ወድቆ መነሳት! የማይሳሳት የለም!

  Рет қаралды 94,613

Inspire Ethiopia

Inspire Ethiopia

2 жыл бұрын

"የማይሳሳት አሳዩኝ የማይሞት አሳያችኋለው" ደስ የሚለኝ አባባል ነው። ያልጠበቅነው ነገር ህይወታችን ላይ ቢፈጠር፣ ትምህርቱ ስራው ባይሳካ፣ ከሰው ጋር ያለን ግንኙነት ቢበላሽ ምንድነው ማድረግ ያለብን? ራስህን መውቀስና መጉዳት አቁመህ እንዴት ጠንካራ ማንነት እንደምትገነባ በዚህ ቪዲዮ እንወያያለን።
Inspire Ethiopia App 👉 play.google.com/store/apps/de...
አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia
ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_ethiopia
የ 'Online' ስልጠናችንን መመዝገብ የምትፈልጉ ሁሉ ከታች ባለው ስልክ መደወል ወይም ቴሌግራም ላይ መልዕክት ማስቀመጥ ትችላላችሁ ።
☎️ +251944314544
New Channel አዲሱን ቻናላንን 🙌 Like and Subscribe
Inspire Ethiopia Podcast 👉 / @dani_lcd
Email: tsinework0@gmail.com
daniwodajo1@gmail.com
Tiktok account 1: / inspire_ethiopia
Tiktok account 2: / inspire__ethiopia
Facebook : @Inspire Ethiopia
#ethiopia #habesha #inspireethiopia

Пікірлер: 417
@batiyasfaw6106
@batiyasfaw6106 2 жыл бұрын
በከንቱ አትጨነቅ እና በእምነት መጠንከርን በጣም የተመቸኝ ተባረክ
@dagiostube5311
@dagiostube5311 2 жыл бұрын
🛑 የመቃብር ቦታዎን ሳይገዙ መሞት በህግ ያስቀጣል 🛑 ለማመን የሚከብዱ አደገኛ ስፍራዎች 🛑 የማይታመኑ ሰዎች የሚበሏቸው ዘግናኝ ምግቦች ድንቃ ድንቅ የሆኑ አስገራሚ ቪዲዮዎችን ለማየት ቤተሰብ ይሁኑ yy
@qawsedqawsed6147
@qawsedqawsed6147 2 жыл бұрын
Tebarekilini ineye wosekuti beimi neti layi xenikara mahoni inidalebeni
@medinabediru
@medinabediru Жыл бұрын
ሁሉም ይመቻል ግንበእምነት ላይ መጠንከር ከሁሉም በላይ ይበልጣል
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 2 жыл бұрын
*_አንተን ጆሮ ስጥቶ ያዳመጥ የማይለውጥ የለም ብየ ነው የማስብው ድንቅ ልጂ ትችላለህ ✔👌_*
@mikre_aimro
@mikre_aimro 2 жыл бұрын
ሙከራ አይን ውስጥ ያስገባል፤ ስህተት ትኩረት ይስባል፤ አርፎ የተቀመጠ ሰው ሊወድቅ አይችልም። ከሞከርክ ብቻ ልትወድቅ ትችላለህና ዳግም በመነሳትህ እመን፤ አምላክህን ተደገፍ። ክብረት ይስጥልን! እናመሰግናለን! 🙏
@zenulove1219
@zenulove1219 2 жыл бұрын
wow
@three-thenumberofbests6734
@three-thenumberofbests6734 2 жыл бұрын
Good
@fanamenberu7851
@fanamenberu7851 2 жыл бұрын
ሁሌ ንግግሮችእን ደጋግሜ ነው የምሰማቸው እራስ ላይ ማተኮርና በእግዚአብሔርም መተማመን ሁሉም አስተማሪ ናቸው ተባረክ
@dagiostube5311
@dagiostube5311 2 жыл бұрын
🛑 የመቃብር ቦታዎን ሳይገዙ መሞት በህግ ያስቀጣል 🛑 ለማመን የሚከብዱ አደገኛ ስፍራዎች 🛑 የማይታመኑ ሰዎች የሚበሏቸው ዘግናኝ ምግቦች ድንቃ ድንቅ የሆኑ አስገራሚ ቪዲዮዎችን ለማየት ቤተሰብ ይሁኑ yy
@umuarebuu
@umuarebuu Жыл бұрын
ትንሽ ሆና ብትታየንም እንኳ መልካም ያደረገልንን ሰው ውለታ አንርሳ፡፡ ውለታውን መመለስ ባንችል እንኳ በዱዓእ እናግዘው፡፡ አስቦልን የሚመክረንን ሰው እናዳምጥ፡፡ ለኛ ባይገባንም እንኳ ስለኛ ማንነት ሳያውቅ ተከታትሎ ለሚያከብረን ሰው ቦታ እንስጥ፡፡ ችግሩን ለመፍታት አቅሙ ባይኖረንም እንኳ ቀርቦ ለሚያማክረን በቻልነው ያህል መፍትሄ እንጠቁም፡፡ የሚያስቡልንና በስስት ዐይን ለሚያዩን ሰዎች እኛም እናስብላቸው፡፡ . በአንድ ወቅት አቢ አዩብ አል አንሷሪ (ረ.ዐ.) ከአላህ መልእክተኛ (ሰ.ዐ.ወ.) ፂም ላይ አንዳች መጥፎ ነገር አየና አነሣላቸው፡፡ የአላህ መልእክተኛም ሰ.ዐ.ወ ‹አባ አዩብ ሆይ! አላህ የምትጠላውን ነገር ሁሉ ያንሣልህ፡፡› አሉት🌹
@amsalmolla6955
@amsalmolla6955 2 жыл бұрын
ኡፍ እግዚያብሔር ይስጥህ 🙏♥ የአገላለፅ መንገድህ ሰውን እንዲረዳው ስለምታደርግ ለኔ በሕይወቴ የአንተን ትምህርት ማየትና መስማት ከጀመርኩ ጀምሮ በእራሴ ላይ ብዙ ለውጥ እያመጣሁ ነው ከእግዚያብሄር ጋር!! በማልቀይረውን ነገር በከንቱ እየተጨነኩ ስንት እና ስንት ጊዜ እንደፈጀው አሁን ለፈጣሪ ሰጥቻለሁ፡፡🙏🙏🙏
@dagiostube5311
@dagiostube5311 2 жыл бұрын
🛑 የመቃብር ቦታዎን ሳይገዙ መሞት በህግ ያስቀጣል 🛑 ለማመን የሚከብዱ አደገኛ ስፍራዎች 🛑 የማይታመኑ ሰዎች የሚበሏቸው ዘግናኝ ምግቦች ድንቃ ድንቅ የሆኑ አስገራሚ ቪዲዮዎችን ለማየት ቤተሰብ ይሁኑ rr
@ፍኖ
@ፍኖ 2 жыл бұрын
የሚገርምህ ስነ፡ የሚገርም ሃይ ሬንጅ ያለው ቫይቭሬሽን መልካም ኤነርጂ ታጋባለህ ድንቅ ነህ ወንድሜ ኣመሰግናልሁ።
@Maryam-xl1kz
@Maryam-xl1kz 2 жыл бұрын
Thank you so much
@Duuuuo
@Duuuuo 2 жыл бұрын
beyekenu video betelek ayselechem andebeteh😊
@madinahmadinah9515
@madinahmadinah9515 2 жыл бұрын
ታውቃለህ ከፍርሃት እና ስተትን በጣም እፈራለነበር ግን አተን ካወኩ ቡሃላ ሁሉንም ከውስጤ በጥሼ ጣልኩት ግን አሁን ጡሩ ላይ ነኝ አልሃምዱሊላህ ክብር ይገባሃል የብዙ ሰው ነገድ እንደከፈትከው አልጠራጠርም 🙏እድሜና ጤና በስፊው ይስጥሕ አሚን
@dagiostube5311
@dagiostube5311 2 жыл бұрын
🛑 የመቃብር ቦታዎን ሳይገዙ መሞት በህግ ያስቀጣል 🛑 ለማመን የሚከብዱ አደገኛ ስፍራዎች 🛑 የማይታመኑ ሰዎች የሚበሏቸው ዘግናኝ ምግቦች ድንቃ ድንቅ የሆኑ አስገራሚ ቪዲዮዎችን ለማየት ቤተሰብ ይሁኑ rr
@user-nm9hf3ci5d
@user-nm9hf3ci5d 2 жыл бұрын
መንፈሳዊ መዝሙሮችን ከነግጥማቸው ኑ አብረን እንዘምር:: ጥሩ ነገርን ያምጣልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@freetafreeta3817
@freetafreeta3817 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ 🙏♥️
@dagiostube5311
@dagiostube5311 2 жыл бұрын
🛑 የመቃብር ቦታዎን ሳይገዙ መሞት በህግ ያስቀጣል 🛑 ለማመን የሚከብዱ አደገኛ ስፍራዎች 🛑 የማይታመኑ ሰዎች የሚበሏቸው ዘግናኝ ምግቦች ድንቃ ድንቅ የሆኑ አስገራሚ ቪዲዮዎችን ለማየት ቤተሰብ ይሁኑ yy
@fanda_mdboss1351
@fanda_mdboss1351 Жыл бұрын
ragim idim in tana yisitih wandim Alallah ytabiki
@ETAFERNEGUTu
@ETAFERNEGUTu 6 күн бұрын
​@@dagiostube5311❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😮❤❤
@hawuletseid6228
@hawuletseid6228 2 жыл бұрын
በከንቱ አትጨነቅ ና በእምነትክ መጠንከር በጣም ተመችቶኛል ሁሉም ለኔ ወሳኞች ናቸው እናመሰግናለን ባሮየ
@dagiostube5311
@dagiostube5311 2 жыл бұрын
🛑 የመቃብር ቦታዎን ሳይገዙ መሞት በህግ ያስቀጣል 🛑 ለማመን የሚከብዱ አደገኛ ስፍራዎች 🛑 የማይታመኑ ሰዎች የሚበሏቸው ዘግናኝ ምግቦች ድንቃ ድንቅ የሆኑ አስገራሚ ቪዲዮዎችን ለማየት ቤተሰብ ይሁኑ rr
@sintayehusintayehu5590
@sintayehusintayehu5590 2 жыл бұрын
አምሰቱን ወድጀዋለሁ ጌታ ይባሪክ ወንድማችን።
@dagiostube5311
@dagiostube5311 2 жыл бұрын
🛑 የመቃብር ቦታዎን ሳይገዙ መሞት በህግ ያስቀጣል 🛑 ለማመን የሚከብዱ አደገኛ ስፍራዎች 🛑 የማይታመኑ ሰዎች የሚበሏቸው ዘግናኝ ምግቦች ድንቃ ድንቅ የሆኑ አስገራሚ ቪዲዮዎችን ለማየት ቤተሰብ ይሁኑ yy
@user-kt3iv8mm1w
@user-kt3iv8mm1w 2 жыл бұрын
በእምነትህ ጠንክር 👌 በከንቱ አትጨነቅ 👌 thank you very much my brother 🙏💙
@dagiostube5311
@dagiostube5311 2 жыл бұрын
🛑 የመቃብር ቦታዎን ሳይገዙ መሞት በህግ ያስቀጣል 🛑 ለማመን የሚከብዱ አደገኛ ስፍራዎች 🛑 የማይታመኑ ሰዎች የሚበሏቸው ዘግናኝ ምግቦች ድንቃ ድንቅ የሆኑ አስገራሚ ቪዲዮዎችን ለማየት ቤተሰብ ይሁኑ rr
@sadamulla5208
@sadamulla5208 Жыл бұрын
በእምነትህጠንክር
@mamotadesse832
@mamotadesse832 2 жыл бұрын
የወርቅ ነገር ሁሌም ውድ ነው። ስለዚህ ስሙም በብዙዎች ይፈለጋል። እነዚህን የማነቃቂ ና የምክር ንግግሮችን በመጽሐፍ መልክና በሙል ምስልና ድምጽ ቢሰበሰቡ ለብዙዎች መድረስ ይችላሉ። እሰከ ትርጉም ስራ ድረስ ማሰብ እና መስራት ብዙ ወጋ ያለው ጠቀሜታ ለአለማችን ያበረክታል።
@dagiostube5311
@dagiostube5311 2 жыл бұрын
🛑 የመቃብር ቦታዎን ሳይገዙ መሞት በህግ ያስቀጣል 🛑 ለማመን የሚከብዱ አደገኛ ስፍራዎች 🛑 የማይታመኑ ሰዎች የሚበሏቸው ዘግናኝ ምግቦች ድንቃ ድንቅ የሆኑ አስገራሚ ቪዲዮዎችን ለማየት ቤተሰብ ይሁኑ yy
@antenhmasersha1169
@antenhmasersha1169 2 жыл бұрын
እኔ የተመቸኝ ራስህ ላይ አተኩር የሚለው ነው ሰለ ትምህርትህ እናመሰግናለን ቀጥልበት👏👍
@abduki3794
@abduki3794 2 жыл бұрын
ደሰ የሚል ሀሳብ ሁላችሁም አይታቹ አትለፉ እርዱኝ
@urud8496
@urud8496 2 жыл бұрын
ድንቅ ወንድማችን እኔ ሁሉም ተመችቶኛል ዘመንኸ ይባረክ
@alima1236
@alima1236 2 жыл бұрын
ካልጠነከርክ ማንም አይወድህም የሚለው ወድጀዋለሁ ያልካቸው ሁሉ የሚያስፈልገንን ነው ወንድማችን በርታልንን
@tile1120-c6x
@tile1120-c6x 2 жыл бұрын
Love you. Bertalen
@leylaleyla4352
@leylaleyla4352 2 жыл бұрын
ሁሉም ጥረት የለው ትምህርት ነው አሏህ እድሜ ይስጥህ 🙏
@merondressie2124
@merondressie2124 2 жыл бұрын
በእምነትሽ ጠንክሪ የሚለው ተመችቶኛል እግዚአብሔር ይማርክ ውድ ወንድማችን
@dagiostube5311
@dagiostube5311 2 жыл бұрын
🛑 የመቃብር ቦታዎን ሳይገዙ መሞት በህግ ያስቀጣል 🛑 ለማመን የሚከብዱ አደገኛ ስፍራዎች 🛑 የማይታመኑ ሰዎች የሚበሏቸው ዘግናኝ ምግቦች ድንቃ ድንቅ የሆኑ አስገራሚ ቪዲዮዎችን ለማየት ቤተሰብ ይሁኑ rr
@user-cz8ge1lr6o
@user-cz8ge1lr6o 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ኢንስፓየር ወድቆ መነሳት ለሌላ ጊዜ ትምህርት ነዉ አዎ እግዚያብሔር ብዙ የማናዉቃቸዉን ነገሮች ላይ ጠንክረን ከራሳችን ጋር እንድንነጋገር ትምህርት ለሰጠን እረጅም እድሜ ይስጥልን ሺ አመት ኑርልን እንዳንተ አይነት ወገኖቹን ወዳጅ ያብዛልን እግዚያብሔር ከፈጣሪ ቀጥዬ አንተን ነዉ የማመሰግን ህይወቴን ከነበረበት ስለቀየርክልኝ እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤
@hayemanot5169
@hayemanot5169 2 жыл бұрын
እውነት የእምነት ችግር አለብን እምነትን ይጨምርልን ሌላው ነገር ቀላል ነው እናመሰግናለን ስነ ሃቢቢ
@dagiostube5311
@dagiostube5311 2 жыл бұрын
🛑 የመቃብር ቦታዎን ሳይገዙ መሞት በህግ ያስቀጣል 🛑 ለማመን የሚከብዱ አደገኛ ስፍራዎች 🛑 የማይታመኑ ሰዎች የሚበሏቸው ዘግናኝ ምግቦች ድንቃ ድንቅ የሆኑ አስገራሚ ቪዲዮዎችን ለማየት ቤተሰብ ይሁኑ rr
@alemneshtemesgentemesgen8576
@alemneshtemesgentemesgen8576 5 ай бұрын
በትክክል ታድለሀል ስንታችንን እዳንከን ተባረክልን።
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 2 жыл бұрын
ደስ ብሎኝ ነው የምሰማህ ሁሉም ይስማሙኛል እናመሰግናለን እግዚአብሔር ከፍ ያድረግህ ወንድማችን
@dagiostube5311
@dagiostube5311 2 жыл бұрын
🛑 የመቃብር ቦታዎን ሳይገዙ መሞት በህግ ያስቀጣል 🛑 ለማመን የሚከብዱ አደገኛ ስፍራዎች 🛑 የማይታመኑ ሰዎች የሚበሏቸው ዘግናኝ ምግቦች ድንቃ ድንቅ የሆኑ አስገራሚ ቪዲዮዎችን ለማየት ቤተሰብ ይሁኑ rr
@sebleguragewa88
@sebleguragewa88 2 жыл бұрын
እውነት ትለያለህ ስልህ ከልቤ ነው ቃላት የለኝም ለዚህ ቻናል ♥️🙏🙏🙏
@dagiostube5311
@dagiostube5311 2 жыл бұрын
🛑 የመቃብር ቦታዎን ሳይገዙ መሞት በህግ ያስቀጣል 🛑 ለማመን የሚከብዱ አደገኛ ስፍራዎች 🛑 የማይታመኑ ሰዎች የሚበሏቸው ዘግናኝ ምግቦች ድንቃ ድንቅ የሆኑ አስገራሚ ቪዲዮዎችን ለማየት ቤተሰብ ይሁኑ rr
@orthomedia1051
@orthomedia1051 Жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/pcWoaM901NW6aYU.html
@mknl1888
@mknl1888 2 жыл бұрын
ስነወርቅን እሸቱን ፍፁም አፅፋውን የወለዱ እናቶች ማህፀናቸው ይለምልም ሰው እድለወጥ ይረዳሉ ሰላማችሁ ይብዛ ያረብ
@damenechafaroayanadamenech7678
@damenechafaroayanadamenech7678 2 жыл бұрын
Amen 🙏🙏🙏
@user-zb1ff1sl9o
@user-zb1ff1sl9o 2 жыл бұрын
Ufff ቀሰ🙄
@abeltafese355
@abeltafese355 2 жыл бұрын
በከንቱ አትጨነቅ እና እምነት ይኑርህ
@Shewa-jj3ts1bm5p
@Shewa-jj3ts1bm5p 2 жыл бұрын
መቀየር ከተቻለ መቀየር ካልተቻለ አምኖ መቀበል የምን መጨነቅ ነው ይህ ቃል ያበረታል በፈጣሪም መደገፍ ከሁሉ ይበልጣል እናመሰግናለን ወንድማችን በርታልን
@dagiostube5311
@dagiostube5311 2 жыл бұрын
🛑 የመቃብር ቦታዎን ሳይገዙ መሞት በህግ ያስቀጣል 🛑 ለማመን የሚከብዱ አደገኛ ስፍራዎች 🛑 የማይታመኑ ሰዎች የሚበሏቸው ዘግናኝ ምግቦች ድንቃ ድንቅ የሆኑ አስገራሚ ቪዲዮዎችን ለማየት ቤተሰብ ይሁኑ rr
@aberamamo6364
@aberamamo6364 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነዉ thank you እምነት ፪ አትጨነቅ ፫ እራስን ተመልከት
@mulerraya7904
@mulerraya7904 2 жыл бұрын
ህይወት መሰላል ስለሆነች መውደቅና መናሳት ግዴታ ስለሆነ ያንን እንድንረዳና ተስፋ እንዳንቆርጥ እምነት እንዲኖረን ስለምታበረታታን እናመሰገናለን ወንድሜ ተባረክልን🙏🙏🙏🙏
@girumzena815
@girumzena815 4 ай бұрын
በከንቱ አትጨነቅ አቀራረብህ ራሷ ትመቻለች። ራስህ ላይ አተኩሮ እና በእምነትህ ጽና መሠረት ናቸው ። ወይ በረከት ወይ ትምህርት ግን ዕለታዊ ነዳጅ ናት ። እናመሰግናለን ብሮ
@emumuaziemufatumeemumuazie6648
@emumuaziemufatumeemumuazie6648 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን 💐 ሁሉም አሪፍ ናቸው ካልጠነከርክ ማንም አይፈልግህምና በዕምነትህ ጠክር ሚለው በጣም ተመችቶኛል
@dagiostube5311
@dagiostube5311 2 жыл бұрын
🛑 የመቃብር ቦታዎን ሳይገዙ መሞት በህግ ያስቀጣል 🛑 ለማመን የሚከብዱ አደገኛ ስፍራዎች 🛑 የማይታመኑ ሰዎች የሚበሏቸው ዘግናኝ ምግቦች ድንቃ ድንቅ የሆኑ አስገራሚ ቪዲዮዎችን ለማየት ቤተሰብ ይሁኑ rr
@gosayegosayehayilu7201
@gosayegosayehayilu7201 Жыл бұрын
ወንድሜ በጣም አመሰግናለው ንግግሮችህ ሁሉ ይለያሉ ተባረክ
@zaiduae5217
@zaiduae5217 2 жыл бұрын
ወንድሜ ሁሌም እከታላለሁ በጣም በጣም አስተማሪ ነገሮችን ታቀርባለኽ ጤናህን ከረጅ እድሜ ጋር ይስጥህ ደስ ከሚለኝ እግዚአብርን ታስቀድማለህ
@KHADIJA-sd9rg
@KHADIJA-sd9rg 7 ай бұрын
አንተን የወለደች እናት ምን ነበር ሁለት አድርጋህ ቢሆን ምንም ቃል የለኝም ያንተን ቪዶ መከታተል ከጀመርኩ ወድህ በሂወቴ ብዙ ለዉጥ አይቻለሁ በርታልን 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-lk8kk2sq1u
@user-lk8kk2sq1u 8 ай бұрын
እምነትህ ላይ ትኩረት አድርግ የሚለው ተመችቶኛል ተባረክ
@ahmedhamzamuhye8254
@ahmedhamzamuhye8254 Жыл бұрын
ሁሉም ምርጥ መፍትሄዎች ናቸው። በራስህ ላይ አተኩር የሚለው ግን የሁሉም ገዢ ይመስለኛል። በራስ ላይ ካተኮርን ጥንካራነት፣ ትምህርት፣በረከት ከውጭ ሳይሆን ከውስጥ በሚሰራ ስራ መምጣታቸው አይቀርም።
@aberamamo6364
@aberamamo6364 2 жыл бұрын
bless you brother
@wendimagegnburka7856
@wendimagegnburka7856 11 ай бұрын
ስነ ወርቅ ዛሬዉ ትምህርት በጣም ግሩም ነበር። የተመቸኝ አንድም ለበረከት አንድም ለትምህርት የተሰኘዉ ነዉ።
@weletegiwergiswerkie593
@weletegiwergiswerkie593 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በትክክል እግዚአብሔር ይጥብቅህ ወንድማችን
@amanuelmotivationalarts6548
@amanuelmotivationalarts6548 2 жыл бұрын
ራሳችንን እንዴ አድስ እንድንሰራ ስላደረክ በጣም እናመሰግናለን ወይ ትምህርት ነው ፣ ወይ በረከት ነው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@dagiostube5311
@dagiostube5311 2 жыл бұрын
🛑 የመቃብር ቦታዎን ሳይገዙ መሞት በህግ ያስቀጣል 🛑 ለማመን የሚከብዱ አደገኛ ስፍራዎች 🛑 የማይታመኑ ሰዎች የሚበሏቸው ዘግናኝ ምግቦች ድንቃ ድንቅ የሆኑ አስገራሚ ቪዲዮዎችን ለማየት ቤተሰብ ይሁኑ rr
@seada-rr9hx
@seada-rr9hx 2 жыл бұрын
ስነወርቅታየ እድሜናጤና አብዝቶ ይስጥህ ባለህበትቦታ ፈጣሪይጠብቅህ
@merlinarthur3200
@merlinarthur3200 Жыл бұрын
ወይ በረከት ወይ ትምህርት የሚለውን እና በእምነትክ ጠንካራ ሁን የሚለው አነሳስቶኛል አመሰግናለሁ
@AstareEngdaw
@AstareEngdaw Күн бұрын
እውነት የነ የመጠከሬ ምክንያት አተ ነህ እምነት ላይ ማተኮሮ🙏🙏🙏🙏🙏
@user-mc6wc9hw3g
@user-mc6wc9hw3g 2 жыл бұрын
የሂይወቲ መቀየር መሰኤ ሰልህ ከልቤ ነው በውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ እኛንም በተማርነው አላህ ተጠቃሚ ያርገን
@jemilamohammed9961
@jemilamohammed9961 2 жыл бұрын
Tank you
@user-mc6wc9hw3g
@user-mc6wc9hw3g 2 жыл бұрын
@@jemilamohammed9961 ምንም አይደል
@tghgh6345
@tghgh6345 Жыл бұрын
በእመነትህ ፅና የሚለውና በከንቱ አትጨነቅ የሚለውን ዎድጀዋለሁ
@mucaaworragujii4384
@mucaaworragujii4384 2 жыл бұрын
Well come great
@alhamdulilah937
@alhamdulilah937 2 жыл бұрын
Allah Yechamerelih
@fikr9286
@fikr9286 Жыл бұрын
የዚህ ወንድም ምክር ጆሮ ያለው👂ይስማ ያልሰማ ያሰማ ....ወድቆ መቅራት እንጅ ወድቆ መነሳት ጅግንነት ነው👌👌 እኔ የአንተ ምታስተላልፋቸው መለእክት ከሰማሁ ጀምሮ በሄወቴ ብዙ ለውጥ አይቸለው ፈጣሪ ከዚ በላይ ፀጋው ያብዛል ወንድሜ ቀጥልበት🙏❤
@amansew
@amansew 2 жыл бұрын
አረ ሀሉም ነው አባቴ ተባረክ ልዩ ነህ!!! እናመሠግናለን🙏🙏🙏🙏🙏
@user-qf9ot6yq2c
@user-qf9ot6yq2c 2 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ወንድሜ አንተ የመሰለ ወንድም ጥሩ መካሪ እግዚአብሔር ስለሰጠኝ አመሰግናለሁ አሁንም እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ
@orthomedia1051
@orthomedia1051 Жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/pcWoaM901NW6aYU.html
@dibbauae7240
@dibbauae7240 2 жыл бұрын
Thank you Egzabehir ybarkk Amen
@user-mc6wc9hw3g
@user-mc6wc9hw3g 2 жыл бұрын
እምነትህ ላይ ጠክር እራሰህ ላይ አተኩር 2 ሀሳብ ተመችተውኛል ይመችህ ወንድም
@dagiostube5311
@dagiostube5311 2 жыл бұрын
🛑 የመቃብር ቦታዎን ሳይገዙ መሞት በህግ ያስቀጣል 🛑 ለማመን የሚከብዱ አደገኛ ስፍራዎች 🛑 የማይታመኑ ሰዎች የሚበሏቸው ዘግናኝ ምግቦች ድንቃ ድንቅ የሆኑ አስገራሚ ቪዲዮዎችን ለማየት ቤተሰብ ይሁኑ rr
@biniyamishetu2431
@biniyamishetu2431 Жыл бұрын
እራስህ ላይ አተኩር በከንቱ አትጨነቅ እምነትህ ላይ ጠንክር የሚለው ለእኔ ተመችቶኛል። የምታነሳቸው ሀሳቦች ሁሉም በጣም እጅግ በጣም አስተማሪዋች ናቸው። እናመሰግናለን።
@Abdul-4b
@Abdul-4b 11 ай бұрын
እራስህ ላይ አተኩር የሚለውና ካልጠነከርክ ማነም አይፈልግህ በጣም የተመቸኝ💪💪💪💪
@znbeznbe3821
@znbeznbe3821 2 жыл бұрын
Thank you 💗 Br !
@eskuyin9530YouTub
@eskuyin9530YouTub 2 жыл бұрын
በእምነትህ ጠንክር የሚለው ባጠቃላይ ሁሉም አስተማሪ ናቸው ጥበብ ልዩ ነች !!
@user-iv8yy4ew8y
@user-iv8yy4ew8y 2 жыл бұрын
የኛምርጥ መካሪ ኑርልን🥰 አድናቂህ ነኝ
@atsedemaryam8071
@atsedemaryam8071 2 жыл бұрын
በጣም የወደድኩት እራስህን ቀይር እና በእምነትህ ጠንክር ናቸው በተረፈ ሁሉም አሪፍ ናቸው በርቱልን
@rukiamohammed2741
@rukiamohammed2741 5 ай бұрын
ድንቅ ሰው ሰለምህ ብዝት ይባል
@ksanettekle7642
@ksanettekle7642 2 жыл бұрын
በእምነት ኣትጨነቅ ደሰ ብለኛል ተባረክ🙏🙏
@user-mw3or6ze6t
@user-mw3or6ze6t 2 жыл бұрын
ሁሉም ተመችቶኛል ትለያለህ እኮ ስነ ወርቅ ታዬ 👌👌👌
@bertokanabebe8659
@bertokanabebe8659 2 жыл бұрын
እንደ ፈተናየ ብዛት ከእግዚአብሔር እርዳታ ጋር የእናንተ ምክር ለኔ ትልቅ ባለ ዉሌታ የ ነው አመሰግናለሁ ከእግዚአብሔር ሆይ ከቃላት በላይ ለሆነዉ እርዳታህ እወድሃለሁ
@eskuyin9530YouTub
@eskuyin9530YouTub 2 жыл бұрын
በእውነት ትልቅ ክብር አለኝ እግዚአብሔር ሞገስ ይሁንህ የምትላቸው ሁሉ ትክክል ነህ በህይወቴ ብዙ ነገር አለ ነገር ግን ትምህርትህ በጣም ጠቃሚ ነው እውነትህን ነው እግዚአብሔር ለሁላችንም ከመዉደቅ ያርቅልን !!!!
@user-fq3wu2oz2r
@user-fq3wu2oz2r 7 ай бұрын
ሰነ ወርቅ በጣም ደስተኛ ነኝ በሰማዉት ነገር ምክንያቱም ጓደኛህ ቤት ሄደህ ዉሻዉ በጭሆት ሲያስቸግርህ ለጓደኛህ እንደደወልክ ለፈጣራም ቀጥታ ብትነግረዉ ፈጣሪ ቀጥ የማያረገዉና የማይመልሰዉ መልስ የሀም እና በጣም ነዉ ምወድህ ወድሜ ፈጣራ ያብዛልህ ይጨምርልህ ቻዉ ደና ደሩ ።
@ebisefetene2658
@ebisefetene2658 2 жыл бұрын
Tnx 🙏👏🏻
@fasikabera9704
@fasikabera9704 2 жыл бұрын
ምርጥ መካሪያችን ተባረክል 🙏
@shewitfsahaye6492
@shewitfsahaye6492 2 жыл бұрын
Wow well done brother I agreed the last one . Thank you so much I appreciated you.
@ninagomiz8863
@ninagomiz8863 2 жыл бұрын
Thank you brother
@kepasoeyob6894
@kepasoeyob6894 2 жыл бұрын
ምርጥ ሀሳብ ነው ግን ለ7ኛ ክፍል የምዎን በእንደዛ ርእስ እባክህን🙏👦🔐
@lamekelias9602
@lamekelias9602 2 жыл бұрын
Thankyou berta tru sra l am from 🇪🇷
@zemedkunwoldeyohnais9449
@zemedkunwoldeyohnais9449 Жыл бұрын
Great topics, like them all.🎉
@zewdiw8406
@zewdiw8406 2 жыл бұрын
Wow Thank you so much 💓 🙏🙏
@bertyeshet3752
@bertyeshet3752 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀገውን ያብዛልህ ውድ መምህራችን
@orthomedia1051
@orthomedia1051 Жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/pcWoaM901NW6aYU.html
@abenezerdawit3323
@abenezerdawit3323 2 жыл бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ የምታስተላልፋቸው በሙሉ ድንቅ መልእክቶች ናቸው ነገርግን አንዱንም አልሞከርኩትም ለምን እንደሆን እንኳ አላውቅም ስልክህ ማግኘት ብችል በግል እንድትመክረኝ እፈልጋለሁ ተባረክልኝ
@user-dc2kg8yw6p
@user-dc2kg8yw6p 2 жыл бұрын
በእምነት መጠከር የችግሮች ሁሉ መፍቻ ቀያሪ አሏህ ነው እናት ለልጇ ከመትጨነቀው በላይ አላህ ለኛ አዛኝ ቅርብ ነው ነገሮችን ወደአሏህ ማስጠጋት ኢነሏሀ ላየክፍ አነሁ ሸይአ. ከፈጣሪ የሚሰወር ነገር የለም እኛ የሱበር ማኳኳት ብቻ ነው
@why-jh3gz
@why-jh3gz 2 жыл бұрын
ሁሉንም ወድጀዋለው ስኔ የኔ ወንድም አመሰግንሀለው በ ከንቱ መጨነቅ..... በርታልን
@user-iv8yy4ew8y
@user-iv8yy4ew8y 2 жыл бұрын
እኔ ካልጠነከርክ ማንም አይፈልግህም እና በእምነትህ ጠክር የሚለዉ በጣም ተመችኛል🥰
@gachoplusnsru783
@gachoplusnsru783 2 жыл бұрын
አንተ ልዩ ምርጥ ሰው ሁሉም ተመችቶናል!! በተለይ ደሞ እራስህ ላይ አተኩር እና አንዳንዴ አንተ ልትሸከማቸው የማትችላቸውን ነገሮች ከራስህ አሳልፈህ ለፈጣሪህ ስጥ እሱ የሚሳነው የለምና!!!!!!
@abayneshwgeyorgs7103
@abayneshwgeyorgs7103 2 жыл бұрын
እምነትህ ላይ ጠንክር💒🕌🙏🙏🙏🙏 ሁሉም ተመችቶኛል
@eritrearedsea5482
@eritrearedsea5482 2 жыл бұрын
All best thanks from Australia
@user-hm2wq8qp2w
@user-hm2wq8qp2w 2 жыл бұрын
በጣም ደሰ የሚል ትምህርት እጅግ እናመሰግናለን ወንድሜ ❤❤🙏
@fireage7943
@fireage7943 Жыл бұрын
Wow!!! you are amazing person
@shekatelebenatsheka6143
@shekatelebenatsheka6143 2 жыл бұрын
ወይ በረከት ወይ ትምህርት የሚለው በጣምወድጄዋለሁ ምን ያህል ተች እንዳደረገኝ ይገርማል በቃ ይሄ የህይወት ቁልፍ ነው ከእዚህ አንወጣም በሚገርም ሁኔታ ተረድቼዋለሁ አመሰግኔለሁ አንድ እርምጃ ወደፊት ነው ያራመድከኝ ዛሬ ♥♥♥ በድጋሚ አመሰግናለሁ ባለውለታዬ ነህ
@selamgebeye6306
@selamgebeye6306 2 жыл бұрын
Yene geta medenaneyalem ke kife neger yetebekehe yene astemarey lek ende melak new yetelakew egan lemastermar ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@orotube44
@orotube44 2 жыл бұрын
Well come bro Thanks 🥰
@mussiemussie9049
@mussiemussie9049 2 жыл бұрын
Thanks you 🥰
@bertukan1516
@bertukan1516 2 жыл бұрын
I like 3 of them. God bless you
@ethio4421
@ethio4421 2 жыл бұрын
Your examples are unforgettable!
@alamudinfikadu3362
@alamudinfikadu3362 5 ай бұрын
Hulum tamachitongal wallahi thank you
@alemudeslegn5366
@alemudeslegn5366 2 жыл бұрын
ሁሉም እጅግ በጣም ምርጥ ናቸው እናመሰግናለን በርቱ ግን በይበጥ ደሞ በከንቱ አትጨነቅ የሚለውና በእምነትህ ጠንክር ለእኔ ምርጦች ናቸው
@ImranKhan-tk7ky
@ImranKhan-tk7ky 2 жыл бұрын
Number 1 is the best advice thank you
@meila5884
@meila5884 2 жыл бұрын
Hulum betam amazing nw Allah ychemrlek tleyalek mashallah ❤....more emnte yalekw leyu nw thank's betwat endeziy grum melekt slasemakg 👏👏👏
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
Thanks very much my dear 😘
@heruyesbhat4062
@heruyesbhat4062 2 жыл бұрын
ሁሉም መፍትሄዎች ልዩዎች ናቸው። መሠል እሳቤዎችን ለመላው ሠዎች አስፈላጊዎች ናቸው የነቃ ማህበረሰብ ለመገንባትና እሳቤዎችን ለማንሸራሸር ስለራሴና ስለህዝቤ እናመሰግናለን።
@Alhamdulilah4368
@Alhamdulilah4368 Ай бұрын
በሚገርም ሁኔታ ለኔ የተሰራ ይመሰላል እናመሰግናለን ✌️
@birhanegetahune6779
@birhanegetahune6779 2 жыл бұрын
የኔ ወንድም ተባረክ ወድቄአለሁ ውይ መነሣት አቃተኝ ተመልሼ ላግኘው ብል የማላገኘው በጭንቀት ልፈነዳ ነው
@TigMolla
@TigMolla 6 ай бұрын
Ayizoh
@tsionhaile43
@tsionhaile43 2 жыл бұрын
Bless you Bro
መንፈሳዊ ሰው መሆን! መረጋጋት እና ብስለት
19:39
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 196 МЛН
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
00:20
Chapitosiki
Рет қаралды 2,5 МЛН
አይምሮን እንደ አዲስ መቀየር! 4 መንገዶች
22:58
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 155 М.
ራስን ማወቅ እና ጥንካሬዎቻችን ላይ ማተኮር!
11:00
እንደ ሲንጋፖር ራስን መቀየር
16:44
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 68 М.
መጥፎ ሀሳቦችን እንዴት እንቆጣጠር? | Ethiopia
11:20
ንቁ ትውልድ - Vibrant
Рет қаралды 22 М.
ደስተኛ መሆን! ራስን እስከ መጨረሻው መቀየር
16:15
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 196 МЛН