Рет қаралды 19,011
#ምስር_ሾርባ #splitlentalsoup #ሾርባ
በዚህ Video, ቀላልና ጣፋጭ የሆነ የምስር ክክ ሾርባ አቅርቤያለሁ፡ ለብርድ ጊዜ ተስማሚ የሆነ።
የምስር ክክ ሾርባ ለመስራት የሚያስፈልጉን፡
2 ½ ኩባያ ምስር ክክ
1 ሽንኩርት
3 ካሮት
4 ሳለሪ በቁጥር
2 ድንች
2 የሾርባ ማንኪያ ዘይት (የተጠቀምኩት የወይራ ዘይት ነው)
5 ፍሬ ነጭ ንኩርት
½ የሻይ ማንኪያ እርድ
½ የሾርባ ማንኪያ ኦራገኖ
½ የሻይ ማንኪያ ፓፕረካ
½ የሻይ ማንኪያ ኩመን
ጨው
ቁንዶ በርበሬ
4-5 ኩባያ ውሃ
To make the Split Lentil Soup, we need:
2 ½ cups Split Lentil
1 medium Onion chopped
3 Carrots (cut in small pieces)
4 stick of Celery (cut in small pieces)
2 medium Potato (Cut in small pieces)
2 tbs. Oil (Used Olive Oil)
5 cloves minced Garlic
½ tsp Turmeric
½ tsp Oregano
½ tsp Paprika
½ Cumin
Salt
Black Pepper
4 - 5 Cups of Water