No video

ናቲን ቅቤ ቀባነው በንደት አለቀሰ🥹

  Рет қаралды 60,215

Natty Tube

Natty Tube

Күн бұрын

ናቲን ቅቤ ቀባነው በንደት አለቀሰ#funny #ethiopian #prank #ሰብስክራይብ #entertainment #subscribe #like #comedian_eshetu ‪@NahiTube1‬ ‪@helutube‬ ‪@-haddiszema‬

Пікірлер: 950
@DxbDd-yz6pr
@DxbDd-yz6pr 9 ай бұрын
በሄሉ ፃጉር እስታይል የሳቀ ላይክ ክክ
@user-nz6zq1bz6b
@user-nz6zq1bz6b 9 ай бұрын
😂😂ምነዉ የጠራራዉን መሰለች አለባበሷ የፀጉር እስታይሏ ኧረ😂😂😂
@kiyuuyoutube6673
@kiyuuyoutube6673 9 ай бұрын
Ayii zoma 😅😅😅😅😅
@emuemu6376
@emuemu6376 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@lailaabdou2952
@lailaabdou2952 9 ай бұрын
😂🎉😂😂😂😂😂😂
@zahramohammad5812
@zahramohammad5812 9 ай бұрын
ምኑነው እስታይሉ
@user-ks3zd3vk4p
@user-ks3zd3vk4p 9 ай бұрын
የናቲ ቂቤ መቀባት ሳይሆን ያሳቀኝ የሄሉ ፀጉር እስታይል😂😂😂
@user-dt8qk6py7k
@user-dt8qk6py7k 9 ай бұрын
ደምሪኝ ውደ
@rozalove7257
@rozalove7257 9 ай бұрын
የተመታሽ 😂😂😂😂😂😂😂
@faizabisher6228
@faizabisher6228 9 ай бұрын
😂😂😂
@Qp4109
@Qp4109 9 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣💔💔💔💔💔
@f8863-z7k
@f8863-z7k 9 ай бұрын
😅😂😂😂😂😂
@HekmatAhmet
@HekmatAhmet 9 ай бұрын
ማን ነው እንደኔ የሔሉ ፀጉር እሥታይል ያሣቀው 😂😂😂😂😂 ምናለ በደንብ ብታሥይዥው
@user-dl8em4jq6r
@user-dl8em4jq6r 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂ክክክክክ ጭራ ቀረሽ
@rahmahmoh3796
@rahmahmoh3796 9 ай бұрын
ክክክክክክክክክክክ
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j 9 ай бұрын
ቅናታም ቀተሽ ነዉ ክክ
@HekmatAhmet
@HekmatAhmet 9 ай бұрын
@@user-dw3bm2wn2j ክክክክክ ምኑ ያሥቀናል
@HekmatAhmet
@HekmatAhmet 9 ай бұрын
@@user-dl8em4jq6r ክክክክክክ ለዛነው እኮ
@frdosmussa3182
@frdosmussa3182 9 ай бұрын
ቅቤ እማስፈልገው የስዋ ፀጉር ነው የምትሉ በላይክ
@SamsungJ-oe8fh
@SamsungJ-oe8fh 9 ай бұрын
እኮ
@kalkidangirma7401
@kalkidangirma7401 9 ай бұрын
Mlachi new miyasfelgewu yesua stegur
@user-vw5sp8oi9j
@user-vw5sp8oi9j 9 ай бұрын
ሰላም ኢትዮጵያዊያን ሀገራችንን ሰላሙን ያምጣልን💚💛❤
@bitewm7998
@bitewm7998 9 ай бұрын
አሜንንን
@demekushibabaw985
@demekushibabaw985 9 ай бұрын
❤❤አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🙏🙏🥰😘
@shetajordan7141
@shetajordan7141 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Barnsh
@Barnsh 9 ай бұрын
❤❤
@demekushibabaw985
@demekushibabaw985 9 ай бұрын
@@Barnsh❣️❣️❣️❣️❣️
@f8863-z7k
@f8863-z7k 9 ай бұрын
እኔ ሀገር ቤት አልቀባም እላት ነበር እናቴን አሁን የት አጊቼ ልቀበው እናቴ ከመዳም ጩኸት የተነሳ ደርቋል😢ናቲ አሳቀኝ😂😂😂😂😂
@Jfjrjhydif-xy2jy
@Jfjrjhydif-xy2jy 9 ай бұрын
እኔቴ ልካልኝ ቁጭ ብሎል ሸቶኝ ወላሂ ውይይ ሽታው ከባድነው
@meseretdeboch1649
@meseretdeboch1649 9 ай бұрын
ሄሉ ጥያቂያችንን ተግባራዊ ስላረግሽ እናመሰግናለን❤❤❤
@MeazatolchaAdunya-ck3sx
@MeazatolchaAdunya-ck3sx 9 ай бұрын
የ እውነት እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም😂😂😂😂😂😂😂ናቲ በጣም ወሳኝ ነው ቅቤ
@yenemartube1
@yenemartube1 9 ай бұрын
😅😅😅😅ናቲ እግዜር ይማርህ ሁላችንም ታመናል አይዞን የቅቤው ነገር ናቲን ማስለቀሱ አሳቀኝ ከምር😂😂😂😂😂
@martamartamarta7410
@martamartamarta7410 9 ай бұрын
ናት ምንም ማለት አደለም አትናደድ ባይሆን በደንብ እሸው እንዲያርስህ በተረፈ ሰላም ለሀገራችን ይሁን💚💛❤
@user-dt8qk6py7k
@user-dt8qk6py7k 9 ай бұрын
ደምሪኝ ውደ
@SesenBrhanu
@SesenBrhanu 9 ай бұрын
😄😃😃እሸው ቪድዮው ምለቀቀወው ኮሜንት ከመፃፍሽ በፊት 1/2ቀን ቆይቶ ነው
@ayshaa-mj1oy
@ayshaa-mj1oy 9 ай бұрын
ክክክክክ
@SamsungJ-oe8fh
@SamsungJ-oe8fh 9 ай бұрын
🤣🤣🤣
@qemerqemer2566
@qemerqemer2566 9 ай бұрын
ክክክክክ ወይኔ የሶስት አቃጥለው ደፉት ደ ወንድሞቼ ነው ትዝ ያሉኝ ቄቤ የተቀባን እለት አይናችን ባያዩ ደስ ይላቸዋል ግርም ሚለኝ በምግብ ሲበሎት ግን አንደኛ😂
@user-xc5et1br7r
@user-xc5et1br7r 9 ай бұрын
ዛሬ የሄሉ ፀጉር የተደመደመ ጭድ የገበሬ😂😂😂😂😂
@Ruta688
@Ruta688 9 ай бұрын
😂😂😂
@alemamare3410
@alemamare3410 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@amalali9768
@amalali9768 9 ай бұрын
እንደ መንጋ አብረዋት ናቸው! ካለ እሷ ባዶ ናቸው! ቢነግሯትስ መስታወት እንድታይ!
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 9 ай бұрын
አሰማም ልጅቷ 😂😂ትቆጣለች እብድ ናት😂😂 መስሚያዋ ጥጥ
@user-mz9pp2zn4b
@user-mz9pp2zn4b 9 ай бұрын
አምላኪ የሂሎ ፀጉር እስከዛሬ በፈረስ ጭራ ነበር ስትዘናከት የነበረይው😂😂😂
@user-ew4pi8po3b
@user-ew4pi8po3b 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@Sahiba-ru9en
@Sahiba-ru9en 9 ай бұрын
😅😅😅😅
@taibah2143
@taibah2143 9 ай бұрын
😅😅😅😅
@user-yh7wh3lt1z
@user-yh7wh3lt1z 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@SamsungJ-oe8fh
@SamsungJ-oe8fh 9 ай бұрын
አዎ
@TINSAE-ke9hh
@TINSAE-ke9hh 9 ай бұрын
በሳቅ ሞቱኩኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤😂😂😂😂😂
@dyccg5252
@dyccg5252 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂እህ እሰይ ሄሉየ
@fanoskrishan9852
@fanoskrishan9852 9 ай бұрын
ቅቤኮ ጡሩነገርነዉ ናቲ አትናደድ😊😊❤❤
@user-dt8qk6py7k
@user-dt8qk6py7k 9 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ🎉
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570 9 ай бұрын
ታድለህ ናቲ ❤❤እኔ ባገኘሁት አናቴ ደርቆ😢😢😢
@user-bd8ip8lo8c
@user-bd8ip8lo8c 9 ай бұрын
ናቲ እንኳን ማሪያም በሰላም አገላገለችህ ወንድ ነው ሴት
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 9 ай бұрын
እሰይ እልል አለች ሰላም የወለደ ይመስል 😂 ግን የሃበሻ ወንዶች ምን አስበው ነው ቅቤ የሚጠሉት ቆይ
@user-dt8qk6py7k
@user-dt8qk6py7k 9 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤
@user-yu1gb7vs6z
@user-yu1gb7vs6z 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 9 ай бұрын
ውይ ሴት ሆኜ ቅቤ መቀባት አልወድም ናቲ ደሞ አይዞክ ዛሬ ግን የሄሉ ፀጉር እስታይሉ❤❤❤❤
@fefeagarotube5704
@fefeagarotube5704 9 ай бұрын
ሰላም ናቲ እደውም ልታመሰግናችው ይገባል ቅቤ ለጤና አሪፍ ነው እራስህን ካመመክ ይተውክል ቅቤ የምጠላ የለም ሁሉም ይቀባሉ
@user-dt8qk6py7k
@user-dt8qk6py7k 9 ай бұрын
ደምሪኝ ❤ውደ
@user-ew4pi8po3b
@user-ew4pi8po3b 9 ай бұрын
በጣም አስቆኛል😂😂😂 ግን ቅቤ ምን ችግር አለዉ አትሞትም ነገር ነገ ሚስትህ እኮ ትወልዳለች ስትቀባ ከነ ቅቤሽ ቤቱን ለቀሽ ዉጪ ልትላት ነዉ እርግጠኛ ነኝ
@user-dt8qk6py7k
@user-dt8qk6py7k 9 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤
@saedawolloywa658
@saedawolloywa658 9 ай бұрын
እረ የኔባል አይወድም ወላሂ አንድ ቀን ከቤተሰብጋ ሒጀ ቅቤ ተቀብቸ ከቤተሰቦቹጋ ሒዶ እኛቤት ሲመጣ ቅቤ ተቀብቸ አላሳድረኝ ብሎ እናቴ ለምና ከዛ በጧት ዉሀ እያደረገ ታጠቢ እያለ አሰቃየኝ ሳትታጠቢማ አትሔጃትም እየሸተትሽ አላለም😂😂😂😂😂
@user-uz5zp4mb2d
@user-uz5zp4mb2d 9 ай бұрын
ሄሉ ወይኔ ፀጉር አያምር 😂😂😂😂እንድ በፊቱ ተጠቃሚ 😂😂😂
@user-xk6ve2bd3c
@user-xk6ve2bd3c 9 ай бұрын
ወይኔ ናቲ እንደዛሬ አስቆኝ አያቅም😂😂😂😂😂😂
@Makdas1224
@Makdas1224 9 ай бұрын
ውሀ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው አሉ ለተንኮል ነው ሚንከባከቡህ #ናቲ😂😂😂😂
@user-cm5yh2yb6e
@user-cm5yh2yb6e 9 ай бұрын
😂😂
@damoursarah6
@damoursarah6 9 ай бұрын
ይመቻችሁ የኔ ቅመሞች ናቲ ቅቤ ለራስምታት ቆንጆነው አታልቅስ 😂😂😂😂
@Uaq-vk4sn
@Uaq-vk4sn 9 ай бұрын
እኔ እራሴ ሲያመኝ እናቴ ቅቤ ተቀቤ ስትለኝ ትቶኝል እላት ነበረ አልወድም😂😂😂😂
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 9 ай бұрын
እረ ይደብራል በሰማም 😂😂😂😂😂😂የሄሉ በአንች በታርጊው ጥሩ ነበር እውነት ፀጉርሽ ያድገልሽ ነበር
@user-lo4xc4tn3k
@user-lo4xc4tn3k 9 ай бұрын
Kkk
@FatimaKadir-hv7pz
@FatimaKadir-hv7pz 9 ай бұрын
ሄሉዬ ምን እንደምልሽ አላቅም ያልኩሽን ነገር ስላደርግሺው ቅቤ ቀቢው ብዬሽ ነበር ጀግና ነሽ
@user-fz2sg6gc6u
@user-fz2sg6gc6u 3 ай бұрын
እኔም ብየ ቆየ 😂😂
@user-nz6zq1bz6b
@user-nz6zq1bz6b 9 ай бұрын
ሄሉ ጉድሽነዉ ናቲ ነገጧት የከብት እበት ነዉ እሚቀባሽ😂😂😂
@SaraSara-qp5sg
@SaraSara-qp5sg 8 ай бұрын
😂🎉🎉
@mesertkifle233
@mesertkifle233 9 ай бұрын
ወይ ናቲ ክክክክክክክክክክክክክክ በጣም አሪፍ ነው በቃ ደስ ይላል
@user-dt8qk6py7k
@user-dt8qk6py7k 9 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ🎉
@hawwahawwa7581
@hawwahawwa7581 9 ай бұрын
እረ ሄሉ ይችን ፀጉር መላ በያት 😅😅
@user-vx5rn9fl2f
@user-vx5rn9fl2f 9 ай бұрын
የኛገር ባህል ሙሽራ እዴዚህ ይቀባል በተደጋጋሚ ላሥራምሥትቀን ይቀባሉ😂😂😂😂ቅቤ ወሏሂ ጥሩነው😂😂
@tgesisay5494
@tgesisay5494 9 ай бұрын
ምኝ ነገር ነክ እዴ አስባልክ ነው እንደእናት አስባልክ ነው የዛሬ ፍቅረኛ ቅቤ የምትቀባ የለችም አትምኝ
@mohammadsaad2172
@mohammadsaad2172 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂 ክክክክክ ምን ችግር አለው አትክብደው እንጂ ናቲ
@sebletube6489
@sebletube6489 9 ай бұрын
ይች ጠጋ ጠጋ እቅለማንሳት ነው ይላሉ እንክብካቤቸ ለተኩል እንደሆነ ገብቶኝ ነበር😂😂😂😂😂
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 9 ай бұрын
😂😂😂
@MimiShaTube
@MimiShaTube 9 ай бұрын
ደግ አደረገችክ የኔም ባል ቅቤ አይወድም ምንጠችግር አለው እደውም ለአይን ጥራት ይጠቅማል ደግመሽ ቀቢው ሄሉ😂😂😂
@user-rw1fz4er2q
@user-rw1fz4er2q 9 ай бұрын
እየከበደኝ ነው ልጥለው ነው እረ ውሪ 😂😂😂😂😂 ሆደቆሰለ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 9 ай бұрын
ድምፅ አውጥቼ ነው የሳኩት በማዳም ቤት ወይ ናቲ😂😂😂😂😂
@user-ei3dd3jw3j
@user-ei3dd3jw3j 9 ай бұрын
ሄሉ ጸጉርሽ በወጉ በትሠሪ በሠራሹ ሥራ በጣም እሥቅ ነበር ነገር ግን ለመሠቅ ያንቺን ጸጉር ከለከለን እኮ😂😂
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 9 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-mq4pn5fz5e
@user-mq4pn5fz5e 9 ай бұрын
Areeee besak gedelegn 😂😂😂 endewm weiba chis atasgebakm esu ayshalakm eyeshtetegn nw alalewm kkkkkkk eyayewk amarebek lemn endiyamrbat helu atkebam esuwan kebat konjo endthon
@user-bm8ss4iu8p
@user-bm8ss4iu8p 9 ай бұрын
ቂቤ የሚያስፈልገው የሄሉ ፀጉር ነው እንጂ 😅
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 9 ай бұрын
እኮ😂😂😂
@linashibeshi9688
@linashibeshi9688 9 ай бұрын
አታካብድ ባክክ ናትይ በተወደደ ቅቤ አመስግናቸው አራሱክ ❤❤❤❤
@bitewm7998
@bitewm7998 9 ай бұрын
አይ ሄሎ አያልቅብሽ አሞራ ያራበት አስመሰልሽው😂😂😂😂😂 ዝብዴ ይመስላል
@tsehaybahta2010
@tsehaybahta2010 9 ай бұрын
ሄሉ ቅቤ ጥሩ ነው ግን እሱን የሚያናድ ነገር ባታረጊ ጥሩ ነው ለወደፊት አብራችሁ መናር ከፈለግሽ የማይወደውን ነገር አታድርጊ በጣም መብሰል ይቀርሻል እራሷ ትጠብሕ
@claudekhalifeh2185
@claudekhalifeh2185 9 ай бұрын
Hi everybody! Natty, Helu is joking. Why do you respect everyone except for Helu?! There are people who love her and they get bothered by your mean comments and actions towards her! Please Salam, stand strong next to Helu! Helu, keep working on yourself and dont let the mean comments get to you. Why is it that when you do something people are always mean to you but if somebody else did the exact same thing they would be laughing ?! Love you Helu❤❤❤
@FikrteWyohanns-bl4cd
@FikrteWyohanns-bl4cd 9 ай бұрын
ወይኔ ሄሉ እንደው ስወዳችሁ ናቲ አይዞን እንግዲህ ቻለው 😅😅😅😅😅
@user-dt8qk6py7k
@user-dt8qk6py7k 9 ай бұрын
ደምሪኝ ሄሉ
@user-dt4wh3qv2h
@user-dt4wh3qv2h 9 ай бұрын
ሄሉ ፈትህ ለፀጉርሽ ክክክክክ
@jajjjjajjj3066
@jajjjjajjj3066 9 ай бұрын
እረ ሄሉ የከሰረች ነጋደ መሰለሻል ፀጉርሽን መላ በይው እሯ😀😀😀😀😀😀
@user-ph6sh3wu3t
@user-ph6sh3wu3t 9 ай бұрын
ክክክክ
@Made262
@Made262 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-zb7zc1ii3w
@user-zb7zc1ii3w 9 ай бұрын
ክክክክክክ
@medifentaw7513
@medifentaw7513 9 ай бұрын
ክክክክ😂😂😂
@ayshaa-mj1oy
@ayshaa-mj1oy 9 ай бұрын
አረ ወላሒ በደብ ማሸት ነበረብሽ እራሡ ይጠጠዋል በጣም አሪፍ እሾ ነዉ ቁጭ ብቻ አርገሽ አይጠቅመዉም ማሸት ከዛም ፌሥታል ከዛም ሻሽ አረገሽ ማሣደር ጥዋት ሢነሳ ማን አጠበኝ ይል ነበር አናቱ ጠጥቶ የምር በተወደደ ቅቤ አከሠራቹት እስኪ ዋጋዉን አሥቀምጪልኝ ወደ ሴት አይልም አትንፍረቅ ጨምላቃ ሕፆን ነሕ እዴ ወረኛም አናደድከኝ የምር
@burtukanburto6206
@burtukanburto6206 9 ай бұрын
ናት አይዞ ግርዝ ዎላታ ባህል 🤣🤣🤣ደስ በል 🎉🎉🎉🎉
@Astela-bh1ei
@Astela-bh1ei 9 ай бұрын
ደግ አደረጋችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 9 ай бұрын
😂😂😂ናቲ ምነው አር የተቀባህ አስመሰልከው ሄሉ 😂😂😂 በሰላም ነው ፀጉርሺ ትንሺ አሳጥሪው
@layelaalayelaa6282
@layelaalayelaa6282 9 ай бұрын
🎉መብቴን አትንኪ አላለም ፋራ ነዉ ልጁ 😮 ደሞ ቅቤ እሚአስጠላ ነገር አይደለም 😏😏😏😏😏😏😏😏😏
@samimirga
@samimirga 9 ай бұрын
ende astesasebu nw lante endetemeche adelem
@firehiwotsolomon3798
@firehiwotsolomon3798 9 ай бұрын
ሄሉ ግን ቃል የለኝም ላንቺ 😅 ልጁን ልታስነቅይው ነው😂
@almaztesfamikael1809
@almaztesfamikael1809 9 ай бұрын
ወንዶች ግን ለምን ቅቤ ይጠላሉ ዋው ሄሉ
@user-sg1wj6jy6z
@user-sg1wj6jy6z 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እንደዉ የሄሉ ተንኮል😅😅😅
@yordibekele6990
@yordibekele6990 9 ай бұрын
ጀግና ሰራሽለት
@user-su2fu1kk2g
@user-su2fu1kk2g 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ሄሉማ እንደዚህ ያቀጨጨሽ ደባ ስለምታስቢ ነዉ😂😂😂😂😂😂😊
@user-dt8qk6py7k
@user-dt8qk6py7k 9 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ🎉
@user-su2fu1kk2g
@user-su2fu1kk2g 9 ай бұрын
@@user-dt8qk6py7k እሽ ማሬ
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570 9 ай бұрын
ናቲ አታካብድ ግን ቅቤው ይለያይ ይሆናል እንጅ የወሎ ቅቤ ሽታው ራሱ በጣም ነው እሚጣፍጠው ሽቶ ሽቶ ነው እሚለው ❤❤❤
@user-sd8fm5ev1f
@user-sd8fm5ev1f 9 ай бұрын
😂
@zeynebaliye
@zeynebaliye 8 ай бұрын
😂😂
@asterdesalegn5581
@asterdesalegn5581 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂 ባፍጫው አረጊለት ኣለችም ውይይይይይ ናቲ ልጥለው ነኝ አላለም
@user-gi9po6wb5c
@user-gi9po6wb5c 9 ай бұрын
ያተያለህ ዉይ ናቲ ሄሉ ደግሞ የሰባት ሰአቷን እብድ መስለሻል ይሄነዬ አችኮ ያመረብሽ መስሎሻልል😂😂😂😂😂😂😂
@user-zp5pr5ln6b
@user-zp5pr5ln6b 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@seadaendris-fe4iw
@seadaendris-fe4iw 9 ай бұрын
መከባበር በፍቅር ውስጥ ትልቅ ነገር ነው ተከባበሩ ፕራንክም ቢሆን ልክ አለው?!
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 9 ай бұрын
የወንድ አራስ አስመሰልሽው መሀል አናቱ ላይ ቂቤውን😂😂😂😂በሳቅ ሞትኩኝ የአንቺ ፀጉር ደሞ😂😂በፊሽካ ነው የሚያያዘው የናቲ ፀጉር ይበልጥሻል ቢበጠር😂😂🙈🙈
@genetbelete9303
@genetbelete9303 9 ай бұрын
ክክክክክቅቅቅ ናው ዝም በሉ ቅቤ ምግብ ለምን ትበላላችሁ ሙሉ መተው
@user-fq1qf3vj2d
@user-fq1qf3vj2d 9 ай бұрын
ሄሉ ፀጉርሽን ለምን ፓይስትራ አትሰሪውም የበፊት vidyo ላይ አይቼው በጣም ነው የሚያምርብሽ ውዴ እንደምትሰሚኝ ተስፋ አደርጋለው በተረፈ እወዳችኋለው ❤❤❤❤❤
@user-oc5re5nr5c
@user-oc5re5nr5c 9 ай бұрын
ናት ምን ሁነህ ነው ቅቤ እኮ ለራሳችን ጥሩ ነው እኛ ሀገር በተለይ በጣመ ነው ወንዶች የሚቀቡቱ በስድስት ወር አንዴ ደስ ይላል ከቻልክ ሁሌም ብትቀባ ጥሩ ነው
@TibaTube
@TibaTube 9 ай бұрын
የሄሉ ፀጉር 😁😁😁😁😁😁
@mesertkifle233
@mesertkifle233 9 ай бұрын
እጅሽ ይሸታል አላለም አናቱላይ ያለው እያለ
@taibah2143
@taibah2143 9 ай бұрын
😅😅
@MadenaAdeim
@MadenaAdeim 4 ай бұрын
አረ የሀሉን ፀጎረ አይቶ በሳቅ የፈረሰዉ😂❤😂😂😂😂😂😂😂😂❤
@belayenesh3862
@belayenesh3862 9 ай бұрын
ናቲ አይዞህ ቅቤ ለድረቀት ለጭቅላት ቆጆነዉ 😅😅😅😅 አቤት እኔ ባገኘዉ ❤❤❤
@titiyoutub6254
@titiyoutub6254 9 ай бұрын
ለህቱ ከተናገር ልጁ ገና አልበሰለም ሆ😂
@user-mz4tt1sm8f
@user-mz4tt1sm8f 9 ай бұрын
😃😃😃
@mesesaysha3384
@mesesaysha3384 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂ወላሂ አጎቴ አሰተወሱኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@wjwjjw4346
@wjwjjw4346 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@abiiishaabiiishs1623
@abiiishaabiiishs1623 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-ji6ss1cz9m
@user-ji6ss1cz9m 9 ай бұрын
ዋውውውውው ብዬሽ ነበር እንኳንም ተገበርሺው😂😂😂😂
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 9 ай бұрын
ባክሽን ያነውን የሰው ጭራ አድርጊ ሄሉ በጣም ነው የሚደብረው ፀጉርሽ😂😂😂😂😂 በተረፈ ናቲ ቅቤ 😂😂😂😂ቻለው
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 9 ай бұрын
😂😂😂መች ትሰማለች እንደሞጣ በራሷ አለም የምትኖር ናት😂😂
@fatenmolly5613
@fatenmolly5613 9 ай бұрын
እር ሄሉ ፀጉርሽ 😢😢😢😢 ከጸጉርሽ ከመልክሽ እጭጭጭ ፋድያሽ ወጣ😢😮
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 9 ай бұрын
😂😂😂መስሚዋ ጥጥ
@honalyathonalyat7386
@honalyathonalyat7386 9 ай бұрын
😂😂😂😂አበደ ናቲ
@jamelayimer
@jamelayimer 9 ай бұрын
እየከበደኝ ነው ልጥለው ነው ደስ ይላል😅😅😅
@user-kw8sp4oz4o
@user-kw8sp4oz4o 9 ай бұрын
ሳይቀልጥ ብትታጠበው አይለቅም😄😄😃😃😃
@zehara53o
@zehara53o 9 ай бұрын
ያአላህ የሄሉ ፀጉር ሀገሬ ሽቦ ችፍርግ አኡዙቢላሂ ከሷ የናቲ ዘጉር ወዝ አለው 😂😂😂😂
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t 9 ай бұрын
ሽቦ ችፍርግ
@user-mk3fs7cc4z
@user-mk3fs7cc4z 9 ай бұрын
ከምር አሣዘነኝ❤❤
@user-dt8qk6py7k
@user-dt8qk6py7k 9 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤
@siseyyoutube9936
@siseyyoutube9936 9 ай бұрын
ወይኔ ነቴይ ከሄሎው ሰላምን ማከበሮውሰ ከከከከከ
@user-md4mh6iy3v
@user-md4mh6iy3v 9 ай бұрын
ወይኔ ናቲ አይዞ 😂😂ሄሉ እየምወድቹሁ በፍቅር ያንራቹ ናቲየ ሄሉየ🥰🥰🥰❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂🌿🌿
@damoursarah6
@damoursarah6 9 ай бұрын
አረ ሄሉዬ ጸጉርሽን አንድ በይው ❤
@amrisasaifu4616
@amrisasaifu4616 9 ай бұрын
Hulatm bitil ayadgm 😂😂😂😂
@user-vf4hw7dj2b
@user-vf4hw7dj2b 9 ай бұрын
የናቲ ሚስት መክሊት ብትሆን የምትሉ
@abduhussen1355
@abduhussen1355 9 ай бұрын
እረ ነውር
@user-fq1qf3vj2d
@user-fq1qf3vj2d 9 ай бұрын
እስቲ ከፕራንክ ውጪ ሌላ የሚያዝናና ነገር ስሩ ሄሉ ግን ተንኮል አያልቅብሽም እንግዲ የመልስ ምቱን ቻይው❤❤❤❤❤
@user-xy7ee2wp6r
@user-xy7ee2wp6r 9 ай бұрын
ሄሉ ዛሬ አለባበስሽ ተመችቶኛል ዉደ በዝሁ ቀጥይበቴ ናቲ እግድቻለዉ እኔምአልወድም እኳንተቀብቸዉ ሽታዉነዉ የማስታዉ ከኝ❤❤❤😢😢😢
@user-dp2ib1jf6w
@user-dp2ib1jf6w 9 ай бұрын
ወይኔ የሄሎ ፀጉር ለካስ በፈርስ ጭራ ነው ስትዘነበል ተጨብሯል እዛፊ ላይ እደደርቀ ጭራሮ ክክክ
@rahmahmoh3796
@rahmahmoh3796 9 ай бұрын
ክክክክክ
@tube9850
@tube9850 9 ай бұрын
ሄሉ ፀጉርሽ ያምራል ዊግ ስታደርጊ በጣም ነው የሚያስጠላብሽ
@youtube3789
@youtube3789 9 ай бұрын
ዛሬ ናቲልክ እንደቦረናዎች መስላል አይ ሄሉ ኪኪኪኪኪ በሳቅ ነው የገደላችሁኝ ❤❤❤❤
@user-fz2sg6gc6u
@user-fz2sg6gc6u 9 ай бұрын
ቀቤ ቀቢዉ ብየ ቁየ ደግ ሁነሀን😂😂
@user-ew4pi8po3b
@user-ew4pi8po3b 9 ай бұрын
ገና ሳላየዉ ፈነዳዉ😂😂😂😂😂
@user-dt8qk6py7k
@user-dt8qk6py7k 9 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ🎉
@birtukanbekele859
@birtukanbekele859 9 ай бұрын
እሺ ዛሬ ምግብ እዴልበላነዉ አላለም😂😂😂
@Tasfaneshtunta
@Tasfaneshtunta 9 ай бұрын
ማርያምን በሳቅ ገደልከኝ ናት አትናደድ ዎንድ ልጅ ራስ ምታት ቅቤ ያርግል ❤❤❤
@user-jx5bb4bv6
@user-jx5bb4bv6 9 ай бұрын
የኔባልግ፣ይወዳልቅቤ፣ማሻአላሕ፣ምናል፣ወደሣውድብልኩልን፣እድሕእርካሽተሖነ
@madinay7646
@madinay7646 9 ай бұрын
ለነገርስለተኑሳቹነውእንጂ❤ቅቤለጉንፍንጡሩአይደለም❤ቅቤጉንፍንንያጋንናል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-bv5lj3wb7w
@user-bv5lj3wb7w 9 ай бұрын
ቂቤ ጥሩ ነው እንደዚህ አታመናጭቃት በፈጣሪ
@user-dt8qk6py7k
@user-dt8qk6py7k 9 ай бұрын
ደምሪኝ ውደ❤
@myfano
@myfano 9 ай бұрын
ደግሞ ማነው ያምርብሻል ያለሽ የጠራራ ፀሀይ ፀጉርሽ
@user-yh7wh3lt1z
@user-yh7wh3lt1z 9 ай бұрын
እየከበደኝ ነውአላለም😂😂😂😂
@Fatima-ok1bm
@Fatima-ok1bm 9 ай бұрын
የሄሉ ፀጉር ነው ቂቤ የሚያስፈልገው😂😂😂😂
@user-dt8qk6py7k
@user-dt8qk6py7k 9 ай бұрын
ደምሪኝ ውደ❤
@Fatima-ok1bm
@Fatima-ok1bm 9 ай бұрын
@@user-dt8qk6py7k እሽ ማም
@user-ql4jx2un9s
@user-ql4jx2un9s 9 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👌👌👌👌👌
@user-wr4jm6cp1x
@user-wr4jm6cp1x 9 ай бұрын
አይ ሄሉ ቀቢው የተባልሹ አረግሹ 😂😂😂ናቲ ደሞ ቅቤ አግኝተክ ነው 😅😅😅አናትክም ደርቆዋል ተቀባ 😂😂መቼስ እበት አደለም የተቀባው 😂😂😂😂
@user-dt8qk6py7k
@user-dt8qk6py7k 9 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ🎉
@monicaberry2330
@monicaberry2330 9 ай бұрын
ወይኔ ገደልከኝ አንቺ የምትጠቀሚው ቅቤ ኬት እንደምታመጪ አላቅም አላለም ለግልሽ ማምረት ጀመርሽ እንዴ😅😅😅😅
拉了好大一坨#斗罗大陆#唐三小舞#小丑
00:11
超凡蜘蛛
Рет қаралды 13 МЛН
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 11 МЛН
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 20 МЛН
Kind Waiter's Gesture to Homeless Boy #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 15 МЛН
ዉብ እና ድንቅ ጊዜ ከሚስት እና ልጄ ጋር
18:19
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 193 М.
ጠንቆዋይ እንዲሪያስ ጋር ጉድ ተፈጠረ  2021
11:37
Bekulu Entertainment
Рет қаралды 519 М.
拉了好大一坨#斗罗大陆#唐三小舞#小丑
00:11
超凡蜘蛛
Рет қаралды 13 МЛН