How to make vegetable soup (ቀላልና ፈጣን የ አትክልት ሾርባ አሰራር )

  Рет қаралды 115,888

Cooking with Nura

Cooking with Nura

3 жыл бұрын

Very easy to make and healthy soup try 👌👌

Пікірлер: 175
@foziya-lm2ot
@foziya-lm2ot 8 күн бұрын
የኔ ሴት ማሻአላህ እጂሽ ይባረከ ቀላል እና የማያስቸግር አሰራር ነው
@ephremgebre50
@ephremgebre50 7 ай бұрын
ዋዉ ደስ አለኝ የመጨረሻዋን 1k የምታስገባዋን ላይክ ማድረጌ
@selamlanchi8312
@selamlanchi8312 3 жыл бұрын
Delicious tasting soup, I love the colors and all the ingredients are healthy too thanks for sharing with us Nuraye👌
@tinsaemedia8865
@tinsaemedia8865 3 жыл бұрын
ልዩ የሆነ ሳዩት እራሱ ለጤና ተስማሚ መሆኑን በተጠቀምሻቸ ግብአት ይታወቃል በዛላይ ፈጣን እና ግዜ ቆጣቤ ነው ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን 😍👌
@Life-nj7sr
@Life-nj7sr 3 жыл бұрын
ኑራዬ ፈጣንና ቀላል እንዱሁም ልዩ መልኩም እራሱ የሚያምርና የሚያስጎመጅ ቆንጆ ሾርባ ነው በርቺ
@sabatube5010
@sabatube5010 3 жыл бұрын
This soup looks so delicious and healthy. The color is beautiful very fresh.I love me a good soup.thank you for sharing dear ❤️🤤
@destayenkemugne3274
@destayenkemugne3274 3 жыл бұрын
Nuraye wede betam merte ena kelel yel ena tenama yehone shoreba new ejeshe yebarek thank you for sharing berechi wede 👌
@user-my1ol6nf6h
@user-my1ol6nf6h 3 жыл бұрын
ሰላም ኑራዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ቆንጆ እና ለየት ያለ ጤናማ የሆነ የሾርባ አሰራር ነው ልዩ ነው የተጠቀምሻቸው ግበአቶች በጣም ቆንጆ እና ለጤናም ቆንጆ ናቸው እጅሽ ይባረክ ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን
@mimiayy6794
@mimiayy6794 3 жыл бұрын
ኑራዬ በጣም ቆንጆ ጤናማ የሾርባ አሰራር እጆችሽ ይባረኩ ይህንን የመሰለ እሰራር ስላሳየሽን❤️🙏🏼
@eyerusalemoukubamichael4688
@eyerusalemoukubamichael4688 3 жыл бұрын
ኑራየ በጣም ቆንጆ የ ሾርባ ኣሰራር ነው ያሳየሽን እናነሰግናለን አጅሽ ይባረክ 😍🙏
@user-rb9ne5nc8j
@user-rb9ne5nc8j 3 жыл бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ ኑራዬ በጣም ምርጥ ሾርባ ነው ሾርባ ለጤናችን ጠቃሚ ነው አንችም ልዩ አርገሽ ሰርተሽዋል እጅሽ ይባረክ
@hiyababraham6292
@hiyababraham6292 3 жыл бұрын
ዋው ያሚማማ ኖራዬ በጣም ምርጥ የሆነ የእትክልት ሾርፓ ነው ውዴዴ ጅሽ ይባረ ይጣፍጣል ምርጥ ሾርፓ ነው እናመሰግናለን ውዴዴ
@adutube8361
@adutube8361 3 жыл бұрын
ኑራዬ ሰላምሽ ብዝትዝት ይበልልኝ ጥራት እኮ ዋው ነው ሁሌም የማደንቀው ነገር ነው የአትክልት ሾርባ የድንብላል ቅጠል ፣ ነጭ ሽንኩርት እና ዝንጅብል ፣ ድፍን ምስር ፣ ድንች ፣ ሽንኩርት ፣ ካሮት ጨው እና ዘይት የተጠቀምሻቸው ግብአቶችሽበሙሉ በጣም ጤናማ እና ለሰውነታችን ተስማሚ ናቸው በጣም ጎበዝ ነሽ አሪፍ ሙያ ስላስተማርሽን ክበሪልን
@abebaadiss5201
@abebaadiss5201 3 жыл бұрын
ኑራዬ ዋው ለጤና ተስማሚ በቶሎ የሚደርሽ ሾርፖ አብሶ ልጆች ዋው በሚመች መልኩ ነው የሰራሽው የተጠቀምሽው ግብአቶች 👌እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን
@bestrong7327
@bestrong7327 3 жыл бұрын
Amazing Recipe The Ingerdients You Use For The Best Vegetable Soup Are Simple And Healthy Like It Nurayyye Keep It Up😍👌
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
ኑራዬ በጣም ልዩ ጤናማ አሰራር ነው በጣም ያምራል እሞክረዋለሁ እጅሽ ይባረክ ሼር 💯👍👍👍👌👌😍
@nuraynin
@nuraynin 3 жыл бұрын
የሚዬ ውዴ አመሰግናለሁ 🙏🙏
@selamgezachw8478
@selamgezachw8478 Жыл бұрын
ተባረኬ እጅሺ ይባረክ 🥰
@kdestidagm9211
@kdestidagm9211 3 жыл бұрын
Wawww Deke Newe Gobeze Bereche
@alemsisterstube7567
@alemsisterstube7567 3 жыл бұрын
Nuraye Dear, this soep is so healthy and it looks so delicious!! I this specially in the cold time it will give a power to servaive 😁 thank you so much for shearing😍😍👌👌
@Tube-tl7el
@Tube-tl7el 3 жыл бұрын
ኑራዬ እጅሽ ይባረክ ሙያ 👌❤️🙏
@etpyaetpya9571
@etpyaetpya9571 Жыл бұрын
Nice keep it up!!!!!!!!!!
@rozahabte3595
@rozahabte3595 4 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 жыл бұрын
Mouthwatering and healthy! Thank you for sharing!
@nuraynin
@nuraynin 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሊሊዬ ውዴ 🙏🙏🙏
@tgethiotube3731
@tgethiotube3731 3 жыл бұрын
Nuraye betam konjo aynet aserar new yasayeshin ejish yibarek beteley mata kelel yale neger mewsed yimeretal thank you for sharing
@nuraynin
@nuraynin 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ቲጂዬ 🙏🙏
@bekalutena5365
@bekalutena5365 4 ай бұрын
ቀላል አሰራር ነው እናመሰግናለን
@eexx2956
@eexx2956 Жыл бұрын
እጅሺ ይባረክ🌹🌹🌹
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ጤናማ አሰራር ወድጄዋለው እኔም እሞክረዋለው❤️🥰🥰👍
@nuraynin
@nuraynin 3 жыл бұрын
ሄሉዬ አመሰግናለሁ🙏🙏
@Pictureperfect30
@Pictureperfect30 3 жыл бұрын
Le Ramadan betam tiru amarach new I will definitely try thanks for sharing❤️
@nuraynin
@nuraynin 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሁስኒዬ ውዴ 🙏🙏
@bettytube2366
@bettytube2366 3 жыл бұрын
Nuraye በጣም ያምራል ቆንጆ ሱፐ ነው እጅሽ ይባረክ ።thank you for sharing
@nuraynin
@nuraynin 3 жыл бұрын
ቤቲሻዬ ውዴ አመሰግናለሁ🙏🙏
@amentube6496
@amentube6496 3 жыл бұрын
Nuray enedet endemiyamir leyu new berchi ehitey thank you for sharing
@nuraynin
@nuraynin 3 жыл бұрын
አሜንዬ ውዴ አመሰግናለሁ🙏🙏
@BraksselyOfficiel
@BraksselyOfficiel 3 жыл бұрын
Salam salam. Great chorba indeed. Congratulations. Big like and support.
@nuraynin
@nuraynin 3 жыл бұрын
Thanks for watching my dear 🙏🙏🙏
@oneday9545
@oneday9545 2 жыл бұрын
ማሸ አላህ ጎበዝ
@yebetewa-5538
@yebetewa-5538 3 жыл бұрын
So healthy food 😍😍.. thank u for sharing dear...berchilen.. Addis beteseb ✋
@nuraynin
@nuraynin 3 жыл бұрын
ስለመጣሽ አመሰግናለሁ ውዴ🙏🙏
@narditube1684
@narditube1684 3 жыл бұрын
My Queen nuraya waowww
@yordanos2546
@yordanos2546 3 жыл бұрын
ኑራዬ እጅግ በጣም ቆንጆ እና ጤናማ አሰራር ነዉ ያሳየሽን በርቺልኝ እህቴ ላይክ ሼር
@nuraynin
@nuraynin 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ዮርዲዬ 🙏🙏
@konjit9463
@konjit9463 2 жыл бұрын
ዋው ማሻአላህ ሲያምር
@user-sv3oz9jj3v
@user-sv3oz9jj3v 8 ай бұрын
ማሻአላህ ዘሬ ሰርቸዉ ዋዉ❤😘
@user-js4lx5tc5p
@user-js4lx5tc5p 6 ай бұрын
Thanks wude serchalehu yitafital
@benjatube
@benjatube 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ባጭር ደቂቃ የሚደርስ ምርጥ ነው እናመሰግናለን
@nuraynin
@nuraynin 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ 🙏🙏
@selamlealem2696
@selamlealem2696 3 жыл бұрын
ዋው አንደኛ ነው ውዴ እጅሽ ይባረክ👌👍
@nuraynin
@nuraynin 3 жыл бұрын
ሰላምዬ ውዴ አመሰግናለሁ 😍🙏
@MisrakTeshome-fs9hz
@MisrakTeshome-fs9hz 5 ай бұрын
ቆንጆ ሾርባ👍
@BezTube1627
@BezTube1627 3 жыл бұрын
Nuraye በጣም ቆንጆ ጤናማ ሾርባ እኔም የምስር ሾርባ እወዳለው ጥሩ አርገሽ ሰርተሽዋል👍like share😍👍😍
@nuraynin
@nuraynin 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ቤዝዬ🙏🙏
@user-zo5sd4iy2j
@user-zo5sd4iy2j 2 жыл бұрын
በርችልኝ ማማየ
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 жыл бұрын
ኑራዬ ዋዉ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ስርተሽዋል እጅሽ ይባረክ🙏🙏👍🏽👍🏽❤️❤️
@nuraynin
@nuraynin 3 жыл бұрын
ሉላዬ ውዴ አመሰግናለሁ🙏🙏
@bethelinfo1966
@bethelinfo1966 3 жыл бұрын
ቆንጆ አሰራር ነው በርቺልኝ👌🏽😍❤️
@nuraynin
@nuraynin 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ቤቲዬ🙏🙏
@saradawit
@saradawit 3 жыл бұрын
ኑራየ በጣም ቆንጆ ለጤና ተሥማሚ ሾርባ ነው የሰራሽው እኔም እሞክረዋለሁ እጅሽ ይባረክ እናመሠግናለን
@nuraynin
@nuraynin 3 жыл бұрын
ሳራዬ አመሰግናለሁ🙏🙏
@niceworld2181
@niceworld2181 3 жыл бұрын
ኑራየ የኔ ውድ ከለሩም ላይን ማራኪ እንዲሁም ለጤና ተስማሚ ሾርባ ነው ያዘጋጀሽው የኔ ውድ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን እሞክረዋለው 🙏😘😍❤
@habengidaw
@habengidaw 3 жыл бұрын
WoW Yena balemuya👍💞
@nuraynin
@nuraynin 3 жыл бұрын
በላዬ ቆንጆ አመሰግናለሁ🙏🙏
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 жыл бұрын
Watching!
@Mssscenter
@Mssscenter 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ጎበዝ! በአጭር ደቂቃ ጥሩ ስራ ነው የሰራሽው... ይህ ነው ሙያ ማለት። በርች
@nuraynin
@nuraynin 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም 🙏🙏
@hiruttube6804
@hiruttube6804 3 жыл бұрын
ሾርባ ውስጤ ነው በተለይ ማታ ላይ ቀለል ያለ እና ለጤናችን ተስማሚ 🙏👍
@nuraynin
@nuraynin 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሂሩትዬ 🙏🙏
@alemayehudense
@alemayehudense Жыл бұрын
እጥር ምጥን ፈጣን በረቺ
@Tizbt8733
@Tizbt8733 3 жыл бұрын
ኑራዬ ምርጥ የአትክልት ሾርባ ነው የኔ ባለ ሞያ 👌
@nuraynin
@nuraynin 3 жыл бұрын
ማራኪዬ ውዴ አመሰግናለሁ🙏🙏
@ethio9027
@ethio9027 3 жыл бұрын
በርችልኝ ኑራየ እህቴ ናኒሻ
@Haregumeresa-ks1un
@Haregumeresa-ks1un 4 ай бұрын
ዋውውውው በጣም ደስ የሚል አሰራር
@HulegebTube
@HulegebTube 3 жыл бұрын
arif yeshorba aselar new yasayeshn kensehena gar ,, berchi 👍
@nuraynin
@nuraynin 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ውዴ 🙏🙏
@seadagetent4798
@seadagetent4798 Жыл бұрын
ያምራል
@EskediStyle
@EskediStyle 3 жыл бұрын
አሪፍ የሾርባ አሰራር ነው ያሳየሽን ኑራዬ፡ በጣም አመሰግናለሁኝ ፡ ግዜሽን ወስደሽ ስላሳየሽን።
@nuraynin
@nuraynin 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ውዴ 🙏🙏
@Solzna
@Solzna 3 жыл бұрын
ኑራዬ ሾርባ በጣም ነዉ ምወደዉ አንቺ ደግሞ ምርጥ አርገሽ ነዉ የሰራሽዉ አቀራረብሽም ምርጥ ነዉ እናመሰግናለን በርቺ ዉዴ🤗❤️🤤
@nuraynin
@nuraynin 3 жыл бұрын
ማዚዬ ውዴ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@keludifamilyshow
@keludifamilyshow 3 жыл бұрын
ዋውውው ኑራዬ ውዴ ገራሚ ጤናማ ቀላል የሾርባ አሠራር ነው ከልብ እናመሠግናለን አሁን በረመዳን ምርጥ ነገር አስተማርሽን thank You For Sharing This Amazing Recipe Really I Like It Keep Up your Good Job Like &Share😍
@nuraynin
@nuraynin 3 жыл бұрын
ካሉዲዬ ውዴ አመሰግናለሁ 🙏🙏
@siif21youtube43
@siif21youtube43 3 жыл бұрын
Betam gobez 👌👍
@nuraynin
@nuraynin 3 жыл бұрын
ሲፍዬ ውዴ አመሰግናለሁ😍🙏
@FikireTube12
@FikireTube12 3 жыл бұрын
በጣም ልዩ የሆነ የአትክልት ሾርባ ነው ያሳየሽን እንዴት እንደሚያምር ልዩ አድርገሽ ነው የስራሽው መልኩ ብቻ ይበቃል ያስጎመጃል አቀራረቡ እራሱ እንዴት እንደሚያምር የተባረከ ይሁን የኔ ውድ
@nuraynin
@nuraynin 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ውዴ🙏🙏
@selamt5301
@selamt5301 3 жыл бұрын
ኑራዬ አንቺን ያገባ ወንድ እድለኛ ነው 😊 ምግብ በአንቺ ያምራል ፡ እጅግ በጣም ጎበዝ ነሽ ፡ ልጄም ሾርባ ስለሚወድ ይሄንን recipe እሠራለሁ ።አመሠግንሻለሁ 🙏
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ምረጥ ሾርባ በርቺልኝ
@nuraynin
@nuraynin 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ውዴ 🙏🙏
@kangnochanel6173
@kangnochanel6173 3 жыл бұрын
Hello vidios goods love❤️❤️❤️from Indonesia👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾
@nuraynin
@nuraynin 3 жыл бұрын
Thanks for watching my dear 🙏🙏
@weloambaseltube5796
@weloambaseltube5796 3 жыл бұрын
Cooking በርቺልኚ የኔ ውድ
@nuraynin
@nuraynin 3 жыл бұрын
ወሎዬ አመሰግናለሁ ውዴ😍🙏
@frehiwotchannel4494
@frehiwotchannel4494 3 жыл бұрын
ልዮ ነዉ በርች ዉዴ ሼር
@nuraynin
@nuraynin 3 жыл бұрын
ፍርዬ ውዴ አመሰግናለሁ😍🙏
@selammesitube
@selammesitube 3 жыл бұрын
ኑራዬ የኔውድ እህት በጣም ያምራል የኔ ባለሞያ በርቺልኝ ካንቺ ብዙ እንማራል
@nuraynin
@nuraynin 3 жыл бұрын
መሲዬ ውዴ አመሰግናለሁ 😍🙏
@wadancraft2015
@wadancraft2015 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ያስጎመጃል እህቴ በርቺ ብቅ በይ 👍👍🙏🙏
@nuraynin
@nuraynin 3 жыл бұрын
እሺ አመሰግናለሁ🙏🙏
@yordanoestube926
@yordanoestube926 3 жыл бұрын
ዋውውው ነራዬ በርች የኔ ውድ
@nuraynin
@nuraynin 3 жыл бұрын
ዮርዲዬ አመሰግናለሁ🙏🙏
@MeskeremKassa-tf8cl
@MeskeremKassa-tf8cl 3 ай бұрын
Wow
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
ኑራዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ ማሬ💖🙏👌👍👏👏👏
@nuraynin
@nuraynin 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ውዴ 🙏🙏
@AyniA1
@AyniA1 3 жыл бұрын
ኑራዬ በጣም ቆንጆ አሰራር እጆችሽ ይባረኩ።ቤተሰብ ሆኛለሁ
@nuraynin
@nuraynin 3 жыл бұрын
እሺ አይኒ ውዴ አመሰግናለሁ 🙏🙏
@soliyanatube9541
@soliyanatube9541 3 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ የምወድሽ እጅሽ ይባረክ
@nuraynin
@nuraynin 3 жыл бұрын
ሶሊዬ ውዴ አመሰግናለሁ🙏🙏
@user-xd8qe7jl6k
@user-xd8qe7jl6k 5 ай бұрын
አደኞነዉየኔዉዲማሻአላህ❤❤
@lilligera9344
@lilligera9344 3 жыл бұрын
Nuraye Inde neshlign wde yasayshn yeatklt ministroni ijg betam konjio adrgesh new yserashiw bzih lay yetetkemshiw atkltoc bemulu ltenacn tilik astewaso yalw new ijish ybark slasayeshn betam inamesegnaln
@salatesfa5510
@salatesfa5510 3 жыл бұрын
ኑራዬ የኔ ባለሙያ ስራሽ ሁሉ እኮ የተለየ ነው የዛሬው ሾርባ ደግሞ ከለሩ ብቻ ይበቃል እንዴት እንደሚያስጎመጅ ጤነኛ የሆነ ምግብ ነው እናመስግናለን ሼር ስላረግሽን
@makigursha3106
@makigursha3106 3 жыл бұрын
ኑራዬ በጣም ቆንጆ የአትክልት ሾርባ ነው ያሳየሽን በጣም ወድጀዋለሁ። ሲያምር እራሱ። እስቲ ኑራዬ የአጃ ደሞ ስሪልን 👌😇
@nuraynin
@nuraynin 3 жыл бұрын
እሺ ማኪዬ እሰራለው ለ አስተያየትሽ አመሰግናለሁ🙏🙏
@ethiotubeyebahlgebeta6936
@ethiotubeyebahlgebeta6936 3 жыл бұрын
መጥቻለሁ በጣም ቆንጆ ሾባነው እህቴ በርቺ ሁሉን አሞልቼ ቤተሰብ ሆኛለሁ 😍🙏
@nuraynin
@nuraynin 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ውዴ🙏🙏
@ethiopia8076
@ethiopia8076 Жыл бұрын
የኔ ውድ በጣም ቆንጆ ነው ግን ከመኮርኒው ውጭ ያለው መብሰል ነበርብት ከይቅርታ ጋር
@fafitube9302
@fafitube9302 2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@AyatTube798
@AyatTube798 3 жыл бұрын
በጣም ልዩ ነው በርች
@nuraynin
@nuraynin 3 жыл бұрын
አያቲ ውዴ አመሰግናለሁ🙏🙏
@JamilaaMohammed-lw6gp
@JamilaaMohammed-lw6gp 8 ай бұрын
❤❤❤
@user-lb5cc8yz1u
@user-lb5cc8yz1u Жыл бұрын
Konjo aserar new berche
@emuamira6706
@emuamira6706 3 жыл бұрын
ሀሪፍ ነው ሁሉን አሟልቸ ቤተሰብ ሁኛለሁ እርስዋም ጎራ ይበሉ
@user-tl4jc3nz7p
@user-tl4jc3nz7p 10 ай бұрын
Best
@gojofilm
@gojofilm 3 жыл бұрын
betam konjo nw berche betesb hognalhu anchim bki bey nuray
@nuraynin
@nuraynin 3 жыл бұрын
እሺ አመሰግናለሁ ውዴ
@keludifamilyshow
@keludifamilyshow 3 жыл бұрын
Watching
@Tube-to9np
@Tube-to9np Жыл бұрын
ወውውውውውማአሻአላሄነው
@zohabazohaba3980
@zohabazohaba3980 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@tizetagirmakids
@tizetagirmakids 3 жыл бұрын
ዋና ኑራዬ ያምራል የኔ ባለሙያ በይ እመጣለሁ በሩን ክፈቺ
@nuraynin
@nuraynin 3 жыл бұрын
ትዙዬ ውዴ አመሰግናለሁ 😍🙏
@laykbakaata5670
@laykbakaata5670 4 ай бұрын
Okay
@Meryissa
@Meryissa 3 жыл бұрын
It's looks so good 👍
@nuraynin
@nuraynin 3 жыл бұрын
ሜሪዬ ውዴ አመሰግናለሁ😍🙏
@endrisswusen
@endrisswusen Жыл бұрын
👍👍👍❤️❤️❤️
@user-nk8pb2sp5o
@user-nk8pb2sp5o 4 ай бұрын
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 3 жыл бұрын
Waooo 😋😋😋
@nuraynin
@nuraynin 3 жыл бұрын
ፅግሽዬ አመሰግናለሁ😍🙏
@eldana0578
@eldana0578 3 жыл бұрын
እንዴት እንደወደድኩት አጠይቂኝ።በብርድ በሙቀት የሚበላ ቀለል ያለ ነው thank u dear🌷
@nuraynin
@nuraynin 3 жыл бұрын
ስለወደድሽው ደስ ብሎኛል አመሰግናለሁ🙏🙏
@kemila876
@kemila876 2 жыл бұрын
ኑራየ የኔ ልዩ እኮን አደረሰሽ
@nuraynin
@nuraynin 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ከሙዬ መልካም ረመዳን ⭐️💫🌙
@bg3426
@bg3426 2 жыл бұрын
God job, nice soup I love it. But I didn’t get the color, did I miss turmeric.
@nuraynin
@nuraynin 2 жыл бұрын
No turmeric all vegetables giving us a good color thanks for watching 🙏🙏🙏
@equalityequality3720
@equalityequality3720 Жыл бұрын
የድምብላል ቅጠል በእንግሊዘኛ ምንድነው
SOUP | CHICKEN with vegetable SOUP | የዶሮ ሾርባ: ለምን ይብረደን?
10:03
Martie A Cooking ማርቲ ኤ
Рет қаралды 110 М.
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 12 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
Lentil Soup/ የምስር ሾርባ/መጣፈጡ ልዩ ነው/ ዋው
8:33
Bettwa's - የቤቷ
Рет қаралды 8 М.
Ethiopian Food/Cooking - How to Make Aja Shorba  - የአጃ ሾርባ አሰራር
15:15
ምርጥ የአትክልት ሾርባ/ veggie soup
7:08
Tina Habeshawit
Рет қаралды 225 М.
Ethiopian food how to make Minestrone with fish ሚኒስትሮኒ ሾርባ አስራር
10:02
ለየት ያለ የምግብ አማራጭ  ሩዝ በድንች
18:47
Gursha ke chef yonas | ጉርሻ ከሼፍ ዮናስ
Рет қаралды 33 М.
Ethiopian Vegetable Soup የአትክልት ሾርባ አሰራር
1:47
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 9 М.
🤣🤣🤣
0:29
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 2,9 МЛН
Waka Waka 💦💃😁 #funnyshorts #rianashow
0:14
RianaShow
Рет қаралды 11 МЛН
il caldo fa brutti scherzi #dog #fight #punch
0:18
Cronache della Campania
Рет қаралды 17 МЛН
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
0:54
火影忍者一家
Рет қаралды 19 МЛН
❗️XOTINI HAMMASINI URMOQCHI 😱😱😱
0:14
HUSAN_SHORTS1
Рет қаралды 2,7 МЛН