ሆስፒታል ውስጥ በመ'ንታ ልጆ'ቼ ላይ የደረሰ ግ’ፍ! ለሚዲያ እንዳንናገር ብዙ ተሞክሯል! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 281,411

Eyoha Media

Eyoha Media

Жыл бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 1 400
@bellasabella3844
@bellasabella3844 Жыл бұрын
እንደዚህ እይነት በሰው ህይወት የሚያላግጡ ዶክተሮች ለፍርድ መቅረብ አለባቸው እስከመቼ ነው ዝም የሚባሉት? ፍትህ ለእናቶች
@asdpeh3842
@asdpeh3842 Жыл бұрын
አይ ዶክተር በስም ብቻ ነው ዶክተርነታችው 😔😔
@sabrinmelaku4905
@sabrinmelaku4905 Жыл бұрын
የትኛው ህግ የትኛው ፍርድ 😭😭😭😭😭 አላህ ይፍረድ
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በናታቹህ ሞት ደምሩኝ
@user-gv6wl4sf7g
@user-gv6wl4sf7g Жыл бұрын
በጣም
@ekrammohammed3009
@ekrammohammed3009 Жыл бұрын
ምን ህግ አለና
@user-yn5kd8sk3g
@user-yn5kd8sk3g Жыл бұрын
ለመስማት እራሱ ዘገነነኝ😢😢😢😢እስከ 23 ደቂቃ ድረስ ሄድኩ አልቻልኩም ለመስማት 😢😢ልጅ ያለው ስሜቱን ያውቀዋል እግዚአብሔር ይርዳቹ እህቴ 😢😢
@yayahala615
@yayahala615 Жыл бұрын
😭😭😭😭
@helentube.
@helentube. Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@betimalede3063
@betimalede3063 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በናታቹህ ሞትደምሩኝ ወገኖቸ
@user-ef5wh1ty8f
@user-ef5wh1ty8f Жыл бұрын
በጣም እውነት እፍፍፍፍፍፍ ያማል መሪያምን
@hanatadesse1635
@hanatadesse1635 Жыл бұрын
የጉድ ሀገር ሆነች ሀገራችን 😭😭 በዱዳ ህፃናት ላይ ይሄን አሰቃቂ ተግባር ለፈፅሙ በሙሉ የእውነት አምላክ ይፍረድባቸው የህሊና ፀፀት ይከተላችሁ በእውነት 😭😭 ለእናት እና አባታቸው መፅናናት መበርታትን ተመኘሁ 🙏🏼🙏🏼
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በናትሺ ሞት ደምሪኝ እህታለሜ
@meryemsisay5447
@meryemsisay5447 Жыл бұрын
ዑፍፍፍ ሆዴ አልቻለም ልጆቼ አይዞአችሁ የተወለዱት ይደጉላችሁ ሌላ ምን ልበል አይ ግዜ ቃላት አጠረኝ😭😭😭😭😭
@tsehaydebele2730
@tsehaydebele2730 Жыл бұрын
ሆስፒታሉ በህግ ሊጠየቅ ይገባል ፣በታማኝነት ሰራተኞቹ ን ለህግ አሳልፎ መስጠት አለበት ፣ለሌላው ትምህርት ሰጪ መሆን አለበት
@rozazouba7538
@rozazouba7538 Жыл бұрын
eko edi kalhone hzbune cersuti eko
@user-jb9uz2ri9k
@user-jb9uz2ri9k Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለዚህ ቤተሰብ
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በማሪያም ደምሪኝ እህታለሜ
@MomiBintSeid
@MomiBintSeid Жыл бұрын
🙄🙄🙄🙄 ወይኔ ምን አይነት ጉድ ነው ቤተሰብ 😭😭😭😭😭😭 እንደዚህ የሚያደርጉ ዶክተሮች ለፍትህ ይቅረቡልን ወይኔ ወይኔ 😢😢 💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@user-zk2ro4mi4v
@user-zk2ro4mi4v Жыл бұрын
​😢😢😢😢
@tigestwoldetsadik4316
@tigestwoldetsadik4316 Жыл бұрын
በጌታ በኢየሱስ ስም ምህረት፤ ፀጋ እና ደህንነት ለዚህ ቤተሰብ ይሁን😢አይዞሽ ጌታ እንባሽን ያብሳል
@firealemenedale4595
@firealemenedale4595 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭ኡፍፍፍፍፎ ጭካኔ ምን አይነት ዶክተር ናቸዉ እድሜያችሁ ይጠር የኔ እናት እግዚአብሔር ይፈርድልሽ
@degelamalaje60
@degelamalaje60 Жыл бұрын
ይሄን ታሪክ ሌላ ፔጅ ላይ ሰምቼዋለሁ ሆስፒታሉ በሁለት ሰው ነፍስ መከስስ እና የሁለት ነፍስ ዋጋ መክፈል አለበት እንዳትለቋቸው
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ዶክተሮች ደንዝዘዋል ህዝቡን ሳይጨርሱት እንደገና መፈተን አለባቸው።
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 Жыл бұрын
በትክክል መፈተን አለባቸው።ይኸው አየነውኮ !
@eregoyarau5827
@eregoyarau5827 Жыл бұрын
በትክክል
@bint4181
@bint4181 Жыл бұрын
ትክክል ጨረሱት
@icaremobile6404
@icaremobile6404 Жыл бұрын
መደንዘዝ ሳይሆን በቸልተኝነት በጭካኔ በሠው ነፍስ እየተጫወቱ ነው።
@elutube3717
@elutube3717 Жыл бұрын
በሙስና እየገቡ ሰውጨረሱ
@donaytroyal860
@donaytroyal860 Жыл бұрын
እፍፍፍ😭😭😭😭😭የሰራዊት አምላክ ያበርታችሁ በጣም ከባድ ነው የህፃናቱ አምላክ ይፋረዳቸው እፍፍፍፍ
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በናታቹህ ሞት ደምሩኝ ወገኖቸ
@freetafreeta
@freetafreeta Жыл бұрын
ልቤ ቆሰለ አመመኝ አርሴምዬን አይዞችሁ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ብርታቱን ትስጣችሁ 😭🙏💔
@alemtsehaykibertalem
@alemtsehaykibertalem Жыл бұрын
amen amen
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 Жыл бұрын
እዬ ቀላል አይደለም ዝም ማለት የለብሽም ጠበቃ አዋተንም ቢሆን እስከመጨረሻው ድረስ መሄድ ነው መሲ ሚዲያ ላይ አንድ ጠበቃ አለ እሷ ላይ ዳግም መቅረብ አለብሽ በጣም ያማል ነገ ምንድነው እቺ ልጅ እድሏ አይዞን እናትና አባት እነዚህ ያልተማሩ ናቸው ደግመው ቢማሩ አንድም አያቁም እኮ የስንቱን ቤት በእንባ የሚያራጩ ወይ ሀኪም እንደ እናቶቻችን እቤት መውለድ ምንኛ ደስ ይላል
@senaittesfazgi9707
@senaittesfazgi9707 Жыл бұрын
Who going to pat the lawyer
@tesfayzembaba4290
@tesfayzembaba4290 Жыл бұрын
Areaaa mketunnn xemerawww Aktlwhaww new wey ekewan serkwat yehonalu
@tesfayzembaba4290
@tesfayzembaba4290 Жыл бұрын
Ayzohuuu egzabher knenteger yhuonnn
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 Жыл бұрын
እዮሃ ሚዲያ ግን በጣም ምርጥ የምርጦች ምርጥ ለሰው ያለክ ክብር አመለካከት የተለየ ነው ከምር ክበሩልን🙏🙏🙏
@zeinebabdelkader9205
@zeinebabdelkader9205 Жыл бұрын
አላህ የስራቸውን ይስጣቸው ይህን ግፍ የፈጸሙ እንዴት በሰውልጅ ላይ እንደዚህ ይቀለዳል ወላጆች አላህ ያጽናችሁ ልቤ ከናተጋር ነው ❤
@hidayaa7171
@hidayaa7171 Жыл бұрын
አሚን
@etk3995
@etk3995 Жыл бұрын
ይሔ ታሪክ ድፍን ኢትዮጵያ መስማት አለበት!ድ የሀኪም ቤቱ ኃላፊነት መውሰድ አለበት! ህጻን መጥበስ ጀመራችሁ 🤔 በስቱ ለንጠበስ!! በስንቱ አንደድ!🙆 Thank you for sharing your story!
@Ethiopian5573
@Ethiopian5573 Жыл бұрын
የሰማዩ ጌታ ፅናቱን ይሰጣችው ፍትህ ለዚ ቤተሰብ ፍትህህህህህህህ
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በናትሺ ሞት ደምሪ እህታለሜ
@neimanurya7377
@neimanurya7377 Жыл бұрын
ስንት ወላጅ የሚጠይቅላቸው አጥተው የቀሩ አሉ እናንተ ጎበዝ ናቹ እንዲ ወጥታቹ በማጋለጣቹ ትምህርት ነው አይዟቹ ለፍርድ ይቅረቡ መተው የለባቸውም አላህ ያቃጥላቸው አረመኔ ናቸው ሀኪሞች ከፍተዋል በየሆስፒታሉ ችግር ነው የሚፈጥሩት ምን ይሻላል ፍትህ እንጠይቃለን ፍትህ ፍትህ ኡፍ እምባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ
@tigemaryam2041
@tigemaryam2041 Жыл бұрын
ከቀን ወደቀን የምናየው የምንሰማው ሁሉ ይዘገንናል አይ የተማረው ስራ አቶ ያልተማረው በዘመድ ተቀጥሮ ህይወት ያበላሻሉ እምዬ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣችሁ
@yoditkere5693
@yoditkere5693 Жыл бұрын
አይ የእናት አንጀት እንዴት ቻልሹ 😭😭😭 ባዶዬን አልውጣ እውይ እህቴ አይዞሽ እመቤቴ ትክስሻለች 😭😭😭
@eyoelg5142
@eyoelg5142 Жыл бұрын
የገቡበት ገብታችሁ ነርሷንና ህፃናት ማሞቂያ ክፍል የሚሰራውን ሰው ለህግ ማቅረብ ነው ለዘላለም ከሙያቸው ታግደው እነሱም ተቃጥለው ቢያዩት ጥሩ ነበር። አስቡት ገና የተወለደ ከወረቀት የሳሳ የህፃን ገላ በከፍተኛ ሙቀት ሲቃጠል 😭 መቻሉን ይስጥሽ እናት! ጤነኛ ልጅ ወልደሽ ሬሳ ተቀበልሽ እጅግ ከባድ ነው 😭 መውለድ ፈራን መኖር ፈራን በሀገራችን !
@amasnaku2738
@amasnaku2738 Жыл бұрын
እኔ ያልገባኝ ነገር ማሞቂያ ውስጥ ሴከቷቸው ሙቀቱ ኃይለኛ ሆነባቸው ነው ማለት ነው የተቃጠሉት? መረዳት ፈልጌ ነው
@eyoelg5142
@eyoelg5142 Жыл бұрын
@@amasnaku2738 ከማሞቂያ መሳሪያው ጋር በተገናኘ ነው ቴክኒካል ችግር መሳሪያው ላይ ያለ ይመስለኛል የሞተችው ልጅ ከአንገቷ በታች ከተቃጠለች እና ከሰል ከመሰለ ቆዳዋ በከፍተኛ ሙቀት መቃጠልዋን ያሳየናል በምን አይነት ስቃይ ውስጥ እንደነበረች ስናስበው ከአቅም በላይ ነው ሚሆነው ለአዋቂ እንኳን። 2 አይነት የህፃናት ማሞቂያ አለ incubator እና radiant warmor ሆስፒታሉ ሰራተኛ የቱ ውስጥ እንደከተታቸው አልታወቀም ጉግል ለማረግ እንደሞከርኩት ሬዲያንት ማሞቂያ ውስጥ ይመሰልኛል ምክንያቱም 2ኛዋ ህፃን ወተት በሆዷ ሲፈሳት ከነበር heat probe የሚባል አለ ሆድ ላይ የሚለጠፍ የህፃኑን ቴምፕሬቸር ወደ ኮንትሮል ፓናሉ የሚያስተላልፍ በሱ የተነሳ ይሁን በሌላ ሆዷ ጋር ቀዳዳ መፈጠሩ በሱ ምክነያት ሊሆን ይችላል። ይሄን ትምርታዊ ቪዲዮ ተመልከቺው kzfaq.info/get/bejne/ip2Ym9CBzr7IiGw.html
@tomasdebebe2934
@tomasdebebe2934 Жыл бұрын
88
@seniethio5523
@seniethio5523 Жыл бұрын
ክርስቶስ ፅናቱን ይስጣቹ😢 በጣም ያሳዝናል💔
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በማሪያም ደምሪኝ እህታለሜ
@yetnayetmulu7964
@yetnayetmulu7964 Жыл бұрын
ወይኔ እንባም ይደርቃል?የእውነት ልቤ ደማ ማልቀስ አልቻልኩም የኔ እናት የአራስ ወጉ ቀርቶ እነዛ መልአክ ልጆች ላይ የደረሠው ግፍ ከአእምሮ በላይ ነው ወላድ ያውቀዋል 😭😭😭😭 እግዚአብሔር ይፈርዳል አይዟችሁ 😭😭😭 ባለቤቷም ጠንካራ አባት ነው በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር ይክሳችኋል ነገር ሁሉ ለበጎ ነው እሺ ኡፍፍፍፍ😭😭😭😭
@perffsgty5819
@perffsgty5819 Жыл бұрын
በትክክል ተምሮ የተመረቀ የ ደሃ ልጅ እያለ በቂጡ ያልተማረ የ ሃፍታም ልጅ ቤ ጉቦ ስራ እየገባ. ቤ ሳዉ ነፍስ ላይ ይጫዎትበታል.. ለ ማን እንጩሕ 😭😭
@genetyilma7717
@genetyilma7717 Жыл бұрын
ምንም በኢትዮጵያ ውስጥ የማይደረግ ነገር ስለሌ በደንብ በደሉ ደርሶባችኋል ፈጣሪ ብርታቱና መፅፅናናቱን ይስጣችሁ በጣም ልብ ይነካል
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በናትሺ ገኒየ ደምሪኝ እህታለሜ
@hagidoyo
@hagidoyo Жыл бұрын
Geni enime be dr sihetete lejen atecalew yemismani atecale awarini
@user-tc3vs4yl6c
@user-tc3vs4yl6c Жыл бұрын
አረ ዛሬስ ፈራሁ የአገራችን ሀኪሞች እቤት መዉለድ ይሻላል ከናቶቻችን ጋር
@hikou2150
@hikou2150 Жыл бұрын
በጣም
@wudinesh2337
@wudinesh2337 Жыл бұрын
እኔስ ብትይው😥😥😥
@hayuetihotube4021
@hayuetihotube4021 Жыл бұрын
አረ ይሻላል
@shammayousefl657
@shammayousefl657 Жыл бұрын
ማርያምን የመጀመሪያ ልጀን እቤት ነዉ የወለድኩት ቀጣይም እቤት ነዉ እምወልደዉ
@muleyeachisew9291
@muleyeachisew9291 Жыл бұрын
ውይ የኔ እናት እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጥሽ! አይዞሽ! ከየትም ተለቃቅመው ይገቡና ሰው ለፍቶ፣ ዘጠኝ ወር ተሸክማ ከዛሬ ነገ ብላ በተስፋ የጠበቀቻቸውን ልጆቿን በሰላም እንዳታቅፍ አደረጓት የእጃቸውን ይክፈላቸው።
@azebkebede7422
@azebkebede7422 Жыл бұрын
ብዙ ጊዜ እንሰማለን ብዙ ሕይወት ጠፍቷን በሐኪም ስሕተት ግን ተጠያቂነት የለም። ሁላችንም ቤታችን እስኪመጣ እየጠበቅን ነው??በገንዘባችን ሞትን እየገዛን ነው። ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ አዟችሁ እግዚአብሔር ከእናንተተ ጋር ይሁን።
@haymanoth8995
@haymanoth8995 Жыл бұрын
እግዚያቤሄር እንባሽን ያብስል ይሄ የአሰራር ብልሹ ነው ህግ ይህን ሆስፒታል ዝም ሊል አይገባውም
@SUMAYATUB
@SUMAYATUB Жыл бұрын
ወላሂ እደዛሬ አዝኘ አላውቅም አላህ የስራቸውን ይስጣቸው ኦፍ
@susuwde5712
@susuwde5712 Жыл бұрын
ቆይ ግን እንዴት ነው የተቃጠሉት
@user-lp4fz9ys4k
@user-lp4fz9ys4k Жыл бұрын
@@susuwde5712 ኬሚካል ተደፍቶ ይሆናል ብለን እናስባለን ነው ያሉት
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
አወይ እናት!! መድኀንያለም ክርስቶስ ብርታቱን ይስጣችሁ!! እኔስ መስማት አቃተኝ ወገቤ ክፍል አለ!! አቤቱ እንደበደላችን ሳይሆን እንደ ምህረትህ ብዛት አድርግልን!!
@samumahamd3907
@samumahamd3907 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በናታቹህ ሞት ደምሩኝ ወገኖቸ
@helenberaki6941
@helenberaki6941 Жыл бұрын
Amen 😭
@jemilaebrahim7125
@jemilaebrahim7125 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል አላህ ያፅናችሁ ግን የሀገራችን ሆስፒታሎችም ዶክተሮችም አውሬ ናቸው
@seblewongelassefa5144
@seblewongelassefa5144 Жыл бұрын
ፈጣሪ ፍርዱን ይስጥሽ የኔ እናት 🥺🥺እስኪ ልጅ ቀይረውብሽ ይሆናል አሁንም ቢሆን DNA አስመርምሩ እባክሽን ያለምክንያት ይሄ ሊፈጠር አይችልም
@ZukriyaZukriya-kd3js
@ZukriyaZukriya-kd3js Жыл бұрын
በትክክል
@user-hp9nn1wn9q
@user-hp9nn1wn9q Жыл бұрын
ሙስና ስራህን እየስራህ ነው😥💔የተማረ ቁጭ ብሎ ያልተማረው በብርም በዘመድም ይገባል ትውልድ ይገላል እግዚአቤር ያጽናችሁ እህቴ
@helanhelan50
@helanhelan50 Жыл бұрын
መድሀኒ አለም ያቃጥላቸው የጃቸውን ይስጣቸው የነሱን ልጅ እዲህ ቢያደርጉባቸው ይወዳሉ 😭😭 መድሀኒአለም ጤናዋን ይመልስላት ጤነኛሆና በሰላም እድናያት የሁላችንም ጾሎትነው 🙏🙏🙏
@user-kv8fw6kp3u
@user-kv8fw6kp3u Жыл бұрын
ምን ይሻለናል ታዳ እኛ መንግስት አተን ሀኪም አተን እዳገባን ምንም አልል ፈጣሪ በምጥ ለመውለድ ያብቃን የሠወች እርዳታ አያስጠይቀን ፈጣሪ የምል
@helanhelan50
@helanhelan50 Жыл бұрын
@@user-kv8fw6kp3u አሜን የምር በሮሔ ሚድያ ለመጀመርያ ጊዜ አይቸው በጣምነበር ያለቀስኩት በጣም ያሳዝናል እኛማምን ተስፍአለን ከፈጣሪ በቀር 🙏😭😭
@frehiwotmoges3266
@frehiwotmoges3266 Жыл бұрын
ወይ ኢትዮጵያ ሐገሬ በየፊናው ነፌሰ በላ የሞላባት ሆነች የነፍስ ባለቤት መድሐኒአለም ይፋረዳችሁ
@jawi253
@jawi253 Жыл бұрын
ለእንስሳ ህክምና እንኩዋን እዚ ካለሁበት ሀገር እዴት ከሰው በላይ እደሚሰጥ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣቹ
@semeyatsemeyat3311
@semeyatsemeyat3311 Жыл бұрын
ይገርምሻል እኮ እኔ ዉሻየን በሣይክል ገጭተዉብይ ሆሢፒታል ሥወሥደዉ ለኣራት ነዉ ያከሙት
@askaldesie4791
@askaldesie4791 Жыл бұрын
ኢጊልዘኛ እኳ በቅጡ የማያነቡ እኩ ናቸው በየ ሆሥቢታል ጤና ጣቢያ የተሠገሠጉት😭😭ፈጣሪ ይጠብቀን ከቀልበ ምቶች
@beamlaky.g275
@beamlaky.g275 Жыл бұрын
Ere ine bekirbe ye balbete wendim ale....matric bekurega wutet amito University temereko doctor honual. Beyeknu film bemayet new gizewun yemiyatefaw even be common sense yemimels tiyake inkuan yemayimels mehayim doctor honual. Hulem yemiyasegegna indet new ahun esu hospital yemiyakimew yemilew new 🥲
@tiztagobezie
@tiztagobezie Жыл бұрын
​@@beamlaky.g275 😢😢😢😢
@comcell9200
@comcell9200 Жыл бұрын
አረ ምንጉድ ነው 😭 ተለማማጆች ሰው ጨረሱ ያሳዝናል😭😭😭
@genitube1438
@genitube1438 Жыл бұрын
እረ መንግሥታዊ ጀኖሣይድ ነው መቼ ነው የሚገባችሁ ልጅቱ አማራ ወይ ክርሥቲያን ከሆነች 30 አመት ሞላው ፀረ ማምከን ማጥፋት ማኮላሸት በራሴም ደርሦል የዛሬ 15አመት ሬሣውን አልጠየኩቸውም ሣልወልድም አሥፈርመውኛል
@asterisayas8522
@asterisayas8522 Жыл бұрын
@@genitube1438 እሽ ነቀዝ
@tsiongirma9536
@tsiongirma9536 Жыл бұрын
@@asterisayas8522 ተባይ ቆሻሻ
@asterisayas8522
@asterisayas8522 Жыл бұрын
@@tsiongirma9536 አንቺ ደግሞ ምንሽ ተነካና ነው የምትሳደቢው መረን
@abebayelema5176
@abebayelema5176 Жыл бұрын
አይዞችሁ ሁሉም ለበጎ ነው። ለናንተ እግዚአብሔር የበለጠውን ያዘጋጅላችኋል። ግን ወጣቶች ናችሁ ራሳችሁን አትጉዱ። በርታ በሉ።
@tinbitayele9797
@tinbitayele9797 Жыл бұрын
በስመአብ ወወልድ እንዴት የሚዘገንን ታሪክ ነው ወገኖቼ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣችሁ በጣም መራር ማመን መቀበል ያስቸግራል እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ ምንም የማያውቁ ሕጻናት ላይ እንዲህ አይነት ግፍ ተሰርቶ በቀላሉ መታለፍ የለበትም ጥፋተኞቹ ለፍርድ መቅረብ አለባቸው
@hope998
@hope998 Жыл бұрын
ብርሀኑ ነጋ ጌታ ይባርክ ዝም ብሎ አልፎ ሰው መጨረስ አበቃ የምር እኚ የመሀይም ስብስብ ሰው ጨረሱኮ ብርዋ ተባረክ አንተ መላጣ
@Ethio.selam27
@Ethio.selam27 Жыл бұрын
እኔ በአይኔ ያየሁት ልገራቹ የህፃናት ማሞቂያ ክፍል ውሰጥ ሌሊት 8 ሰዓት አካባቢ ለራሴ ልጅ ገብቼ ጡት እያጠባው ባለሁበት ሰዓት በማሽን ውስጥ የነበረ አንድ ህፃና እርሱ ያለበት ወይም የተኛበት አልጋ ውስጥ ድንገት ኤሌክትሪክ ኮንታክት አድርጎ ፂፂት ብሎ ጨሰ ወዲያው አጠገባችን የነበረች ነርስ የተኛውን ህፃን ብድግ አድርጋው አነሳቹሁ ፈጣሪም እረዳው ተረፈ ከዛህም የተኛበት ማሽን ነቃቀሉት ማሽኑ ተቃጥሎ ነው ብለው ህፃኑን ወደሌላ ማሽን አስተኙት እናም በጣም ነበር የደነገጥነው ህክምና ላይ ብዙ ዓይነት ችግር አለ ከእውቀት ማነስ እሰከ ማሽን ችግር ድረስ አለ
@saronabi1387
@saronabi1387 Жыл бұрын
በትክክል
@selamwondimu5568
@selamwondimu5568 Жыл бұрын
አቤት እትዮጵያዬ ምን ጉድ መጣብሽ? እግዚዮ ያሰኛል ብዙ ታሪክ ይወጣል ገና።ወገኖች ያጋጠማችሁን ሳትደብቁ ተናገሩ። እውነት ይውጣና ይህን ጉድ እናስቁም። በህይወት መቀለድ ይቁም። ዩመንግስትም የግልም ያው ናቸው የግሉ ደግሞ ከገንዘብ ጋር እየቱጫወቱ ኑው። እግዜር ይይላችሁ ። ቤተሰቡ እግዜር ይሁናችሁ።
@user-dt4wh3qv2h
@user-dt4wh3qv2h 10 ай бұрын
ያአላህ. ምን አይነት ዘመን ደረስን. በሁሉም ነግር ጭካኔ የተሞላ ነገር. ፍትህ ለህፃናት ፍትህ ለእናቶች
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 Жыл бұрын
ምንም አይነት እውቀት ሳይኖራቸው በዘመድና በሙስና እየተቀጠሩ የሰውን ሕይወት ይቀጥፋሉ በስላሴ ስም ለመስማት እራሱ እንዴት ይከብዳል የልጅን ነገር የወለደ ያውቀዋል እግዚአብሄሔር ያፅናችሁ😭😭😭😭😭😭
@kedist1978
@kedist1978 Жыл бұрын
አይ ኢትዮጵያ ሀኪም ማለት በሰው መጫወት ነው ጠያቂም የላቸውም ያሳዝናል። ወንጀል እየተሰራ ነው
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በናትሺ ሞት ደምሪኝ እህቴ
@user-ve5rp7pr5m
@user-ve5rp7pr5m Жыл бұрын
እውቀት እኮ የላቸውም
@user-ez3qb6de1y
@user-ez3qb6de1y Жыл бұрын
በጣም ልብ ያደማል ወይኔ ሀገሬ የሰው ልጂ መለማማጃ ሆነ በቃ ፍትህ ያስፈልጋቸዋል ወላሂ
@yabalebachew2683
@yabalebachew2683 Жыл бұрын
በጣም ነው ያሳዘኑኝ በመብርሀን እህ ለኔ እደዚህ የከበደኝ እናተስ እህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🥺 እህ የስራቸውን ይስጣቸው
@bezaadmasu4053
@bezaadmasu4053 Жыл бұрын
የሰማይ አምላክ ይፉረድባችዉ 🙏🙏🙏 ወይኔ በጣም ከባድ ነዉ የህክምና ባለሙያዎች ምን ሆነዉ ነዉ 😢 መማር ሰዉን ለመግደል ህግ የሌለበት ሀገር 😢 እናት 9ወር ተሸክማ የኔ እናት ፉርድ የማያዳላዉ እግዚአብሄር የህፃናት አምላክ ይፉረድባቸዉ 😭😭😭
@sossai4197
@sossai4197 Жыл бұрын
ኧረ ምን አይነት ጉድ ነዉ ተማሪዎች ናቸዉ የሰዉ ነፍስ ሚጨርሱት ፈጣሪ ይፍረድ አይዟችሁ ቢከብድም ጠንከር በሉ
@Meklitmeklu494
@Meklitmeklu494 Жыл бұрын
ሀኪሞች ጋር ያለው ችግር በቃላት አይገለፅም
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 Жыл бұрын
ምን ይደረግ የሀሰት ድግሪ እየገዙ
@user-ul5cf8ru6j
@user-ul5cf8ru6j Жыл бұрын
Lezem nw yetmirt terat mebalew yehew ahun beranun mekawemu endeze aynet denezoch nachew
@yoditwgorgis9197
@yoditwgorgis9197 Жыл бұрын
በተለይ ነርሶች ጋር ጥጋባቸው ማመነጫጨቃቸው
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 Жыл бұрын
@@user-ul5cf8ru6j ምን ይደረግ ድግሪ በገንዘብ የሚሸጥበት ሀገር፥ ሰው ካለችሎታውና ልምድ በዘር፥ በዝምድናና በገንዘብ የሚቀጠር ስለሆነ እንዲህ አይነቱ አደጋ ይቀጥላል፤ ነርሶቹ ወይም ዶክተሮቹ ልምድ ቢኖራቸው ኖሮ እነዚህ ህፃናት በኤለክትርክ አይቃጠሉም ነበር
@bint4181
@bint4181 Жыл бұрын
@@almaz-rudy8793 ትክክል ገዘብ እየከፈሉ ምንም ሳያዉቁ ዶክተር እየሆኑ
@tutueshetu4690
@tutueshetu4690 Жыл бұрын
የማሞቂያውን መጠን ማየት ባለማየት በህፃን ነብስ መጫወት ልብ ይሰብራል መፃናናትን ይስጣችሁ
@hareg6874
@hareg6874 Жыл бұрын
አይ ኢትዮጵያ: በየዘርፉ እውቀት አልባዎች ተሰማርተው: በእንዝህላልነት ህዝብ አለቀ:: እግዚአብሔር ይፍረድባቸው: በጣም ያሳዝናል:: ወላጆች እግዚአብሔር ያፅናችሁ: በህይወት ያለችውንም መድሐኔአለም ይፈውሳት: በጤና ያሳድጋት:: አይዟችሁ: እግዚአብሔር ያበርታችሁ::
@senaittesfazgi9707
@senaittesfazgi9707 Жыл бұрын
No pure education
@Sam-mf4mh
@Sam-mf4mh Жыл бұрын
ወይኔ 9 ወር ተሽክመሽ እናት በህክምና ስሕተት ልጅሽን ስጣጪ ህመሙ ከባድ ነው 😭😭😭😭።አይዞሽ እናትዬ ነርሶቹ ግን ጌታ ይፍረድባቹ ጨካኞች።ሲናገሩ እነሱ እኮ ኣምጠው የሚወልዱ እንኳን ኣይመስሉም።ውጪ ሀገር ቢሆኑ ላይሰንሳቸው ተስቦ በህክምናውም ተክሰሽ ነው የምትወጪው ያገራችን ነርሶች ግን 😭😭😭😭
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በመድኑ ደምሩኝ እህት ወድሞቸ
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በናታቹህ ሞት ደምሩኝ ወገኖቸ
@mekdesagonfer9459
@mekdesagonfer9459 Жыл бұрын
ያረብ በኔ በቃ ስል ጭራሽ ቀጠለ ያረብ የጃቸውን ስጣቸው አይዋል አይደር አላህ ይፋረዳቹህ🤲🤲🤲🤲🤲🤲 አሚን ፡፡
@user-qw4kl8wl2c
@user-qw4kl8wl2c Жыл бұрын
ምን አርገውሽ
@hiwot136
@hiwot136 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@Emuti349
@Emuti349 Жыл бұрын
ዝም አትበይ ለሌላውም ት/ት ነው
@melattesfaye1978
@melattesfaye1978 Жыл бұрын
እውነት የእፃን አምላክ ይፉረድባቸው የእውነት እመቤቴ ትማራት እህቴ አይዛሽ ድንግል ማርያም ጨምራ ትስጥሽ በጣም ያማል እፍፍ
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 Жыл бұрын
አይ ግፍ በእግዚአብሔር የእጅ ስራ በነብስ መጫወት😭😭😭😭 እውነት ጩኬ አለቀስኩ ኧረ ፍትህ ስለ ወላድ 😭😭😭😭😭
@maldenchristian5857
@maldenchristian5857 Жыл бұрын
ባልወለዱት ልጅ ነፍስ እንደ አሻንጉሊት ይለማመዳሉ እሚያሳዝነው አንዱ ባለሙያ ለሌላው ጠበቃነው እንድም ተቃዋሚ አምላኩን የሚፈራ የለም ግን በወለዳችሁት ተቀጡ ።
@tigibekele3761
@tigibekele3761 Жыл бұрын
እኔን የኔ እናት በምን አንጀትሽ ቻልሺው እንዴት ሚያሣዝን ጉድ ነው አይ ግዜ ህዝቡን ጨረሱት በነሱ እንዝላልነት ፈጣሪ ይይላቸው
@Malone1219
@Malone1219 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ጤነኛ አድርጎ የፈጠራቸውን በህክምና ስተት መሞትና በህይወት ተርፎ መሰቃየት ይብቃ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣቹ so sad 😭 😭😭😭
@zineabdi7126
@zineabdi7126 Жыл бұрын
የኔእናት አይዞሽ እናትነት ከባድ ነው አላህ ያበርታቹ
@konjitwoldesenbet1465
@konjitwoldesenbet1465 Жыл бұрын
ይህ ያማል በጣም፣ እግዚአብሔር ያበርታችሁ አይዟችሁ እንግዲ ለተጎዱ እውነቱን የሚያወጣም እግዚአብሔር በህክምናው ዘርፍ ብዙ ነገር እየሆነ ነው ያለው ግን እውነት ተደብቃ አትቀርም አሁንም አሳልፎ ለህግ የሚሰጠው ጌታ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን። በርቱ
@mestawotzina6951
@mestawotzina6951 Жыл бұрын
እፍፍፍ😭😭😭😭 እግዚአብሔር ይፍርድባችሁ ምን አይነት ጉድ ናቸው የተርፈችዉን እግዚአብሔር ጤናዋን ይመልስላት 🤲
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በናታቹህ ሞት ደምሩኝ ወገኖቸ
@rabehcall5855
@rabehcall5855 Жыл бұрын
አይዞአችሁ በጣም ከባድ ነዉ አክምቹም እባካችሁ የሰዉ ነፍስ ቀላል አይደል ለዚሁም እናት ይከብዳል ይህን ነገር መቆም አለበት በገጠር በ ከተማ አላፊነት በጎደላቸው አክምች ምክንያት ሰንት አናታችን አንቡ አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ያበረታቸዉ እፍፍፍ
@tigistadane9092
@tigistadane9092 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ የወላጆቹን ልብ አንተ ጠብቅ
@chewabrhenu2311
@chewabrhenu2311 Жыл бұрын
አይዞሸ እህቴ እግዚአብሔር በድጋሜ መንታ ልጀ ይሰጥሻል ወላዲተ አምላክ የጨንቅ አማላጇ ጸናቱን ትሰጥሸ ሌላ የምለው የለም😭
@almazyetbrkahiwetyehunlheu332
@almazyetbrkahiwetyehunlheu332 Жыл бұрын
አቤት እኛ አገር ያለ የሐኪሞች ጉድ ፈጣሪ ይፋረዳችሁ አይዟችሁ ልጆች ናችሁ ፈጣሪ ለናንተ ያለውን ይሰጣችኋል። ፈጣሪ የህፃን ስቃይ አያሰማን።
@wynelove9718
@wynelove9718 Жыл бұрын
ፈጣሪ በልጅ ይባርካቹ አይዞቹ እፍፍፍ ያማል ፀናቱን ይስጣቹ
@sosinakechena9314
@sosinakechena9314 Жыл бұрын
እመቤቴ ፅናቱን ይስጥሽ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 የኔ እናት
@Sofis-yn6eq
@Sofis-yn6eq Жыл бұрын
Being a mother is hard .
@user-dn4rm4tf8l
@user-dn4rm4tf8l Жыл бұрын
አይ እናት መከራችን መንታን ያህል እርግዝና ችለሽ እንዲህ አረጉሽ እግዚአብሔር የእጃቸውን ይስጣቸው
@nabiotmitiku7100
@nabiotmitiku7100 Жыл бұрын
ፈጣሪ ያፅናችሁ ቤተሰብ ፈጣሪ ፍርዱን ይስጣቸው
@tatualemayehu4175
@tatualemayehu4175 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@fikrtehailu5240
@fikrtehailu5240 Жыл бұрын
Weyen aley wendem egeziyaberh yiredah
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
ከፈጣሪ ደምሩኝ ወገኖቸ
@helentadesse5978
@helentadesse5978 Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ሆይ መኖር ፈራነ እኮ
@marydavelove8496
@marydavelove8496 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭 አይዞቹ ዶክተሮቹ እግዚአብሔር የስራቹውን ይስጣቹ
@user-lh8si7km4d
@user-lh8si7km4d Жыл бұрын
ምን አይነት ጭካኔነው ፍትህ ለነዝህ ቤተሰብ ፍትህ ነህፅናት
@hannagetaneh2368
@hannagetaneh2368 Жыл бұрын
በጣም ያሳቅቃል እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ የተረፈችዋን ባርኮ ያሳድግላችሁ ኡፍፍ እኔ እንደዚህ የተቃጠልኩ ወላጆቿ እንዴት ሆናችሁ ይሆን?እግዚአብሔር ያበርታችሁ
@user-fz3mn2fl6n
@user-fz3mn2fl6n Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭 እንዴት ያማል? ይሄነን ዲግሪ በገንዘብ እየገዙ በሰው ህይወት ተጫወቱ ። ፍትህህህህህህህ
@saron6381
@saron6381 Жыл бұрын
በጣም ይዘገንናል እንደዚህ ያደረጋችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ በራሳችሁ ደርሶባችሁ እዩት አለበዚያ አይገባችሁም እናት እና አባት አይዟችሁ እግዚአብሔር ያበርታችሁ
@jesusway3790
@jesusway3790 Жыл бұрын
ወላጆች እግዚአብሔር ይርዳችሁ ሁሉም ማለት ባልችልም ለሰይጣን የሚሰሩ ግሩፕዎች አሉ የህፃንን የውስጥ አካል የሚሸጡ አሉ እግዚአብሔር ግን ያያል አሁንም ሙሉውን የሰውነቷን አካል አስመርምሩ ሁሉም አካሏ መኖሩን ያቺን የሰሩትን ሰርተዋል
@bethelhemtizazu5002
@bethelhemtizazu5002 Жыл бұрын
በዘመድ እሚገቡ ጤና ባለሙያ ተብዬዎች ናቸው ስንት እውቀት ያለው ቤቱ ተቀምጡአል
@Ethio.selam27
@Ethio.selam27 Жыл бұрын
አሁንማ ብሷል በብሄር ማንም እየተቀጠረ ደም በትክክል መቅዳት የማይችል ሁሉ ሳይቀር ያዛዝናል
@soseashe
@soseashe Жыл бұрын
በዘመድ ብቻ ሳይሆን ስማቸውን እንኳን አስተካክለው የማይጽፋ የጤና ባለሙያዋች በየ ግል ዮንቨርስቲ እየተመረቁ ነው ሰውን ሁሉ የሚጨርሱት
@user-ve5rp7pr5m
@user-ve5rp7pr5m Жыл бұрын
ትክክል
@chachikebede2397
@chachikebede2397 Жыл бұрын
ምን ሆነን ነው ግን ኢቲዮጲያኖች እንዲ ያለ የክፋት የጭካኔ ጥግ ላይ የደረስነው በጣም ልብ ይሰብራል😭😭😭😭
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ልጆቼን ውጭ አገር በመዉለዴ ፈገግታቸዉ ብቻ ይበቃል midwife nurse doctor all of them they all well educated and well mannered ❤❤❤
@Musicarchive50
@Musicarchive50 Жыл бұрын
Endezih atifreji, ena demo wechi hager mewled mnm ayakoram
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 Жыл бұрын
ዉጭ ሀገር አይብስም ? ስንት ህፃናት እና እናቶች በወሊድ ምክንያት እንደሚሞቱ ጉግል ማድረግ ነዉ። የትም ይሁን የትም እግዚአብሔር ሲረዳ ነዉ።
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
በሌላዉ አለም በህግ ብዙ ደረጃ ይደርስ ነበር። ሀገራችን ምን ወረደባት😭
@sameramohamed4716
@sameramohamed4716 Жыл бұрын
ችግሩ መንግስ የለም
@hiwotsiyabara4055
@hiwotsiyabara4055 Жыл бұрын
በፎርጅድ ማስረጃ ሀኪም ይሆኑና ክቡር በሆነ የሰዉ ልጅ ላይ ይጫወታሉ ደደቦች መልካም ዶክተሮች እንዳሉ ሁሉ ማለት ነዉ
@ST-ho9qv
@ST-ho9qv Жыл бұрын
ለዚህ ነው ትምህርት በትክክል መሰጠት አለበት የሚባለው ወይ የአትዮጵያ ህዝብ ስቃይ ምናለበት ሁሉንም ጥላቻ ትተን አገራችን ወደተሻለ መንገድ ብትሄድ ብንጥር የህዝብ ሰቆቃ ቢቀር እስከመቼ በጣም ያሳዝናል
@ari-bz4rd
@ari-bz4rd Жыл бұрын
I’m sorry what happened to you guys.😭😭😭😭😭😭😭😭😭 The hospital should be accountable and they should get justice,justice and justice for the patients.
@warkmeoko
@warkmeoko Жыл бұрын
ፈጣሪ ልብ ይስጣቸው እንዲ የሚያደረጉት እፍፍመፅናናቱ ያድልኝ
@alemlemna557
@alemlemna557 Жыл бұрын
አማን ለደደቦቹ ዶክተሮቹ ነው ልብ የማሰጣቸው
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በፈጣሪ ስም ደምሩኝ ወገኖቸ
@meseretbaye3723
@meseretbaye3723 Жыл бұрын
ታድያ ብርሃኑ ነጋ ምን አጠፋ ምድረ ደደብ የህፃናት የሚገሉ አካል ጉዳተኛ የሚያደርጉ አልፎም ልክ እንደዚህ የሚያቃጥሉ ከባድ ነው
@bahrainbh4835
@bahrainbh4835 Жыл бұрын
አላህ ፅናቱን ይስጥሽ አይዞሽ ያለችውንም አላህ በጤና ያሳድግልሽ ኡፍ በጣም ያማል
@nunuyamlak4165
@nunuyamlak4165 Жыл бұрын
የተሳሳተ ነገርም ካለ ሊነገራቸዉ የጠፈዉ ሰዉ ካለ በህግ ሊጠየቅ ይገባል ለቤተሰቡ ካሳ ያሰፈልጋል በ እርግጥ ምንም የሚክሰ ነገር የለም እግዚአብሔር የበርታችሁ
@kidumekonen2113
@kidumekonen2113 Жыл бұрын
ወየው ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣቸው ወገኞቼ 😭😭😭
@amlesetabebaw3907
@amlesetabebaw3907 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ መንግስትም ሐኪምም የለም አባት ሆይ አንተ ምረት ስጣቸው!!!
@memmeem7920
@memmeem7920 Жыл бұрын
አታልቅሺ የኔ እህት ይለቀስላቸዉ መንግስ ባፍጣኝ ጳውሎስ ሆስቢታል ይፈትሽ በጣም ነዉ ችግረ ያለባቸዉ ያለዉቀታቸዉ የሰዉነፍስ ላይ እየተጫወቱ ነዉ
@selamtadesse6872
@selamtadesse6872 Жыл бұрын
ምን እንደሚባል ግራ ይገባል ግን ያለፈችውንም ነፍስ ይማር ያለችውንም ምህረት ያውርድላት ያሳድግላቹ በሷ ይካሳቹ እናንተንም ፈጣሪ ያጠንክራቹ እንዝላል ይሆኑትን ዶክተር / ነርሶች ፍርድ የእግዚያብሄር ነው እግዚያብሄር ይፋረዳቸው
@hirutalemu4968
@hirutalemu4968 Жыл бұрын
ዘንድሮ የማንሠማው መጥፎ ነገር የለም።
@tigestabera3880
@tigestabera3880 Жыл бұрын
እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጥሽ እህቴ ጳውሎስ ሆስፒታልማ የህፃናት ነፍስ ይፋረዳቸዋል።
@etk3995
@etk3995 Жыл бұрын
ወይ የኢትዮጵያ ዶክተሮች 🤔 ዝርክርክ! ስነስርዓት የሌላቸው! ሰነፍች! ፉትህ ... ፍትህ...
@mg-kb9cr
@mg-kb9cr Жыл бұрын
ፅናቱ ይስጥሽ እህቴ አይዞሽ ፈጣሪ ልጅሽን ይማርልሽ
@sarahhabtamu6118
@sarahhabtamu6118 Жыл бұрын
ፈጣሪ በቤታቸዉ ያድርስ የስራቸዉን ይስጣቸው
@hiwotsinna8468
@hiwotsinna8468 Жыл бұрын
እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ እመቤቴ ማርያም ፍርዱን ይስጣቸው በጣም ያሳዝናል
@neimanurya7377
@neimanurya7377 Жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እናት ኡፍ ያማል በርቺ አይዞሽ አላህ ያግዝሽ
@healthiswealth2560
@healthiswealth2560 Жыл бұрын
በተለይ ጳውሎስ ሆስፒታል ከካርድ ክፍል እስከ ከፍተኛ የህክምና ባለሙያ ድረስ በደንብ መፈተሽ አለበት....ፍትህ ለተጎጂ ቤተሰቦች።
@hanna4751
@hanna4751 Жыл бұрын
ውይ ስቃይ እግዚአብሔር ያፅናችሁ።