb4d
@user-wr5dy3eb4d Жыл бұрын
​@@aynalemgadeshaአደለሉም እሄት የአክስቴ ልጂ ናት ብላለች የናት የአባት አደሉም
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b Жыл бұрын
@@aynalemgadesha እር አደሉም
@user-zi5hj6qw1j
@user-zi5hj6qw1j Жыл бұрын
እህትማማቾች ናቸው እህቶቼ
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b Жыл бұрын
@@user-zi5hj6qw1j አደሉም ሲጀመር ሄሉ እህት የላትም ሁለት ወድም ብቻ ነዉ ያላት ጓደኞ ናችዉ አብርዉ ነዉ የተማሩት ዝምድና ይኑራችዉ አይኑራችዉ ብቻ አላቅም እህቷ ግን አይደለችም ።
@sitrazee13
@sitrazee13 Жыл бұрын
ግን ሄሉ የሆነ ነገር ጨምሮበታል እያለች እንዴት ትጠጫለሽ
@user-ic1jh4uv6l
@user-ic1jh4uv6l Жыл бұрын
ዛሬ ናሂ እግዚአብሄር ይመስገን ስላልክ ደስስ ብሎኛል ሁልግዜም አይለዬህ ምስጋና❤❤❤መሲ ምስኪን አሳዛንችኝ የኔ ምርጦች ውድድድድድ❤❤❤
@elsakassa1088
@elsakassa1088 Жыл бұрын
ስላምዬ ሱሪ በጣም ያምርብሻል ልብሽ ንፁህና ለሀቅ የቆምሽ ፍቅር የሆንሽ እንዳንቺ ያሉ ጥቂቶችን ያብዛልን
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf Жыл бұрын
በእናት ልጅ ቀልድየለም😅😅😅😅😅።ደግሞያስለቅሳል😢😢😢
@amalali9768
@amalali9768 Жыл бұрын
Even though it is a Prank I admire you how you are trying to protect your sister. ስላም የድራማው አንደኛ አክተር ነሽ.
@rachiketema4233
@rachiketema4233 Жыл бұрын
ልጅቷ በጣም ጎበዝ ናት
@gechkassie88kasseie5
@gechkassie88kasseie5 Жыл бұрын
ከጠጣች በኋላስ አልጠጣውም ግን ሄሉ በጣም ተሳስተሻል እህትሽ እየተከራከረች መጠጣት የለብሽም😊😊
@emayewdshalehu2212
@emayewdshalehu2212 Жыл бұрын
መርዝ ነው አለይ😅😅ልጂቱ ጎበዝ ናት😂😂
@tegemariyam4618
@tegemariyam4618 Жыл бұрын
የኔጀግና፡ሠላምዬ፡አቺያለሽበትኮ፡ምንም፡አይቀዘቅዝም፡ሞቅይላል፡ቤቱ
@rorosunmax8801
@rorosunmax8801 Жыл бұрын
ሄሉ አለባበሰሽ አሰተካኪይ የሰላም አለባበሰ መልበስ የውብየ አለባበሰ አይተሸ መልበሰ አለብሸ ወድ ልጅ እደዚ እራቆትሸ የሚያሳይ እየለበሽ አይወድሽም ሴት ልጅ ረዘም ያለ ሰትለብሰ ነው የሚያምርባት
@user-qd7fy4oi7b
@user-qd7fy4oi7b Жыл бұрын
ትቡዬ የኔ ምርጥ የምዎዳቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigist9632
@tigist9632 Жыл бұрын
የኔ የዋህ ትለያለሽ እህትነት ይሄ ነዉ😢😢😢
@Tgendsoul
@Tgendsoul Жыл бұрын
ወይ ሰላምዬ አሰለቀስሸኝ እህቴን ነው ይመስልሸኝ 😢❤❤
@sebletegegne624
@sebletegegne624 Жыл бұрын
ሰላም ምርጥ ነሽ ከአለባበስሽ ጀምሮ ሔሉ እባክሽ አለባበስሽ ልክ አይደሰም ከሰውነትሽ ጋር መሔድ አለበት አጭር ልብስ በፍፁም አያምርብሽም እኔ ግልፁን ልንገርሽ
@user-gx2ck2rf9p
@user-gx2ck2rf9p Жыл бұрын
Egzaktli ayehdbtem
@mekdestens4401
@mekdestens4401 Жыл бұрын
ትጉ በጣም መልካም ልጅ በጣም የተፍለመችልሽ ነች ናት
@user-vm6un7rs2d
@user-vm6un7rs2d Жыл бұрын
እኔ ብሆን በብርጭቆዉ ነበር ጭቅላቱን እምለዉ😂😂😂😂😂😂
@user-zj4lc9sv7i
@user-zj4lc9sv7i Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ ሄሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እናቴ ታድለህ ከሄሉጋ በመሆንህ❤❤❤❤❤❤
@user-to2tg3cp3x
@user-to2tg3cp3x Жыл бұрын
ወለሂ ሰለም ትግስታኘ ነት እኔ በጠሪሙዙነበራ ምወገው
@feabn5021
@feabn5021 Жыл бұрын
ምርጥ ጓደኛ 🥰🥰🥰🥰
@makdsshagye784
@makdsshagye784 Жыл бұрын
አቤት የሄሉ ግፍ መቸም አያል😂😂😂😂😂
@laylasayed5809
@laylasayed5809 Жыл бұрын
ወይኔ ሰላምዬ 😢 ምርጥሰዉነሽ ወላሂ❤❤❤❤
@fatmatube5612
@fatmatube5612 Жыл бұрын
እኔ ብሆን ብርጭቆውን አንስቼ ጭንቅላቱን ነበር የምፈነክተው ሆ 😂😂😂😂😂
@misskanamisskana9718
@misskanamisskana9718 Жыл бұрын
😂abat ckan😂
@kemerya5138
@kemerya5138 Жыл бұрын
እዚህ ቤት እና ሄሉ ቤት በየቀኑ ፕራንክ ነዋ ያሠላም 😅😅
@semiraabdela5479
@semiraabdela5479 Жыл бұрын
አይጉድነውግፌትቢኑርባትፀጥነውግፍኙች
@smirahussain3227
@smirahussain3227 Жыл бұрын
አይጠረጡሩም
@user-cc3tc7ck8e
@user-cc3tc7ck8e Жыл бұрын
ትቡየ የኔ ቆጆ ወላሂ ሥወድሽ❤❤❤❤❤❤
@gdd4910
@gdd4910 Жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ በርቱ ግን ሄሉ ውዴ አለባበስሽን አስተካክሊ ጸገርሽንም ጣይ ሁለተኛ እዳታደርጊ ኃጢአት ነው ሱሪም ቢሆን አትጠቀሙ እህቶቸ ሴት ልጅ እንድትለብስ የተፈቀደላት ቀሚስ ነው ከዛ ውጭ ግን ሕግን አላመጠበቅ ነው የሚሆነው ይባስ ብሎ ደግሞ ሚዲያ ላይ ከባድ ነው በዚህ ሃሳብ እሚስማማ ✋
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 Жыл бұрын
አይ ሰላምዬ አይ እህት ናቲ በማይቀለድ ነገር አትቀልዱ
@user-js1ty5ci4n
@user-js1ty5ci4n Жыл бұрын
ዋዉእግዚአብሔርይመስገንአለህናቲ ይልመድብየዛሬው ስራግንያስፈራል
@hayat2582
@hayat2582 Жыл бұрын
ትቡ ምርጥልጂ ናትወላሂ
@user-no4ou7ie1o
@user-no4ou7ie1o Жыл бұрын
ሰላምዬ የኔ ሞክሼ ቅን ሰው ነሽ ተባረኪ❤❤❤❤❤
@YeshYuoTube
@YeshYuoTube Жыл бұрын
ሰላም የዋህ ናት😢❤❤❤
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 Жыл бұрын
አገራችን ስላም ያድርግልን
@etagenjemal7992
@etagenjemal7992 Жыл бұрын
ወይኔ ሰላም በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ
@Mama-gx5vj
@Mama-gx5vj Жыл бұрын
ሠላምዬ በጣም ምርጥ ቅን ዘመንሽ ይባረክ
@user-io3ig6fk6b
@user-io3ig6fk6b Жыл бұрын
ሰላምዬ አስለቀሰችኝ ማርያምን😢😢😢😢 እፍፍፍፍ
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 Жыл бұрын
ስላም የኔ ቆንጅ አሳዝንሽኝ
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 Жыл бұрын
ታላቅ እህት እኮ ልክ እንዴ እናት ናት ሄሉ ታድለሽ
@asyamarr6756
@asyamarr6756 Жыл бұрын
የኔማር ሰላምዬ ወላሂ አስለቀሽኝ አይ ይች መወለድ ከባድ ነዉ 😢😢😢😢😢😢ገባድነዉ
@f8863-z7k
@f8863-z7k Жыл бұрын
በደብ ነውይ የጠጣሽው አላለም😂😂😂😂😂ሰላምዬ የኔ ሚስጊን አሳዘነችኝ😢
@BelayeBelaye-jz9um
@BelayeBelaye-jz9um Жыл бұрын
ባለጌ ናችሁ ልጅቷን አስደነገጣቸኋት
@retatube2034
@retatube2034 Жыл бұрын
የኔ እናት በጌታ አሳዘነችኝ ሰላምየ
@wollo133
@wollo133 Жыл бұрын
እህህህ አለባስ ሄለን የምትባይው ልጅ መቼ ነው አምሮብሽ የማነው 😂😂😂 በዝች በሰባጥሮ ሰውነትሽ አጭር ቀሚስ አይነፉም ጫማውም ይስተካከል
@maye1727
@maye1727 Жыл бұрын
አር እች አተስመሚ
@user-gx2ck2rf9p
@user-gx2ck2rf9p Жыл бұрын
Mehnal betshmane lerasa mamer ekonhu aye sew
@sadeseid742
@sadeseid742 Жыл бұрын
ይችን ልጁ ወረቅ ገዝተሸ ሰጭ የምረ በጣም ሚሰኪን ልጁ ናትትት❤❤❤❤❤
@saritub7279
@saritub7279 Жыл бұрын
ባዳብኖ ዬጣጣሹ አላላም ናት 🤣🤣🤣ሳላምዬ የኔ ማራ 😭😭
@mesiyegetaliji9573
@mesiyegetaliji9573 Жыл бұрын
Ufffff selam tagope getan melkam sew neshi kipu anekash❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
@marthahabtemichael8650
@marthahabtemichael8650 Жыл бұрын
ሁልግዜም የናቲን የትወና ብቃት ሣለደንቅ አላልፍም
@messimessi7609
@messimessi7609 Жыл бұрын
የኔ ዉድ. ሰላምዬ. የእዉኑት ሰዉ ነሽ. እግዚአብሔር. ይጨምርልሽ❤❤❤❤
@betelhemtube1655
@betelhemtube1655 Жыл бұрын
አይ ሄሉ አስጠላብሽ አማረብኝ ብለሽ ተበላሸሽ አለባበስ አደሤት ልበሺ ፀጉሩንም ቀንሺው አያምርብሽም
@user-kl1js3gv8w
@user-kl1js3gv8w 10 ай бұрын
ሰላምየ ወይኔ የኔ ውድ ምርጥ ሰው ስወድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ot8is4ki8k
@user-ot8is4ki8k Жыл бұрын
እጅሽ ቢሆን አስገብተሽ አውጪዉ አላለች አይ ሰላም😂😂😂😂😂
@bezayhutadese6828
@bezayhutadese6828 Жыл бұрын
አትውኝ አላለችም ምስኪን ምርጥ እህት❤❤❤
@user-bw9uo8hk9l
@user-bw9uo8hk9l Жыл бұрын
ስላምየ የኔ ቆንጂ ያችን አይነት ጎደኛ እህት ይሥጠኚ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 Жыл бұрын
😂😂😂የለሁም በሳቅ😅🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😀😀😀😀😀😀🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ሆደንአመመኝ😅😂🤣🤣🤣🤣
@ethiomamatube3772
@ethiomamatube3772 Жыл бұрын
ጓደኝነት ማለት😢👌
@doracell2474
@doracell2474 Жыл бұрын
ሰላም ጎበዝ ናቲን በጥፊ አሞቀችለት😂😂😂😂😂
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq Жыл бұрын
አዳደየ ግርም የሚለኝ ነገር እዴት ፕራክነው ብለው አያሰቡም እደው ክፍት ቢሰብ እሷፍት መደሀኒት ያደርጋል ሳታየው ቢደርግ ትንሺያጠራጠረነበር ግን እዛው ቁጭብላ እየጨመር እዴትነው የምታሰበው ሆሆሆ
@nigistabate6553
@nigistabate6553 Жыл бұрын
አረ ሰዎች 😂😂😂😂😂😂 ከየት ይምጡ
@bekelechasefa8723
@bekelechasefa8723 Жыл бұрын
ኡዑዑዑዑዑፍፍፍፍፍፍ 👍👍👌👌👌👌ግን ሁሉም ጌታ የማሰጋን ባል ናት ጌታ ትልቅ ናው ግን ዎዳቹሃሎዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤H$N$S
@mulumulu5957
@mulumulu5957 Жыл бұрын
በናትሽ ሔሉ አለባበስሽን አስተካከዪ
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
ሰላም አሳዘነችኝ ይሄ ከባድ ነው
@zematube8985
@zematube8985 Жыл бұрын
ሰላም የሰው ልክ❤
@umizakariyachanalibetesewi3834
@umizakariyachanalibetesewi3834 Жыл бұрын
ምርጥ እህትነሺ❤❤❤
@user-ox8mj4mz3m
@user-ox8mj4mz3m Жыл бұрын
ደዝዘሻል ወድጄዋለዉ ኡፍ ሰላም ትለያለሽ😊😊
@egezabhairyemesgen4258
@egezabhairyemesgen4258 Жыл бұрын
ሠላምዬ የእውነት ሠው ተባረኺ ሄሉ እሷን የመሠh እህት ስለ ሰጠሽ ታድለሻል
@Sumeyadesalewu-ns5me
@Sumeyadesalewu-ns5me Жыл бұрын
ኧረበሳቅቅቅቅቅ ሠላምየ ውይ ኧረየሠውያለህ አላለቺም
@SamSam-ys4ub
@SamSam-ys4ub Жыл бұрын
የሄሉን አርቴ እንደኔ ሚጠለዉ በለይክ
@sadiabebeabebe3653
@sadiabebeabebe3653 Жыл бұрын
ወይኔ ሠላም በምን ቃል ልግለፅሽ የኔውድ ማሪያምን ሙቸ ነው የምወድሽ እዳች አይነቶኝን ያብዛልን ትለያለሽ የኔጀግና እህት ❤❤❤
@senaityoutube9381
@senaityoutube9381 Жыл бұрын
ሰላማቺሁ ይብዛ የ እዉነት እኔ አልኮምትም ግን አያቺህዋለዉ ትቡ የኔ ደርባባ የ ሰዉ ጥግ ስወዳት በሉ አሁን ሰፕራይዝ አርጉዋት እንደዚህ ደንግጣ ጥሩ አይሆንም የኔ ጀግና ምናለበት ታላቂ እህት ቢኖረንይ 😍
@f8863-z7k
@f8863-z7k Жыл бұрын
አረ የሰው ያለህ አላለችም😂😂😂😂
@TT-lz3sz
@TT-lz3sz Жыл бұрын
😂😂😂😂
Yum 😋 cotton candy 🍭
00:18
Nadir Show
Рет қаралды 7 МЛН
Oh No! My Doll Fell In The Dirt🤧💩
00:17
ToolTastic
Рет қаралды 7 МЛН
Dad Makes Daughter Clean Up Spilled Chips #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 2,4 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 24)
32:41
ለዛ
Рет қаралды 342 М.
ናቲን ቅቤ ቀባነው በንደት አለቀሰ🥹
20:35
ሄሉ ፍቅሬን ተቀበለች❤
24:18
Helu Tube
Рет қаралды 257 М.
ናቲ  ጓደኛየን ደበደበብኝ🙆‍♂️
21:33
Natty Tube
Рет қаралды 99 М.
Yum 😋 cotton candy 🍭
00:18
Nadir Show
Рет қаралды 7 МЛН