ራስን እስከመጨረሻው መቀየር

  Рет қаралды 278,089

Inspire Ethiopia

Inspire Ethiopia

2 жыл бұрын

ራስን እስከመጨረሻው መቀየር ቆራጥ መሆንን ይጠይቃል፤ ግን ሁላችንም ለመለወጥ ከብዶናል ወይ ለውጥ ጀምረን አቁመናል። ጠዋት መነሳት፣ ስፖርት መስራት፣ ማንበብ፣ ገንዘብ ማስቀመጥ፣ መማር፣ ወጥሮ መስራት መጀመር እንፈልጋለን ወይ ጀምረን እናቆማለን። ራሳችንን፣ ስራችንን፣ ገቢያችንን፣ የፍቅር ግንኙነታችንን እና ሌላም ብዙ ነገር ህይወታችን ላይ መቀየር እንፈልጋለን፤ ምን ብናደርግ መው ታዲያ እስከመጨረሻው የምንቀየረው? እኔ ህይወት ላይ ብዙ ለውጥ የሰጡኝን፤ ብዙ ሰዎች የመሰከሯቸውን መፍትሄዎች እናወራለን
አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_ethiopia email: tsinework0@gmail.com daniwodajo1@gmail.com Tiktok acoount 1: / inspire_ethiopia Tiktok account 2: / inspire_ethiopia2 Facebook : @Inspire Ethiopia #ethiopia #habesha #inspireethiopia

Пікірлер: 691
@user-hh1pu7rj7u
@user-hh1pu7rj7u 2 жыл бұрын
አንተ መከታተል ከጀመርኩበት ቀን ራሴን አግኝቻለሁ በፊት ለሰዎች እንጂ ለራሴ ሁኜ አላውቅም ነበር በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ🥰
@zadtube7653
@zadtube7653 2 жыл бұрын
እኔም
@TargetTutorialWithDawit
@TargetTutorialWithDawit 2 жыл бұрын
Thanks 🙏 አራቱንም ወድጃቸዋለሁ 1, አስተሳሰብን መቀየር 2, አላማ ማስቀመጥ 3, አቅድ ማውጣት 4, ፅናት All of them are related one another. Unless you change your thought you will not have a dream.... according to Napoleonh Hill's book "Think and grow Rich" This book helps me to Think outside of the box.
@uniqueenglishinamharic
@uniqueenglishinamharic 2 жыл бұрын
በሀገራችን ዉስጥ አንደዚህ አይነት ትምህርቶች በጣም ወሳኝ ናቸዉ።በርቱ ጀግኖች!!
@EdlawitAzeb
@EdlawitAzeb Ай бұрын
Yes it's true teacher 😊
@ethiosenytube2138
@ethiosenytube2138 2 жыл бұрын
እኔ መፅነቱን መርጫለሁ እየኖርኩበትም ስለሆነ።መፅናት ሰላም አለው ለእኔ።ስለምክርህ እናመሰግናለን ምርጡ።
@belsti9368
@belsti9368 7 ай бұрын
አይ አንተ ምርጥ ሰው እንዳንተ አይነት ሰው ለሃገራችን ወጣቶች ያስፈልጉናል።ስንቶች ዶክተር ነን እያሉ በጉራ እና በራስ ወዳድነት ራሳቸውን ይቆልላሉ።ክበርልን ወንድምየ
@tewabechchina5030
@tewabechchina5030 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርከው ወንድሜ ❤️🙏
@danielbigman4776
@danielbigman4776 2 жыл бұрын
Yemer anete teleyale yaneten viodio bemayetye hiwoti lay bezu lewx ayichalew amesegenalew feteri yixbekeh wonedemi kexlebet ewedhalew
@asterwarga14
@asterwarga14 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለው በሁሉም በኩል በጉጉት ነው የምጠብቅህ እንዳንዴ ደግሜ እሰማለው ትልቅ ትምህርት አግቻለው ተቀይራለሁም ብዪ እራሴን አስባለው Thanks again 💕🙏💕
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
@Tam tube -ታም ቲዩብ 👍
@asterwarga14
@asterwarga14 2 жыл бұрын
ok, thanks lot@Tam tube -ታም ቲዩብ
@roudaaman8635
@roudaaman8635 Жыл бұрын
MasTinatuni
@Muhammed27340
@Muhammed27340 Жыл бұрын
መቀየርም ዋጋ ያስከፍላል አለመቀየርም ዋጋ ያስከፍላል ይሄብቻ በቂ ነው ምን አይነት እኸቀትነው ያለህ።❤️👏
@simonsays3366
@simonsays3366 2 жыл бұрын
የምነግርሕ እዉነት በጣም ጠንካራ ሰዉ ነኝ ያልምኩትን ከመት አርባ አሳክቻለሁ ግን ሕልሜን መሆን የነበረብኝን መሆን አልቻልኩም አዎ እሱ ደሞ ሁሌም ይቆጨኛል። ሁሌም ስሰማሕ ዉስጤን ይነካኛል ወደሕልሜ ልሔድ እልና እድሜዬን አስበዋለሁ አርፌ ልጆቼን ላሳድግ እላለሁ ብቻ አላቅም ወንድሜ ፈጣሪ ብቻ ይባርካችሁ ቢያንስ የተኛ አእምሮዋችንን ቀስቀስ ታረጉታላችሁ
@alemneshtemesgentemesgen8576
@alemneshtemesgentemesgen8576 2 ай бұрын
አንተ የተባረክህ ሰው ምንያህል ታድልለህ አደልከን እናመሰግናለን። ኑርሕን።
@user-bg6fb1vt8k
@user-bg6fb1vt8k 2 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ያስተምራል እናመሰግናለን ወንድማችን በምትሄድበት ሁሉ ቸሩ መድኃኔአለም በመንገድህ ይቅደምልህ እመብርሀን ጥላ ከለላ ትሁን ።
@mikre_aimro
@mikre_aimro 2 жыл бұрын
ወደ አዕምሮህ የምትልከው መልዕክት የሃሳብህን አይነት ይወስናል፤ የሃሳቡህም ድግግሞሽ እምነት ይሆንሃል፣ ፅኑ እምነትም የማያቋርጥ፣ የማይቆም ለውጥን ያመጣል። ክብረት ይስጥልን! እናመሰግናለን! 🙏
@network7148
@network7148 2 жыл бұрын
እንደተባለዉ የመጀመር ችግር አይታይብንም ነገርግን ለመጨረስ እንቸገራለን፡፡ወንድማችን አስተማሪ ምክር ነዉ እንድትበረታልን ይሁን
@Nureshetu1910
@Nureshetu1910 2 жыл бұрын
በእውነት እስካሬ ባለመስማቴ ያንተን ትምህርት ይቆጨኛል በጣም እበሳጭ ተስፍ ቆርጨ ሁሌ ማልቀስ ነበር ስራየ አሁን ግን በፍፁም አላለቅስም ያለኝን ያደርኩትን ማሰብ ጀመርኩ እልከኛ እና ጠንካራ ለመሆን ተነሳሁ
@borhanahmed3279
@borhanahmed3279 2 жыл бұрын
አተን የወለደች እናት ሺ አመት ትኑርልኝ ይኸዉ ያተን ትምርት ደጋግሜ እየሰማሁ ከብዙ መጥፎ ነገሮች ተቆጥባለሁ ዘመንህ ይባረክ ወድምየ እመብርሀን ትጠብቅህ
@user-kw2sd5xw9v
@user-kw2sd5xw9v 2 жыл бұрын
አቤት እዉቀት ጥግ ድረስ መሪ መሆን እምትችል ሰው ነህ እሯ በርቱልን 💙🤍💚
@asres2602
@asres2602 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@network7148
@network7148 2 жыл бұрын
እንደተባለዉ የመጀመር ችግር አይታይብንም ነገርግን ለመጨረስ እንቸገራለን፡፡ወንድማችን አስተማሪ ምክር ነዉ እንድትበረታልን ይሁን
@network7148
@network7148 2 жыл бұрын
@Tam tube -ታም ቲዩብስለተሰጠኝ መልስ ከልብ አመሰግናለሁ፡፡ ወደ እልፍኜ ጎራ ብለዉ ቤተሰብ ይሆኑ ዘንድ ከታላቅ አክብሮት ጋር እጠይቃለሁ፡፡ አመሰግናለሁ
@network7148
@network7148 2 жыл бұрын
@Tam tube -ታም ቲዩብ እኔም ሰብስክራይብ አድርጌ 2 ቪዲዮ ተመልክቻለሁ፡፡ መረዳዳታችን ይቀጥላል፡፡
@yordanostesfay6207
@yordanostesfay6207 2 жыл бұрын
​@Tam tube -ታም ቲዩብ ኘጀነገኘአቸቨኀ-ጸዠዘጀየጀፐፈየዠየየደደፐገጀጀፈፐከኘኘከአ ጸጸፀፀፀፀፈፀፀፈፈየዐየዠየየጀፈየደደፀፀደፀፀጀዐተኀ😐🤗😝😝😝😐😐🔩☀️🔩🔩ኀቸቸቸቸቸኀኀኀ
@user-qf9ot6yq2c
@user-qf9ot6yq2c 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ እግዚአብሔር የሰጠህ ፀጋ ደስ ይላል ሁለየም መታቀርባቸው ምክር ጠቅሞኛል አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤
@hayemanot5169
@hayemanot5169 2 жыл бұрын
Betam Enamsehenalen kebrten yestelen seney ፍርሀትን ማስወገድ ነገ ምን አይነት ሰው እሆናለሁ እቅድ አውጣ ፅናትን ተለማመድ ዋው 👌🙏 Wede nachiw hulunm Adergachawalehu
@Umufetitube
@Umufetitube 2 жыл бұрын
ስም: ሙሀመድ ﷺ ✔የአባት ስም አብደላህ ✔የእናት ስም አሚና ✔የትውልድ ቦታ መካ ✔ የሞቱበት ቦታ መዲና ✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12 ✔እድሜ 63 ✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ ✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25 ✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40 የነብያቶችን ታሪክ ኢስላማዊ ጥያቄ መልስ ፈትዋ ያገኛሉ ፕሮፋይሌን በመጫን ይምጡ ባረከላሁ ፊኩም👍
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 😘😘😘😘😘
@jennas14
@jennas14 Жыл бұрын
S, a, w,
@user-cq3cz4pq9i
@user-cq3cz4pq9i 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ በእውነት 2014 ለእኔ የለውጥ ዘመን ነው የሆነልኝ እናንተን እንዳገኝ የረዳኝ እግዚአብሔር ይመስገን እናተንም ከልብ አመሰግናለሁሁሉም ተመቾቶኛል
@thevoiceofgondar3331
@thevoiceofgondar3331 2 жыл бұрын
በርታልኝ ስነወርቅ አንተ ትለያለህ ከዚህም በላይ እጠብቅሀለሁ በቅርቡ የጠቅላዩ ሚኒስተሩ አማካሪ ትሆናለህ ጀግና ነህ አንተ ተለውጥ ሰው የለወጥክ አትዮጵያዊ ባለምጡቅ አእምሮ ባለቤት ስነወርቅ በርታ በርታ❤❤
@user-rr4xz2pp1l
@user-rr4xz2pp1l 2 жыл бұрын
ህልም ማስቀመጥ በጣም ጠቃሚ ነው ብዙ እንቅፍት ቢያጋጥምም ህልምን ለማሳካት ያጠነክራል ለኔ ይህ ነው የጠቀመኝ ወንድሜ አመሰግናለሁ ኑርልኝ በርታ
@user-nw4kv2uj2o
@user-nw4kv2uj2o 2 жыл бұрын
የአመቱ ወሳኝ ሠው እንኳን በሠላም መጣህልን ቃላትሥ የለኝም ሠላምህ ይብዛልን 🥰
@user-zt6sy6qe5g
@user-zt6sy6qe5g Жыл бұрын
ሁሎንም ወደነዋል ትለያለህ ወንድማችን ከበረልን 💚💛❤️💖🙏
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 2 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ወንድማችን ያንተ ትምህርት አእምሮን ይጠግናለው እውነት❤👍🙏
@alemsiyoum9531
@alemsiyoum9531 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርከው ወንድሜ
@seada-rr9hx
@seada-rr9hx 2 жыл бұрын
አንበሳ ጀግና ወጣት ነህ ተባረክ ብሩክሁን 😘😘😘😘
@esukaizen7878
@esukaizen7878 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ትምህርት ነው የአይምሮ እራቤን ያስታገሰ ትምህርት ነው እረጅም ጤና እና እድሜ
@henokabebe243
@henokabebe243 2 жыл бұрын
አመለካከትን መቀየር ነገሮችን የሚታይበት መንገድ መቀየር ነው እኔ የወደድኩት ወዳጄ አንተ ራስህ ነው መቀየር ያለብህ እንጂ ላንተ ህይወት መቀየር ማንንም አትጠብቅ ለራስህ ሀላፊነቱን ወሰድና ወጥረህ ስራ ወጥረስ ተቀየር ያኔ የናቁህ ሁሉ ከጉንህ ይቄማሉ ሰምች ጠንካራ ሰው መደገፍ ይፍልጋሉ ለሰው ብለህ አይደለም የምትቀየረው ለራስ ስትል ነው አድርገውና ይቻላል በል ማድረግ ተችላለህ ምክንያቱም በንተ እተማመናለሁ
@banchasres3980
@banchasres3980 2 жыл бұрын
ሰላም በጣም ደስ ይላል ሁሉም ያልካቸውን እስማማባቸዋለሁ አመሰግናለሁ ሰላምችሁ ይብዛ በእውነት ጎበዝ ነህ👏👏👏
@user-vs8bx4vo5h
@user-vs8bx4vo5h 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድም አላህ ይጨምርልህ
@semereyisfalem9237
@semereyisfalem9237 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወድሜ❤🙏
@urud8496
@urud8496 2 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ
@alemneshtemesgentemesgen8576
@alemneshtemesgentemesgen8576 2 ай бұрын
አምላክ የማያልቅ ሀብት የማይጎድል ጤና ይስጥልኝ አመሰግንሀለሁ ። መታደል ማለት ትውልድን ከማስተማር ይጀምራል። ታድለሀል ❤❤❤
@woldemariamwonta21
@woldemariamwonta21 Жыл бұрын
አንተን በአካል ባገኝ ደስ ይለኛል የሚትገኝበት አድራሻ የት ነው እስካለህበት መምጣት እችላለሁ ፍቃደኛ ከሆንክ ምርጥ ሰው
@mametassew8676
@mametassew8676 2 жыл бұрын
ወንድሜ እናመሰግናለን የኔ ባህሪ ሁለቱ ነገሮች አሉብኝ ፍርሀትና ጥርጣሬ
@madinahmadinah9515
@madinahmadinah9515 2 жыл бұрын
እኔ በቅድ ነው ሁለግዜም አምራመደው ገዘብ አያያዝ ዝም ግበዝ ነኝ ግን ስለቢዝነስ እማቀው ነገር የለኝም 🤓ገዘብ ብቻ በቂ አደለም 🤒ስነ ግን አደው ለኔ ሲል ዕድሜህን ያርዝመው ፈጣሪ የኔ 🦁😘
@user-ty2yv6qd1j
@user-ty2yv6qd1j 2 жыл бұрын
ልክ ኢደኔ
@efremefa4403
@efremefa4403 2 жыл бұрын
ያቀረብካቸው ሶስቱም ሃሳቦች ለኔ በጣም ጠቃሚ ናቾው thank you so much
@bellatbellat8325
@bellatbellat8325 2 жыл бұрын
ሰላመ እግዚያብሔር ይብዛልህ ወንድሜ በጣም እናመሠግናለን በርታልን
@hannayenatwalij219
@hannayenatwalij219 2 жыл бұрын
እኔ ሁሉንም ነው የወደድኩት ወንድሜ በተለይ ደግሞ ፅናት እጅግ በጣም አመስግናለሁ በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏
@ibrahimhussen9525
@ibrahimhussen9525 2 жыл бұрын
ወንድማችን በጣም ጎበዝ ነህ አናመሰግናለን ድምፅህ እራሱ ጉልበት ይሰጣል።እጥር ምጥን ያለ የማይሰለች ነው። በርታልን አንበሳ ነህ
@kbtube3367
@kbtube3367 Жыл бұрын
አላማ፤ህልም አለይ አመለካከቴን እቀይራለሁ እናመሰግናለን ወንድማችን🙏🙏🙏🙏
@user-wz6il9tq9w
@user-wz6il9tq9w 4 ай бұрын
አራቱንም ወዳዋለው ❤❤❤ ኑርልን አባታችን
@abenezergirma7442
@abenezergirma7442 2 жыл бұрын
tabarek bro so inspiring
@thankgodforeverything6361
@thankgodforeverything6361 2 жыл бұрын
ወደ አእምሮህ የምትልከው መምረጥ ፣ፅናት፣እቅድ ማውጣት ሁሉ ምርጥ ሀሳብ ነው ከፀጋ በላየ ፀጋ ይጨምርል ወንድም አለም እኔ ራሴን ለማግኘት እየመከርሁ ነው ባንተ ምክር
@mercynumerous9078
@mercynumerous9078 Жыл бұрын
ልክ ነህ ተሰስተህ አታውቅም ስለኔ ሁሉ የምታወራ ነው የሚመስለኝ። ትችላለህ የምር ቃል የለኝም ለመግለፅ ይሄ ቻናል ብርታቴ ነው ።ብዙ ይጠቅማል።
@lidethulluka6473
@lidethulluka6473 8 ай бұрын
WoW important speech thank you 👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@muhdinhussen9222
@muhdinhussen9222 2 жыл бұрын
በርታ በዚሁ ቀጥልበት ተመችተሀኛል
@user-zs9ic9ud4s
@user-zs9ic9ud4s 2 жыл бұрын
ሳላም በጣም ምርጥ ምክር ነው የለገስከን ዋውውው በቀጥታ እኔን ነካኝ መልእክቱ እንመሰግናለን
@asmeretbesrat6556
@asmeretbesrat6556 2 жыл бұрын
ኣሜን ተባረክ ወንድሜ 🙏🙏
@zaharaahemd933
@zaharaahemd933 Жыл бұрын
አመሰግነዋለሁ አሁን ካለሁበት የተሻለ ደረጃየ ክፈ ሲል ይታየኛል እደምሆንም አምናለሁ በአሏሁ ሱብሀነሁ ታአላ እገዛ ኢንሻ አሏህ
@alemneshtemesgentemesgen8576
@alemneshtemesgentemesgen8576 2 ай бұрын
ዛሬ ግንቦት 12.2016 ባንተ ትምህርት በቆራጥነት በመታገል አዲስ ታሪክ እፅፋለሁ። ቃል ኪዳን ገባሁ።
@haphap4640
@haphap4640 9 ай бұрын
የኔ ውድም ጀዛ ከላህ ከይር ሁሉም ነገር በሂውታቹን ያለውን ነው እያስተማርከን ያለውህው እውት ይጨምርልህ
@LioFamily1
@LioFamily1 2 жыл бұрын
Thanks Inspire Ethiopia!!! i always wonder what comes next from you guys keep up the good work!!!
@sofia___bint___islam7594
@sofia___bint___islam7594 2 жыл бұрын
የኔን ህይወት ባንተ እያታ ውስጥ አየሁት ተባረክልን bro🙏
@habiibjames9529
@habiibjames9529 2 жыл бұрын
tnx just year beautiful Very very God 🙏🙏😘
@hasnahasna7365
@hasnahasna7365 2 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛልን ወንድማችን 3ቱም አስፈላጊ ናቸው ክበርልን🙏
@mekiyasileshi8165
@mekiyasileshi8165 2 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛልሀ
@kemalaman8163
@kemalaman8163 2 жыл бұрын
ባጣም አሪፍ ምክር ነው ሁላቺም እንዳዝ አይነት motivation አይነት የምር ባጣም አሪፍ ነው
@nahomberaki1732
@nahomberaki1732 2 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ትምህርቶች ነው ምታስተምረን Thank you bro
@awolendris3291
@awolendris3291 Жыл бұрын
ምርጥ ጽናት ላይ ያወራከው ነገር ይበልጥ ተመችቶኛል
@mekdesmekdes186
@mekdesmekdes186 Жыл бұрын
እቅድ እና ፅናት ግደታያስፈልጋል ወድማለሜ ሁልጊዜ እምትናገራቸዉ ነገሮች ከልቤይገባሉ እናም በምትላቸዉነገሮች እስማማለሁ በርታልኝ ወድሜ እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@tubeiqratube2615
@tubeiqratube2615 2 жыл бұрын
Inpire Ethiopia በርቱ በጣም አድናቂያቹ ነኝ
@abe____tube9158
@abe____tube9158 2 жыл бұрын
ሁሉም አስፈላጊ ናቸው እናመሰግናለን ወንድማችን
@user-sv1lq1zu1j
@user-sv1lq1zu1j Жыл бұрын
ይመቺህ ወዳጄ በጣም ነው የምትለየው ሁሉም ተመቺቶኛል በተለይ እቅድና መፅናት በጣም ሀሪፍ ነው ቀጥልበት
@salme9547
@salme9547 2 жыл бұрын
ሥነ ወንድሜ የኔ ተናፋቂ 😍😍😍😍😍
@mishoomish-iz7je
@mishoomish-iz7je 10 ай бұрын
በጣም ልዩ ነህ የብዙ ሂወት ትቀይራለህ እናመሰግናለን❤❤❤❤
@inspirekids8328
@inspirekids8328 2 жыл бұрын
Gobez neh sine, i believe all 3 should go together
@semerehabte6635
@semerehabte6635 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውድ ወንድማችን🥰
@adnakottube6912
@adnakottube6912 2 жыл бұрын
እባክህ ፈጣሪ፣አንድ ውለታ ዋልልን፡ ክፉ ሀሳባችን format አድርግና፣ፍቅርን ጫንልን፡፡
@sofia___bint___islam7594
@sofia___bint___islam7594 2 жыл бұрын
አሚን
@tewodrosgeremew6357
@tewodrosgeremew6357 2 жыл бұрын
የሚያስፈልግ መልክት ነው
@user-rn4ze9yd3l
@user-rn4ze9yd3l 2 жыл бұрын
ኣሜን
@rebicamulgeta7548
@rebicamulgeta7548 2 жыл бұрын
እናመሰግነናለን ደስ የሚል አስተምህሮት ነው ፈጣሪ በእድሜና በጤና ይጠብቅህ ❤❤❤
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 2 жыл бұрын
የሚገርም ነው ተባረክልን ምርጡ ወድማችን🙏☝️🥰
@abebaalemu9369
@abebaalemu9369 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ስነ ወርቅ ጥሩ ምክር ነዉ
@melakuashagrie6040
@melakuashagrie6040 2 жыл бұрын
እ.ር እስከመጨረሻው ይጠብቅሕ።ሁሌም እከታተልሐለው ግን ምፈልገውን ለማድረግ ጀምሬ አቋርጣለው እንዴት እንደሆነ አላውቅም
@busyline2085
@busyline2085 3 ай бұрын
አሏህ ይጠብቅህ መልካምነት ለራሰ ነው በአንተ ሰበብ ወደራሴ ተመልሻለሁ🎉🎉🎉🎉
@user-fw9ef4ll9y
@user-fw9ef4ll9y 2 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ቤተሰብ ፩ የሚጎትቱንአመለካከቶች መቀየር ሁሉም ጥሩ ምክር ናቸው
@rawadasulemanrawadasuleman3512
@rawadasulemanrawadasuleman3512 2 жыл бұрын
አነመሰግነለን መልካም ቀን ሁሉም በጣም አርፍ ነው
@hamahamr5277
@hamahamr5277 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል እርስ ነበር እና በጣም የወደድኩት በፅናት መጠበቅ ነው። አሁን ወደ ህይወቴ ማስገባት ይኖርብኛል በጣም በጣም አመሰግናለሁ
@Masarat-no2ip
@Masarat-no2ip Жыл бұрын
Tank you my brother all the best idea ❤️❤️
@amanuelghebregziabher2165
@amanuelghebregziabher2165 2 жыл бұрын
Waww thank you so much bro. I like all the points. It's amazing. Now I will start to use those points. God bless you
@Draguto
@Draguto 2 жыл бұрын
thanks for all the advice u gave us rlly ..from now on i will make sure to put my all energy and effort for what am believe in
@haymanottamseganhayim3021
@haymanottamseganhayim3021 2 жыл бұрын
ወድሜ አንተን መከታተል የጀመርኩት ዛሬ ነው መልክትህ በጣም ደስ ይላል ተባረክ😍🙏🙏🙏
@husnatu2023
@husnatu2023 2 жыл бұрын
እጅግ ምርጥ ምክር። በጣም ሽኩረን bro
@danielmulugeta9442
@danielmulugeta9442 2 жыл бұрын
All of them are great especially ጽናት "stability thanks my dear brother long life god bless you
@fasikamengesha1461
@fasikamengesha1461 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ እናመሰግናለን።
@gebremichaelkibretsheferaw3976
@gebremichaelkibretsheferaw3976 2 жыл бұрын
I liked all of them Thank you so much
@Samirwyi
@Samirwyi 2 жыл бұрын
Abo yimeche yen jeginaaa anbesa 🐅🐅🐅🐅❤❤✅✅✅✅✅ Good Viles you amazing
@WeynshetShemiles-cw1cl
@WeynshetShemiles-cw1cl 4 ай бұрын
Amsgenalhu Erjem edmi k tenaga emgnalhu hulume yemitkemgne huno agegnechiwalhu thank you
@saranoon4749
@saranoon4749 2 жыл бұрын
ትምርት አይገባኛም በጣም አንባቢነኛ አማርኛ መፀሀፍ ይገርማሀል ከ5 ደቂቀ በሃላ ትዝ አይለኛም እንሊዘኛ ማወቅ እመኛለው ለማዋቅ ለ አልታደልኩም የልጅነቴ ያሳለፍኩት ታሪክ ሁሉም ትዝይለኛል የትምርት ነገር ይከደን አሳዝናለው አይደል
@yaredaseged7466
@yaredaseged7466 2 жыл бұрын
You guys are always good very motivating I thank you. God bless.
@fathamohmmed6865
@fathamohmmed6865 Жыл бұрын
እናመሠግናለን አቤት ትምርት አሠጣጥ
@mubarakabdi407
@mubarakabdi407 2 жыл бұрын
ባበይ ይማችህ ወለሂ አሪፍ ት/ት ነው ቀጥልበት
@user-im6ul1hi9x
@user-im6ul1hi9x Жыл бұрын
እግዛቢሔር ይጠብቅህ ወድምየ እናመሰግን አለን🙏🙏🙏
@fugddhgd4150
@fugddhgd4150 11 ай бұрын
እናመሰግናለን እግሔአብር ካንተ ጋር ይሁን🙏🙏🙏❤❤❤
@abayebiratu6097
@abayebiratu6097 2 жыл бұрын
fetare yebareke 👌❤❤🙏
@patiencemedia7394
@patiencemedia7394 2 жыл бұрын
ስነወርቅ ወንድሜ ብትሆን ደስ ብለኝ ብቻ በጣም ጎበዝ ነህ
@user-pq2dt6rm2f
@user-pq2dt6rm2f 2 жыл бұрын
THE MOST INSPIRING VIDEO SO FAR, ALL IN ONE!
@user-sw2vx9uo2c
@user-sw2vx9uo2c 11 ай бұрын
ሁሉም አሪፍና አስፈላጊ ናቸው ፈጣሪ ያክብርልጅ።😊
@medilove9633
@medilove9633 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድሜ ክበረልን😍
@kalabhd
@kalabhd 2 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛልህ ወንድሜ
@Henoka369
@Henoka369 2 жыл бұрын
Wowwwwww betam Arif mkr betam enamesegnalen 🙏🙏🙏
@shewitfsahaye6492
@shewitfsahaye6492 2 жыл бұрын
Wow brother thank you for your sharing I appreciated you
ወስኖ ራስን መለወጥ! ያንተ አመት ነው!
25:34
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 191 М.
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 1,8 МЛН
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 47 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 39 МЛН
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 211 МЛН
ራስህ ላይ አተኩር!
17:19
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 308 М.
መንፈሳዊ ሰው መሆን! መረጋጋት እና ብስለት
19:39
አይምሮን እንደ አዲስ መቀየር
20:25
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 476 М.
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 1,8 МЛН