ንስሮቹ / በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ፊልም - new amharic movie 2023 / nesrochu /

  Рет қаралды 339,305

AddisWalta - AW

AddisWalta - AW

Жыл бұрын

#waltatv #ethiopia #ethiopianews #newamharicmovie #ዋልታ_ቴቪ #nesrochu
Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
FM: Walta FM 105.3
KZfaq: / @addiswalta
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
#WaltaTV

Пікірлер: 468
@Abuboy-sg8km
@Abuboy-sg8km Жыл бұрын
በዚህ ጦርነት ነፍሳቸውን ላጡ ኢትዮጵያውያን ልጆች ነፍሳቸውን ፈጣሪ ይማርልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@gurfa2658
@gurfa2658 Ай бұрын
Amnnne Amnnne Amnnne
@mershateferi9329
@mershateferi9329 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነዉ እናመሰግናለን፤፤ ለኛ ስትሉ ለደከመሙ እና ለወደቁ ክብር ይገባቸዋል፤፤
@sol-dm6jo
@sol-dm6jo Жыл бұрын
በእውነተኛ ታሪክ ለይ ሆኖ በጥቂቱ የቀረበ እጂ ከዚም በላይ ብዙ መስዋት ከፍላችዋል ይሕ የሚያሳየው ከብዙ መከራ እደወጣን ምን ያሕል እንቅልፍ እደሌላቹ እና ለሐገር የሚከፈለው መስዋእትነትን እደምትከፍሉ የሚያሳይ ነው ቁጭ በለው በየ ዩቱቡ እዴት መንግስት ይሔንን መጠበቅ ያቅተዋል ብለው ሲተነትኑ ይገርመኛል እራሳቸዉን መጠበቅ የማይችሉ ሁሉ ከስንት አይነት አሸባሪ ጋር እደምትተናነቁ ይገባናል በርቱልን በጣም ኮርተናል ምንም እደማያመልጣቹ አይተናል ወደፊት ከዚ የበለጠ ጠንካራ መከላከያ አየር ሐይል ጠንካራ ደሕንነት እደሚኖረን አንጠራጠርም ይሕ የመሪያችንና የቲሞቹ መሪነትን ነው ያየነው እንወዳችዋለን
@selamlalem3040
@selamlalem3040 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ጠላት አስቦብን ሊት ተቀን በምትሰሩ ሀገር ወዳድ ልጆችዋ ከአምላኳ ጋር ስላደረጋችሁልን ሁሉ እናመሰግናለን በፊልሙ ከሀሳብ አስከ ፍፃሜ ለተሳተፋችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ የማትደፈር ሀገር እንዳለን አሳይታችሁናል ይህ ጅማሬ እንጂ ቀጣይ እንጠብቃለን
@esahkefrem
@esahkefrem Жыл бұрын
ይሂ ጡርነት በጣም ከባድ ችግር ለሀገሪቱ አምጥቱል ወንድም ከወንድሙ ያጋጨ መጥፎ ታሪክ ነው😢😢😢
@emannmagasti
@emannmagasti Жыл бұрын
በጣም ወላሂ
@user-th5lh8jy2n
@user-th5lh8jy2n Жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ የኢትዮጵያ ፊልም አይቼ ጨራስኩ።❤❤❤❤❤❤❤🤏🤏🤏👏👏👏👏እናመሰግናሎ
@BABYZONEx
@BABYZONEx Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ሁሉም የሀገራችን ቀረጻ እንዲ ቢሆን የት በደረስን በመጨረሻም ኮርተናል
@Helen-mh1vc
@Helen-mh1vc Жыл бұрын
ዋው ቆንጆ እይታነው ፈጣሪ ኢትዮጲያና ህዝባን ከአጋንት እርኩስች ፈጣሪ ይጠብቀን
@BrukAyele-xr4ec
@BrukAyele-xr4ec Жыл бұрын
መበረታታት ያለበት ድንቅ ስራ
@betelbetel9921
@betelbetel9921 Жыл бұрын
አንደኛ ♥ ወድጄዋለው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ።
@wazemakuhlen9376
@wazemakuhlen9376 11 ай бұрын
ክብር ለፊልም መሰሪዎች 🎉 መስራት እንችላለን ግን ባጀት መኖር አለበት ሁሉም ድርጅት በእንዲህ አይነት ቢሳተፍ ቆንጀ ነበር በርቱ
@sekelasourceofnile
@sekelasourceofnile 11 ай бұрын
ግሩምና ድንቅ ነው። keep going.
@tigstseboka6987
@tigstseboka6987 11 ай бұрын
መከላከያ ሀይላችንም ፌደራል ሀይሉም እጅግ በጣም ዘመናዊ ሆኗል።ክብር ለጀግኖቹ😮
@fikerhappy7433
@fikerhappy7433 Жыл бұрын
In the history of the Ethiopian film industry, we cannot see this kind of perfection again. You are doing a great job.
@wesenayalew3421
@wesenayalew3421 Жыл бұрын
የባርዳሩንም ፊልም እንዴት እንደሰራቹ ሽመልስን ካስት አደርጉትና ሰርታቹ አሳዩን እንአምባቸውን አባይን ተሻግራቹ እንዴት እንበላችዋቸው😢
@cocococo5920
@cocococo5920 Жыл бұрын
🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮
@Trafalgar-mp8zw
@Trafalgar-mp8zw Жыл бұрын
Tertet Teret atawera
@tegenawyigezaw5352
@tegenawyigezaw5352 11 ай бұрын
ትክክል
@AliAfarmohmmed35
@AliAfarmohmmed35 Жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹!! በጣም ደንቅ ፊልም አስተማሪ 👌👌👌
@andykebedom
@andykebedom Жыл бұрын
what a nice film with best edit And actor's we appreciate this work❤
@ethio_habesha22
@ethio_habesha22 11 ай бұрын
For the 1st time the best movie ever. THANK YOU
@user-pi2jk7vk7i
@user-pi2jk7vk7i Ай бұрын
Waw ለመጀመሪያ ጊዜ የኢትዮጵያ ፊልም አይቼ ቸረስኩ ::
@islander_hg
@islander_hg Жыл бұрын
እውነት ለመናገር ጠንካራ እና ሀገራዊ National Intelligence Security Service እንዲኖር ምኞቴ ነበረ በ Mossad እና በ KGB እቀና ነበረ ምናለበት ሀገራችን እንደዚ አይነት security agency ቢኖራት እል ነበረ ። የኮምፒውተር ቀማሪ እንደመሆኔ እንደዚ አይነት ነገሮች በጣም ይስቡኛል ። ግን እንደ ሀገራችን ተጨባጭ ሁኔታ እንደዚ አይነት ነገር ማደጉ ጥሩ ቢሆንም የግለሰቦችና የሆነ ግሩፕ አገልጋይ መሆኑን ሳይ ተስፋ ያስቆርጠኛል ፣ ምክንያቱም ለሀገራዊ ጥቅም ሳይሆን ለጥቂት አምባገነኖች መጠቀሚያ መሆኑ ነው ። በጥቅሉ የ somebody's የስልጣን ማስጠበቂያ እንጂ ሀገራዊ ተጋድሎ ሲያደርግ አላየሁም ! ይልቁን ለሰብዓዊ መብት የሚሰሩትንና ለህዝባቸው የሚታገሉትን ሲያሳድድ ነው የምናየው ። ያሳፍራል ሀገራዊ ስም ይዞ ይሔንን ያክል ወርዶ የህዝብ ጠባቂ መሆን ሲገባ የህዝብ ስጋት ሲሆን ግን አሁንም ቀን አለ ኢትዮጵያችን ልጆችሽ አለን አንድ ቀን እኛ ልጆችሽ ለጎጥ ሳይሆን ላንድ ላንች ስንዋደቅ በአፍሪካ ብሎም በአለም አቀፍ ትልቅ intelligence community አሰንደምንገነባ ተስፋ አለኝ ለማንኛውም ታዳጊዎች ካላችሁ የወደፊት የሀገራችን ተስፋ እናንተ ናችሁ እና አይዞአችሁ ለማንኛውም እንዚህን ፈልሞ እያዉቸው ካላያቹሀቸው motivate ትሆናላችሁ #የ James Bond ፊልሞችን እና ከ አኒሜሽን ሙቪ ደሞ spies in disguise.... ደሞ ይሔንን እውነተኛ ታሪክ እያላችሁበሉ የ Tel Aviv ሰዎች እንዳይሰሙ እንዳይስቁብን እባካችሁ ! ግን ብዙ ለፍታችሁበታል እና ጥረታችሁን ስራችሁን ሳላደንቅ አላልፍም ምንም እንኳ government sponsored ቢሆንም
@tsehayneshseifu3197
@tsehayneshseifu3197 4 ай бұрын
ምርጥ ፊልም
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 10 ай бұрын
ወይኔ ሲያሥፈራ ኦፍፍፍ የደህንነት ሥራ ማንንም ለማመን ይከብዳል ተዋኒያንኖቹ በልዩ ብቃት ተወጥታችሁታል በጣም ይመሥጣል ፊልም ማለት የእዉነት እሥኪመስል ፊልምነቱን ሲያስረሣነዉ ዋዉ ትወናችሁ ዋዉዉዉ
@abubekernesro4460
@abubekernesro4460 10 ай бұрын
በሀገሬ ሁሌም እኮራለው ከነ ምናምኑ
@yemisrachyohannes962
@yemisrachyohannes962 Жыл бұрын
ቀን ከሌሊት ኢትዮጵያን ለመጠበቅ የሚተጉ ስዎችን ሳናደንቅ አናልፍም::ኢትዮጵያ የቆመችው በታላቅ መስዋእትነት ነው:: በርቱ ገና አገራችን ብዙ ድንቅ የሆነች ትሆናለች:: ኢትዮጵያ ትልቅ ናት::
@bsukal
@bsukal Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ብዙ የጦርነት ታሪኮች አሉዋት በጣም ደስ የሚል የመከላከያና የደንህነታችንን ብቃት የሚያሳይ ፊልም ነው ሌላም ከዚህ በተሻለ ቴክኖሎጂን በተደገፈ ብትሰሩልን አሪፍ ነበር ከትርኪ ምርኪ ፊልሞች የናንተ 10እጅ ይሻላል ወድጄዋለው በርቱልን❤❤❤❤❤❤❤
@user-qq7di7ff2w
@user-qq7di7ff2w Жыл бұрын
ስለ ቱርክ ታሪክ በደንብ እወቅ 😏
@mebuaddis3079
@mebuaddis3079 Жыл бұрын
​@@user-qq7di7ff2w sele teurky men ageban
@user-qq7di7ff2w
@user-qq7di7ff2w Жыл бұрын
@@mebuaddis3079 ከነሱ እንማር ቱርኮች የውጭ ጠላት ሲወራቸው በተባበረ ክንድ በተደጋጋሚ ድል አድርገዋል ምክንያቱም ደሞ መሪው አገር ወዳድና እዝብ ወዳድ ስለሆነ የኛ መሪ ግን አንዴ የድሆች ቤት ህገወጥ ነው በሚል ከልካሻ ምክንያት ሲያፈርስ አንዴ መብቱን የጠየቀ ሰላማዊ ሰው በሰራዊቱ ሲያስገድል አንዴ ሀይማኖትን ሳዋርድ ቤተ እምነት ሲያፈራርስ እንዲህ ነው ሀገር መምራት ጀግንነት ?
@user-wf3jt7xi6h
@user-wf3jt7xi6h Жыл бұрын
አህዮች
@scsecurity7cc
@scsecurity7cc Жыл бұрын
@@user-qq7di7ff2w manew truky yalew
@kirubelmengistu1191
@kirubelmengistu1191 Жыл бұрын
ሙያን ለሙያተኛ መተው ትክክለኛ ነው አንድ ሰው እራሱ ተዋናይ እራሱ ካሜራማን እራሱ ዳይሬክተር እራሱ ተመልካች ሲሆን በዚህ ሙያ እኔን አትግለጹኝ ነው የሚመስለው ።
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 Жыл бұрын
ምርጥ ነው፣ እውነት ሁሌም ያሸንፋል!!!
@user-vi7ug7et1p
@user-vi7ug7et1p Жыл бұрын
ኡፍ ፍፍ ወላሂ በጣም ከባድ ነው በዘር አበላን አጫረሰን አሁን ደግሞ በሀይማኖት ብዙሰውቺን አጣን ኡፍፍፍ ታሪክ የማይረሳው በህፃናት አይምሮ ተቀርፆ የቀር ታሪክ ነው ዛሬ እደቀልድ በፊልም ቢቀርብም ባሰለፍነው ግዜ በጣም ያማል ወላሂ አገሬ ሰላምሺ ይመለስ ያረብ
@lemlembirassa3618
@lemlembirassa3618 Жыл бұрын
ፊልም ማሳመርር ምን ዋጋ እለው???የሞተው ወንድምሽ የገደለው ባልሽ !ወንድም ወንድሙን እየገደለ😭 ዋ!!ለወለደች እናት😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Tg-oh5nx
@Tg-oh5nx 10 ай бұрын
የፊልም ባለሙያ ፊልም ከማሳመር ሌላ ምን እንዲያረግ ነበር የፈለግሽው? ይሄኔ ፊልሙ ጥሩ ባይሆን ደግሞ እናንተን ብሎ ፊልም ሰሪ አሁን ሰራን ልትሉነው ትይ ነበር:: እንደው ከትችት በቀር መልካም ነገር ማበረታቻ ካፋችሁ አይውጣ የተባለኮነው ሚመስለው
@kirubelmengistu1191
@kirubelmengistu1191 Жыл бұрын
ይሄ መግስት እንደኛው የ Hollywood film እያየ ማደጉን ያሳያል።
@yemisrachyohannes962
@yemisrachyohannes962 Жыл бұрын
ሀሊውድ ሳይፈጠር ኢትዮጵያ አድዋን በማይታመን ማሽነፍ ጠላቶቿን ያሽነፈች አገር ናት :: 27 አመት ኢትዮጵያን አሳንሶ የውጩን እንድናደንቅ የተደረገብን አባዜ ነው እንዲህ እንድትል ያደረገህ:: የኢትዮጵያን ታሪክ አንብብ ታሪክህ ምን እንደሆነ ይገባሀል::ኢትዮጵያዊነት ጀግንነት ነው::
@SaratyFeker
@SaratyFeker Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😅😂😂😂😂😂😂
@dawitshewa554
@dawitshewa554 11 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@daniel4799
@daniel4799 Жыл бұрын
የፊልም ጥበብ የአንድን ሀገር የመከላከያ እና የደህንነት የጊዜው ብቃት ወይም የወደፊቱን የብቃት ደረጃ የምታሳይበት ሞያ ነው:: የንስሮቹ ፊልም አስተማሪነቱ ለእኛ ለኢትዮጲያውያን በብሄር ፓለቲካ ተተብትበን ለብሄራችን ብቻ ዘብ የምንቆምበትን እጅግ ኋላ ቀር አመለካከትን ከመሰረቱ የሚለውጥ እና በጣም እየዘመነ በመጣው የሀገራችን መከላከያ እና ደህንነት መስሪያ ቤቱ እንድንመካና እንድናግዘው አባል በመሆንም ከሀገራችን ጎን እንድንቆም ያደርገናል!!!!! good job!!!!
@yonasgizaw2687
@yonasgizaw2687 Жыл бұрын
ሙሉ በሀገራችን ባለሞያ መሰራቱ ደግሞ👏👏👏👏
@solomongezachew
@solomongezachew Жыл бұрын
እኛ ተኝተን ስናድር ቀን ከሌት ሳይሉ ለደህንነታችን የሚተጉ ክብር ይገባቸዋል።
@tube7318
@tube7318 Жыл бұрын
አለቀ እያልኩ በጣም ነው የጓጓሁት ደግማችሁ ስሩ
@user-vs8kq4zi4p
@user-vs8kq4zi4p Жыл бұрын
😂😂😂
@rize950
@rize950 21 күн бұрын
ኢትዬጵያ ለዘላለም ትኑር
@heldanabelayneh3576
@heldanabelayneh3576 Ай бұрын
በእውነት ምርጥ ጥናታይ የሚመስል ግን ፊልም የሆነ ስራ ነው በጣም ቆንጆ ነው የሀገራችን የደህንነት ብቃትን ያሳየ ነው ከዚህ ሌላ ስውር ፍልሚያ የሚል አይቻለሁ ሁለቱም ላይ ያየሁት ችግር ዶክመንተሪ የማስመሰል ነው ሁሉ ነገሩ እንደፉልም ተሰርቶዋል ምን አለ አክተሮቹ ሲናገሩ እንዳልሰለጠኑ ያሳብቃል ዜማ የመሰለ የሚያናድድ ንግግሮች አሉት በተረፈ ጀግኖች 👍
@semereberhanegetachew
@semereberhanegetachew Жыл бұрын
ቆንጆ ነው
@user-td3pf7cm3r
@user-td3pf7cm3r 7 ай бұрын
Well-done! Keep up the good work! Godspeed!
@HenokWuhan
@HenokWuhan 10 ай бұрын
I always wished for this day, i wish I had amharic keyboard on my laptop. so that I can type it in amharic. Betam kortenal ketlubet. It was such a good movie. well directed. I would say it my first best action movie so far as an Ethiopian movie. we always make romance or comedy.
@yonasgetachew7075
@yonasgetachew7075 11 ай бұрын
💪💪💪💪💪💪💪💪long leave to my ethiopia💪💪💪💪💪💪💪
@derejemergia7020
@derejemergia7020 Жыл бұрын
I APRECIATE YOUR PERFORMANCE KIDANE MEKBIB
@cocococo5920
@cocococo5920 Жыл бұрын
ኢትዮዽያ ትቅደም እናሸንፋለን አንጠራጠርም💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-mu6vu7pd1y
@user-mu6vu7pd1y 2 ай бұрын
😂😂😂
@bahibahi8616
@bahibahi8616 Жыл бұрын
It's amazing betam asgerami new
@manendanchiaschegir8632
@manendanchiaschegir8632 Жыл бұрын
የሚገርም ስራ ድንቅ ጥበብ ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ፊልሞችቻች ጥሩ ደረጃ እየደረሰ ነው
@elduersumo3938
@elduersumo3938 Жыл бұрын
Waw betami dessi yemili film be ewnetenya tariki yetemeserete👈💪🥺😍😍
@mulugetanegaro3082
@mulugetanegaro3082 Жыл бұрын
Wow, I am so proud of you guys. Because of your commitment and devoted to your work million of innocent people saved. Thank you
@yonasgizaw2687
@yonasgizaw2687 Жыл бұрын
ለካ እንደዚህም መስራት ይቻላል👏👏👏👏👏👏 ከዚህም በላይ መሰራት ይቻላል
@Samrawit4356
@Samrawit4356 Жыл бұрын
ማሪያምን አንደኛ በተለይ ፀሀፊውን ዳይሬክተሩን እንዲሁም ካሜራ ማኖችን specialiy🙏🙏🙏🙏🙏
@gelilasolomon9616
@gelilasolomon9616 11 ай бұрын
Great job well done 👏
@kiberuyesfaabera1545
@kiberuyesfaabera1545 Жыл бұрын
እኔ ተማሪ ነኝ እቅድም አለኝ ነገር ግን ይሄን ፊልም ሳይ እቅዴን ልቀይር ነው እንደውም የቤሔራዊ ደህንነት አባል ነው የምሆነው በጣም ወደድኩአችሁ ሁልጊዜም ኢትዮጵያ ትቅደም!
@mulukensahilu2551
@mulukensahilu2551 Жыл бұрын
ስሜታዊ አትሁን ከሆንክ ማንም ይነዳሃል!!
@BiniamArgawe-eg9hk
@BiniamArgawe-eg9hk Жыл бұрын
Life is not like movie!!!
@tube5055
@tube5055 Жыл бұрын
እንደ ኢትዮጵያ መከላከያ የጠነባ ነገር የለም ብሮ አረጋጋው።ብሮ አረጋጋው የሀገርህን(ወንድም እህትህን)ለመግደል አይናፍቅህ
@wonder580
@wonder580 Жыл бұрын
​@@tube5055 አገሩን ከሽብርተኝነት የሚጠብቅ እኮ ነው ደህንነትም ወታደርም: አንተ ራስህ የጠነባህ አገርህን ለመጠበቅ የሚዋደቀዉን የጠነባ ትላለህ ክፍታፍ የዩቱብ ለማኝ
@hareg373
@hareg373 Жыл бұрын
ለምን እውነተኛውን አታሳዩንም😏😊
@danieltewolde546
@danieltewolde546 Жыл бұрын
U r right😂😂😂
@Beautyfullworld123
@Beautyfullworld123 Жыл бұрын
የደህንነት ሰዎች ለአደጋ እንዳይጋለጡ ስለታሰበ ነው።
@akabeka2352
@akabeka2352 Жыл бұрын
እውነተኛውማ ወደፊት አዲሳባ ላይ ያሳዩሻል 😂😂😂
@nuretubeeth9290
@nuretubeeth9290 Жыл бұрын
አሪፍ ነው ነገር ግን ታዋቂ ትክክለኛ የጦር አዛዦችን በትዋና ባይሳተፉ ጥሩ ነው።
@Esakoredits
@Esakoredits 7 ай бұрын
@ubuama1449
@ubuama1449 11 ай бұрын
Wow migerm dinki Film new,myasazinew bewnetegn tarik yetesera film mehonu new!!! demo amharic film yale Henok ena eneza huletu chuchewochu saykatetubet yetesera bichegnaw film😊 Respekt!!!
@abebebikila3773
@abebebikila3773 11 ай бұрын
i Watch this documentary or film more than 3 times..i can't satisfy myself what a film it is ...better than hollywood wly🥰
@okoo3056
@okoo3056 Жыл бұрын
Betam gerami new
@ethiopia-prevails498
@ethiopia-prevails498 Жыл бұрын
Wow!!👍🏾👍🏾
@user-dg7il8um3h
@user-dg7il8um3h Жыл бұрын
very good
@ShumbuloDaf
@ShumbuloDaf Жыл бұрын
Respect 🙏❤️
@tigistgirma5666
@tigistgirma5666 11 ай бұрын
ዋው ዋው❤❤❤❤
@user-ii8hs2ng4b
@user-ii8hs2ng4b Жыл бұрын
Nisrochu 2 kezih beteshala entebikaln good job ❤selam le hagarachin❤❤🎉
@bemenethunagnaw2282
@bemenethunagnaw2282 Жыл бұрын
I'm proud of the way you worked today. You're doing that much better today. You've just about got it. That's the best you've ever done. You're doing a good job. keep it up look like this impressed thing..... Thanks and Warm Regards BEMENET TEMESGEN HUNEGNAW .
@tube7318
@tube7318 Жыл бұрын
ነጃት ግን ታምራለች
@ZetseatSolomonOfficial
@ZetseatSolomonOfficial Жыл бұрын
OMG, Honestly Its Better Than Holliwood Movies🤩😇😍🥰
@nomad921
@nomad921 Жыл бұрын
😂😂😂 really ? Hogwash !!
@ZetseatSolomonOfficial
@ZetseatSolomonOfficial Жыл бұрын
@@nomad921 What's "Hogwash"?
@nomad921
@nomad921 Жыл бұрын
@@ZetseatSolomonOfficial google it
@ZetseatSolomonOfficial
@ZetseatSolomonOfficial Жыл бұрын
@@nomad921 And Really Yeah, The Story, The Editing, The Characters... Everything Is Marvelous!!
@Michael_hsjs
@Michael_hsjs Жыл бұрын
ቃላት ያጥረኛል trailerኡን ሳየው እንደዚ ይሆናል ብዪ አልጠበኩም cinematography 👏
@user-um4si3qo7p
@user-um4si3qo7p 11 ай бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ
@derejeersedo9224
@derejeersedo9224 Жыл бұрын
እትዮ❤
@shankgurew2370
@shankgurew2370 11 ай бұрын
well, I am so amazed by how good the editing is, this is next-level shit in the cinema of Ethiopia. others need to learn so much from this. for the cast, I give it 10/10
@user-em1hj6rm4x
@user-em1hj6rm4x 11 ай бұрын
Egzhbiher melkam new bemekraye qanim mashshegayon Amen
@tebibusolomon7071
@tebibusolomon7071 Жыл бұрын
This kind of Ethiopian never seen again perfect specially ethiopian flag and bulilding seen situation i m exaited for this kind of producer
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z Жыл бұрын
የሰው ሀገሩ ምግባሩ ነው ምግባር የሌለን ኢትዮጲያዊ ነን አብዛኞቻችን
@effortmedia3337
@effortmedia3337 Жыл бұрын
is it Ethiopian or Hollywood movies ?
@KasuHundeGudeta
@KasuHundeGudeta Ай бұрын
etiopia le zelalem tinur nice
@yshigataneh7781
@yshigataneh7781 11 ай бұрын
ዋውውውው ጀግኖች ናችሁ💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-uw1yk8qt9h
@user-uw1yk8qt9h 19 күн бұрын
ፈኖ ከዚ ታማሪ ❤❤❤❤!
@Yisak_
@Yisak_ Жыл бұрын
Cinematographer 👏🏾🔥
@user-io1gd1pi2h
@user-io1gd1pi2h 11 ай бұрын
Wow
@tofiknegadiras4437
@tofiknegadiras4437 10 ай бұрын
wow
@NahomUpworkPortfolio-sy3bo
@NahomUpworkPortfolio-sy3bo 7 ай бұрын
Nejat Gen WOW😍😍😍😍
@JamiSeid-kf2yb
@JamiSeid-kf2yb 11 ай бұрын
ምርጥ
@siscosis1687
@siscosis1687 11 ай бұрын
Good
@NegaTekeste-gw4zu
@NegaTekeste-gw4zu 11 ай бұрын
በጣም የሚያምር ፊልም
@mikiyasnewway2755
@mikiyasnewway2755 Жыл бұрын
አሁን ባለዉ ሁኔታ አትያዙ ከችግሮች ባሻገር ያለዉን አዲስ ምዕራፍ ተመልከቱ እንጂ!! ...አመለካከትህና አሰተሳሰብህ ጨለምተኛ ከሆነ ሁሌም የሚታይህ ጨለማ ነዉ!!.... ለመሆኑ ድንበር ላይ ያለዉ ወታደር እንዳንተ በዚህ ሰዓት ይህንን ፊልም የሚያይ ይመስልሀል?
@mesfinbirhane2445
@mesfinbirhane2445 11 ай бұрын
ፈጣሪ ይመስገን የሀገራችን የፊልም ኤንዱስትሪ በጣም ነው ያደገው የቤሔራዊ የደንነት አባላቱ ድንቅ ቅንጅት አሪፍ ነው በዝህ ሁኔታ ሊጠረጠሩ የማይችሉ ለደንነት አባላት ምልመላ ተደርጎ ለሀገራችን ልዩ ጥበቃ መደረግ አለበት ክብር ለንስሮች 🙏🙏🙏🙏
@rozyrozy3003
@rozyrozy3003 Жыл бұрын
የሚገርም ነው ዋው👏👏👏👏🇪🇹💪
@Tuwaf_media
@Tuwaf_media Жыл бұрын
ያለ ምንም ጥርጥር 101% እርግጠኛ ሁኜ እምልበታለሁ ፊልም ኣብይ ነው የደረሰው ።
@mohad4084
@mohad4084 Жыл бұрын
😂😂😂
@mabellemd4462
@mabellemd4462 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@user-vs8kq4zi4p
@user-vs8kq4zi4p Жыл бұрын
😂😂😂😂
@user-vs8kq4zi4p
@user-vs8kq4zi4p Жыл бұрын
በአክተርየምትመራሀገርሆነችመጨረሻ
@sante-jb2tj
@sante-jb2tj Жыл бұрын
😂😅
@Loziyentube
@Loziyentube 8 ай бұрын
አሁንም ገና አልተሰራም ብዙ ፊልሞች ይወጣል ❤❤❤ ለዚህ ኛው እና መለኞች የሰራቹክ በወታደራዊ ሰላምታ ቁሜ ተጠንቅቄ ሰጥቼ አለው ❤❤❤ አዎ ብዙ ብዙ አደጋወች አስቀርተናል ግን አሁንም ግን ኮሜንት ላይ ስትሠጡ ምትዘላብዱ አይደለም እውነታው ላይ የነበርን ይቅርና እስቲ ፊልሙን ለፊልም እንኳን ስራ ላይ እንዴት እደሚዘገንን እና እደሚያደክም ጠይቁ እናንተ ወታደርን ታዋርዳላቹህ እኛ ግን ከ❤❤❤ ፍቅር እንወዳቹሃለን መቸ ነው ❤ ለ❤ ምንፋቀረው አስቡበት ወንድምሽ ከወንድሙ እህትክ ከወንድሙአ አባትክ ከእናትክ ተጣልተው መፍታት ያልቻልክ ሁሉ እራስክ ከቤተሰብክ ጋ መስማማት ያቃተክ ሁሉ ሃገርን ያክል ሚመሩ ሚጠብቁ ላይ አፍ መክፈት አይከብድም መጀመሪያ የራስን ጉድፍ ማንሳት ይበልጣል ለሰራቹክ ሁሉ ❤❤❤
@rozazouba7538
@rozazouba7538 Ай бұрын
😢eko kbade alfinti newe keber le ager dhntoci mklkya miltri ygbcewale keber le xqilyu❤❤❤❤❤
@gechatube-oc9bk
@gechatube-oc9bk 10 ай бұрын
Tileyalachihu yemir yemejemeria hollywood standard ethiopiawi film respect
@fikaduyohans
@fikaduyohans Жыл бұрын
ደራሲ ሽመልስ ዳይሬክተር አብቹ ኮንተቲኒቲ አዳነች ሜካፕ ብርሀኑ ጀላ
@user-vs8kq4zi4p
@user-vs8kq4zi4p Жыл бұрын
😂😂😂😂
@wesenayalew3421
@wesenayalew3421 Жыл бұрын
ቦታ መረጣ ታዬ ደንዳአ😂😂
@wawaamail6241
@wawaamail6241 11 ай бұрын
😂😂😂
@rozazouba7538
@rozazouba7538 Ай бұрын
king nacewewa❤❤❤❤gbezoci sertewetale gegina nacewe bimrsme waciwe😂😂😂
@biniseifu3085
@biniseifu3085 Жыл бұрын
the production is almost perfect,👏👏👏👏👏👏 we need this type of movies who preaches the good feel factor about our country, even thought we all know our system is not this perfect yet its good to use the movie sector in such a way to create a great sense of security among citizens. and finally it will be great if we can see other movies being produced in such professional and perfect ways not just for the political propaganda purposes 😊😂😜
@AffectionatePoodle-tj2ct
@AffectionatePoodle-tj2ct Ай бұрын
መንግሰታችን እኮ ይለያል❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Yoniweyanew-zxkp
@Yoniweyanew-zxkp Ай бұрын
ሸርሙጣ ብዳታም ሸሌ ተበዳ ጋላ
@Ethiopiannigus
@Ethiopiannigus Ай бұрын
@@Yoniweyanew-zxkpጁንታ አይዞህ የእናንተ ነገር ገና ነው
@abeneabene1371
@abeneabene1371 10 күн бұрын
Ay my people
@Yoniweyanew-zxkp
@Yoniweyanew-zxkp 10 күн бұрын
@@Ethiopiannigus hhhh እጃችሁን ጠምዝዘን አስማማናችሁ እኮ ከብት ዲቃላ
@nikodmos28
@nikodmos28 Жыл бұрын
forget politics but the movie ....... 👌.. Hall of a job
@tigistwalday4962
@tigistwalday4962 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ምንም ጠላት የላትም ጠላትዎችዋ እናተው ናችሁ አገር ሰላም ነበር ከዳር እስከዳር እናተ ኣውሬዎች ስልጣን ይዛችሁ ምስኪኑ የደሃው ማህብረሰብ ተጎዳ ፈጣሪ የስራችሁትን ዋጋ በልጆቻችሁ ያሳያችሁ😢
@user-th5lh8jy2n
@user-th5lh8jy2n Жыл бұрын
እውነትሺነው ግን ሰላም ነበርች እንዴ ውይኔ ሌላ ሀገር ነበር ማለት የምትኖሪ ፣😂🤪😜😜😜😜😝😝😝😛😛😝😜😜😜😜🤪🤪🤪
@wonder580
@wonder580 Жыл бұрын
ወያኔ ስለሆንሽ ወያኔ ለናንተ ብቻ ነበር ሰላም የሰጣቹ
@user-th5lh8jy2n
@user-th5lh8jy2n Жыл бұрын
@@wonder580 ወያኔ አይደላወም ጥሪት ያልኩ ምን ያልተጨመራብኝ ኢትዮጵያዊ ነኝ ግን ዘር የለኝም አልልሺም ገዳ ሥርዓት ያደኩ ኢትዮጵያዊ ኦሮሞ ነኝ ።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-th5lh8jy2n
@user-th5lh8jy2n Жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ ነኝ ዘራኛ,ከአፈር እንደ ተፈጣሪሺ አትሺ እሺ ።።
@rozazouba7538
@rozazouba7538 Ай бұрын
mhyme ewentisene newe adgi zorawa xelti ykbebati ager adnawa xelati aci nese ydfase
@fantasennay
@fantasennay Жыл бұрын
Keep it up, my dream is to see proud and respected Ethiopia.
@user-ks3vy4jf6k
@user-ks3vy4jf6k 4 ай бұрын
መከላከያ ሀይወድ ነው ደግም እደነሱ ካዳ አረመኔ ጨካኝ አለ
@user-ek3yt2xd1j
@user-ek3yt2xd1j Жыл бұрын
Lezih nw be hagere film industry mechem tesfa yemalkortew👏🔥
@teleshettube-5428
@teleshettube-5428 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abduselamshemsu3033
@abduselamshemsu3033 9 ай бұрын
አሪፍ ነው ሙከራችሁ ግን እንደ ሀገር ደንነት ተቁአም የወረደ ነው መረጃ እንደዚ አይሰበሰብም ሲቀጥል ትናት ምታደርጉበት መንገድ በጣም ሲንፕል ነው ሊላው እጄንቶቹም በቂ የሆነ ስልጠና አሎሰዱም ለሙከራ ያህል አሪፍ ነው ግን የሀገሬን ብሔራዊ መረጃ እና ደንነት ተቁአም እገልጻል ብዬ አላምንም
@gemechis5054
@gemechis5054 Жыл бұрын
ለመጀመሪዬ ጊዜ ጠቅላይ ሚንስትር ያሰራዉ ምርጥ ፊልም🤫🎬 አርቲስት አብይ አህመድ ከ ዋልታ Tv ጋር በመተባበር🤫🤭
@hhhddd2346
@hhhddd2346 11 ай бұрын
😅😅😅😅
@fitsumf9345
@fitsumf9345 11 ай бұрын
በትክክል ግን ይሄ ሰውዬ መአት እንዳይጠራብን አገራችን ላይ!!!
@netsaneta9349
@netsaneta9349 11 ай бұрын
​@@fitsumf9345kazi belay mn meat ale
@abebebikila3773
@abebebikila3773 11 ай бұрын
Are you mad ?የቱ ጋ ነው ጠቅላይ ሚንስትሩ የተወኑት?
@KTanimetv-do7sq
@KTanimetv-do7sq 10 ай бұрын
እውነት ነው ፊልሞቻችን ወደሗላ የቀረው ምንሆኖነው ብለን ስንጠይቅ አብይ ድርሰት አልሰጠንም አሉ
@nugusudaba1487
@nugusudaba1487 Жыл бұрын
🔥🔥🔥🔥🥰
እጣ  ፈንታ ክፍል 7 | Eta Fenta epsiode 7
44:27
Kana Television
Рет қаралды 15 М.
I Built a Shelter House For myself and Сat🐱📦🏠
00:35
TooTool
Рет қаралды 21 МЛН
FOOTBALL WITH PLAY BUTTONS ▶️ #roadto100m
00:29
Celine Dept
Рет қаралды 76 МЛН
I Need Your Help..
00:33
Stokes Twins
Рет қаралды 151 МЛН
ኢንስፔክተሩ- Ethiopian Movie Inspecteru 2019 mundan Chapter 2 Full Length Ethiopian Film Inspecteru 2019
1:19:16
ገምዛ- Gemza Full Amharic Movie 2023
1:38:28
Salkan Tube
Рет қаралды 2,2 МЛН
የኩራት ምንጭ የሆነች ኢትዮጵያን መፈጠር
1:52
Addisalem Belay official
Рет қаралды 277
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.33 "መጪው ትውልድ"
41:20
ebstv worldwide
Рет қаралды 659 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.32 "ታላቅነት"
41:40
ebstv worldwide
Рет қаралды 697 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.35 "የፉክክር ቤት"
40:28
ebstv worldwide
Рет қаралды 641 М.
I Built a Shelter House For myself and Сat🐱📦🏠
00:35
TooTool
Рет қаралды 21 МЛН