የቃላቶችህ ሃይል || The Power of Your Words - Part 1

  Рет қаралды 114,088

Impact Seminars

Impact Seminars

Күн бұрын

ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Please Subscribe for more.
_____________________________
Facebook ይቀላቀሉ: [ ImpactSeminarsOfficial ] / impactseminarsofficial
Telegram: t.me/RippleImpact
Instagram: / impactseminars
Join our Discord community: / discord
0:00 - Introduction
1:12 - Opening Talk with Wonde
4:10 - The Power of Your Words
_______________________
Books By Ashenafi Taye:
www.amazon.com/s?i=digital-te...
_______________________
ለበለጠ መረጃ:
+251911420432
+251988068511
#selfimprovement #successmindset #selfdiscovery #ethiopia

Пікірлер: 180
@ybogale
@ybogale Жыл бұрын
ምላስ አጥንት የለውም። ነገር ግን ልብን የመሰበር አቅም አለው። በሌላም በኩል መልካም አንደበት ነፍስን ያለመልማል። በትክክልም የቃላት ኃይል ከምንገምተው በላይ ነው።
@mekonenrahale4098
@mekonenrahale4098 Жыл бұрын
እውነት ነው!!!
@mohammedjemal372
@mohammedjemal372 Жыл бұрын
መልካም ንግግር ምፅዋት / ሰደቃ/ ነው ። ነቢዩ ሙሀመድ ( ሰ.ዐ.ወ )
@jujuyellahbariya8884
@jujuyellahbariya8884 Жыл бұрын
ሰለላሁአለይሂ ወሰለም
@titimulatu5426
@titimulatu5426 Жыл бұрын
ሰላም አት አሸናፊ ከአሜሪካ ነው ዝግጅትህን የምከታተለው ይገርማል ብዙ የምትላቸው ነገሮች ባውቃቸውም ብዙ ቦታ አልሰጣቸውም ነበር አሁን ግን በእንክሮ ተከታትዬ ህይወቴን እመራለሁ ለልጆቼም አስተምራለሁ : እናመስግናለን ዘመንህ ይባረክ ልጆችህ ትዳርህ ይባረክ ክፉ አይንካህ
@eyosiyasabera8271
@eyosiyasabera8271 2 ай бұрын
የአቶ አሼ ትምህርት ሱሰኛ ሆኜ ቀረው የሚገርም መምህር የሚገርም ትምህርት የአሼን ትምህርቶች የሚከ ታተል ሰዉ ውጤታማ ከመሆን ውጪ አማራጭ የለውም። ተባረክልን አሼ
@abdulaziznuru2346
@abdulaziznuru2346 Жыл бұрын
የሀገራችን ውድ ሰው ካንተ ብዙ ተምሬያለሁ አመሰግናለሁ::
@rozpromotionplc
@rozpromotionplc Жыл бұрын
መጮህ ማነቃቃት ነው ብለው ለሚያስቡ ምርጥ ትምህርትነው !
@birhankibret4032
@birhankibret4032 Жыл бұрын
እንኳን አደረሰህ ዉዱ መምህራችን ሠሞኑን ጠፋህብን ናፍቅሀናል።
@baba-895
@baba-895 Жыл бұрын
Ya tfachuben eco
@gebrayalew7171
@gebrayalew7171 Жыл бұрын
betam nafkognal memhire
@amelkachtube942
@amelkachtube942 9 күн бұрын
የቃላትን ታላቅ አቅም የሚገልፅ ቆንጆ ኢትዮጵያዊ መፅሀፍ ልጠቁማችሁ ..."ክቡር ድንጋይ " በይሰማዕከ ወርቁ !!!
@fasikabera6123
@fasikabera6123 Жыл бұрын
እኔ በቅርብ ነዉ መከታተል የጀመርኩት ትምህርትህ አይጠገብም ኢትዮጵያ ታመሰግንሀለች መምህሬ👍👍👍
@selinahabtamu3106
@selinahabtamu3106 Жыл бұрын
አእምሮህን ያስተሳሰብ ዘዴህን ወደድኩት ከልምምድ ስለሚገኝ እኔም እንደማገኘው ሳስብ ደስ አለኝ።በዘመድ ጣልቃ ገብነት ትዳሬ መፍረሻ ለይ ቢገኝም ሳዳምጥህ አላቅም ቀለለኝ የመጣ ቢመጣ ቀሪ ሂወቴን ለተሻለ አላማ ለልጆቼም ጥሩ እናት ለመሆን ወሰንኩ።
@getnetendale658
@getnetendale658 Жыл бұрын
የእናቴ ልጅ እንኩዋን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት ቀን ደረስክ!"...ቃልም ነበር ቃልም ስጋ ሆነ..."አይደል እሚለው ቅዱሱ መፅሃፍ?መቼም ያንተ አስተምህሮ እየደነቀኝ አለ!ለነገሮች እምትጠቀማቸው ቃላት ያለ አጋዥ ነገር ከዓእምሮ እሚገቡ ናቸው ለእንደእኔ አይነቱ ህልሙን ለማሳካት ለሚታትር ታጋይ ሰው ለግቡ ስኬት መንገድ ጠራጊ ነው!በቅርቡ ቢሆንም ያወኩህ እንኩዋንም አወኩህ ቀድሜ አውቄህ ቢሆን እላለሁ ይሁን ያለፉትን እያየሁ ነው እና እጠቀምብሃለሁ አንተ በምክንያት አስፈላጊዬ ሰው ነህ እና ክፉ ካንተ ይራቅ አንተም እንዳትጎዳ እኔም ጥቅሜ እንዳይቀር እባክህ ባለህበት ጤና ንብረትህ ይሁን ክበርልኝ!
@NIKUTUBE1
@NIKUTUBE1 Жыл бұрын
"ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል" በአንደበታችን በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ከሀሳብ ፍሰት ብዛት በሰዎች ልብ ውስጥ አልያም በነገሮች ላይ የዘራናቸው ቃላቶች ስጋ ለብሰው በህይወት ዘመናችን ፍሬያቸውን እየተቀበልን እንደምንኖር ስንቶቻችን እናውቃለን??? እንግድያውስ በአቶ አሸናፊ ታዬ የእውቀት ምንጭ እና የህይወት ተሞክሮ ውብ በሆነው የአነጋገር ጥበብ በሞዛይክ ሆቴል በመታደም እውቀቶን ያስፉ። አቶ አሸናፊ ታዬ ሀልህን አቅምህን ጊዜህን ሙሉ ለሙሉ ለምትወደው የሰውን ልጅ ነብስ የማንቃት ስራ በከፍተኛ ሀይል እየሰራህብን ስለሆነ ሁሌም ምስጋናዬ ባለህበት ይድረስህ። የሁልጊዜ አክባሪህ ነኝ።
@mohammedjemal372
@mohammedjemal372 Жыл бұрын
በአላህና በመጨረሻ ቀን ያመነ ጥሩ ይናገር ወይም ዝም ይበል ። ነቢዩ ሙሀመድ (ሰ.ዐ.ወ )
@alemayehudesta2529
@alemayehudesta2529 Жыл бұрын
አሳዛኝ ዘመን ላይ ደርሰናል የቃላት አጠቃቀም የማያውቅ ባለሙያ የብዙ ቁጥር የሆነው ቃላትን መልሶ "ቃላቶች" ሲል በጣም ያሳዝናል አማርኛ ባለቤት የሌለው ቋንቋ ሆኗል ቃል በአማርኛ ቃሎች ሲሆን በግዕዝ ግን ቃል ብሎ ቃላት ይሆናል
@haymanotderese
@haymanotderese Жыл бұрын
ምድረ መሀይም አርፋቹ መልዕክቱ ላይ ለምን አታተኩሩም? ሞራል የሌለው ሁሉ።
@elsaassefa9811
@elsaassefa9811 Жыл бұрын
ዘመኑ ደሞ ምን እደረገ እሱ እኮ የእማርኛ ትምህርት እስተማሪ አይደለም ዋናው የሚያስተምረውን ሀሳብ ብንከተል ይሻላል ብዙ እናተርፍበታለን ከይቅርታ ጋር
@fanayeamanu4051
@fanayeamanu4051 Жыл бұрын
እንኳን አደረሰህ አቶ አሸናፊ ዛሬ ደስ የሚል ቀን ነው
@miftahawol3420
@miftahawol3420 Жыл бұрын
ለምንድነው የጠፋችሁብን?! Daily ቻነሉን እየገባሁ ሳጣችሁ እየደበረኝ ብዙ ቀን ወጥቻለሀ። እንኳን ደህና መጣችሁ! አትጥፉብን እባካችሁን!
@yemisrachababula6599
@yemisrachababula6599 Жыл бұрын
አስተማሪያችን እንኳን ተከሰትክልን እንኳን ለገና በአል አአደረሰህ አደረሳችሁ ከባህር ማዶ
@eshete7662
@eshete7662 Жыл бұрын
ሰላም አቶ አሸናፊ ፣ እሽቴ እባላለሁ እምኖረው እስራኤል ሀገር ነው የምታዘጋጃቸውን ሰሚናሮች ብዙወችን ተከታትያቸዋለሁ እጅግ አስተማሪ ናቸው ለሰው ልጅ ለመኖር አየር ውሃ ምግብ እንደሚያስፈልገው ሁሉ እነዚህ አነቃቂ ፣ ሃሳብ ገንቢ ሀይለ ቃላቶች ያሰፈልጋሉ። 💪ሰላሙን ፍቅሩን ያብዛልህ🙏 በርታ
@user-yp6rg4vi6c
@user-yp6rg4vi6c Жыл бұрын
በትክክል ቃል ለመጥፎም ሆነ ለጥሩ ትልቅ ሃይል አለው እኔ በግል ህይወቴ የገጠመኝ የአያቴ በተደጋጋሜ በልጅነቴ በተደጋጋሚ በትምህርት ጥንካሪየን እንደ ፀሐይ ጨረር ያንፀባርቁልኝ ነበር አልፎም ትልቅ ስትሆኝ ዩንበርስቴ ትጨርሻለሽ እያሉኝ በአእምሮዩ ያ ነው የተቀረፅና እሳቸው በልጅነቴ ከዚህ አለም በሞት ቢለዩኝም እነዚያ የምርኩዝ ቃላቶች በየሔድኩበት ቦታ አልተለዩኝም ጊዜው እየገፋ ሲመጣ ወደ ቃል ኪዳን ተለወጦ ካለማንም እርዳታ በጥረቴና በእግዜያብሔር እርዳታ አሁን ለደረስኩበት ደርጃ ለመድረስና የእኔንና የልጆቸን የህይወት መንገድ እንድመራ ትልቅ ድጋፍ አበርክቶልኛል🙏
@oumerabdu4558
@oumerabdu4558 Жыл бұрын
ማዉቀዉ ፣ ያነበብኩት ወይም የሰማሁት ነገር ቢሆን እንኳ ባንተ አንደበት መስማት .. ደስ ይለኛል!! አመሰግናለሁ!!🙏
@liyabeti5044
@liyabeti5044 Жыл бұрын
119W11 DDQQ
@titimulatu5426
@titimulatu5426 Жыл бұрын
So true
@eyerusalemeshetu8549
@eyerusalemeshetu8549 Жыл бұрын
መምህር እናመሰግናለን።ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ።
@jeginawyared2880
@jeginawyared2880 Жыл бұрын
ዶ/ር ተጨማሪ እውቀትን ስለሰጠኸኝ አመሰግናለሁ።
@OmaHana-sp2bg
@OmaHana-sp2bg Жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት ነው ይህን እውቀት ለሁሉም ቢዳረስ ለውጥ ይመጣል ብዬ አስባለሁ ክብር ለመምህራችን ለአቶ አሸናፊ አመሰግናለሁ
@ablelzemere758
@ablelzemere758 Жыл бұрын
Amharic bemechaley betam now yemidesetow amaseginalow love from 🇪🇷
@amesgagn
@amesgagn 8 ай бұрын
ተመስገን ተመስገን ተመስገንአሼ እውነት ነው ተመስገን ተመስገን ተመስገን ❤️🙏🙏🙏
@edmeachewayal
@edmeachewayal Жыл бұрын
ኧረ አንተ ሰው ምንኛ ምጡቅ ነህ በጣም አመሰግናለሁ ። አምላኬ ዘመንህን ይባርከው
@fikirteamante
@fikirteamante Жыл бұрын
ገና ከአለም በሙሉ ተሰብስበን እንመጣለን እኔም ፍቃድ ወስጄ እመጣለሁ አቶ አሸናፊ ከልብ ሰው ሰው የመሆን ልክ ነክ እግዚአብሔር እረጅን እድሜ ይስጥልን ❤❤❤❤
@yareddubale7970
@yareddubale7970 Жыл бұрын
ሰሞኑን እንደ መናፈቅ መምህር ለማንኛውም እንኳን ደህና መጣህልኝ መልካም በዓል ይሁንልህ !!!
@rasdejentube1888
@rasdejentube1888 Жыл бұрын
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ
@user-yj1xv4tv3l
@user-yj1xv4tv3l Жыл бұрын
ክብር ለመምህራኖች እውነት እንደ እናንተ አይነት መምህራኖች ስላሉን እጂጉን እናመስግናለን ፈጣሪያችንን ።። በርቱልን እንድሁም ተመልካቾች ሸር አድርጉት
@ruthgebru5484
@ruthgebru5484 11 ай бұрын
ግን እኔምጠይቀው እንዳንተአይነት ሰው የት ተደብቆነው ወጣቱ የተበላሸው ብዙመፍጠር የሚችል ወጣት ሱና ፖለቲቲካላይተቀምጦ እገር ሰላም አጣች እንዳንተአይነት ሰው እግዛብሄር ብዙዎችን ያስነሳ እድሜና ጤና ይስጥህ ክፍ እይንካህተባረክ::
@henokhiske
@henokhiske Жыл бұрын
አሼ እንኳን አደረሰክ እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ ይጠብቅህ ህወቴ በብዙ እየተቀየረ ነውና፡keep going
@eliasmelesse1715
@eliasmelesse1715 Жыл бұрын
This guy is an elite at what he does!! like Insanely!!! I am deeply impressed!
@shuaiybanwar9062
@shuaiybanwar9062 Жыл бұрын
you are becoming the most influential person.
@korebmount1203
@korebmount1203 Жыл бұрын
James 3 (አማ) - ያዕቆብ 5: እንዲሁም አንደበት ደግሞ ትንሽ ብልት ሆኖ በታላላቅ ነገር ይመካል። እነሆ፥ ትንሽ እሳት እንዴት ያለ ትልቅ ጫካ ያቃጥላል። 6: አንደበትም እሳት ነው። አንደበት በብልቶቻችን መካከል ዓመፀኛ ዓለም ሆኖአል፤ ሥጋን ሁሉ ያሳድፋልና፥ የፍጥረትንም ሩጫ ያቃጥላል፥ በገሃነምም ይቃጠላል። መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ እንተስታስተምር የነበረውን ድንቅ ሀሳም የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ እስጠንቅ ቆ ነበር እጅግ እስተማሪ ክፍል ነው በርታ እናመሰግናለን
@natureisbest9346
@natureisbest9346 Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ እና ሊስተዋል የሚገባው የየእለት እውነታ ነው፡፡ ቃል ይገላል ቃል ያድናል
@frehiwotamdie6525
@frehiwotamdie6525 Жыл бұрын
አቶ አሸናፊ እድሜ ይስጥህ በብዙ መልኩ እራሴን እንዳይ አድርገኛል እየተለወጥኩ ነው እንቅልፍ ችግር ነበረብኝ አሁን እየተኛሁ ነው፡፡
@nejumshafi8655
@nejumshafi8655 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ! አቶ አሸናፊ አድማጭህ ይብዛ!
@abelfish124
@abelfish124 Жыл бұрын
እንኳን አደረሰህ አቶ አሸናፊ ትምህርቶችህን እከታተላለው እና ብዙ ነገር ነው የተማርኩባቸው 🙏🙏🙏🙏
@gezahegnshirmeka4404
@gezahegnshirmeka4404 Жыл бұрын
እናመሰግናለን። በአካል ተገኝተን ስልጠናውን መከታተል ያልቻልን ሰዎች በKZfaq እየተከታተልን ነውና የተሳትፎ የምስክር ወረቀት ተዘጋጅቶ የሰጠን የሚል አስተያየት አለኝ።
@Alfa1M
@Alfa1M Жыл бұрын
Thank you Ashe !
@Amina-bm8py
@Amina-bm8py Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣክ ምርጥ ት/ት አመሰግናለሁ
@henocktube
@henocktube Жыл бұрын
WOW AMAZING, THANK YOU SO MUCH God bless you
@mediSmart8090
@mediSmart8090 Жыл бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ መምህራችን ለገሚ ትምህርትህ እናመሰግናለን በርታ
@user-wc7kz6wz5f
@user-wc7kz6wz5f Жыл бұрын
AMAZING, THANK YOU SO MUCH
@germamoges8277
@germamoges8277 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ እናመሰግናለን
@samueladmas7782
@samueladmas7782 Жыл бұрын
Ato ashenafi baynorr judo behiwet eni alneberkum.
@medinaahmed3576
@medinaahmed3576 Жыл бұрын
አመሠግናለሁ የተከበሩ መምህር
@newapproacheconomics
@newapproacheconomics Жыл бұрын
thank you for your help
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 Жыл бұрын
ሽ አመት ኑርልን
@lensaayele1462
@lensaayele1462 Жыл бұрын
I don’t know why my people subscribe this KZfaq channel that change life. After, listening this l ask my son apologize about my bad word that l said when l get mad. Thanks so much for sharing your knowledge.
@titimulatu5426
@titimulatu5426 Жыл бұрын
I did the same all the time
@sualihs4674
@sualihs4674 Жыл бұрын
great man ante tileyalek eko edimehin yarzimelin hulem kegonachin hunilign 🙏🙏🙏
@tititeklu
@tititeklu Жыл бұрын
Thank you ❤❤❤
@dagimlemmatefera9609
@dagimlemmatefera9609 Жыл бұрын
ትምህርትህን እከታተለዋለው፣ በጣም ድንቅ ነው፣እኔን ለውጦኛል። ነገር ግን ትምህርትህን አድምጠው ህይወታቸውን መቀየር የሚገባቸው ብዙ ነፍሳት አሉና እባክህን እንግሊዘኛ ባትጠቀም፣ካልሆነም ባታበዛ ለማለት ነው፤ ክብረት ይስጥልኝ!
@getconnected7994
@getconnected7994 Жыл бұрын
eshi enastekakilalen. enameseginalen.
@eyobdemese4317
@eyobdemese4317 Жыл бұрын
መልካም ትምህርት ነው። አድሚና ጤና ይስጥ
@gadisenano2896
@gadisenano2896 Жыл бұрын
Wow Amzing Thank you so much
@nati16tube14
@nati16tube14 Жыл бұрын
ትክክለኛ መምህር ነዎት ቃል ነበር ይላል መፅሀፉም ቃልም ሥጋ ሆነ ክበሩልኝ።
@etsegenettsegaye1573
@etsegenettsegaye1573 Жыл бұрын
Thank Your
@user-ph5um5yw1y
@user-ph5um5yw1y 10 ай бұрын
betam betam betam amesegnalehu ato ashenafi taye
@BereketH_T
@BereketH_T Жыл бұрын
Enkuan aderesek Our Hero teacher
@luconsulting336
@luconsulting336 Жыл бұрын
10Q Ashe betam endisera yemfelgew topic new yewahoch nachew wstachew bado new afachew newji yemibalew yebahilachin eyitan bedenb sewu endiyastewl yadergal 🙏🙏🙏🙏
@solomonayana9395
@solomonayana9395 Жыл бұрын
Thanks 👍
@beletuasefa5884
@beletuasefa5884 Жыл бұрын
በኢየሱስ ስም ይገርማል እውነት ነው
@biniyamabebe1609
@biniyamabebe1609 Жыл бұрын
እስከዛሬ አንተን ሳላውቅህ የምኖርበት ጊዜ ፀፀተኝ
@getubekele5018
@getubekele5018 Жыл бұрын
አቦ ተባረከሃል።
@user-gs6gp5cg5x
@user-gs6gp5cg5x Жыл бұрын
Enamesegnalen Memihir enkuan aderesachihu
@elizabethteklu4722
@elizabethteklu4722 4 ай бұрын
Its so amazing speaking!
@Mesay-xr5wi
@Mesay-xr5wi 15 күн бұрын
Thanks so mach ❤❤❤
@wizyoni3217
@wizyoni3217 Жыл бұрын
betam enamesegnalen teacher
@enanygetahun6547
@enanygetahun6547 Жыл бұрын
before all Merry Christmas professor. It is the pure truth words have power. I am a nurse, I work with words and if people understand you, I saw them heal and the one who says they can't walk I've seen them walk just to tell them they can walk. Of course with God's help. I just have to say thank you teacher. I admire you very much.
@tri-ju1sy
@tri-ju1sy Жыл бұрын
በናፍቆት ልሞት ነበር
@sisaydm5934
@sisaydm5934 Жыл бұрын
❤🎉😂
@getasewalemu4427
@getasewalemu4427 Жыл бұрын
wow ድንቅ ነው የሚገርም ትምህርት 🥰🥰🥰🥰
@eastend758
@eastend758 Жыл бұрын
Merry Christmas impact seminar team members from Kampala
@user-qo5ys1td4m
@user-qo5ys1td4m 7 ай бұрын
Ewenet New Ashe Betamm Amesgenalew Bezu Temerebetalew!❤❤❤🎉🎉🎉
@wanyomori1219
@wanyomori1219 Жыл бұрын
Thanks
@hawwisadesa1916
@hawwisadesa1916 Жыл бұрын
You are very good
@danielzegeye454
@danielzegeye454 11 ай бұрын
Ewnet new ene amnbetalhu yafhen fere tbelalh ybalal
@yodetdejene6440
@yodetdejene6440 Жыл бұрын
Thank u
@dawitdessie3610
@dawitdessie3610 Жыл бұрын
e.r ybarkh ...
@shibbiruuhirphasaa8876
@shibbiruuhirphasaa8876 Жыл бұрын
it is very good lecture keep up it
@Mhiret199
@Mhiret199 Жыл бұрын
Thanks ato ashenafi sle NLP demo btastmren arif new
@hatyman9258
@hatyman9258 Жыл бұрын
Welcome back sir
@girmayabraha5682
@girmayabraha5682 Жыл бұрын
በጣም ሂወት ቀያሪ ትምህርት ኢድመና ጠና ይስጣቹ
@987654321susu
@987654321susu Жыл бұрын
Amazing 🤩
@fanualbekele9735
@fanualbekele9735 Жыл бұрын
I have to say thanks to you merry Christmas
@abrahamyohanis
@abrahamyohanis Жыл бұрын
Wow yemigarm nw briliant
@amanabraha7000
@amanabraha7000 Жыл бұрын
Wow Amazing
@yonasteshale7296
@yonasteshale7296 Жыл бұрын
ይህን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ motivetional speaker ዎችን ማድመጥና መከታተል ብታቆሙ ነው የሚሻላቹ እኔ ሳዳምጥ ቆይቼ ሕይወቴ ይለወጣል ብዬ የባሰ መቀመቅ ውስጥ ነው የገባውት እነርሱ የእናንተን ጭቅላት ተጠቅመው የራሳቸውን ገቢ ነው የሚያጧጥፉት አርፉቹ ኑሮአቹን ብትኖሩ ነው የሚሻላቹ ይህን አኔ ለእናንተ negative idia እተናገርኩኝ ሊመስላቹ ይችላል ነገር ግን እውነቱ አንድ ሕይወታቹ ሲመሰቃቀልና እራሳቹን
@genetminay7894
@genetminay7894 Жыл бұрын
ያለ ቦታህ ነው የተገኘህው
@lishangebeyaehu790
@lishangebeyaehu790 Жыл бұрын
Tsasithal
@lishangebeyaehu790
@lishangebeyaehu790 Жыл бұрын
Ymignba ymitqime nwe even tqimogali
@BersabehSomborac
@BersabehSomborac 8 ай бұрын
tru. sewich. enhun. eyale. newu. yhe. memhr. bante. .wust. .huno. dgablos tru. .neger. atsmu. .ylenal .le dyablos. . benezi. .sewoch. . gena.tshenefaleh. .bellgn. . bante. wust. yale. .yhen.hasab. lemaysmamawu
@SaraSara-dr4rc
@SaraSara-dr4rc Жыл бұрын
Selam teacher thank
@bizuasmare2563
@bizuasmare2563 Жыл бұрын
This is true
@Solyana-hi9of
@Solyana-hi9of Жыл бұрын
Thank you for demonstrating and expanding our understanding of the power of words through experiments. Merry Christmas once more.
@alemmengistu2016
@alemmengistu2016 Жыл бұрын
እንኳን አደረሰህ ለብርሀነ ልደቱ አቶ አሸናፊ በጣም ጠፍተህብን ነበር
@yoftahechomb7578
@yoftahechomb7578 Жыл бұрын
እንደስምህ ኑርልን ያበርክትህ አቦ
@bekabedaso1515
@bekabedaso1515 Жыл бұрын
ምርጥ
@bisratgetu206
@bisratgetu206 Жыл бұрын
Melkam beal ashe
@ruthasres491
@ruthasres491 Жыл бұрын
ፊልጵስዩስ 4:8,9 አመሰግናለሁ
@hanaabate8796
@hanaabate8796 Жыл бұрын
ውዱ ተወዳጅ ባንገናኝም እንኩዋን በጣም የምናከብርህ አቶ አሸናፊ እንኩዋን አደረሰህ አብራችሁ የምትሰሩትንም ሁሉ መልካም ገና ለናንተም
@user-sk8ot2fe5f
@user-sk8ot2fe5f Жыл бұрын
Death and life are in the power of the tongue, And those who love it will eat its fruits. (Proverbs 18:21). Our words can either speak life or death. Words can build others up, or tear them down. Your teachings are life changing. Blessings,
@genetminay7894
@genetminay7894 Жыл бұрын
❤❤❤
@AdaneTadesse-kj2ww
@AdaneTadesse-kj2ww 3 ай бұрын
የቃላቶችህ ሃይል || The Power of Your Words - Part 2
25:49
Impact Seminars
Рет қаралды 61 М.
ህይወታችንን የሚያበላሹ 7 ነገሮች
16:59
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 129 М.
World’s Deadliest Obstacle Course!
28:25
MrBeast
Рет қаралды 160 МЛН
Incredible magic 🤯✨
00:53
America's Got Talent
Рет қаралды 48 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 15 МЛН
The Power Of Purpose | Jim Rohn Discipline | Best Motivational Speech
24:53
Jim Rohn Official
Рет қаралды 161 М.
ምናባዊ እይታ || The Power of Imagination - ክፍል 1
33:57
Impact Seminars
Рет қаралды 190 М.
Vibrating Toward Your Ideal Self - Part 1
35:43
Impact Seminars
Рет қаралды 48 М.
World’s Deadliest Obstacle Course!
28:25
MrBeast
Рет қаралды 160 МЛН