💎ሆስፒታል ገቡ,አዲሳባ ያለንበት ሁኔታ😱😱

  Рет қаралды 90,088

Mubi Tube

Mubi Tube

4 ай бұрын

#abtube #Mubitube #family #prank #yetenbitube #comedy #cuple

Пікірлер: 2 500
@SeadaSeada-ik3sv
@SeadaSeada-ik3sv 4 ай бұрын
እስኪ ሙቢ አንድ ቀን ቁረአን ይቅራልን የምትሉ
@erukya
@erukya 4 ай бұрын
ኧረ ያቀርቶ አሰላሙ አለይኩም ባለ
@user-nr2zd7nn7e
@user-nr2zd7nn7e 4 ай бұрын
Btekkel​@@erukya
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v 4 ай бұрын
እህቴ ደምሪኝ❤
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v 4 ай бұрын
​@@erukyaፈጡማዬ ደምሪኝ❤
@user-zf9ix8ki7n
@user-zf9ix8ki7n 4 ай бұрын
አዉ ያኔም ጥየቃነዉ
@RutaTube472
@RutaTube472 4 ай бұрын
ሙቤን የምቶዱ2kላይክ🌹👍 የታመሙትን አፍያቸውን ይመልስላቸው❤👍
@Hawahemeda-nz6ts
@Hawahemeda-nz6ts 4 ай бұрын
አብርሽ ነው ትልቅ የምትሉ ላይክ👍👍👍
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v 4 ай бұрын
የኔ ልዩ ደምሪኝ❤
@Hawahemeda-nz6ts
@Hawahemeda-nz6ts 4 ай бұрын
@@user-ni7fg3gf3v እሺ ማማየ
@user-tv9lj8yn3p
@user-tv9lj8yn3p 4 ай бұрын
አዎ አብርሽ ነው ታላቅ
@Hawahemeda-nz6ts
@Hawahemeda-nz6ts 4 ай бұрын
@@user-tv9lj8yn3p 😘😘😘
@user-hh4tl2ev1v
@user-hh4tl2ev1v 4 ай бұрын
አዎ አብርሽነው
@sekulove8548
@sekulove8548 4 ай бұрын
አባታይን አላህ ጨርሶ ያሽራቸው ❤❤❤❤❤ ሙቤን 100ሺ እናስገባው የምትሉ እስኪ በላይክ
@shemima5580
@shemima5580 4 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች ኑ ያለ እናንተ አይሆንልኝም እህቶቼ😍 አባታችን ፈጣሪ ጨርሶ አፍያ ያርግልን🙏🙏 አብርሽ ነው ታላቅ 100%
@Handel482
@Handel482 4 ай бұрын
መጣሁኝ😊
@susuethio8753
@susuethio8753 4 ай бұрын
🏃🏃🏃🏃
@Madi-zt4wx
@Madi-zt4wx 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አባቴ ምህረቱን ይላክልህ
@shemima5580
@shemima5580 4 ай бұрын
​@@Handel482 ዌል እህትነቴ❤
@user-ee1fb2mx1i
@user-ee1fb2mx1i 4 ай бұрын
ሙቢ ያሣደገችክን እናትክሣ ተው ጠይቃት😢😢
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j 4 ай бұрын
ይህን ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ክፉ አይካቹ የሰዉ እጅ አያሳያቹ ወቶ ከመቅርት ይጠብቃቹ ❤❤🎉🎉🎉
@ssuu6665
@ssuu6665 4 ай бұрын
አሜንንንን❤❤😢
@FastFast-bs7nd
@FastFast-bs7nd 4 ай бұрын
አሚንንንንን አቢርሽዬዬዬ ስዎደቹ ከአንጀቴ ነዉ ኑሩልኝ ደግነት ለረስ ነዉ በርቱ❤❤❤❤
@user-cn7tm2ik4c
@user-cn7tm2ik4c 4 ай бұрын
Amine
@tube-ve7ce
@tube-ve7ce 4 ай бұрын
አሚን
@girmaturungo3696
@girmaturungo3696 4 ай бұрын
Amen Amen Amen tabarakii
@uae.7219
@uae.7219 4 ай бұрын
ሙቢ ስትጀምር አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ በል የሙስሊም ሰላምታ እኮ ነው ለምን አትልም እስቲ ቁራአንም ቅራልን❤❤❤❤❤
@HahaBabba
@HahaBabba 4 ай бұрын
አዎ ወላሂ የሙስሊም ልጂ ላአዚም አሰላሙ አለይኩም ማለት አለበት ሙቤ ዋ❤❤😢😮
@saadalhbshi4453
@saadalhbshi4453 4 ай бұрын
አወን ወላሂ ሚስሊም የሆነሰዉ ግዲነዉ
@sonysony-zu8gc
@sonysony-zu8gc 4 ай бұрын
በትክክል ማለትአለብህ ሙቤ❤❤❤
@H704-p6l
@H704-p6l 4 ай бұрын
እስቲግፋር የሚያበዛ ሰው አላህ ሪዝቅን ካላሰበው ቦታ ይሰጠዋል"ጭንቀቱን ያቀልለታል !! አስተግፍሩላሂ ወአቱቡ ኢለይ ቅመሞችዬ አድስ ነኝ አበረታቱኝ የታመመን ሁሉ አላህ አፈያቸውን ይልስላቸው
@user-th4zd1uk5n
@user-th4zd1uk5n 4 ай бұрын
ይህ ነው ደግነት ቅነነት ❤🎉 ፍቅር እኔን ሳይሆን ሌላ ማረግን ይወዳል አብርሽዬ በዚህ አጋጣሚ ለሙቢ ያለህን ጥልቅ ፍቅር በአንድም በሌላ ታሳያለህ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ❤🎉
@bdhhdhdbdhsjxbx9839
@bdhhdhdbdhsjxbx9839 4 ай бұрын
አሜን፫ ውደ
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v 4 ай бұрын
❤❤❤
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v 4 ай бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@FfFff-vr2gn
@FfFff-vr2gn 4 ай бұрын
❤❤❤
@user-tv9lj8yn3p
@user-tv9lj8yn3p 4 ай бұрын
አሚንንንን
@user-wp9yt5qz2c
@user-wp9yt5qz2c 4 ай бұрын
አብሪሽ 3/ዓመት ታላቅ ነዉ አባታችን ሙሉ ጤናዎት ይመልሱሎት 😢 🤲
@user-ln9uw9eg1y
@user-ln9uw9eg1y 4 ай бұрын
Matanacho eko
@hadiyahadiya215
@hadiyahadiya215 4 ай бұрын
አይደሉም መንታ 3አመት ይበልጠዋል ተናግረዋል ሌላብታ አብርሺ ታላቅ እንደሆነ​@@user-ln9uw9eg1y
@HN-rs9fv
@HN-rs9fv 4 ай бұрын
አው
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg 4 ай бұрын
​@@user-ln9uw9eg1yአደሉምሰው እደዛ ስለሚላቸው ነው እንጂ
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v 4 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@user-mv4hn1vi4u
@user-mv4hn1vi4u 4 ай бұрын
አባታችን ፋጣሪ ይማር 😢😢 አብርሽ ታላቂ ነው ካኤፍረም ❤❤ሙብ እና አብርሽ ኤፍረም ጃግኖውች ናችሁ ፋጣሪ ይጣብቃችሁ ❤❤❤
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy 4 ай бұрын
አብርሽ የልጅ አዋቂ ዘመን ይባርከ የኔ አባት ጌታ ኢየሱስ ይማሩት❤❤❤ፈጣሪ ከቤተ እውን💔💔💔💔💔
@user-mg8hs6im9g
@user-mg8hs6im9g 4 ай бұрын
ለኣባታችን ፈጣሪ ሙሉ ምእረት ይስጠው ሩታ ከሃይሚ ሆና በጋሽየ ይቱቩ ይልቀቅልን ናፈቀችኝ😊 😢🎉❤ ኢፍሮም ይመስላል ታላቅ😅🎉
@SetiAl-jv4yi
@SetiAl-jv4yi 4 ай бұрын
እኔ ሩት ናፍቃኛለች😢
@user-cn7tm2ik4c
@user-cn7tm2ik4c 4 ай бұрын
Awuo
@bdhhdhdbdhsjxbx9839
@bdhhdhdbdhsjxbx9839 4 ай бұрын
እኔም ናፍቀውኝ ነበር
@user-jg2up9oc2j
@user-jg2up9oc2j 4 ай бұрын
እኔስ ብትይ ❤❤❤
@taybatayba1127
@taybatayba1127 4 ай бұрын
እኔም
@hulugebchanel6659
@hulugebchanel6659 4 ай бұрын
የስደት እህቶቼ በሄዳችበት ሁሉ ክፉ አይንካችሁ ❤❤❤❤❤
@noriahabashi
@noriahabashi 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@rehematmuhammed8167
@rehematmuhammed8167 4 ай бұрын
የሰደትእህቶቼበሄዳበትሁሉክፍአይነካችሁ❤❤❤
@noriahabashi
@noriahabashi 4 ай бұрын
@@rehematmuhammed8167 አሜን አሜን አሜን ፀለታቹሁ አይለየን
@kalkidantrfe
@kalkidantrfe 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-tv9lj8yn3p
@user-tv9lj8yn3p 4 ай бұрын
አሚንን
@SemirAahmed-ow2oc
@SemirAahmed-ow2oc 4 ай бұрын
ተናግረህ የለ እደ አብርሽ የ3አመት ታልቅ መሆንህን አባታችን አላህ አፋያ ያዲርጋቸዉ
@user-ol8fs1yc7p
@user-ol8fs1yc7p 4 ай бұрын
አብርሽ ታላቅ ኤፍሬም ታናሽ ይመስለኛል ባላችሁበን ፈጣሪ ይጠብቅልን❤❤❤🎉🎉🎉
@Jkeesum
@Jkeesum 4 ай бұрын
ሩታዬና ሀይሚ በጋሽዬ ቻናል መናፈሻ ሄደዉ ቪዶ ይስሩልን ናፍቀዉናል❤❤
@bauluawz5913
@bauluawz5913 4 ай бұрын
ትክክል
@user-nn7ef2tg5i
@user-nn7ef2tg5i 4 ай бұрын
እዳይጠለፉ ሁለት ቀጫጫ 😅
@user-co1bx4mn3u
@user-co1bx4mn3u 4 ай бұрын
አባታችን ፉጣሪ ጨርሶ የማሮላን ወንድምች እናንተንም ጌታ ይባረካችሁ ክክፍ ፉጣረ ይጥብቃችሁ ወናድመች እናወድችኣለና እግዚብሄር ክነታ ጋር ይሁን ወንደሜቸ❤❤
@user-pf7qk5ui9h
@user-pf7qk5ui9h 4 ай бұрын
አብርሽ 3 አመት ይበልጠዋል ኤፌ ታናሽ አብርሽ ታላቅ ነው እግዚአብሔር ይማራቸው አባታችንን እናተም እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ
@WiaTube770
@WiaTube770 4 ай бұрын
ቀሄዳችሁበት ሁሉ ክፍ አይንካችሁ አባታችን ደግሞ ድነህ ማየት እንፈልጋለን♥♥♥
@bdhhdhdbdhsjxbx9839
@bdhhdhdbdhsjxbx9839 4 ай бұрын
አሜን፫ በእውነት
@lube912
@lube912 4 ай бұрын
❤❤❤
@arakashsamira3873
@arakashsamira3873 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@Nora-p8n
@Nora-p8n 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v 4 ай бұрын
​@Ephrem334Aymውዴ በቅንነት ደምሪኝ❤ie
@user-gt7uo6gx2k
@user-gt7uo6gx2k 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አባታችን ታከሞ እና ጤናዎት ተመልሶ በሰላም ለቡታጅራ ያብቃችሁ የኔ መፅናኛዎች ❤❤😙እንወዳችኋለን
@BelatBelat-ou4ej
@BelatBelat-ou4ej 4 ай бұрын
ዋዋዋዋ በጣም ደስ ይላል አባታችን ጤና ረጅም እድሜ ይስጣችሁ የእኔ አባት ኑርልኝ❤❤
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 4 ай бұрын
አሜን ታዋቂ ሆስፒታል ነዉ አባታችን አላህ ሙሉ አፍያዎት ይመልስሎት ሙቤ አብር ኤፍሬም ቅኖች አላህ አላህ ይጠብቃቹ
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 4 ай бұрын
ዘር ሀይማኖት ሳይበግራችሁ የምትሰሩትን ምርጥ ስራ ወደነዋል አብርሽ በሄድክበት ሁሉ አላህ ይጠብቅህ ወላሂ ቃላት የለኝም አብርሽን የምትወዱ 👍👍🌹 ደምሩኝ💋
@NattyTube2bi
@NattyTube2bi 4 ай бұрын
❤❤🌹
@ssuu6665
@ssuu6665 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@bdhhdhdbdhsjxbx9839
@bdhhdhdbdhsjxbx9839 4 ай бұрын
አሜን፫❤❤
@Hawahemeda-nz6ts
@Hawahemeda-nz6ts 4 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል አብርሽየ የተቸገርን መርዳት እደት ደስ እደሚል
@menbiasalfa.a
@menbiasalfa.a 4 ай бұрын
መልካም ስራ ለራስ ነው መልካም ስራ የክፉ ቀን ስንቅ ነው በወጣትነት መልካም ስራ መስራት ሀሪፍ ነው የታመሙትን መጠየቅና ማሳከም መመረጥ ነው ይች አለም አታላል ናት ነገር ግን ደሞ እደዚህ እርዳታ የሚፈልጉት በሚዲያ አሳይታችሁ እንድረዱ ማድረግ እና መረዳት በመቻላቸው ደስ ይላል በሰላም ታክመው እቤታቸው ይግቡ እናንተም በሰላም ተመለሱ ከኤፍሬምና ከአብርሽ ማን እንደሚበልጥ መገመት ይከብዳል መንታ ትመስላላችሁ ግን አብርሽ ይመስላል ታላቅ 😅 ይመቻቻሁ ደስ ስትሉ🎉🎉🎉
@habeeba8251
@habeeba8251 4 ай бұрын
ሁሉም ሰው እንደናተ መልካም ሰው ቢሆን አንድም ሰው አይቸገርምነበር የማታ እንጀራ ይስጣችሁ❤❤❤❤
@AminaEthopia
@AminaEthopia 4 ай бұрын
አብርሽ ሁለቹንም ቤታሰቦች አላህ ይጠብቃቹ አላህ ከነታ ይሁን አበታችንም አላህ ሙሉ ጤና ይመልሰዉ
@user-be2vs5kf7l
@user-be2vs5kf7l 4 ай бұрын
አብርሽ እና ኤፍሬም መንታ ነው የምትመስሉት እናንተንም አላህ ከትልቅ ቦታ ያድርሳችሁ ጤና እድሜ ይስጣችሁ አባታችንንም አፊያውን ይመልስለት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@Alemazutbe
@Alemazutbe 4 ай бұрын
ፈጣሪ ይማረው አባታችን አብርሽዬ የማህተብከን ነገር አደራ❤❤❤❤❤
@user-ne9uu2gz5w
@user-ne9uu2gz5w 4 ай бұрын
ትባረክ የኔ ማሮች❤❤❤
@user-xq5tp5vp7p
@user-xq5tp5vp7p 4 ай бұрын
ወንድሞቼ እኳን በሰላም ገባቹ አባታችን ጨርሶ ምሯቸው በሰላም እድትመለሱ ተስፋ አደርጋለው፡፡እኔ ታላቅ ሚመስለኝ አብርሽ ነው
@Ksaj-pq6mt
@Ksaj-pq6mt 4 ай бұрын
የኔ አባት ሰቴድታ መህ አኪም እዳሄ ክ ሰት መለሰ በዳሰ ታ አላህይመል ሰቹበ ፋቅርበ ሰለም ያረብ☝☝😢😢😢አብርሸጥሩሠው በሠላም ተመለሡ ያ ረብ🙏🙏የኔው ዶች👍👍
@Adisewonde
@Adisewonde 4 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነገር ነው እምሰሩት በርቱ እግዚአብሄር ይባርካቹ ወንድሞቸ ❤❤
@user-hn2dm4vt9r
@user-hn2dm4vt9r 4 ай бұрын
ማሻአላህ ሙቤ አላህ ያሽራቸዉ እናተንም አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-wc6yw5of9y
@user-wc6yw5of9y 4 ай бұрын
እካን ደና መጣቸለ በርቱ መልካምነት ለራስ ነው የሰጡትም አላህ ጨማምሮ ይሰጣቸው አባታችን እሻላ ተሽሎት ምናየው ይሆናል❤❤👍👍
@user-fg4ek6hs3w
@user-fg4ek6hs3w 4 ай бұрын
አላህ ሙሉ አፋህን ይመልስለት አባታችን በርቱ ወንድሞቻችን
@kedestkedest1025
@kedestkedest1025 4 ай бұрын
ፈጣሪ ይማር አባቺን የኔ ዉዶች ተባረኩ ጌታ ከክፉ ይጠብቃችሁ ኑሪልኝ 🥲🥲🥲🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@fgggtyyyu379
@fgggtyyyu379 4 ай бұрын
እግዚአብሔር በሰላም በደስታ ይመልሳችሁ ❤❤❤❤❤ታላቅ አብርሽ ነው❤❤❤
@sntayehuahmed8530
@sntayehuahmed8530 4 ай бұрын
ሙቤ አላህ ይጠብቃችሁ ሁላችሁም ማሻ አላህ ሙቤ ትልቅ ደረጃ ድርስ ቅን ሰዉ ነህ ወላ
@user-vs2ei4rr2t
@user-vs2ei4rr2t 4 ай бұрын
አብርሺየ በርቱ አባታቺንም አላህ ያሺረዉ ያረብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hayathayat7349
@hayathayat7349 4 ай бұрын
ያረብ ኘላህ ያሽራቸው አብርሺየ መልካም ሰው
@user-gm8er9gf6h
@user-gm8er9gf6h 4 ай бұрын
Tebareku Enwodachuwalen ❤❤❤❤❤❤❤fexari kenanite gari yihun❤❤❤❤
@user-ey3gl1dq8x
@user-ey3gl1dq8x 4 ай бұрын
አላህ ሠላማችሁን ያብዛዉ አብርሽ ትልቅ ሠው አባታቺንንም አፌወን ዪመልስለት❤❤❤
@damoursarah6
@damoursarah6 4 ай бұрын
አብርሽ መልካም ሰው ሙቢ መልካም ሰው በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ❤
@user-ex2qx6fx9n
@user-ex2qx6fx9n 4 ай бұрын
ሙብየ አሰላሙ አለይኩም ብለህ ጀምር እሽ ወድሜ አባታችንም አላህ ያሽረው አፍያውን ይመልስለት ❤❤❤❤
@user-uq1st1ih9p
@user-uq1st1ih9p 4 ай бұрын
ታላቅ እንደኔ አመላካክት የምትመስል መቸም ባልሣሠት አብርሽ ይመሥለኛል ታላቅ❤❤❤
@fasikabelte2396
@fasikabelte2396 4 ай бұрын
አባባ እግዚአብሔር ጨረሶዊ ይማሮት ወንድሞች እነአብረሽ ዘመናቹህ ይባረክ🎉
@riyanayoutube_2545
@riyanayoutube_2545 4 ай бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ሙቤ አብሽር ❤❤አለላህ ይጨምርልክ ❤❤❤❤❤
@user-vy9xd6py9m
@user-vy9xd6py9m 4 ай бұрын
ዋው ወላሂ ደስ ይላል አላህ ያግዛችሁ ሁላችሁንሞ እንወዳችኃለን እውነት በርቱልኝ ሙቢ ፍቅር በጣም ነው የምወድህ
@samprincess378
@samprincess378 4 ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ይማራቸው በጥሩ ሁኔታ ይመለሳል ወደ ቤታቸው❤❤❤❤❤❤
@birkett4703
@birkett4703 4 ай бұрын
Lazi new lakaa xifatikin silaa mitaqii zim yalkew cawaa masilkii ayi gin igziyabeher libonaa yisxii 🙏🏼🙏🏼
@rahma-743
@rahma-743 4 ай бұрын
ሙቤ ማሻአላህ ጎበዚ በረታ ግን ሥጀምሪ አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካቱሁ ቢለህ ጀምሪ ታጠፋዉ ይቅረታ❤❤❤❤
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 4 ай бұрын
ገበዝ በርቱ ውዶች አሪፍ ነው ቀላል ያርግላቸው
@user-ds4en3rb5c
@user-ds4en3rb5c 4 ай бұрын
ወንድሞቸ እናተንም እግዚአቤሄር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-wo6fr3xq7r
@user-wo6fr3xq7r 4 ай бұрын
እንኳን ደህና ገባችሁ አባታችንን ጨርሶ ይማራቸው አብርሽ ሙቤ አፋ እግዚያብሄር ይጠብቃችሁ አብርሽ ነው ትልቅ❤❤❤
@user-kj9vi4lv7p
@user-kj9vi4lv7p 4 ай бұрын
አባታችንን አፊያውን ይመልስለት. ያረብ እናተንም ሠላማችሁን ብዝት ብዝትዝት ያርግልን. እነ አብርሽደሞ መንታ ነው እምመስሉኝ😂😂😂.ታላቅናተናሽ ከሆናችሁደሞ አብርሽ ይመስለኛል ትልቁ. ትንሽ አ ጎርመስ 😂😂😂😂.
@user-kl1nx3ul7u
@user-kl1nx3ul7u 4 ай бұрын
Abirishe talaki❤❤❤sitamru eigizabheri kegonachu yihun❤❤❤❤
@tube20134
@tube20134 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማራቸው
@Mariemolla-gm4oe
@Mariemolla-gm4oe 4 ай бұрын
ፈጣሪ ይባርካችሁ
@kgq5sj
@kgq5sj 4 ай бұрын
የኔ ውድውች ፈጣሪ ላኣባታችን ምህረቱ የአውረድለን🙏🙏🙏
@user-ud2ic9to1l
@user-ud2ic9to1l 4 ай бұрын
ሙቢ አብርሽ ኤፍርብ በርቱ አባታችንም አላህ ያሽራቸዉ
@user-pw9ts7bw7p
@user-pw9ts7bw7p 4 ай бұрын
የኔ ውዶች ኢሻ አላህ ጡሩ ዜናእምንሰማ እርግጠኛነኝ አብሽሩልኝ ደግሞ ትልቁ አብርሽነው በሰላም ተመለሱልኝ ወዳችኋለሁ በቃ ቃል የለኝም ምን ብየ ውደታየን እደምገልፅላችሁ ብቻ ወዳችኋለሁ ትናፋቁኛላችሁ.....
@user-gu9om1eo6k
@user-gu9om1eo6k 4 ай бұрын
አብሪሽነው ታላቅ አማታችን አላህ አፊያውን ይመልሰው በሰላም የምትመለሱ ያድሪጋችሁ❤❤❤❤❤❤❤ እኛም እንወዳችሇል
@user-lz1ed2xc3n
@user-lz1ed2xc3n 4 ай бұрын
❤ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራቸው ተባረኩ
@sayedahmada736
@sayedahmada736 4 ай бұрын
አባታችንን አላህ ያሽረዉ የኔ መልካሞች ሁላችንንም አላህ ይጠብቀን ❤❤❤❤❤
@zhrahussen1328
@zhrahussen1328 4 ай бұрын
❤❤❤❤አብርሽ ፈጣሪይጠብቅህ ጀግናወድማችን
@MekyHussein
@MekyHussein 4 ай бұрын
አላህ አባታችንን አፊያውን ይመልስለት እናተንም አላህ ይጠብቃችሁ❤❤
@user-sc9kl4jh7l
@user-sc9kl4jh7l 4 ай бұрын
እኳን ደህና መጣቹ ፈጣሪ ጤናቸዉ የሰመልሰላቸዉ አብር እና ሙቢ ኤፈሬም ፈጣሪ ይጠብቃቹ ትለያላቹ በፍቅር ያኑራቹ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-zh7mo7ty4r
@user-zh7mo7ty4r 4 ай бұрын
አላህ ያሽራቸው አበባን ደስ ትላላችሁ ሙቤ ❤❤አብርሽ❤ኤፍሬም አላህ ይጠብቃችሁ❤❤
@user-sz9el4jl8k
@user-sz9el4jl8k 4 ай бұрын
ማሻአላህተባረከላህ አላህሙሉአፊያቸውን ይመልሰላቸው 🙏🙏🙏
@etetewami9042
@etetewami9042 4 ай бұрын
🎉🎉 ጋሽየ ፈጣሪ ይማሮት ።በደስታ ለቤቶህ ያብቃዎት።።
@aliciazeriu1810
@aliciazeriu1810 4 ай бұрын
ተባረኩ
@user-vq6kd5yt9y
@user-vq6kd5yt9y 4 ай бұрын
አብርሽ ነዉ ታላቅ አባታችን አላህ ያሽራቸዉ
@fanostube15
@fanostube15 4 ай бұрын
አብርሽ ነው ታላቅ ግን ታምራላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ🥰👌
@user-xt3ry2nh5r
@user-xt3ry2nh5r 4 ай бұрын
ዋው አብርሽ ተባረክ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እሽ
@user-if9my6he8v
@user-if9my6he8v 4 ай бұрын
Awo effa new tillek mimaselew yemir kesu fiqir yizognal eski mela balugn yee unet❤❤❤❤❤❤
@user-fl8vb8go3f
@user-fl8vb8go3f 4 ай бұрын
እመ አምላክ በምህረት እጆቿ ትዳብሰህ አባት አለም❤❤❤❤❤አብርሺ የ3 ታላቅ ነው እንወዳቹሀለን❤❤❤
@eteneshAdemas
@eteneshAdemas 4 ай бұрын
እዉነት እግዚአብሔር ይባርካችሁ እግዚአብሔር የልቦናችሁን ሀሳብ ያሳካላችሁ ቃላት የለኝም አባታችን ምረቱን ይላክላቸዉ
@onelovemedia8945
@onelovemedia8945 4 ай бұрын
ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ እግዚአብሔ አባታችን ተሽሎቻዋ እንደምትመሉ ደስ ይላል ፍጣሪ ያግዛችሁ😢❤❤❤
@ሂዊ
@ሂዊ 4 ай бұрын
አብርሽ ነው ታላቅ❤ እናም አባታችንን እግዚአብሔር ይማረው
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw 4 ай бұрын
ሙቤ መልካም ሰው ❤አብርሽ ደምቀትህ ግርማ ሞገስህ እሩታ ነች ወላ❤❤❤❤
@tigistalemu2519
@tigistalemu2519 4 ай бұрын
አባታች እግዚአብሔር ይማሮት አብርሀም ኤፋ ሙቢ አምላክ ይጠብቃችሁ🥰🥰🥰🥰
@soomebaby83
@soomebaby83 4 ай бұрын
አባታችን እግዛብሄረ ጨረሶ ይማረህ❤
@munasaid5499
@munasaid5499 4 ай бұрын
Mashaallah barta mubaaa
@ZhainabMohammad
@ZhainabMohammad 4 ай бұрын
አባታችንን አላህ አፊአቸውን ይመልስላቸው አብርሽ ይህንን መልካምነትንህ ከረጂም እድሜጋር ይስጥህ
@user-ji6mo8lh6h
@user-ji6mo8lh6h 4 ай бұрын
ይህን ስራ መስራት መታደል ነው ወላሂ ለሁላችንም ያግራልን እኔ እቀናለሁ መልካም በሚሰሩና በድናቸው ጠንካራ በሆኑት ደሞ ቅናት ስላችሁ የመጥፎ አይደለም በሌላ እንዳትረዱት
@mazaworqinesh6902
@mazaworqinesh6902 4 ай бұрын
ተባረኩ እግዚአብሔር ይባረካችሁ wow😘😘ደስ ትላላችሁ
@user-ge4vd6nc1v
@user-ge4vd6nc1v 4 ай бұрын
ባላችሁ በትሰላማችሁይብዛ ክፊአይንካችሁ አባታችንንም አላህአፋያ ያራገው በሰላምተመለሱ❤❤❤❤የእኔ ወዱሞች የስውችግራ ያሚያስጨንቃችሁ በሙሉ እዱሁም የማዳምቅመሞች በሙሉ ሰላማችሁይብዛ ልኝ❤❤❤❤❤
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማራቸዉ አባታችንን እናተንም እግዚአብሔር ልቦናችሁን አይለዉጠዉ በሠላም ይመልሳችሁ ❤❤❤❤❤
@user-ts9pm3jh7c
@user-ts9pm3jh7c 4 ай бұрын
አሚን
@zulfaabdulla105
@zulfaabdulla105 4 ай бұрын
በርቱ ጀግና ሙቤ ከላይ ኮሜት አብብ ቁራን የምትችለው ቅራልን ጠይብ
@HaymanotAbate
@HaymanotAbate 4 ай бұрын
ተመስገን አምለኬ
@user-jv1vq5rm6o
@user-jv1vq5rm6o 4 ай бұрын
የኔ አባት ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ ❤❤❤❤❤የኔ ዉቦች እናተንም ፈጣሪ አምላክ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤በጣም ነዉ የምወዳችሁ
@sihemsihem8497
@sihemsihem8497 4 ай бұрын
አላህ ያሽራቸው❤❤❤❤እናተንም አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ
@user-mm9hn1cr6h
@user-mm9hn1cr6h 4 ай бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ እኔግን አብርሽ መሰለኝ ትልቁ❤❤❤
@user-iw4vk8ey4n
@user-iw4vk8ey4n 4 ай бұрын
አግዚአብሔር ይማራቸው ፃርሶ እናቴም ተበረኩ
@user-bq5hc4dc2q
@user-bq5hc4dc2q 4 ай бұрын
አብርሽ ነው ትልቅ የኔው ድቺ ፈጣሪ የባሪካቹ
@danatomso6651
@danatomso6651 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማረቸወ የኔ አባት❤❤
@nuriyatemam950
@nuriyatemam950 4 ай бұрын
በመጀመርያ አሰላማለይኩም እዴት ናቹ ወዴሞቼ እና አባታችንን አላህ አፍያ ያድርጋቸው
በስተመጨረሻ አብረን አከበርን (በደስታ አበድን )
26:44
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 102 М.
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,8 МЛН
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 18 МЛН
ሩታ አብርሽን አሳበደችው.ጫት መቃም ጀመረች😱😭
24:25
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 144 М.
ማርክ የሆነ ነገር ሆኖአል 😭😔/marketube/abtube/mubetube
11:41
lamba boy ላምባ ቲዩብ
Рет қаралды 9 М.
📢 የ ትንሹ እናት ደነገጠች
20:09
Efrem_Tube
Рет қаралды 56 М.
ጉዳይ ዊንታን ገነትን ከምብሓድሽ !
21:13
Dawit TV ዳዊት
Рет қаралды 90 М.
Jul 16/2024 ዓቢ ብስራት ሸለል ዘይብሃል መልእክቲ  ህጹጽ
16:01
Filfil tv 2 ( ፍልፍል ቲቪ 2 )
Рет қаралды 52 М.
📢 የትንሹ እናት ምሳ ጋበዘቺኝ
18:25
Efrem_Tube
Рет қаралды 94 М.
📢 እናቴ ብዙ ተስፍአ አድርጋ ነበር😥
16:30
ከብዙ ቆይታ በኀላ ተገናኘን.ሀይሚ እና ሙቢ ሸገር ገቡ🙈❤️
26:12
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42