No video

በእማማ ዝናሽ ብዙ በረከት አግኝቻለው! የዘኪ የትዳር ሚስጥር ዛሬ ወጣ!Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

  Рет қаралды 139,377

SHEGER INFO

SHEGER INFO

9 ай бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 483
@shegerinfo
@shegerinfo 9 ай бұрын
የጊፍት ሪል እስቴት የሽያጭ አማካሪን ከፈለጉ በዚህ ይደውሉ ! 0922952222 / 0964184197 -
@laylalayla9893
@laylalayla9893 9 ай бұрын
ሀደ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@zbeyne2688
@zbeyne2688 9 ай бұрын
አሚን ያረብ
@nebyatreda7690
@nebyatreda7690 8 ай бұрын
እረ በምን ላግኝሽ የጠፋ ወንድሜን እንድታገናኚኝ ነው
@SolomeKumsa
@SolomeKumsa 8 ай бұрын
​@@laylalayla9893qaaaa
@sudansudan2790
@sudansudan2790 8 ай бұрын
መሲ እባክሸ እርዳታሸን እፈልጋለሁ እርጅኝ እባክሸ
@emuhekimayoutub9800
@emuhekimayoutub9800 9 ай бұрын
የሠዉ ልጂ መጨረሻዉ ሲያምር ነዉና እንደ ማማ ዝናሽ መጨረሻችንን ያሳምርልን አሚን
@fatma6629
@fatma6629 8 ай бұрын
😢አሚን ያረቢ መጨርሻችምንያሳምርልን
@NuraMohammed-mr1ug
@NuraMohammed-mr1ug 8 ай бұрын
አሚን
@user-ho6fe7kk1z
@user-ho6fe7kk1z 9 ай бұрын
በስደት አለም ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን የማታ የእረፍት እጀራ ይስጠን አሜን ሀገራችነን ሠላም ያርግልን
@melkimelki1671
@melkimelki1671 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት❤
@nasanate8410
@nasanate8410 9 ай бұрын
አሜአሜንአሜን❤❤❤
@akmam5900
@akmam5900 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@pink9212
@pink9212 9 ай бұрын
Amen
@mdenatshom6352
@mdenatshom6352 9 ай бұрын
አሚን ያረብላለሜን
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 9 ай бұрын
መሲ ዘኪ ሁለታችሁም ምርጥ ሰው ናችሁ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ እማማ ዝናሽ ኑሩልን 🙏🙏🙏
@wongelawittessema4187
@wongelawittessema4187 8 ай бұрын
❤❤
@nininini20
@nininini20 9 ай бұрын
እማማ ዝናሽ, መንግስት ሳይሆን ፈጣሪ የቀጠረሎት ልጅዎ አጋዥዎ ነው:: ይሄንን ልትነግራቸው ይገባል ተባረክ ዘኪ 🙏🏽🙏🏽
@zahra951aseeri
@zahra951aseeri 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@DagiSolomon
@DagiSolomon 8 ай бұрын
yes
@Yabseratube
@Yabseratube 8 ай бұрын
የኔ እናት እማማ ዝናሽ እንሜያቸዉ ያርዝምልን❤❤ ዘኪዬዬ አተም እግዚአብሔር በፍሬ ይባርክህ🙏🙏🙏
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 8 ай бұрын
ንስሮች ዘራቹ ጉል በታ ቹ ይባረክ እናት ና ልጅ ዘኪ ተባረኩ ሸገር ኢንፎ 😘😘😘😘😘
@azebtufa7389
@azebtufa7389 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 9 ай бұрын
መሲ ሁሉን አክባሪ የኔ እናት እማማ ዝናሽ እድሜና ጤና ይስጥልን የሳቃችን ምንጭ ስው ማንን ይመስላል ሲባል ኖሩውን ይባላል ተመስገን
@user-rn7kk8wu3e
@user-rn7kk8wu3e 8 ай бұрын
አይ እማማ ዝናሽ የኔ የዋህ እናት ያለን መንግሥት እንኳን ለድሀ ቤት ሰርቶ ሊሰጥ ይቅርና ድሀ በላባቸው የለፉበትን ቤት እያፋረሰ እሜዳ ላይ እንደሚጥል ማን በነገርዎት😥😥😥😥🙏🙏🙏🙏
@genetyilma7717
@genetyilma7717 8 ай бұрын
ሁሉ ቦታ ጥላቻን አውርተህ ምን አይነት ህሊና በጥላቻ የተበከለ ህሊና ነው ያለህ ያፈረሰውን ብቻ ነው ያየኸው ሰርቶ የሰጠውስ አቤት በዘረኛ ሽፋን ተሸብበህ መች ይታይሀል
@NatikAkiye-ce9fl
@NatikAkiye-ce9fl 8 ай бұрын
መንግስት የሳቸውን ቤት ልብ ብሎ ስላላየው ነው እንጂ ያፈርስባቸው ነበር
@user-rn7kk8wu3e
@user-rn7kk8wu3e 8 ай бұрын
@@genetyilma7717 በአማራ ላይ የደረሰው መከራ እቤታችሁ ይግባ ያኔ ይገባችሗል 😥😥🙏🙏🙏🙏
@NatikAkiye-ce9fl
@NatikAkiye-ce9fl 8 ай бұрын
@@genetyilma7717 ከመንግስት ልዩ ጥቅም ያለሽ ትመስያለሽ። የአብይ መንግስትና የሰይጣን መንግስት የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታ ናቸው
@user-jn9lg7pd2s
@user-jn9lg7pd2s 9 ай бұрын
ወይ ዘካረሰን ሲያው ያላቸው ደሰታ እማማዝናሺአጠገባቸው ያለውን ሰው ይርሳሉ እሱ ሲመጣ ተባረክ❤❤❤
@menberegetachew8620
@menberegetachew8620 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እውነት መልካም ሰው ነህ
@user-xs7bi4ok4h
@user-xs7bi4ok4h 9 ай бұрын
ሁለት መልካም ሰዎች እድሜና ጤና ተመኘሁላችሁ❤❤❤❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 9 ай бұрын
መሲዬ የዘኪ ለማለት የወኪ የሚለው ኤዴት አድርጉት የኔ ተወዳጅ እናት እማማዝናሽዬ በጤና ኑሩልን ዘኪ የተባረክ ወጣት ተገኘወርቅ አሉክ እውነትም ትዳርክን በልጅ ይባርክላቹ ቤታቹን አንተ መቼም በበጎ ስራህ ለብዙዎች ምሳሌ የምትሆን ነህ በእውነት ታስቀናለህ ሰላማቹ ይብዛ ከሙሽሪት ጋ❤❤❤❤
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 8 ай бұрын
እንደ እማማ ዝናሽ መጨረሻችንን ያሳምርልን🙏🏾 ቦተሊካ እንደሚፈሩ እውነታቸውን ነው ያውም የኛን ሀገር ቦተሊካ😂😂😂
@alpalp8780
@alpalp8780 9 ай бұрын
እረጅም እድሜ ለእማማ ዝናሽ ዘኪ አንተም ተባረክ ዘርህ ይባረክ መልካምነት መልሶ ይከፍላል❤
@meseretlema9655
@meseretlema9655 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ለዚህ ቀን በቃችሁ እማማ ዝናሽዬ የኛ እናት ኑሩልን
@azebtufa7389
@azebtufa7389 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@wedwed9036
@wedwed9036 9 ай бұрын
አንተ መልካም ልጅ ነህ እግዝያብሔር ዘርህ ን ይባርከው
@tsiongmedhn2165
@tsiongmedhn2165 9 ай бұрын
እማማ ዝናሽ ቅዱስ ባለወልድን ሲያነሱ ሆዴ ተረበሸ ያሳደገኝ ደብር ነው በልጅነቴ ፍልሰታ ከሰፈር ጓደኞቼ ጋር ያስቀደስንበት....የአዋሬ ልጆች መቼም አትረሱትም በየትም ቦታ ያላችሁ እንደኔ ትናፍቁት ይሆን????
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 9 ай бұрын
ዘካርያስ ብሩክ ብሩክ ብሩክ ብሩክ ሁን እማማ ዝናሽ ሁሉን ያውቃሉ እመኑኝ እመኑኝ የእግዚአብሔር ስጦታ ሆነ እና አስቂኝ ሆኑ ደስ ይላል ይሄ የእግዚአብሔር ስራ ነው!!!
@user-kt5fs6ui6d
@user-kt5fs6ui6d 9 ай бұрын
ዘኪ ፈጣሪ ይባርክህ በልጆች ተባረክ እማማ ዝናሽ እድሜ ይስጦት እናታችን ተባረኩልን መሲ ተባረኪ ስንቶችን እናቶች እያከበርሽ ትጠይቂለሽ ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤
@rayaabasber
@rayaabasber 8 ай бұрын
እደዛሬ ስቄ አላቅም በማማ ዝናሺ ንግግር በሳቅ ሆዴ ቆሰለ ደግሞ በዘክ ጥሩ ሰውነት በደስታ አለቀስኩ መታደል ነው ፈጣሪ ሁላችንንም እዳተ ቅን ልቦናን ይስጠን❤❤❤❤
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 9 ай бұрын
ዘካርያስ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ወንድማችን ❤❤❤❤እማማ ዝናሽ 😂😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 9 ай бұрын
አሜን 🤲🙏
@zeritutube
@zeritutube 9 ай бұрын
የዘኪን አይነት ሽ ይወለድ በወለዲካቸዉ ክበር ❤ መሲዬ አችንም እናመሰግናለን
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 9 ай бұрын
ማነው ፣እንደኔ፣እማማ፣ዝናሽ፣ሲመጡ፣በጣም ነው ፣የሚዝናኑኝ ፣የሚስቁኝ😂😂😅😅❤❤፣የኔ፣እና ፣እድሜ ፣እና ፣ጤና ፣ይስጠዉት🤲🤲🙏🙏
@myfano
@myfano 8 ай бұрын
እማማ ዝናሽዬ የሄ መንግስት ወሬ አይወድም ወስዶ ይከትሀል እስር ቤት አሉ ውነት ነው የሄ ከብት ህፃን አዛውንት አይልም ሲበላ ፈጣሪ ያንሳልንና
@EnateGelema
@EnateGelema 8 ай бұрын
😂😂😂😂እውነት ነው እኮ
@genetadugnaheran1328
@genetadugnaheran1328 8 ай бұрын
😅😅😅😅
@MalhetDejene
@MalhetDejene 9 ай бұрын
መሲዬ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ እማማ ዝናሽዬ የኔ እናት እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥወት የዘኪዬ እናት ❤😘
@edomedom4342
@edomedom4342 9 ай бұрын
መስዬ የእማማ ዝናሽ እንዲህ ለመሆን የአንቺም አስተዋፅዎ አለበት ማርያምን አንቺ ከለቀቅሻቸው በኋላ ነው ዘካርያስ ላይ ያየነው የመጀመሪያዋ አስጥዋፅዎ በአንቺ ነው እግዚአብሔር ይስጥሽ የእኔ ውድ
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 8 ай бұрын
እማማ ዝናሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት ዘኪየ እግዚአብሔር ብድርህን ይክፈልህ
@yd2597
@yd2597 8 ай бұрын
መሲ እጅግ በጣም ትልቅ ሰው ነሽ እግዚአብሔር ከነቤተሰብሽ ይጠብቅሽ።
@saraabate1804
@saraabate1804 8 ай бұрын
😂😂😂ቦለቲካ መናገር ክልክልነው😂ወይኔ እማማ ዝናሽ😂እድሜዎትን ያርዝምሎት🙏😘
@tigisit2534
@tigisit2534 8 ай бұрын
😂😂😂
@chewabrhenu2311
@chewabrhenu2311 9 ай бұрын
መሲዬ የእኔ መልካም እህት ወላዲተ አምላክ ትጠብቅሸ እማማ ዝናሸ በሰደት ላለነው የሳቃችን ምንጪ ❤
@Bella-ethio
@Bella-ethio 9 ай бұрын
ዘኪ አንድ ቀን ወታደሮች ጋብዛቸው
@zuzu4528
@zuzu4528 8 ай бұрын
ሁለት መልካም ሰዎች መሲ እና ዘኪ ተባረኩ እማማ ዝናሽ ሁሌም ቃልዎ አንድ እድሜ ይስጥዎ
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 8 ай бұрын
እማማ ዝናሽ አላህ እድሜና ጤና አብስቶ ይስጠዎት ዘኪም በጥሩልጆች ተባረክ🎉
@melkimelki1671
@melkimelki1671 9 ай бұрын
መሲየ እኮ ትለያለሸ ዘመንሸ ይባረክ ክፉ አይካሸ ከዚህ በላይ የምሰሪበትን ፈጣሪ ጤና እድሜን ይሰጥሸ ተባረኪ❤❤❤
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 8 ай бұрын
እንደእሳቸው መጨረሻህ ያሳምረው ቤትህ በልጆችና በበረከት ያትረፍርፈው መሲ የያዝሽው ሁሉ እየተባረከ ነውና ዊወትሽም ይባረክ
@haymanotbehailu8832
@haymanotbehailu8832 8 ай бұрын
ዘክዬ ውድ ወንድሜ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ሁሉም እንዳንተ ቅንነት ቢኖር የ ሀገራችን ሰው በርሀብ አያልቅም ነበር ጌታ እድሜ ከጤና ይስጥህ ባለቤትህን ይባርክልህ የመጀመሪያ ልጅህ ወንድ ከሆነ በረከት በለው ቤትህ ይባረክ🙏❤😘👍
@user-ge2uo6ne5h
@user-ge2uo6ne5h 9 ай бұрын
ዘኪ እኔም እንዳተ በጎ ስራ ለመስራት ሁሌም እመኛለሁ እ/ር ይርዳኝ።
@user-ec8sh1pi6f
@user-ec8sh1pi6f 8 ай бұрын
መልካምነት ለራስ ነዉና መልካም ሴት ስለሆንሽ ደስ ብሎኛል ሥራሽ የተቃና ዘመንሽ የተባረከ ይሁን
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 9 ай бұрын
አይ እማማ ዝናሽ እድሜ ከጤናጋ እግዚአብሔር ይሰጦት ❤❤❤❤❤❤
@Sintayehu912
@Sintayehu912 8 ай бұрын
መሢዬ የመጀመሪያ ያቀረብሻቸው ይፋ ያደረግሻቸው አንቺ ነበርሽ እነዘኪ ሲያገኟቸው አረሳውም ያን ግዜ❤ እግዚአብሔር ይመስገን ይኼን ያሳየን በእውነት እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ::ሁላችሁንም🙏
@melkimelki1671
@melkimelki1671 9 ай бұрын
ወይእኔ ታድለህ ዘመንህ በበጎነት ይለቅ
@zeritutube
@zeritutube 9 ай бұрын
ዘኪዬ 😂ሚስጥር አወጣህ እኔንም ጠይቂኝ አልክ ጎሽ ደስ ይላል መልካምነትህነወ
@m.s.f2591
@m.s.f2591 9 ай бұрын
እረ መሺ ውላሂ በጣም ነው ውላሂእፍ ሰአሠብወ አላህ እማማዘናሺን የቀየር እናት ሀግሬን ኢትዮጵያ ስላም አድረግልን
@batietio8862
@batietio8862 8 ай бұрын
Amen Amen Amen
@bosenaayalew575
@bosenaayalew575 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ልጃችህ ይባረክ ዘኪ
@ethiofrenchtube9243
@ethiofrenchtube9243 9 ай бұрын
መስዬ የኔ ውድ ❤ አቤት ምርቃት ታድለሽ እኔም አሜን አሜን አሜን አልኩን እኮ በጣም ምርቃት ከመውደዴ የተነሳ❤
@beshirdale2491
@beshirdale2491 8 ай бұрын
መሲ አንችም ቅን ባለሙያ ነሽ ተባረኪ። በረከትም እግዚአብሔር ለቅን ስራህ ውለታህን ይክፈለህ።
@altudz4055
@altudz4055 8 ай бұрын
መሲዬ ተባረኪ🥰🥰እድሜ ለናንተ ለዚ ያደረሳቹ ዘኪም በፍሬ ይባርክህ 🤲
@ethiopiayoutube9964
@ethiopiayoutube9964 9 ай бұрын
ዘክዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ትዳርህ ይባርክህ መስዬ የኔ ቆንጆ ❤❤❤
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 9 ай бұрын
አይ እማማ ዝናሽ መንግስትማ ከነመፈጠሮዎትም አያውቆትም መንግስትማ እያፈነ ቱቦ ውስጥ ይጨምራል አሉ ገብቶዎታል በጣም ዘኪ ከነባለቤትህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤❤
@sablacell1012
@sablacell1012 9 ай бұрын
መስዬ የኔ መልካም ሴት ልዩ ነሽ ዘክዬ ጥሩ ስው
@martinendres5657
@martinendres5657 8 ай бұрын
ዘካሪያስዬ: አንተ: እኮ: ትልለያለህ::🏆💐🌻👑🌸💎👑🏆🏆🌻💐🌸 መሲዬ: አንቺም:ተባረኪ!🥰🌻👑💐🌸🏆💎👍🏾🙏🏾
@saronzakaryas1111
@saronzakaryas1111 8 ай бұрын
ዘኬ አንተ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ
@almazalmaz9745
@almazalmaz9745 8 ай бұрын
❤❤ እማማ ዝናሽ እና ዘካርያስ እግዝያብሔር ግርማ ሞገስ ሆናቹ ለሁላችንም ግርማ ሞገስ ይሁነን አሜን እማማ ዝናሽ እና ዘካርያስ ደስ ትላላቹ እድሜ ይስጣቹ
@fatuma241
@fatuma241 9 ай бұрын
አይ እማማ ዝናሽ አዲስ ሰው ሲመጣ ወታደሮች አሉ የሚሉት ነገር😂😂😂😂
@rozalove7257
@rozalove7257 9 ай бұрын
አይ እማማ ዝናሽ መንግስት ቀጥሮልኝ ነው 🤣🤣🤣🤣 እረጅም እድሜ ❤️🥰
@Sintayehu912
@Sintayehu912 8 ай бұрын
😂😂እንኳን ለእማማ ዝናሽ ለራሱም አያውቅ😡
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 9 ай бұрын
ዘኪ ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤😍😍 እማማ ዝናሽ በጣም ብር ይወዳሉ 😁😁😁😀😀 መቶ ብሯን መለየታቸዉ
@melkamelka23
@melkamelka23 8 ай бұрын
በጣም
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 8 ай бұрын
የምር ገርመዉኝ ነዉ 🤔
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 9 ай бұрын
ዘካርያስ እድሜ ና ጤና ይስጥሕ ለሌላው እንዲሁ ድረስላቸው!! ትደርሳለህ ለእሳቸው ግን እእግዚአብሔር ነው የላከህ!!! ከሽንት ቤት ውስጥ አውጥተህ እዚህ ማድረስህ!!!
@saharm119
@saharm119 9 ай бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነገርን እድታደርግ ፈቅዱልሀልና ጨምሩጨማምሮ ይሥጥህ
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 9 ай бұрын
እረጅም ዕድሜና ጤና ለእማማ ዝናሽ ። መሲ እማማ ዝናሽን ለመጀመሪያ ጊዜ ያየኋቸዉ አንቺ አቅርበሻቸዉ ነዉ ተመስገን ።
@ethiopiawi1571
@ethiopiawi1571 9 ай бұрын
ዘክዬ ምርጥ ሠው
@zuriyashalmu447
@zuriyashalmu447 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክክ ተባረክ መልካምነት ይከፍላል ጋቡቻክን የፍቅር የጤና ያኑራቹ❤❤❤❤❤❤
@user-nq8cx1tl1f
@user-nq8cx1tl1f 9 ай бұрын
አይ እማማ ዝናሽ አይደክሙ አይሰለቹ 💚💛❤💔💔💔
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 9 ай бұрын
የዱሮ ፣ሰዉን ጠንካራ ፣💪፣ናቸው ፣እንዳሁኑ፣ትዉልድ ፣ልፍስፍስ ፣አይደሉም 😢😂❤
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 9 ай бұрын
አሪፍ ቆይታ ከዘኪጋ ትልቁን በረከት አግኝተሀል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ❤❤❤❤
@tsion5088
@tsion5088 9 ай бұрын
በሉ እንግዲህ ልጅ በልጅነት ነው ቶሎ ወለድ አድርጉ። ጀማነሽ ነፍሰ ነች ቆንጆ አሰተዋይ ሚሰት እግዚአብሔር ሰቶሀል🙏💕🙏
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 8 ай бұрын
ማሰሮውን ሳየው ደስ አለኝ። ማስታውሻ ነው። 💚💛❤
@rosinatesfatsion285
@rosinatesfatsion285 8 ай бұрын
መሲዬ እግዚአብሔር። አብዝቶ ይባርክሽ አማማ ዝናሽዬን እንድናውቃቸው ስለረዳሽን። እንዲሁም ዘኪ ወንድማችን እግዚአብሔር። ከማያልቅ በረከቱ ያጥለቅልቅህ።አንተ ሀብታም ከሚባሉና ብዙ ሀብት ካላቸው ብዙ ሰዎች ይልቅ እጅግ ሀብታም ነህ።ሀብት የማለካው ለሌሎች በምናካፍለው ልክ ስለሆነ ዘኪዬ ኑርልን ለምልም ክፉ አይነካህ። መሲ አማማ ዝናሽን በእርጋታ ስላጫወትሽልን አመሰግንሻለው የእግዚአብሔር። ጆሮ ለአንቺም እንዲሁ ይከፈትልሽ። በጣም ደስ ትላላችሁ።ተባረኩ መልካም ቀን ይሁንልን። እህታችሁ ጽጌሬዳ ዓንዶም (uk)
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 9 ай бұрын
ኧረ መሲ እባክሽ ወድሜን አፈላልጊልኝ
@kweesweet8802
@kweesweet8802 9 ай бұрын
መንግስትቀጥሮት ነው😂😂😂😂 ዘኪ እስኪ የእማማ ዝናሽን ወታደሮች አሳየን አንድ ቀን😅
@buzunashdadhi4143
@buzunashdadhi4143 8 ай бұрын
Enda lij yemeta hulu ba wetader yasferareli bilt nacho😂😂😂
@sbhgggffff8806
@sbhgggffff8806 8 ай бұрын
እኮ😂😂😂😂
@masiratwoldigiors8126
@masiratwoldigiors8126 9 ай бұрын
ዘክ እንስረው ሙዝየም ነው አረ ተንከባክበው 😀 ተባረክ እመመ ዝናሽ ❤❤❤
@user-kz2zw6gr7b
@user-kz2zw6gr7b 9 ай бұрын
እማማ ዝናሽ በጣም ወድዎታለሁ። እድሜ ጤና ይሰጦት
@zekitube2212
@zekitube2212 9 ай бұрын
መሲ እናመሰግናለን በጣም
@habeshayimer5697
@habeshayimer5697 8 ай бұрын
መሲዬ እናመሰግናለን እማማ ዝናሽዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ዘኪ ትዳርህን አብዝቶ ይባርክልህ የኛ መልካም
@almazalmaz9745
@almazalmaz9745 8 ай бұрын
እማማ ዝናሽ ዘኪ ስወዳቹ ደስ ትሉኛላቹ እማማ ዝናሽ በቀደም ህፃን ልጅ በብዙ ጥረት እንዲቀርባቸዉ ሲያጫዉቱት ነበር ለትልልቅ ሰዉ ሲሆን ነዉ በጩህት የሚመልሱት የብዙ አዛዉንቶች ባሀሪ ነዉ
@selamhailu4448
@selamhailu4448 8 ай бұрын
ዘኪ ተባረክ ዘመን ይባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ የእማማ ዝናሽ ለውጥ ይገርማል ስው ኑሮውን ይመሰላል እግዚአብሔር በረከት ይሙላችሁ
@martha1043
@martha1043 8 ай бұрын
መሲዬ አንች የተባረክሽ ሴት እግዚአብሔር ከነቤተሰብሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ ዘካራስም አንተም የተባረክ ሰው እድሜና ጤና ይስጥህ ከነቤተሰብህ
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 8 ай бұрын
ሰወዳችሁ የኔ ቅን የኔ አስተዋይ መሰዬ የሁሉ ድምፅ ሰወዳችሁ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ለመልካም ስራችሁ አመሰግናለሁ ❤️🙏
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 8 ай бұрын
የኔ እናት እማማ ዝናሽዬ እንዴት እንደምወዳቸው ዘኪ አንተ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይባርክ መቼስ የሰው ልጅ ትልቁ ጸሎት መጨረሻዬን አሳምረው ነው እና እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምረው
@samiramesganow8813
@samiramesganow8813 7 ай бұрын
የተባረክ ዘኪ ፈጣሪ እድሜህ ትዳርህ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ውለድ ክበድ እንዳንተ መሆን መታደል ነው
@kiya9587
@kiya9587 8 ай бұрын
መሲዬ ታድለሽ እማማዝናሽን ማየትሽ እኛም ለአገራችን ያብቃን እንዘይራችዋለን እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው
@user-gr8jw5rd9d
@user-gr8jw5rd9d 8 ай бұрын
መስዬ:ዘኬ:እግዚኡብሄር:የባረካችሁ:መልካም: ሰዎች:ዘመናችሁም: ይባርክ::
@saharm119
@saharm119 9 ай бұрын
መሤ አክባሬ ይሥጥሺ ሁሉን አክብሮው መገኘት በውነት ክሥጦታ ሥጦታነው እመብረሀን ዋሥጠበቃትሁንሺ መልካምነት ዙሩለራሥነው የምንረዳው ሥቶቻችን ነን ልጆችሺን ይባርክልሺ ለበለጠ እደሠሬ ፈጣሬ እድሜና ጤና ይሥጥሺ❤❤❤
@genetseyoum6240
@genetseyoum6240 9 ай бұрын
ተባረክ ዘካርያሰ አድሜ ጤና ይሥጥህ
@user-jo7jt9tw4w
@user-jo7jt9tw4w 8 ай бұрын
ዘኬ ካገባ ጀምሮ ልጅ አልመጣም ውድ ባለቤትህ ብዙ አትታይም አስተታየት ነው ስጡ ስለምትሉ❤❤❤❤
@kirostasew2843
@kirostasew2843 8 ай бұрын
ሰላም ዘኬ እንደምን ነህ ስለምታደርጋቸው የበጎ ስራዎች በጣም ይመሰገናሉ፣ከመሰረት ጋር ያደረከውን ከማማዝናሽ ጋር ጭውውት በጣም ደስ ይላል አንድ የደበርኝ ነገር ለመሲ የነገርዋት ስለ ጎአደኛዋ እባክህ አስተምራችው ጥንቆላ ይመስላል፣ስላላወቁ ነው እንደሱ እንደማይባል አስረዳቸው እግዚአብሔር እድሜ ይስጣቸው አንተንም የምታመልከው አም ላክ እድሜ ከጤና ይስጥህ፣ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ።ይቅርታ ሐሳብ ነው ያቀረብኩት ካልተመችህ አባባል ይቅርታ፣መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ።
@helyadaabraham1996
@helyadaabraham1996 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አቤት ምርቃት ደስ ይላል መሲዬ እባክሽን የምፈልጋት ልጅ ነበረች ግን እንዴት ላገኝሽ ?
@merryyosef9727
@merryyosef9727 8 ай бұрын
ውይ መሲን ስወዳት ሳቅሽ ውስጤ ናት😊 እማማ ዝናሽን ደሞ ያኑርልን
@astertegegne5777
@astertegegne5777 9 ай бұрын
ሁለት ጭዋ ኢትዩጲያዊ ተባረኩ 🙏
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 9 ай бұрын
አይ መኔግስት እቴ 😂😂 ዘኪንም መንግስት ሆነ ለርሶ የቀጠረው ወታደሮቾትም እማማ ዝናሽዬ እርሶ የኃይለስላሴ የወዳጆ ጊዜ መልካሙ ዘመን ጊዜ መስሎት ነው የኔ እናት አዬ😢
@rabia4266
@rabia4266 9 ай бұрын
😂😂😂😂
@ekrammohammed2579
@ekrammohammed2579 9 ай бұрын
የማማዝናሺን ወታደሮቺ መቸነው እምናያቸው😂😂😂😂😂
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 9 ай бұрын
@@ekrammohammed2579 ናፈቁሽ ኣ😂
@negedelemma7021
@negedelemma7021 9 ай бұрын
ተባረኪ
@tafasamsung9781
@tafasamsung9781 8 ай бұрын
ተባረክ የምር እንዳናንተ ያለውን ያብዛልን
@tizibt6026
@tizibt6026 9 ай бұрын
ዘኪ የድሆች አምላክ ይርዳህ
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 8 ай бұрын
ዘኪ እድሜ ይስጥክ እግዚያብሄር በልጁ ይባርክህ መሲ ተባረኪ እረጁም እድሜ ይስጥሽ❤❤
@Memmare
@Memmare 8 ай бұрын
መስዬ ተባረኪ
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 9 ай бұрын
መሴየ እንኳን ይደሽልን ክሳቅ ምንጭ ቤት
@zahramohammad5812
@zahramohammad5812 8 ай бұрын
ገዳይ እደሆነ አውቀዋል ብልጊናን አላህ ጉድጎድ የሚገባበትን ያቅረብልንና እደዘካሪያሥ ያለውን የተመረቀ እድህ አይነት መጊስት አይቀጥረውም አኡዝቢላሂ
@ssaa-ec3un
@ssaa-ec3un 8 ай бұрын
ኦፍፍፍ በሳቅ ዚኪ እግዚአብሔር ይባርክህ
@etsegenetabera8015
@etsegenetabera8015 8 ай бұрын
እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ እማማ ዝናሽ ኑሩልን 🙏🙏🙏
@sintayehuassefa7103
@sintayehuassefa7103 8 ай бұрын
ዘካርያስ እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ትልቁን የበረከት ሰራ ነው የሰራኸው።
@amelworkdesta4601
@amelworkdesta4601 9 ай бұрын
መሲዩ ተባረኪ
ሄሉ እውነቱን ተናገረች #endalktube #helutube
33:16
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 11 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 60 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 11 МЛН