በራስ መተማመን | የሰዎች መጠቀሚያ መሆን አቁም!

  Рет қаралды 251,597

Inspire Ethiopia

Inspire Ethiopia

Жыл бұрын

ሰላምታዬ ይድረስ ቤተሰቦች👋 ትልቁ ፍላጎታችንን እንዳናሳካ የያዘን ራስን መጠራጠር ነው፤ ትምህርትና ስራ ላይ ወይ የቤተሰብና የፍቅር ህይወታችን ላይ ውስጣችን የሚያምንበት ነገር ሌላ እኛ የምናደርገው ደግሞ ሌላ ነው። በዚህ ምክንያት የሰዎችና የሁኔታዎች መጠቀሚያ ሆነናል፤ ምን ማድረግ እንዳለብን በዚህ ቪዲዮ እንመካከራለን።
አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia
ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_ethiopia
የ 'Online' ስልጠናችንን መመዝገብ የምትፈልጉ ሁሉ ከታች ባለው ስልክ መደወል ወይም ቴሌግራም ላይ መልዕክት ማስቀመጥ ትችላላችሁ ።
☎️ +251944314544
New Channel አዲሱን ቻናላንን 🙌 Like and Subscribe
Inspire Ethiopia Podcast 👉 / @dani_lcd
Email: tsinework0@gmail.com
daniwodajo1@gmail.com
Tiktok account 1: / inspire_ethiopia
Tiktok account 2: / inspire__ethiopia
Facebook : @Inspire Ethiopia
#ethiopia #habesha #inspireethiopia

Пікірлер: 474
@amelisamedia
@amelisamedia Жыл бұрын
ብታምኑም ባታምኑም በዚህ ቻናል ራሴን ገንብቼ ይሄው በራስ መተማመኔ ጨምሮልኝ የራሴን ዩቱብ ቻናል ይዤ ብቅ ብያለሁ እርግጠኛ ነኝ በቅርቡ ታሪክ ይቀየራል👏👏👏👏👏👏👏👏
@AsmaAsma-vb6ks
@AsmaAsma-vb6ks 3 ай бұрын
ጌቦዝ እኔም ሰብስክራይብ አደርኩሽ
@user-fy3qr2ec3k
@user-fy3qr2ec3k 3 ай бұрын
ይህን ወንድም ካወኩት ቅርብ ቀን ነዉ ትዉስታወቹ ያአሏህ በጣም አስገራሚ ናቸዉ አሏህ ሂዳያ ይስጥህ ነዉ የምለዉ ወንድም
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube Жыл бұрын
በቅርቡ መከታተል የጀመርኩት.በምገርም ሁኔታ አስተሳሰቤ እየተቀየረ ነው በጣም አመስግናለሁ
@zeynebmustafa2640
@zeynebmustafa2640 Жыл бұрын
እኔም እራሤን እድፈተሽ አደረከኝ ወላሂ አማሠግኝአለሁ
@zeynebmustafa2640
@zeynebmustafa2640 Жыл бұрын
ግንአወንም በጣምችግርላይነኝ
@sofia___bint___islam7594
@sofia___bint___islam7594 Жыл бұрын
እኔም
@adiyajemal5415
@adiyajemal5415 Жыл бұрын
Batmm enm takyralhu yetkyre bizuwochin lsmkyer chiyalhu
@staymotivated5409
@staymotivated5409 Жыл бұрын
@@zeynebmustafa2640 mn chegirosh new ehete
@fasikazerihun5525
@fasikazerihun5525 Жыл бұрын
ጠዋት ላይ ከምሰማቸዉ መልካም ሀሳቦች አንዱ አንተ ነክ እናመሰግናለን ስነወርቅ
@juliesadiq8208
@juliesadiq8208 Жыл бұрын
ኮንፊደስ ዋውውውው አሜዚንግ ከልብ እናመሰግናለን ወንድማችን !!!ስጥ ይሰጥሀን ያለህን እውቀት ሳሰት እንደዚህ ስለምታካፍለን ፈጣሪ ውለታህን ይከፈልህ
@dagimamenu3600
@dagimamenu3600 Жыл бұрын
አንተ በኔ ህወት ውስጥ ትልቅ ቦታ አለክ እግ/ር አብዝቶ ይባርክህ በጣም ነው ምወድክ
@yegeterlig_132
@yegeterlig_132 Жыл бұрын
እውነት በጣም ደሥ የሚል እቁ ንግግርነው ዋው እውነት ይጨምርልክ እኔ የሠውዬው ህይወት ተመችቶኛል መሥታወት ፊት ቆሞ ከራሡ መሣፈጡ አዎ ቀጣም ትክክል ነው ያደረገው እራሣችንን ሥንጠይቅ ጎደለን የምንለው ነገር እራሣችን ውሥጥ እናገኘዋለን እኛ በፍራቻ ደብቀነው እጂ አለ ሁሉምነገር ሙሉ ማድረግ ምንችለው እኛና እኛ ብቻነን በአጠቃላይ ትምህርቶች ሁሉ በጣም አነቃቂናቸው እናመሠግናለን
@alemgebremariam8906
@alemgebremariam8906 Жыл бұрын
ከምንም በላይ መፅሐፉን ኣግኝቼ ሳነበው በጣም ደስ ብሎኛል ኣመሰግናለው በዚ ኣጋጣሚ ስኔ
@iopo5498
@iopo5498 Жыл бұрын
በእውነት ማነው እንደ እኔ የዚህ ወንድማች ምክር ከልብ ስሰማ ከነበረ የተቀየረ ምታካፍልን ምክርህ የምር በጣም ለእኔ ጠቅሞኛል ቀጥልበት ፈጣሪ ፀጋው ያብዛልህ መልካም ሰው።
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 Жыл бұрын
*_በራስ መተማመን ለስኬት ብቻ ሳይሆን ለማናቸውም እንቅስቃሴዎች ከፍተኛ _**_#አስተዋፅኦ_**_ አለው።_* ♨ሰዎች ዘወትር ሁሉንም ነገር ማድረግ እንደሚችሉ ለራሳቸው መንገር ለስኬት ጠቃሚ ግብዓት ነው። ድርጊቶችን የሚታዘቡ ሰዎች በእናንተ ላይ ሙሉ እምነት እንዲኖራቸው ካደረጋችሁና ያንንም ከግብ የማድረስ አቅማችሁን የቱን ያህል እንደሆነ ማሳየት ከቻላችሁ ስኬታማ የማትሆኑበት ምክንያት የለም።
@behredin-mn7hi
@behredin-mn7hi Жыл бұрын
አዉ
@AAa-ig3uv
@AAa-ig3uv 8 ай бұрын
እዉነትነዉ
@ssd7247
@ssd7247 Жыл бұрын
ዉስጣዊ እምነት እና ማንበብ ተመችቶኛል በርቱ ደስ የምል ትምህት ነዉ
@leylaleyla4352
@leylaleyla4352 Жыл бұрын
እድሜህን ያራዝምሌን ስነ ታዬ በጣም ታለዉጭያለዉ በአንተ 🙏
@zedandalme1692
@zedandalme1692 Жыл бұрын
ትምህርቶችህ ህይወትን ይቀይራሉ እናመሰግናለን
@zabebahmed7095
@zabebahmed7095 Жыл бұрын
ምርጥ ወጣት ነህ አመሠግናለሁ ልክ እንዳንተ መልካሞችን አላህ ያብዛልን
@menberehailu5457
@menberehailu5457 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ ሰዎች እንዲለወጡ የምተደርገው ያነበብከውን ማካፈል ጥሩ ነው መከታተል ከጀመርኩ 1 ወር በላይ ሀኖኛል የገኛውትንም ሰው እንዲከታተሉ እመክራለው የምትለው ሙሉ በሙሉ ትክክል ነው አንድ እውነታ ልነገር ህ የራሴን ባሀሬ እንደዚህ ስኬታመነኝ በዩ አለውቅም የንተን መከታተል ከጀመርክ ጀምሮ በየቀኑ ራሴ ለረአሴ ቃል እየገበሁ አደርጋለሁ፡፡ ያልኩትን አደርጋለው ሰዎች ሰታመክራቸው ተው ይሉና ል በምሰራበት የመንግሰት ሰራቦተ ለክፈሌ የሚ የሰፈልግኝን ማንኛውንም ነገር በድፍረት አሳምኜ አደርጋሉ የሰብኩትን እንቢ ቢሉኝም በመጨረሻ አሳከለው ውስጤ የሰብኩት ከላረኩ ተኛቸም ይረብሸኛል ፡፡ ብዙ ግዜ ረአሴን አዳምጣለው በተፈጥሮ የዳበርኩት ነው ማንኛውም ትዛዝ ስታዘዝ አልችልም አልልም ሀላፍነት አልፈራም ተጠያቂነትን ጨምር ብዘወን የንተን በቴለገራም ጠዋትና መታ የምትልከውን አነባለው ደሰተኛነኝ የበለጠ ድፈረትን ሰተሀኛል ከነተአ ደግሞ ብዙ ተምሬአለው ብዙ ሰዎችን ቀይረሃል በጣም አመሰግናለው አመሰግናለው አመሰግናለው ከጅማ
@kalkidantesfaye8183
@kalkidantesfaye8183 Жыл бұрын
ስነ እናመሰግናለን!ደግሞ ጣትህ ላይ የጋብቻ ቀለበት እያየሁ ነው congratulations!!!!
@meseretfikir5518
@meseretfikir5518 Жыл бұрын
ለለዉጥየሚያግዘን አማረኛ መፀሀፍ ጠቁመን እሥኪወድማችን እንወድሀለን ተባረክ
@nasranasra1960
@nasranasra1960 Жыл бұрын
የእኛ ጀግና. ወንድማችን. አላህ. ይጠብቅልን
@zaiduae5217
@zaiduae5217 Жыл бұрын
ወንድማችን እግዚአብሄርረጅም እድሜንና ጤናን ይስጥህ ሁል ጊዜ እከታተላለሁ በጣም ትምህርትህን ወድጄዋለሁ እግዚአብሄር ይርዳህ ለትውልዱ በጣም ጠቃሚ ነው
@buzeyirga2906
@buzeyirga2906 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ከወር በፊት ከራሴ ጋር ተማከርኩ ፤ መተው የነበረብኝና ጉዳት ላይ የጣለኝ ነገር ነበረ ተውኩት። እንደሚታሰበው ግን ቀላል አይደለም። ቢሆንም ፈጸምኩት። የአሸናፊነት ስሜት ይሰማኛል። . . . . በመቁሰል ውስጥ መዳን. . . .
@gantgant6451
@gantgant6451 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ስነወርቅ እዉነት እንደ ስምህ ነህ፡፡
@nurnur-yw3qi
@nurnur-yw3qi Жыл бұрын
ኡንከን ደሕና መጠሕ ሚሪጥ ስው ይማችሕ
@user-lg1ik2ix1s
@user-lg1ik2ix1s Жыл бұрын
ውስጣውይ እምነት ካምላክ በታች እራስን ማመን እውነት ነው አደበትህ ይባረክ
@zinetfanetwtube9525
@zinetfanetwtube9525 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ትክክል ወንድማችን ለምክርህ ከልብ እናመሰግናለን ብዙ ሰዎችን ይቀይራል የምትሰጣቸዉ ምክሮች😍😍🙏🙏👌👌
@bornayoutube6214
@bornayoutube6214 Жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን ዚነት
@madinahmadinah9515
@madinahmadinah9515 Жыл бұрын
Tha t is me
@meseretsemaw
@meseretsemaw Жыл бұрын
እናመሠግናለን ❤️ በራስ መተማመን ማለት ማንነትን አውቆ በልህቀት መኖር ነው! professional ነህ በጣም ለመሰማት የማትሰለች። ሰዎች አስተሳሰብ ላይ መስራት ምን ያህል አስደሳች እንደሆነ ምን ያህልም ዋጋ እንደሚያስከፍል አውቃለሁ። በርታልን❤️ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝቦቿ💚💛❤️
@muradethio9678
@muradethio9678 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ❤👌
@user-bd1pn8ry4s
@user-bd1pn8ry4s Жыл бұрын
Wow
@nezertentertainment
@nezertentertainment Жыл бұрын
​great
@lamritube3369
@lamritube3369 Жыл бұрын
እኔ በቅርብ ጊዜ ነው የምከታተላቹ እና በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እደሚለዉጠኝ አልጠራጠርም ግን እኔ በራስ መተማመን እና ድፍረት የሚባል የለኝም ግን አንድን ነገር ለማድረግ አስባለሁ ግን አላደርገውም ለምሳሌ እስፖርት በጣም ምርጫዬ ነው ግን አንዴ ከጀመርኩ አልጨርሰውም እያቆራረጥኩ በቃ ወዘተ በጥቅሉ ስኬታማ ለመሆን ፍላጎት አለኝ ነገር ግን ያንን ስኬት ለመያዝ እኔ ደክመት ይቀድመኛል በዙ እለፋለሁ በዙ እከራተታለሁ ግን ለዉጥ አላይም እስኪ ምን ባደርግ ይሄን ሂወቴን ልቀይር እችላለሁ
@zebibajemale6984
@zebibajemale6984 Жыл бұрын
Selam Ehite endet neshi
@asterasafayoutube2032
@asterasafayoutube2032 Жыл бұрын
ባጣም ነው የዎዳድኩት እናማሳግናለን ዎንድማቺን ስናወራቅ ባጣም አሪፍ ምህክር ነው 👍👍👍👏👏👏👏 የልሳማቹት ስሙ ትላዎጠላችሁ👏👏👏🙏🙏
@user-fd9rd7cm4q
@user-fd9rd7cm4q 10 ай бұрын
ቃላት የለኝም ። ፈጣሪ ይባርክህ ❤❤
@fardous7865
@fardous7865 Жыл бұрын
ማደግና መስጠት ያልከውን ከሁሉም ይበልጥ ለኔ ገነየልፅና የተመቸኝ ሀሳብ ነው 👌
@tesfayemisgana182
@tesfayemisgana182 Жыл бұрын
1. Leras teru menger ( Self image) 2. Zegejet (Ready ) 3. Madeg ena Mestet (Grow & Contribution ) 4. Teru Lemden genzeb madreg (Good Habit ) 5. Helmen awko menor (Live your dream) Selehulum enem betam amesegnalehu🙏 Betam melkam sera new eyeserah yalehew.🙏 Egziabher yestelen🙏
@muhammedaminaliyu1122
@muhammedaminaliyu1122 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አገላለፅ ነው በርታልን ወንድማችን
@user-nu5fb8qy6x
@user-nu5fb8qy6x Жыл бұрын
እኔ በቅርቡ ነኝ ኣንተ መካታተል የጀመርኩ ግን ብዙ ለዉጥ ኣምጥቸኣለዉ በጣም ነኝ የምያመስገንህ የኔ ኣስተዋይ እድሜና ጤና ይስጥህ💘💘
@imaan2449
@imaan2449 Жыл бұрын
አድስ ነኝ ማታ ገራሚ ትምህርት ሰምቼ የት ነበርኩ እስከ አሁን አልኩኝ ጉዞ ወደ ለውጥ እናመሰግናለን 👌
@bornayoutube6214
@bornayoutube6214 Жыл бұрын
ሁሉም ስሚያቸው ትለወጪባቸዋለሽ ማማየ. በቅንነት ሰብስክራይብ. ብይን ቤተሰብ እንሁን
@tsionbekele7987
@tsionbekele7987 7 ай бұрын
አንተ የምታቀርበሰቸው ሁሉ መረርጥ ና ጠቃሚ ነው አመሰግናለሁ !!!
@zdtube5432
@zdtube5432 Жыл бұрын
ሰላምና ፍቅር ከሁላችንም ጋር ይሁን 🙏ማነው እንደኔ ይሄ ፕሮግራም ሱስ የሆነበት 🤗እናመሰግናለን በርታል
@bornayoutube6214
@bornayoutube6214 Жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን ዜዲየ
@zdtube5432
@zdtube5432 Жыл бұрын
@@bornayoutube6214 እሺ
@sirgutretta9560
@sirgutretta9560 9 ай бұрын
You are amazing. Thanks for your encouraging words. Keep up the good work.
@tigsttakele1643
@tigsttakele1643 10 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ሁሌ በሌሎች ሀሳብ መመራት እንደሚጎዳ ተረድቻለሁ ❤❤❤❤ በርታልን
@AyelignMamaye
@AyelignMamaye Жыл бұрын
ምርጥ የምላቸዉንመጠቀሜ 2ዓመት ነዉ የ21ቀን ፕሮግራም ዛሬ ጀምሬአለሁ
@yonaszelelew4570
@yonaszelelew4570 Жыл бұрын
The issues you raised, the way you speak, and your invitation to further education are too much attractive. keep it up
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e Жыл бұрын
ምርጥ የአይምሮ ምግብ እናመሰግናለን
@nobody-yp7cn
@nobody-yp7cn Жыл бұрын
Tanx a lot for everything.Egziaber yechemereleh
@semiraaman314
@semiraaman314 Жыл бұрын
ምርጡ ጎደኛችን😊
@maramawitgecho7347
@maramawitgecho7347 Жыл бұрын
Thank so much bro 🙏 hulum yemchal Egezabher yebarkhi 🙏
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Жыл бұрын
Egzibher yimsegn amsgenalhu masetewalun yadeln yetgebar sew yadergen AMEN selam lEthiopian 💚💛❤🤲 thank so much brother!
@tamratfikru9363
@tamratfikru9363 Жыл бұрын
It was fruitful presentation! Thanks Brother!
@sunmoonadam140
@sunmoonadam140 Жыл бұрын
Realy,i like ur amazing voice and inspire speech.keep on doing
@mammeumer4101
@mammeumer4101 Жыл бұрын
በጣም ትለያለህ አቦ አላህ ይጨመርልህ, ሁሉም ተመችቶኛል
@ramadantube
@ramadantube Жыл бұрын
እናመስግናለን ስነ ወንድማችን ተባረክልን
@bellatube809
@bellatube809 Жыл бұрын
Thanks for this good advice🙏❤️
@fritatemiye9588
@fritatemiye9588 Жыл бұрын
Thank you God bless you and your family for the wonderful motivation 🙏 ✨️ ❤️ 🙌 💖 ♥️
@wanke5878
@wanke5878 Жыл бұрын
You made my day, thank you so much brother!!
@helenaaragaw7001
@helenaaragaw7001 10 ай бұрын
እናመሠግናለን በርታ😍👍👍
@TigistTakeleAdmasu
@TigistTakeleAdmasu 11 ай бұрын
I was the 4th subscriber 😊 I'm happy you grow up full of inspiring 🎉
@kdhbsbejvsh2791
@kdhbsbejvsh2791 Жыл бұрын
Ene betam ye geremegn be ras silemetamemen yaworekew wustawi emnet..betam wosegn ida new ye makebrh yemiwodh hulme wuste nek...thank you and stay blessed my beloved.
@bereketgetachew6810
@bereketgetachew6810 Жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ ወሳኝ አሳብ ነው። ወንድሜ በርታልኝ
@zolazolena21
@zolazolena21 Жыл бұрын
Gate abezeto yebareke thanks
@WebNet-bg5hs
@WebNet-bg5hs 6 ай бұрын
ከልብ እናመሠግናለን ወድማችን ኢንሻአላህ አላህ ብሎልኝ ተቀይሬ ሠበቡ አተ መሆንህን እደምነግርህ ተስፋ አለኝ እናማ ይችን የምታነቡ ሁላ ሁላችሁም በየ እምነታችሁ ዱአ አድርጉልኝ እኔም በፈገግታ ለውጤን እያሠብኩኝ አሚን እላለሁ አላህ ይርዳችሁ አላህ ይጠብቃችሁ 😊
@yabeserasolomon2674
@yabeserasolomon2674 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው ወዳጄ ትለያለህ
@emuyemisganaw7047
@emuyemisganaw7047 Жыл бұрын
እጅግ ገንቢ ትምህርት ነው በርቱ!!!!
@tigistutilahun2465
@tigistutilahun2465 Жыл бұрын
Thank you I always follow you motivational advice and I do change my salf
@nebahaa4849
@nebahaa4849 Жыл бұрын
ዉስጣዊ እምነት የሚላው በጣም ደስ ይላል አምሰግናለሁ 🙏🙏
@chuchuchuchu1873
@chuchuchuchu1873 5 ай бұрын
በጣም አመሰግናለው ወንድም
@hirutgebre6239
@hirutgebre6239 Жыл бұрын
የኔ ጀግና እድሜህን ያርዝምልን❤🙏🏽
@WubitBekele
@WubitBekele Жыл бұрын
እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፅምል ሁሌም ቢሆን ፈጣሪ ይባርክህ በረታ ወንድሜ ለአንተ ቀላል ሊሆን ይችላል ግን በጣም ትልቅ ነገር ነው እያደረክ ነው ስለዚህ በረታ ❤❤❤
@fariesaynom2102
@fariesaynom2102 Жыл бұрын
Man of Wisdom ...Ameseginalewu.
@enuadil
@enuadil Жыл бұрын
Tanks brother 🙏 you change my life inshaalah one day i will tell you when i was on top success so you are my teacher anyway tanks
@etadcomputer3992
@etadcomputer3992 Жыл бұрын
Keep it up, Bro! You are a real motivational speaker. I wish you the best!
@hawamuseteafa4410
@hawamuseteafa4410 Жыл бұрын
የወነት በጣምነው እማመሰግነው በቅርቡነው መከታተል የጀመርኩት ግን በሂወቴ ላይ ሐውጥ እያመጣሁነው የውነት ኮፊደስ ዋውውውው
@argawshurala
@argawshurala Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን
@HopeIsNotLimited.
@HopeIsNotLimited. Жыл бұрын
I Appreciate you Dear
@codewithabuki
@codewithabuki Жыл бұрын
ስነወርቅ ታዬ የተግባር ሰው አንደኛ ነክ I love your confidence
@user-zl3gy6qt6i
@user-zl3gy6qt6i 10 ай бұрын
THANKS great advice
@jaizgalli3954
@jaizgalli3954 Жыл бұрын
እናመሠግናለን በርታ bro
@banteyirgatesfaye4550
@banteyirgatesfaye4550 Жыл бұрын
ልማዶች ይህ ቦታ የብዙ ሰዎች ዋንኛ ችግር ነው። እኔ ልማዶቼ የገዛ ማንነቴ ላይ ተፅዕኗቸውን አይቻለው። መጥፎ ልማዶች ላይ ተተክዬ እንዴት እራሴን እንዳጣው አውቃለው። አሁንም እዛው መንገድ ላይ ነኝ። የችግሮቼ ቁልፎች ከዚህ አነቃቂ ንግግሮች ውስጥ ሁሉንም ይነካል። ነገ እራሴን ለመለወጥ የእራሴን እርምጃ መውሰድ አለብኝ አመሰግናለው
@emaema1282
@emaema1282 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ሰነወርቅ ሺ ሁን ኑርልን
@kodiyishukoor3584
@kodiyishukoor3584 9 ай бұрын
ጀግናው አንበሳችን ምሳሌያችን❤
@user-vn5wr8tz4n
@user-vn5wr8tz4n 10 ай бұрын
Thank you brother Amazing performance 💯👌
@mosisagebita
@mosisagebita Жыл бұрын
thank you a lot. these will help many people.
@zeibahussen5929
@zeibahussen5929 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ምክር ነው እናም እየተለወጥኩበት ነው አልሀምዱሊላሂ
@selamawitmekonnen5346
@selamawitmekonnen5346 Жыл бұрын
Thank u brother, it's really helpful
@abdishayenatulg2439
@abdishayenatulg2439 Жыл бұрын
በጣም ትችላለህ የኛ ጀግና በርታ
@mebrattesfaye967
@mebrattesfaye967 Жыл бұрын
thankyou for helping us to improve ourselves
@sofiahussain1253
@sofiahussain1253 Жыл бұрын
You are the best,,, God bless you
@user-mf1zk1em2c
@user-mf1zk1em2c 11 ай бұрын
I appreciate you ,keep it up
@MR-Noob4969
@MR-Noob4969 Жыл бұрын
tnx sir u help me a lot!! gin anid anide satena hasab wist egebalew enidet lakum
@abdallahamo8568
@abdallahamo8568 Жыл бұрын
You are super amazing my beloved brother
@sofia___bint___islam7594
@sofia___bint___islam7594 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ብሮ🙏
@MuhepopMustore
@MuhepopMustore 2 ай бұрын
እጅግ አርገን እናመሰግናለን ኮች
@bemnetaklilu1399
@bemnetaklilu1399 Жыл бұрын
We love you ..genuinely you are smart God bless you
@wengeltsegaye9464
@wengeltsegaye9464 Жыл бұрын
You relly inspire me thanks a lot keep it up.
@bisratanteneh4047
@bisratanteneh4047 Жыл бұрын
Unique man thank you I am inspired
@urud8496
@urud8496 Жыл бұрын
የኔ ጀግና ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክኸ
@user-hi2pi2uw2i
@user-hi2pi2uw2i 10 ай бұрын
ትለያለህ እናመስግናለን 🙏❤️❤️❤️
@medinanuru1711
@medinanuru1711 Жыл бұрын
ሀለተኛውን ተመችቶኛል ሰነወርቅዬ ካሁንበኋላ 💓💓
@user-uh1go6ru6b
@user-uh1go6ru6b Жыл бұрын
እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን
@user-lm7eh9wh4m
@user-lm7eh9wh4m Жыл бұрын
👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹ስላማችሁ ይብዛ
@ebrahimsalehnur8602
@ebrahimsalehnur8602 Жыл бұрын
ሰላም ሁሉ ምክርህ ተመችቶኛል✔
@MuhepopMustore
@MuhepopMustore 2 ай бұрын
እጅግ አድርገን እናመሰግናለን ኮች
@gachoplusnsru783
@gachoplusnsru783 Жыл бұрын
እችላለሁ ካልክ አዎ ትችላለህ! አልችልም ካልክም አዎ አትችልም .ይለናል ford. ማንም ሰው ያንተን የሂወት ትምህርቶች የሚሰማ የሚከታተል የሚያነብ በሂወቱ የሚተረጉም ሁለዬም ይችላል እችላለሁ እንችላለን ! እናመሰግናለን ወንድማችን!!!
@tedeboy9014
@tedeboy9014 Жыл бұрын
Metsihafu download adrgew ale WiFi ayseram wyes lene becha new Mengd lay guzo lay manbeb eflig nber
@faresfaysa9520
@faresfaysa9520 Жыл бұрын
it is a good message to me thank you
@HabteAbebe-de8gf
@HabteAbebe-de8gf 3 ай бұрын
ሓመሰግናለሁ የዛርሁ ህናሄላሒ ያለሁ የሚያሳይ ነው
ራስን እስከመጨረሻው መቀየር
17:38
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 278 М.
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
Каха заблудился в горах
00:57
К-Media
Рет қаралды 9 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 24 МЛН
ህልማችንን እንዴት እናሳካ
14:07
የስኬት መንደር
Рет қаралды 985
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН