"ይኸው ተጋብተናል" ኢትዮጵያውያን ነን! ክፍል4

  Рет қаралды 1,150,093

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

"ይኸው ተጋብተናል" ኢትዮጵያውያን ነን! ክፍል3 | | #eshetumelese #donkeytube
“We Are Ethiopians” ኢትዮጵያውያን ነን!!
Here We come with a brand-new adventurous Show, which focuses on Unity, Peace, Love, and Nationalism. Comedian Eshetu and his team travel around Ethiopia in all directions to capture the best culture, historical and natural places, and indigenous people of Ethiopia and how they live. In this one-of-a-kind marvelous Ethiopia, the world can learn its ways of living without bashing itself.
Chapters
0:00 - Intro
0:25 - Travel to Aleltu
0:43 - Arriving at Aleltu
1:35 - Getting ready for the wedding
4:07 - Going to the local marketplace
5:12 - Buying Goods
6:19 - Returning to the Wedding place
7:00 - Prepare for the Wedding
9:48 - The Night before the Wedding
10:25 - Wedding Day
11:23 - Building a Tent
14:15 - Blessing Time
14:36 - Arranging People to Work
16:21 - Moments before the Brides came
17:18 - Rain Time
18:40 - Gift Time
20:19 - Eating Time
21:51 - Brides Arriving Time
23:09 - Gifts to the Elders
25:08 - Unforgettable Moments
25:28 - Brides entering in Tent
26:39 - Music Time
30:13 - Ending Narration
Caution
Uploading any content from Donkey tube or Comedian Eshetu - OFFICIAL Channel without the Producers’ consent will result in a copyright strike.
For more info, please visit the about section of this channel.,
Thank You.
#dinklejoch
#dinqlejoch
#comedianeshetu
#donkey
"ይኸው ተጋብተናል" ኢትዮጵያውያን ነን! ክፍል3
Follow Us On :
/ comedianeshe
/ comedianeshetu0
/ comedian.eshetu
Join this channel to get access to perks:
/ @comedianeshetu
My other KZfaq Channel: Comedian Eshetu - official
0913610673
0938212020
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Donkey Tube
Other Related Videos
====================
ልዩ የበዓል የድንቅ ልጆች ዝግጅት !
• ልዩ የበዓል የድንቅ ልጆች ዝግጅት ...
አንድ ብር ልመና ወጣን !
• የቡና ደጋፊዎችን አመስግኑልን ! |... 3
ቤት አላከራይም አሉኝ !
• ቤት አላከራይም አሉኝ ! | Donk...
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 4 000
@menkirgirma236
@menkirgirma236 2 жыл бұрын
Thank you Eshe I am so impressed. They are so organized, the divion of labor, clear instructions on who is doing what from start to end. They are truly the best leaders.Hope our leaders of the nation at all levels will learn from these good leaders.
@heriyamohammad3682
@heriyamohammad3682 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰👍
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@heriyamohammad3682 ደምሪኝውዴዋበአላህ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋበቅንነትቤተስብእናሁን
@yehunbelaynigussie2254
@yehunbelaynigussie2254 2 жыл бұрын
Thank you very much was a nice program and you showed us how our Ethiopian should be.We need ambulance, electricity etc rather politician game.
@bettymoges6526
@bettymoges6526 2 жыл бұрын
Absolutely amazing
@user-rl2xb2jg9m
@user-rl2xb2jg9m 2 жыл бұрын
እስኪ ኤሄን👉 ጀግና 🙏 አስተዋይ🙏 እንቁ ኢትዮጲያዊ ወጣት የወለደች እናት ትቅረብልን እምትሉ!!!👍👍👍👍👍👍👍👍
@adyd8686
@adyd8686 2 жыл бұрын
ባለፈ ቀርበው ነበርኮ
@user-dv5sc7km3z
@user-dv5sc7km3z 2 жыл бұрын
ቀርበዋል እኮ
@user-vs8kq4zi4p
@user-vs8kq4zi4p 2 жыл бұрын
እኔ
@user-vs8kq4zi4p
@user-vs8kq4zi4p 2 жыл бұрын
@@selamselam4988 ወላሂበይአላየሁም
@atlas4738
@atlas4738 2 жыл бұрын
Yeshetun enat,woyizero fantayen maltachehu new,kehone nafekewonal enji bezu geze kerbewo yakalu🥰
@neimayusuf5594
@neimayusuf5594 2 жыл бұрын
አንተን የወለደች እናት ትባረክ ጀግና ነህ
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 2 жыл бұрын
🙏🌹
@hvvvghhvvg90
@hvvvghhvvg90 2 жыл бұрын
በጣም የታደለች ❤❤
@yhfbju3550
@yhfbju3550 2 жыл бұрын
በጣም እግዚአብሔር ይጠብቀው 🥰🥰🥰🥰🥰
@user-se7zo4wd5d
@user-se7zo4wd5d 2 жыл бұрын
በጣም
@tirste2744
@tirste2744 2 жыл бұрын
በጣም ይለይል በእውነት በጣም ነው የምወደው በእውነት እግዚአብሔር እድሜ ይስጠው ደገ የዋሀ አዛኝ የዘመናችን ምርጥ እንቁ መልካም ሰው እሸቱ
@hayata6678
@hayata6678 2 жыл бұрын
የሸዋ ኦሮሞ እኮ ፍቅር ናቸው የኔ ምስኪኖች ያረቢ ዘረኞችን ከምድረ ገፅ አጥፋልን የድሮ አንድነታችንን መልስልን🤲😭😭
@masaratgirama3918
@masaratgirama3918 2 жыл бұрын
ሁሉም ኦሮሞ አንድ ነው ።
@fhgjugh2796
@fhgjugh2796 Жыл бұрын
ኦሮሞ ሁሉም አንድ ነዉ አትካፋፍሉን
@kahsai2487
@kahsai2487 2 жыл бұрын
I am an Eritrean, born and raised in Addis Ababa. When I saw this video , I cried. This is how I remember Ethiopia and want to keep this beautiful culture. Thank you so much for sharing this video. May the almighty God bless Ethiopia & Eritrea. Thank you Eshetu. Keep up the good work.
@deressedaka4675
@deressedaka4675 2 жыл бұрын
Dear, Kahsai, who knows about God! We will be one once up on a day. I missed my cusein there in Asmera.
@sintayehusebokakoricho1870
@sintayehusebokakoricho1870 2 жыл бұрын
Wow nice message you are so sweet but I do no Boy or girl I love you 🇪🇷 💕
@user-Weynua
@user-Weynua 2 жыл бұрын
እሼ እና የስራ አጋሮቹ በሙሉ ኢትዮጵያዊነታችንን አጉልታችሁ ስለምታሳዩን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@jumashamkha5445
@jumashamkha5445 2 жыл бұрын
እድሜ.ህን.ያብዛልኝ.የእውነት.የምትደነቅ.ነህ
@damenechafaroayanadamenech7678
@damenechafaroayanadamenech7678 2 жыл бұрын
❤❤amen
@adanetegegne8907
@adanetegegne8907 2 жыл бұрын
Eshetu tilk sew neh
@genetalemu6327
@genetalemu6327 2 жыл бұрын
ተባረክ እሼ የኩባያዋ ተመችታኛለች
@fufgysara9056
@fufgysara9056 2 жыл бұрын
ሳላደቅህ ኣላልፋም በጣም ጅግና ነህ
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 2 жыл бұрын
እነዚህ ናቸው ጥርት ያሎ ኢትዮጵያዊያኖች ከተማ ውስጥ ያለው ቤተመንግስት ይሄን ምርጥ ኢትዮጵያዊን አይወክልም ኢትዮጵያ ትቅደም ዘረኝነት ይውደም 🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️❗️
@rabehcall5855
@rabehcall5855 2 жыл бұрын
አሜን ሰላም ፍቅር ይቅደም
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 2 жыл бұрын
@@rabehcall5855 አሜን ከኢትዮጵያዊነት ጋር 🙏💚💛❤️
@fahizaawel7075
@fahizaawel7075 2 жыл бұрын
ከተማም ያለው ተስቦ ልብስ ኢሊፎርም ተዋውሰን ሰርጋችንም ለቅሶም አብሮ ነው ሚስላልፈው ተሳስተሻል
@milkobizuneh4221
@milkobizuneh4221 2 жыл бұрын
jj1oiji u87iu1i ū ii òi88
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification 2 жыл бұрын
√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√√
@isaacmedhanie8142
@isaacmedhanie8142 Жыл бұрын
I am overwhelmed with joy!!! Unity is the only solution!!! Wendme Eshetu tebarek!!! Love u from Eritrea 🇪🇷
@bzsha8594
@bzsha8594 2 жыл бұрын
Thank you for showing the true image of real Ethiopia 🇪🇹 and Ethiopians 💚💛❤️
@hiweyejonbecha3346
@hiweyejonbecha3346 2 жыл бұрын
አተን የወለዱ እናትና አባህት ምን ቢመረቁ ነው የኔ መልካም ከሁ ተስማምተህ የምትኖር አገርክን አድ ለማርግ ያለህ ጥረት እዳተ ያልቱን ያብዛልን በሔድክበት ይድግልጅ አይለይህ እሽዬ መልካም ሰው
@tsionhaile43
@tsionhaile43 2 жыл бұрын
ውይ እሼ አንተን አለመውደድ አለማድነቅ አይቻልም ለዚህ መልካምነትህ መልካሙን ሁሉ ይግጠምህ 🥰
@yohanesa7728
@yohanesa7728 2 жыл бұрын
ሰው እንደዚህ ለኢትዮጵያዊነት ወይንም ለአንድነት ይሰራል አንዳንዱ ሀገር ለማፍረስ እንቅልፍ ያጣል:: I luv this guy, Eshetu Melese and others who’ve been doing their part to the love, peace, & happiness of our people…!!!
@amanthegreat3738
@amanthegreat3738 2 жыл бұрын
I'm from Eritrea bro I like & love what you did. You just spread and show what loving each other and unity is mean,Respect big brother
@kassayeteshome7325
@kassayeteshome7325 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ሕዝብ ማለት ሳይጨመር ሳቀነስ ይህ ነው። አርቲፊሻል ካድሬና ፖለቲከኞች ገለል ቢሉልን እንደዚህ በሰላም እንኖራለን። አምላክ ይርዳን።
@enasshahen4103
@enasshahen4103 2 жыл бұрын
በትክክል
@alemhyilu8422
@alemhyilu8422 2 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏
@talkingeez3512
@talkingeez3512 2 жыл бұрын
በትክክል
@nigestdebela6433
@nigestdebela6433 2 жыл бұрын
YOU ARE RIGHT 🇪🇹💋🥰WE ARE ETHIOPIAN
@geteneshalemayehu4002
@geteneshalemayehu4002 2 жыл бұрын
ታሪክ ሲፈተሽ ትላትም ዛሬም ወደፊትም ኢትዮጵያን ሀገር ያደረጋት የገጠሩ ህዝብ ነው👍🏾 ለምን ቢባል የሚያምነው ፈጣሪውንና ተፈጥሮን ነው🙏🏽 💚💛❤️
@abdalrhmanmohammad6771
@abdalrhmanmohammad6771 2 жыл бұрын
Asei yanei malkme faxer ytebkka anytime leza kabrei yabkke
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 2 жыл бұрын
በትክክል100%
@annatikuye9603
@annatikuye9603 2 жыл бұрын
True ✅👑🟩🟨🟥
@getachewdemisie3106
@getachewdemisie3106 2 жыл бұрын
Wow so beautiful.
@user-zg4nt4gk5e
@user-zg4nt4gk5e Жыл бұрын
ትክክል
@ghhfddfrrffg8864
@ghhfddfrrffg8864 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በእውነት እሼና የስራ ባልደረቦቹ ይህን የመሰለ ኢትዮጵያዊነትን ስላሳያቹን በጣም ደስ ብሎናል ቀጥሉበት እግዚአብሔር ኢትዮጵያን የቀደመ ክብርዋ ይመልስልን ይህን ነው ኢትዮጵያዊነት
@mesaymesfin8438
@mesaymesfin8438 2 жыл бұрын
የኛ እትዮጵያ ይች ናት በቃ ቃል የለኝም ለመግለፅ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤
@user-Mrakiy
@user-Mrakiy 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያውያን ነን 💚💛❤ ወርቅ የሆነ ማህበረሰብ ዘረኝነት ይጥፋ ኢትዮጵያዊነት ለዘላለም ይኑር!!!
@user-kr3eb3hx6t
@user-kr3eb3hx6t 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@omtzzzz8920
@omtzzzz8920 2 жыл бұрын
አሜን
@mililove737
@mililove737 2 жыл бұрын
Amen 🙏
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
@NNNNNN-ko7yl
@NNNNNN-ko7yl 2 жыл бұрын
አሚን አሚን አላሁም አሚን ያረብ
@user-gg7wc1je8d
@user-gg7wc1je8d 2 жыл бұрын
ውይይ እሼ ያንተ መልካምነት በጣም ይገመኛን በዚህ ጊዜ ሰው በላ እያየን ነው ይገርማን ምናለ እንደ አንተ ሁሉም መልካም ሰው ቢሆን አገራችን የት በደረሰች ነበር 😔😔 አሏህ ሰላሙን ያምጣልን ሁላችንም በየ እምነታችን ዱዓ /ፀሎት እናድርግ ።
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
💞💞💞💞💞💞👍👍👍👍👍🙏👆👆👆👆👆👆👆🙏👆🙏👆👆🙏👆
@tigist3240
@tigist3240 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tadiasaddis7749
@tadiasaddis7749 2 жыл бұрын
Where is part 2
@mekdiermi6898
@mekdiermi6898 2 жыл бұрын
አሜን
@user-ps8jn7pc4w
@user-ps8jn7pc4w 2 жыл бұрын
አሜንንንንን
@ganettegigi6594
@ganettegigi6594 2 жыл бұрын
እኛ ገጠሬዎች ፍቅር የገባን ያለውም የሌላውም እኩል የምንኖር ዜጎች ነን❤🇪🇹👈
@user-Berry.k
@user-Berry.k 2 жыл бұрын
እዚህ አካባቢ በቃ እከመጨረሻው ፌስ ቡክ ቴሌግራም ቲዊተር ምናምን የሚባል ሰይጣናዊ ነገር የሚሰራጩባቸው ሚዲያወች በሙሉ ድርሽ ባይሉ ምኞቴ ነው ፍቅራቸው ደስ ሲል ከምንሰማው ነገር ፈፁም ተቃራኒ ናቸው እግዚአብሔር ፍቅራቹህን አንድነታቹህን ይባርክ ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር
@user-qs8is8bm7y
@user-qs8is8bm7y 2 жыл бұрын
ህዝቤ እኮ የዋህነቱ ደግነቱ ፈጣሪ ለእናንተ ደጋግ ሰዎች ስል ሠላሙን በመለሰለን እሼ ተባረክ አባቴ ለአንተ ቃል ያለኝም ጀግናዬ ፖለቲከኞች ፈጣሪ የሥራችሁን ይስጣችሁ የእኛ የምናውቀው ኢትዮጵያዊነት ይህ ነው
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 2 жыл бұрын
Tekekele❤
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 жыл бұрын
@@korichafantaye1135 ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ
@konjobedada5422
@konjobedada5422 2 жыл бұрын
እድሜ ይስጥህ ! ንፁህ የ ሀገራችን ገበሬን በውሸት በዘረኝነት የምታምሱ ደም የምታፋስሱ እድሜአችሁ ይጠር
@theblackcat9921
@theblackcat9921 2 жыл бұрын
Amen
@user-pc4fi4lb5b
@user-pc4fi4lb5b 2 жыл бұрын
ኣሜን
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 жыл бұрын
@@theblackcat9921 ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ
@user-ju6je4il2c
@user-ju6je4il2c 2 жыл бұрын
👍👍👍👍💞💞💞
@mohamadzawahre9655
@mohamadzawahre9655 2 жыл бұрын
ጌታን ሣልፈልግ አለቀስኩ ሃገሪ ናፍቆኝ ነበር ዘመንክን ይባርካው ተባረክ ኢትዮ ለዘላለም ትኑር
@meqoyetgebere9948
@meqoyetgebere9948 2 жыл бұрын
እሼ እድሜ ከጤና አሟልቶ ይስጥህ።ሰርጉን በጣም ሞቅ አድርገኸዋል።ሌላው ለሴትየዋ የምታሳያት የፖለቲከኞች ፎቶ አንዱንም አያቋቸውም።እንግዲህ ምንም በማናቀው ፖለቲካ እየገባን እንተላለቃለን።በጣም የተመቸኸኝ ጨፈር ጨፈር እያደረግህ ኩባያዋን ብድግ አድርገህ ቋ የምታረጋት እኔንም ሳሊቬት አርጎኛል።በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር።ተባረክ።
@user-qn8yw3xu5c
@user-qn8yw3xu5c 2 жыл бұрын
ጠላትን አጥፍቶ ሰላምን ያምጣልን አማራ ኦሮሞ ትግሬ ሳንባባል በፍቅር ያኑረን ምንም የማያቅን ህዝብ እየገቡ ያምሱታል እባክህ ጌታሆይ ለነዚ ህዝቦች ስትል ሰላምን አውርድልን😞😞😞😞❤😍😘ፍቅር ካለ የኑሮ ውድነት አይጎዳንም ብቻ ሰላማችን ይመለስ☝
@roserosa8426
@roserosa8426 2 жыл бұрын
አይ እሸቱ በገባህበት ሁሉ የተሳካልህ ውዱ ኢትዩጵያዊ የዘመናችን ጀግና ተባረክ
@saraabebe5829
@saraabebe5829 2 жыл бұрын
እንዴት ደስ እንደሚል 🙏😍 የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ እሸቱ በጣም እናመሰግናለን ይህ አንደነትን ፍቅርን ሰላምን የሚገልጥ ነው 😍
@agerneshwoldeselassie2200
@agerneshwoldeselassie2200 2 жыл бұрын
ይቺን ኢትዮጵያ ነው የምንፈልገው እግዚአብሔር ይሔንን ፍቅራችን ይጠብቅልን
@user-gp8dw2oy5r
@user-gp8dw2oy5r 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቀህ እሸቱ ራስህን ጠብቅ አንድ ነገር እንዲያደርጉህ መቼም ኢትዮጵያ ጥሩሰው አይበረክትም ጥሩ ሰው ሲያዩ አይናቸው ይቀላል ምድረ ሆዳም የኢትዮጵያ ህዝብ ፀሎት የጠበቀህ የኛ ምርጥ ኢትዮጵያዊ💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏🙏
@omtzzzz8920
@omtzzzz8920 2 жыл бұрын
በትክክል እግዚአብሔር ይጥብቀው
@tigist3240
@tigist3240 2 жыл бұрын
በትክክል እግዚአብሔር ይጠብቀዉ የኔ መልካም ወንድም 💚💛❤️
@kkkk-pd9rh
@kkkk-pd9rh 2 жыл бұрын
ደምሩኝ
@lidiya727
@lidiya727 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ነው ጠባቂ እንዴት ሰው ራሱን መጠበቅ ይችላል
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቀው ልክ ነው ቅን ሰው ጠላት አያጣውም
@welltube3219
@welltube3219 2 жыл бұрын
አተንም የሙያ አጋሮችህንም ፈጣሪ አሰባችሁበት ያድርሳችሁ በእውነት ትለያላችሁ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
@azebasmare5876
@azebasmare5876 Жыл бұрын
ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት …… እሸቱ ኢትዮጵያዊነት ያድግ ዘንድ ሁሉም ሰው ውስጥ የኢትዮጵያዊንት ፍቅርን ለመዝራት ለምታደርገው ጥረት ልትመሰገን ይገባሃል… እናመሰግናለን
@user-gv6wl4sf7g
@user-gv6wl4sf7g Жыл бұрын
እሸ ላንተ ቃል የለኝም ባንተ ነው ይህንን የዋህ ህዝብ እምናየዉ ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት🇪🇹🇪🇹🇪🇹ይጥፋ ዘረኝነት
@nardosabye6570
@nardosabye6570 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያውያን ነን 💚💛❤ ወርቅ የሆነ ማህበረሰብ ዘረኝነት ይጥፋ ኢትዮጵያዊነት ለዘላለም ይኑር!!!tebark!!!
@gibomalatjalian3833
@gibomalatjalian3833 2 жыл бұрын
ወይኔ ሑሉም እንዳተ ቢሖን ምነበር ብቻ ፈጣሪ ሐገራችንን ሠላም ያድርግልን ዋናው የሐገር ሠላም ነው ፈጣሪ ሠላሟን ይመልስልን ለናት ሐገራችን ለወገናችን 💚💛❤
@hirutphone8602
@hirutphone8602 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ እሹዬ አንተ እኮ ተለያለክ በእዉነት ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ክፉ ነገር አይነካክ እሹዬ ንፁ ኢትዮጵያዊ ጀግና ነክ
@millii1
@millii1 2 жыл бұрын
Thank you Eshe, you took me back to 30+ years. Beautiful Ethiopia.
@sebleasche8767
@sebleasche8767 2 жыл бұрын
እናትና አባትህ እንዴት ቢፀልዩ ነው እሸቱን የመሰለ ብሩል ልጂ የወለዱት ሽ አመት ኑር 🥰🥰🥰
@wonloveethiopia7498
@wonloveethiopia7498 2 жыл бұрын
የአገር ቤት ልጅ በመሆኔ በጣም ነው የምኮራው የነለ የዋሆች ህዝብ እግዚአብሔር አገራችን ኢትዮጵያ ሰላምዋን ይመልስልን እጂ ፍቅር አገራችላይ ነፍ ነው 💚💛❤️ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@romangesses8983
@romangesses8983 2 жыл бұрын
ምን ማለት ነው የሀገር ቤት ልጅ ማለት?
@lulalula7120
@lulalula7120 2 жыл бұрын
ክክ ምን ማለት ነው
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 жыл бұрын
@@lulalula7120 ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ
@abay6325
@abay6325 2 жыл бұрын
ብዙ ስለ አገር አንድነት ከመናገር በላይ ጮክ ብሎ የሚሰማ ፕሮግራም ለማስ ሚዲያዎች ትልቅ ኮርስ ነው የሰጠሀቸው ወንድም እሸቱ ፈጣሪ ይባርክህ።
@birtukanbekele859
@birtukanbekele859 2 жыл бұрын
ያተ አፈጣጠር የተለዬነዉ ትባረክ እናትህ አተም ፈጣሪ ይጠብቅህ።
@hagosfisiha6056
@hagosfisiha6056 2 жыл бұрын
Thank you Eshetu for done great job . እኔ ትግራዋይ ኢትዮጵያዊ ነኝ ሙሉ ቪድዮው ኣይቸው በእውነት በደስታ ኣይኔኝ ኣነባ ። እኛ ኢትዮጵያውያን ይህንን ኣቦሮነት ነው ምያምርብን ። የቀንይልና ኮመድያን እሸቱ ቀጥልበት እንደዚ ፕሮግራም ።
@user-yx3kc6oi4i
@user-yx3kc6oi4i 2 жыл бұрын
😥😥😥
@user-tt7cw5me8i
@user-tt7cw5me8i 2 жыл бұрын
እኔ ደግሞ ድጋሜ ያንተ ኮሜንት አስለቀሰኝ😥😥😥😥😥😥😥 ወንድሜ ሰላሙን አላህ ይመልስልን ወላሂ እኛ ኢትዩጲያውያን ነን አንድነታችን ውበታችን ነው
@gty2557
@gty2557 Жыл бұрын
You are right my Dear
@user-ij3le9ou4w
@user-ij3le9ou4w 2 жыл бұрын
የ ኢትዮጵያ ሰላም የንየ ሰላም ኖው ኣማራ ኦሮሞ ትግረ ሱማሌ ሁላችም ወንድሞችኤ ደሜ ናችኡው 🥰🇪🇷🥰🇪🇹
@dawitbekele9401
@dawitbekele9401 Жыл бұрын
እሽቱ በጣም ነው የምወድህ፣ይሔን የመሰለ ኢትዮጵያ ባህል ስላሳየህን፣ይሔን የመሰለ ፣አብሮ የተጋመደ ፣የተሳሰረ ባህል እያለን አንዳንዱ ሊለያየን ይምክራል።ግን አይችሉም።ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!
@tilahun5421
@tilahun5421 2 жыл бұрын
እሼ ምርጥ ሰው ይህን ፖለቲካ ሚባል ነቀርሳን የማያቅ የዋህና ፍቅር የሆነ ህዝብን ስላሳየኸን እናመሰግናለን ሰላም ለሀገራችን
@tersite858
@tersite858 2 жыл бұрын
ሌላ ቦታ ቢሆን እናማርር ነበር እነሱ ግን በዝናቡ ተደሰቱ!
@abigaltigray-ur2ih
@abigaltigray-ur2ih 2 жыл бұрын
እሸቱየ መልካም ሰው ኑረልን እንደ ኣንተ መልካም ሰው ያብዛልን እግዚአብሔር ሰላሙ ያምጣልን😥😥እኔ የትግራይ ልጁ ነኝ ግን የመጀመሪያ የነበረን ፍቅር ሳስታውሰው ልቤ ይቃጠላል በእነት😥😥😥😥😥
@ahmwdsadf2983
@ahmwdsadf2983 Жыл бұрын
አብሽሪ እንሻአላህ ያ ፍቅር ዳግም እንዲመለስ ሁላችንም በዱአ እንበርታ
@eteneshendalewfanta1348
@eteneshendalewfanta1348 2 жыл бұрын
እምዬ ኢ/ያ እንዴት እንደሚያምር እሽቱ በርታልኝ እውነት ደስ ይላል እግዚአብር እንዲህ ያለ የአንድንት ፍቅር ያለው ያብዛለን በዝህ ቀጥል💚💛❤️🇹🇷
@madi8643
@madi8643 2 жыл бұрын
ሁል ጊዜም የተለየ ታመጣለህ ሁሉም እምታመጣው በጣም ጡሩ ነው እንዳታቋርጠው ወላሂ እያለቀስኩ ነው ያየሁት የዋህነታቸው
@Birtukan21
@Birtukan21 2 жыл бұрын
የሚገርምሽ የምትወድ ስፍራዬ ነው
@madi8643
@madi8643 2 жыл бұрын
የኔም እንደዚህ ነው በጣም ደስ እሚል
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 жыл бұрын
@@madi8643 ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ እሼ የኔ መልካም ሰው🥰 እውነት አንተን የወለደች እናት ታድላ ተባረክ
@getnetmolla895
@getnetmolla895 2 жыл бұрын
etv,ebs,kana ምናምን የሚባሉ አደንዛዦች ባሉበት ....የሁሉንም ስራ ይሄ አንድ ፍሬ ልጅ ትውልድ ለመገንባት ......😍አቦ ይባርክህ ፈጣሪ
@mjmh399
@mjmh399 2 жыл бұрын
This is such a beautiful culture. We should learn from their unity and be there for each other. I really love their organizational skills like assigning who serves food and drinks. Thanks for showing us this! Great job!
@simintegnawshi4555
@simintegnawshi4555 2 жыл бұрын
ምርጥ ዝግጅት።ይሄ ነው 85%ቱን የኢትዮጵያን ሕዝብ የሚመጥን የሚዲያ መርሃ ግብር(ፕሮግራም)።ወንድሜ በርታ
@ttlove-nk4dl
@ttlove-nk4dl 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያን ባህላቹህ ሲያምርር ❤️🇪🇷
@tube-gn3mx
@tube-gn3mx 2 жыл бұрын
ባህላችን በሉ እንጂ ውዶቼ በአካል ተለያየን እንጂ አንድ ነን እኛ
@user-bp6jp4qh3j
@user-bp6jp4qh3j 2 жыл бұрын
ባህላችን በል ምን እናንተ ሚለይ አይደለም
@ethiolove2286
@ethiolove2286 2 жыл бұрын
አንድ እኮ ነን ሁለት አገር አንድ ህዝብ🇪🇹❤️🇪🇷
@user-uj3cv4ln3y
@user-uj3cv4ln3y 2 жыл бұрын
ሀገሬ መቼ ይሆን ሰላምሽ የሚመለሰው
@selenahenery1512
@selenahenery1512 2 жыл бұрын
🇪🇹and 🇪🇷 like brother and sister one Love 🇪🇹and 🇪🇷 ❤❤❤
@user-vn5pj8vu7t
@user-vn5pj8vu7t Жыл бұрын
በእውነት እንደ አንተ ያለውን ያብዛልን ፈጣሪ እረጅመሰ እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድማችን እሸቱ አገርወዳጅ ምርጥ ኢትዮጵያዊነህ በጣም ነው ውስጤ የተደረተው እንደዚህ ሙስሊም ክርስቲያኑ ተስማምቶ አብሮ ሲሰራና ሲበላ ሲጫወት እንዴት ደስ ይላል ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፍቅርን አንድነትን ያምጣልን
@user-vv6ey2fo5o
@user-vv6ey2fo5o 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ትቅደም ሲሉ ያለው ስሜት😍
@user-cr6zf6vk9t
@user-cr6zf6vk9t 2 жыл бұрын
እሼ ምርጡ የምታቀርባቸው ሁሉ መልካም ስለሆኑ አይቼ ሳልጨርስ ነው የምኮምተው 🥰🥰🥰 እንደ አይነት ሀገር ወዳድ መሪ እግዚአብሔር ይስጠን 🤲🤲🤲
@mimim9982
@mimim9982 2 жыл бұрын
ዜድ ከዚህ የበለጠ ፍቅር የሆነ መንግስት ከየት ይምጣልሽ አብይ የሚባል ከላይ የተስጠን ፍቅር መንግስት አለን
@hirutabe
@hirutabe 2 жыл бұрын
ስትጡሉ አልሰማን ስትስማሙ የለን በደስታ በሀዘን ሁሌ ያልተለያየን እኛ ኢትዮጵያዊያን ነን🇪🇹💚💛❤️
@mubaboss4848
@mubaboss4848 Жыл бұрын
Wow baxaam tnx eshetu baxaam iwadahlow 😘😘😘😘😘
@abdulkerimalemu970
@abdulkerimalemu970 Жыл бұрын
Eshe i don't express my love to you allah bless you ከመግለፅ በላይ ነው ለአንተ ያለኝ ክብር በርታ የኔ ጀግና በእውቀትህ እና በላብህ ሰርተህ የምትበላ ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያዊነትን የምታለመልም ጀግና ነህ በርታ ቃል የለኝም
@yemariamkeab1525
@yemariamkeab1525 2 жыл бұрын
ይሄንን ንፁህ ህዝብ ነው የሚገሉት።አምላክ ሆይ እባክህን ክፉዎችን ከመካከላቸው አስወግድላቸው።የሚሳንህ የለም።
@arsemadesalegn439
@arsemadesalegn439 2 жыл бұрын
😭😭
@ghhghy3086
@ghhghy3086 2 жыл бұрын
አሜን
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 жыл бұрын
@@ghhghy3086 ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ
@user-nv5vx4rk7r
@user-nv5vx4rk7r 2 жыл бұрын
አሜን እህቴዋ
@habteshmareyam9299
@habteshmareyam9299 2 жыл бұрын
Ameeeeeeeeeeeeeeeeen
@fozyachestoux3230
@fozyachestoux3230 2 жыл бұрын
እሸቱ እድሜህን ያርዝመው እኛም ለአገራችን አብቅቶን ከነዚህ እዝባችን ጋር ለመቀላቀል ያብቃን
@user-vr6np9nd2f
@user-vr6np9nd2f 2 жыл бұрын
እሸ አተን የወለደች እናት እድሜና ጤና ይስጥህ ዘመንህ ይባረክ ይችናት ኢቶጵያ
@lemlemtamiru1246
@lemlemtamiru1246 Жыл бұрын
አቤት ኢትዩጲያዊነት እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር የኢትዩጲያ ህዝቦችን አንድ ያድርግልን
@bamlakugezahegn7357
@bamlakugezahegn7357 2 жыл бұрын
ገራሚ ነው በእውነት!❤ ሁልጊዜም "በዓለም ላይ ያለው ክፋት ሁሉ ምክንያቱ የደጋጎች ዝምታ ነው" የሚለውን ከልቤ የማምነው ለዚህ ነው።
@zeibaseid9507
@zeibaseid9507 2 жыл бұрын
😍🥰
@mekdestesfaye5647
@mekdestesfaye5647 2 жыл бұрын
👍👍👍🙏🏾🙏🏾🙏🏾🥰🥰🥰
@selenahenery1512
@selenahenery1512 2 жыл бұрын
እውነት ነው እኔም እስማማበታለሁ ሀገራችን ኢትዮጵያ ከክፋትና ከምቀኝነት የፀዳች ሀገር ያርግልን ፈጣሪ ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-el5fh1fe5k
@user-el5fh1fe5k 2 жыл бұрын
ወይኔ እንባዬ መጣ 😢እሼ በማሪያም ገጠር እየሄድክ እደዚክ አሳየን 😍😍😍😍
@Lil-gf2uv
@Lil-gf2uv Жыл бұрын
እሸቱዉ የኢትዮጵያ አምባሳደር ነህ አላህ ይጨምርልህ ሶሻል ሚዲያን ለጥሩዉ ነገር ነዉ የምትጠቀመዉ ተባረክ
@burteethiopia5528
@burteethiopia5528 2 жыл бұрын
አንበሳየ ስወድህኮ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሁሉን አክባሪ ግሩም ሰዉ ተባረክልን❤️❤️❤️
@sara-tm9uy
@sara-tm9uy 2 жыл бұрын
በስደት ላይ ሆነን ያንተን የአብሮነት እና የኢትዮጵያዊነትን ስራወችን እና ወደገጠሩ በመሄድ እውነታወችን ወደሚዲያ ማምጣትህን ስናይ ምን ያህል ልባችን ሀሤት ያደርጋል መሠለህ💕እኛ ሁላችንም ኢትዮጵያዊያን ነን✊💚💛❤✊
@evenezerefri8802
@evenezerefri8802 2 жыл бұрын
እኔ ከ ኤርትራ ነኝ ግን በዶንክ ቱይብ የሚመጣ ኣልፎኝ ኣያውቅም ደስ ነው የሚለኝ መደቦቹ✨️ እሸቱም በጣም ደስ ትላለህ ጀግና እድመ አና ጤና ይስትህ
@senaitkidane3774
@senaitkidane3774 2 жыл бұрын
Me too I love so much the programme he is so talented. 🇪🇷❤🌹😘🤗🤞🙏
@user-qv7ni5uq6u
@user-qv7ni5uq6u 2 жыл бұрын
የኛ አለኝታወች ማረያምን ስወዳችሁ ውድ ኤርትራውያን ግን አንድ ዘመድ በመለለቴ እናደድ አለሁ ኤርትራን ለማየት ያለኝ ጉጉት በስመ አብ
@anwartouyube2464
@anwartouyube2464 2 жыл бұрын
ከማንም ከሁሉም ነገር ፆድት ያልክ ውብ የኢትዮጵያ ልጅ እጅግ እንወዳሀለን እናከብርሀለን ኑርልን እድሜህን ረጅም ያርግልህ በርታልን
@naniwabi1516
@naniwabi1516 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ዘርህ ይለምልም የወለድከው ይባረክ፡፡ የምር እንባ ሁእየተናነቀኝ ነው ያየሁት እሽዬ ተባረክልን፡፡
@ritaf804
@ritaf804 2 жыл бұрын
I'm Amhara and love my Ormo people. Let God bring peace to our country.
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 2 жыл бұрын
I am Ethiopia 🇪🇹🙏❤
@addisken24
@addisken24 2 жыл бұрын
@@arsemabamkaku3275 I am AmharaEthiopian
@abrahimahmed5559
@abrahimahmed5559 2 жыл бұрын
Thanks bro am oromo we love You too
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 2 жыл бұрын
@@addisken24 sayew sayew yezer neger altekemenem leza new Ahunm I am Ethiopian 🙏💪
@Fairplay2015
@Fairplay2015 2 жыл бұрын
I’m Ethiopian and love Oromo Amhara ferrnj tikur netch african all humans
@sgffsq9586
@sgffsq9586 2 жыл бұрын
ማአሻላህ እሸቱ የፍቅር ሰው ሁለ ገብ የሆንግ ሁሌም የምወድክ ያንተንም ሰርግ በቶሎ ያሳየን የኢትዮጵያን የተረሳ ባህልና ልምድ ለአለም በማሳየትክ ኮርተንብሀል በሄድ ክበት ሁሉ አላህ ይጠብቅክ እወደ ሀለሁ እሸቱ የፍቅር ሰው
@yetsedeywork2094
@yetsedeywork2094 2 жыл бұрын
One of the best video We see much more than the talk Thankyou komidian Eshetu ♥️
@evueyo3754
@evueyo3754 Жыл бұрын
Wow amezing culture..God bless you Eshetu
@tigistmolla30
@tigistmolla30 2 жыл бұрын
እኛ ኢትዮጵያዉያን ነን!!! አቤት ባህላችን አንድነታችን አጀብ ነዉ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።
@salams8514
@salams8514 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍ እውነት እንዴት እደምናምር አምላኬ ሆይ እባክክን አንድ አርገን ሁሌም አገራችንን ኢትዮጵያን ጠብቅልን
@kwtkwt4386
@kwtkwt4386 2 жыл бұрын
አንድነን በዛ ምነው
@wudesimegn3587
@wudesimegn3587 2 жыл бұрын
የዶንኪ ክሩ በሙሉ ክበሩልን በጣም እናመሰግናለን ዋውውው መልካም ጋብቻ ያድርግላችሁ ብለናል ብቻን ምንም ማድረግ አይቻልም በህብረት ነው ሚያምርብን እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያድርግልን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@jemutube9059
@jemutube9059 2 жыл бұрын
Thank you eshtu
@mohammedjuhar9756
@mohammedjuhar9756 2 жыл бұрын
Thankyou eshe ethiopiawinet ale yasblal betam yamralu tbbrachew
@TV-vh2im
@TV-vh2im 2 жыл бұрын
እሼየይ መልካም ሰው ደስ ይለል ባህልና ጡዑም🕊
@user-pc4fi4lb5b
@user-pc4fi4lb5b 2 жыл бұрын
እሸቱ እግዚአብሔር ይባርክህ ይሄንን ንፁህ ህዝብ ናፍቆኝ ነበር ስለኣሳየሀኝ ኣመሰግናለው የትግራይ ህዝብም እንደዚህ ስቆ በልቶ ጠጥቶ ምያድርበት ቀን ይምጣልኝ😭😭
@user-dc1us5ct5s
@user-dc1us5ct5s 2 жыл бұрын
አዞሽእናት አላህበቃይበለን ሀዘንሰቆቃ የትግዘራይህዝብ ይሄአይገባዉም ነበርየሆነዉያሳዝናል 💔💔💔😭የሁላችንንምአድነትአላህቅርብያድርግልን💚💛💙❤
@user-hb8rm2kr9z
@user-hb8rm2kr9z 2 жыл бұрын
አጆና ክሃልፍ እዩ
@amanual6586
@amanual6586 2 жыл бұрын
አይዞን የሁላቺንም ሰላምና ፍቅር ናፋቂዎቺ ምኞታቺን ነው
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 2 жыл бұрын
ሙሸረዋ እራሱ እደለኛ ነቸ በሸቱ ፕሮግራም መተላለፍ 😘😘😘😍😍😍😍 እኔም ለሠረጌ እጠረሀለሁ አሼ😍😍😍
@user-oj2ly2zw6c
@user-oj2ly2zw6c Жыл бұрын
Donky tube number #1 i hope im gone see on own tv station keep up thw good work
@FA-pg8od
@FA-pg8od 2 жыл бұрын
ሶሻል ሚዲያ ላይ ኮመንት ሰጥቼ አላቅም አሁን ግን በቃ የልቤ ብየሀለሁ ምርጥ ሰው አገሬን ፍቅርን ስለምታስተምር አንተ ብሩክ ነህ ተባረክ
@afrolit_
@afrolit_ 2 жыл бұрын
እሺ የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል.... በልባቸው የሚኖሩ መሀል አፈኞች እድሜያቸው ታጥራለችና እድሜ ሰላም ጤና ለሀገሬ ሰዎች 💚💛❤️
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 2 жыл бұрын
ውይ እንዴት ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ልብ ሀሴት ያደርጋል መልካም ጋብቻ ይሁንላቸው ፋቅር ሰላም አንድነቱን ይስጠን መልካሙን ዘመን ያምጣልን ብዙ መከራ አለ ኢትዮጵያ ግን ታሸንፋለች
@mamitugeleta3752
@mamitugeleta3752 2 жыл бұрын
God bless you abundantly my brother! This is what all Ethiopians have to do it!
@youtubeyabsue
@youtubeyabsue 2 жыл бұрын
ስትባረክ እግሮችህ ወደ መልካም ጎዳና መራመድን አያቆምም የሰውች ደስታ ያሰደስታሃል ህሌናህ ተንኮልን ሳይሆን ሰርቸ አገሬና ወገኔን እንዴት መጥቀም አለብኝ ብለህ ነው እምታስበው አሸ ብዙ እናቶች ወልደዋል ግን እንደ አለመታደል ሁኖ ግማሹ የተንኮል ሲጭ ያድራል እንዳንተ የተመረጡ ደግሞ እንዲህ ያኮራሉ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ የመጨረሻው ግጥም😭😭😭😭👌 ጠላዋን ግን አሹ😃😃😃😍
@user-kr3eb3hx6t
@user-kr3eb3hx6t 2 жыл бұрын
የኔ የዋህ ህዝብ ጎርፍ አይደለም ጠበል ነው እውነት ነው ወልድ እግዚአብሔር ሃገራችን የገባውን ክፉ መንፈስ በጠበሉ ጠራርጎ ያውጣልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@naserweday9319
@naserweday9319 2 жыл бұрын
እሸቱ በ እውነቱ ትልቅ ሰው ነሀ ሁሉም እንዳተ ቢሆን ኖሮ ይቺ ሀገር ወርቅ ትሆን ነበር በርታ ፈጣሪ ካንተጋ ይሆን ።
@meti6049
@meti6049 2 жыл бұрын
ቃላት የለኝም እሸቱየ ተባረክ ውድድድድ በማያልቀው
@meseretagiz1610
@meseretagiz1610 Жыл бұрын
እሸቱ እረጅም እድሜ ና ጤና እመኝልሃለው የምታሳይን የገጠሩ ትዝታ በጣም የማይጠገብ ነውጌታ አብዝቶ ከነባለቤትህ ይባርክህ::
@tigistfikre9249
@tigistfikre9249 2 жыл бұрын
😥😥😥😭ለምን አለቀስኩ እኔ በእውነት አገራችን እኮ ወርቅ ናት ሰላም ስጠን❤❤❤❤😥😥😥ኦሮሞ አማራ ትግሬ እያሉ አባሉን
@kef1613
@kef1613 2 жыл бұрын
አቤት ስራህ ሁሉ ምርጥ ነው ጀግና ኢትዮጵያዊ እሸቱየ መለሰ እግዚአብሔር ይባርክህ 💚💛❤💪😘
@yeuhalabirhan573
@yeuhalabirhan573 2 жыл бұрын
እሼ ቃል የለኝም ተባረክ ሁሉም እዳተ ቢያሰቡ ኢትዮጰያ የት በደርሰች
@abebetesfaye6867
@abebetesfaye6867 2 жыл бұрын
woow i cant wait to thank you brother . you're at the highest level . blessed
@ahmad9778
@ahmad9778 2 жыл бұрын
ውይ እሸትየ እድሜ እና ጤና ያብዛልህ ኑርልን ተባረክ በምትሰራቸው ነገር ሁሉ ትመቸኛለህ
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 2 жыл бұрын
ማንም ማንም ሚዲያ ከቶ ካንተ ጋር የሚስተካከል ፈጽሞ የለም ♥♥♥♥♥እድሜና ጤና ይስጣቹ
@yalshehhi2744
@yalshehhi2744 2 жыл бұрын
ኦሮሞ እኮ ፍቅር ናቸዉ
@user-eg9hj9or5y
@user-eg9hj9or5y 2 жыл бұрын
እሚገርም ባህል ነው መልካም ጋብቻ እሹዬ እንወድሃለን ዘርህ ይባረክ የወለደችክ ነፍ አመት ትኑርልክ አንተን ሣይ ሀገሬ ተሥፋ እንዳላት አሥባለሁ አላህ እድሜ ጤና ይሥጥክ እሹዬ
@meronfikir3385
@meronfikir3385 2 жыл бұрын
.
@merongeb4714
@merongeb4714 2 жыл бұрын
Why i'm crying😭😭 so blessed beautiful nd humble people..😍😍😍😍
@ahmwdsadf2983
@ahmwdsadf2983 Жыл бұрын
አሼ ብቻ ቃል የለኝም አላህ እድሜና ጤና ያድልህ እንዳንተ ያሉትንም ያብዛልን የሀገራችንንም ሰላም ይመልስልን
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 9 МЛН
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 58 МЛН
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 32 МЛН
Мама звонит, когда я гуляю
0:40
Штукенция
Рет қаралды 2,1 МЛН
حليت المشكلة بينهم😂😂#shorts
0:14
عائلة ليانا وداد
Рет қаралды 12 МЛН
It’S So Fun To Wash My Son’S Hair! #funny #baby#cute  #funnybaby
0:14
Amazing Children Toys
Рет қаралды 11 МЛН
ToRung short film: 🙏baby protects puppy🐶
0:37
ToRung
Рет қаралды 84 МЛН