ኢንስፔክተር ኤርምያስ ምህራፍ1 ክፍል 4 Inspector Ermiyas Season1 Episode 4

  Рет қаралды 173,227

Fikreselassie Entertainment

Fikreselassie Entertainment

28 күн бұрын

Inspector Ermiyas Season1 Episode 4
ኢንስፔክተር ኤርምያስ ምህራፍ1 ክፍል 4
Welcome to Fikereselassie Channel, / @fikreselassieentertai...
SUBSCRIBE OR
╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗
║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣
╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣
╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝
Directed by Fikreselassie [Yitbarek Yohanes, a veteran police detective (Inspector Ermiyas) opens a closed file to investigate the rape and murder of a teenage girl. Forced into a psychological game of cat-and-mouse by the main suspect (Asfaw Beyene), events escalate and the detective Inspector Ermiyas puts his own stability and the safety of his family at risk to bring justice.
A drama set in 1 Season and 7 Episodes of 30 minutes each.
በፍቅረስላሴ [ይትባረክ ዮሐንስ ዳይሬክት የተደረገው የአንድ አንጋፋ የፖሊስ መርማሪ (ኢንስፔክተር ኤርምያስ) በአሥራዎቹ ዕድሜ ውስጥ የምትገኝ ልጃገረድ ደፈራ እና ግድያ ለመመርመር የተዘጋውን መዝገብ ይከፍታል። በዋና ተጠርጣሪው (አስፋው በየነ) ወደ ድመት እና አይጥ ስነ ልቦናዊ ጨዋታ እንዲገባ ተገድዶ ክስተቶቹ እየጨመሩ ሄዱ እና መርማሪው ኢንስፔክተር ኤርምያስ የራሱን መረጋጋት እና የቤተሰቡን ደህንነት በአደገኛ አስጊ ሁኔታ ውስጥ አሳልፎ ፍትህ ያመጣል።
በ1 ምህራፍ በ7 ክፍል እያንዳንዱ በ30 ደቂቃ የተዘጋጀ ድራማ፡፡

Пікірлер: 567
@user-ht2xy7yq7c
@user-ht2xy7yq7c 27 күн бұрын
ፊልም ትቸነበር ምክንያቱም የመፈሳዊ ግዜየን ስለሚይዝብኝ ይሆ ፊልም ግን በጣም ወድጅዋለሁ ወደፊት አግብቸ ስወልድ ወዱ ልጄ ልክ እዳተ ማለቴእደ ኤርሚያስ ጀግና ለሁገሩ እና ለወገኑ የሚቆም ልጅ ከፈጣር በታች አደርገዋለሁ ብየ አስባለሁ ይሳካልሽ በሉኝ😊🎉❤
@sefadinuiioikk
@sefadinuiioikk 26 күн бұрын
እንግድ ፈጠሪ ከጎንሽ ይሁን
@fantayebara8435
@fantayebara8435 26 күн бұрын
እይዛሽ እማ እግዚአብሔር አለ ጥያቄ ይስጣችሁለ ይለላ ቀለ❤❤❤
@tigistyenatolij6594
@tigistyenatolij6594 26 күн бұрын
ይሳካልሽ
@alemu7470
@alemu7470 26 күн бұрын
ይአርግልሽ
@AyeleasheboAsheboayele
@AyeleasheboAsheboayele 26 күн бұрын
Inat yemrrrr geta yesimash ❤❤❤
@ሀኒ
@ሀኒ 26 күн бұрын
በሳምት ሁለቴ ይለቀቅ እምትሉ ላይክ አድርጉ👍
@user-ed7tj8tq8x
@user-ed7tj8tq8x 26 күн бұрын
እዳይቆርጥበስምትሁለትግዜ
@ሀኒ
@ሀኒ 25 күн бұрын
@@user-ed7tj8tq8x 😃😃😃
@user-ow7bx1is1l
@user-ow7bx1is1l 26 күн бұрын
የመዳም ቅመሞች ልክ እደኤርሚ አይነት ጀግና ባል ይስጠን❤
@user-mu8fo5ur8l
@user-mu8fo5ur8l 26 күн бұрын
አሜን🥺
@WudyeBinlfew
@WudyeBinlfew 26 күн бұрын
Amen
@user-bs4pf1dm7c
@user-bs4pf1dm7c 26 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@user-iu7wp6wv9y
@user-iu7wp6wv9y 26 күн бұрын
አሜን
@mariabewekat3839
@mariabewekat3839 26 күн бұрын
አሜን ግን አይገኝም 😢
@saratube7323
@saratube7323 26 күн бұрын
ኤንስፔክተር ኤርማስን አልመወደድ አይቻልም ጀግና ነዉ ደቄቃም ይጨመር ተሉ ተሉ ይለቀቅ የሚል በላይክ❤
@user-op8ry3gl7d
@user-op8ry3gl7d 26 күн бұрын
Yes
@endrisymam-mi5cu
@endrisymam-mi5cu 23 күн бұрын
Hi
@saratube7323
@saratube7323 22 күн бұрын
@@endrisymam-mi5cu እንዴት ነህ ወንድሜ
@asaada2118
@asaada2118 26 күн бұрын
ዛሬ ከስንት አመት የስደት ቆይታ በሀላ ሀገሪ ገባሁ እግዚአብሄር ይመስገን የመዳም ቅመሞች በስላም ላገራችሁ ያብቃችሁ አሜን
@amtemaryam116
@amtemaryam116 26 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል ልዑል እግዚአቤሔር እንኳን ሰላም አስገባሽ
@user-ui8ie7ns2x
@user-ui8ie7ns2x 21 күн бұрын
እንኳን ለሀገርሽ አበቃሸ እሕቴ
@zawdiza-ps1ln
@zawdiza-ps1ln 9 күн бұрын
እንኳን ሰላም ገቡልን አሜን ለኛም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን በሰላም ገባሽ እህቴ❤❤❤❤
@AebduArhmedi-ye6ik
@AebduArhmedi-ye6ik 26 күн бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል ሚስቴ እርጉዝ ናት ኮግራ በሉኝ እልልልል❤❤
@Alm-nw3iq
@Alm-nw3iq 26 күн бұрын
እንኳን ደስ አለህ በስላም አሁልምት ትሁንልህ🥰🥰😘
@user-tp7gk9uq1s
@user-tp7gk9uq1s 26 күн бұрын
እኮንደስአለህ❤❤❤❤
@user-zp6gz7gh4d
@user-zp6gz7gh4d 19 күн бұрын
አተ ላፈስከው እኛ ምን ቤት ነን
@kalyoutube8786
@kalyoutube8786 18 күн бұрын
እንኳን ደሳለህ ወንድም😍
@user-ur3cm7uu2p
@user-ur3cm7uu2p 17 күн бұрын
አስረገዝካት ❤❤
@alazarteferi6383
@alazarteferi6383 26 күн бұрын
ምርጥ ቁም ነገር አዘል በአይነቱ ለየት ያለ ምርጥ ድርማ ነው ፍቅረ ስላሤ በርታልን❤❤❤
@user-to2id9uz9m
@user-to2id9uz9m 26 күн бұрын
በሳምንት ሁለቴ ይሁን የሚል በላይክ
@lidiyalove5683
@lidiyalove5683 26 күн бұрын
ኤንሰፔክተር ኤርማሰን አለመወደድ አይቻልም 💖💖💖💖
@user-kg8xg5rl9f
@user-kg8xg5rl9f 26 күн бұрын
የሟች እናት ሆና የምትሰራውን ስወዳት የኔ ውድ እናት እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤
@user-io2vj4bf4v
@user-io2vj4bf4v 26 күн бұрын
ማነው ቅን ልብ ያለው የሚደምረኝ 🙏🙏🙏🙏🙏 ሰው አሰለቸሁ መሰል ዛሬስ 😢😢😢
@SeniLove-jw8gv
@SeniLove-jw8gv 26 күн бұрын
እዉነት ትመነምናለች እንጂ መቼም ጠፍታ አትቀርም ማንም ከህግ አያመልጥም ዋዉ እንዴት ደስ የሚል ነገር ነዉ በዉነት ኮራዉብክ ኢኒሰፔክተር ኤርሚያስ እንዳንተ አይነት ጀግና ያሰፈልጋታል ላገራችን ❤❤❤❤❤🤙👌
@Selamyemariyamlji
@Selamyemariyamlji 26 күн бұрын
በኢትዮጵያ የፊልም እና የድራማ ታሪክ ውስጥ ይሄ የመጀመሪያው ነው ብዬ በድፍረት መናገር እችላለሁ እምነታችን ቃል በቃል የተገለፀበት በሌላው የምናየው የአንገት ማእተብ አስረው አፍረተ ስጋቸውን የሚሸፍን ጨርቅ ጣል አድርገው በመጠጥ ቤት እና ዝሙት ሲያሰሩ ነው ያየነው አድናቆት ብቻ አይደለም ያለኝ ለዚህ ድራማ ፀሀፊ የቤተሰቤ ያህል ነው ክብር ያለኝ በርታ❤🎉
@dagimdagne9508
@dagimdagne9508 26 күн бұрын
እምነታችው ይሆ አንተ/ች የገለጽከው/ሽው ነው ማለት ነው ይህ ምትለው/ይው እካ የአለባበስ ስነስርአት የአንድ ማህበረሰብ ወግ ባህል እንጂ እምነትን አይገልጽም አንገቱ ላይ መስቀል ያንጠለጠልም ሁሉ የእናንተ እምነት ተከታይ ላይሆን ይችላል ለጌጥም ሚለብስ አለ እናም እምነት ማለት ይህ አደለም የክርስትና እምነት መገለጫ በደሙ የገዛን ልጁ ያረገን አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ነው
@Selamyemariyamlji
@Selamyemariyamlji 26 күн бұрын
@@dagimdagne9508 እንደ እርጎ ዝንብ ጥል የምትሉ መናፍቆች በራስ መተማመን ስለሌላችሁ ኦርቶዶክስ ሲነሳ በቃ ኬትም ግርርር ብላችሁ ትመጣላችሁ እኔ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኝ ስለሆንኩ የተረዳሁትን ኮሜንት አደረኩ ስለመሀተብ አይደለም የኮመትኩት እዚህ ድራማ ላይ ያየሁትን አንድ ትልቅ ነገር ነው።
@Enush852
@Enush852 26 күн бұрын
ይለቀቅ ይለቀቅ እጅ ወደላይ 🤚🤚🤚🤚
@zebutiye
@zebutiye 26 күн бұрын
"ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሰራ እኔ ከሙስሊሞች ነኝ ካለም ሰዉ ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነዉ"(41:33) በመደመር አበረታቱኝ
@SayedAhmada-jl6ds
@SayedAhmada-jl6ds 25 күн бұрын
🤚🤚🤚🤚
@user-tq6fg2pw9t
@user-tq6fg2pw9t 26 күн бұрын
እዲ በጉጉት ጠብቀን በጣም አጭር ሲሆንብን እንናደዳለን ቢያንስ ትንሽ ረዘም አርጉት😂😂
@user-ph5ep5cb3j
@user-ph5ep5cb3j 26 күн бұрын
እኮ😢
@muzelyashefahasen9015
@muzelyashefahasen9015 26 күн бұрын
አረ ላብድነዉ😢😢😢
@TTr-ss5xe
@TTr-ss5xe 26 күн бұрын
Awo yichamerlini 😂 inemi Tolo saliqi ichi iyaliku Newi
@LeilaShamil
@LeilaShamil 26 күн бұрын
አው ሠአት ይጨመር..
@kidist1216
@kidist1216 26 күн бұрын
እንስፔክተር ኤርሚያስ በሳምንት 2ተዬ ይሁን የምትሉ አሣዩኝ
@ShakiraYenatuleji
@ShakiraYenatuleji 27 күн бұрын
አንተ ያልተዘመረልክ ጀግና ነህ ሁሌም እወድሀለሁ አደንቅክአለሁ
@ahlamfikre2664
@ahlamfikre2664 26 күн бұрын
እረ ተረጋጉ በጣም እያካበዳችሁ ነው
@user-sp6qb3ps2h
@user-sp6qb3ps2h 26 күн бұрын
ምንም አልተካበደም ​@@ahlamfikre2664
@hanidani4585
@hanidani4585 26 күн бұрын
ዋው በጣም ነው የሚያምርው ወቅቱን የጠበቀ ድራማ ነው ።👌 ደቂቃው ግን ተንሽ ነው ይጨመርበት ከተቻለም በሳምንት ሁለቴ ይሁን ኢንስፔክተር ኤርሚያስ 👌👌👌 ዋው ሳላደንቅህ አላልፍም ዝም ነው።🥰 🥰🥰 አደራችሁን መጨረሻውን ደግሞ አሳምሩት በጅምር እንዳታስቀሩት ያው የሀገራችን ድራማ በጅምር እያስቀሩት ስለሆነ ብየ ነው። አቦ ይመቻችሁ።🥰
@user-cj6mm6ry6h
@user-cj6mm6ry6h 26 күн бұрын
ኧር በፈጣሪ ፊልሙ ደስ ይል ነበል ግን በሳምት ሁለቴ ቢሆን የምትሉ ላይክ❤❤❤❤❤
@HadyaSeid-q5j
@HadyaSeid-q5j 2 күн бұрын
እሶከ ክፍል 8 ቦቻ ነው ዬየሁት ክፍል 9 የት አለ
@AlemeSehene
@AlemeSehene 26 күн бұрын
አረ በማርያም ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን ቀጉጉት በሞቼ ነበር😢🙏🙏
@AbenetGudeta
@AbenetGudeta 26 күн бұрын
ኤርሚያስ እኖድሀለን ያንተ አይነት ጀግና ያብዛልን
@user-sp6qb3ps2h
@user-sp6qb3ps2h 26 күн бұрын
Amen
@LeilaShamil
@LeilaShamil 26 күн бұрын
አሚን..
@user-jz4yh3fd1o
@user-jz4yh3fd1o 26 күн бұрын
ላገሩ እና ለሀይማኖቱ የሚደክም ሰው ደስ ይላል
@meeenegn3361
@meeenegn3361 26 күн бұрын
ኡፍፍ እኔ ምንም ቃላት የለኝም በርቱልን❤❤❤😢😢
@zaakirsaalic7946
@zaakirsaalic7946 26 күн бұрын
ዱሮም የአንተ ፊልም እዉዳለሁ ኤንስፔክተር ኤርምያስ ❤❤❤
@SheikhCell-oj7pd
@SheikhCell-oj7pd 26 күн бұрын
እኔስ ብትል ድምፅ ዋው ነው
@soliyanayemersewa
@soliyanayemersewa 26 күн бұрын
ዋዉ ላገራችን እድህ ያለ ፖሊስ ነበር እሚያስፈልጋት በርቱ ሀሪፍ ነዉ እግዚያአቤሄር ለሀገራችን ፍቅርና ሰላሙን ይመልስልን❤❤❤❤
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f 6 күн бұрын
ከምን በላይ ስምህ ሰው ያወጣልህም አይመስል ከስም በላይ ስም ፍቅረ ስላሴ ዮሃንስ ያንተ ሲገርመኝ ያባትህ ደሞ ሲጨመር በጣም ደነቀኝ የድንግል ማርያም ልጅ እርጅም እድሜ ሰጦ በቤቱ ለዘላለም ያኑርህ ❤❤❤❤
@user-ve2qh6fe1u
@user-ve2qh6fe1u 27 күн бұрын
የለቀቅልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽pels
@MsratMmaa
@MsratMmaa 26 күн бұрын
እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን በርቱ ደቂቃዉ ግን አነሰ ትንሽ ብትጨምሩ ❤❤❤
@zamzamsuleyman6657
@zamzamsuleyman6657 25 күн бұрын
የዚህ ልጅ የሚሰራው ፊልም ሁሉ በፍቅር ነው የማየው ደግሞ ማህተቡን አይጥልም ሁሉም ባለበት እምነት ላይ ጠንካራ ሲሆም ደስ ይላል
@Ankiyon
@Ankiyon 21 күн бұрын
እኛ ኦርቶዶክሶች ነን ጊዜው ሲደርስ በተክሊል ልንጋባ ከነክብራችን ነው የቆየነው 🙏🥰
@user-ey3rd8fg8d
@user-ey3rd8fg8d 10 күн бұрын
መቼ😅
@Ghfggy
@Ghfggy 6 күн бұрын
😅😅😅😅​@@user-ey3rd8fg8d
@HikmuSebah
@HikmuSebah Күн бұрын
Mindinew cimment meschawun ye gil were aregachut abokachut
@LeilaShamil
@LeilaShamil 26 күн бұрын
ኢኒሥፔክተር ኤርሚያሥ እንኳን ደህና መጣህ ከ ፓርትነርህ ጋር, ምን ሚያምር ጥምረት.. የኔ አርቲሥት ፍቅርተ ሥወዳት..Good job be continu
@GenetWende
@GenetWende 26 күн бұрын
አቤት መሮጥ ስንገበገብ ተሰብሬ ነበር ግን አልከፍት አለኝ ኤርሚ ቶሎ ልቀቁ ቀጣይ ልቤን የሚፈልገው ሰው አለ ልቤ ተንጠልጥሎ እንዳይጎዳ
@user-ck7ml6dy7s
@user-ck7ml6dy7s 10 күн бұрын
ጀግናው ኤርሚያስ እዳተያሊ ወንድሞች ይብዙልን❤❤❤❤🎉🎉🎉
@SelemonBelay-yv8fk
@SelemonBelay-yv8fk 3 күн бұрын
ኢርሚያስን ለማየት ነዉ የጀመርኩት ድምፁ ለመስማት በጣም ነዉ የምጓጓዉ መጨረሻዉን ማየት ነዉ የናፈቀኝ...🎉❤
@user-dr1jh9wp4w
@user-dr1jh9wp4w 26 күн бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ኤርሚዬ ምርጥ ሰው እሁድን እንዴት በጉጉት እንደምጠብቅ ሁላችሁንም እወዳችኃለሁ ፈጣሪ ከነቤተሰባችሁ ይጠብቃችሁ ኤርሚ ጀግና ሌላ ፊልም ድራማ ምናምን ትቻለሁ ይሄና ህሊና ድራማን ብቻ ምከታተታ ህሊና ላይ ያሉትንም ስለምወዳቸው
@user-mr1zu2zv4h
@user-mr1zu2zv4h 26 күн бұрын
ኤሪሚ በዛውም በነካ እጅ ኮሚሽን በጋሻው አቅምስልኝ😂😊
@FoziyaMohammed-nv7zv
@FoziyaMohammed-nv7zv 26 күн бұрын
ይዉቅጠዋል ቡሀላ😂😂😂😂😂😂😊
@yoniyoyo6393
@yoniyoyo6393 19 күн бұрын
ሙሉ በሙሉ የBollywood ፊልም ተፅዕኖና የታሪክ ፍሰት ቢኖርበትም ግን በጣም በሚያምርና በሚያስደንቅ ሁኔታ የተሰራ ስራ ስለሆነ አድናቆቴን እገልፃለሁኝ💯በተለይ ደግሞ የኢንስፔክተር ኤርሚያስን ገፀባህሪ መስሎ ሳይሆን ሆኖ የተወነዉን አክተር ኢትዮዽያዊዉ Singham ( የAjay Devgan ምርጥ የፖሊስ ገፀባህሪ ፊልም ነዉ) ብዬ እገልፀዋለሁኝ💯Keep It On💯💯💯👌
@HabshiEthio-ht8xn
@HabshiEthio-ht8xn 26 күн бұрын
ኤርሜያስ አተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው አተ ያለህበት ፊልም ይመቸኛል በርታ❤❤❤❤❤❤
@user-sp6qb3ps2h
@user-sp6qb3ps2h 26 күн бұрын
❤❤❤❤ምርጦች እንኳን በደህና መጣቹልን ኤርሚያስን ሰላም በሉልኝ የእኛ አንደኛ❤❤❤❤
@Aynalem291
@Aynalem291 26 күн бұрын
ኤርሚያስ በጣም አድናቂህ ነኝ ፈጣሪ ስራህን ይባርክ ልህ🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@AyanaGetaneh
@AyanaGetaneh 26 күн бұрын
በሳምንት ሁለቴ ይለቀቅ የምትሉት በ 👍
@Gebreyohanszegeye-di6tb
@Gebreyohanszegeye-di6tb 8 күн бұрын
ምን ዓይነት ምርጥ ፊልም ነዉ ኤርምያስ👍👍👍
@habtamukhefale4787
@habtamukhefale4787 19 күн бұрын
ከአይን ያውጣህ ወንድሜ በርታልን አሪፍ ስራ ነው
@RaniRani-br9gh
@RaniRani-br9gh 26 күн бұрын
በእውነት በጎጎት የሚታይ አሁን ላለንበት ግዜ አስተማሪ ድራማ ወገን ለኛ የሚወደድበት ጥሩ የሰራ ደሞ የሚጠላበት
@Ethopia22
@Ethopia22 12 күн бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ሰራ ነው በርታ 🫶🫶❤️❤️❤️❤️❤️
@abayinesh.abraham9905
@abayinesh.abraham9905 26 күн бұрын
የኛ ጀግና ብርታ💪💪💪💪👌👌👍🙏🙏🇧🇴🇧🇴🇧🇴 ያለበት ቦታ እግዚአብሔር ይጠብቅ እናመሰግናለን እንወዳለን እናከብርሃለን❤️❤️❤️💞💞💞💞💞🙏
@AsaiaMoma
@AsaiaMoma 26 күн бұрын
ኡዉ በጉጉት ስጠብቅ ነበር እኳን ደህና መጣችሆ ኢረሚዬ ❤❤❤
@user-dt2jv5xw8e
@user-dt2jv5xw8e 13 күн бұрын
ኢንስፔክተር ኤርሚያስ ❤❤❤❤
@Sadat-iy7ue
@Sadat-iy7ue 25 күн бұрын
ኢንስፔክተር ኤርሚያስ ጀግና ነህ አንተ ያለህበት ፊልም ኩሉ ታይቶ አይጠገብም❤❤❤❤
@user-uh3np9nv5m
@user-uh3np9nv5m 25 күн бұрын
የፊልም አፍቃሪ አይደለሁም ይሄ ፊ ልም ግን ሱስ ያሲዛል ፍቅረ በጣም እወደዉና እማከብረዉ እማደቀዉ ማርቲየ የኔ ዉድ አንችንም እደዛዉ እናተ ያላችሁበትን ፊልም በ ፍለጋ ነዉ ነዉ እማየዉ
@user-lu1xb9fb6b
@user-lu1xb9fb6b 26 күн бұрын
አረ ምን ላርግህ ያን ጥቁር ፖሊስ ጀሮውን በለው ደሞ አለቃህ እንዳይሆን😂
@AlMushe-bt6yq
@AlMushe-bt6yq 26 күн бұрын
ከእሁድ እስከእሁድ ደቂቃ ጨምሩ በማለት ስኮምት ከርሜ ምናለ ብጨምሩልን❤❤🎉😅😅
@umerredwan9443
@umerredwan9443 26 күн бұрын
😂😂😂
@FdFd-kx7ug
@FdFd-kx7ug 26 күн бұрын
እረ የደበረኝ ነው ቶሎ ቶሎ ይለቀቅልን ደስ ሲል❤
@rrrtuui2204
@rrrtuui2204 26 күн бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ኤነስፔክተር እወድሀለሁ❤ምርጥ ፊልም ነው እይታ ያንሰዋል ላይክ አርጉ
@goldenshadow1968ec
@goldenshadow1968ec 26 күн бұрын
ጀግንነት ለተቀበሉት እውነት መሥዋዕት መሆን ነው❤❤❤
@galaxysa1333
@galaxysa1333 26 күн бұрын
በጣም አሪፍ ፍልሚ ነዉ ግን በሳምት ሁሎት ስሆን ደስ ይላል
@user-he1di1yr5m
@user-he1di1yr5m 26 күн бұрын
ወላሂ መግቢያው ሙዚቃ እዴት እደምወደው ቡቡም ሻቃላ ቡቡም ማነው እደኔ የተመቸው ይመቻቺሁ አቦ ❤❤❤❤❤❤አልሀምዱሊላህ ኢኒስ ቤክተር ኤርምያስ በርቱ የኔ ጀግና ፖሊስ ስላለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abc12452
@abc12452 26 күн бұрын
እኔ ኪላሲካሉ ነዉ ደስ የሚለኝ
@Helentube466
@Helentube466 26 күн бұрын
ደቂቃ ጨምሩበት ያምራል በተረፈ በርቱ👍
@tesfayberhane1374
@tesfayberhane1374 19 күн бұрын
ፊሉሙ መቸን የሚለቀቆው : በጣም ኣሪፍ ፊልምነው ::❤
@roseroseroses7068
@roseroseroses7068 26 күн бұрын
ኤርሚየ እንኳንም ፊልም ነው አንተን ስራህን በደንብ ስራ ሲህ እንዲት እንደተናደድኮ ወፍራሙን ሰውየ በሽጉጥ ነበር ማለት❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኤርምየ በርታ❤❤❤❤
@yitu8355
@yitu8355 5 күн бұрын
ከቲክታክ አይቼ ነው የመጣሁት ኢንስፔክተር ኤርሚያስ አሁን ላይ ባለዉ ስርዓት እንዳንተ አይነት 1 ፖሊስ በከተማችን ቢኖር በቂ ነበር😢❤
@hanagola20
@hanagola20 20 күн бұрын
ኢንስፔክተር ኤርሚያስ 👌👌💝🥰🥰🥰
@Suhair100-if1vz
@Suhair100-if1vz 26 күн бұрын
እናመሰግናለን በጣም❤❤❤
@SamsonTesfaye-uj5uc
@SamsonTesfaye-uj5uc 25 күн бұрын
የህንድ ፊልም ያስንቃል❤❤❤❤❤
@user-kn6pi7zi1c
@user-kn6pi7zi1c 9 күн бұрын
ትለያለክ በርታልን💪💪💪💪💪💪💪
@user-wc1lq4xm6q
@user-wc1lq4xm6q 27 күн бұрын
ይለቀቅ እጅ😢😢
@ZanatadamAdam-sf6ee
@ZanatadamAdam-sf6ee 3 күн бұрын
ኤንስፔክተረ ኤርምያስ ❤❤❤❤❤
@Mercy-fe1re
@Mercy-fe1re 26 күн бұрын
ፊልሙ ደስ ይላል፤ ይሄን የተጋነነ ዘፈን ግን ወደዚያ በሉት😏
@bettyhailu3903
@bettyhailu3903 26 күн бұрын
Yenenm teyake nw muskawe betammmm yastelale
@user-sp6qb3ps2h
@user-sp6qb3ps2h 26 күн бұрын
የማጀባዉ ሙዚቃ ሞቅ ያለ ነዉ ደስ ይላል በርቱልን ዉዶቻችን😍😍😍😍👍👍👍👍
@TabuTabuye
@TabuTabuye 8 күн бұрын
ጀግና ኤረሚያሰ❤❤
@NanyTadese-wu4ek
@NanyTadese-wu4ek 9 күн бұрын
እኔ አባቴን ያጠዉት 11አመቴ ነበር በሰው እጂ ነበር የተገደለው እናም ፖሊስ ነበር ውጤቱን የገበቀው እና ከግዳዮቹ ይልቅ የእግ አካል ፖሊስ የባለ በጣም ነው ምጠለው አምላክ ከስደት ከመለሰኝ ትምህርቴን ጀምራለው ፍትህን ፈልጋለው ለአባቴ😢😢😢😢
@Brhanu-oy5wn
@Brhanu-oy5wn 26 күн бұрын
ቡም ቡም ሻቃላቃላቃ ቡም ሻቃ💪 ልድ ለአማራ ፋኖ 💪💪💪💚💛❤
@serkalemserkalem2182
@serkalemserkalem2182 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@user-ef5yr7hc7q
@user-ef5yr7hc7q 6 күн бұрын
ፊልም ማየት ትቼነበር ይለያል❤❤❤❤
@user-kx5le4zf4d
@user-kx5le4zf4d 8 күн бұрын
አብሽሩ ይሳካልሻን ማማየ❤❤❤❤❤❤❤
@HsrRjr
@HsrRjr 26 күн бұрын
እውነትለመናገር በጉጉት ስጠብቀውነበር ኤሪሚጀግናቺን በሳምትሁለትጌዜመለቀቅ አለበት❤❤❤❤❤❤
@Sara-wq7hi
@Sara-wq7hi 26 күн бұрын
ይለቀቅይለቀቅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@chiroadem1311
@chiroadem1311 26 күн бұрын
Martiye siwedish minim bitiseri chilota alesh yuniformu siamribish smoking girllllll🎉❤ I’m happy to see you with handsome guy fabulous 🎉❤😊💕🎉🥰🎊
@user-ij5cb7uv6t
@user-ij5cb7uv6t 21 күн бұрын
ኢኒስፔክተር part 5 ን ልቀቁልን በጣም ነው የናፈቀን እወድሃለሁ !!!
@efratatube286
@efratatube286 16 күн бұрын
እናንተስ ሥሩት ፊልሙን ጥበብ ቤቷን ሠራች በርቱ 🌹🌹👌
@user-mk9zy5br6y
@user-mk9zy5br6y 26 күн бұрын
ኢንስፔክርተ ኤርምያስ ስወድህ እኮ የኔ ጀግና ❤❤❤❤❤❤
@MeronMengstu
@MeronMengstu 8 күн бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም የምር ቢሆን አሪፍ ነበር
@user-dg1lt9uf4k
@user-dg1lt9uf4k 26 күн бұрын
በሳምት ሁለግዜ ይሁንልን የምትሉ ላይክ አድርጉ❤❤❤❤❤
@FhDh-ko9bk
@FhDh-ko9bk 26 күн бұрын
ዋው ነው ይሄ ፊልም 😮😮 በሳምንት ሁለቴ ይለቀቅልን❤❤😊
@bilenbulbula6082
@bilenbulbula6082 25 күн бұрын
ኧረ አጭር ነው በሳምንት ሁለት ቀን ይሁንልን አታንጠልጥሉን😂🎉🎉🎉🎉❤❤
@MeseretAbebawu
@MeseretAbebawu 12 күн бұрын
በጠም ጥሩነው ብርቱ,111❤❤❤❤❤❤❤
@user-hn2ni3ck8d
@user-hn2ni3ck8d 26 күн бұрын
የእናት ፈተና በዛ አገራችን ላይ ይህ ፊልም አደልም ያለው ነገር ነው በአሁን ስአት
@AndebetGetaneh
@AndebetGetaneh 26 күн бұрын
እንደ ኤርሚያስ አይነት ለፍትህ የቆመ መርማሪ ማየት ጓጓሁ
@MichaelTesema-ek3iq
@MichaelTesema-ek3iq 26 күн бұрын
ይሄን ልጅ ስወደው ❤ 🎉ግን በቅርቡ ጼንጤ እንደምሆን እርግጠኛ ነኝ ምክንያቱም በጣም መንፈሳዊ ልጅ ነው ስለዚህ እውነነቱን ይድረሰል በቅርብ❤ ለይክክክክክክክክክክ ❤❤❤❤
@BelievedGod
@BelievedGod 26 күн бұрын
What I don't understand
@user-kg8xg5rl9f
@user-kg8xg5rl9f 26 күн бұрын
ከንቱ😂😂😂
@MichaelTesema-ek3iq
@MichaelTesema-ek3iq 26 күн бұрын
@@user-kg8xg5rl9f እርኩስ
@user-ps8jn7pc4w
@user-ps8jn7pc4w 26 күн бұрын
አትለኝም ደፍር የእመብርሀን ልጅ ነው።
@pkkhan17
@pkkhan17 18 күн бұрын
ግም ምነው ያለው የኔ ዉድ ባለ
@user-xx9el9hp6z
@user-xx9el9hp6z 10 күн бұрын
ኢርሚ ❤❤የኔ ጀግና አብይ 😢😢😢ይጫወትብኛል
@ethio13tube13
@ethio13tube13 25 күн бұрын
በጣም ጥሩ ሄደት ላይ ነው....ወድጄዋለሁ
@AyshsaMuhammed
@AyshsaMuhammed 23 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@lidiya1071
@lidiya1071 27 күн бұрын
በጉጉት እየጠበቅናችሁ ነው ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@tagessecherjabo2871
@tagessecherjabo2871 26 күн бұрын
Wondime ba hulu nageri tikikeleng saw hunie❤❤❤❤
@user-dc5nw4ql1p
@user-dc5nw4ql1p 26 күн бұрын
ማክስ ያረገበት ቦታ አዋሽ ሰባትን አስታወሰኝ ጀግናዬ ብዬካለው👍👍👍👍🎉🎉🎉❤❤
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n 26 күн бұрын
አቤት..እዴት..አደምወዳችሁ❤❤❤❤❤
@user-mu1rq3mm9h
@user-mu1rq3mm9h 23 күн бұрын
Wow በዚሁ ቀጥሉ እንዳማረ
@umerredwan9443
@umerredwan9443 26 күн бұрын
ደሞ የረሳሁት ነገር ማንው እንደኔ የማጀቢያው ሙዚቃ ልቡን የሳበው አንደኛ 👌👌👌እሄን ፊልም እንድጀምር ያደረገኝ ራሱ እሱ ነው ብልስ
@DvhTyii
@DvhTyii 8 күн бұрын
ኤርሚየ❤❤❤❤❤💘💘
@goodtime-gn6zp
@goodtime-gn6zp 26 күн бұрын
ፍትህ ኢትዮጵያ ምድር ላይ የለችም በፊልም እንኳን አፅናኑን ፍትህን በማስገኝት
@Roro-et5jq
@Roro-et5jq 26 күн бұрын
Uffffff Yene Astwyi geta indate yabzalin 🙏💔😢😢💯
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
የጠፋው ወንድሜ አማርኛ ፊልም  Lost Brother  full movie 2001 e c
1:16:11
Fikreselassie Entertainment
Рет қаралды 261 М.
Inspector Ermiyas
8:09
Inspector Ermiyas -ኢንስፔክተር ኤርሚያስ -
Рет қаралды 22 М.
Yemeabel Wanategnoch - S01E01 - Part 1 - የማዕበል ዋናተኞች ክፍል 1
36:55
የማዕበል ዋናተኞች
Рет қаралды 2,1 МЛН
ኢንስፔክተሩ- Ethiopian Movie Inspecteru 2019 mundan Chapter 2 Full Length Ethiopian Film Inspecteru 2019
1:19:16
HOW HIGH DO PRO FOOTBALLERS JUMP?🤯
0:15
Joris
Рет қаралды 2 МЛН
Веселое мма
0:45
Ицюань | Школа Оздоровления и Самопознания
Рет қаралды 488 М.
Ronaldo’s Father 🤍
0:20
midaillyfootball
Рет қаралды 6 МЛН
СПОРИМ, ВЫ НЕ ПОДПИШИТЕСЬ‼️
0:20
rOmaanyy
Рет қаралды 230 М.