መንፈሳዊ ሰው መሆን! መረጋጋት እና ብስለት

  Рет қаралды 130,457

Inspire Ethiopia

Inspire Ethiopia

2 жыл бұрын

መንፈሳዊ መሆን ውስጥህን ብቻ ሳይሆን ውጪህን ይቀይረዋል፤ ለሌሎች ታዝናለህ እንጂ በሌሎች አታዝንም፣ ስሜትህ በቀላሉ አይጎዳም፤ የተሻለ ብስለት መረጋጋት እና ትኩረት ይኖርሃል። በዚህ ቪዲዮ ልብና መንፈሳችሁ እንደሚታደስ እርግጠኛ ነኝ።
አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia
Inspire Ethiopia App 👉 play.google.com/store/apps/de...
ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_ethiopia
የ 'Online' ስልጠናችንን መመዝገብ የምትፈልጉ ሁሉ ከታች ባለው ስልክ መደወል ወይም ቴሌግራም ላይ መልዕክት ማስቀመጥ ትችላላችሁ ።
☎️ +251944314544
New Channel አዲሱን ቻናላንን 🙌 Like and Subscribe
Inspire Ethiopia Podcast 👉 / @dani_lcd
Email: tsinework0@gmail.com
daniwodajo1@gmail.com
Tiktok account 1: / inspire_ethiopia
Tiktok account 2: / inspire__ethiopia
Facebook : @Inspire Ethiopia
#ethiopia #habesha #inspireethiopia

Пікірлер: 477
@salewamohammed1601
@salewamohammed1601 Жыл бұрын
አዋጅ አላህን በመዘከር ልቦች ይረጋጋሉ❤❤🎉🎉
@user-ko7hx1ll4e
@user-ko7hx1ll4e 2 жыл бұрын
በአንተ ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን አምላክ ክብርና ምስጋና ይድረሰው
@hasnahasna7365
@hasnahasna7365 2 жыл бұрын
አቤት እርጋታ ወንድማችን እናመሰግናለን 🙏አነቃቂ ነን ብለው ድምፃቸውን እስከመጨረሻ ጨምረው የሚያደነቁሩ ነፍ ናቸው ያንተ ግን ድንቅ ነው ሁሌ ተመስጬ ነው የምሰማህ አመሰግናለሁ እውነትም እንግዳወርቅ🙏
@devidget8022
@devidget8022 2 жыл бұрын
በትክክል🌟
@kenubrown417
@kenubrown417 2 жыл бұрын
Sineworke new simu
@hasnahasna7365
@hasnahasna7365 2 жыл бұрын
@@kenubrown417 እሽ 🙏
@firuzhussen3963
@firuzhussen3963 Жыл бұрын
እኔም
@bamafurniture2022
@bamafurniture2022 2 жыл бұрын
በመንፈሳዊ ሕይወት እንድናድግ የሚረዱ ትምህርቶች በጣም ደስ ይሉኛል ❤❤❤👏👏👏
@islamtube4292
@islamtube4292 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ሙስሊም አድርገህ ለፈጠርከኝ ትክክል አንድ ሙስሊም በቀን 5 ወቅት ሶላት ይሰግዳል አምስቱንም ወቅት ሲሰግድ ጌታዉን ያመሰግናል ያአላህ እናመሰግናለን
@firuzhussen3963
@firuzhussen3963 Жыл бұрын
የማመስገኑን ስሜት አላህይጨምርልን
@firuzhussen3963
@firuzhussen3963 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ
@Abc-zl6ts
@Abc-zl6ts 2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት መንፈሳዊ አነቃቂ ብታቀርብልን አሪፍ ነው ማለቴ የስጋ ለውጥ ሳይሆን የነፍሳችን ለውጥ ነው የሚያስፈልገን ምክንያቱም ብር ቢኖረን ምንም ደስታ የለንም ስለዚህ መንፈሳዊ መሆን አለብን ብዬ አምናለሁ
@semiraseid4494
@semiraseid4494 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ከኛ በላይ መንፈሳዊነትን የተረዱ የሀይማኖት መምህራኖች አሉን እና ብትችል ኡስታዜን(መምህሬት) ብታገኘው ስለዚህ ርእስ ሆነ ስለ ሌላ ህይወት የሚዘሩ ማንነቶችን ትመለከት ነበር እኔ የእሱ ተማሪ በመሆኔ አልሀምዱሊላህ እና እንደዚህ አይነት ርእሶች ላይ የሚያግዝክ ከፈለክ አውራኝ
@user-rn4ze9yd3l
@user-rn4ze9yd3l 2 жыл бұрын
ሁሉም ምርጥ ነው ወንድማችን እናመስግናለን።በመንፈስ ጠንካራ ስትሆን ምንም ነገር ኣያስጨንክህም 🙏❤
@user-tb3ig9cd2m
@user-tb3ig9cd2m 4 ай бұрын
እ/ር ይባርክ
@user-hs6be8gm3z
@user-hs6be8gm3z 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን እናንተ ለቀጣዩ ሂወታችንም ለዚህ አለም ሂወታችንም የሚጠቅም ነገር ነዉ የምታስተምሩት ትለያላችሁ በርቱ!!!!! ማመስገን የሚለዉ ተመችቶኛል የተሠጠንን ብናቅ የጎደለን የለም የአንድ ሰከንድ አየር እንኳ ዋጋዋ ምን ያህል እንደሆነ የምንረዳዉ ስናጣት ነዉ!!!!
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN 2 жыл бұрын
በመንፈሳዊ ህይወታችን ጠንካራ መሆን ብዙ ነገሮችን በትእግስትና በጥንካሬ እንድናሳልፋቸው ይረዳናል።
@almazasmare7821
@almazasmare7821 2 жыл бұрын
Pp
@qawsedqawsed6147
@qawsedqawsed6147 2 жыл бұрын
Tebraki
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 2 жыл бұрын
ተባረኪ
@ttlove-nk4dl
@ttlove-nk4dl 2 жыл бұрын
ወጣትነትህ ይባረክ 🙏 እንዴት እንደተጽናናሁ በትምህርትህ ወንድሜ አመሰግናለሁ 🙏
@tigistdaba3167
@tigistdaba3167 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ስነሀ
@user-ee6ur7ls7j
@user-ee6ur7ls7j 2 жыл бұрын
ምንም የሚድቅ የለውም በርታልን አላህ የድልኞችን በር ይክፈትልህ ብዝች አለም ብቻ ሳይሆ በቀጣዩም አለም ስኬትን ከሚጎናጸፉት ያድርገን
@user-xw9gt2zu9s
@user-xw9gt2zu9s 2 жыл бұрын
Amin yarb
@fayezagemale812
@fayezagemale812 Жыл бұрын
amin 😢😢
@semirayimer2021
@semirayimer2021 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣት ስነወርቅ አሁን በጣም እናመሰግናለን አላህ ይጨምርልህ በርታ
@user-wj4xm4zl3v
@user-wj4xm4zl3v 2 жыл бұрын
ስወድህ እዉቀቱን ይጨምርልህ አዎ በኦርቶዶክስ እምነትም በቀን ሰባት ጊዜ መፀለይ አለብን ግን ካልቻልን ጊዜ ከሌለን በቀን ሰባት ጊዜ አባታችን ሆይ (አብነ ዘበሰማያት ) እያልን መፀለይ አለብን ጥዋት ነጋ ተመስገን ሰላም አዉለኝ ማታ ተመስገን ወጥቸ ገባሁ ብለን ማመስገን አለብን ብዙ ድንቅ ቃላቶች ተናግረሀል ተመስገን እናመሰግናለን
@mulubekele7129
@mulubekele7129 2 жыл бұрын
ስኔ አንተ ራሱ መንፈሳዊ ሰው ነህ ፣ በጣም እናመሰግናለን ፣ እኔ ስጀምር ትዕግስተኛና የተረጋጋ ሰው ነኝ ፣ ደግሞ መንፈሳዊና የተርጋጋ ሰው ስትሆን ለምንም ችግር አትደንግጥም ፣ ደግሞ ያንተ ትምህርት ጥንካሬን ጨመረ ከልብ አመሰግናለሁ ።
@kidusdereje8068
@kidusdereje8068 Жыл бұрын
እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ነው:: ደግሞ ጥበብህ ይገርማል ም/ክ ለሁሉ እንዲሆን ተከሽኗል:: ብሩክ ሁን!!
@user-rj5dd2up6x
@user-rj5dd2up6x 2 жыл бұрын
ሸሆቹም ዳቆኖቹም ህዝቡም በዘር ፖተሊካ ባክኗል አላህ ልቦና የሰስጥልን
@madinahmadinah9515
@madinahmadinah9515 2 жыл бұрын
😥እኔ ያለንበት ዘመን በጣም አስፈርቶኛል 🥺
@user-to7rk5fr9f
@user-to7rk5fr9f 2 жыл бұрын
እውነት ነው መንፈሳዊነት ከምንም በላይ የሂወት መሰረት ነው እናመሰግናለን አሪፍ ሀሳብ ነው በርቱ...
@user-to8uh4zy4m
@user-to8uh4zy4m 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሰነ ወርቅ እንኳን እኛ ሃገርም የታመሰችው የመንፈሳዊንፕት ስነምግባር ስለለን
@AbiMediaአቢሚዲያ
@AbiMediaአቢሚዲያ 2 жыл бұрын
ከብዙ ቆይታ በዋላ ስለተመለስክ ደስ ብሎኛል ወንድሜ ትምህርቶችን ሁሌም በጉጉትጰነው የምጠብቀው 👍❤
@TENACHEN_
@TENACHEN_ 2 жыл бұрын
ሰላም!!..selam ስለ ጤናችን እንወያይ ደምሩኝ። ቁጥሯን ለመሙላት ተቃርብያለሁ። እርዱኝ። thank you
@veefasneedae7354
@veefasneedae7354 3 ай бұрын
የእውነት አንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው መጨረሻህን ያሣምርልክ በእውነት ወንድማችን ምንም ተመርጦ የሚቀር ቃል የለም የምር የእኔን ሂወት የማይገልጹ ቃላቶች የሉም
@meazakahsay6307
@meazakahsay6307 4 ай бұрын
ወንድማችን በጣም ነው ምናመሰግነው ስለምክርህ እኔ ራሱ ኣሁን ኣሁን ያንተን ምክሮች መስማት ሱስ ሁኖብኛል ደስታ ይሰጠኛል ተባረክ 🙏🙏🙏
@lobabakonjo3418
@lobabakonjo3418 2 жыл бұрын
ሁሎቹም መሳጭ ናቸው ሰምተው ከሚተገብሩት አሏህ ይበለን እድሜህ ይርዘም። ውድ ወንድማችን የማይጠቅም ነገሮችን በማየት ልባችን ደረቀ በተለይ እኔ !!!!
@user-dt8fi6el9w
@user-dt8fi6el9w Жыл бұрын
እኔም ወላሂይ
@user-nm8rc5cr2s
@user-nm8rc5cr2s 2 жыл бұрын
አልሀምሊላህ ሙሥሊም ላደረገኝ ጌታ
@Emanson
@Emanson 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ። እሽ ግን ቆይ ለምንድነው እኛ ኢትዮጵያዊያን ለምን ብሄር ብሄር እንላለን። እባክህን በከታው ስለ አንድነት እስተምረን በብሄርተኝነት ይበካናል ። እባክህን ስለ አንድነት እስተምረን🙏🙏🙏
@fatumamohamned4085
@fatumamohamned4085 Жыл бұрын
መነሻችንአፈር መድረሻችንከአፈር ዘረኝኝነት ጥንብ ናተ
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
የጠፋሰዉ ስነ የምድህ እንኳን ሰላም ተመለስክልን thank you😘 🙏
@finotaraga-qo7bg
@finotaraga-qo7bg Жыл бұрын
እውነት ብለሀል ወንድሜ ኢየሱስ ጌታ ነው
@forreallifebm2257
@forreallifebm2257 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን👍👍በጣም ጠፍተሃል እንደዚህ አትጥፋ
@Habtomhagos468
@Habtomhagos468 2 жыл бұрын
ሁሉም መልካም ናቸው ምስጋና የሚለው 1❤2ይቅርታ ማድረግ ሚለውን ነው በጣም ነው ማመሰግነው
@Abrishassefa-cn8ry
@Abrishassefa-cn8ry 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ ምክሪክ ከማረ በላይ ይጣፈጣል ተባረክ
@user-un3nl4zi9v
@user-un3nl4zi9v 2 жыл бұрын
የዛረ ለይት ይላል ጌታ እየሱስ በታችን ካለ ለሁሉም ይበቃል መልካም ኤራኛ እየሱስ ብቻ ነዉ አንተ ልጅ ግን ዉስጠ ነህ
@giftibirhanu2376
@giftibirhanu2376 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወንድሞቼ ቀኔን ሁሌም መልካም ታረጉታላችሁ
@user-fx2dj8qj4i
@user-fx2dj8qj4i 5 ай бұрын
እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ተባረከ እድሜና ቴና ይሰትህ ፈጣሪ
@yhhgi1597
@yhhgi1597 6 ай бұрын
ካተ የተማርኩበት ትምርት መነፈሳው ወድጄኣለሁ❤❤❤❤❤❤❤ እድሜህ ይባረክ❤❤❤
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 2 жыл бұрын
አተ ሰው ተባረክልን
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
ስነ እንኴን ደህና መጣህ ወንድማችን ተባረክልን በጣም እናመስግናለን
@bereketasfaw6633
@bereketasfaw6633 2 жыл бұрын
ከቡዙ ቀን በኃላ መጣህ እንኳን በደና መጣህ
@AsAs-zf1yr
@AsAs-zf1yr 2 жыл бұрын
በርታ በውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ የስቱን ሰው ሂወት ቀየርክ አዳተ እአይነቱን ያብዛልን
@ermiastenkir5283
@ermiastenkir5283 Жыл бұрын
ተመስገን
@raheedraheed4825
@raheedraheed4825 2 жыл бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን
@zeyita
@zeyita 2 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን! 🙏 ፈጣሪ አለማችንን እንዲሁም ሃገራችንን ሰላም ያርግልን ! 🙏 የህዳሴው ዓባይ ግድብ 3ኛ የውሃ ሙሌት በቦሌ::
@brhaneokbay9391
@brhaneokbay9391 2 жыл бұрын
ለኔ ደስ ያለይ ምስጋናና ጸሎት ነው።
@sewtube
@sewtube 2 жыл бұрын
ልዕልና ከፍታ ማንነት ህይወት ሰብአዊነት ከሁሉ በላይ ደግሞ መንፈሳይነት ሳይሆን መንፈሳዊነት ምን እንደሆነ በጥቂት ቃላት የህይወትን ስንቅ ሰንቅያለው። እንደ ቅኔው የአዕምሮ ቅኔን ስለሰማው ይበል ይበል ይበል! ብያለው ከሁሉ በላይ ክብረት ያድልልን!
@itzlydia2925
@itzlydia2925 Жыл бұрын
በጣም ነው የምወድህ ስለእኔ የምታወራ እስኪመስለኝ ድረስ እረጅም እድሜ ይስጥህ
@fitsummeshesha833
@fitsummeshesha833 2 жыл бұрын
ሁሉም ለኔ ተመችቶኛል መልካም እና ጠቃሚ ናቸው በይበልጥ ግን ፀሎትና ማመስገን ልቆብኛል።አመሰግናለሁ
@salamawithundibeko6499
@salamawithundibeko6499 2 жыл бұрын
እንኳን በህና መጠህ የእኛ ጣፋጭ👏👏🙏
@helenethiopia
@helenethiopia 2 жыл бұрын
እውነት ነው መንፈሳዊ መሆነ ከብዙ ነገሮች ትቆጠባለህ በትክክል በርታ አንተ የኢትዮጵያ እንቁ ጀግና ልጅ በምታቀርበው ትምህርት አዛል ምክር በጣም እደሰታለው ውስጤን ማንነቴ እንድፈትሽ ያደርገኛል ❤❤❤❤❤🙏
@Maryam-xl1kz
@Maryam-xl1kz 2 жыл бұрын
Thank you so much selam Ethiopia 🙏🙏❤❤❤
@alazarsolomon3556
@alazarsolomon3556 10 ай бұрын
የእዮብ ታሪክ አስታወሰኝ ብዙ ፈተና ገጠመው በህይወቱ እግዘብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 2 жыл бұрын
በሰላም ነው የጠፋህው እንኳን ደህና መጣህልን በጉጉት የምጠብቅህ መምህሬዬ ከልብ እናመሰግናለን❤👍🙏
@silahabteyesus4645
@silahabteyesus4645 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ወንድም ❤❤❤🙏🙏🙏 ተባረክ
@bzuwerqabebe1232
@bzuwerqabebe1232 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ❤👍
@sabasol6682
@sabasol6682 Жыл бұрын
የእዉነት ሁሌም ቁጭ ብዬ ሳነብ ያንተን ትምህርት ና ምክር አዳምጣለሁ የዛረዉ ትምህርትህ በጣም ትልቅ ነገር ነዉ አስተዉሎ ላዳመጠዉ መንፈሳዊ ህይወት ስንጀምር የማይመጣ ስኬት እንደሌለ እናምናለን ነገር ግን እኛ ፈጣሪያችንን ለማመስገን ከ24 ሰዓት ዉስጥ 5 ደቂቃ የሚሰጥ የለም እሷን የሚሰጥ ቢኖር እመኑኝ ብዙ ለዉጥ ይመጣል ፀሎት ና ምስጋና ሁሌም ከህይወታችን መለየት የሌሉባቸዉ ናቸዉ። እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን🙏
@AsAs-zf1yr
@AsAs-zf1yr 2 жыл бұрын
ሰለጋበዝከን እናመሰግናለን ወገናችን
@meseretmeseret4731
@meseretmeseret4731 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አምላክ ይጠብቅ እናመሰግናለን
@mbraql427
@mbraql427 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርህ 6ቱ አስፈላጊ ናቸው
@lizgetachew677
@lizgetachew677 3 ай бұрын
What a life changing powerful message!!! All the 6 points you explained are critical but for me gratitude and prayer are the core habit I am working to develop. God bless you🙏
@deneneshasebe2115
@deneneshasebe2115 Жыл бұрын
ሁሉንም ለህይወት በጣም አስፈላጊ ናቸው እናመሰግናለን
@neyamastyle7605
@neyamastyle7605 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ትት ነው ተባረክ ታዬ
@tinishuaaddis306
@tinishuaaddis306 2 жыл бұрын
Hulum des yilal. Thanks
@mulermude8527
@mulermude8527 Жыл бұрын
በሰዉና በእግዝአብሔር ዘንድ የተወደደ ሀሳብ ነዉ፡፡ እናመሰግናለን፡፡
@tesfayelugo9084
@tesfayelugo9084 Жыл бұрын
ተባረክ🙏🙏
@user-gb6xl1yx6o
@user-gb6xl1yx6o 2 жыл бұрын
ቃል ያጥረኛል ብዙ ነገሮችን መልመድ መለወጥ ችያለሁ ስንዬ ረጅም እድሜ ከጤና እና ከመልካም ስራጋ ተመኘሁልህ😘😘❤❤
@user-st3jp8ce9v
@user-st3jp8ce9v Жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ።
@butterfly2349
@butterfly2349 2 жыл бұрын
Great message ! Thank you very much
@tomatizazu4926
@tomatizazu4926 2 жыл бұрын
Thank you very much. Betam temirebetalehu
@zenitseid7322
@zenitseid7322 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ስነ
@melesegezehagn2790
@melesegezehagn2790 2 жыл бұрын
ስነ እጅግ በጣም ነው ማመሰግንክ አንተ ከተኛሁበት ቀሰቀስኸኝ ችግሬን አሳወከኝ ወደ ውስጥ እንድመለከት ረዳከኝ። ሁሌም በጉጉት ነው ምጠብቅህ ሌሎች ሰዎች እንድያውቁህ እፈልጋለሁ ጥረት እያደረኩም ነው። አጠር ያለ ስልጠና አቅማችንን ያገናዘበ እስከ 2000 ብር ብኖር መልካም ነው። በተረፈ አመሰግናለሁ።
@eyrusalemtube762
@eyrusalemtube762 2 жыл бұрын
በትክክል ተባረክልኝ እግዚአብሔር አብዝቶ ጥበቡን ያድልክ
@ethiopia7697
@ethiopia7697 2 жыл бұрын
ስነወርቅ ጠፍተሀል እንኳን ደህና መጣህልን የአይምሮ መብራታችን ነህ አላህ ይጠብቅህ
@MA-dr1bm
@MA-dr1bm 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ !!! Thank you!!!
@sikosilo9914
@sikosilo9914 2 жыл бұрын
ወንዱም እንኮን ሰላም መጣክ ዘመንክ ይባርክ
@baniaychu7478
@baniaychu7478 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እንኳን ደህና መጣህ ስነ ወርቅ
@emuethiopia2327
@emuethiopia2327 2 жыл бұрын
በትክክል ወንድማችን እናመሰግናለን ወንድማችን ሁሉም ይመቻል 👍👍🌾
@saraberzsh5604
@saraberzsh5604 2 жыл бұрын
Wendimachin enameseginalen edime ketena gara ydilih
@nafkot8202
@nafkot8202 7 ай бұрын
እጅግ ግሩም ትምህርት ልክ ነህ የው ነው የሁሉም ነገር መጀመሪያ
@elenihailu7409
@elenihailu7409 2 жыл бұрын
የይቅርታው መንገድ ተመችቶኛል በጣም የተቸገርኩበት ነገር ስለነበረ ተባረክ
@otebeoo875
@otebeoo875 Жыл бұрын
የኒ አለም እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@fathimafathima7015
@fathimafathima7015 2 жыл бұрын
ምርጥ ወጣት ነህ እናመሰግናለን
@fuadgetachew0
@fuadgetachew0 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነህ ከምልህ በላይ ትለያለህ አላህ ይጨምርልህ
@mekdidarige2874
@mekdidarige2874 2 жыл бұрын
ይሀን ትምህርት ስፈልገው ነበር በጣም አመሰግናለሁ ወንድም🙏🙏
@tigistbedaso6444
@tigistbedaso6444 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ፈጣሪ ይባርክህ 🙏🙏
@kibinash5878
@kibinash5878 Жыл бұрын
አዎ በጣም ትክክል ነው እናመሰግናለን ተባረክ
@mekiyasdamesameku1845
@mekiyasdamesameku1845 2 жыл бұрын
በጣም ነው ማደንቅክ.ተባረክልኝ
@indu7044
@indu7044 2 жыл бұрын
thank you sir!
@gebremichaelkibretsheferaw3976
@gebremichaelkibretsheferaw3976 2 жыл бұрын
wow I proud of you! Amizing inspiration. Thank you so much
@fasikakidane7096
@fasikakidane7096 Жыл бұрын
ሁለተኛውበጣምድንቅሀሳብነውየተባረክህነክተባረክ
@kaleashebir1177
@kaleashebir1177 2 жыл бұрын
ጥሩ ስለምታደርግ ጥሩ ይደረግልህ እግዚአብሄር ያላሰብከውን ፣ያልጠበከውን ይስጥህ
@kalokalo609
@kalokalo609 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርቱ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናችሁ
@anafyifru529
@anafyifru529 2 жыл бұрын
a wonderful person Thank you 😊
@alemitu973
@alemitu973 2 жыл бұрын
Thank you🙏🙏🙏💕💕💕💕
@Etech1616
@Etech1616 2 жыл бұрын
My number #1. The best content . Thank you so much .
@getetadese2674
@getetadese2674 2 жыл бұрын
Tebarek enamesegnalen wendmachn
@znbeznbe3821
@znbeznbe3821 2 жыл бұрын
Thank you 💗 my Breather !
@genettadese9836
@genettadese9836 Жыл бұрын
Thank you for shrinking. I like all of them 🙏
@khalidadem8048
@khalidadem8048 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ጠቃሚ ቁምነገር አለው ! አመሰግናለሁ
@arsemawitmulugeta7746
@arsemawitmulugeta7746 Жыл бұрын
thank you brother
@mediSmart8090
@mediSmart8090 2 жыл бұрын
በርቱንልን እናመስግናለን
@selina7098
@selina7098 Жыл бұрын
God bless you more.
@tadelegesese9561
@tadelegesese9561 2 жыл бұрын
ተባረክ
@natsnethaile4775
@natsnethaile4775 2 жыл бұрын
Thank you so much!!
ከአሜሪካ አይሁዶች የምንሰርቃቸው 7 ፀባዮች
21:47
ወስኖ ራስን መለወጥ! ያንተ አመት ነው!
25:34
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 191 М.
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 5 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 17 МЛН
Получилось у Миланы?😂
00:13
ХАБИБ
Рет қаралды 4,8 МЛН
ራስን ማወቅ እና ጥንካሬዎቻችን ላይ ማተኮር!
11:00
የውሳኔ ሰው መሆን! | inspire ethiopia
12:54
Ethio creative
Рет қаралды 1 М.
ከ 4ቱ ሰዎች አንተ የትኛው ነህ? ራስን ማወቅ!
18:34
ፍርሀትን አሸንፎ ህይወትን መቀየር!
19:20
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 177 М.
ሕይወት ስትከብዳችሁ ይህንን አድምጡ...  | Zmta
13:43
በቀላሉ የሚለመዱ 11 አሪፍ ፀባዮች
18:50
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 141 М.
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 5 МЛН