How to make Chicken Stock Cubes የዶሮ መረቅ አሰራር

  Рет қаралды 25,307

Melegna | መለኛ

Melegna | መለኛ

10 ай бұрын

የግብዐት አይነት እና መጠን
1. 1/4 ቆስጣ
2. 1 ራስ ዝንጅብል
3. 1 ራስ ነጭ ሽንኩርት
4. 1 ቤይ ሊፍ
5. ግማሽ የተቆረጠ ቤል ፔፐር
6. 1 ቺክን ብረስ (የዶሮ ስጋ)
7. ግማስ የተቆረጠ ዝኩኒ
8. 2 ካሮት
9. 2 ፍሬ ቀይ ሽንኩርት
10. 200ግራም ጨው
የቅመም አይነቶች በቡና ማንኪያ ልኬት
1. 1 ቱምሪክ (ቱምሪክ ካልተገኘ እርድ)
2. 1 ቁንዶ በርበሬ
3. 1 ቀረፍ
4. 1 የነጭ ሽንኩርት ዱቄት
5. 1 የዝንጅብል ዱቄት

Пікірлер: 76
@user-ty6vr5xv5r
@user-ty6vr5xv5r 10 ай бұрын
ሁሉ ሰላም እንኳን አደረሰህ ለማወቅ በጣም ስፈልግ የነበረውን ነገር ስለአስተማርከኝ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ።
@user-kc5qe6jo1j
@user-kc5qe6jo1j 3 ай бұрын
የሚገርም ሞያ ነው ያለህ ብዙ ሞያዎችን ካንተ በመማሬ በጣም አመሰግንሀለሁ አላህ እውቀትህን አብዝቶ ይጨምርልህ
@etalemtilahun4101
@etalemtilahun4101 9 ай бұрын
በጣም ገበዝ ነክ እናመሰግናለን ክብር ይስጥልን
@amansintayew5020
@amansintayew5020 10 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው በርታ
@user-os8fp2hw8b
@user-os8fp2hw8b 7 ай бұрын
ማሻአላህ እጅህ ይባረክ ስፈልገው ነበር በርታልኝ ካንተ ብዙ ተምሬለሁ🎉🎉🎉🎉
@betelehemtadesse758
@betelehemtadesse758 10 ай бұрын
Ejege betam gobez nehe egziabeher yeseteh yemetawekwen hulu selemetakafelen
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 9 ай бұрын
እናመሰግናለን በርታ🎉🎉🎉🎉🎉
@Mufii28
@Mufii28 10 ай бұрын
Yewunet betam enameseginalen ye medam kimemoch allah ye ereft enjera yisetachu hagerachinen selam yargilen🇪🇹❤
@user-mo7fb3fu5t
@user-mo7fb3fu5t 4 ай бұрын
እናመሰግናለን በርታ
@hayatdaniel6692
@hayatdaniel6692 10 ай бұрын
thank you so much
@tayitutube891
@tayitutube891 3 ай бұрын
👌Wow
@saronabi1387
@saronabi1387 Ай бұрын
Thank You ❤❤❤❤
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd Ай бұрын
ጎበዝእናመሰግናል ያለቆስጣ ይሰራል ወይ ወይ በቆስጣው ፋንታምንመጨመርአለብኝ ቆስጣ በአረበኛ ስለማላቀውነው
@Teyba197
@Teyba197 10 ай бұрын
Yemigerm new👌
@user-xs2lq8jw3g
@user-xs2lq8jw3g 10 ай бұрын
Betam ameseginalew lemawek betam sifeligew neber .egzabher yistilign.
@melegna
@melegna 10 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/eL6aZKiXsMCRj3U.htmlsi=eZmk8cXphhT_9yLN
@elsaelsa-bw9gj
@elsaelsa-bw9gj 4 ай бұрын
saladekeh alalefem betam gobeze ande teyake alegn edesu ayinet negeroch fereje weset sete geze mekemet yichilale? thank u
@samrawitdagnachew5736
@samrawitdagnachew5736 5 ай бұрын
Cooking Class betasetemere tirru nw Keep it up !!!
@user-jp3yk2xx8v
@user-jp3yk2xx8v 9 ай бұрын
👌👌👌
@WondyifrawEsheteGebrekid-if9wx
@WondyifrawEsheteGebrekid-if9wx Ай бұрын
Hulum kaltemuwala mesrat ayechalem lemsale zekuni ena ney lefe baynoregn
@misrakbahiru9067
@misrakbahiru9067 10 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ፐርስሊ ቢጨመርበት ጥሩ ይመስልሃል?
@genetmebrahtu-yv6ud
@genetmebrahtu-yv6ud 10 ай бұрын
በጣም ሚገርመው ብዙ ግዜ ኣስባለዉ ስለዚህ ነገር እናም ክኖር ላይ ያሉት ግብኣቶች ኣንብቤ ነበር ግን ማን ይስራው ግዜ ኣጣሁ እና በስተመጨረሻ ገላገልከኝ እናም ኣመሰግናለሁ 🙏
@melegna
@melegna 10 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/eL6aZKiXsMCRj3U.htmlsi=eZmk8cXphhT_9yLN
@TigistGebru-gw6td
@TigistGebru-gw6td Сағат бұрын
ቤሊፍ ቅጠል መሸንድነው
@fatele7826
@fatele7826 9 ай бұрын
ቂጠሎቸን በደንብ አሳየን በርታ ወንድሜ አመሰግናለው❤❤
@lidyamerid559
@lidyamerid559 10 ай бұрын
can we use green bell pepper instead of red
@MahletGoytoom
@MahletGoytoom 6 ай бұрын
lemnyakl gze enakoyewalen 🙏
@AAaa-po9bi
@AAaa-po9bi 6 ай бұрын
❤❤
@semirahabi
@semirahabi 8 ай бұрын
😊😊😮
@user-cv5vw3xc5n
@user-cv5vw3xc5n 2 ай бұрын
❤❤❤👍👍👍👏👏
@emugedefe6211
@emugedefe6211 10 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ እጅህ ይባረክ እንደአስተያየት የምትጠቀማቸውን ግብአቶች በተቻለ መጠን በአማርኛ ብትነግረን ስማቸውን ለምሳሌ ቤሊፍ ያልከው ምንድነው?
@rahelsintayehu9095
@rahelsintayehu9095 10 ай бұрын
ላውሮ ቅጠል ይባላል
@hffhkg-vb1mt
@hffhkg-vb1mt 3 ай бұрын
በጣም ነው የምትፈጥነዉ እያንድ አንዶቸዉ አታክልቶች ቀስ ብለህ ብታስረዳን ጥሩ ነው
@DanielTilahun-or7vc
@DanielTilahun-or7vc 8 ай бұрын
ትልቅ ምስጋና ይድረሳችሁ
@EyerusalemTegene-fj3pw
@EyerusalemTegene-fj3pw 5 ай бұрын
ቶምሬክና ቤይ ሊፍ በአማርኛ ምንድን ነው?
@YODAHEMESFEN
@YODAHEMESFEN 7 ай бұрын
Bey leaf Ethiopia ale...?
@user-ic7tp5gi8y
@user-ic7tp5gi8y 6 ай бұрын
የቤሊፍ ከየት ማግኘት እንችላለን? ተባረክ።
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 6 ай бұрын
በጣም ባለሙያ ነህ አድቅሀለሁ ግን አልሙንየም ለጤና ጡሩ አይደለም ይባላል
@sabboonad2063
@sabboonad2063 9 ай бұрын
ላወሮ ቅጠል በአማርኛ ምን ይባላል?
@ruthandanna3568
@ruthandanna3568 7 ай бұрын
እስከ ሰንት ግዜ ያቆያል
@kokytube8802
@kokytube8802 9 ай бұрын
እናመሰግናለን !! ቤይ ሊፍ ምንድ ነው ? ከየት ነው የሚገኘው?
@Hamstercc12
@Hamstercc12 4 ай бұрын
ቤ ለፍ ኢትዬዸያ የት ነው ማገኝው
@Abcd1we
@Abcd1we 4 ай бұрын
Lsra endhon lmakoyte mne entmer
@user-ly8vv5lo3q
@user-ly8vv5lo3q Ай бұрын
Cerefa endet andemisera
@melegna
@melegna Ай бұрын
አልተነበበልንም የአማርኛ ቃላትን ይጠቀሙ
@sabboonad2063
@sabboonad2063 9 ай бұрын
ቅመሞች በአማርኛ ንገሬን
@dawitshewayirga3563
@dawitshewayirga3563 8 ай бұрын
ሰላም ወንድሜ እኔ የምመለከተው ከድሬደዋ ነው ቤይሊፍ በአማርኛ የምን ቅጠል ነው
@user-dc6jq1ey8q
@user-dc6jq1ey8q 9 ай бұрын
አንዱን አለወኩትም ዙኩኒ ነዉ?
@fatumaomaer3347
@fatumaomaer3347 4 ай бұрын
ከፍሪጅ ውጪ ሚቀመጠን ስራልን
@moonmuna7747
@moonmuna7747 10 ай бұрын
Bay leaf Ethiopia yet yegegnal
@lidyamerid559
@lidyamerid559 10 ай бұрын
can u pls show as for fasting
@melegna
@melegna 10 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/eL6aZKiXsMCRj3U.htmlsi=eZmk8cXphhT_9yLN
@user-kb2uq3po9m
@user-kb2uq3po9m 5 ай бұрын
Be leaf yet new migegnew
@tsegaga4353
@tsegaga4353 7 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ። በፎሌ ከተጠቀለለ በኀላ የት ነው የምናስቀምጠው ? ፍርጅ ውስጥ ወይም እውጭ ነው?
@ah804
@ah804 7 ай бұрын
ፍሪጅ ውስጥ በረዶ ቤት
@gracedamene
@gracedamene 3 ай бұрын
Bey leaf be Amarigna mindnew mibalew? Yets new migegnew? Please metaweku negerugn??
@LK-ip1ii
@LK-ip1ii 2 ай бұрын
ላውሮ ይባላል
@HaniTube2
@HaniTube2 7 ай бұрын
ሰላም መለኛ ከፍርጂ ውጭ የሚቀመጥ ማጂ ስራልን ፍርጂ ለለለን
@sesensesen8025
@sesensesen8025 Ай бұрын
የተጠቀመውን ግብኣቶች ተጠቅመሽ በ ፀሓይ ኣድርቀሽ መፍጨት እና ጨው ኣድርገሽ በ ክዳን ያለውን ማስቀመጫ ማስቀመጥ ነው ።
@eyob974
@eyob974 10 ай бұрын
Where to find bay leaf
@simtaye110
@simtaye110 10 ай бұрын
Walmart
@genetmebrahtu-yv6ud
@genetmebrahtu-yv6ud 10 ай бұрын
በ እርድ ፈንታ ምንድን ነው ያልከው
@melegna
@melegna 10 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/eL6aZKiXsMCRj3U.htmlsi=eZmk8cXphhT_9yLN
@user-im8jd5sw3v
@user-im8jd5sw3v 10 ай бұрын
ለመስራት ፈልጌ ሁሉን አሟልቼ ቆስጣ ባለውበት አካባቢ ላገኝ አልቻልኩም በምትኩ ማድረግ እምችለው ካለ ብትነግረኝ ደስ ይለኛል አባክህ🙏
@sofbdr488
@sofbdr488 3 ай бұрын
Parsely , yeshorba kitel , yedimbilal kitel
@mekdes5976
@mekdes5976 10 ай бұрын
ቤሊፍ ምንድን ነዉ
@selam7643
@selam7643 9 ай бұрын
የላውሮ ቅጠል
@user-fy6yd6rq8b
@user-fy6yd6rq8b 10 ай бұрын
Be lif men malet new ye lawro ketel new wendma tekumn ebkeh
@melegna
@melegna 10 ай бұрын
ላውሮ ቅጠል
@mekdes5976
@mekdes5976 10 ай бұрын
የዶሮ የሌለዉ የአትክልት ብቻ አሳየን
@melegna
@melegna 10 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/eL6aZKiXsMCRj3U.htmlsi=eZmk8cXphhT_9yLN
@fatimaali1413
@fatimaali1413 6 ай бұрын
ዝኩኒ ማለት በአረበኛ ኪያር ነዉ?
@bellotgmebrahtu5308
@bellotgmebrahtu5308 3 ай бұрын
Aydelem kiyar malet lik zikuni mimesil hono ke salad ga misera mew zikuni bearebigha kusa new miblew
@user-zd2nc7jn4p
@user-zd2nc7jn4p 9 ай бұрын
ቱምሪክ እርድ አይደለም እንዴ
@EteneshErigete
@EteneshErigete Ай бұрын
ነው
@lidyamerid559
@lidyamerid559 10 ай бұрын
can we use green bell pepper instead of red
@EyerusalemTegene-fj3pw
@EyerusalemTegene-fj3pw 5 ай бұрын
ቶምሬክና ቤይ ሊፍ በአማርኛ ምንድን ነው?
How to make Vegetable Stock Cubes at Home
8:03
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 20 М.
How to make Roasted Chicken የዶሮ አሩስቶ
9:38
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 22 М.
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 10 МЛН
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 2,1 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 19)
31:38
ለዛ
Рет қаралды 39 М.
How to make Ethiopian Chilli Sauce ዳጣ አሰራር
8:07
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 32 М.
Chicken Pizza የዶሮ ፒዛ
8:16
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 6 М.
ቲማቲም እንዳይበላሽ ይህን ዘዴ ተጠቀሙ❗️
15:09
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 139 М.
How to Make Processed Cheese at Home | Homemade Cheese Recipe ! No Rennet
13:43
how to make ethiopian food beef tibs የደረቅ ጥብስ አሰራር
7:41
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 366 М.
How to make Ethiopian Keey Wot ቀይ ወጥ
8:02
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 73 М.
 tattoo designs  #tubigontattooartist #nctdream #straykids #txt
0:17
Hp Shorts video
Рет қаралды 31 МЛН
Someone hit my RV with mud. #rv
0:30
campingWorld
Рет қаралды 9 МЛН
 tattoo designs  #tubigontattooartist #nctdream #straykids #txt
0:17
Hp Shorts video
Рет қаралды 31 МЛН