No video

ሕማማት 🔴የክርስቶስን መከራ የሚያሳየን ድንቅ ትምህርት | መምህር ኢዮብ ይመኑ | የአሸናፊ ሞት- አርያም ሚዲያ @AryamMedia

  Рет қаралды 303,683

አርያም ሚዲያ - Aryam Media

አርያም ሚዲያ - Aryam Media

4 ай бұрын

Пікірлер: 717
@user-of7rm7pr5z
@user-of7rm7pr5z 4 ай бұрын
መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ማነው እንዴኔ የመምህር እዮብ ስብከት ስ ሰማ ልቡ የሚረካ
@user-df1qz3ef7r
@user-df1qz3ef7r 3 ай бұрын
መምህር እዮብ በእዉነትልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@mekdiyrahel9245
@mekdiyrahel9245 3 ай бұрын
ይህን መምህር የምትወዱት ሁሉ ላይክ አድርጉ❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏
@Adingn
@Adingn 4 ай бұрын
በእዉነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሠማልን ጸጋዉን ያብዛልህ እረጅም እድሜና ጤና ያድልህ እኛም ሰምተን 30,60,100ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የእግዚአብሄር ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን🤲
@BirhaneSelam
@BirhaneSelam 3 ай бұрын
አሜን ❤🙏
@user-kf8xn1jy2s
@user-kf8xn1jy2s 3 ай бұрын
Amen amen.amen❤❤❤🙏🙏🙏
@user-gk7vk9fu6u
@user-gk7vk9fu6u 3 ай бұрын
እኔ ግን መምህር እዮብ አንደበትህ ትህትና እንባህ ያስገርመኛል ለስብክትህ ውበት ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዘመንህን ይባርከው
@BisiratTaye
@BisiratTaye 3 ай бұрын
ወድሜመምህርቃለህይወትያሰማልንአሜን
@estifanossolomon7008
@estifanossolomon7008 4 ай бұрын
መምህርዬ ቃለህይወት ያሰማልን ከኛ ከስም ኦርቶዶክሳዊያን እድሜ ላይ ቀንሶ ይስጠዎት አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤ክብር ሁሉ ለልዑል እግዚአብሔር አምላክ ይሁን
@desalgnsehalu-hy5xz
@desalgnsehalu-hy5xz 3 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@TeferiAbreham-pt2ol
@TeferiAbreham-pt2ol 3 ай бұрын
ameni😊
@user-xe6kc4zb1x
@user-xe6kc4zb1x 3 ай бұрын
ምን አይነት ምርቃት ነው እግዚአብሔር አምላክ እድሜ አንሶት ነው ከሰው እድሜ ቀንሶ ሚሰጠው ? የማይማሆን ንግግር አታምጡ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው በቂ ነው
@AtsedeMulu
@AtsedeMulu 3 ай бұрын
Amen3
@afomiy
@afomiy 3 ай бұрын
A9
@TgTg-jv9uf
@TgTg-jv9uf 4 ай бұрын
መምህራችን እድሜ ከጤና ጋር ያድለወት🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@SamealAbrham
@SamealAbrham 3 ай бұрын
መምህራቺን ቃለ ሂወት ያሰማልን የ አገልግሎት ዘመኖት ይብርክልን 🙏🙏🙏
@HeymanotMadafro
@HeymanotMadafro 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን 😢😢 መላዉ ኢትዮጵያን ሕዝበ ክርስቲያን አባት እናቶቼ እሕት ወድሞቼ ለብረሐነ ትሳኤዉ በሰላም ያድርሰን❤❤❤
@mafietble4355
@mafietble4355 4 ай бұрын
Kale hiwet yasemalen❤❤❤
@T8Gz-rq9st
@T8Gz-rq9st 3 ай бұрын
ጎይታይ መድሓኒየይ እዮሱስ ክርስቶስ ሆይ ይቅር በለን🙏😢
@zinashtezera190
@zinashtezera190 3 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን የስም ክርስቲያን የሆነውን አይነ ልቦናችን ያብራልን❤❤❤
@genetbreket3951
@genetbreket3951 4 ай бұрын
30 60 100 የምናፈራ ያድርገን አሜን🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️
@user-if2oh8hg8y
@user-if2oh8hg8y 3 ай бұрын
መምህር ሆይ ረጅም እድሜ ይስጥልኝ ። አሜን !❤❤❤🎉🎉🎉
@abayneshayano3255
@abayneshayano3255 4 ай бұрын
❤❤❤ Abatachen qal heyewet yasemalen regem edem ketena gar yestelen ❤❤❤.
@KalebTenkir
@KalebTenkir 3 ай бұрын
መምህራችን በእዉነት እኔ ላይ ያሳደሩት መንፈሳዊ ተፅዕኖ በቃል ልገልጸው አልችልም ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛሎት ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@jesusking3536
@jesusking3536 4 ай бұрын
Dmtse ystekakeln Egzabhar amlak qalea hiwet yesmealn amen amen amen 🎤 and yrqal
@user-ze3sy7bv6p
@user-ze3sy7bv6p 4 ай бұрын
kale hiwoten yasemalen abatachin❤❤❤
@KidistAbush-dt8gr
@KidistAbush-dt8gr 3 ай бұрын
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን
@user-sq5ni5fv3v
@user-sq5ni5fv3v 3 ай бұрын
የኛ አባት ቃለ ህይወት ያሠማልን እዉነት ዘንህን ሁሉ ይባርክልህ አሜን 🤲❤
@tegestzaynaba1228
@tegestzaynaba1228 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህረችን❤❤❤
@SARHABrha
@SARHABrha 3 ай бұрын
እውነት መምህር ችን ቃለ ህውት ያሰማልን 😢😢አቤቱ ጌታ ሆይ ማርን ይቅር በለን😢😢😢
@asratmengestu3129
@asratmengestu3129 4 ай бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 4 ай бұрын
Egziabher Yimesgen Amen Amen Amen Abetchen
@user-bc5ib2yr4o
@user-bc5ib2yr4o 3 ай бұрын
ኣሜን😢 ቃለ ህወት ያሰማልን ክውር መምህራትን😢😢😢በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ክብር ለእእግዝኣብሔር😢😢
@meseretzewdu3920
@meseretzewdu3920 3 ай бұрын
መምህር🥰🥰🥰🥰 አንደበትህ ትህትና እንባህ ያስገርመኛል!!!!! ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዘመንህን ይባርከው
@Birtukan-ng8ff
@Birtukan-ng8ff 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
@kiflomtsegay1789
@kiflomtsegay1789 4 ай бұрын
❤❤❤ኣሜን(3)❤❤❤ ቃለ ሂወት ያሰማለን መምህራኝን ❤❤❤በንጹ ደሙ ያዳነን ንሱ ነው ስለ ፍጹም ክብሩ ገና ንመሰከር ና ንዘምረ ኣለህ❤❤❤❤❤
@Haymanot03
@Haymanot03 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን
@TediGirma-gg8ix
@TediGirma-gg8ix 3 ай бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን 💚💚💚 💛💛💛 ❤❤❤
@ንማጀ
@ንማጀ 3 ай бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ጌታዬ ሆነ ደንግባት አልባ ጀርባዉ በዥራፍ ስለእኔ ደማ😭😭
@almazmekonnen1297
@almazmekonnen1297 4 ай бұрын
ለመምህራችን ቃለሒወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን 🙏🏽
@user-uf2xe6nm7x
@user-uf2xe6nm7x 4 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አንዲህ የተረጋጋ መምህር እንዴት ደስ ይላል ትምህርቱም ይገባል። እድሜና ጤና ይስጥልን
@selamyeshetu6506
@selamyeshetu6506 3 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምራችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን❤❤❤
@comcell3831
@comcell3831 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለ ቅዱስ ቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን የሕይወትን ቃል ያሰማልን
@kalkidantrfe
@kalkidantrfe 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤❤በእርሱ ቁስል ተፈወስን😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭
@beyenedarigai7427
@beyenedarigai7427 4 ай бұрын
አሜን፫ መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን🙏
@aklilufikadu1436
@aklilufikadu1436 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን❤❤❤
@workneshdeguala2797
@workneshdeguala2797 3 ай бұрын
እዉነት እግዚአቢሔር ይጠብቅልን መምህራችን ቃለህይዎትያሰማልንለኔሲልነዉ😢😢😢😢😭😭😭😭
@Wildrose_16
@Wildrose_16 3 ай бұрын
ልብን የሚያረሰርስ ትምህርት መምህራችን እድሜና ጤናን ያድልልን ቃለህይወትን ያሰማልን 😮😢😅😊
@KokebTeshome
@KokebTeshome 4 ай бұрын
መምህራችን እድሜና ጤና ይስጦት ❤❤❤ አሜን አሜን ❤❤
@TemesgenYbeltal
@TemesgenYbeltal 3 ай бұрын
አሜን አሜን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ያድልልን ቸሩ መድሀኒያለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SenaGeleta
@SenaGeleta 3 ай бұрын
Rjm9j9jmm9himm9990m😮😮
@elenilemma3019
@elenilemma3019 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-qf8ej5fr9c
@user-qf8ej5fr9c 3 ай бұрын
መምሕራችን ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ የሠማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@haregseyoum450
@haregseyoum450 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን መንግስተ ሠማይን ያውርስልን
@Yene-no3zw
@Yene-no3zw 4 ай бұрын
ወድሜ እረጅም እድሜ ይስጥህ
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y 3 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ሰላመና ፍቅርን ያድለን ❤❤❤
@fikir2119
@fikir2119 3 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ዕድሜ እና ፀጋ ያድልልን
@BogaleAlemu-ig2nt
@BogaleAlemu-ig2nt 3 ай бұрын
SAVED
@user-bv9bf5jq9k
@user-bv9bf5jq9k 3 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማይ ያውርስልን
@Magdes-po7ei
@Magdes-po7ei 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያስማልን መምህራችን አቤቱ ጌታዬና አምላኬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማርን ይቅር በለን 😢😢😢😢😢😢😢
@belayneshayenew3465
@belayneshayenew3465 4 ай бұрын
Kala hiwot yasemalin..tesfa mengista semayet yewrslin...!!!!
@user-pn4xg8hj5f
@user-pn4xg8hj5f 3 ай бұрын
በቤተክርስቲያናችን ያቆይልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን አሜንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-rw2sh4uo6o
@user-rw2sh4uo6o 4 ай бұрын
ወንድሜ ስብከትህ ቃላቶቺህ ሂወትን ያለመልማል የአገልግሎትህ ዘመንህን ያብዛልህ እረጂም እድሜ ይስጥህ
@hannaamenamenbexuabatchenb5536
@hannaamenamenbexuabatchenb5536 4 ай бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን ይጠብቅልን
@meazamamuye7400
@meazamamuye7400 4 ай бұрын
ውድ መምህራችን እንዴት ያለ ስብከት ነው? ድነቅ ስብከት አናመሰግናለን ቃለህይፈዎት ያሰማልን ፍቅር ሰላም ጤና አብዝቶ የሰስጥህ ። አሜን
@user-hv5wp6nq7g
@user-hv5wp6nq7g 4 ай бұрын
እስከ ሞት ድረስ የወደደን አምላካችን ክብር ምስጋና ይድረሰው ለመምህራችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
@MmKk-lq5zu
@MmKk-lq5zu 3 ай бұрын
አሜን. አሜን መምህር ቃለሂወት ያሠማልን በእውነትእዴሜ እና. ይሰጥህ❤❤❤❤❤
@HanaMelake
@HanaMelake 3 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን ክርስቶስ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የአገልግሎት ዘመንይን ይባርክልን
@user-vh4ne9jo1r
@user-vh4ne9jo1r 3 ай бұрын
በእውነት ላስተማሩን ለመከሩን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንዎት ያስረዝምልን አሜን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን 🤲🤲🤲
@bubybb9401
@bubybb9401 4 ай бұрын
መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን❤❤
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 4 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን❤
@agegnehualemu6661
@agegnehualemu6661 3 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን። በ እዉነት ከአንደበትህ የህይወት ወሃ ስፈስ እሰማለሁኝ።❤
@Betisha-xp3xj
@Betisha-xp3xj 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@burteshibabaw9668
@burteshibabaw9668 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን
@user-eo1rz8bw2v
@user-eo1rz8bw2v 4 ай бұрын
መምሕራችን ቀለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏🙏🙏
@lebanonbeirut2692
@lebanonbeirut2692 3 ай бұрын
መምርዬ፡ቃለይወት፡ያሰማልን፡መግስተ፡ሰማያት፡ያዋርስልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-di2mm8nd3j
@user-di2mm8nd3j 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለሂወት ያሠማልን በውነት እድሜና ጤና ያድልልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-jk3in5xm8t
@user-jk3in5xm8t 4 ай бұрын
ጥልን በመስቀሉ ገደለ ..... ልዑል እግዚአብሔር የኛ ቸር አባት ይክበር ይመስገን አሜን ፫ የኛ ትሁት መምህር ቃለህይወትን ያሰማል በዕድሜ በጸጋ ያቆይልን ተስፋ መንግስትን ያዋርስልን እኛም በሰማነዉ 30፣ 60፣ 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቸሩ ጌታ የአብ የድንግል ልጅ በቸርነቱ ይርዳን አሜን ፫😢😢😢😢
@user-gh8mx3hk7g
@user-gh8mx3hk7g 3 ай бұрын
ስለ ኩሉ ነገር እግዚኣብሔር ይመስገን ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤❤❤❤❤መምህራችን ቃለ ሂወት ያስማልን❤❤❤
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 3 ай бұрын
አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነዎትን ይባርክልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን እንደ እግዚያብሄር ቃል መድሀኒት ወደየት አለና አቤቱ አ ማረኝ በቤትህም አፅናኝ አሜን🙏🙏🙏
@Zena-le2tm
@Zena-le2tm 4 ай бұрын
ቃለሂወትያሠማልን ያገልግሎትዘመንህንያባርክልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@brtukanleake6923
@brtukanleake6923 3 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃል ሂዎት ያሰማልን🙏💒🙏💒🙏💒🙏💒🙏💒🙏💒🙏💒🙏💒🙏💒🙏💒🙏💒🙏
@TemuMan-ji7qb
@TemuMan-ji7qb 3 ай бұрын
አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይዎት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን
@FirewoyneBerhane
@FirewoyneBerhane 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤🙏❤
@user-gx7oh7ip9x
@user-gx7oh7ip9x 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏 አቤቱ ጌታ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ግዜ አስበን ማረን ይቅር በለን🙏🙏🙏😭😭
@gabrielhaileyesus3026
@gabrielhaileyesus3026 3 ай бұрын
የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን በየዘመኑ እግዚአብሔር ሰው ስለሚሰጠን ቃለ ሕይወት ያሰማልን። እድሜና ጤና ይስጥልን ጸጋውን ያብዛልህ
@Addisu-gz9rm
@Addisu-gz9rm 3 ай бұрын
አሜን መምህር ቃለህወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ቤበቱ ያፀናልን
@azebtsege6437
@azebtsege6437 4 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ። የድንግል ማርያም ልጅ ጨምሮ ጨምሮ ሚስጢሩን ይግለጽልዎ መምህሬ።
@azmeraabeya7470
@azmeraabeya7470 4 ай бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን መንግስተ ሠማይን ያውርስልን እኛም የሠማነውን በልባችን ያሣድርብን መድሃኒአለም አባቴ አሥበን እደኛ ሀፂያት ሣይሆን እዳተ ቸርነት ይቅር ባይነት እደ እናትህ ድንግል ማርያም አማላጂነት ማረን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን 😢🙏🙏🙏❤️❤️❤️⛪️⛪️⛪️⛪️🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🙏🙏
@merimeri5901
@merimeri5901 3 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ❤❤❤
@user-yt3lv2ih7p
@user-yt3lv2ih7p 3 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ❤❤❤
@user-fe7bp4mf3u
@user-fe7bp4mf3u 3 ай бұрын
Amen amen amen qalehiwoti yasemalin Egizabeher Amilaki rejimi idime yistilin inameseginaleni 🫢🫢♥️♥️♥️
@user-sh6ut3mo7c
@user-sh6ut3mo7c 4 ай бұрын
Kale hiwet yasemaln
@Meskel16.21
@Meskel16.21 3 ай бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልን አሜን፫
@GETNETWEDAJO
@GETNETWEDAJO 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መንግሥተ ሠማያት ያዋርሥልን ልብን የሚሰብር ትምህርት አፉፉፉፉፉፉፉፉፉ ተባረክ❤❤❤❤❤❤
@gebeyehunigussie9978
@gebeyehunigussie9978 3 ай бұрын
አሜን(3) እግዚሐብሄር ይመስገን ጨርሰህ ያልተውከን
@YasminYodet-uj4jx
@YasminYodet-uj4jx 3 ай бұрын
መምህር ደስ ሲል ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@Birtukan-ng8ff
@Birtukan-ng8ff 3 ай бұрын
አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት
@efratakeren7967
@efratakeren7967 4 ай бұрын
በእውነት ወንድማችን ስብከትህ ህይወትን ያለመልማል። ።ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
@Senaakeenaaguyaasanaa
@Senaakeenaaguyaasanaa 3 ай бұрын
😢😢😢ቃለ ህይወትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን እድሜና ጤናን ያድልልን እግዚአብሔር አምላክ ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@user-yf9ce4sr2p
@user-yf9ce4sr2p 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@burtegirma757
@burtegirma757 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማለን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልኝ
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 3 ай бұрын
Amenamenamen ❤❤❤❤😢😢😢😢
@aregashgebere
@aregashgebere 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት 🙏🙏🙏♥️
@user-qn2cx5cx7i
@user-qn2cx5cx7i 3 ай бұрын
ኣሜን🎉ኣሜን❤ኣሜን❤ቃል ህይወትን ያሰማልኛ መምህራችን🎉🙏♥🙏♥🙏♥🙏🙏🙏🙏💖🙏💖🙏🙏♥🙏♥🙏♥
@breehanyrobi8537
@breehanyrobi8537 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@HayatEthi
@HayatEthi 3 ай бұрын
መምህር እዮብ ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይሰጥልን እግዚአብሄር ይጠብቅልን በጣም እወድሀለሁ ❤❤❤❤
@hanademisse5138
@hanademisse5138 3 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት እድሜዎትን ያርዝምልን
@ertselam
@ertselam 4 ай бұрын
Amennnnnnnnn❤
@SkaliA-no2gu
@SkaliA-no2gu 3 ай бұрын
Amen kale hiwote yasemalen
😭♦️አሁንስ ደከመን‼️👉የተወዳጁ መምህር ኢዮብ ይመኑ አዲስ ስብከት
48:26
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 54 МЛН
Алексей Щербаков разнес ВДВшников
00:47
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 32 МЛН
መምህር ኢዮብ ይመኑ አትጨነቁ ማቴ 6 ፥ 26
51:09
ማኅበረ ጽዮን
Рет қаралды 888 М.
🟢👉 🟢 ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ እጅግ ድንቅ ትምህርት Deacon Henok Haile
30:51
16 Media አሰራ ሰድሰት ሚዲያ
Рет қаралды 10 М.
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 54 МЛН