Esubalew Yetayew - Chaw Tilina | ቻው ትልና - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)

  Рет қаралды 26,295,113

Hope Music Ethiopia

Hope Music Ethiopia

2 жыл бұрын

Ethiopian Music : Esubalew Yetayew (Yeshi) | እሱባለው ይታየው /የሺ/ - Chaw Tilina | ቻው ትልና - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
________________________________________________________________________________________________
ግጥም
ቻው ትልና
ቀን ሲያልፍ አመረረች በቃ አትመጣም
አንሶባታል የፍቅሬ ጣዕም
ከእንግዲ እኔም ልተው ከተወቺኝ
ፍቅሬን ትታ ከረሳችኝ
በአደባባይ ቆሜ ስለምናት
ማሰብ ከብዶኝ እሷን ማጣት
ጭላንጭል ተስፋ እንኳ በሷ ጉዳይ
የሚያሳየኝ በር ባላይ
ቻው “ቻው ቻው” ትልና ተሰናብታኝ ሄዳ
ደሞ ትመጣለች ያለ’ኔ አልችል ብላ
ቻው “ቻው ቻው” ትልና በቃህኝ በቃህኝ
ደሞ ትመጣለች አይንህ ላፈር ብላኝ
እረ ጉድ ናት !
ዞሬ ከእግሯ ስር ስር ከደጇፏ
አይደለችም ልክ እንዳፏ
ስትመጣ ተቀባይ ሸኚ ስትሄድ
ሆኗል ልቤ አሽከር መንገድ
ምን እንደሚያለያየን አላውቅም
ስትመጣም አልጠይቃትም
መውደድ አስሮ ገዝቶ ለጉሞኛል
እንደ ግዑዝ አስቀምጦኛል
ቻው “ቻው ቻው” ትልና ተሰናብታኝ ሄዳ
ደሞ ትመጣለች ያለ’ኔ አልችል ብላ
ቻው “ቻው ቻው” ትልና በቃህኝ በቃህኝ
ደሞ ትመጣለች አይንህ ላፈር ብላኝ
እረ ጉድ ናት !
ልቤን በ’ጁ ፍቅር እየዘወረው
ትንፋሽ ውስጤን እያጠረው
እኔ እያልኩ ለሰዎች አሸማግሉኝ
እሷ እያለች ውይ ገላግሉኝ
ከዚኃላ ብዬ ተገዝቼ
ስትርቅ ካ’ይኔስንት ዝቼ
ገብቷት ማጠፊያ መዘርጊያው ልቤ
አልውል በሷ እንዳሳቤ
አሄሄ አሃሃ
አሄሄ አሃአሃአሃ
ጎራ እያለች ስዘጋጅ
እንዳለምድ ሌላ ወዳጅ
ሃሳቤን ስትሄድ አስታኝ
ወይ ትታ እረስታኝ
ዳኙኝ አዋዩኝ ‘ባካችሁ
የምታውቁ አፍቅራችሁ
እሷ ብልጥ የቆቅ ዘመድ
እኔ ያለኝ አንድ መውደድ
ቻል ቻል ቻል አድርጌው እንጂ
ባጣ ሰው አስረጂ
ቻው ቻው ብሎ የሄደ ሰው
መመለሱ ምነው ?
ቻው “ቻው ቻው” ትልና ተሰናብታኝ ሄዳ
ደሞ ትመጣለች ያለ’ኔ አልችል ብላ
ቻው “ቻው ቻው” ትልና በቃህኝ በቃህኝ
ደሞ ትመጣለች አይንህ ላፈር ብላኝ
እረ ጉድ ናት !
________________________________________________________________________________________________
Subscribe: goo.gl/vdthqb
Facebook : / hopemusicethiopia
Instagram : / hope_music_ethiopia
Twitter : / hopemusicent
Google+ : plus.google.com/+hoplessable
Get The Latest Brand New Ethiopian Musics and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
#HopeMusic #EthiopianMusic #HopeEntertainment
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Hope Entertainment

Пікірлер: 5 000
@mametube491
@mametube491 2 жыл бұрын
እዚ የምታነቡ ሁሉ በየ አላቹበት ፈጣሪ ይጠብቃቹ አገራችን ሠላሙን ይብዛ ምርጥ ሥራ ነው
@asterabebaw1332
@asterabebaw1332 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen🤲
@mesigent4827
@mesigent4827 2 жыл бұрын
AMne AMne AMne 🙏🙏🙏
@thaquestmajaz350
@thaquestmajaz350 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@afroethio7066
@afroethio7066 2 жыл бұрын
አሜን ለሁላችንም !!!
@user-vk9ro6vh8w
@user-vk9ro6vh8w 2 жыл бұрын
አሜን፫
@yakobhassen4226
@yakobhassen4226 2 жыл бұрын
ግን ለምንድ ነው የሚጣፍጥ ሙዝቃ ቶሎ የሚያልቀው ❤️❤️❤️💓💓🙏 ምርጥ ግጥም እና ጥኡም ዜማ ከነርእሱ #1👌
@hiwotshumbeza8914
@hiwotshumbeza8914 2 жыл бұрын
ደከሐ❤❤❤1000$ 🙏🙏🙏
@ethiopiahagre3502
@ethiopiahagre3502 2 жыл бұрын
Exactly!!!!!
@melkamutaffsse4415
@melkamutaffsse4415 Жыл бұрын
Betam
@user-ju5sn2po5m
@user-ju5sn2po5m Жыл бұрын
እጅግ በጣም የወደድኩት ዘፈን እናመሰግናለን እሱባሎው ከ ኤርትራ🇪🇷👍❤
@natijoel2318
@natijoel2318 Жыл бұрын
““በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስከ መስጠት ድረስ ዓለምን እንዲሁ ወዶአልና፤” - ዮሐንስ 3፥16 🙏🙏በጸሎታችን ሀገራችንን 🇪🇹 እናስባት
@bezagebremedhine5102
@bezagebremedhine5102 Жыл бұрын
❤✝️
@user-rr3ed7qs8b
@user-rr3ed7qs8b Жыл бұрын
@@bezagebremedhine5102 አሜን
@jollyestheriradukunda3593
@jollyestheriradukunda3593 Жыл бұрын
I really like Ethiopian's and your songs too but the issue is i do not understand the language , it's some how fun but real . Think i need to learn your language! Anyone to help??😇
@melkamubekele1208
@melkamubekele1208 3 ай бұрын
I am from weliso west south shewa zone I love Ethiopian music
@easypoultry6747
@easypoultry6747 2 ай бұрын
የአንተን/ቺን አለመሞት አረጋግጥ
@hayathagos2988
@hayathagos2988 2 жыл бұрын
ዋው ይህ ዘፈን 💔 ለኔ ነው እሚገባው ገልብጠህ ስማው ስም አይጠሬ 8 አመት እዴ ቀላል በዚህ ስሜት አይከብድም ♥️ ቃላት ይለኝም ብቻ ቻው ቻው ብላ ደግሞ ትመጣና.. 💔
@user-zg4nt4gk5e
@user-zg4nt4gk5e 2 жыл бұрын
አብሽሪ እህቴ አሏህ የተሻለዉን መርጦልሽ ነዉ በዱአሽ በርች 💐🌷
@user-xp7jw5un1p
@user-xp7jw5un1p 2 жыл бұрын
me too😣
@medatube3218
@medatube3218 2 жыл бұрын
በቀን በቀን አንድ አቮካዶ ብትበሉ ከወር በኋላ ምን ትሆናላችሁ? 👇👇 kzfaq.info/get/bejne/pteegNxpnbHGlaM.html
@hellucafasil3602
@hellucafasil3602 2 жыл бұрын
የብዙ ሰው ታሪክ ዘፈንክ ጀግና ወንድሜ በርታ
@hamzeali8456
@hamzeali8456 Жыл бұрын
Im from djibouti 🇩🇯 i like éthiopien music💯
@a.s.944
@a.s.944 Жыл бұрын
Love Ethiopian music and Ethiopia from Armenia 🇦🇲🧡🇪🇹
@GenesisD-xz7nl
@GenesisD-xz7nl Жыл бұрын
Armenia our oldest brothers😘🥰
@nebhalabir1201
@nebhalabir1201 Жыл бұрын
@@GenesisD-xz7nl ☦️❤️
@frpfix8722
@frpfix8722 2 жыл бұрын
ቀን ሲያልፍ አመረረች በቃ አትመጣም አንሶባታል የፍቅሬ ጣዕም ከእንግዲ እኔም ልተው ከተወቺኝ ፍቅሬን ትታ ከረሳችኝ በአደባባይ ቆሜ ስለምናት ማሰብ ከብዶኝ እሷን ማጣት ጭላንጭል ተስፋ እንኳ በሷ ጉዳይ የሚያሳየኝ በር ባላይ ቻው “ቻው ቻው” ትልና ተሰናብታኝ ሄዳ ደሞ ትመጣለች ያለ’ኔ አልችል ብላ ቻው “ቻው ቻው” ትልና በቃህኝ በቃህኝ ደሞ ትመጣለች አይንህ ላፈር ብላኝ እረ ጉድ ናት ! ዞሬ ከእግሯ ስር ስር ከደጇፏ አይደለችም ልክ እንዳፏ ስትመጣ ተቀባይ ሸኚ ስትሄድ ሆኗል ልቤ አሽከር መንገድ ምን እንደሚያለያየን አላውቅም ስትመጣም አልጠይቃትም መውደድ አስሮ ገዝቶ ለጉሞኛል እንደ ግዑዝ አስቀምጦኛል ቻው “ቻው ቻው” ትልና ተሰናብታኝ ሄዳ ደሞ ትመጣለች ያለ’ኔ አልችል ብላ ቻው “ቻው ቻው” ትልና በቃህኝ በቃህኝ ደሞ ትመጣለች አይንህ ላፈር ብላኝ እረ ጉድ ናት ! ልቤን በ’ጁ ፍቅር እየዘወረው ትንፋሽ ውስጤን እያጠረው እኔ እያልኩ ለሰዎች አሸማግሉኝ እሷ እያለች ውይ ገላግሉኝ ከዚኃላ ብዬ ተገዝቼ ስትርቅ ካ’ይኔስንት ዝቼ ገብቷት ማጠፊያ መዘርጊያው ልቤ አልውል በሷ እንዳሳቤ አሄሄ አሃሃ አሄሄ አሃአሃአሃ ጎራ እያለች ስዘጋጅ እንዳለምድ ሌላ ወዳጅ ሃሳቤን ስትሄድ አስታኝ ወይ ትታ እረስታኝ ዳኙኝ አዋዩኝ ‘ባካችሁ የምታውቁ አፍቅራችሁ እሷ ብልጥ የቆቅ ዘመድ እኔ ያለኝ አንድ መውደድ ቻል ቻል ቻል አድርጌው እንጂ ባጣ ሰው አስረጂ ቻው ቻው ብሎ የሄደ ሰው መመለሱ ምነው ? ቻው “ቻው ቻው” ትልና ተሰናብታኝ ሄዳ ደሞ ትመጣለች ያለ’ኔ አልችል ብላ ቻው “ቻው ቻው” ትልና በቃህኝ በቃህኝ ደሞ ትመጣለች አይንህ ላፈር ብላኝ እረ ጉድ ናት !
@hermibeseltan5061
@hermibeseltan5061 2 жыл бұрын
Gexamiwe ate neke eda 😯😊
@user-bs2rg2xz9o
@user-bs2rg2xz9o 2 жыл бұрын
ይሄ ሁሉ ፅሁፍ ኡ😃
@Et_sapien
@Et_sapien 2 жыл бұрын
ስራ አጥ
@adugnawacho5200
@adugnawacho5200 2 жыл бұрын
Wow..esubi
@mohammedlelamo928
@mohammedlelamo928 2 жыл бұрын
Abo yemecheh
@gedetube
@gedetube 2 жыл бұрын
እሷ ብልጥ የቆቅ ዘመድ፣ እኔ ያለኝ አንድ መውደድ። 👏👏
@zwelloyoutube3217
@zwelloyoutube3217 2 жыл бұрын
ሰውሁላ ያንጀቱን ተዘፈነለት😂😂😂😂😂😂😂
@gedetube
@gedetube 2 жыл бұрын
@@zwelloyoutube3217 አዎ፣ ሰው ያሻውን የተነካበትን ነቅሶ ያወጣል።
@user-mk5nc4qh9d
@user-mk5nc4qh9d 2 жыл бұрын
@@zwelloyoutube3217 እኮ ሀሀሀሀሀሀ
@abrarsolaiman8031
@abrarsolaiman8031 Жыл бұрын
@@zwelloyoutube3217 ነገረኞ🤣🤣🤣🤣
@YeneshDabaso
@YeneshDabaso 14 күн бұрын
​@zwelloyoutube321÷.😂😂😂😂😅😅😅😅😢😢😢😢😢😢😢😢😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤7
@punkyangel4410
@punkyangel4410 11 ай бұрын
Am a South African … I can’t understand the language but I love Ethiopian music so so much ❤❤❤❤❤❤much love from South Africa
@dawittemesgen8558
@dawittemesgen8558 2 ай бұрын
We love you too😍
@mxolisihlongwane7036
@mxolisihlongwane7036 Жыл бұрын
I'm Zulu from south Africa , I love African people and their culture Africa unite .
@mustefashoge1711
@mustefashoge1711 Жыл бұрын
I am fufuzela🎷 from Ethiopia 🇪🇹 i love s.African 😂😊
@AddisVibes20
@AddisVibes20 Жыл бұрын
@@mustefashoge1711 🤣😂😂
@Black-lioness
@Black-lioness 10 ай бұрын
@@mustefashoge1711😂😅🎉Aybo
@hanashenkut1973
@hanashenkut1973 2 жыл бұрын
ይሄንን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ባላቹበት ይጠብቃቹ ሰላም ለሀገራችን 🇪🇹💚💛❤️🇪🇹ፍቅር 💚💛❤️🇪🇹አንድነት 💚💛❤️🇪🇹ለሁላችን ይሁን 🙏🙏🤣
@tsegayemikellelij7857
@tsegayemikellelij7857 2 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏
@user-hb8nw7jp9b
@user-hb8nw7jp9b 2 ай бұрын
Big love to ethiopian music your brother from sudan🇸🇩🇸🇩
@ninamina9582
@ninamina9582 Жыл бұрын
رغم اني لا أعرف ما يقوله لكنني أستطيع أن المس المعنى مثل هذه الفتاة يوجد كثيراً في حياتنا لا تستطيع أن تتوقع متى ياتي او يرحل 💚🍓
@mohammednuredin9220
@mohammednuredin9220 Жыл бұрын
هذه هي الاغنيه من الإثيوبية
@fozeyatgestu
@fozeyatgestu Жыл бұрын
😍😍😍
@huniegetachew2890
@huniegetachew2890 Жыл бұрын
በጣም ጥሩነውቀጥልበተ
@marietedla9997
@marietedla9997 2 ай бұрын
You didn’t miss anything, that is what he singing about.
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 2 жыл бұрын
እሱባለሁ አንተ እኮ musical genius ነህ! ጎበዝ...በርታልን። ገና የበለጠ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ።ስላከበርከን እናከብርሀለን🙏
@joshiated8597
@joshiated8597 2 жыл бұрын
አዋጅ አዋጅ አዋጅ መዳን በእርግጥ በጌታዬ በእየሱስ ብቻ ነዉ ። እኔንስ ከአላመናችሁኝ መፅሀፉ ሚለውን ተመልከቱ "፤ መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።" (የሐዋርያት ሥራ 4: 12)
@orotiktokshow7872
@orotiktokshow7872 2 жыл бұрын
Video quality %100 Graphics%100 Melodie%100 Transition %100 *All overall everything is amazing I love ❤️ it!*
@fekareted
@fekareted 2 жыл бұрын
Another genious spotted ! Indeed Fiker ከሁሉም ይበልጣል።
@joshiated8597
@joshiated8597 2 жыл бұрын
@@fekareted Jesus saves!
@makdanuguse7924
@makdanuguse7924 2 жыл бұрын
ከህፃናቱ ሞት ታድመሽ በሙዚቃ ትደሰቻለሽ የህፃናቱ ሀዘን ከቤትሽ ይግባ
@MohamedHassan-2020
@MohamedHassan-2020 2 жыл бұрын
This is a beautiful song and I love Ethiopia so much I love you from Sudan ❤🤍 إثيوبيا يا أخت بلادي 😍🇸🇩🇪🇹🤍
@rachelgebreabezgi7397
@rachelgebreabezgi7397 2 жыл бұрын
We do love Sundance music tooo..
@MohamedHassan-2020
@MohamedHassan-2020 2 жыл бұрын
@@rachelgebreabezgi7397 ❤🤍
@sarakonjo8318
@sarakonjo8318 Жыл бұрын
ቋንቋው ባይገባኝም ይሄ ሙዚቃ በጣም ወድጄዋለው
@solojacke5211
@solojacke5211 Ай бұрын
ምናዊ መሽ
@aamirbashir2780
@aamirbashir2780 Жыл бұрын
I am indian, listened this on my girlfriend's phone. I don't understand a single word but I am addicted to this song... Love Ethiopian music..
@eastworld5974
@eastworld5974 Жыл бұрын
Hello Bhai . I am Ethiopian who speaks perfect Hindi. He says ''She goes with out any explanation and she says I will never see you again. But then she comes back also without explanation, and I don't even as why she came back because I love her. She is wise like a fox and i have only my love I don't know what to do'' Something like this
@helinaabowork8810
@helinaabowork8810 Жыл бұрын
@Aamir yene mar😍❤
@mohamedyusuf7400
@mohamedyusuf7400 3 ай бұрын
She is leavin u be careful lol
@kedussolomon8184
@kedussolomon8184 2 жыл бұрын
ከነእንትና ጋር የማይወዳደር #የአመቱ_ምርጥ_musica ድምፅ 100% ግጥም 100% ዜማ 100%... እሱቤ በቅርቡ #አልበም እንጠብቃለን ..በርታልን ወንድማችን
@samu2673
@samu2673 2 жыл бұрын
ምርጥ ሐሳብ ያለው ሙዚቃ ነው👌 እርሷ ብልጥ የቆቅ ዘመድ እኔ ያለኝ አንድ መውደድ።
@ZiYooEntertainment
@ZiYooEntertainment 2 жыл бұрын
❤️❤️
@sammyzewdie4249
@sammyzewdie4249 2 жыл бұрын
I love this part too btmmmmm
@mlove4025
@mlove4025 Жыл бұрын
🌹❤️🌹✅
@zakariakaroo4623
@zakariakaroo4623 Жыл бұрын
Ithiopian music is elite ♥️ God bless ithiopian people💥love from 🇸🇴
@orginalsilentkiller5723
@orginalsilentkiller5723 Жыл бұрын
Esube leba lij ayidelek lemin tiseralek
@kingnakhlan674
@kingnakhlan674 Жыл бұрын
I am somali and I liked the song😘👌🇸🇴
@dawitmengis9249
@dawitmengis9249 2 жыл бұрын
I am from Eritrea I like it Ethiopian music Enwedachiwalen one love 🇪🇷🙏🇪🇹
@abelomariam6389
@abelomariam6389 2 жыл бұрын
Egnam enwedachuhalen 🇪🇹❤️🇪🇷
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 Жыл бұрын
እኛም እንወድሀለን 💚💛💞
@abyssiniank7153
@abyssiniank7153 5 ай бұрын
Love you back. Godbless Ethiopia, Eritrea
@alemtaye7372
@alemtaye7372 5 ай бұрын
am also love Eritrean
@lina9514
@lina9514 3 ай бұрын
@shitayeaboye9622
@shitayeaboye9622 2 жыл бұрын
ፍቅርን ከባድ የሚያረጉት እንዲህ አይነት ሰዎች ናቸው ሄደ ብለን ተስፋ የማንቆርጥበት እለ ብለን ተስፋ የማይድረግባቸው.
@jorgbehailu9491
@jorgbehailu9491 2 жыл бұрын
በጣም ትክክል ግን ሴቶች ጋር ይበዛል
@milanabood5582
@milanabood5582 2 жыл бұрын
በጣም ደሞኮ ጋብዞኝ እርፍ🤔😍
@shitayeaboye9622
@shitayeaboye9622 2 жыл бұрын
@@jorgbehailu9491 ፆታ አልጠቀስኩም በሁለቱም በኩል ያለ ችግር ነው የምን የሰው ስሜት ላይ መቀለድ ነው
@nebhalabir1201
@nebhalabir1201 Жыл бұрын
God bless 🙂😍ethiopia 🇮🇷☦️❤️❤️❤️
@seran2821
@seran2821 Жыл бұрын
Chaw chaw tilina milew part enji lelawn ke puzzle band gar mnm aymesaselm
@bahtaadis9522
@bahtaadis9522 2 жыл бұрын
እንደኔ ደጋግሞ ሚሰማ ካለ እስኪ ግጩ ወንዱማቹ ከ ትግራይ
@dia2266
@dia2266 2 жыл бұрын
እውነት ለመናገር ኢትዮጵያ ውስጥ ከ ሙዚቃ የቅርብ ትውልድ ጥበበኞች እናዳንተ ክብር የተነፈገው የለም ! ስራዋችህ ትልቅ ክብር ይገባቸዋል የእውነት ትልቅ ባለጥበብ ነህ በዚህ ጥበብን በናቀ ሙዚቀኛ መሀል አንተ የምታበራ ኮከብ ጎበዝ!!!
@hananaliebrahim6250
@hananaliebrahim6250 2 жыл бұрын
እውነት ነው የእሡቤ ሥራወች የተለዩ ናቸው ራሡ ከሠራቸው በላይ ለሠው የሠጣቸው ሥራወች ትልቅ ቦታ ላይ የሚያሥቀምጡት ሥራወች ነበሩ ግን ምን ታደርገዋለህ
@tesfishigame4199
@tesfishigame4199 2 жыл бұрын
right
@bettybetty5976
@bettybetty5976 2 жыл бұрын
leke belehal zemen teshagari serawoche new yeseraw
@Explorer0425mdhs
@Explorer0425mdhs 2 жыл бұрын
Underrated 💯
@henoksirak2021
@henoksirak2021 2 жыл бұрын
Tikekel
@princessfula-mf7hc
@princessfula-mf7hc Ай бұрын
One of the most beautiful and wonderful songs I have heard and I have become a favorite for me, your sister from Sudan 🇸🇩 🔥
@la7saXD
@la7saXD Жыл бұрын
All love from saudi arabia 🤍🤍🤍🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦 Great music
@gediontefferi6025
@gediontefferi6025 Жыл бұрын
ችግች199ትዮልልክ
@Etovan-xn4wl
@Etovan-xn4wl Жыл бұрын
كيف تفهم لغتنا؟
@jebatube1604
@jebatube1604 2 жыл бұрын
ወለጋ ላይ ለሞቱት አማራ ወሎየዎች ፈጣሪ ምህረት ያድርግላቸው ዘንድ በዱአ እና በፀሎት አርሷቸው😢😢😢😢😢😢
@joshiated8597
@joshiated8597 2 жыл бұрын
Jesus saves!
@yohansmelaku2845
@yohansmelaku2845 Жыл бұрын
እውነት ነው ዘፈኑ ስለ ጥንዶች ፍቅር ነው እውነት እናንተ ፍቅርን የምትፈልጉ ከሆነ ወደ ሀያሉ እግዚአብሄር አልቅሡ። ልብ ያለው ይሄንን ዪተገብራል ልብ የሌለው ግን ከንቱ ሆኖ ይቀራል።
@marmar803
@marmar803 Жыл бұрын
አላግባብ መርጠው ባልተወለዱት ዘራቸው ብቻ ተለይተው ለሚገደሉት "አማሮች" ከተባለ በጣም ከበቂ በላይ ነው አንዳንድ ሀሰተኛ የውሸት የፌስቡክ ባለቤቶች የማይሆን እጅግ የጠበበ ገለፃ ይገልፃሉ አትስሙዋቸው ተከፋይ ጥላቻን ሰባኪ የጠላት መልክተኞች ናቸው !!!!
@megersagudina5691
@megersagudina5691 Жыл бұрын
Yes we never supoort the death of any human being In reality I'm oromo but i dont support those who are killing human being In oromia region bc of being amhara In amhara region bc of being oromo No more May God help all Ethiopian people
@clubm1795
@clubm1795 Жыл бұрын
የተወዳጇ ድምፆዊ Fikir Yitagesu ዩትዩብ ቻናል❤ kzfaq.info/get/bejne/qJ2pe7Wpp7XLqqM.html
@ekram0007
@ekram0007 2 жыл бұрын
Fun fact: It's impossible የእሱቤን ስራዎች አለመውደድ። እሱቤ ...እንኳን ዜማ ተቃኝቶ ዘፍኖና ቃላት ደርድሮ ገጥሞ... እንዲሁ ኦክስጅን ሲያስገባ ካርቦን ሲያስወጣ(ሲተነፍስ) ተቀርፆ ቢለቅ የምሰማው የዘመኑ ብቸኛ ምርጥ አርቲስት !!!! አንተ አትሳሳትም !👍👍👍👍👍👍
@27forlife
@27forlife 2 жыл бұрын
Dedicated fan here
@ethioontime
@ethioontime 2 жыл бұрын
በነሱ ቤት አዲስ ሲትኮም ሁለት ወጣት ባለትዳሮች ህይወት ላይ ታሪኩን ያደረገ አስቂኝ ድራማ ቅድመ እይታ kzfaq.info/get/bejne/bNppqraqurnUnaM.html subscribe
@MsScarygoat
@MsScarygoat 2 жыл бұрын
Excellent feedback
@delnero-1897
@delnero-1897 Жыл бұрын
Love this song I can't stop listening 🎧 it. Love from Yemen,🇸🇴🇾🇪+🇪🇹=❤️
@dhdbb
@dhdbb Жыл бұрын
10Q
@fotimaazimova2681
@fotimaazimova2681 5 ай бұрын
Me too I'm so like it song❤❤❤🇺🇿
@mahadabdullahi1021
@mahadabdullahi1021 Жыл бұрын
I am somali this song best song in history love 💔 so i sey [ ayso safanyaa 💔🙏 ]
@beletuabera5430
@beletuabera5430 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣክልን አባቴ ብታስነጥስ እሰማሃለው እንኳን እንዲ ሚያምር ሙዚቃ ለቀክ በርታልን
@fafewollodame6478
@fafewollodame6478 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ
@alainheart2685
@alainheart2685 Жыл бұрын
😂😂
@user-co2zw4xt8v
@user-co2zw4xt8v Жыл бұрын
Six months later I found this gem 💎 loads of support from an 🇪🇷’n fan
@adrianaarin652
@adrianaarin652 Жыл бұрын
I love Ethiopian music more love from Eritrea 🥰🇪🇷🇪🇹🥰
@tigraweyti192
@tigraweyti192 11 ай бұрын
Killers...lier eritrian
@tigraweyti192
@tigraweyti192 8 ай бұрын
Guhafat eritrians....we don't need you lementi wetsu
@melkm2733
@melkm2733 2 жыл бұрын
ቃላት የለኝም አሪፍስራነው👏👏👏👌
@BOSSeditz0
@BOSSeditz0 2 жыл бұрын
Im from mars and I love earth's music especially Ethiopians.
@hlinadegu3208
@hlinadegu3208 2 жыл бұрын
are
@wezotube6382
@wezotube6382 2 жыл бұрын
Say hello to UFO 😀
@shalom8462
@shalom8462 2 жыл бұрын
Your neighbor from Pluto and we feel the same
@RBNN69
@RBNN69 2 жыл бұрын
We don’t claim u
@BOSSeditz0
@BOSSeditz0 2 жыл бұрын
@@wezotube6382 hello humans
@africanhabesha9650
@africanhabesha9650 Жыл бұрын
🇪🇷🇪🇷❤🇪🇹🇪🇹🙏
@howtotieatie5845
@howtotieatie5845 Жыл бұрын
I love Ethiopians unconditionally, love from Eritrea.
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r Жыл бұрын
😘❤❤❤❤
@tureture5178
@tureture5178 Жыл бұрын
@@user-zh4eb1kq5r ኣ
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r Жыл бұрын
@@tureture5178 አቤት?
@rosegetu5085
@rosegetu5085 Жыл бұрын
Wposa
@rosegetu5085
@rosegetu5085 Жыл бұрын
@@user-zh4eb1kq5r wposa a Aaaal A!!a!wllw
@mikesisay7156
@mikesisay7156 2 жыл бұрын
የተራቀቀ ግጥም ከሚገርም ብቃት ጋር ❤️
@lemlemabraham8904
@lemlemabraham8904 2 жыл бұрын
የሚገርም ግጥም የሚደንቅ ዜማ ባታ መረጣ ከለር.... በርታ ወንድም 😗😗😗😗😗🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷
@mustafemohamed3666
@mustafemohamed3666 9 ай бұрын
I Am From Somalia 🇸🇴 I love Ethiopia 🇪🇹 Music
@addisumengesha4816
@addisumengesha4816 3 ай бұрын
አብርሃም ወልዴ ክብር ይገበዋል የምትሉ እስኪ ላይክ አድርጉ
@mohammedamin7374
@mohammedamin7374 2 жыл бұрын
I am somalian who love ethiopian music specially esubalew ..dude got talent 🇸🇴🇪🇹🇪🇹🇸🇴🇸🇴
@helens3677
@helens3677 2 жыл бұрын
Love from Ethiopia ❤️❤️❤️
@farhanabdi1237
@farhanabdi1237 Жыл бұрын
In Adeer ku salamay ሰላም
@hantiileabdi6882
@hantiileabdi6882 Жыл бұрын
❤️🇸🇴
@edentendoh5761
@edentendoh5761 Жыл бұрын
yes he does💋🥰
@clubm1795
@clubm1795 Жыл бұрын
የተወዳጇ ድምፆዊ Fikir Yitagesu ዩትዩብ ቻናል❤ kzfaq.info/get/bejne/qJ2pe7Wpp7XLqqM.html
@fankiki14
@fankiki14 2 жыл бұрын
I am from eritrean 🇪🇷🇪🇷 and a love ethiopian music 🎶
@etuytu3m750
@etuytu3m750 2 жыл бұрын
Atashkabt
@Yakobtv
@Yakobtv 2 жыл бұрын
Etu yanchi mashkualet aybsm😂
@hfjuiminrybb1289
@hfjuiminrybb1289 2 жыл бұрын
@@etuytu3m750 ገገማ
@azmarinopress9628
@azmarinopress9628 2 жыл бұрын
@@etuytu3m750 eyashkabetn sayhon ጥሩ የሰራን ዘፈን ድሮ ቀረ ስንል እነደ እሱቤ አይነቶች ደሞ አለን ሲሉን ጥሩ ስራ ሲሰጡን አለማድነቅ ምቀኝነት አና ንፉግነት ነው ኤርትራውያን በዚ አነንታማም የለፋን የሠራን ማድነቅ ባህላችን ስለሆነ ነው ካልተመቸሽ ቤቱን ለቀቅ አርጊው jun...... መቼም አልልሽም
@JA-mn3re
@JA-mn3re 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/pteegNxpnbHGlaM.html
@user-ox4em3cy7x
@user-ox4em3cy7x 11 күн бұрын
My form somaliya like ethiopa music 🎶 ❤
@user-me1vp7bd1v
@user-me1vp7bd1v Жыл бұрын
اغنيه روعه عايشت إثيوبيا والسودان متحابين مترابطين في سلام ومحبه نرجو من اداره القناه ترجمه الأغاني لي كي نفهمها وشكككرا اداه رائع جدا ❤️
@hooyohooyo8842
@hooyohooyo8842 2 жыл бұрын
🇸🇴 Somalia 🇸🇴 ♥ ❤ Ethiopia 🇪🇹 ♥ est Africa 🌍 ♥
@Et_sapien
@Et_sapien 2 жыл бұрын
ቀድሜ ቲክቶክ ላይ ቅንጭቡን ሰምቸው ነው የመጣሁት…አሪፍ ነው። we are waiting for your album
@ekramibrahim2793
@ekramibrahim2793 2 жыл бұрын
እደኔ
@user-wm7vq9zc3k
@user-wm7vq9zc3k 2 жыл бұрын
እኔስ ተጋብዤ ነው ለኔ ብጤ ሴት ነው የተዘፈነው
@haileyesuseshetu8854
@haileyesuseshetu8854 2 жыл бұрын
ስንት ቀን ፈጀብህ😁
@ahmedosokobar7155
@ahmedosokobar7155 Жыл бұрын
What a song 🎵 that touches my heart ❤️ love it ur brother from somalia 🇸🇴
@user-dk5xw4to6o
@user-dk5xw4to6o 7 күн бұрын
Everyway front somalia
@_suheir22
@_suheir22 Жыл бұрын
I love Ethiopia and the people,song's and the culture....ዝም ብለህ ግጭ ከዚው ነኝ
@solomondagne3994
@solomondagne3994 2 жыл бұрын
ቆንጆ ስራ ነው አከጊዜ ወደ ጊዜ እያደክ የመጣህ በሳል የሙዚቃ ሰው!!!
@ashokjohn3962
@ashokjohn3962 2 жыл бұрын
I am from japan and i love ethiopian music
@ayasekemshow203
@ayasekemshow203 Жыл бұрын
I love ethiopian music from egypt ሚል ነገር አይቼ አላቅም
@alimahamat3632
@alimahamat3632 Жыл бұрын
I have already listened to a lot of Ethiopian music. But this is completely different from other music. Much love from Chad 🇷🇴.
@SamuelMekango-kp7fy
@SamuelMekango-kp7fy 11 ай бұрын
❤❤❤How is there chad
@Kiyavlog33
@Kiyavlog33 2 жыл бұрын
ፅድት ብሎ የተሰራ ስራ በቃ እንዲ ነው ከተሰራ ምንም ማይወጣለት እሱቤ እናመሰግናለን አሪፍ ስራ ስላደረስከን ምንም ተጨማሪ አልልም ያምራል❤️❤️❤️💯
@mulugetworke9096
@mulugetworke9096 2 жыл бұрын
አልበምህን እሱቤ ግጥሞችህ እኮ የበረቱ ናቸው። አንተም በኛ ዘመን 90s እንደሚባለው የሚሊኒየም ስጦታችን ነህ በርታ ❤❤❤❤
@salih1471
@salih1471 Жыл бұрын
Iam from Eritrea 🇪🇷but l love ethiopian music🇪🇹🥰
@TomJerry-dc2dq
@TomJerry-dc2dq Жыл бұрын
Wir sind Gleich, Egal bist du Eritrea oder Ethiopian
@user-cc4yy3kj7p
@user-cc4yy3kj7p 3 ай бұрын
ምርጥ ሙዛቃ አድናቂህ ነኝ ❤❤❤❤❤ ቀጥልበት ❤❤❤❤❤
@z1zz954
@z1zz954 2 жыл бұрын
ደራሲ ግጥም ና ዜማ የሺ ኣንደኛ we love u from eritrean country
@aberudeen50
@aberudeen50 2 жыл бұрын
ergitegna neh kekuas meda adelem
@abdalleraul2861
@abdalleraul2861 Жыл бұрын
I'm from Somalia ❤🇸🇴 I like this song ❤
@user-ui5kj9jj9n
@user-ui5kj9jj9n 4 ай бұрын
ይህ ዘፈን ለኔ በጣም ልዩ ነገር አለው
@acmpro5735
@acmpro5735 Жыл бұрын
Omg I love Ethiopian music so crazy from Somalia our neighbour🇸🇴🇪🇹🥰
@dagabgaz3129
@dagabgaz3129 Жыл бұрын
many thnakd and much appriciated one love!
@Tatianovaa
@Tatianovaa Жыл бұрын
Viva Somalia and viva africa man
@hopetube4450
@hopetube4450 2 жыл бұрын
I am from Eritrea lots of love to you Ethiopia people
@africanhabesha9650
@africanhabesha9650 Жыл бұрын
@doliio volay ክክክክ ምንድን
@tesemabekele1108
@tesemabekele1108 Жыл бұрын
R U shabeya lover?
@addiszemen1485
@addiszemen1485 Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️Ertrawiyan
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 Жыл бұрын
💚💛💞💒💒
@herben3013
@herben3013 Жыл бұрын
Dembya
@hiwetbehayilu5678
@hiwetbehayilu5678 2 жыл бұрын
እሱቤኮ ይለያል 👌👌ኡፍፍፍ የልቤን ነው የዘፈንከው አልፈልግም ይለኛል ደግሞ ተመልሶ ይመጣል አይ መጨረሻየ😢😢😢😢😢😢
@milanabood5582
@milanabood5582 2 жыл бұрын
😁😁😁😁አይዞን
@marthamamo9171
@marthamamo9171 6 күн бұрын
የአመቱ ምርጥ ሙዚቃ 👏👏👏
@djassayearistideehoussou3965
@djassayearistideehoussou3965 Жыл бұрын
From Côte d'Ivoire. Love Mother Africa. much Beautiful Music .
@yordanostijani6442
@yordanostijani6442 2 жыл бұрын
Liyrics100% melody100% video 100%beka techelalh👏👏👏👏
@yonasataklti6942
@yonasataklti6942 2 жыл бұрын
Yordi
@Ifnaaf
@Ifnaaf 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/brKPbL2k2sm9iIU.html lyrics
@user-wc2rw3qg8t
@user-wc2rw3qg8t 2 жыл бұрын
የዚ ትውልድ ምርጥ ዘፋኞች አንተና ዳዊት ፅጌ ናችሁ
@abrhammekuant2319
@abrhammekuant2319 2 жыл бұрын
Enas Astewl Engi bro
@user-wc2rw3qg8t
@user-wc2rw3qg8t 2 жыл бұрын
ንጉስ ከ ህዝብ ጋር አይወዳደርም "Teddy afro" ንጉስ ነው የምናወዳድረውን እንወቅ እንጂ!!! ራስህ በሽተኛ 🤣🤣🤣
@teddyafroofficial8912
@teddyafroofficial8912 2 жыл бұрын
Are mashkabte
@alemumekonen7887
@alemumekonen7887 2 жыл бұрын
@@kjr1061 bro ቴዲ አፍሮ የዚህ ትውልድ አይደለም የቆየ ነው አስብ
@tifbeagam3986
@tifbeagam3986 2 жыл бұрын
@@kjr1061 ለምን ለስድብ ትሮጣለህ የዚ ትውልድ ነውኮ ያለው እሱ
@barbarbarbara3590
@barbarbarbara3590 Жыл бұрын
I.am somali🇸🇴💙
@awadallaadam5720
@awadallaadam5720 Ай бұрын
I am from Sudan. This song affects me so much and I can't stop listening to it. No, I don't understand the language. A greeting of love and appreciation from Sudan to Ethiopia 🇸🇩🇪🇹
@nidhi8775
@nidhi8775 Жыл бұрын
don't understand the language but its good to hear this song love from 🇮🇳india
@nasmarlley3771
@nasmarlley3771 Жыл бұрын
we ethiopians also love indian music & movies!
@solomonteffera9691
@solomonteffera9691 Жыл бұрын
Glad you like it. I listen to indian music, the old and the new. And a fan of Bollywood. Ethiopian songs are rich in lyrics just like Indian. The lyrics have to be in the form of a poem. I will try to translate into English. It may not rhyme like the Amharic language as is the music but will see if I can explain the meaning.
@onlyluvkpop
@onlyluvkpop Жыл бұрын
R U Once, Army and Blink?
@maneshbelu9768
@maneshbelu9768 Жыл бұрын
ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*) kzfaq.info/get/bejne/r91oobdiutKbl30.html kzfaq.info/get/bejne/r91oobdiutKbl30.html
@HowhyTube
@HowhyTube Жыл бұрын
Indians own the best brain in z world. I admire Osho!!!
@adikomel5780
@adikomel5780 2 жыл бұрын
ሙዚቃ እንዲ ከሙዚቀኛው ጋር ሲዋሓድ ደስታን ይፈጥራል.... የዜማ አወቃቀሩ.... የግጥሞቹ አረማመድ.... በጣም ደስ የሚል ስራ ነው እሱቤ..... 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@muradfitness5705
@muradfitness5705 Жыл бұрын
I don't know the meaning but I love this music may Allah bless my Africa
@dagabgaz3129
@dagabgaz3129 Жыл бұрын
amen!
@Tatianovaa
@Tatianovaa Жыл бұрын
Amin bro i love Africa man❤❤❤
@betanyaselam8481
@betanyaselam8481 Жыл бұрын
@@dagabgaz3129 ከአክወ
@user-pt2eh6kp5w
@user-pt2eh6kp5w Жыл бұрын
مبدأ الحياة لا تتعمق الكل مؤقت فـ عش حياتك سطحي تسعد 💐 سوداني مر من هنا 🇸🇩
@simoneritrea9223
@simoneritrea9223 2 жыл бұрын
am Eritrea 🇪🇷 no amharic but i feel this great music keep going brother🇪🇷❤️❤️❤️
@worldwide4987
@worldwide4987 2 жыл бұрын
We speak the same dialect amharic and tigirigna are uses the same geze dialects am 100 % sure u undrstand some of the lirics if u r real Eritrean 🇪🇹❤️🇪🇷
@worldwide4987
@worldwide4987 2 жыл бұрын
But if u don't undrstand it Highlight translation After she said good buy and I think she gots enough of me, she lost the test of my love and after I deicide to leave her alone she returns back while I try to forget her When she returns I can't ask her why she go at first place b/c my mouse will got shut by love, my hurt becomes a servant which let's her go when she wants go and accepts her when she wants to return I don't know how to get ride of her if anyone knows the answer pls help me She knows how to manipulate me she know how my heart works and she is playing with it She makes me to do not get near other heart just help me if anyone knows how can I do that
@samiwesab3306
@samiwesab3306 2 жыл бұрын
I am from eritrean🇪🇷 and love ethiopian music
@fkr834
@fkr834 2 жыл бұрын
Wedi adgi
@redietblessed1400
@redietblessed1400 2 жыл бұрын
@@fkr834 kondaf agame
@abelabi6782
@abelabi6782 2 жыл бұрын
@@fkr834 hhhhhh
@fkr834
@fkr834 2 жыл бұрын
@@redietblessed1400 ተረፍ ዓሳ
@eyubkfela8982
@eyubkfela8982 2 жыл бұрын
@@fkr834 jealousy 🐑😂
@ROBADUBA
@ROBADUBA 3 ай бұрын
Ethiopian music ....Good it nice.
@mohameddeeqmire3104
@mohameddeeqmire3104 Жыл бұрын
Iam Somalian ilike this song 🎵 👌 😍 ❤ 🙌 💕
@selinahabshawit1414
@selinahabshawit1414 2 жыл бұрын
እሱዬ በጣም ቢሰሙት የማይሰለች ስራ ነው። ለሃገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ለሞቱት ወገኖቻችን ነፍሳቸውን በገነት ውስጥ ያኑርልን አሜን።
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 Жыл бұрын
የአፍሪካ ቁጥር አንዱ ቢሊዮነር ኢትዮጵያዊ ናቸው? | አምስቱን የአፍሪካ ቢሊየነሮች 🔥🔥 kzfaq.info/get/bejne/gL5xYLeLvMqnias.html
@mamaafrica900
@mamaafrica900 2 жыл бұрын
Am from eritrea 🇪🇷 love this song 🎵
@amennmedia6096
@amennmedia6096 Жыл бұрын
Merte sera..muzika moteche beye salcherse metek adeskege
@choicenbrian8832
@choicenbrian8832 Жыл бұрын
This is so wonderful I feel in love with this music one love from 🇺🇬
@ereyman3251
@ereyman3251 2 жыл бұрын
M from Eritrea 🇪🇷 ❤️, I love this music 🎶 coz of Ethiopian deserves love and peace ✌️ ❤️.however tigrian leadership doing the same thing like this music.
@Merana10632
@Merana10632 2 жыл бұрын
Mushmush nejs
@MsScarygoat
@MsScarygoat 2 жыл бұрын
That is very funny and so true
@genygen5351
@genygen5351 2 жыл бұрын
This a love story/song. Sick enough to bring poletics in it , Wow, which world are you living in. Feel sorry for you.
@addiszemen1485
@addiszemen1485 Жыл бұрын
Kkkkkkk ekoo😁😁
@simi118
@simi118 Жыл бұрын
How about our own dictator? Praying the music to get rid of the propaganda they feed you.
@luwambrhane4982
@luwambrhane4982 Жыл бұрын
I m eritrean🇪🇷🇪🇷🇪🇷 I love you ethiopian music 🎶 🎵 ❤️ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tekichowe
@tekichowe Жыл бұрын
መዓኮር ጎንደር ናለሓስኩም ትነብሩ እኩም ወልፋሳት
@azmarinowediasmara2756
@azmarinowediasmara2756 Жыл бұрын
@@tekichowe መጋል ወዲ መጋላት ዓጋመ ንዓኩም ምጽናቱኩም እዩ
@azmarinowediasmara2756
@azmarinowediasmara2756 Жыл бұрын
@bilishu aliss what hhhhh
@africanhabesha9650
@africanhabesha9650 Жыл бұрын
@@tekichowe ዓጋመ ብጎንደር ብጎጃም ብዓፋር ብራያ ብሑሞራ ብኤርትራ ብኹሉ ሸነኽ ተቐርቂርኩም ብጥምየት ጥራይ ክትረግፉ ኢኹም ኩሉ ዝፈንፈነኩም ዋጋ ናይ ሰላም ዘይፈልጡ ፈዛዛት ሕብረተሰብ ኢኹም
@abebechfelekechayinal6214
@abebechfelekechayinal6214 Жыл бұрын
💔💔💔
@jaberjabjaber4074
@jaberjabjaber4074 20 күн бұрын
Maroccain in 🇧🇪 ✋😍🚶‍♂️🚶‍♂️🚶‍♂️
@thimirupremkumarkavikiller6092
@thimirupremkumarkavikiller6092 Жыл бұрын
Super songs
@dayahjaama8589
@dayahjaama8589 2 жыл бұрын
since 2011 i have been watching ethiopian songs and i liked one love from somalia 🇸🇴🔥❤️
@weditiravoloweditiravolo8368
@weditiravoloweditiravolo8368 2 жыл бұрын
Done it again!!! This guy is so talented. RESPECT!!!
@dandewsirbello
@dandewsirbello 2 жыл бұрын
I didn't know he had another music?
@JA-mn3re
@JA-mn3re 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/pteegNxpnbHGlaM.html
@weditiravoloweditiravolo8368
@weditiravoloweditiravolo8368 2 жыл бұрын
የኣቡካዶ መጋዘን👈
@mahdieleyeh7261
@mahdieleyeh7261 Жыл бұрын
I am from 🇩🇯 djibouti best music 🎶
@pendulumlife6963
@pendulumlife6963 Жыл бұрын
I'm Fulani from Guinea West Africa. We're great people spread across Africa and in the world. My greetings to my fulani brothers and sisters in Ethiopia
@abirahamshiferew3871
@abirahamshiferew3871 11 ай бұрын
😂😂😂 What is fulani we don't now in Ethiopia
@demisedamtew1242
@demisedamtew1242 11 ай бұрын
Hey, greetings from 50 million strong Oromo brothers of yours in the Horn of Africa
@redseayouth9119
@redseayouth9119 10 ай бұрын
I don't think there are any Fulani in Ethiopia. Maybe next door in Sudan
@deboradejene6326
@deboradejene6326 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ስራ ነው እሱቤ ግጥም እርዳታ 100/100
@berie-gx7rg
@berie-gx7rg 2 жыл бұрын
Much & more Respect for this guy from 🇪🇷
@selambrhane7262
@selambrhane7262 2 жыл бұрын
i am obsessed with this song
@berie-gx7rg
@berie-gx7rg 2 жыл бұрын
@@selambrhane7262 tiemti eya
@Lonlif8221
@Lonlif8221 Жыл бұрын
I am from Eritrea but I’m not really understand I love it 🇪🇷❤️🇪🇹👍
@troyanthony1095
@troyanthony1095 Жыл бұрын
Much love from 🇯🇲 this riddim is very catchy I can tell this is heart break song and the music video scenery remind of Indian Movies 🎥 Big Kudos to the Director
@aronnugse9381
@aronnugse9381 2 жыл бұрын
I love amharic music 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@tigraweyti192
@tigraweyti192 8 ай бұрын
Guhaf wedi lemani...hasad eritrian
@aronnugse9381
@aronnugse9381 8 ай бұрын
@@tigraweyti192 kkkkkkkkkkk
@loevatube3621
@loevatube3621 2 жыл бұрын
እሸቱ መለሰና እሱ ባለው እሚመሳሰሉብኝ እኔን ብቻ ነው ግን? ቻው ትልና ደግሞ ትመጣለች የኔና የባሌ ህይወት እንዲህ ነው😭😭
@milanabood5582
@milanabood5582 2 жыл бұрын
የኔም የባሰበት ነው🤔
@heymanotteshgar2419
@heymanotteshgar2419 2 жыл бұрын
Ymesaselalu
Шокирующая Речь Выпускника 😳📽️@CarrolltonTexas
00:43
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 11 МЛН
Китайка и Пчелка 4 серия😂😆
00:19
KITAYKA
Рет қаралды 3,6 МЛН
A pack of chips with a surprise 🤣😍❤️ #demariki
00:14
Demariki
Рет қаралды 32 МЛН
ГДЕ ЖЕ ЭЛИ???🐾🐾🐾
00:35
Chapitosiki
Рет қаралды 2,9 МЛН
New trick 😧 did you expect that? 😁
0:10
Andrey Grechka
Рет қаралды 17 МЛН
진짜 여자만 ?  #kpop #comedy  #해야 #HEYA
0:25
공작삼촌
Рет қаралды 12 МЛН
Не прокатило 😳
0:20
Pavlov_family_
Рет қаралды 7 МЛН
Mom OR Dad‼️ Cute Dog Shiba Inu😂 Choose‼️ | JJaiPan #Shorts
0:42
เจไจ๋แปน J Jai Pan
Рет қаралды 7 МЛН