How to make Roasted Chicken የዶሮ አሩስቶ

  Рет қаралды 22,199

Melegna | መለኛ

Melegna | መለኛ

10 ай бұрын

የመለኛ የዶሮ አሩስቶን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ የግብዓት አይነት እና መጠን
1. ለአሩስቶ የተዘጋጀ የፈረንጅ ዶሮ (ምስሉ ላይ የምትመለከቱት 1ኪሎ ከግማሽ ነው)
2. 10 ትንንሽ ድንች
3. 4 ትልልቅ ካሮት
4. 2 ሎሚ
5. 4 ሽንኩርት
ዶሮውን ለመቀመም የምንጠቀመውን ስልስ ለማዘጋጀት
1. 200ግራም የገበታ ቂቤ
2. 1 የሾርባ ማንኪያ ጨው
ከዚህ በታች ያሉት በሙሉ በቡና ማንኪያ ልኬት
3. 1 ፓፕሪካ (አሰራሩ ገፃችን ላይ ይገኛል)
4. 1 በሶ ብላ (አሰራሩ ገፃችን ላይ ይገኛል)
5. 1 የቀይ ሽንኩርት ዱቄት (አሰራሩ ገፃችን ላይ ይገኛል)
6. 1 የሮዝሜሪ ዱቄት (አሰራሩ ገፃችን ላይ ይገኛል)
7. ግማሽ ቁንዶ በርበሬ
8. 1 ቀረፋ
9. 1 የነጭ ሽንኩርት ዱቄት (አሰራሩ ገፃችን ላይ ይገኛል)
10. 1 የዝንጅብል ዱቄት (አሰራሩ ገፃችን ላይ ይገኛል)
11. 1 የተፈጨ ነጭ ሽንኩርት
12. 1 የሾርባ ማንኪያ ዘይት
የማባያ አትክልቱን ለማዘጋጀት
1. 1 የዶሮ መረቅ (አሰራሩ ገፃችን ላይ ይገኛል)
ከዚህ በታች ያሉት በቡና ማንኪያ ልኬት
2. 1 ቀረፋ
3. 1 ሮዝሜሪ (አሰራሩ ገፃችን ላይ ይገኛል)
4. 1 ፓፕሪካ (አሰራሩ ገፃችን ላይ ይገኛል)
5. 1 የዝንጅብል ዱቄት (አሰራሩ ገፃችን ላይ ይገኛል)
6. 1 የቀይ ሽንኩርት ዱቄት (አሰራሩ ገፃችን ላይ ይገኛል)
7. 2 የሾርባ ማንኪያ ዘይት
8. ትንሽ ጨው
9. 1 የሾርባ ማንኪያ ነጭ ሽንኩርት
የአበሳሰል መመሪያ
ከ1፡20 - 1፡30 በ220 ዲግሪ ሴንቲግሬድ
መሃል መሃል ላይ እየከፈቱ የራሱን የሚተፋውን ቅባት መልሶ በምግብ ብሩሽ መለወስ

Пікірлер: 76
@tayechhussen1958
@tayechhussen1958 14 күн бұрын
ሰላም ሁሌም የመለኛን ገዕ አከታተላለሁ የሚቀርቡት የምግብ አይነቶች ሁሉ አሪፍ ናቸዉ ባለሞያ አደረከን እናመሰግናለን ያለሁት ዱባይ ነዉ
@user-pl3ye3fn5e
@user-pl3ye3fn5e 2 ай бұрын
❤❤❤ከሳውዲ አረቢያ ሁሊም የምሰራው ምግብ ማሻአላህ ነው❤❤❤
@medumolla3392
@medumolla3392 10 ай бұрын
Israel በርታ በጣም ጎበዝ ነህ እጅህ ይባረክ!
@MeksudaMeksuda
@MeksudaMeksuda 28 күн бұрын
መክሱዳ እበላለሁ ከዱባይ እና አንደኛ ነህ በርተ
@fenetlissanu1732
@fenetlissanu1732 18 күн бұрын
Thank you, it's very nice I loved the recipe keep up ❤
@FrehiwotyilmaFifi
@FrehiwotyilmaFifi 27 күн бұрын
Kesemen mazegaga addiss abeba ethiopia
@user-uq3tz6hb5w
@user-uq3tz6hb5w 2 ай бұрын
ቆንጆ ስራ ነው በረታ
@yo-di-t
@yo-di-t Ай бұрын
እጅ ይባርክ ብለናል ባለሞያ ወንድ በጣም ደስ ይላል ከሲውዘርላድ ነኝ
@sintayewsintayew4413
@sintayewsintayew4413 8 ай бұрын
እጅህ ይባረክ ከኩዌት
@martatsefaye6633
@martatsefaye6633 10 ай бұрын
እጅህ ይባረክ ከቡልቡላ
@selamawitmakonnen7316
@selamawitmakonnen7316 8 ай бұрын
Tebarek👏
@mimibella6367
@mimibella6367 7 ай бұрын
እጅህ ይባረክ ዛሬ ልሞክር ነው ለ ልጆቼ ። ከ ለንደን ነው ❤❤❤❤❤❤
@tsehayberdede2583
@tsehayberdede2583 2 ай бұрын
እናመሰግናለን
@EmebetAnteneh-rf7dv
@EmebetAnteneh-rf7dv 3 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው ወድጅዋለው
@user-jx7md8xj5k
@user-jx7md8xj5k 9 ай бұрын
Arif new betam enejera agegager
@fanoskrishan9852
@fanoskrishan9852 2 ай бұрын
ዋዉ ነዉ ❤
@gatiija2243
@gatiija2243 7 ай бұрын
Haramaya thanks bro
@Yetm113
@Yetm113 2 ай бұрын
ዛሬ እሞክረዋለው ከ ስቴት
@henoksisay9713
@henoksisay9713 10 ай бұрын
Thx bro my teacher
@user-xq3ko2dj2k
@user-xq3ko2dj2k 10 ай бұрын
Thanks for sharing this video.... Pls video for how to make chicken mandi
@lidyalegesse4756
@lidyalegesse4756 8 ай бұрын
Harar...thanks
@user-qc8qu5nh4s
@user-qc8qu5nh4s 6 ай бұрын
ዬእኔ ውድ ወንድም❤❤❤እጂክ ይባረክ እኔ ከጆርዳን ሆኜነው ዬምከታተልክ❤❤❤በርታ
@Adise-jo9pz
@Adise-jo9pz 2 ай бұрын
በረታ ከአዲስ አበባ
@FrehiwotyilmaFifi
@FrehiwotyilmaFifi 27 күн бұрын
Ante kehulum you toyuberoch tebeltaleh ergatahna moyah yeleyal tebarek
@zayinebawell7575
@zayinebawell7575 2 ай бұрын
በርታ ዱባይ ሆኘ ነው ያየሁህ
@zabibamasri5743
@zabibamasri5743 21 күн бұрын
ከዱባይ
@nigestwubet2563
@nigestwubet2563 10 ай бұрын
Thank you
@zerabrukgoitom7147
@zerabrukgoitom7147 6 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ohio north american
@HanaZebene-lz2ws
@HanaZebene-lz2ws 7 ай бұрын
ሀረር
@tigmit5080
@tigmit5080 Ай бұрын
አዲስ አበባ አያት ዞን 3 መንገድ 12😂😂
@beliyugurmu3356
@beliyugurmu3356 7 ай бұрын
I’m from Ethiopia but l wach you for London ❤❤
@meseretalemu1034
@meseretalemu1034 8 ай бұрын
Wow 🥺 nice like it.. what is the use of the rope on the leg
@tenagne884
@tenagne884 10 ай бұрын
So buatyfulll
@lilehaileslasia7918
@lilehaileslasia7918 Ай бұрын
Waww
@alalall6513
@alalall6513 10 ай бұрын
Wow egihe yebarke ena emiketatelihe ethiopa niye gobeze anten eyayehu temiralihu temesgen
@kuwaitkw6742
@kuwaitkw6742 5 ай бұрын
ከመዳም ኪችን በርታ
@rahmasalihadem3471
@rahmasalihadem3471 2 ай бұрын
በርታ❤ከጀርመን
@user-pr1jf3eb1e
@user-pr1jf3eb1e 10 ай бұрын
Betam gobez neh ke jimma
@hiwothiwot5154
@hiwothiwot5154 7 ай бұрын
አልአበሻ ከዱባይ ነኝ መልካም❤❤❤❤
@EyerusalemTegene-fj3pw
@EyerusalemTegene-fj3pw 5 ай бұрын
እጅህ ይባረክ የዶሮው ሆድ ውስጥ ምንም አይጨመርም?
@mohamedarebo-wd4du
@mohamedarebo-wd4du 20 күн бұрын
Tnx from mariland
@melegna
@melegna 18 күн бұрын
እናመሰግናለን እርሶ ያሉበት ሃገር ገፃችን በደንብ ተደራሽነት እንዲኖረው ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩልን
@dududegife
@dududegife 2 ай бұрын
WW
@atsedekassa
@atsedekassa 4 ай бұрын
Thank you Mary land USA
@berkineshmelka9382
@berkineshmelka9382 10 ай бұрын
Dubai❤
@abdiadam5618
@abdiadam5618 Ай бұрын
Ke nairobi
@user-xu3fo8yx7x
@user-xu3fo8yx7x 6 ай бұрын
Canada 🇨🇦
@mekdesseleshi9033
@mekdesseleshi9033 8 ай бұрын
አርባምንጭ❤❤❤❤
@blenbitani2393
@blenbitani2393 7 ай бұрын
👍👍👍🙏🙏🙏
@ayelutsegaw3808
@ayelutsegaw3808 5 ай бұрын
ክካተር❤❤
@Teyba197
@Teyba197 10 ай бұрын
በትንሽ ደቂቃ ብዙ እውቀት ለእኔ my best🥰🫶🏻🫶🏻🫶🏻
@dawitdire
@dawitdire Ай бұрын
Dire Dawa
@simonhunegnaw531
@simonhunegnaw531 10 ай бұрын
ከአዲስ አበባ
@NegatiEdale
@NegatiEdale 2 ай бұрын
Dubai
@user-yz6lo6um6l
@user-yz6lo6um6l 26 күн бұрын
Berta ke mekele
@adudata8588
@adudata8588 9 ай бұрын
ወንድሜ እስቲ ዶሮን ክ አርስቶ ውጪ ቀለል አርገን እንዴት እንደምንሰራ ፍራይድ ቺክን ለልጆች እንዲሁም ባሌ መርከበኛ ነው ብዙም እንጀራ አይመቸውም በሹካ የሚበላ ምግብ ነእ የሚፈልገው plc ሼር አርገኝ
@kidestdagimdagim3654
@kidestdagimdagim3654 9 ай бұрын
ከዱከም ደብረዘይት
@user-un9rl6xc8m
@user-un9rl6xc8m 5 ай бұрын
Ke us
@selameasgedome1386
@selameasgedome1386 10 ай бұрын
megenagna
@fasikashiferaw4031
@fasikashiferaw4031 9 ай бұрын
ከገላን ክፍለ ከተማ
@user-yf9pd5no9l
@user-yf9pd5no9l 7 ай бұрын
ከ ሀዋሳ
@user-lw8bt5vv6b
@user-lw8bt5vv6b 10 ай бұрын
ሱሉልታ
@YoditYoyo-g2g
@YoditYoyo-g2g Күн бұрын
Koteba
@bahirugebere3475
@bahirugebere3475 4 ай бұрын
ኢትዮጵያ ከአዋሳ
@NibylaKembar
@NibylaKembar 3 ай бұрын
Bemne atebkw dorowen
@girmatafesse2010
@girmatafesse2010 Ай бұрын
Ethiopia
@zamotube5162
@zamotube5162 8 ай бұрын
Ine Ka UAE 🇦🇪 new
@HanaZebene-lz2ws
@HanaZebene-lz2ws 7 ай бұрын
ጎበዝ
@Thovba
@Thovba Ай бұрын
ከስዕዲ ዓብያ
@netsanetmathewos3746
@netsanetmathewos3746 7 ай бұрын
ፓፔርካ ምንድነው?ይቅርታ ሰሐማላውቀው ነው
@hiwothiwot5154
@hiwothiwot5154 7 ай бұрын
የማያቃጥል የበርበሬ ዱቄት ማለት ነው❤❤❤
@BedriyaKasim-rq3sb
@BedriyaKasim-rq3sb 10 ай бұрын
Dire dawa
@alalall6513
@alalall6513 10 ай бұрын
Mayet bicha sayehone serichalihu tankes akeberhaliw ye ena 1ga nh ante
@user-jt9ge3bw2b
@user-jt9ge3bw2b Ай бұрын
ከጅዳ
@AmiGetachew
@AmiGetachew 2 ай бұрын
እናመሰግናለን
@meazamersha7481
@meazamersha7481 10 ай бұрын
Dire Dawa
የዶሮ አሮስቶ አሰራር / Ethiopian Food Chicken Roast Recipe
13:06
ዮአዳን (ክፍል 19)
31:38
ለዛ
Рет қаралды 29 М.
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,7 МЛН
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 16 МЛН
Roasted Chicken የዶሮ አሮስቶ
8:34
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 14 М.
A Whole Chicken Fried Under A Bucket! An Unusual Way To Prepare A Crispy Dinner
23:31
Burger Patties የበርገር ስጋ
8:14
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 4 М.
ልዩና ምርጥ ቅመም አሰራር ለዶሮ አሮስቶ
10:46
4 Признака того, что Жена Злится
0:30
Petya English
Рет қаралды 7 МЛН
#rockpaperscissors #boysvsgirls Fun!
0:18
J House jr.
Рет қаралды 4,4 МЛН
Читерская рыбалка!🤯🐟 (@fishinglover790)
0:24
Взрывная История
Рет қаралды 1,7 МЛН
王子居然在家这样 #艾莎
0:38
落魄的王子
Рет қаралды 22 МЛН