ኢንስፔክተር ኤርሚያስ ምዕራፍ 1 ክፍል 4 Inspector Ermias S01E04

  Рет қаралды 264,544

Arts Tv World

Arts Tv World

25 күн бұрын

#ድራማ #ተከታታይ_ድራማ #ኢንስፔክተር_ኤርሚያስ #Inspector_Ermiyas #ethiopian_new_movie_2024
ኢንስፔክተር ኤርሚያስ ተከታታይ ድራማ ሀቀኛው ፖሊስ ተገድላ የተገኘችውን ወጣት ገዳይ ለመያዝ በሚያደርገው ጥረት ውስጥ ሳያስበው ከከባድ ወንጀለኞች ጋር ሲፋጠጥና ችግር ውስጥ ሲገባ የሚያሳይ ልብ አንጠልጣይ የወንጀል ፊልም ነው::
Subscribe and follow us on:
WebSite : www.artstv.tv
Facebook : / artstvworld
Instagram : / artstvworld
TikTok : / artstvworld
X / Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/ArtsTvWorldTelegram
#Ethiopia #Ethiopian #habesha #ethiopian_tv #arts_tv #arts_tv_world #ethiopian_news #ethiopian_news_today #ethiopian_drama #ethiopian_music #ethiopian_show #entertainment #tobiya_arts_tv #tobia #tobiya #frash_adash
© Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited.
Copyright ©2024 Arts Tv World

Пікірлер: 585
@user-cb2yu9ow8e
@user-cb2yu9ow8e 24 күн бұрын
ኤርሚ ሚመቻቸው ላይክ ግጩኝ
@blenbbbb3090
@blenbbbb3090 23 күн бұрын
ዜማ አረጋችሁታን ግጩኝ የቆመ ግንድ ይግጫችሁ 😒😏
@hessan7549
@hessan7549 23 күн бұрын
😂😂😂😂ምነው😊​@@blenbbbb3090
@hessan7549
@hessan7549 23 күн бұрын
እሱን ለማየት ነው የምገባው
@user-cb2yu9ow8e
@user-cb2yu9ow8e 23 күн бұрын
@@blenbbbb3090 የኛ የቆመ ይግጭሽ 🤣🤣🤣🤣
@lidiya1071
@lidiya1071 23 күн бұрын
ከመመቸትም አልፎ ወድጄው ልሞት ነው😢🙄🫡💪❤️❤️❤️❤️❤️
@user-qp2hc3wy7y
@user-qp2hc3wy7y 24 күн бұрын
የኤርሚ አይነት ፖሊስ በተግባር እንዲኖር የምትመኙ👍❤👌
@user-uh7gs8fi2q
@user-uh7gs8fi2q 24 күн бұрын
አይኖርም እንጂ
@hghuhh9796
@hghuhh9796 23 күн бұрын
ቤኖርም ቱሎ ብለው ያጠፎታል
@nayia2047
@nayia2047 23 күн бұрын
❤❤❤ እግዚአብሔር ሀገራቺን ይጠበቅልን እንጂ በተግባር ቢሆን❤❤አድቀንም አያሳድሩት
@Semeredin-14k
@Semeredin-14k 23 күн бұрын
@@nayia2047 Eiwunet
@amanahusein8256
@amanahusein8256 19 күн бұрын
Good police
@jemilagatahun
@jemilagatahun 24 күн бұрын
የኢንስፔክተር ኤርሚያስ አድናቂዎች 🤙🤙ግጩኝ
@fikerabi9151
@fikerabi9151 22 күн бұрын
_Amazing voice_ 😱😲
@user-oo1ey9oi9u
@user-oo1ey9oi9u 24 күн бұрын
እስኪ በሳምንት ሁለቴ አርጉልን ከሳምንት እሰከ ሳምንት እኮ በጉጉት ሞትን😢 ፍትህ እንዴት ይሁን ኤርሚ ጀግናችን 👊👍💪
@MeccoHanny-vv8ez
@MeccoHanny-vv8ez 23 күн бұрын
7 ክፍል ብቻ ነው
@user-uq5un7hj1w
@user-uq5un7hj1w 24 күн бұрын
እንደኔ ክፍል 4 በጉጉት ሲጠብቅ የነበር እስኪ በላይክ አሳዉቁኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Semeredin-14k
@Semeredin-14k 24 күн бұрын
me❤
@HfdsbvkhHewjj
@HfdsbvkhHewjj 21 күн бұрын
❤👍👍👍👍
@Amharavkjgg
@Amharavkjgg 23 күн бұрын
እኛ ኦርቶዶክሶች ነን በተክሊል ነው የምንጋባው ዋው እስኪ የት ናችሁ የተዋህዶ ኦርቶዶክስ ልጆች ❤
@Samri-youtube
@Samri-youtube 24 күн бұрын
አይ ድምፁ አይ አረማመዱ ወንድስ እሱነው የኤርሚ አድናቂወች የት ናችሁ ላይክ
@AlMushe-bt6yq
@AlMushe-bt6yq 23 күн бұрын
አለን በፍቅሩ እያበድን😂😂😅
@yxgchix5843
@yxgchix5843 Күн бұрын
በጣም
@Yhs-pz2qo
@Yhs-pz2qo 24 күн бұрын
ኤርሚና ይችን ልጂ የሚወድ 🎉🎉🎉❤
@user-rz2ef1mv1s
@user-rz2ef1mv1s 15 күн бұрын
አንተን ያሳደገች ማህፀን ትባርክ ደሰ ሰትል ኤርሚ በጣም ነውሁሉ ነገር የምታሰደሰተው ማሪያምን ከፊልሙ ብቻ ሳይሆን ውጭም እንዲህ ነው የምትመሰለኝ ጀግናየ በርታ እድሜና ጤናህን እማምላክ ትጠብቅህ ትጠብቃችሁ
@Semeredin-14k
@Semeredin-14k 24 күн бұрын
ልክ ፍቅር በፊልም እንደቀራ ፍትህም በፊልም እንደይቀር ምኞቴ ነው የሚል 👍
@ZedoAlmu
@ZedoAlmu 22 күн бұрын
እና አሁን አለ
@sarauae2998
@sarauae2998 23 күн бұрын
ኢሪሚያስ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ የተ ነው የማቀው ብየ ስፈልግ fb የሚስስተላልፊቸው ምልክቶቶች ልብን ስርስረው ህሊን ውስጥ ቆጭ የሚለው መልእክትትህ ትዝ አለኝ እና ደስ አለኝ
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 24 күн бұрын
ዉይ ይሄን ድራማ እሁድ እስከሚደርስ በጉጉት ነዉ እምጠብቀዉ ግን ደቂቃዉን ብትጨምሩበት ጥሩ ነበር♥️♥️♥️♥️ኢንስፔክተር ኤርሚያስ አንተን ያለማድነቅ ንፍገት ነዉ እንዴት እንደምወድህ ምርጥ ሰዉ🤗♥️♥️♥️♥️♥️
@tigesssagai288
@tigesssagai288 23 күн бұрын
ፊልም ባይሆን ደስ ይለኝ ነበር
@user-sp4vw6ew9b
@user-sp4vw6ew9b 24 күн бұрын
ይሄንን ድራማ ለማየት ሁሉም ቀን እሁድ ቢሆን ደስ ይለኝ ነበር
@user-zt4po4vm5x
@user-zt4po4vm5x 24 күн бұрын
ኤርሚ የኔ ባለ ማህትብ❤❤❤ ሰውድህ እኮ
@walyasports
@walyasports 24 күн бұрын
የማዕረግ አሰጣጥ እና ሃላፊነት አመዳደብ እንድሁም የበላይ አለቃ አሰራር አሁን ያለንበትን ወቅታዊ ሁኔታ በደንብ አድርጎ የሚገልፅ ትክክለኛ ስራ ነው ።
@user-be8nn9sx9v
@user-be8nn9sx9v 24 күн бұрын
አሞኛል ፈጣሪ ይማርሽ በሉኝ ስደተኛ እህታቹህ😢
@shewareg7780
@shewareg7780 24 күн бұрын
እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማርሺ እህቴቴ
@user-xo3br6oj8f
@user-xo3br6oj8f 24 күн бұрын
ፈጣሪይማርሺ
@user-py4hh9pb6y
@user-py4hh9pb6y 24 күн бұрын
ኧረ ሙቺ ምናገባኝ እኔ
@seadaseada3846
@seadaseada3846 24 күн бұрын
አይዞሺ ዉዴ
@YOTOR2122
@YOTOR2122 24 күн бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ
@amarechBrhnu
@amarechBrhnu 21 күн бұрын
እውነት እኮነው ስት ሰዎች እውነተኛ ፍትህ ሳያገኘ እድሜ ልካቸውን ማቅ ለብሰው ይኖራሉ አውን ጊዜው ለባለሀብቶች ነው ውሉን ሰው በገንዘባቸው መግዛት ይችላሉ ጊዜ ለኩሉ ትላለች እናቴ❤
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 23 күн бұрын
የኢንስፔክተር ኤርሚያስ ፖሊስነት በእዉነተኛ ታሪክ አለማችላይ እዲኖር ምኞቴነዉ😢❤❤
@TigistTashomaTesema
@TigistTashomaTesema 22 күн бұрын
Amen 🙏🙏🙏እኔም ምኞቴ ነው ❤❤❤❤
@GggjhfffGguf
@GggjhfffGguf 19 күн бұрын
ዋው ሲመች ኢንስፔክተር እርሜስ❤❤❤
@Ft7yg
@Ft7yg 23 күн бұрын
የእወነት ሃቀኛ ለእወነት ወገኖ ፍርድ የሚሰጥ እንደ ኤርመያስ ያለ ፖሊስ እትዮጲያ ያሰፈልጋታል ❤❤❤
@phonetastic4013
@phonetastic4013 24 күн бұрын
ልቀቁልን በጉጉት ልንሞትነዉ በሳምት ሁሉቴ አደርግት😢❤❤❤❤❤❤❤
@user-qf3ie3kr8f
@user-qf3ie3kr8f 24 күн бұрын
የኤርሚ አድናቂወች ብቻ👍💪🥰🥰🥰
@Mahm0udAbda-oj5bi
@Mahm0udAbda-oj5bi 22 күн бұрын
ኤርሚያስ ዋው ትወና ብሎ ዝም የኔ ባለማህተብ ስወድህ ደግሞ በሳምት ሁለጊዜ ይሁንልን የምትሉ
@FedluMuhammed
@FedluMuhammed 24 күн бұрын
ምርጥ ፊልም ነው በርቱ
@beziMo
@beziMo 24 күн бұрын
ምርጥ ፊልም ነው እንደ ህሊና ፊልም አትበጣጠሱም የሚያረካ እይታ ነው ያየነው በርቱ
@LemlemTsehay
@LemlemTsehay 24 күн бұрын
ውይ እሁድ ደርሶ ይህን ድራማ እስካይ እንዴ ት እንደምቸኩል እኮ ግን ደቂቃው ረዘም ቢል የሚል አስተያየት አለኝ በጣም ምትደነቅ ልዩ ችሎታ ያለህ ሰው ነህ እናመሰግናለን ፈጣሪ እድሜ ከ ጤና አብዝቶ ይስጥልን
@htchtc8318
@htchtc8318 23 күн бұрын
Enem😊
@Hameremedia21
@Hameremedia21 24 күн бұрын
እናመሰግናለን በጣም ምርጥ ድራማ ይመስላል የምወዳቸው ሰዎች ናቸው የተወኑት😘😍እኝ እናት ስወዳቸው ድራማ ሆነ ፊልም ስሳሩ ከልባቸው ነው
@eslamnawemnetihijabnawwube7706
@eslamnawemnetihijabnawwube7706 24 күн бұрын
ደቂቃ ይጨመር የምትሉ ላይክ ግጩኝ
@Eman-te6jh
@Eman-te6jh 21 күн бұрын
የእውነት እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን
@salm1314
@salm1314 24 күн бұрын
በሳምት ሁለቴ ይሁን❤❤❤❤❤❤
@Eden-cm3xb
@Eden-cm3xb 24 күн бұрын
bemareyam❤❤❤
@zemaritfasikatube587
@zemaritfasikatube587 24 күн бұрын
ይሄ ድራማ በሳምንት አንዴ አርጋቹት ከነ ጭራሹ እየረሳነዉ ነዉ ከተለቀቀ 1 ሰአት ግን ያየነዉ 54 ሰዎች ከቻላቹ ሳምንቱን ሙሉ አርጉት ከእረኛዬ ድራማ ተማሩ ወደነዉ ጓጉተን እንድናይ 😊
@hah-zd9fm
@hah-zd9fm 24 күн бұрын
ፊልሙ ሰባት ክፍል ነው❤
@user-hs8dd9ht8e
@user-hs8dd9ht8e 24 күн бұрын
ኤርሚ በርታ
@lijfasikatube1322
@lijfasikatube1322 12 күн бұрын
ባለ ማህተቡ ኤርሚ ብዙ ያልተወራለት ድንቅ አክተር ምድራችን በዳታይነት ሰወች ብትሞላ እደት ፍትህ ይ ፍን ነበር
@KibromMelaku
@KibromMelaku 19 күн бұрын
ድራማዉ ከሚባለዉ በላይ ምርጥ ነው ከሃገራችን ድራማም ወጣ ያለስለሆነ #1👍 ኤሪሚዬ ትንሽ ማጀቢያ ሙዚቃዉ ግነት በዝቶበታል እና ያንተም አክት ትንሽ በዛ። ያዉ ለአስተያየት ያክል ነዉ እንጂ ባለሞያ ሆኜ አደለም ከጠፋሁ ይቅርታ!
@MeseretDeme-kn1jm
@MeseretDeme-kn1jm 6 күн бұрын
ኢንስፔክተር ኤርምያስ ዛሬ ላይ ኢትዮጵያ እንደ አንተ አይነቱ ሰው ያስፈልጋታል በረታልን ፊልም መየት አልወዳም ነበረ ግን የሀገሬ ኢትዮጵያ ጉዳይ ሰው በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ፊልም ነው በእውነት😥😥😥ሀገሬ ሁሌም ሰላምና ነፃነት ይብዛልሽ እናት ሀገሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tegissemire
@tegissemire 23 күн бұрын
ማርያምን ትችላለህ❤
@ZnabA-rd7dm
@ZnabA-rd7dm 24 күн бұрын
የኤርሚ አይነት ፖሊስ ያብዛልን👍
@user-ts5vg8cm1u
@user-ts5vg8cm1u 24 күн бұрын
ስወድህ የኔ ውንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ 🥰🥰
@user-jn8ym6fo4w
@user-jn8ym6fo4w 23 күн бұрын
ኤርሚ ብቻ አቦ ይመ ስራው ያረካል የምር ነው ሚመስለው ትቺልበታለክ በርታ 100%ተመችቶኛል
@kibrumengistu
@kibrumengistu 24 күн бұрын
በሳምንት ሁለቴ ይሁን እየተረሳ ነው 🙏🙏🙏
@user-xm3mb4zm9z
@user-xm3mb4zm9z 23 күн бұрын
ቆይ ከቱርክ ፊልም በምን ይተናነሳን ኤርሚ❤❤
@user-dc2uy4qv7e
@user-dc2uy4qv7e 11 күн бұрын
ጥራት የለውም
@BezaTadesse-ng8cg
@BezaTadesse-ng8cg 24 күн бұрын
ኤርሚ የዉነት ጀግና ነህ ፈታሪ ይጠብቅህ ሁሉም እንዳተ ቢሆን ሰው ሁሉ አይጎዳም ነበር በርታልን❤❤❤❤❤
@Semeredin-14k
@Semeredin-14k 24 күн бұрын
በፊልም ባይሆን ኖሮ ጀግና ነበር ❤
@elisayeelias
@elisayeelias 22 күн бұрын
ፖሊስ እትዩጱያ ያሰፈልጋታል ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-tz5oc9gr3i
@user-tz5oc9gr3i 24 күн бұрын
በሳምንት ሁሌቴ አድርጉልኝ ሳምንት በዛ እኮ የሚያጓጓ ነው እናመሰግናለን ❤❤❤
@NatiMajorTube
@NatiMajorTube 24 күн бұрын
በጣም ተወዳጅ movie ክብር ለኤርሚ
@LidiyaKoriya
@LidiyaKoriya 24 күн бұрын
በጣም ነው የወደድኩት ይህ ድራማ ❤❤❤❤❤ እንስፕክተር
@dargeababie9161
@dargeababie9161 19 күн бұрын
ኤርሚያስ ዋውው በጣም ይመቸኝል በርቱ❤❤❤❤❤❤
@misirachbeyene4679
@misirachbeyene4679 24 күн бұрын
ኧረ በሳምን 2 ልቀቁልን
@solatube5573
@solatube5573 17 күн бұрын
ገና ሳይጀምር የሚያጓጓ ድንቅ መሳጭ ነው ❤❤❤ግን ጫማችው ቢስተካከል ደስ ይለኛል 😘👍👍👍💚💛❤️
@tsedymky113
@tsedymky113 23 күн бұрын
❤❤❤❤ኤርሚዬ የኔጀግና ድምፅ ክንድ ውድ ልክ እኮ
@user-yr8lc1yq6t
@user-yr8lc1yq6t 23 күн бұрын
በጣም ድንቅ ስራ ነው።የኢንስፔክተር ኤርሚያስ ሸሚዝ አለባበስህ ልክ አይደለም ቁልፉ ሁሉም መቆለፍ አለበት ኤቲክሱ ስለማይፈቅድ❤
@MsratMmaa
@MsratMmaa 24 күн бұрын
እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን በርቱ ትንሽ ደቂቃ ብትጨምሩ መልካም ነው ❤❤❤
@kiya9587
@kiya9587 23 күн бұрын
እትየ ፍቅርታ ሲደነግጡ እኔንም አስደነገጡኝ ምርጥ አርቱስት ናቸው እድሜ ከጤና ይስጣቸው
@ADDISMEDIA-377
@ADDISMEDIA-377 24 күн бұрын
ምርጥ ድራማ
@MmmmMmmm-ss2vj
@MmmmMmmm-ss2vj 20 күн бұрын
ኤርሚዬ ሁሌም ፍልሙ ተወዳጅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ስወድህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@saragirma5196
@saragirma5196 24 күн бұрын
በጣም ደስስስስ የምል ስራ ነው በእውነት ለሀገራችን እንደዚህ አይነት ጀግና ቆረጥ የህግ አካል ያስፈልጋታል ከአሁን በኋላ ይለናል እግዚአብሔር ያውቃል 😢😢😢😢
@user-gk4ek5wl9j
@user-gk4ek5wl9j 24 күн бұрын
ኤርሚዬ ስወድህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ጀግና
@MediFikr
@MediFikr 24 күн бұрын
እንደኔ ማዳም ቤት ሆኖ ኤርሚን በጉጉት እሚጠብቅ እስኪ❤
@Miligrmay-zw4vf
@Miligrmay-zw4vf Күн бұрын
❤❤❤ሁሉም እንዳንተ ኤርሚ
@meskeremseifu2498
@meskeremseifu2498 15 күн бұрын
ዋውውው ኤርሚያስ አነደኛ
@user-sp4vw6ew9b
@user-sp4vw6ew9b 24 күн бұрын
ትደገም ቅዳሜ ሚለው ዘፈን በእሁድ ቢቀየር ጥሩ ነው
@johndansamo1177
@johndansamo1177 22 күн бұрын
እስት እንደ እነ በሳምንት 2 ጊዜ የሚትሉት ❤
@user-vf7sg6oz2o
@user-vf7sg6oz2o 23 күн бұрын
ኤርሚያስ የኔ ወዳወድ❤🎉
@onelove9191
@onelove9191 24 күн бұрын
ወቅቱን የጠበቀ ትክክለኛ አስተማሪ ድራማ በሁሉም ክልሎች እየተካሄደ ያለ ሰሚ ያጣ በገንዘብ የተዘጋ የወንጀል ድርጊቶችን ፍንትው አርጎ የሚያሳይ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏respetc our brother🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪💪💪💪
@user-uk4sg2qs2x
@user-uk4sg2qs2x 24 күн бұрын
እንድህ አይነት ለወገኖቻችን ሚጨናቅ መራ ይሰጣልን
@AdeyGa
@AdeyGa 24 күн бұрын
ሳምቱ እደኔ የረዘመበት😊
@FurtuYosef
@FurtuYosef Күн бұрын
በጣም ነዉ ማከብር እንወድሀለን ኑርን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-zo6eq9jc9p
@user-zo6eq9jc9p 24 күн бұрын
ይሄን የምታዩ ሁላችሁም ቸሩ መዳኒያለም የማያልቅ እንጀራ ይስጣችሁ
@user-lu3ye8wh4n
@user-lu3ye8wh4n 23 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏ይስጠን ውዴ❤❤❤እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ❤❤
@wonduyegetaulem5647
@wonduyegetaulem5647 7 күн бұрын
ልባ ሙሉነትህና በራስ የመተማመን አቅምህ በጣም ይመቸኛል
@user-rx3sw2hw4y
@user-rx3sw2hw4y 17 күн бұрын
ትክክለኛ ፖሊስ ሲኖር ይሄነው ምገጥመው ፍትህ ለትክክለኛ ፖሊሶቻችን
@adaneduresa3211
@adaneduresa3211 23 күн бұрын
ምርጥ ድራማ❤❤❤
@user-wk2nd4km1q
@user-wk2nd4km1q 9 күн бұрын
ድራማ መሆኑ ነው እንጂማ ከልቡም ፖሊስ ነበር💪💪💪💪ኢንስፔክተር ኤርሚያስ❤
@user-vu6tx2rx6y
@user-vu6tx2rx6y 24 күн бұрын
ኢትዮጵያ እንደ ኤርሚ አይነት ፖሊስ ነው የሚያስፈልጋት
@user-xl8kt2we9wረማት
@user-xl8kt2we9wረማት 22 күн бұрын
በትክክል❤
@bezayoutube
@bezayoutube 24 күн бұрын
ሳድግ እንደ ኤርሚያለ ነው ማገባ😋
@PakPak-ih3wq
@PakPak-ih3wq 20 күн бұрын
ምርጥ ስራ ነው
@wubalemdanaka8662
@wubalemdanaka8662 8 күн бұрын
ዋዉ ኤርሚ በርታ
@AbokorGragn
@AbokorGragn 23 күн бұрын
በጣም እየጓጓን ነው❤❤❤❤❤❤❤ 22:59
@fikadushitaye9395
@fikadushitaye9395 24 күн бұрын
spector ኤርሚያስ ጀግና❤
@Alemtshaeysisay
@Alemtshaeysisay 21 күн бұрын
የድምፅክ ነገር ዋው❤❤❤❤❤
@Zmzmzmzm-uw4tq
@Zmzmzmzm-uw4tq 24 күн бұрын
እመዋ ❤❤❤❤ የክላስቲካሉ ነገርስ አቦ ይመችህ ኤርሚነት ነፍ አመት ያኑርህ❤❤❤💚💛❤💪💪💪💪💪
@KukiFahad
@KukiFahad 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤. ኢርሜ
@amanahusein8256
@amanahusein8256 19 күн бұрын
Inspector seble and Ermiayis good academic
@Gojamewa.gojamewa
@Gojamewa.gojamewa 3 сағат бұрын
ፈጣሪየ እደኤርሜ ያለ ኮስታራ ወንዳወንድ ጀግና ባል ስጠኝ❤❤
@AbduEmam-iv3wv
@AbduEmam-iv3wv 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤የኢሪሚስ አድናቂወች ምን ያክል ስሜታችሁ ልባችሁን ይሰማዋል
@CelnetCellney56
@CelnetCellney56 21 күн бұрын
ኤርሚ ሰወደች🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@TemsegemDemeke
@TemsegemDemeke 7 күн бұрын
wawu dess yilal betam besamint 2 giza bihon dess yilal
@user-jw1ny3bn3m
@user-jw1ny3bn3m 21 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ ያበደነው
@BuzaeMetku
@BuzaeMetku 24 күн бұрын
Enam betam nw yamegagawu❤❤❤❤❤
@SeadaMohamned
@SeadaMohamned 13 күн бұрын
ትለያለህ ኤርሚ❤❤
@user-ny4bo8nq4k
@user-ny4bo8nq4k 8 күн бұрын
ኤርሚያስ የኔጀግና😢😢😢😢😢
@makih.m6685
@makih.m6685 22 күн бұрын
ቀጣይ በጣም አሪፍ❤❤❤
@abdonasir-le8fb
@abdonasir-le8fb 24 күн бұрын
እጅግ አስገራሚ ፊልም
@selammengesha1871
@selammengesha1871 8 күн бұрын
ኤርሚ ምነዉ ሰሜን ሸዋ በመጣህልልና አገራቺንን ባየህልን ብዬ ተመኘሁ እዉነት አንተ ሰላም ታስፍን ነበር
@user-ny4bo8nq4k
@user-ny4bo8nq4k 8 күн бұрын
ኤርሜ❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪
@user-tw2mc5iy1v
@user-tw2mc5iy1v 24 күн бұрын
I have seen a good educational movie for the first time in the history of Ethiopian movies, but the amount of music played for Inspector Jeremiah made it look like a great worship to the Creator.
@WhgddEggfds
@WhgddEggfds 24 күн бұрын
ምን አለ ግን ደቂቃ ብጨምሩ አለዛ ደሞ መጀመራያላይያለውን አሳጥሩት የባለፍውን ክፍል ተው
@amaamm-mn5jh
@amaamm-mn5jh 6 күн бұрын
ትለያለህ ሁሉም እደዚ ግልፅ ቢሆን ሀገሬ የት በደረሠይ❤❤😢😢
@ashenafihaile8907
@ashenafihaile8907 24 күн бұрын
Arts love ur drama
@user-xq2zv9es3y
@user-xq2zv9es3y 19 күн бұрын
Ermii balee mahitebu💒💒💒💒💒❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Ksa-zg3tw
@Ksa-zg3tw 4 күн бұрын
ኣርሚ ተመቸኛላ❤❤❤
ኢንስፔክተሩ- Ethiopian Movie Inspecteru 2019 mundan Chapter 2 Full Length Ethiopian Film Inspecteru 2019
1:19:16
The child was abused by the clown#Short #Officer Rabbit #angel
00:55
兔子警官
Рет қаралды 21 МЛН
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,5 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 170 #shorts
00:27
የዳዊት ፅጌ አቀባበል በአትላንታ
12:17
Senselet Multimedia LLC
Рет қаралды 16 М.
НАДЕЮСЬ ОН ВЕРНЕТСЯ С АВТОСЕРВИСА 😂😂😂
0:40
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 2 МЛН
ШУНДАЙ ЯХШИ ВИДЕОГА ХЕЧ КИМ ЛАЙК БОСМАЙДИ
0:15
Муниса Азизжонова
Рет қаралды 2,9 МЛН
When You Get Ran Over By A Car...
0:15
Jojo Sim
Рет қаралды 9 МЛН
Когда все обошлось 😮‍💨 | Королева Двора
0:16
Аминка Витаминка
Рет қаралды 3,9 МЛН
Я нашел кто меня пранкует!
0:51
Аришнев
Рет қаралды 2,3 МЛН