Vibrating Toward Your Ideal Self - Part 1

  Рет қаралды 48,789

Impact Seminars

Impact Seminars

Күн бұрын

ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Thank you for Watching, Please Subscribe for more!
~~~~~~~~~~~~~~~~~~
Facebook: / impactseminarsofficial
Telegram: t.me/RippleImpact
Instagram: / impactseminars
Join our Discord community: / discord
0:00 - Introduction
1:29 - Opening talk with Yared
4:43 - Sleep In Your Dream
~~~~~~~~~~~~~~~~~~
Books By Ashenafi Taye:
www.amazon.com/s?i=digital-te...
~~~~~~~~~~~~~~~~~~
ለበለጠ መረጃ:
+251911420432
+251988068511
#selfimprovement #impact #impactseminars #ethiopia

Пікірлер: 78
@HA-cz4sk
@HA-cz4sk Жыл бұрын
በአንተ ትምህርት አዲስ ህይወት ጀመርኩ።አንድ ቀን በትልቅ መድረክ አመሰግንሃለሁ።
@tesfumekitzewde5080
@tesfumekitzewde5080 Жыл бұрын
Ashe my mentor.የሚገርም መረዳት አለህ በዛ ላይ ብትንትን አረገህ ማስረዳት ትችላለህ።It is an amazing grace.believe it or not u r impacting the life of milions.keep up on it.
@tarikumamo8134
@tarikumamo8134 Жыл бұрын
አሼ እጅግ በጣም ተፅዕኖህ ያረፈብኝ ሰው ነኝ እርግጠኛ ነኝ ከምትላቸው ተፅዕኖ ፈጣሪ ሰዎች ውስጥ የመጀመሪያው መስካሪ ሆኜ በቅርብ ከሚመስክሩት ጐበብ ሆኖ የተገኘ ተማሪ ነኝ :: ባልከው መንገድ ታዕምትን በሀገራችን ላይ እየሰራሁ 75% ተጉዤአለሁ Impact እየፈጠርኩ ነዉ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ
@hermib6845
@hermib6845 Жыл бұрын
Can we all appreciate where Yared gets this opening stories 😂😂
@birhankibret4032
@birhankibret4032 Жыл бұрын
ይህን የህይወት ሚስጥር ያለምንም ስስት በየመድረኩ የምታፈስሰውን ስንታችን ይሆን የምር የጠቀምንበት???
@genetminay7894
@genetminay7894 11 ай бұрын
❤❤❤
@neymayousef4841
@neymayousef4841 Жыл бұрын
ምርጥ አእምሮ ያለህ ሰው ነህ ጎበዝ መምህር ነው ❤
@NIKUTUBE1
@NIKUTUBE1 Жыл бұрын
አሼ ሁሌም ሳዳምጥህ ራሴን የማይበትን እና የምመዝንበትን እጅግ በጣም ብዙ ሀሳቦችን ከአንደበትህ በልኬ አገኛለሁ። የማንነቴ መለክያ ሚዛን ፣ አይምሮዬን የማጠራበትን ፊልተር የሚሆነኝን ሀሳቦች ሁሌ ስለምትሰጠኝ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ።
@adnakottube6912
@adnakottube6912 Жыл бұрын
በጉጉት ለማየወ፡ተስፋን ተላብሼ፡ እድሜ ከጤና ጋር፡ለመምህር ሼ፡፡🙏🏼
@medhanithaile7134
@medhanithaile7134 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fresenaytrading8178
@fresenaytrading8178 Жыл бұрын
ጥሩ ብርሃን ፈንጣቂ ጥበብን በማስተዋል በመደገፍ የምትለግስ መልካም መምህር ነህ በርታ ወደፊት መሄድና ሌሎችን ማገዝ መታደል ነው ❤❤❤❤
@ansiif5589
@ansiif5589 Жыл бұрын
Thanks for letting me look at my self again!
@ghenethaile2803
@ghenethaile2803 Жыл бұрын
Ye Ethiopia enku memhr Ashenafi Taye Tesema❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aschalewmulugeta8083
@aschalewmulugeta8083 Жыл бұрын
የፈለግነውን መሆን እንችላለን🎉
@michaelkiros2898
@michaelkiros2898 Жыл бұрын
አሼ እኔ ምንም አልልክም ግን አንድ ነገር ልንገርክ የምፈልገው ቦታ ደርሼ እንዲ ብዬ ፅፌልክ ነበር እልካለው እርግጠኛ ነኝ እግዚአብሔር ባለክበት ይጠብቅክ
@aschalewmulugeta8083
@aschalewmulugeta8083 Жыл бұрын
ከምንም ምንም መፍጠር እንችላለን❤
@Gibeee
@Gibeee Жыл бұрын
"Thoughts become things" Bob Proctor. Thanks Ashe.
@user-wm2wb8xy7x
@user-wm2wb8xy7x Жыл бұрын
ህልወቴን መስመር አሲዘህልኛል በርታልን የብዙ ሰዎችን ታሪክ ቀይረሃል እናመሰግናለን
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
Tank You Aschanafi
@hiwotbelew2144
@hiwotbelew2144 Жыл бұрын
አቶ አሼ አንተን ለማመስገን ቃላት አጠረኝ❤❤❤❤
@wanyomori1219
@wanyomori1219 Жыл бұрын
Thanks mr ashenafi for everything
@hiwotbelew2144
@hiwotbelew2144 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@foziyamuktar8092
@foziyamuktar8092 Жыл бұрын
It benefits How l am thankful
@bellatbellat8325
@bellatbellat8325 Жыл бұрын
አቶ አሸራፊ በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ከልብ እናመሰግናለን
@onlinelearningguide
@onlinelearningguide Жыл бұрын
I am thankful!
@meazatesfaye5823
@meazatesfaye5823 Жыл бұрын
emigerm tmhrt new thanks
@RedietArage-le3vy
@RedietArage-le3vy 7 ай бұрын
😊
@temuye3572
@temuye3572 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ❤
@yareddubale7970
@yareddubale7970 Жыл бұрын
የእውነት መምህር ስላገኘውህ በጣም ደስስ ብሎኛል !!!
@canihabtamu6177
@canihabtamu6177 Жыл бұрын
አሸ የልቤ ሰዉ ኑርልኝ 🙏❤❤❤
@antenehmulu
@antenehmulu Жыл бұрын
Ashe እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ🙏
@sarayotube2111
@sarayotube2111 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@yesufmohammed142
@yesufmohammed142 Жыл бұрын
really thank you.
@JooAb-dn2zy
@JooAb-dn2zy Жыл бұрын
Thanks ashee
@solomonayana9395
@solomonayana9395 Жыл бұрын
Thank you for sharing
@beautifullgirl1101
@beautifullgirl1101 Жыл бұрын
Thanks ❤
@yohannes_Tutorial
@yohannes_Tutorial Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ❤ከልብ እየረዳኝ ነው ይህ ፕሮግራም
@tsegagebremichale7857
@tsegagebremichale7857 Жыл бұрын
Thank you ashe ...you always makes me surprise
@zewdhaile6128
@zewdhaile6128 5 ай бұрын
ጋሽ አሼ ❤ በጥቂት ሰዎችና በተወሰነ ክፍል ውስጥ የምትናገረው ለኛ በአጠገብህ የመሆንን እድል ባላገኘነውም ላይ ከፍተኛ የሆነ ተፅእኖ (መልካም የሆነውን ውጤት) እያመጣ ነው:: ከጥቂት አመታት በሁዋላ በጋሽ አሸናፊ ምክር ተለውጬ ውጤታማ ሆንኩኝ የሚል: በየሀይማኖታችን ስንዳክርና ስንፈልገው ስንመኘው የነበረውን ተስተካክሎ መስመር እየያዝን ያለነው ብዙዎች ነን:: እኛም በቅርብም በቅርብ ላልሆኑትም እሄንኑ ሀይል አሳልፈን እናካፍላለን እንመሰክራለንም::
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Жыл бұрын
የምር የምር ልክ እኔ እዳማስበው ነው ያስተማሩን ምንም የለኝም አሁን ስደተኛ ነኝ gn ልክ እርሶ እዳስተማሩት በቃ ደስ እያለኝ መኪናዬን ስነዳ ከዛ እናቴን ቤትክርስትያን ወስጄ አስቆርቤ ይዛት ስመጣ ጉደኞቼን ሳንሸራሽራቸው 😂እዳስቁ ወላ ክላክስ ሳረግ 😂 እራሱ ይታወቀኛል እዴት ልበላችሁ 😂 ብቻ ስሜቱ ደስ ይልላል ማርያምን ሞክሩት ምክንያቱም አድ ቀን ይሆናል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏ጋሼ ረጅም እድሜ ከጤና ያድሎት
@muslimaahajjii8218
@muslimaahajjii8218 Жыл бұрын
Thanks
@kidu9565
@kidu9565 Жыл бұрын
Thank you Ashu
@user-wr3jj4lm1f
@user-wr3jj4lm1f 3 ай бұрын
My Ash ❤❤❤❤❤❤
@sun1October
@sun1October Жыл бұрын
Thank you so much
@eldaworld1829
@eldaworld1829 Жыл бұрын
Put God 🙏 first you will become unstoppable
@bubu5510
@bubu5510 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigikiros1034
@tigikiros1034 Жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@sivanaeliana7227
@sivanaeliana7227 Жыл бұрын
መልካሙን ሁሉ ያጣፍጥልሕ !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@mimiagete2472
@mimiagete2472 11 ай бұрын
አባብዬ እንዴት ነክ ለኔ አንተ አባቴ ነክ የኔተስፍ ሽ አመት ኑርልኝ ለዳንተ አይነት ሰው ፈጣሪ በከንቱ ከሚኖሩት ሰዎች እድሜ ቀንሶ ለዳተ አይነቱ እድሜ ይስጥ❤
@betelihemsimeneh1233
@betelihemsimeneh1233 Жыл бұрын
Men largleh endew mert memher yenorkewen emtawera denk setota ❤❤❤❤❤❤
@user-wr3jj4lm1f
@user-wr3jj4lm1f 3 ай бұрын
😊😊
@elyasbruk5232
@elyasbruk5232 Жыл бұрын
ሰላም ክቡር መምህር አሸናፊ?ስለምታደርገው ነገር አክብሮት አለኝ።ኢንፓክት ዩኒቨርስቲ ፕሮግራም ኢሚገርም ነው እናመሰግናለን ሰው የለም በሚባልበት ሰው ሆነህ መገኘትህ ግሩም ነው ነገር ግን ከምታስበው በላይ ትምህርቱ እያበበ ነው እንወድሃለን እናከብርሃለን
@MesuYami-ic8ck
@MesuYami-ic8ck Жыл бұрын
Ahun yalebet akababiw
@hayatmohammed6997
@hayatmohammed6997 Жыл бұрын
sew yetesraw....keafer new
@birhanjommy
@birhanjommy Жыл бұрын
"እውቀት ካለው ዕምነት ያለው ይበልጣል" የሚለው አባብል እንዲሁ በዙሪያው ከተነገረው አገባቡ ውጭ ለብቻው እንዲሁ በድፍኑ የሚደናብር ነው። አትማሩ እንዲሁ ዕመኑ ብቻ የሚል መለእክት ያለው ይመስላል። ይሄ ትክክል አይደለም።
@WINWIN-hl9fp
@WINWIN-hl9fp Жыл бұрын
100 trillion cells
@afewerkihagos1810
@afewerkihagos1810 Жыл бұрын
I am so so happy to hear your voice!!!! i am feeling that likely you talking. Thank you very much MR Ashu for this interesting and The worthy Training! God bless you! Amen🙏 Amen🙏 Amen🙏
@octopus2309
@octopus2309 5 ай бұрын
ኢትዮጵያዊው ቦብ ፕሮክተር
@MesuYami-ic8ck
@MesuYami-ic8ck Жыл бұрын
Selam yet new yemenagegnew
@ImpactSeminars
@ImpactSeminars Жыл бұрын
ዘወትር ሰኞ፣ 12:00 ሲ ኤም ሲ ሚካኤል ቤ/ያን አጠገብ፣ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚክ አሶሴሽን ህንጻ 2ኛ ፎቅ እንጠብቆታለን።
@bethlihemmelkamu3566
@bethlihemmelkamu3566 Жыл бұрын
ሁሌ ብጠቀመውም ይሔ ህግ እንዲ ይገለፃል ብዬ አስብ አላቅም
@sivanaeliana7227
@sivanaeliana7227 Жыл бұрын
እሽ ምንም አልልሕም ፈጣሪ..….......................
@abdulaziznesro7071
@abdulaziznesro7071 Жыл бұрын
የሰው ልጅ የተሰራው ከአፈር ነው
@hopolapos
@hopolapos Жыл бұрын
12ቱንም በተከታታይ ሰፋ ባለ ትንታኔ አቅርቡልን እባካቹ
@TeferiAyalew
@TeferiAyalew 15 күн бұрын
እግዚአብሔር ሰውን ከምድር አፈር ስራው። ከየት ያመጣኸው ነው? ሰው ከብርሀን ተሠራ የምትለው
@foziamuhammed9013
@foziamuhammed9013 Жыл бұрын
እባክህ ያለመረጃ እና ማስረጃ ሰውን የተሠራው ከብርሃን ነው። አትበል። ሰውን የተሠራው በሁሉም ሰማያዊው ሀይማኖት ከጭቃ እንደተሠሩ ነው። የሚያስተምሩት። እና መምህር አሸናፊ ስለምታውቀው ነገር ሰዎችን ባታሳስት ሁሌም መረጃና ማስረጃን መሠረት አድርገህ ብታስተምር ጥሩ ነው።አለበለዚያ ግን በሀሳብ የተፈጠረን በመሠለኝና በደሳለኝ በስሜት መጋለብ የትም አያደርስም።
@getconnected7994
@getconnected7994 Жыл бұрын
ምርጫው የአንቺ ነው:: እኔ ግን ከብርሃን የተሰራሁ ብርሃን ነኝ::
@baharjamal3730
@baharjamal3730 Жыл бұрын
ይመልቅ ለ አትህኦፕያውያን በተለይ ስልታ ለኛ ይገባል ለሚሉ
@jesuis-lm8sq
@jesuis-lm8sq Жыл бұрын
ህዝብ ሆይ የሰውየውን ሳይንስ ወይ ደግሞ የእግዚአብሔርን ቃል እውነት ምረጥ።ሁለት እውነት የለም ሰው ከብርሃን ተሰራ የሚል የት ተጽፏል??ከአፈር ተሰራ እስትፋንስን ከፈጣሪ ተቀብሏል።እራስን ለማወቅና ራስን ለማግኘት ህዝቤ ሆይ መጽሃፍ ቅዱስ አንብቡ የማንም መጫወቻ የሰይጣን ስራ ማስፈጸሚያ አትሁኑ።የዩኒቨርስ ህግ ሳይሆን በእግዚአብሄር ህግ ኑሩ።
@ImpactSeminars
@ImpactSeminars Жыл бұрын
1 ዮሐ 1:5, እና ማቴ 5:14-16 አንብብ። አንተ በጠቀስከው ቦታ ላይ ሰው ህያው ነፍስ ሆነ የሚለው የፈጣሪ እስትንፋስ ከገባበት በኋላ ነው: የገባው እስትንፋስ ብርሀን ነው ምክነያቱም የእግዚአብሔር እስትንፋስ ብርሀን ነወ። እግዚአብሔርስ 'ሰውን በመልካችን እንደምሳሌያችን እንፍጠር' ሲል ስለአፈር እያወራ ነው ማለት ነው? የእግዚአብሔር መልክና ምሳሌው አፈር ነወ? ይኸ የለበስነው ስጋ ጊዜያዊ ድንኳን እንደሆነስ አልተጻፈም? ሰው አፈር ከሆነ ይህንን ኮሜንት የጻፈው አፈር ነው ማለት ነው? እስኪ ቀና ሆነህ ለመረዳት ሞክር! የስነ መለኮት ሊቅ መስለህ ሰዎችን አንተ ወደታሰርክበት ጨለማ ለመሳብ አትሞክር! ፈጣሪን ፍራ!
@thedave9749
@thedave9749 Жыл бұрын
This is delussional and false philosophy...i wander how people fall in this trapp ...we are result of our descipline
@menelikjanhoy2053
@menelikjanhoy2053 Жыл бұрын
Brother" The fear of God is the beginning of wisdom " all what you say are Atheist views. Human being is created from light is the most hilarious thing ever said since the creation of Adam and Eve. Stop your nonsense and come to your mind. Don't be vessel to the dark spirit that is roaming around the world. Brother the end is near
@AB-zi1ur
@AB-zi1ur Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ምሁር ተብየ በሙሉ ወሬ ብቻ ነው የሚያወራው ይህንን ተልካሻ እውቀት ተብየ ሰውን በአዳራሽ አጉሮ ከማውራት አፈር ገፍቶ ግብር ከፍሎ ያስተማራችሁን ገበሬ ዛሬም ድረስ በበሬ ጫንቃ ከማረስ የሚወጣበትን የተግባር እውቀት ብታፈልቁለት አይሻልም !! ም
@seadaeth4898
@seadaeth4898 Жыл бұрын
Enamsgnalan.laney.gagna.nahh.🎉🎉🎉
@aschalewmulugeta8083
@aschalewmulugeta8083 Жыл бұрын
ከምንም ምንም መፍጠር እንችላለን❤
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Vibrating Toward Your Ideal Self - Part 2
28:53
Impact Seminars
Рет қаралды 40 М.
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 14 МЛН
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 163 МЛН
Dr Mehret Debebe - ለውጥ ያለ ነውጥ
35:47
Dr Mehret Debebe Official
Рет қаралды 76 М.
ንቃ || Wake Up _  Part 4_ #Monday_Impact_Seminars_With #Mr_Ashenafi_Taye
1:00:59