" I Love You Too " ብለው በሳቅ ገደሉኝ " ኢትዮጵያውያን ነን ክፍል - 8 |

  Рет қаралды 270,621

Donkey Tube

Donkey Tube

Жыл бұрын

" i love you too ብለው በሳቅ ገደሉኝ " ኢትዮጵያውያን ነን ክፍል - 8" I Love You Too " ብለው በሳቅ ገደሉኝ " ኢትዮጵያውያን ነን ክፍል - 8 | @Donkey Tube | @Comedian Eshetu- OFFICIAL |
“We Are Ethiopians” ኢትዮጵያውያን ነን!!
Here We come with a brand-new adventurous Show, which focuses on Unity, Peace, Love and Nationalism. Comedian Eshetu and his team travel around Ethiopia in all direction to capture the best culture, historical and natural places and indigenous people of Ethiopia and how they live. In this one-of-a-kind marvelous Ethiopia, the world can learn its ways of living without bashing with itself.
Caution
Uploading any of contents from Donkey tube or Comedian Eshetu - OFFICIAL Channel without the Producers’ consent will result in a copyright strike.
For more info, please visit the about section of this channel.,
Thank You.
#dinklejoch
#dinqlejoch
#comedianeshetu
#eshetumelese
#denqlejoch
Follow Us On :
/ comedianeshe
/ comedianeshetu0
/ comedian.eshetu
Join this channel to get access to perks:
/ @comedianeshetu
My other KZfaq Channel: Comedian Eshetu - official
+251913610673
+251938212020
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Donkey Tube
Other Related Videos
====================
" ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ መልእክት አለ አድምጡኝ"
• " ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ ...
ብዙ ቋንቋ መናገር እችላለሁ
• 'ማስታወቂያ የሰራሁበትን ብር እናቴ...
ከጆርጂያ አዲስ አበባ ለድንቅ ልጆች
• " ከጆርጂያ አዲስ አበባ ለድንቅ ል...
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 953
@bamlakugezahegn7357
@bamlakugezahegn7357 Жыл бұрын
"እርስ በርስ የሚዋጉ ላሞች አይወልዱም፥ አይረቡም"
@user-nw8lc2br8j
@user-nw8lc2br8j Жыл бұрын
ያማል ቅኔው😂😂😂
@toybamuhammed9064
@toybamuhammed9064 Жыл бұрын
ምሳሌው በጣም ያምራል
@mebratbereket2732
@mebratbereket2732 Жыл бұрын
ይገርማል እንዴት ኣወቁት? ለመሆኑ ካብ ምህሮ ኣእምሮ የሚባል ምሳሌ ኣለን የኛ የድሮ ኣያቶቻችን እና በተፈጥሮ ብልሆች ናቸው።
@mananeghuse1098
@mananeghuse1098 Жыл бұрын
የጥበብ ኣባት ናቸው የመንፈስ ቅዱስ ጸጋ ኣላቸው ኣባት ናቸው
@birukwubishet591
@birukwubishet591 Жыл бұрын
@@toybamuhammed9064 .. . .. .... ..
@Handatube
@Handatube Жыл бұрын
ተማርን ከሚሉ የዚህ አባት ንግግር እና አተሰሳባቸው በጠም ጥልቅ ነው:: ረጅም እድሜ ይስጦት
@amaregetachew8026
@amaregetachew8026 Жыл бұрын
የመፅሃፍ ቅዱስ ቃል እየጠቀሱ የሚናገሩ ንፁህ የሆኑ ፈጣሪን የሚፈሩ እሚገርሙ አባት ናቸው ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጣቸው
@blessedrdp4773
@blessedrdp4773 Жыл бұрын
Those who speak White qouting the words of the bible are pure, fearing the Creator, wonderful fathers. May the creator give them long life and health
@asegedechbushy9363
@asegedechbushy9363 Жыл бұрын
አሁንም እንደአንደበተዏ የሁንልን
@DulumeRobi
@DulumeRobi Жыл бұрын
Amen
@fasikabera9704
@fasikabera9704 Жыл бұрын
🙏❤
@jitugetahun6986
@jitugetahun6986 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@Mercy_Ethiopian
@Mercy_Ethiopian Жыл бұрын
በዓለም ላይ ውዱ ነገር እግዚአብሔርን ማወቅ ነው።!!! በጣም መልካም አባት! አክብሮት እና አድናቆቴ ከልብ ነው አባታችን እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንዎትን ይባርክልን!
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs Жыл бұрын
እህት ደምሪኝ
@albertshiferaw9997
@albertshiferaw9997 Жыл бұрын
ብስለት + ግልፅነት + እውነተኛነት የምናይበት በዚህ ጊዜ የሚያስፈልገን ትክክለኛ የሚድያ ስራ = ኢትዮጵያዊያን ነን።
@ethiominilik8824
@ethiominilik8824 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሁሌም ከፍ ትበል 💚💛❤️
@tigistmolla30
@tigistmolla30 Жыл бұрын
የገጠር ሰዉኮ ኦርጂናል ነዉ! ፊዚካሊ ብትል በአስተሳሰብም በተመረጡ ቃላቶች የተገነባ ቅኔ የሆነ ሕዝብ ነዉ!! Eshe i Respect u! ኢትዮጵያዉያን ነን! ይኽንን ፕሮግራም እጅግ ወደድኩት መከበርያዬ ደጉ ወገኔ ለሃገሬ ያለኝን ፍቅር እጅግ ጥልቅ ሆኖአል 💚💛❤️
@user-eo7vh7ch9x
@user-eo7vh7ch9x Жыл бұрын
የኔ አባት አላህ ጤና እና እድሜ ይሰጠችሁ ይህ ነው የእምዬ ኢትዮጵያ ልጅች🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@emtube9470
@emtube9470 Жыл бұрын
ደምሪኝ እህቴ
@lylaurgesa3506
@lylaurgesa3506 Жыл бұрын
ባንድራውን ቀይሩት
@user-eo7vh7ch9x
@user-eo7vh7ch9x Жыл бұрын
@@lylaurgesa3506 ለምንን
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k Жыл бұрын
@@user-eo7vh7ch9x የኢትዪ አርማ ኮከቡ ነው
@simintegnawshi4555
@simintegnawshi4555 Жыл бұрын
"ኢትዮጵያ አጠቃላይ አንድ ነው።"እንዴት ደስ የሚል የአስተዋዮች ንግግር ነው እባካቸሁ። ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን።
@neimayusuf5594
@neimayusuf5594 Жыл бұрын
አንተን ወልዳ ያሳደገች እናት ትባረክ
@emtube9470
@emtube9470 Жыл бұрын
ደምሪኝ እህት
@user-ep3wx6ex8r
@user-ep3wx6ex8r Жыл бұрын
በስመአብ ደስ ሲሉ የእግዚአብሔር ቃል ያለው አንደበቱ ማር ያዘንባል ቃሉ ይኖረን ህይወትም ይሁነን😍😍😍😍
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs Жыл бұрын
ደምሪኝ እህት
@enuyebekele1133
@enuyebekele1133 Жыл бұрын
ደስ ከሚል አባት ጋር ያደረግኸው ቆይታ ትምህርት ይሰጣል ያለንን ማመስገን ትልቅ ነገር ነው እሸቱ ቀና ልብ አለህና በመንገድ ሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሄር ይጠብቅህ።
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын
እንዃን ለቅዱስ ሚካኤል ወርሀዊ መታሰቢያ ክብረ በአል ሰላም አደረሳችሁ አቤት የኔ የዋህ አባት ደስ ሲሉ
@abiyoutube2414
@abiyoutube2414 Жыл бұрын
3ደቂቃ ነው ምንግዜ አየሽው
@user-wq7we5xh3i
@user-wq7we5xh3i Жыл бұрын
አሜን እንኳንአብሮ አደረሰን እህታአለም
@user-td3lr4wv1w
@user-td3lr4wv1w Жыл бұрын
አሜን
@damenechafaroayanadamenech7678
@damenechafaroayanadamenech7678 Жыл бұрын
😭😰amen 🙏
@damenechafaroayanadamenech7678
@damenechafaroayanadamenech7678 Жыл бұрын
@@abiyoutube2414 and eko 🥰🤣
@hirut7396
@hirut7396 Жыл бұрын
የታፈነ እውቀት የዋህነት ደግነት ቅንነት ያለው ባላገር ነው
@emtube9470
@emtube9470 Жыл бұрын
ደምሪኝ እህት
@messipositiveenergy3590
@messipositiveenergy3590 Жыл бұрын
መፅሀፍ ቅዱስ እኮ የህይወት መርህ ነው!! ቃሉን ሲናገሩ እንዴት ያሳምናሉ አባባ😘 I Love You አባባዬ😍😍
@roziiyoutube7210
@roziiyoutube7210 Жыл бұрын
Yes
@God_is_love_21
@God_is_love_21 Жыл бұрын
ሰው ሰው እስከሆነ ድረስ ሁሉም እኩል ነው 💚💛❤ ሰላሙን ያምጣልን እሼ በእውነት እንደዚህ ደክመህ ለእኛ የምታስተላልፈው መልእክት ሁሉ ለኢትዮጵያ የሚጠቅም አይምሮን ሚያድስ ነው ደስ የሚሉ አባት በርቱልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤👑🕯🙏
@Eyerusalembini
@Eyerusalembini Жыл бұрын
አራዳ አባት ናቸው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው❤
@-jirutube177
@-jirutube177 Жыл бұрын
ነገ የዳግማዊ ምንሊክ ንጉሰ ነገስት ዘኢትዮጵያ እና የንግስት ጣይቱ ብጡል ብርሃን ዘኢትዮጵያ የልደት ቀን ነው። መልካም በዓል 💚💛❤️
@hannaemeshaw8725
@hannaemeshaw8725 Жыл бұрын
ስመኘዉ በቀለ በጣም እሚያሳዝን ሰው ነው ለሀገር ሲለፋ የሞተ ሁሌም ያሳዝነኛል እውነት በጣም ደግ ሰው ነበር 😭😭😭😭😭😭😭😭
@babanon9062
@babanon9062 Жыл бұрын
እፍፍፍፍ የሱስ አንጀት ይበላል ማርያምን ለሀገሩ ብሎ
@yergde5399
@yergde5399 Жыл бұрын
አሁን አፉን ሞልቶ ስለ አባይ ስያወራ ለኢትዮጵያ ቆርቋሪ ይመሥላል ፤ ዶር አብይ መቃብሩ እንዳይሠራ ከለከለ።
@onemorenight5932
@onemorenight5932 Жыл бұрын
ትልቅ አባት ናቸው ለእሼም ለአባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን
@mylife8601
@mylife8601 Жыл бұрын
ድንቅ ፍቅር ነው በእውነት 😍እድሜና ጤና ፀጋውን ያብዛላችሁ
@ethiopia3929
@ethiopia3929 Жыл бұрын
እሼ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የእውነት በጉጉት ነው የምናየው ከቻልክ በሳምንት ሁለት ጊዜ ቢሆን ይህስሜት በላው የኢትዮጵያ ህዝብ ላይ አለ ሀገሬ ሰላምሽን እግዚአብሔር ይመልስልን💚💛❤
@hundetafa4450
@hundetafa4450 Жыл бұрын
ሲዳማ የፍቅር ሀገር የበረከት ! እኔ በብዙ ለወገናቼ እያስረዳሁ ነበር : በአካባቢው ተፈጥሮ የነበረው መንገጫገጭ በኦነጋውያን ጉትጎታ ነበር : ወዲያው ሲታወቅ ሰላም ወረደ ! እውነቱን አሳወቅህ ! እሸቱ ተባረክ !
@user-vo4fc4zi3m
@user-vo4fc4zi3m Жыл бұрын
እሼ እንደሁኔታው የምትሆነውን ነገር ስወደው! እሳቸውም ደስ የሚሉ ሰው ናቸው።
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs Жыл бұрын
ናርዲ ደምሪኝ እህት
@muluworkabate3189
@muluworkabate3189 Жыл бұрын
የዋህ አባት ብዙ ተማርኩቦትእግዚያብሄርረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት
@emtube9470
@emtube9470 Жыл бұрын
ውዴ እህቴ ሠብሥክራይብ አሪግኝ
@bobolala1974
@bobolala1974 Жыл бұрын
የእርሶን ልብ ለኢትዮጵያ ህዝብ እግዚአብሔር ያድለን❤❤❤
@amesalemasresha2218
@amesalemasresha2218 Жыл бұрын
ዋው ደስ ሢሉ የአለም ውድነገር ለርሶ ሲባሉ እግዚአብሔርን ማወቅ ያወቁትን መከተል
@hamahyy7178
@hamahyy7178 Жыл бұрын
የኔ አባት እረጅም እድሜ ይስጦት 💖💖💖💖💖
@tsedeylemma
@tsedeylemma Жыл бұрын
ምን እኔ አላምን የመጀመሪያ ኮሜንት 😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍😍😍እሼ ስለ መልካም አድራጎትህ እግዚአብሔር ይክፈልህ አንተ የትንሽ አብታም ነህ የገንዘብ ማለቴ አይደልም ባለ ብዙ ሀሳብ ነህ ገና ብዙ እንጠብቃለን🤗🤗🤗🤗
@user-dv7xn3dh8p
@user-dv7xn3dh8p Жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስ የሚሉ አባት ናቸው ❤❤😍😍
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs Жыл бұрын
ሀኒ ደምሪኝ
@blenyetadulij1838
@blenyetadulij1838 Жыл бұрын
አቤት መታደል ተጀምሮ እስከሚያልቅ ጥፍጥ ያለ አንደበት ያቆይልን አባታችን የእናንተ ፀሎት እና ደግነት ነው እስካሁንም ያቆየን🙏ሰው የለም ብለን ተስፋ በቆረጥን ግዜ እንደዚህ አይነቶቹን ከሰውም ሰው የሆኑ ሰዎችን የሚያሳየን አምላክ ይመስገን🙏❤
@rahelrita3615
@rahelrita3615 Жыл бұрын
እቺ ናት ኢትዮጵያ አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እሼ እድለኛ ነህ እንደነዚህ አይነት ንፁህ ሠዎች ጋር ማውራትህ እናመሠግናለን
@kegetahun3445
@kegetahun3445 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ነው ያለን ገንዘብም የለን አሉ ዋናውን የያዙ የገጠር ሰዎች እግዚአብሔር ዕረጅም እድሜ ይስጥልን
@asterbekele9478
@asterbekele9478 Жыл бұрын
ባጭር ጊዜ ውስጥ ማደግህና ትልቅ ለውጥ በማምጣትህ እጅግ እደነቅ ነበር: ለካስ ፈጣሪ ምክንያት ነበረው:: አሁንም ጤና በተሞላ ዕድሜ እየባረከ ያበልጽልግህ::
@awdarda
@awdarda Жыл бұрын
Beautiful story. Hope every greedy politician watch this video and learn from real people like this humble man.
@mebratbereket2732
@mebratbereket2732 Жыл бұрын
We hope evrery country in this world watch this and learn some of.
@tenad7309
@tenad7309 Жыл бұрын
ጎበዝ አስተዋይ ቅን አባት ናቸው:: እንዲህ አይነቱን ቅን አዋቂ ሰው ያብዛልን🙏🏾ፈጣሪውን የሚያምን ሰው ሌላውን አይጠላም::
@wubitteklu815
@wubitteklu815 Жыл бұрын
አባታችን ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ዮኒቨርስቲ እየተጠሩ የሰውን ልክ ማስተማር ያለባቸው ድንቅ ሀሳብ ያላቸው አባት። የተማረው ሲጨርሰን ያልተማረ እንዲህ ይግለፀን። እድሜና ጤኔ ይስጥልን።
@tesfayetefere2191
@tesfayetefere2191 Жыл бұрын
The reflection of our beautiful culture is being told by this gentleman and wonderful father. That’s what I know about our culture. God bless you dear father. There are many young people who will learn a valuable lesson. Thank you for your comments and advice. Long live Ethiopia and the people of Ethiopia 🇪🇹
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Жыл бұрын
ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን ! ጌታ ይመስገን ምርጥ ዘር ሁሉም ነው ምህረት የበዛልዎ ለገዳይ ምህረት አደረጉ በደላችንን ይቅር በለን የበደለኝን ይቅር እንደምል ብለው ቢፀልዩ በትክክል ነው ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይጨምርልዎ ፋዘርተባረኩ ለባለስልጣናት መፀለይዎ እጅግ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ካለ ሰላም አለ ተመስገን ነው ሁሉም ከንቱ የከንቱ ከንቱ ነው ፋዘር ብሩክ ነዎት ለበረከት ሁኑ እወዳችኋለሁ በርቱ
@user-en7kn7oz2k
@user-en7kn7oz2k Жыл бұрын
ማሻ አላህ ምርጥ እጹብ ድንቅ በእውቀት የተሞሉ አባት ናቸው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥወት አባታችን
@SabaShiferaw2012
@SabaShiferaw2012 Жыл бұрын
አቤት በጣም ቅን የሆኑ ንፁህ ኢትዮጵያዊ እነኝህን ነው በክፋት ሰርተው እንዳይበሉ የሚያርዷቸው ከምንም የሌሉትን። ወይ ፈጣሪ ይጠብቃቹህ ውድ የአገሬ አርሶአደሮች ❤❤❤❤🙏
@user-sx2mx7gr3t
@user-sx2mx7gr3t Жыл бұрын
😍👌 እንዴት ደስ የሚሉ አባት ናችው ማሻአላህ🇪🇹
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs Жыл бұрын
ኢሉ ደምሪኝ እህት
@mariyamenate3997
@mariyamenate3997 Жыл бұрын
የኔ አባት ደስ የሚል ንግግር 😍😍
@mesibrhane78
@mesibrhane78 Жыл бұрын
አቶ ፀጋዬ ክብር ይስጥልን ሲዳማ ገራገሩ ❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ኡኡፍፍ እንዴት ደስ የሚሉ አባት ናቸው እውነት ከአፋቸው ከአደበታቸው የሚወጣው ቃል ሁሉ መልካም እና እግዚአብሔር የሚያስመሰግኑ ናቸው እውነት አባታችን እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው 🥰 እሼ ምርጥ ግዜ እንዳሳለፍክ ተስፋ አደርጋለው ከዚህ ከተባረኩ አባት ጋር 🥰🥰
@mebratbereket2732
@mebratbereket2732 Жыл бұрын
ሰው ሲባል እንዲህ ነው፡ ፍርሃተ እግዚኣብሄር ያለው፡ ባለችው ትንሽ ነገር ትልቁ ተመስገን እና ሰላም ጨምሮ ያለ ምንም ችግር የሚኖሩ ምርጥ ህዝቦች። God bless you all.
@abilstayihu2058
@abilstayihu2058 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያና ህዝቦቿን ጠብቃ ሠላምህን አብዛልን እሼ ምርጥ ነው በርታ
@bethybethy3671
@bethybethy3671 Жыл бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር እርጅም እድሜና ጤና ይሳጣችሁ❤️❤️😘😘😘🙏🙏🙏ይሄ ነው እምዬ ኢትዮጵያ ልጆች ❤️❤️🥰
@user-us4fn6nn4h
@user-us4fn6nn4h Жыл бұрын
ደስ እሚሉ አባት እድሜና ጤና ይስጣችሁ በእውነት ከእናተ ብዙ ት/ት እንወስዳለን የእውነት አሼ እኔ ለአንተ ቃል ያጥረኛል ፈጣሪ በሄድክበት ሁሉ ይከተልህ
@user-wg4zo2fh9v
@user-wg4zo2fh9v Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን አባታችን እግዚአብሔር ካለን ይበቃናል አሉ የኔ አባት 🙏 ወንድማችን እሸ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏 ሰላም ለሀገራችን 💚 ፍቅር ለህዝባችን 💛 ይስጠን ቸሩ አምላካችን ❤️💒
@meryemibrahim2415
@meryemibrahim2415 Жыл бұрын
እሼ የሰው ማኛ አላህ ይጠብቅህ ሀገራችንን የሚያምሷት ውጪ ያሉት ኢትዮጵያዊ ናቸው ሀገር ያሉት በፍቅር ነው እየኖሩ ያሉት
@emtube9470
@emtube9470 Жыл бұрын
ውዷየ ደምሪኝ
@user-wq7we5xh3i
@user-wq7we5xh3i Жыл бұрын
አሸቱ እንዴትነህ በጣምነው የማከብርህ የምወድህ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ በምድር ለምትሰራው በሰማይ ያለ እግዚአብሔር ይክፈልህ ለመ ጀመርያነው ኮሜንት ስፅፍ እናም እግዚአብሔር በመንገድህ ይቅደም በርታ ከዚህ ም በላይ
@semeneshfelek1570
@semeneshfelek1570 Жыл бұрын
አሼ ክፉ አይንካህ በጣም ብዙ ነው ትምህርት ያገኘሁበት ለአባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-ez4lz5wx8b
@user-ez4lz5wx8b Жыл бұрын
የኔ ደግ አባት እድመ ይስጦዎት አባባ እንደርሶ መልካም አባቶች ያብዛልን እሼ ተባረክ እግዚአብሔር መልካምነትህ ደግነትህ አይቀይርብህ እስከመጨረሻ በዝሁ ያፅናህ ወንድሜ
@sone8065
@sone8065 Жыл бұрын
መልካም አባት ናቸዉ እድሜ ይስጥልን።
@natanimmediayoutube
@natanimmediayoutube Жыл бұрын
የሚገርሙ ሰው ናቸው!
@mimigetahun2710
@mimigetahun2710 Жыл бұрын
እሼ ተባረክ ኢትዮጵያን በአንተ አያሁ ሰላም ለምድረችን ድሮም የገጠር ሰው ፍቅር ናቸው
@yeshiworkyabay3990
@yeshiworkyabay3990 Жыл бұрын
በጣም በንግግር የበሰሉ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ባለሀገር የሚገርሙ ሰው ናቸው ፈጣሪ ዕድሜዎትን ያርዝምልን
@ganjamganjam3782
@ganjamganjam3782 Жыл бұрын
Welcome baga nagan dhufatni akami namati toluu ABBA koo rabii umurii keesan nu haa dheresuu eshetu nufi jiradhuu hoji garii dha 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌👌💞💞💞💞💞🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@rosered8681
@rosered8681 Жыл бұрын
ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት አባቴ 🙏
@nazrawiabayneh8239
@nazrawiabayneh8239 Жыл бұрын
በእውነት ድንቅ ሰው "ውዱ ነገር እግዚአብሄርን ማወቅ ነው"
@lovelyhouse9548
@lovelyhouse9548 Жыл бұрын
በእግዚአብሔር የታመነ አያፍርም: ደስ የሚሉ አባት ናቸው: እናመስግናለን እሸቱ :: ብዙ ልበ ብርሀን ኢትዮጵያውያን እሉን ትመስገን
@user-nw8lc2br8j
@user-nw8lc2br8j Жыл бұрын
My ደብብ❤🥺በሀገርና በሰላሙ አማይደራደር ንፅህ ህዝብ❤🙏🙏ጌታ ሆይ 🥺🥺🥺🥺
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n Жыл бұрын
ስለ ኢትዮጽያ ሲወራ እንባ ይቀድመኛል እናት ሀገር ኢትዮጽያ ባልበላ ምታወዛኛ አገሬ ሁሌም ሰላም አንድነት እመኚልሻለሁ እባታችን እግዛብሄር እርጅም እድሜ ይስጦት እውነት ነው መሪ ከተባለ ሁሉም ኢትዮጽያዊያ በአንድ በዘር በሀይማኖት በብሄር ማይከፋፍል ይስጠን ።
@emtube9470
@emtube9470 Жыл бұрын
ደምሪኝ እህቴ
@shewitsium5514
@shewitsium5514 Жыл бұрын
ወይይይይ ኣባቴ እንዲት ደግ ኣባት ናቸው በኡነት ትክክል ስብከት ነው እንደዚ ሰው በጠፋ ዘመን ሁሉ ጠፋ እኅኅኅኅኅኅ🇪🇷ኣምላኬ🌻መብቀን🇪🇹 ። 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@gebreyesgurmu2733
@gebreyesgurmu2733 Жыл бұрын
እሸቱ በጣም ጥሩ ነገር እየሰራህ ነውና እግዚአብሔር ይርዳህ፤ በርታ። እንደዚህ አባት ያሉ የዋህና መልካም ሰዎችንም ፈጣሪ ያብዛልን።
@lamrotlegese8444
@lamrotlegese8444 Жыл бұрын
እንኳንም የገጠር ልጅ ሆንኩ ❤️🤟🤟
@tecnotecno2349
@tecnotecno2349 Жыл бұрын
ቃለዎትን ጌታ ይሥማዎት
@zeynbtube3680
@zeynbtube3680 Жыл бұрын
ትክክለኛ አባት አላህ እድሜ ይስጠወት የተማሩት የርሰወን ያክል አያስቡም አገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን የሱ ይበልጣል
@sarkysarky8388
@sarkysarky8388 Жыл бұрын
የኔ ጀግና አባት እድሜና ጤና ይስጠወት አባየ። እሼ መልካም ሰው ኑርልን።
@tiwwizatub506
@tiwwizatub506 Жыл бұрын
አሪፍ ሰላም ያለበት ሀገር ነው 🙏🙏
@TV-vh2im
@TV-vh2im Жыл бұрын
ገንዘብ የበልናን እግዚአብሔር ኣለና ብሓቂ ኩሉ ሙሉእ ኣምላኽ ምሳና ተኮይኑ።✅🥰እሼየይ🥰
@yemesrachtessema5062
@yemesrachtessema5062 Жыл бұрын
ግሩም ነው ቃላት አጣሁ። እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@tenad7309
@tenad7309 Жыл бұрын
እውነት ነው የሚወደዱ አባት ናቸው:: እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው🙏🏾
@Sarasara-sb8rl
@Sarasara-sb8rl Жыл бұрын
እረኞዬ ጋር እኩል ቢለቀቅም እኔ ግን አተን መርጫለሁ! አሹዬ መልካም ሰው።
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs Жыл бұрын
እኔራሱቆጨኝ ቀዲሜ ባለማየት
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs Жыл бұрын
ደምሪኝ እህት
@MsNexus
@MsNexus Жыл бұрын
ሲዳማ።ጥሩ ሀገር ናት
@norasesa1384
@norasesa1384 Жыл бұрын
እደዚ ያሉ አባቸዠቶችን እግዚያብሔር ያብዛልን ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን 🙏🙏🙏❤
@MG-yv9ds
@MG-yv9ds Жыл бұрын
በጣምየሚገረሙአባትናቸው በትክክል እግዚአብሔር ቃል በተግባር የሚኖሩ ድቅ ሰውች ናቸው
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ሰላም ፍቅር አንድነት ለኢትዮጵያ ህዝቦች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕💕💕🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ረጅም እድሜ አባታችን🙏🇪🇹
@emtube9470
@emtube9470 Жыл бұрын
ደምሪኝ እህት
@QweAsd-zm3xp
@QweAsd-zm3xp Жыл бұрын
እሽዬ መልካም ሰው ምርጥ ኢትዮጵያዊ አባባ እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ አምላክ
@salemtesfalul554
@salemtesfalul554 Жыл бұрын
What a great man ❤️ my heart is full of love just watching this amazing father ❤️
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt Жыл бұрын
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ኑ ወ
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 Жыл бұрын
❤️❤️🥰🥰🥰🥰
@fatimaethio2277
@fatimaethio2277 Жыл бұрын
ኢንጅነር ስመኘው ሀቢቢ ስራህ አይረሳ
@user-gs5zr3zf7p
@user-gs5zr3zf7p Жыл бұрын
ከነዚህ አባት ብዙ ተምሪለሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን እሼ ምርጥ ስው ሁለዬም ሳቅልኝ የኔ መልካም
@OneloveJesus
@OneloveJesus Жыл бұрын
"ውዱ ነገር እግዚአብሔርን ማወቅ ነው" ኡፈይ ረጅም እድሜ ይስጥዎ!!
@Mitu-jw3dz
@Mitu-jw3dz Жыл бұрын
እውነት ነው ሰላም ያለው ከእግዛብሔር ብቻ ነው ሁላችን በየእምነታችን ወደ ፈጣሬ እንጩህ
@messipositiveenergy3590
@messipositiveenergy3590 Жыл бұрын
"አለም ላይ ውዱ ነገር እግዚአብሔርን ማወቅ ነው" አይ አባባ😍😍
@serawitserawit4357
@serawitserawit4357 Жыл бұрын
ኡፍ ደስ ሲሉ በጣም የሚገርሙ አባት ናቸው እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እሼ አንተም ተባረክ
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Жыл бұрын
Selam la Ethiopian hunken Dena mexachu waganoche ESHIYE TEBARK wandimachin ❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹
@derejeersedo9224
@derejeersedo9224 Жыл бұрын
በአለም ለይ ወዱ ነገር.. “እግዝአብሔርን መወቅ ነው..”🙏
@kidyalemu7414
@kidyalemu7414 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ፦ እሼ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ።
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 Жыл бұрын
Egziabher zemeniwotin yibarik gashe! Thank you eshetu
@serkalemtube9673
@serkalemtube9673 Жыл бұрын
ይገርማል ላም እና ላም እርስበርስ ከተዋጉ አይወልዱም ዘር አይተኩም አይበረክቱም የሚገርም ገለፃ እንደናተ ያሉ አባቶች ያብዛልን በናተ ደገነት እና ፆሎት ነው አሁንም ያለነው እሼ የልጅ አዋቂ ዘርክ ይባረክ እንደነኝክ አይነት አባትን አቅርብልን ተስፋችን እንድለመልም 🙏❤️❤️
@kiberlegeta
@kiberlegeta Жыл бұрын
በእንደዚህ አይነት የዋህና እግዚአብሔርን በሚፈሩ ሰዎች ምክንያት ነው አገራችን ያለችው:: አባታችን እግዚአብሔር ብርክ ያድርጎት
@gamtesalegesse8648
@gamtesalegesse8648 Жыл бұрын
Eshe,you are amazing,stay blessed.tebarek wendime ante tileyalle.ketil wendime,ewunet ena fikir yalebet geter lay siraln,lelawu wushet newu.
@user-mj7eq3ps3x
@user-mj7eq3ps3x Жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ አባቴ ደስሰሰስስስስስስስ የሚሉ አባት እሼ ኑርልን ወንድማለሜ እውነት ነው የኔ አባት መልካም ነገር የማይወድ ሰይጣን ነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥዎት ልዩ አባቴ
@msamuel2857
@msamuel2857 Жыл бұрын
Simply z best, keep up z good job.
@wudinesh2337
@wudinesh2337 Жыл бұрын
ለእርሷ ውዱ ነገር ምንድነው ፦ ለእኔ ውዱ ነገር እግዚአብሔር ማወቅ ነው...Amazing እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ከሁሉ ነገር የሚበልጠው እግዚአብሔር ማወቅ ሌላ ትርፍ ነው...❤
@tigrayti5296
@tigrayti5296 Жыл бұрын
ክብር ምስጋና ይሁን ለፈጣር ይሁን
@slemenbrhen5841
@slemenbrhen5841 Жыл бұрын
በጣም ነው የወደድኩት በእውነት አሼ እግዚአብሔር ይባረክሀ
@minwyeletmingist6806
@minwyeletmingist6806 Жыл бұрын
Thank you Eshie. That is wonderful interview. Happy to see such mindful citizens.
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
Final muy increíble 😱
00:46
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 50 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 100 МЛН
Скажи арбуз😂@I_SpongeBobSquarePants
0:27
МишАня
Рет қаралды 2,3 МЛН