ያስደነገጠኝ ታዳጊ፣ ኢምራን አልተቻለም፣ ዩቲናስ ምን ገጠማት | Anun Reaction

  Рет қаралды 49,715

Anun_Reaction

Anun_Reaction

Ай бұрын

አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ያጀምዓ ሰላም ጤና ፍቅር በያላቹበት የአለም ጥግ ዳር ድንበር ይህ ኢስላሚክ ሪአክሽን ሺዲዮ የሚለቀቅበት የቁም ነገር ቤት ነው ሰብስክራይብ በማድረግ እድትቀላቀሉን በአክብሮት እንጋብዛለን ። ስለመጣቹ እናመሰግናለን ።
ያስደነገጠኝ ታዳጊ፣ ኢምራን አልተቻለም፣ ዩቲናስ ምን ገጠማት | Anun Reaction
#Anun_Reaction #አኑን_ሪአክሽን #anun_reaction

Пікірлер: 333
@Anun_Reaction
@Anun_Reaction 29 күн бұрын
እደኔ የተገረመ ላይክ ያድርግ
@user-mh8of4cm2c
@user-mh8of4cm2c 28 күн бұрын
ማሽአላህ አላህ ይጨምርለት
@user-mq3ur1ew7f
@user-mq3ur1ew7f 28 күн бұрын
እኔም
@user-fs5pq8bi5p
@user-fs5pq8bi5p 27 күн бұрын
ማሻአላህ እኔ ስሠማው ሰውነቴ ተቀጠቀጠ እኔ የትነኝ ያረብ
@cgf8399
@cgf8399 26 күн бұрын
ስትወጣትበጫትመቃምአዕምሮዉደንዝዞል ይህ ህፃን ልጅ ማሻአሏህአላህይጠብቅህ🎉🎉🎉
@user-tz6vu9wd4x
@user-tz6vu9wd4x 24 күн бұрын
❤❤❤❤
@user-qx3zm4yp8e
@user-qx3zm4yp8e 29 күн бұрын
ማሻ አላህ ህፃኑ ሲያወራ እራሴን ጀመደደኝ አላህ መጨረሻህን ያሳምርልህ አላህ ያሳድግህ ሀቢቢ🌹🌹🌹🌹
@dohadoha8116
@dohadoha8116 29 күн бұрын
ላኢላሀኢለላህ ላኢላሀኢለላህ ህፃኑልጂ ቤተሰቦችህ ታዲለው ከአላህ በታች አሰተምረው ላኢላሀኢለላህ ብዙ ህፃናቶች አይቻለሁ የዚህ ልጂ የተለዬነው ማሻአላህ በሉ ያጀማአ
@kubra-hy3bn
@kubra-hy3bn 29 күн бұрын
ማሻአላህ አላህኸይርጀዛቸውንይቀበላቸው ኮትኩተው ለዚህላበቁትቤተሰቦች
@SeadaSeid-fg8ow
@SeadaSeid-fg8ow 28 күн бұрын
ወላሂ እኔም ሥሠማው ቤተሠቦቹ አደነኩኝ ይሄን የመሠለ ልጅ ማሣደግ ከመታደልም በላይ ነው ሀቢቢ አላህ ይጠብቅህ ያረብ
@user-ji8hm6lh3s
@user-ji8hm6lh3s 28 күн бұрын
ማሺአላህ አላህ ይጠብቀዉ❤❤❤❤
@ZoodyZod
@ZoodyZod 27 күн бұрын
መሻአላህ በዝሁ ይጨምርልህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@cgf8399
@cgf8399 26 күн бұрын
በጣም እናትእናአባቱንአላህረዥምእድሜይስጣችዉ ማሻአሏህ
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 29 күн бұрын
ዋዉ አንተ ህፃን ልጅ ታድለህ ማሻአላህ አሜን ኢንሸአላህ
@halimaAhmed-rz1uw
@halimaAhmed-rz1uw 29 күн бұрын
ማሻ አላህ የህፃኑ ነገር አልቻልኩም😢😢❤❤❤
@KamilaKebede
@KamilaKebede 29 күн бұрын
መሸአላህ ህፃኑደሲል❤❤❤❤❤❤❤
@nefisachumato7513
@nefisachumato7513 29 күн бұрын
አለህ ይጠብቅህ የኡምሪ ከሰዉ አይን አለህ ይጠቢቅህ በእልምህ ጨማምሮ ይስጥህ
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 29 күн бұрын
አላህ ያሳድግህ ሀቢቢ ወላጆችህ አላህ ጀዛቸውን ይክፈላቸው ያረቢያከሪም
@user-yv1zp1cx8t
@user-yv1zp1cx8t 29 күн бұрын
እኔ የወደፊት ልጀ እደዚህ ህፃን እዲሆንልኝ እፈልጋለሁ ወላሂ ኢሻላህ ❤❤❤ የኔ ማር እድግ በል ትንሹ ኡስታዛችን እድግ በል የኔ የሙስሊም አበሳ ጀግና ❤❤❤
@user-op1dp7vs7j
@user-op1dp7vs7j 29 күн бұрын
ማሻ አላህ አላህዋ ልጀን እደዚህ ልጅ አድርገህ አፍዝልኝ ያረብ አይቸግርህም😢😢😢
@user-vw9ux8vw9k
@user-vw9ux8vw9k 29 күн бұрын
ያ አላህ በቃ ስለሷ ማውራትም እሷን ማየትም አንፈልግም ከሷ ዉጪ እስቲ ሌላ ነገር ስሩ ስለኔ አያገባችሁም የራሳችሁን ኑሮ ኑሩ እሄ እንጀራዬ ነው ብላለች አላህ ሂድያ ይስጣት በቃ ስለሷ ስንት ዓመት ሙሉ ተወራ ግን ምንም ለውጥ የለም እንዳዉም ባሰባት እንጂ
@ImanSaiid-jf9ks
@ImanSaiid-jf9ks 29 күн бұрын
_ማሻ አሏህ ህፃኑ ግን ኢንሻአላህ ህልም አለኝ አሏህ ብቻ የማውቀው ኢንሻአላህ ደም ጌታየ ህልም ኢዉን ያረጉልኛል በጌታየ ትልቅ ተስፋ አለኝ ወላሂ ትክክል የዛ ይጭንቀ ቀን ከባድ ነው 💦 የኔ ወንድሜ አባት እናት ሰለለቸዉ አይደለም አሏህ ያጠመመዉን ሰዎ አያቀናዉም አሁን እኔ አለሁ ማንም ሰዎ በኒቃብ ደስተኛ አይደለም እኔ ግን ደስታኛ ነኝ አልሃምዱሊላህ__
@AminatHusen-rg5su
@AminatHusen-rg5su 28 күн бұрын
ደስስስስስ ይለኛልእኔም ኔቃቢ
@SadahAomar
@SadahAomar 7 күн бұрын
አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረከን ጌታ
@RahmaRahma-tx1vk
@RahmaRahma-tx1vk 29 күн бұрын
አላህ ሆይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ
@SeadaSeada-ik3sv
@SeadaSeada-ik3sv 29 күн бұрын
Amennn yarebel amennn
@user-qx3zm4yp8e
@user-qx3zm4yp8e 29 күн бұрын
አሚን ያረብ
@KeyriyaSultan-cn6jg
@KeyriyaSultan-cn6jg 26 күн бұрын
Amin
@__-wj8ux
@__-wj8ux 4 күн бұрын
ሱብሀንአላህ አላህከቀልባቺን ያድርገን አለህትክክለኛዉንመንገድ ይምራን ለሶም አላህ ሂድያዉንይወፍቃት እያልንዱኣ ብናደርግላትነዉ የሚሻለዉ ሌላነገር ከምንል ይኸንስልቅር የሚለዉከለ ለአላህ ብላቺሁ አፉቲሊላበሉኚ;
@user-vb4sn7zg6q
@user-vb4sn7zg6q 29 күн бұрын
በአረቡ አለም የማያቸው ህፃኖች እኛጋም አሉዴ አልሀምዱሊላህ😢😢
@user-ve8xk2jl4c
@user-ve8xk2jl4c 28 күн бұрын
የልጁ እናት አባት እና ኡስታዙ አላህ ኸይሩን ነገር ይወፍቃቹሁ ታዳጊው ለእናትህ እና ለአባትህ ሰዴቃቱል ጃሪያ ያርግህ
@RABIASEID-oi8zk
@RABIASEID-oi8zk 29 күн бұрын
ማሻአላህ ያረብ አላህ ይጠቅቅህ ለኛም እንደዚህ ያለ ልጅ ይፍቀን ወላሂ በጣም ያስቀናል
@user-zv2bc5rl8b
@user-zv2bc5rl8b 29 күн бұрын
አሰላሙ ዋለይኩም ማሻ አላህ ህፃኑ አይ አደለም አባት ወንድም ስላለ አይደለም አላህን ፈርተን ከነወርን ሁሉንም ነገር አንሰራም እኔ ሰለሚቴ ነኝ አላሃምዱልላህ አላህየ ፈልጎ ኢስልምና የወፈቀኝ በመስሌሚ ምክንያት ነብቻየ ነው የምኖረው ማንም ተቆጣጥርኝ ሳይሆን አላህ ያየኝል ብየ ነው የምነረው ያስሆን ሁሉም ነገር ይስታካክላል አላህ ያስተካክለን
@fatimah9610
@fatimah9610 6 күн бұрын
❤❤
@user-nq9qb3sv9g
@user-nq9qb3sv9g 28 күн бұрын
ሱብሃን አላህ ያረብ አላህ ይጨመርልክ አላህ ልጆቻችንን ቤተሰቦቻችን እኛንም አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
@user-iq6lv7zk2e
@user-iq6lv7zk2e 29 күн бұрын
Sallallahu Alahi wasllam yhbaba Allah ♥️♥️. Masha Allah. hbebe
@SadahAomar
@SadahAomar 7 күн бұрын
አላህ ያሳድግህ በተውሂድ ጎዳና ለኡማው ጠቃሚ አላህ ያድርግህ እንድህ አንፀው ላሳደጉህ ቤተሰቦችህን ዱኒያ ላይ ተውሂድን አኼራን ጀነትን አላህ ይወፍቃቸው ያረብ
@Murida-hb5so
@Murida-hb5so 29 күн бұрын
ማሻአላህ ተባረከላህ ህፃኑልጅ አንደበተርቱ አላህ ይጠብቅህ ያራህማን
@user-ip8db2do5d
@user-ip8db2do5d 29 күн бұрын
ማሻ አላህ ሀቢቢ አላህ ያሳድግህ ነገ ትለቅ የዳዋ ምርኩዝ እደ ምቶን እርግጠኛ ነኝ 🎉🎉🎉🎉
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 29 күн бұрын
ሱብሃአንአላህ በትክክል ቀናችንን አናዉቀዉም
@yimamMuhye-l7i
@yimamMuhye-l7i 21 күн бұрын
Masha Allah ህፃኑልጅ ወይኔ ታድሎ መጤረሻውን አላህ ያሳምርልህ ወንድሜ
@Mohammed-bt2kr
@Mohammed-bt2kr 29 күн бұрын
ማሻአላህ ህፃኑ ማወን አልቻልኩም አላህ ይህፈዞ አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራን ያረብ 🌹🌹
@amena8601
@amena8601 29 күн бұрын
ማሻ አላህ ተባርክ አላህ አላህ ይሀፍዝህ ህፅኑየ
@JemilaHamtha
@JemilaHamtha 29 күн бұрын
ማሻ አላህ ላሀዉላ ወለቁወተ ኢላህ ብላህ አላሁ አክበር አላህ ያሳድግህ ኢልምን አላህ ይጨምርልህ በልጅነት ድኑን ማውቅ መንኝ መታድል ነው አሚን አሚን አሚን
@user-pw5ef8dp5o
@user-pw5ef8dp5o 29 күн бұрын
ያረብ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ሀቂቃ እንባየ እየወርድ የሰማሁት ያረብ አላህ ይጠብቅህ
@user-hg7kw7gy1h
@user-hg7kw7gy1h 29 күн бұрын
ያረብ የዚህ ህፃን አንደበት አላሁ አክበር ያረብ የልጀን ነገር ያረብ ሀፊዝ አርግልኝ
@HalimaSeid-cp1wl
@HalimaSeid-cp1wl 29 күн бұрын
ማሻአላህ አላህ ያሳድግህ እልምላይ ኢልም አላህ ይጨምርልህ ሱለላሁ አለይህ ወሰለም
@user-bx6st5vk8s
@user-bx6st5vk8s 29 күн бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ ያረብ እዳተ ያለውን ጀግና ልጂ ይስጠን
@JcjvcJzfh-pi7jz
@JcjvcJzfh-pi7jz 28 күн бұрын
አሚን ይስጠን🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-jx1go1qe2g
@user-jx1go1qe2g 29 күн бұрын
ማሻ አላህ ህፃኑ ልጅ ሲያወራ ወላሂ ሰዉነቴ ወረረኝ የአላህ አላህ ይጠብቀዉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@AminatHusen-rg5su
@AminatHusen-rg5su 28 күн бұрын
ማሻአላህ አላህያሣድገዉ ያረብ ምነኛ መታደልነዉ አላህ ለኛምእዳተአይነትልጆችይወፍቀን
@tamerARAGAW
@tamerARAGAW 29 күн бұрын
እዉነት ነዉ ወድማቺን ያዱኒያ እዴዚህ የሚጨቀን ሰወቺ ዋናዉን አሄራን እርሳን 😢😢😢😢😢😢
@allahwakiil4329
@allahwakiil4329 28 күн бұрын
መሻአላህ አላህ ይጨምርልህ እንዳንተ አይነቶችን ልጆች ያብዛልን።🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hayathassan-xo3ed
@Hayathassan-xo3ed 27 күн бұрын
መሸአላህ ያረብ ኢልምን ወፍቀን ያረብ እዘንልን
@emuhikmachanale2891
@emuhikmachanale2891 28 күн бұрын
ማሻአላህ ተባርከላህ አላህ ይጠብቅልን ወንድማችን ያርብ እድግ በል
@QqqQqq-qn5ws
@QqqQqq-qn5ws 29 күн бұрын
ማሽአሏህ አንተልጅ አሏህ ይባርክህ ከአይንም ይጠብቅህ ያረብ የኔንም ልጆች አሊም አርግልኝ ቡዱንያም ሥኬት በአኼራም ሥኬትን ያጎናፅፍልኝ
@kubra-hy3bn
@kubra-hy3bn 29 күн бұрын
አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰለላሁአለይሂወሰለም ሱብሀንአላህያረቢ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አለኒእመተልኢሥላም ማሻአላህተባረከላህ አላህይጨምርላችሁ በኸይር ተሳታፊወች አላህመጨረሻችንንያሳምርልን
@HawaSeid-b6t
@HawaSeid-b6t 29 күн бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያሳድገው
@reyuyenu340
@reyuyenu340 29 күн бұрын
ማሻአላህ ሀቢቢ አላህ ይጨምርልህ ከከፍታ ከፍታ አላህ ይጨምርልህ ከአይኒናሰ ይጠብቅህ🤲🤲🤲
@sooksook5163
@sooksook5163 27 күн бұрын
ማሻሏህ አሏህ ያሳድግህ እዳተ ያለዉ ያብዛልን አሏህ ሒዴያችንን ይስጠን ያረብ
@user-vl8yj6jd3h
@user-vl8yj6jd3h 29 күн бұрын
ماشاء الله وتبارك الرحمان الله يحفظها نعم التربية جزا الله والديها قراءة سليمة زاءد الدعاء شامل ، االله يحفظها يارب
@Elham-j1z
@Elham-j1z 15 күн бұрын
ማሻአላህ ተባረ ከላህ አተ ታዳጊ ህጳን ልጂ አላህ ያሳዲግህ ❤❤🎉🎉❤❤
@EmanSalman-zd3xc
@EmanSalman-zd3xc 29 күн бұрын
መሻ አላህ የኔ ውድ አላህ ከሰው አይን ይጣብቅህ አንቴ አይነት ዘር የብዛልን
@NoorAhmad-kq5sg
@NoorAhmad-kq5sg 4 күн бұрын
ማሻ አላህ የኔ ልዩ አላህ ያሳድግህ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አተን የወለደች እናት ታድላ🎉🎉🎉
@hananmohamed2454
@hananmohamed2454 27 күн бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያሳድግህ የታደለች እናት ነች አንተን የወለደች
@PatmaPatima-rn1se
@PatmaPatima-rn1se 29 күн бұрын
አላሁክበር እዳተያለጀግና ማፍራትነዉ አለማዬ ቢኢኒላሁ ተአላህ ያረብብብ መጀመሪያ ለናትና ለአባትህ እነዛ ከአላህ በታች ኮትኩተዉ እዝህላደረሱህ አላህመልካምስራቼዉን ዮቀበላቼዉ አንተንም አላህ የሀፍዝክ ሱበሀንክ ያረብብ
@fozifoziya9932
@fozifoziya9932 29 күн бұрын
ያረብ እንድህ ያለ ልጅ ወፍቀኝ ማሻአላህ አላሁ አክበር
@user-yn9ku6ij7q
@user-yn9ku6ij7q 29 күн бұрын
መሻ አላህ ተባረክ አላህ አላህ ያሣድገው
@user-tn1yo2gf9l
@user-tn1yo2gf9l 28 күн бұрын
ያአላህ ይህ ልጅ ያሳገደ አባት ማነው ማሻአላ
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j 29 күн бұрын
ሡበሃን አሏህ ያረቢ መጨረሻችንን ያሣምርልን ያረብብብ
@user-el7vh3vp2h
@user-el7vh3vp2h 19 күн бұрын
መሽአላህ አተንየወለደችእናትእላህበላይበላይይጨምርላትኢንሽአላህ
@user-di4xb9hl7u
@user-di4xb9hl7u 28 күн бұрын
ማሻላህ አንተን የወለዶ እናት እና አባትህ ታድሎ
@zeharayimar8336
@zeharayimar8336 29 күн бұрын
ማሻአላህ አላህ ያሳዲጊሂ አላህ ዪጠቢቂሂ የዉደፊቲ ዳኢቺኒ❤❤❤❤❤
@cgf8399
@cgf8399 29 күн бұрын
አስላሙአሊይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ማሻአላህ አሏህከፍያለደረጃያድርስህ ልጅእንድህሲድግደስይላል እናትእናአባትነዉለዚህምክኒያትየሚሆኖት ትክክል የትናችሁወጣቱች
@temirseyid5776
@temirseyid5776 29 күн бұрын
የኔሌጅ እደግበልልኝ ማሻአላህ ተባረከርህማን
@MarginoMarcoss
@MarginoMarcoss 29 күн бұрын
ማሻ አላህ የኔውድ ወንድም አላህ ያሳድግህ❤❤❤❤
@jemilaahmed1415
@jemilaahmed1415 29 күн бұрын
ያረብ ህፃኑ ልጂ አላህ ይጠብቅህ ማሻአላህ ተባረከላህ 🌷🌷🌷🌷🌷
@nejatabdella4725
@nejatabdella4725 29 күн бұрын
MASHALLAH አላህ በበለጠ ኢማን ይሰጥህ ❤❤
@mohammedhussen-q4y
@mohammedhussen-q4y 27 күн бұрын
አላህ ልጆቻችንን ያሳምርልን ። ዱአ እናድርግ
@rehimamussa3970
@rehimamussa3970 25 күн бұрын
አላህ ያሳድግህ ባባዬ አላህ ደረጃውን ከፍ ያርገው ያረብ
@makidakedir5819
@makidakedir5819 29 күн бұрын
Mashallah the young boy! May Allah keep blessing him!!!
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 29 күн бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ አንተ ትንሸ ልጅ
@AaA-rj7wo
@AaA-rj7wo 28 күн бұрын
ማሻአላ የኔውድ የህፃኑ ልጅ አላህይጠብቅህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Touringtheworldet
@Touringtheworldet 10 күн бұрын
ሸሕ ጣሃ ላይ የተባለውን የሰማ 👇
@ZuzuH-bi3pw
@ZuzuH-bi3pw 25 күн бұрын
ማሻአላህ የኔውድ አሚንንን አንተንም አላህ ይጠብቅህ
@user-ei2gc3yu6j
@user-ei2gc3yu6j 29 күн бұрын
መሻአላህ የኔጣፋጪ አላህ ይጨምርልህ እልህ ያሳዲግን
@foziamohammad-pq8nn
@foziamohammad-pq8nn 27 күн бұрын
ቢስሚላህ ማሻአላህ ህፃኑ አላህ ያሳዲግህ
@user-nx6pf5hc3r
@user-nx6pf5hc3r 29 күн бұрын
ማሸአላህ ወንድሜ አላህ ያሳድግህ ያረብ
@danyakadir5131
@danyakadir5131 29 күн бұрын
MashaAllah edemena tena yestek Inshaallah Allah Akbar JZK
@user-te2ok7gk1v
@user-te2ok7gk1v 25 күн бұрын
❤😢 ما شاء الله الله اكبر الله اكبر صلى الله عليه وسلم ما❤
@MakiyayasinDamssei
@MakiyayasinDamssei 29 күн бұрын
Masha Allah Allah yichemrilk edante ayinet lije alah yiwefken ❤❤
@user-es1gs3ok4j
@user-es1gs3ok4j 29 күн бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያሳድግህ
@user-hw1hc2my7e
@user-hw1hc2my7e 28 күн бұрын
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ተባረከሏህ አሏህ ይጨምርልህ
@mariamnoor6163
@mariamnoor6163 28 күн бұрын
ሀቢቢና ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀግና ማሻ አለህ🎉🎉🎉🎉
@HeyahH-rm1cu
@HeyahH-rm1cu 29 күн бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያሳድግህ አተም ቤተሰቦቸህም ታድለዉ
@zeharayimar8336
@zeharayimar8336 29 күн бұрын
ማሻአላህ የህፃኑ ነገር አልቻልኩም❤❤❤❤❤❤❤
@hayattt-ov6np
@hayattt-ov6np 29 күн бұрын
አላህያሳድግህያወለድ.ያረብ.ሻአላህተባረክአረህማን
@NejatMussa-v8x
@NejatMussa-v8x 29 күн бұрын
Alhamdulillah endezi aynet tewld silagegnen...mashalah allah yichemrlk
@Generic-im1vu
@Generic-im1vu 26 күн бұрын
ማሻአላህ፡አላህ፡አክበር አላህ፡ይጨምርልክ ሀቢቢ🎉🎉🎉
@ZamZam-pg8qb
@ZamZam-pg8qb 29 күн бұрын
ያረቢ ልጄን ሃፊዝ አርግልኝ እኔ ምንም ደካማ ብሆንም በአሏህ ፍቃድ ልጄን ሃፊዝ ለማረግ እቅልፍ አልተኛም ኢሻአሏህ
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 27 күн бұрын
ማሻአላ አላህ ያሳዲግህ ዪጠብቅህ መሰሎችህ ዪብዙ
@hafizanasir2280
@hafizanasir2280 29 күн бұрын
Masha allah Allah yetbekeh .yasenah ya gulam.menega yamare negeger
@bintali856
@bintali856 27 күн бұрын
አላህ ይጠብቅህ የኔ ጣፋጭ አላህ ይጨምርልክ
@SeadaSeada-oy6my
@SeadaSeada-oy6my 29 күн бұрын
Yareb allahe yasadgek yana wide .yarbi kuran hafize lji hafzo kemitekembet ayint lji wofken
@hayat1270
@hayat1270 29 күн бұрын
ሀቢቢ ተቆጭ ሂሌና ነው መካሪ ሂሌና ነው አንድት ሴት ተቆጭ ወንድም ቤተሰብ ቢኖራትም ህሌና ከሌላት ባዶ ናት ባዶ ፈሊላሂል ሀምድ ተቆጭ አያስፈልገኝም የአላህ ግሳፄ በቂየ ነው ታዳጊ ወንድማችን ማሻ አላህ አላሁ አክበር አላህ ያሳድግህ ኡማ ጠቃሚ ያርግህ በጣም ደስስስስ ትላለህ ለዱአህ አሚሚሚን ያረበል አለሚን ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ አብዱል ባሲጥ ማሻ አላህ ሀያት ናስር የምርም በቂ መካሪ አግኝተሻል ግመሏ አላህ ይስጣት
@ahmadnora5941
@ahmadnora5941 28 күн бұрын
Habibi wla alah yasadigh❤❤❤🎉
@samsunglaxymobile2182
@samsunglaxymobile2182 29 күн бұрын
መሻአላህ ወላሂአላህያሣድግህያረብ
@AlwaleedKaka
@AlwaleedKaka 27 күн бұрын
ማሻ አላህ ፣አላህ ያሳድግክ፣ አላህይጨምርልክ
@user-ud1jl2bz4x
@user-ud1jl2bz4x 27 күн бұрын
Masha Allah tebarek allah 🎉🎉🎉🎉
@RabihKh
@RabihKh 26 күн бұрын
ማሽአሏህተባረክአሏህ🎉🎉🎉🎉
@fatimah9610
@fatimah9610 6 күн бұрын
Masha allhe jazklhe kayer allhe edemena tana yasthehe yarab sallallhi allehi wassllam allhe yasdegehe
@dyalaAlmamer
@dyalaAlmamer 21 күн бұрын
ማሻላህ ማሻላህ አላህ ያሣድግህ 🎉🎉🎉🎉🎉
@FerihaShafi
@FerihaShafi 29 күн бұрын
Masha Allah Allah yichemrelk .
@KediWelo2
@KediWelo2 29 күн бұрын
ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ
@tewedudaahmed2897
@tewedudaahmed2897 29 күн бұрын
Barakalahu fik .Masha Allah
@user-uz6ps7sx6f
@user-uz6ps7sx6f 10 күн бұрын
ማሻአሏህአላህያሳድግህ ያረበ
@اخمدا
@اخمدا 18 күн бұрын
አላህ ይጨምሪልህ ሀቢቢ❤
@Sidramuhamed
@Sidramuhamed 29 күн бұрын
Yaselam Mashalah tebarek rehman
@nimaqatar7832
@nimaqatar7832 29 күн бұрын
መሸአለህ አለህ ይጫምርልክ
@user-jc8si3ce3i
@user-jc8si3ce3i 29 күн бұрын
ማሻ አሏህ ❤❤❤❤❤❤❤
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 20 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 33 МЛН
Agu 7/2024 ይበል ክብሪ ይበል ጽባቀ ስም ሂብዎ ፕ/ት
27:58
Filfil Tv ( ፍልፍል ቲቪ )
Рет қаралды 4,6 М.
የሰውን በደል መደበቅ ከተባባሪ ያረጋል
50:32
አሲያ ዳእዋ Aseya dawa
Рет қаралды 33 М.
КЕПКА КОМАРОВ
0:16
KINO KAIF
Рет қаралды 17 МЛН
Смотреть до конца!
0:19
Привет, Я Ника!
Рет қаралды 1,9 МЛН