#ኢሳም_ሃበሻ_ከፊልም_ዓለም_ተሰናበተ

  Рет қаралды 479,424

Minber TV

Minber TV

4 жыл бұрын

#Copyright @MinberTube
t.me/joinchat/AAAAAEL-0GJF-c8...

Пікірлер: 8 200
@user-st9nz9xz3q
@user-st9nz9xz3q 4 жыл бұрын
ልክ እንደኔ ደስ ያለው Like ግጩኝ 😍
@seadi5740
@seadi5740 4 жыл бұрын
እኔ
@elhammohammed7323
@elhammohammed7323 4 жыл бұрын
ወላሂ እኔ እራሡ
@user-mx9yb1dd4r
@user-mx9yb1dd4r 4 жыл бұрын
እኔአለሁልሽ
@ramzya9912
@ramzya9912 4 жыл бұрын
ሰብሀነላህ ለአላህ ምስጋና ይገባህ እኔ ሁሌ ባየሁት ሰአት ሁሌ ዱአ አደርገለት ነበር እውነትም የአላህ ቀጠሮ የምር የተፈጠርክበት ሀይማኖት ስለተመለስክ በጣም ደስ ብሌኛል ኧር ማውራት አቃተኝ ወላሂ በጣም ደስ ብሎኛል አልሀም ዱሊላ
@user-es6sh3gs7y
@user-es6sh3gs7y 4 жыл бұрын
እኔ
@rosabirhanu7881
@rosabirhanu7881 4 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ኢሳም በጣም ነዉ እምንወድህ ፈጣሪ የወደደዉን ያደርጋል እንኮን ወደ ፈጣሪህ ተመለስክ ማንኛዉም ሰዉ ወደየ ሀይማኖቱ ሲመለስስ ደስስስ ይላል
@toybaassen1182
@toybaassen1182 4 жыл бұрын
በጣም ማረየ በ ናተም ኮሚቴ አይቻልም ብቻ አላህ ሂዳ ይሰጣቸው
@user-hs8zo9uk3c
@user-hs8zo9uk3c 4 жыл бұрын
ትክክል አልሃምዱሊላህ
@user-hu7kl8nf1s
@user-hu7kl8nf1s 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ. አላህ መጨረሻህን ያሳምረው. የአላህ በጣምደስ ስል ያረቢ
@user-bn3jp4yq1z
@user-bn3jp4yq1z 4 жыл бұрын
ትክክልነሽ
@rahmuyeyerasuwa4670
@rahmuyeyerasuwa4670 4 жыл бұрын
Rosa Birhanu gobez yene ehet comentsh asdestognal
@user-rt8vx4ul6m
@user-rt8vx4ul6m 4 жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል ውሳኔ እኔ ሙስሊም አይደለውም ግን ማንም በእምነቱ ጠንካራ ሲሆን ደስ ይለኛል
@user-oh5hj5qu2n
@user-oh5hj5qu2n 4 жыл бұрын
ዐልሀምዱሊላህ ዐላህ ይጨምርልህ ማሻዐላህ ደስ የሚል ነው ወድማችን
@itugjg5048
@itugjg5048 4 жыл бұрын
ماشاءالله ماشاءالله ءسماءل الله یاحفیزک❤❤❤❤👍👍👍👍
@user-dm8kx1cp6e
@user-dm8kx1cp6e 4 жыл бұрын
አቺም ጎበዝነሽ ለሌለሠው ሀይማኖትሀይማኖት ሣይሆንደሥያለሽ አቺም ጎበዝነሽ
@user-mh2xw1li8w
@user-mh2xw1li8w 4 жыл бұрын
💔💔💔💋💋❤❤
@user-vr6wu3nh7h
@user-vr6wu3nh7h 4 жыл бұрын
የኔ ውዶ
@user-xx2nn7tg5b
@user-xx2nn7tg5b 4 жыл бұрын
ኢሳምየ በጣም አድናቅህ ነኝ አኔ መስሉም አደለሁም ግን በሃይማኖትህ አንደዛ መሆንክ ከነበረኝ በላይ አደነቁኩህ ጨምሮ ይስጥህ
@utopianentertainment2551
@utopianentertainment2551 4 жыл бұрын
Ok amazing indinw yeswn wusane makbr
@gonyeothy9919
@gonyeothy9919 4 жыл бұрын
Please listen carefully some part is good but without Muslim u can not control 4 things is bad attitude of him
@radiahkairodeen3892
@radiahkairodeen3892 4 жыл бұрын
@@gonyeothy9919 😏😏😏
@htube5413
@htube5413 3 жыл бұрын
ደምሪኝማርዋ
@wollotube1
@wollotube1 4 жыл бұрын
*ገና ስምቼ አልጨረስኩም ግን ስሜቱን ሳይ አስለቀሰኝ ያአላህ 😢*
@allahhukbarallahhukbar7898
@allahhukbarallahhukbar7898 4 жыл бұрын
Habshir woloye yate mit lakawu posti demo inega almetam alekow
@toybaassen1182
@toybaassen1182 4 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ሡመአልሀምዱሊላህ እኔ የነሺዳው ነው የገረመኚ ሢናገረም ያሥለቀሠኚ ሡበሀነከ ያረብ
@makimm5410
@makimm5410 4 жыл бұрын
Wollo tube benatih bazi kutir dawulilgni lahone gudayi falgek nwu ballah 0552809829
@mekiyatube3034
@mekiyatube3034 4 жыл бұрын
Betam Enjiy Wondim Yareb
@zaharayousf1537
@zaharayousf1537 4 жыл бұрын
ማሻአላህ እኔ ያሰብኩትእፊልምህ ላይሳይህ ሙስሊም አልመሰልከኝም ለስራ ብለህ መስቀል ለብሰህ መስራት ይከብዳል አላህ እስክ መጨረሻው ትክክለኛውን ይምራህ
@user-eq4ow7zl7x
@user-eq4ow7zl7x 4 жыл бұрын
እኔ ሙስሊም አይደለውም ግን በውሳኔክ ደስ ብሎኛል አለም ከቱ ናት በወጣትነት እንደዚህ ማስብ ደስ ይላል እንኳን ደስ አለክ
@user-gs5et7wc6f
@user-gs5et7wc6f 4 жыл бұрын
♥♥♥♥
@onlyforjenah5972
@onlyforjenah5972 4 жыл бұрын
ልክ ነሽ አለም ከንቱ ናት
@user-nz1zx9kj4h
@user-nz1zx9kj4h 4 жыл бұрын
ማሻ አሏህ አለይክ ደስ የሚል አገላለፅ ነው
@hananh1139
@hananh1139 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል አላህ ይወድሀል ወደቀጥተኛመገድ መራህ አላሀምድሊላህ
@zamzamzamzam4963
@zamzamzamzam4963 4 жыл бұрын
ማሸነፍ አላህህህ መረጃ በጣም አስተያየት ሽ በጣም ደስ አላህ እንዲ ይላል የመጫወቻና የደስታ ጊዜ ናት የመጨረሻው ግብ ማለት ለነገ መሄጃው መልካም የሰራ ሲቀረ
@ABDUSINVENTION
@ABDUSINVENTION 4 жыл бұрын
ኢሳምየ ብሰማህ ብሰማህ ማትጠገብ ፈገግታህ ያጠግባል 😢😢😢የኢሣም ፈገግታ የሚያስደስተው 👍👍ላይክ ግጩኝ
@user-yt1xw3kd9d
@user-yt1xw3kd9d 4 жыл бұрын
እንኳን አንተ ሙስሊሙ እኔ ክርስቲያኗ ራሴን በደንብ እንዳይ እንድ ምርምር ነው ያረከንኝ ንግግርህ መልካም ነው እናም አሜን ለሁላችን ሂድያ ይስጠን የእውነት ሙስሊም ጋደኞች አለሉኝ የነ አቡኪን ያሲኔን ትምህርቶች አደምጣለሁ የምጠቅመኝን እወስዳለሁ ለሁላችንም አላህ ሂድያ ይስጠን
@selinatube6091
@selinatube6091 4 жыл бұрын
Xc Vbn Ameeen Ameeeeen yarbi
@tofikhusen6765
@tofikhusen6765 4 жыл бұрын
አሚን ሁሉም እንደዚ ቀነ አመለካከት ቢኖራን
@gonyeothy9919
@gonyeothy9919 4 жыл бұрын
Teru negere alewe gen 25.54 dekika ena 51 dekika laye yete nagerewen bednbe admechewe keza why ?blesh teyekey
@user-yt1xw3kd9d
@user-yt1xw3kd9d 4 жыл бұрын
@@gonyeothy9919 እሺ
@user-lp5kf9jb5l
@user-lp5kf9jb5l 4 жыл бұрын
አላህ ወደቀጥተኛው ትክክለኛው ሀይማኖት ይመልሥሽ ውደ ወደተፈጠርሽበት ሀይማኖት ሥትወለጅ አላህ በተፈጥሮ የሠጠሽን እምነት ይዘሽ ነበር በ40/በ80ቀን እያሥጠመቁ ነው የሚያከፍሩዋችሁ ውደ ሀይማኖት ንጽጽር ተከታተይ ወላሂ በደብ ተከታተይ አላህ ይርዳሽ ከውሸት እምነት አላቆ የፈጠረሽን ጌታ የምትገዥ ያርግሽ የአችንም የእየሡሥንም የማሪያምንም ጌታ የሆነውን የፈጠረውን ትክክለኛ የማይወልድ የማይወድ የማየይተኛ ድካም ከማይረካው ከማያርፍ ከጎደሎ ሁሉ ወደጠራሁ ጌታሽ ይመልሥሽ ያረብ
@AbeloHD1
@AbeloHD1 4 жыл бұрын
ኢሳም የኔ ምርጥ በጣም አድናቂህ ነኝ ደግሞ ከፊልሙ ስትወጣ የበለጠ አደነኩህ ሁሉንም እግዚአብሔር ወደ መንፈሳዊ ህይወት ይምራቸው
@toybaassen1182
@toybaassen1182 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድም
@user-xf9tg8cw6z
@user-xf9tg8cw6z 4 жыл бұрын
Edate yalutn yabzalen enamesegnalen
@kunfelyekunnew6926
@kunfelyekunnew6926 4 жыл бұрын
Abo yimechih wendeme mirti sew
@seadaahmeb1153
@seadaahmeb1153 4 жыл бұрын
Aminn
@user-pr5bd4nt3g
@user-pr5bd4nt3g 4 жыл бұрын
አሚን ያርብ
@user-kw4yo9td4t
@user-kw4yo9td4t 4 жыл бұрын
ግልባጩ ለመሀመድ ሚፍታህ ለሀሊማ አብዱረህማን ለአህመድ ተሾመ ዲንቢ እንዲሁም ለሌሎቹ ይሁን ኧረ ወስኑ በሀራም የሚገኝ ጥቅም ጥንቅር ብሎ ይቅር በመሀመድ አወል ተደስተን ነበር ዛሬ ኢሳምዬ ደገመዉ አልሀምዱሊላህ
@sofiasofi7347
@sofiasofi7347 4 жыл бұрын
አዚዛምምም.አለች. ክክክክ
@lovehikma6519
@lovehikma6519 4 жыл бұрын
@@sofiasofi7347 አዚዛ እኮ ከፍራለች አላህ ሂድያ ከሰጣት እንጅ እሷ እኮ ከእስላም ውጭ ነች አላወቅሽም መሰል
@user-kw4yo9td4t
@user-kw4yo9td4t 4 жыл бұрын
አዚዛ ከፍራለች አላህ ይመልሳት ለሱ ምን ይሳነዋል
@beste7017
@beste7017 4 жыл бұрын
በተላይ የሀልማ ነጋር የሳስበኘል አሁን ለይ በጣም አስቃያም ቦታ ነች
@user-es6sh3gs7y
@user-es6sh3gs7y 4 жыл бұрын
@@user-kw4yo9td4t እ ከፈረች ወይኔ ወይ እዱንያ
@muhammedyesuf290
@muhammedyesuf290 4 жыл бұрын
ሙሀመድ ፈረጅ በጣም ትችላለህ! አላህ ይጨምርልህ! ኢሳም ግን ኢንተርቪው ሳይሆን ዳእዋ ነበር ያደረገልን! አላህ ይቀበልው!!!
@user-yt1xw3kd9d
@user-yt1xw3kd9d 4 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ሰው በሀይማኖት ሲፀና ደስ ይለኛል ኡሳም ማሻ አላህ አላህ ይወፍቅህ ያንተንም የቤተሰብህን ሀቲማቹን ያሳምርላቹ የእውነት ደስ ብሎኛል ለኛም ልባችንን ይመስልን ፈጣሪ ቀልባችንን እርጥብ ልባችንን እርጥብ ያርግልን የእውነት ደስ ብሎኛል እንኳንም ተመለስክ ደስ ብሎኛል
@blenshow3244
@blenshow3244 4 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ኢሳምን በጣም ነው እማደንቀው ግን አሁን ሀሳብህ ፈጣሪ ያሳካልህ ወንድሜ ♥♥
@toybaassen1182
@toybaassen1182 4 жыл бұрын
አሚን
@user-nk3nk2ci5f
@user-nk3nk2ci5f 4 жыл бұрын
Aminnnnn Yarbe
@user-es6sh3gs7y
@user-es6sh3gs7y 4 жыл бұрын
አሚንንንን
@user-rv8uh3qo5i
@user-rv8uh3qo5i 4 жыл бұрын
Ameeeeen
@user-yu9sv4gf5u
@user-yu9sv4gf5u 4 жыл бұрын
አሚን እናመሰግናለን
@user-mw2rg5go7n
@user-mw2rg5go7n 4 жыл бұрын
ሙስሊም አደለሁም ሙስሊም እህት ወንድሞቼ ሁላችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ ምክኒያቱም ተከባብርን ተዋደን ነው የምንኖረው እግዚአብሔር ይመስገን ኢሳም ጥሩ ውሳኔ ነው የወሰንከው ሁላችንም መጨርሻችን ያሳምረልን አለም አታላይ ነት
@asdfhhgg5592
@asdfhhgg5592 4 жыл бұрын
Egame betame enwedachualne ehte wendemochachne allah yewdedeshi yene konjo 💋💋💋💋
@user-tb3dh9gk5i
@user-tb3dh9gk5i 4 жыл бұрын
ትክክል ማሬ
@Samee-ie4ge
@Samee-ie4ge 4 жыл бұрын
እኛም ውድ፡፡ ወገኖቻችን ኦርቶዶክስ በጣም እንወዳችኋል ትክክል እህቴ ሰላማችንን ያብዛልን
@user-mw2rg5go7n
@user-mw2rg5go7n 4 жыл бұрын
@@Samee-ie4ge አሜን የኔ ማር
@user-mw2rg5go7n
@user-mw2rg5go7n 4 жыл бұрын
@@asdfhhgg5592 አሜን የኔ ማር
@elsaassefa9811
@elsaassefa9811 4 жыл бұрын
እግዛብሄር ምስክሬ ነው ከልቤ ተደሰትኩብህ የአመቱ ምርጥ እግዞብሄር ልጆችክን ያሳድግልክ ካስተዋልን ትልቅ ትምርት ነው የሰጠከን
@am11manchesterunited22
@am11manchesterunited22 4 жыл бұрын
ጥሩ ንግግር ያስደስተቻል በተለይ የሆነ ቦታ ሀቅ መሆኑን መረዳት ትልቅት ነው አላህ ይባርክ ለሚወደው ነገር ይምራሽ እኔ በእምነት
@user-mh2xw1li8w
@user-mh2xw1li8w 4 жыл бұрын
💔💋💋💋
@KingKing-pw3jo
@KingKing-pw3jo 4 жыл бұрын
አላህ ቀጥተኛውንምንገድይስጥሽ
@user-hx8li6sg4k
@user-hx8li6sg4k 4 жыл бұрын
ዱአ አድርጉልኝ ወገኖቸ ልቤ ደርቆብኛል ወላሂ መሽቶ ስተኛ ደግሜ ምነሳ አይመስለኝም ግን ልቤ ለተውበት እቢ አለኝ ለአላህ ብላቹ በድአ አግዙኝ 😢😢😢😢
@ghfbrh8399
@ghfbrh8399 4 жыл бұрын
እሙ አሚራ /አይዞሽ እህት ቀልብሽ እንዲረጥብ ዚኪር አብዢ አላህ ያግራልሽ
@user-hx8li6sg4k
@user-hx8li6sg4k 4 жыл бұрын
@@ghfbrh8399 እስቲ በዱአ አግዙኝ
@user-te9he4rx7y
@user-te9he4rx7y 4 жыл бұрын
@@user-hx8li6sg4k እህቴ ቁርአንን ማዳመጥ ወ መቅራት አብዥ ዚክርንም እንድሁ ሙዚቃንም ይሁን ነሽዳ ድራማ ሁሉንም በቁርጠንነት ለመተው ወስኝ አሏህ ያግዝሽ
@user-hx8li6sg4k
@user-hx8li6sg4k 4 жыл бұрын
@@user-te9he4rx7y አሚን ሁቢ ሙዚቃና ነሽዳ ላይ የለሁበትም
@muniradelibo1713
@muniradelibo1713 4 жыл бұрын
ለሁለችን አለህ ወደሱ ይማልሰን
@user-dw7hz1se4h
@user-dw7hz1se4h 4 жыл бұрын
የብስራት ዜና ተሰማ፣፣፣ ዛሬ ደስታችን ነው ወደር አጣ ኢሳም ወዴ አላህ መጣ ደጋግመህ ደጋግመህ ሱጅድ አርግ ወላሂ አላህ ይወድሀል አልሀምዱሊላሂ የኔ ወንድም በጣም ነው ደስ ያለኝ
@user-ky2jk5hq7o
@user-ky2jk5hq7o 4 жыл бұрын
በጣም አልሃምዱሊላህ ደስ የሚል ነው
@haniihani5402
@haniihani5402 4 жыл бұрын
Enam batamm now miwadahu
@najatjamal6128
@najatjamal6128 4 жыл бұрын
Mashallah tabirkallah
@Hg-pq6wh
@Hg-pq6wh 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ወንድማችን አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ያረብ
@user-bg9jr3ss6x
@user-bg9jr3ss6x 4 жыл бұрын
እንቁ
@rahmaali9544
@rahmaali9544 4 жыл бұрын
እሰኪ ማነወ ኢሳም ወድ ትክክልኛወ መንግድ መመልሱ ያሰደሰተወ አልሀምዱሊላ አልሀምዱሊሊ 🌹🌹🌹🌹🌹💖💖💖💖
@user-es6sh3gs7y
@user-es6sh3gs7y 4 жыл бұрын
አወ አልሀምዱሊላህ
@user-ho2pj1gi9b
@user-ho2pj1gi9b 4 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ
@user-uv9pi4tn3f
@user-uv9pi4tn3f 4 жыл бұрын
ፊቱንም ከእስልምናው አልወጣም ነበር አልከምዱሊላህ ከፊልሙ በመውጣቱ
@user-uk2yj3zz3k
@user-uk2yj3zz3k 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ድንቅ ነው እንኳን ለዚህ አበቃህ በጣም ደስ ብሎኛል እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን በጣም እወዳለው መዙማ ማዳመጥ እውነትኛውን መንገድ ስለሰተማርከን እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥህ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@gonyeothy9919
@gonyeothy9919 4 жыл бұрын
Teru negere alewe gen 25.54 dekika ena 51 dekika laye yete nagerewen bednbe admechewe keza why ?blesh teyekey
@user-uk2yj3zz3k
@user-uk2yj3zz3k 4 жыл бұрын
@@gonyeothy9919 adamchiwolew hulunem ngeryi tesaseto new weyis yerasehi hasabi alehi Tekekelyawen mengide new yemrxew esu
@user-ys4mw3hc3r
@user-ys4mw3hc3r 4 жыл бұрын
አሚን እናመሰግናለን የኔ ውድ
@bgdsfgrt7052
@bgdsfgrt7052 4 жыл бұрын
@@user-ys4mw3hc3r መሸ
@user-bg9jr3ss6x
@user-bg9jr3ss6x 4 жыл бұрын
መልካም ሰዉ ነሺ,ነህ
@yimamtefera9377
@yimamtefera9377 4 жыл бұрын
አተን ከዚህ ያወጣህ ጊታ እኔንም ያተን እና የዱሮ ጋደኞችህን ፍልም ከማይት ያውጣኝ ያረብ
@sdam6446
@sdam6446 4 жыл бұрын
wow.msaLaue.betame.dese.seeLe
@drsami762
@drsami762 4 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ሱመ አልሃምዱሊላህ ኢሳም ሃቢቢ አላህ አንተን ቀጥተኛውን መንገድ አስይዞህ ደስ እንዳለን ሸኽ ኢብራሂም ሲራጅንም አላህ አፊያቸውን መልሶላቸው የምንደሰትበትን ቀን አላህ ያቅርብልን:: •ያአላህ 🤲ያረቢ አዛኙ ጌታየ መቕቡል ይሁንልኝ ያራህማን ዱአየ😥 •የነብዩ ወራሽ ትልቁ አሊማችን ድንገት የታመሙት ሃቢቢ ሸኽ ሲራጅ የአይናችን ማረፊያ ብርቅ አባታችን •ያአላህ ☝እርዳቸው አፊያቸው ይመለስ አንተው ፈርጀነ ጭንቃችን ይቀነስ •እነሱን በማሰብ ዒልማቸው ናፈቀኝ ያአላህ ያረቢ 🤲እስኪ ሶብር ስጠኝ •አወ አልቻልኩም እኔ ሸኼ ናፍቀውኛን ጣፋጩ ምክራቸው ሁሌ ይመጣብኛን •የተጨነቁትን የምትፈርጀው ሰሚና ተመልካች ፍርድ የምትሰጠው •ያአላህ☝ፈርጀን ከሪሙ ረበና የነብዩን ዑመት ዱዓችን ስማና ሸኻችንን አፊያ አድርጋቸውና •ለነብዩ ኡመት🌹 ዳዕዋ ያስተላልፉ እኛ እየተማርነ እነሱ ሲለፉ ሃባይብ በዱአ 🤲እስኪ እናንተም በርቱ ዱአም አስተላልፉ
@zelaftube5292
@zelaftube5292 4 жыл бұрын
አሚን አሚን ያረብ አላህ ሙሉ አፊያቸውን ይመልስላቸው
@user-vj6ud1rh5d
@user-vj6ud1rh5d 4 жыл бұрын
አሚንንአሚንንንያርብ
@user-fh2el3kz4z
@user-fh2el3kz4z 4 жыл бұрын
አሚን
@user-mh6nq5ug5d
@user-mh6nq5ug5d 4 жыл бұрын
አሚን
@allahhukbarallahhukbar7898
@allahhukbarallahhukbar7898 4 жыл бұрын
Ammin ya allah hulachinenim allah libechinen yagrelin
@mishu372
@mishu372 4 жыл бұрын
ኢሳምዬ አድናቂህ ነኝ ግን ሠው ማንነቱን አግኝቶ የራሱ መንገድ ሲገባው ጥሩ ነው ሀይማኖት የግል ነውና መልካም ህይወት ይግጠምህ ዘመንህ ሁሉ ከነቤተሠብህ ይባረክልህ።
@fatiafatia8328
@fatiafatia8328 4 жыл бұрын
Aminn mar
@julybibjulybib8468
@julybibjulybib8468 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@zamzam7797
@zamzam7797 4 жыл бұрын
ማሻ አለህ ዳሲ ዪለል አለህ ለቤታስቦቼ ዲናኒ አሲለም ኢኒዳኔ ሂዳያ ዪሲጣቻው ቢለቺ ሁለቹም ድዋ አሪጉልኝ የኔ ዊዶቼ
@medinyutubmedinyutub96
@medinyutubmedinyutub96 4 жыл бұрын
አሚን ላችም አሏህ ሂድያ ይስጥሽ
@fatiafatia8328
@fatiafatia8328 4 жыл бұрын
@@zamzam7797 እህቴ አላህ ይምረልሽ
@mahbubaahmedin8512
@mahbubaahmedin8512 4 жыл бұрын
Ma Shaa Allah. ALLAH OPEN THE RIGHT DOOR FOR YOU AT RIGHT TIME. SAY ALHMDULILAH. May Allah Guide you through this journey . AMEEN 🤲
@user-nd2cb9gg3b
@user-nd2cb9gg3b 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም አርቲስቶች በየሀይማኖታችሁ ፅኑ አለም ከቱናትና ይቅርባችሁ🙏🙏🙏
@ahmedtube638
@ahmedtube638 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል እኔ በጣም መሀመድ ሚፍታህም እንደዚሁ ብቅ ብሎ አድቀን እምናየው ይሁን ያረብ ኢሳም እንኳን ዴስ አለህ ሁላችንም ወድማችን ወደድኑ መመለሱ ያሰደሰታቹህ እስኪ
@user-di1gi6jg7b
@user-di1gi6jg7b 4 жыл бұрын
እዉነት በጣም የምወደዉ አርቴስት ነዉ ኢሳም ሃበሻ እኔ ክርስቲያን ብሆንም ሀሳቡ ለእኛም እምነት ነዉ ሙዚቃ መስማት ፊልም ማየት በቃ የአርቱ አለም በሙሉ መከተል የለብንም ፈጣሪ ዉላችነንም ትክክለኛዉን መንገድ ይምራል እዉነት ነዉ ጧት ፊልም ቀን ሙዚቃ ማታ መዝሙር የምንሰማ ስንቶቻችን ነን አቤቱ ጌታ ሆይ ወደ ህይወቴ መልሰኝ
@fikerabi9151
@fikerabi9151 4 жыл бұрын
በጣም ከምር
@ABDUSINVENTION
@ABDUSINVENTION 4 жыл бұрын
አሚንንን ያረብ ❤❤😘
@fatumayimam5314
@fatumayimam5314 4 жыл бұрын
☝👍👍👍
@AjietAregash
@AjietAregash 4 жыл бұрын
I am Orthodox , I am your fan, you still are my favorite actor but I respect your choose and what you choose is eternal life, let Alah be with you on the rest of your journey. Big respect!
@indiamamud8897
@indiamamud8897 4 жыл бұрын
🤩🤝
@TiruMedia18
@TiruMedia18 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ የኔ ውድ ባረከላህ ፊኩም ደስስስስስስ ብሎኛል ሙስሊሞች ልብ ላይ ሃቅ አይነጥፍም፡፡ ሁላችንን የበለጥ ወደ አላህ የምንቃረብ ያድርገን
@user-bg9jr3ss6x
@user-bg9jr3ss6x 4 жыл бұрын
አሚን ያርብ
@Ee-zm5lp
@Ee-zm5lp 4 жыл бұрын
አሚን
@htube5413
@htube5413 3 жыл бұрын
ማሬዋ ደምሪኝ
@MediTube1
@MediTube1 4 жыл бұрын
መሀመድ ሚፍታህን አላህ ልቡን ይመልስለት እንዳተው ማሻአላህ ድስ ይላል አላህ ያጠንክርህ በድንህ ኢሻአላህ
@elhammohammed7323
@elhammohammed7323 4 жыл бұрын
መሀመድ ሚፍታህም ንግድ ጀምሮ አል ያረብ ዱአ እናድርግለት
@user-ze9zz8rs9m
@user-ze9zz8rs9m 4 жыл бұрын
ወላሂ እኔም ሳስበው ነው የዋልኩት ሙሀመድ ሚፍታህንም እንደ ወንድማችን መልሰው እያልኩ
@toybaassen1182
@toybaassen1182 4 жыл бұрын
አሚን
@jemilajemila1553
@jemilajemila1553 4 жыл бұрын
አሜን ያረብ
@jemilajemila1553
@jemilajemila1553 4 жыл бұрын
አሜን ያረብ
@user-fn5cp4dz3h
@user-fn5cp4dz3h 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ምስክሬ ነው ይሄን ልጅ በጣም ነው የምወደው ንግግሮቹ ሁሉ ሲጣፍጡ እራሴን እንድመረምር ነው ያረገኝ🥰❤️🥰😍😘🌹🌹💐🌹🌹🌹🌹💐
@sobhikhashaba6313
@sobhikhashaba6313 4 жыл бұрын
አዎ በጣም አገላለፁ ለሚሰማው ሁሉ እራሱን እንዲፈትሽ ነው የሚያደርገው አላህዬ ፈተናን ያርቅለት ያረብ
@user-et4de1ck2j
@user-et4de1ck2j 2 жыл бұрын
ሙስሊም መሆን መታደል ነው ማሻ አላህ እኛንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
@abebaassefa1535
@abebaassefa1535 4 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ ሁሉም ሰው የሚከተለውን ሀይማኖት አስተምሮት በተግባር ቢኖር አለማችን እንዴት ባማረች ነበር ስለውሳኔህ እጅግ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ያጽናህ፡፡ ሌሎቹም እህትና ወንድሞቻችን ወደየእምነታችሁ ተመልሳችሁ አለማዊውን መንገድ እንድትርቁ ፈጣሪ ይረዳችሁ ዘንድ ፀሎቴ ነው፡፡
@user-bn9vs5yq3p
@user-bn9vs5yq3p 4 жыл бұрын
ኢሳምየ እንኳን ደስ ኣለህ እኔ ሃይማኖቱን ሚያከብር ሰው በጣም ደስ ይለኛል
@user-gr3ws8nq3s
@user-gr3ws8nq3s 4 жыл бұрын
ትክክል እኔ ሙስሊም ነኝ የሌላ ሀይማኖት ተከታዮችም ፣ጠንካራ ሲሆኑ ሢጸልዩ ደስ ይሉኛል
@ninaarab3116
@ninaarab3116 4 жыл бұрын
ፈቃር እዩ ልበይ respect to you ❤️
@Hanihani-lw8sw
@Hanihani-lw8sw 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@RazaKhan-wi6jp
@RazaKhan-wi6jp 4 жыл бұрын
ኢሣምየ የኔ ዉድም እካን ደሥ አለህ
@user-fp7rl9up8k
@user-fp7rl9up8k 4 жыл бұрын
ጎበዝ
@user-qn3wj8mx7h
@user-qn3wj8mx7h 4 жыл бұрын
እውነት ለመናገር ደስ ነው ያለኝ። አንድ ሰው በሀይማኖቱ ጎበዝ ሲሆን ደስ ነው የሚለው።ትክክል ውሳኔ ነው ሁለት እግር አለኝ ተብሎ ሁለት ዛፍ ላይ አይወጣም።ለኛዎቹም በተለይ ታዋቂ ነን ለሚሉት እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ይሰጣቸው። ኢሳም ትክክለኛ ውሳኔ ነው በእውነት። እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋልን ይስጠን። እባካችሁ ወገኖቼ ሁላችሁም ኢትዮጵያውያን ለሀገራችን ሰላም እንዲሆን ወደ እግዚአብሔር እንጸልይ። የሀጥያታችን ብዛት ነው የሀገራችንን ሰላም ያጠፋው እና ወደ አምላካችን እንመለስ።
@sofiamohamad1140
@sofiamohamad1140 4 жыл бұрын
አሚን ይስጣቸው የኔ ልዩ
@user-ow5vk6lz3d
@user-ow5vk6lz3d 4 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@emusalimselman9840
@emusalimselman9840 4 жыл бұрын
gobz
@amti6281
@amti6281 4 жыл бұрын
የገርማል ቁጭበላቹሁ ፊይልምና ድራማ ስታይው ስቱዉሉ አየተዋቃቹሁም እሱ ስራ ማቁሙ አሰደሰተኝ የምትሉ ማየት አፄያት አይደለም እሱ አጀራው ሰለሆን የሰራው እናታስ እዲህ you tube ተጥዳቹሁ ስቱውሉ
@efobka5974
@efobka5974 4 жыл бұрын
እኛም ክርስቲያኖች ከንደዚህ አይነት ተግባር መማር አለብን ጠንክረን ከአለማዊ ነገሮች እንዴት ቆርጠን መውጣት እንዳለብን ና ለክርስቶስ መገዛት እንዳለብን ማወቅ አለብን ጥሩ ነገር መማር ነው መች እንደምንጠራ አናውቀውም ከሰው ብንሸሽ ወይም ብንደበቅ በህሊናችን ግን ከእግዚአብሔር ግን መሸሽ አንችልም
@tess8271
@tess8271 4 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ኣማኝ ነኝ ሂሳም በጣም ምወደህ ኣክተር ነህ ብዉሳኔህ በጣም ደስ ብሎኛል ከ ኣስመራ ነኝ
@KwKw-tw3os
@KwKw-tw3os 4 жыл бұрын
Mashaa allaah mashaa allaah
@KwKw-tw3os
@KwKw-tw3os 4 жыл бұрын
Tabbarakkallah
@KwKw-tw3os
@KwKw-tw3os 4 жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@dasueje3619
@dasueje3619 4 жыл бұрын
Barcelona Messi yr
@htube5413
@htube5413 3 жыл бұрын
ማሬዋ ደምሪኝ
@user-ky6rx8sp2f
@user-ky6rx8sp2f 4 жыл бұрын
እርስቲያኖች ወላሂ ኮመንታችሁ ባጣም ያስደስታ እናንተንም አላህ ሂድያ ይስጣችሁ
@taibataiba9653
@taibataiba9653 4 жыл бұрын
ማሻአላህወንድም
@htube5413
@htube5413 3 жыл бұрын
ማርዋ ደምሪኝ
@tube-ki6yu
@tube-ki6yu 4 жыл бұрын
እውነት ለመናገር የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ትለያላችሁ እናንተ ከድንገት ወደአለም ብትገቡ እንኳን ትወጣላችሁ ላምላካችሁ አሳልፋችሁ ትሰጣላችሁ በአረቡ አለም ደሞ ወደዚህ ከገቡ ጭራሽ ወደመጥፎው ሂጃብ ለብሰው ከሆነ ያን ማውለቅ ነው ተግባራቸው እኔ ክርስቲያን ነኝ የናንተን የእምነት ፅናት ቢኖረኝ እላለሁ በሀይማኖቴ ግን እኮራለሁ እናንተንም አደንቃለሁ በቃ አለምን የታባሽ ስትሏት ሳይ ደስ ይለኛል እኔ ለፈጣሪየ ብየ ትንሽ ግዜ ስሰጥ የሚሰማኝ እርካታ ልዩ ነው
@Tube-ei2zo
@Tube-ei2zo 4 жыл бұрын
አወ ማር እግዚያብሄር በቤቱ ያፆናን ውደ
@tajudinabdoabdo9991
@tajudinabdoabdo9991 4 жыл бұрын
አሥተዋይ ሠዉ ነህ/ነሽ
@seadamohammed7092
@seadamohammed7092 4 жыл бұрын
እንዳንቺ አይነት እህት እና ወንድም ያብዛልን ምርጥ ሰው ነሽ
@umunabel7583
@umunabel7583 4 жыл бұрын
ሁላችንም ወደ እሱ ይመልሰን ያረቢ
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h 4 жыл бұрын
አቢሲኒያት ኢትዮጵያ ቀጥተኛውን መንገድ አላህ ይምራችሁ
@user-ry7uw6hk4s
@user-ry7uw6hk4s 4 жыл бұрын
ወላሂ ማሰታወቂያውን ደግሜ ነበረ የሰማሁት ማመን አቃተኝ አልሀምዱሊላሂ ደስ ብሎኛል እኔም ፊልም የሚባል ከማየት አላህ ይገልግለኝ ዱአ አረጉልኝ እ
@samsungace4042
@samsungace4042 4 жыл бұрын
ማሻአላህ..በጣምደስይላል
@mml5026
@mml5026 4 жыл бұрын
አላህ፣መጥፎነገርከማየት፣ይሰውረን
@user-ry7uw6hk4s
@user-ry7uw6hk4s 4 жыл бұрын
@@mml5026 አሚን ያረብ
@zanabaman4276
@zanabaman4276 4 жыл бұрын
አሚና ስደተኛዋ አሚን አንቺም ትግል አድርጊ ለመተው ኢንሻአላህ
@user-ze9zz8rs9m
@user-ze9zz8rs9m 4 жыл бұрын
አሚን አላህ ወደትክክለኛ ተውባ ይመልሰን
@hiruttasew7031
@hiruttasew7031 4 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በጣም ደስ ብሎኛል ኢሳምዬ ምርጫክ ትክክል ነው !!
@rukiyhussin573
@rukiyhussin573 4 жыл бұрын
Mash alahi.abu.layela dase yelal
@fatumayimam5314
@fatumayimam5314 4 жыл бұрын
🖕👍👍👍
@user-fm2go6ex9x
@user-fm2go6ex9x 4 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ የሚለው ማንም የማይሞክረውን ተራራ አንተ ወጣከው በሙስሊሙ ማህበረሰብ ብቻ ሳይሆን ኦርቶዶክሱ ላይም ፈታኝ ተራራ ሃይማኖትን ማወቅና መከተል በርታ ፈጣሪ ይርዳን
@foziyatube3930
@foziyatube3930 4 жыл бұрын
ኢሳሜ ውስጤ ነህ። ከፊልሙ ስትርቅ ደግሞ ከቃል በላይ ወደድኩህ አንተ ለሁላችንም ትምህርት ትሆናለህ ♥ አላህ ሁላችንን ወደ ሱ ይመልሰን
@kedoabdullah4281
@kedoabdullah4281 4 жыл бұрын
ስጠብቅ ነዉ የዋልኩት ወላሂ የመዳምን ስራ ትቸ ኢሳምን የምትወዱ👍👍👍ኮሜንቶች የት ናችሁ?
@user-qt9my4hg2s
@user-qt9my4hg2s 4 жыл бұрын
ወላሂ እኔም
@tube3979
@tube3979 4 жыл бұрын
🙋
@sadajamal9026
@sadajamal9026 4 жыл бұрын
Welahi enirasu
@user-yb2xj7dc4m
@user-yb2xj7dc4m 4 жыл бұрын
ወላሂ ስጠብቅህነበር የዋልኩት እኔም
@shadiyahetopia2946
@shadiyahetopia2946 4 жыл бұрын
@@user-qt9my4hg2s 😂😂ወይኔ፡የመዳም፡ሥራ ፡ትቸ፡ነው ፡ያልሺዉ፡😜🙆
@sfe8684
@sfe8684 4 жыл бұрын
እውነት እኔ ፍልም መስሎኝ ነው ያየውት ይገርማል ኢሳም እስኪ የኛ የተዋህዶ እምነት ተከታዮችንም ምክርልን ጭራሽ እኮ እራቁታቸውን ሊሄዱ ነው እስኪ ምከርልን እባክህህህህህህህህ
@semirabedru9123
@semirabedru9123 4 жыл бұрын
አላህ ቀልብ ይስጠችው
@gonyeothy9919
@gonyeothy9919 4 жыл бұрын
Teru negere alewe gen 25.54 dekika ena 51 dekika laye yete nagerewen bednbe admechewe keza why ?blesh teyekey
@mekimeki6000
@mekimeki6000 4 жыл бұрын
hi@@semirabedru9123
@emranemran7086
@emranemran7086 4 жыл бұрын
ሰዎች ንቁ ተመልከቱ የአላህን ራህመት ፍቅርን ሁላችንም እራሳችንን እንመልከት ጌታችን ሆይ ውደደን
@z.dz.d8208
@z.dz.d8208 4 жыл бұрын
አልሃምድሊላህ እስኪ እደኢሳም ሃበሻ መሃመድ ሚፍታህንም አላህ ይመልሰዉ የምትሉ ሰወች
@Rawdah-wy1dk
@Rawdah-wy1dk 4 жыл бұрын
ወላሂ እኔ እራሱ መሃመድ ሚፍታ ከዛ ሀያት አልሃ ያርቀው ኢስሃም ዱአ አድርግለት ለምሃመድ ሚፍታ
@user-vm7ti5df6f
@user-vm7ti5df6f 4 жыл бұрын
Allah yemalesawi
@ibrahimahmed9182
@ibrahimahmed9182 4 жыл бұрын
እኔም
@fufututu1785
@fufututu1785 4 жыл бұрын
انا
@eluwolloyewa3714
@eluwolloyewa3714 4 жыл бұрын
Me to
@user-gd5ne3dj6x
@user-gd5ne3dj6x 4 жыл бұрын
ኢሳምየ ወላሂ የምመኝልህ ቀን ነበር ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ አል ሊላህ መሀመድ ሚፍታህንና መሰሎቹንም አሏህ ይመልስልን
@Fatah-re2rz
@Fatah-re2rz 4 жыл бұрын
አሚን
@madynahomar9365
@madynahomar9365 4 жыл бұрын
የኔ ወንድም ወላሂ በጣም ነው ደስ ያለኝ አላህ ሁላችንም ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይምራን
@samsnyenenew3113
@samsnyenenew3113 4 жыл бұрын
ኢሣም በጣም የምወደው አርቲሥት የምር እንባዬ መጣ። ግን በእምነቱ የሚፀና ሰው ደሥ ይለኛል። ሰላምህ በእጥፍ ይብዛልኝ።
@zahrahyouhans4480
@zahrahyouhans4480 4 жыл бұрын
ወድማቺን
@zahrahyouhans4480
@zahrahyouhans4480 4 жыл бұрын
አላህየጨምርልህ
@Tube-fz6ou
@Tube-fz6ou 4 жыл бұрын
ሰው ኢርሱን ሥሆን ኢንዴት ደስ ይለል ኢስም ውደ ተፈጠርበት ህይውት ሥለተመለሰ ድስ ብሎኛል ለምትውዱት ኢንኻን ድስ አለቹ
@fgfh8381
@fgfh8381 4 жыл бұрын
ማሻአላብያለሁ፣፣አላህይጨምርልህ፣፣ያረብ
@emuyegedefaw1342
@emuyegedefaw1342 4 жыл бұрын
ኢሳማችን ትክክል ነህ ከሀይማኖት የሚበልጥ የለም እኔ ኦክቶደክስ ብሆንም ግን አንድ ሰው ወደ እራሱ ማንነትና ሀይማኖቱን ሲያጠብቅ ደስ ይለኛል ሙስሊም እህት ወንድሞቸ እንኳን ደስ አላቹህ
@user-nl4jc6ce8c
@user-nl4jc6ce8c 4 жыл бұрын
እንኳን አብሮ ደስ አለን ሁሉም በሃይማኖቱ ሲጠነክር ደስ ይላል ውዴ ተባረኪ
@saedaandres8205
@saedaandres8205 4 жыл бұрын
Emuye Gedefaw ላቺም ቀጥተኛውን መንገድ ይስጥሽ
@susueslamnewhiwete6540
@susueslamnewhiwete6540 4 жыл бұрын
shukren hubi
@kidistbelay8669
@kidistbelay8669 4 жыл бұрын
እጅግ መታደል ነው በዚህ ዘመን ልብን መረመሮ ማሸነፍ፣ እጅግ የተከበርክ ሙያተኛ ነህ፣ ወደ እግዚአብሔር በእምነትህ ልክ መጠጋትህ ያኮራል። ሀብትን፣ ዝናን እና ወጣትነትን ማሸነፍ እጅግ መመረጥ ነው፣ በርታ ወንድምአለም። እግዚአብሔር በእምነትህ በጥንካሬ ያኑርህ። ኮርቼብሀለሁ።
@taditadi4043
@taditadi4043 4 жыл бұрын
I'm orthodox Christian but I'm so happy for him 🙏
@indiamamud8897
@indiamamud8897 4 жыл бұрын
Thanks for our happy to you happy
@gonyeothy9919
@gonyeothy9919 4 жыл бұрын
Teru negere alewe gen 25.54 dekika ena 51 dekika laye yete nagerewen bednbe admechewe keza why ?blesh teyekey.
@gonyeothy9919
@gonyeothy9919 4 жыл бұрын
Teru negere alewe gen 25.54 dekika ena 51 dekika laye yete nagerewen bednbe admechewe keza why ?blesh teyekey
@halweyiathalweyiat2418
@halweyiathalweyiat2418 4 жыл бұрын
አይደለም ከትውና መውጣት ቀርቶ ፊልም ማየት መተው ራሱ እንዴት ከባድ ነው አላህ ሲያግዝ ነው 😢😢😢😢😢😢
@itsmydam7685
@itsmydam7685 4 жыл бұрын
ወላሂ አወ
@fakiajmal5543
@fakiajmal5543 4 жыл бұрын
ልብሽን በመቃብር ቅጣት ካስፈራራሺው ታቆሚያለሽ
@amititube3765
@amititube3765 4 жыл бұрын
በጣም ወላሂ አላህ ስለሚወደው ነው
@user-qi1zw6tr1f
@user-qi1zw6tr1f 4 жыл бұрын
ትክክክል
@hajiyajihad2781
@hajiyajihad2781 4 жыл бұрын
Masha Allah welahi betam des bilongale Allah mecrshachinen yasamrlen
@rabiahassen5746
@rabiahassen5746 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አቦ ጮርሶ ልብህን ያጥራልህ አሟሟትህን በሽሀዳ አኗኗርህን በኢባዳ ያርግልህ በጣም ደስ ስላለኝ እምናገረዉም ጠፋብኝ ከቀብር ቅጣት ከጅሀነም እሳት ይጠብቅህ አቮ
@selinatube6091
@selinatube6091 4 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ ሱመ አልሃምዱሊላህ አላህ ሌሎች እህት ወንድሞቻችንን ወደ ቀጥተኛ መንገድ ይምረችው ይምራን ደስታም ከልክ በላይ ስሆን ያስለቅሳል ለካ ለኡመው የምትጠቅም ሰው አላህ የድርጊ አልሃምዱሊላህ
@user-qf1iq1rm4t
@user-qf1iq1rm4t 4 жыл бұрын
የበናት ያረብ እደኔ ቀልበ ደረቅ ሞልቷል እና ያረብ አላህ ሂዳ ይሰጥሸ በሉኝ በድኔ ላይ ፃኑ ያድርግሸ ሀፋዝ ቁርአን ያድርግሸ ይከን ያነበባቺሁ ሁሉ በላይክ ሳይሆን በልባቺሁ ላላህ ሰትሉ
@zeharabintseid9767
@zeharabintseid9767 4 жыл бұрын
ሙዚቃእና ፊልም ውሥጥ የገቡትን ሁሉ አላህ ሂዲያ ይሥጣቸው እኛም ከማየት አላህ ይጠብቀን ዱአ እናድርግላቸው ኢሣምዬ ማሻ አላህ እንደት ደሥ ይላል የአላህ
@sadasasa8945
@sadasasa8945 4 жыл бұрын
ወላሂ ደስብሎኝ ሱጁድ ወረድኩ አልሀምዱሊላህ የተሳሳተ መንገድ የገቡትንም እህትወንድሞቼን አላህ ይመልስልን ወደስልምና ለእህቴና ላጎቴ አላህ እንዲመልሳቸው በዱአችሁ እርዱኝ
@fatomatmohammed8514
@fatomatmohammed8514 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@mikiya3219
@mikiya3219 4 жыл бұрын
Mashaa Allah masha Allaah masha Allaah masha Allah mashaa Allah masha Allaah Masha Allaah masha Allaah Masha Allaah Masha Allaah masha Allah Masha Allah Mashaa Allaah Mashaa Allaah Masha Allaah masha Allaah Amaniye maburuki 🌳🌱🌳🌲❤❤😘🌷
@user-ex9zh2cl9z
@user-ex9zh2cl9z 4 жыл бұрын
አላህ ይመልሳቼው
@aishamoga8861
@aishamoga8861 4 жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲👌👌👌👍👍👍👍👂👂👂🌹🌹🌹🌹😭😭😭😭
@aishamoga8861
@aishamoga8861 4 жыл бұрын
Masala.masla
@raabiyaabintislaamislaamislaam
@raabiyaabintislaamislaamislaam 4 жыл бұрын
Masha.alla masha.alla betam des blongal alahamdulila habibi 💓💓💓💓💓💓👈
@rukiyabintseid4100
@rukiyabintseid4100 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ምስጋና ለአላህ ለአለማቱ ጌታ ለፍጡራን ሁሉ ጌታ ለምድር ለሰማያት ለሰው ለጅን ለመላእክትም ለነብያቶችም ለባሮችም ጌታ የሆነው አላህ ላቅ ያለ ምስጋና ይገባው አልሀምዱሊላህ አላህ ምን ይሳነዋል የቀሩትንም ሒድያ ይስጣቸው
@HayatHayat-lu5op
@HayatHayat-lu5op 4 жыл бұрын
ሸሀዳን ስቀበል ነበር እንዲህ ያለቀስኩት አላህምዱሊላ እንዴ ኢስላም ያማር ምን አለ
@user-ue5xh3lu9p
@user-ue5xh3lu9p 4 жыл бұрын
ትክክል ውደ አልሀምድሊላህ አለ ኒእመቲል ኢሥላም
@sarasebrina3946
@sarasebrina3946 4 жыл бұрын
Maha Allah 😍💔👈
@user-uk6xp7gu8k
@user-uk6xp7gu8k 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ
@mule2154
@mule2154 4 жыл бұрын
Jelaa sekebelee new yalshew??
@kamilabdr8235
@kamilabdr8235 4 жыл бұрын
Masha Allah
@fenetdubai5541
@fenetdubai5541 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ብሎኝል ኢሳምይ አኔ ሖርቶዶክስ ብሖንም ማንኛዉም ሰዉ በሐይማኖቱ ጠካራ ሲሖን ለሁሉም ፈጣሪ ይርዳክ
@kgkfbkfhh7068
@kgkfbkfhh7068 4 жыл бұрын
ኢሳም አላህይጨምረልህ
@hayatbintbaba318
@hayatbintbaba318 4 жыл бұрын
👍👍👍👍
@mxmusic7238
@mxmusic7238 4 жыл бұрын
ma alah alahe yecamrelh
@user-mo8wz3st2j
@user-mo8wz3st2j 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በእርግጥ እኔ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ ግን ወደ ሀይማኖትክ በመመለስህ ፈጣሪህን በማሰብህ በማመስገንህ በጣም ደስስስስስስስስስስስስስስስስስ ብሎኛል ከፈጣሪ ውጭ ሁሉም ከንቱ ነው። ውሎ ውሎ ከቤት ኑሮ ኑሮ ከሞት አይቀርምና ፈጣሪህን ለማመስገን ያበቃህ ፈጣሪ ይመስገን
@htube5413
@htube5413 3 жыл бұрын
ማሬ ደምሪኝ
@user-ko7eu2ei7b
@user-ko7eu2ei7b 4 жыл бұрын
ኮመት እያነበብኩ ነበር ደስ የሚለው አንድም ነቀፋአ አላየሁም ምን ያህል በሰወች ልብ ላይ ጥሩ ነገር ሰርተክ እዳለፍክ ነው የሚያሳየው አንዳንደየ ሰው ምን ይለኝል እያልን ልባችን ያለውን እውነት ትተን ስቶቻችን ናን ወደ ማንፈልገው ድርጊቶች የምንገባው እውነት በጣም ደስ ይላልሁሉም ወደ ሀይማኖቱ ሲመለስ ፈጣሪ ይጨምርልክ እኝንም ቀጥተኝውን መንገድ ይምራን በሰው ግፊት አይደለም ሰው ልብ የሚገዛው ሁሉንም ነገር እሱ ያግራልን እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው ያስተማርከን ኢሳም አበሻ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን
@Fano44
@Fano44 4 жыл бұрын
በስመአብ እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን ማንም ሰው በሚያምንበት ሀይማኖት ሲጠነክር እንደማየት የሚያስደስት ነገር የለም አብዝቶ ፈጣሪህ ካንተ ጋ ይሁን አለም ከንቱ ነች እያታለለች ወደ ጨለማ ነው የምትከተው ወዴ ዘላለማዊ ብርሀን እሱ ይምራን።
@user-pr3kp9dx7f
@user-pr3kp9dx7f 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ አለሀሙዱሊላህ እሄንን መልእክልት እስከ መጨራሻ የሰማችሁት በላይክ አሳዩኝ
@tube9708
@tube9708 4 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ግን የሰው ደስታና ምርጫው የተሻለው ነገር ሲመርጥ ያስደስተኛል እምነት የግልነው ኢሳምየ ያመንከው ፈጣሪህን መጨረሻህን ያሳምረው ዓለም ያው ዓለም ነው ትርፉም ሓጥያት ነው ሁላችንም በዚች ምድር ያለ ሁሉ ሐጥያት ይሰራል ያደርጋል ወድ ሐጥያት ይሄዳል ዋናው ግን አምላኩን ለማግኘት ሲጣጣር ነው እና ፈጣሪ መንገድህን ያሳምርልህ ወንድሜ በጣም ነው የምወድህ እኔም የዓለምን ነገር ትቼ ወደ አምላኬ መቅረብ እፈልጋለውና መንገዱ እንዲያሳየኝ ፀልዩልኝ
@kamilabdr8235
@kamilabdr8235 4 жыл бұрын
ከተንኮለኞች ራስህን ጠብቅ የኢስላም ጠላት ብዙ ነውና በምታስተላልፋቸው መልክቶች የምደሰት ሰው እንዳለ ኡሉ የምበሳጩ ሰዎች አሉ ስለዚህ በሄድክበት ቦታ ራስክን መጠበቅ አለብህ ለሁሉም እንደ አንተ አላህ ልቦና ይስጣቸው
@Tube-xy2sl
@Tube-xy2sl 4 жыл бұрын
ግልፅ ነዉ ሰንቲ ተነደደ መሰላቹ ምንም አይሆንም አላህን የተመካ ምንም አይሆንም።።።
@fushaabc7827
@fushaabc7827 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ አልሀምዱሊላ ወዲማቺን ወደዲነል ኢሥላም በመመለሥህ በጣም ደሥበሎኛ
@kabeerkabeer3409
@kabeerkabeer3409 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ኢሳም ወድም አልሀምዱሊላህ ትክክለኛውን መንገድ ለመራህ ምስጋና ይገባው ላለማቱ ጌታ ለሆንው አላህ ምን እደምል አላቅም ያአላህ ያአላህ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረግን ጌታ አተን ቀጥተኛውን እደመራህ መሀመድ ሚፊታህንም አላህ ቀጥተኛውን እድመራው ወላሂ ወላሂ ዱአየ ነው ውይይይይይይ ደስታ
@SH-is8fc
@SH-is8fc 4 жыл бұрын
ሰደተኛዋ ባይተዋር የኡለማዎች ወዳጅ ☝️☝️☝️☝️☝️🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
@user-or1ct4we5b
@user-or1ct4we5b 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ለሁላችንም ሂድያውን ይስጠን ያርብ ሰው ሆና የማይሳሳት ዛፍ ሆኖ የማይወዛወዝ የለምና ጥፋታችንን ሁሉ አላህ ይቅር ይበለን
@hulumbeallahfiqadmelkamyih1225
@hulumbeallahfiqadmelkamyih1225 4 жыл бұрын
Halima Mohammad amennn
@hassenhussenyoutube8691
@hassenhussenyoutube8691 4 жыл бұрын
aminyareb
@rashedosman2504
@rashedosman2504 4 жыл бұрын
አሚን
@MM-sz7kx
@MM-sz7kx 4 жыл бұрын
አሚን
@emuemana6404
@emuemana6404 4 жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን
@queenqueen73
@queenqueen73 4 жыл бұрын
I can't stop watching and Crying at the same time! May Allah always be with us! Ameen!
@htube5413
@htube5413 3 жыл бұрын
ማሬ ደምሪኝ
@abaskedir6185
@abaskedir6185 4 жыл бұрын
Ma sha Allah May Allah help you and help us for happy endinding,real success that is the hearafter. I wish you all the best
@iamamuslim9103
@iamamuslim9103 4 жыл бұрын
የብስራት ዜና ተሰማ የኢሱ ዱአ ተሰማ አላህ ይቀበል ተዉባህን በደስታ እኛም አለቀስን በእንባ ታጠበ ፊታችን ዱአህን አላህ ይስማና አጅርህን ይክተብልህና ለሌሎች አርአያ ሆነህ ዳግም እንድናይህ ቀኑ አልመሽ ብሎኝ ዋለ ዛሬ እስካይህ ጓጉቼ
@Khan-lf6bs
@Khan-lf6bs 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀ ጥሩ ገጥመሻል በርቺ
@user-hm9us3hj3j
@user-hm9us3hj3j 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@iamamuslim9103
@iamamuslim9103 4 жыл бұрын
@@Khan-lf6bs ክክክክክ ጀማሪ ገጣሚ ነኝ ሞራል ያስፈልገኛል ካበረታታችሁኝ መሐመድ ሚፍታህ ሲቶብት ጥሩ እገጥማለሁ
@user-hs8zo9uk3c
@user-hs8zo9uk3c 4 жыл бұрын
አላሁአክበር ማሻአላህ አልሃምዱሊላህ
@meremmuha3044
@meremmuha3044 4 жыл бұрын
Ere ymechish mare
@user-ot1jg9sf2m
@user-ot1jg9sf2m 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ደስ ይላል ውድሜዋ አላህ ወደ ቀጥተኛ ምገድ ይምራል እኳንም በስላም መጣህ ላላህ ብየ እውድሀለሁ እስኪ እደኔ ኢሳምን የምትውዱ በላይክ አሳቅውቁኝ
@newthe2290
@newthe2290 4 жыл бұрын
ደስታቹ ደስታዬ ነው እዝህ ላይ ኮሜንት የሰጣቹ ክርስትያን ሙስሊም እህት ወንድሜቼ ውድድድድ አልሀምዱሊላህ
@rabiyaseid4212
@rabiyaseid4212 4 жыл бұрын
አላሁ አኩበር አላሁ አኩበር አላሁ አኩበር አልሀምዱሊላህ በጣም ደስ ብሎኛል አላህ ተውበትህን ይቀበልህ እኛንም ፊልም ከማየት አልባሌ ቦታ ከመገኘት ይጠብቀን ለሁላችንም ህድያ ይስጠን ከሱ በላይ የተደሰትኩበት ደሞ ሙስሊም ያልሆናችሁ ደስ ብሏችሁ ስትኮምቱ ሀቂቃ ደስ ስትሉ ሀገራችን ሙስሊም ክርስትያኑ ተዋዶ ያንዱ ደስታ ለአንዱ አስደስቶ የሚኖርባት ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እና በፍቅር ተሳስበን የምንኖር ያድርገን እንደዚሁም ብዙ ኮመንቶችን ላይክ አድርጌችሁአለሁ ...
@akalutube3028
@akalutube3028 4 жыл бұрын
ካንተበውሃላ ፊልም ማየት ቀረ 😢😢ግን ሙስሊም ባልሆንም በእምነትህ ስለ ቆምክ ደስ ብሎኛል
@Madinahlove
@Madinahlove 4 жыл бұрын
Esti wendem ged yelehem esti haymanot mermer atna ena yamenkebeten yaz thanks
@meyimunahassen6600
@meyimunahassen6600 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውደ
@mishayte7703
@mishayte7703 4 жыл бұрын
በጣም
@newthe2290
@newthe2290 4 жыл бұрын
እናመስግናለን ምርጥ
@user-bg9jr3ss6x
@user-bg9jr3ss6x 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@ethiohabeshatube2422
@ethiohabeshatube2422 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ🙏አላህየ የሁላችንንም መንገድ አሳምርልን!!!
@ydy3072
@ydy3072 4 жыл бұрын
አሚንአሚንአሚንያረብ
@semiramuhammed3913
@semiramuhammed3913 4 жыл бұрын
Masha'ALLAH ejig betam talaq nigigir wellahi betam newu yetegeremkut enem rasen enday siladerekegn jezakellah biyalehu.
@Maki-hz7wd
@Maki-hz7wd 4 жыл бұрын
እኔሥ ባየዉ ባየዉ ጨርሠህ እፍቅር ዶልከኝ ያተኮረ መመለሥ እኔም አብሬህ የመለሥኩ መሠለኝ በየሚድያዉም ስላተነዉ የሚወሩት ሁሉም ወዶሉ ሀል አልሃምዱሊላህ ያገሬልጅ አላህ ለልጆችህ አባት ለሁሉም አሪያ ኢሳምየ
@user-jm7vq2it3x
@user-jm7vq2it3x 4 жыл бұрын
እደኔ የሆነም አለለካ ሀሀሀሀሀሀሀ አኡዙቢላሂ ሚነሸይጧኒ ረዢም እናም አልሀምዱሊላ አላህ ይጠብቀው ሳልለው የማላልፈው ነገር ሚስቱ እድለኛ ነች በቃ ሁሉን አሟልቶ የሰጠው የወንዶች ውሀልክ
@soudayasin4269
@soudayasin4269 4 жыл бұрын
ወላሂ በጉጉት ነበር ያጣበኩት ማሻአላህ እንኳን ዳህና መጠችሁ
@meskeremfikr8316
@meskeremfikr8316 4 жыл бұрын
እሰይ ኢሳምዬ እንኳን ለዚህ አበቃህ እኔ ኢስላም አይደለሁም ግን ማንም ካለማዊ ኑሮ ሃይማኖትን ሲመርጥ ያስደስታል ማሻአላህ !!
@rabeaamm0490
@rabeaamm0490 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ።ሣምየ። ከልብ ነው ዴሥ ነውያለኚ።የኔ ውድ።
@user-dj6hx6wn7f
@user-dj6hx6wn7f 4 жыл бұрын
meskerem fikr አላህ ወደ ኢስላም ይምራሺ
@user-sz1bx1ni8v
@user-sz1bx1ni8v 4 жыл бұрын
@@user-dj6hx6wn7f ቅቅቅ ምን ለመሆን
@user-ul8si2eu4q
@user-ul8si2eu4q 4 жыл бұрын
እዳትሰዳደቡ
@ramadansaad7010
@ramadansaad7010 4 жыл бұрын
Alhamdulilah niematul islam wendem welcam from eritrean🇪🇷
@hasonhason8496
@hasonhason8496 4 жыл бұрын
ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን
@ramadansaad7010
@ramadansaad7010 4 жыл бұрын
Hason Hason inshalah yarab 😍
@FathimaFathima-lg9ef
@FathimaFathima-lg9ef 4 жыл бұрын
ማሽአላህ በጣምደስ ብሎኛል ወደሀቅ መንገድ ስለተመ ለስክ ወንድም አላህይጨ ምርልህ
@jej4008
@jej4008 4 жыл бұрын
የኔ መንድም ወላሂ ወደ ድንህ ስለተመለስክ በጣም ነው ደስ ያለኝ አቤት ንግግር ፈትዋ ነው የሚመስለው ከደስታየ ብዛት ሰይፉ ሾው ለይ እዚህም ያረገውን ኢንተርቪው ደጋግሜ ነው ያየሁት
@welotube8029
@welotube8029 4 жыл бұрын
ያሙቀሊበል ቁሉብ ሰቢት ቁሉበና አላ ዲንክ አልሀምዱሊላህ እንኳን ደስ አለክ
@user-ee4yi3se1v
@user-ee4yi3se1v 4 жыл бұрын
امين
@hulumbeallahfiqadmelkamyih1225
@hulumbeallahfiqadmelkamyih1225 4 жыл бұрын
እህ ህ amen 🙏
@user-bm9we2vb9i
@user-bm9we2vb9i 4 жыл бұрын
አሚሚንን
@samiramousa3598
@samiramousa3598 4 жыл бұрын
*_እኔ እኛ ሙስሊሞች ልብ እጅግ ይገርመኛል አጂብ አላህ ሱ:ዐ የሆነ መገለፅ የማይቻል ሚስጥር ልብችን ዉስጥ ቀብሮታል እሱም 1 ኢስላም ወደ መጥፎ ሲሄድ እናዝናለን ልባችን ይሰበራል ሲመለስ ደግሞ እንደሰታለን እንፈነጥዛለን እንደራሳችን ደስታ ይህ ለሙስሊም ብቻ አላህ የሰጠዉ ስጦታ ነዉ አልሀምዲሊላ እዉነት ጀግና ነህ ከእሳት ቆርጠህ መዉጣትህ_*
@munat8773
@munat8773 4 жыл бұрын
ተረድቼሻለሁ እህቴ አገላለፅሽ ደስስ ሲል እዉነትሽን እኮነዉ ስሜቴን በቃል ስለገለፅሽዉ አመሰግናለሁ💝💝💝💝💝
@user-vb6tu7gg9e
@user-vb6tu7gg9e 4 жыл бұрын
ኢሳምየ ሁሌም እወድሃለሁ አትጥፋ ትናፍቀኛለህ አድናቂህ ነኚ እኔ ሙስሊም ባልሆንም ፍጣሪን ማሰብ የመሰለ ነገር የለም ፍጣሪ ይጠብቅህ 💓
@user-wn8nu9sy5p
@user-wn8nu9sy5p 4 жыл бұрын
በትክክል ወላሂ እኔም በጣም ነው ግርም የሚኝ ብቻ አላህምድሊላህ
@solsol2613
@solsol2613 4 жыл бұрын
ኢሣም ከምንም በላይ የምወድክ የማከብርክ የማደንቅክ ልጅነክ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ወደ ድንክ መመለስክ ወደፈጣሪክ መመለስክ በጣም ደስ ይላል ምክንያቱም ህይወት ድንገት እደቅጠል ነው የምትቀጠፈው ወንድም
@ekiti3164
@ekiti3164 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ውድ ወንድሜ ወላሂ እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ አልሃምዱሊላህ አላህ ያበርታህ
@user-qm6hd9gp2f
@user-qm6hd9gp2f 4 жыл бұрын
አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር ብዙ ሰዉ አነቃህ ኢሳም ሀበሻ በጣም ደስ ብሎኛል በጣም ደስታዩ ወደር የለዉም እራሴን ፈተሽኩበት አላህ ይጨምርልህ ኢስማኤል ሀሰን
@user-xl6jb3kl6n
@user-xl6jb3kl6n 4 жыл бұрын
አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር ኢሳምዬ አሁን ያለህበትን ሁኔታ ላይ ሁኘ መሞትን ተመኘሁ እንዴዚህ በልበ ቆራጥነት ስታወራ በቃ በጣም ደስስስስ አለኝ ወላሂ በምን አይነት ቃላት ልግለፀው
@kadejahfff3310
@kadejahfff3310 4 жыл бұрын
መሽ አለሃ በጣም ደስ ይለል እኔ ፍትህም እመኝለው ነበራ
@saadaalbaluoshi1510
@saadaalbaluoshi1510 4 жыл бұрын
አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር ማሻአላህ
@semulove9942
@semulove9942 4 жыл бұрын
አዎ ወላሂ ያስመኛል አላህ ቀልባችንን ያስተካክልን ቀጥተኛውን መንገድ ምራን ያራህማን
@user-dg2ch4fz8q
@user-dg2ch4fz8q 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ
@lucytravel4407
@lucytravel4407 4 жыл бұрын
ኢሳምዬ በጣም ደስ ብሎኛል ከባድ ውሳኔ ነው የወሰንከው እ/ግ ይባርክክ ... I’m Christian but I respect muslim
@salamzaki409
@salamzaki409 4 жыл бұрын
ደግ አረክ ሁሉ ላፈር ተባረክ የትውልድ አባት።
@user-py5dw8wm3x
@user-py5dw8wm3x 4 жыл бұрын
አልሀምዱ ሊላህ በጉጉት ስጠብቅ ነው የዋልኩት ወላሂ በደስታ ስፈነጥዝ ነው የዋልኩት ያአላህ ደስታዬን ወደር የለውም نحن قوم أعزنا الله بالإسلام ያረብ ወንድሜንም ይመልስልኝ ያረብ 😭😭 ወላሂ እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም አላህ ፅናት ይስጥህ ኢልሙንም ያግራልህ ያረብ ተውበት ይስማማህ ያረብ ተውበት ይስማማህ ስኬታማ ያድርግልህ نحن قوم أعزنا الله بالإسلام
@user-gx3jg3qc9k
@user-gx3jg3qc9k 4 жыл бұрын
በጣም ውላሂ 😭 የችንምውድም አላህ ይምልሰው ያርብ ☝️ ሁላችንም አላህ ሂድያይስጠን ያርብብብ
@user-py5dw8wm3x
@user-py5dw8wm3x 4 жыл бұрын
@@user-gx3jg3qc9k አሚን ያረብ ያረብ 😭😭
@sadatube9234
@sadatube9234 4 жыл бұрын
አሚንንን.አላህ.ምንምን.አይሣነዉም.ወደ.ዲኑ.ይመልሠዉ.ያረብ
@user-py5dw8wm3x
@user-py5dw8wm3x 4 жыл бұрын
@@sadatube9234 አሚን ያረብ እህቶች ጀዛኩሙሏሁ ኸይራ
@user-cz1nu7xp8o
@user-cz1nu7xp8o 4 жыл бұрын
ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر በጣም ነው ደስ ያለኝ ኢሳምዬ የኔ ወንድም አላህ ለሁላችንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራል ደስታዬ ወደር የለውም ኡፍፍፍፍፍፍ ወላሂ ደስታም ያስለቅሳል😭😭😭😭
@kedijajemal6023
@kedijajemal6023 4 жыл бұрын
ما شاءالله ماشاءالله الحمدلله الحمدالله
@fatumamohammedfatuma376
@fatumamohammedfatuma376 4 жыл бұрын
አምልንየ ቁርአን አቅሪኝ እስኪ ማማየ ♥
@fatumamohammedfatuma376
@fatumamohammedfatuma376 4 жыл бұрын
አማንየ
@user-cz1nu7xp8o
@user-cz1nu7xp8o 4 жыл бұрын
@@fatumamohammedfatuma376 ማንን ነው እህቴ
@fatumamohammedfatuma376
@fatumamohammedfatuma376 4 жыл бұрын
እኔን
@mominamuhammad928
@mominamuhammad928 4 жыл бұрын
Subahaan Allaah Mashaa Allaah Mashaa Allaah Mashaa Allaah Mashaa Allaah tabaarak Allaah Allaahu Akkubaar
@ashakadir7970
@ashakadir7970 4 жыл бұрын
Mashaa Allaah Mashaa Allaah Mashaa Allaah Mashaa Allaah Mashaa Allaah Mashaa Allaah
@user-od7jp1pj4g
@user-od7jp1pj4g 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል ላይክ አድርጉኝ ክክክክ. በፊልም ሱስ የታሰራችሁ እህት ወንድሞቼ አላህ ይቀልላችሁ እኔኳ አልወድም አልሀምዱሊላህ
@user-ds7qk4rt1q
@user-ds7qk4rt1q 4 жыл бұрын
ወላሂ ሱመ ወላሂ በጣም ደስ ብሎኛል ኢስማይል ሁሌም አስብህ ነበረ ወደ ዚህ ቦታ እንዲትመጣ ሱበሀንአላህ የአላህ ቀጠሮ የምረ ምን እንደምል አላቅም
@seidseid4550
@seidseid4550 4 жыл бұрын
መሸአላአላህይጨምርልህ
@gglggthe9792
@gglggthe9792 4 жыл бұрын
ማሸለህ.ማሸለህ
@freyeman5330
@freyeman5330 4 жыл бұрын
ውይ ኢሳምየ በጣም ጥሩ ውሳኔ ነው ። ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን ።እኔ ክርስትያን ነኝ ግን በጣም ደስ ብሎኛል ።
@redulove4085
@redulove4085 4 жыл бұрын
የእ አርቲስት ሂሳም ሀበሻ የምወደውና የማደንቀው ከወንዶች አርቲስቶች በሙሉ የማደንቀዉ እሱን ነው እኔ የእ ኦርቶክስ እምነት ተከታይ ነኝ እሱ ግን ሀይማኖቱ የማይፈቅድውን ነገር ስለተወ ቀጣም ደስ ብሎኛል እንደኔ ደስ ያለው Like ያድርግ
@yaineshimlis2815
@yaineshimlis2815 4 жыл бұрын
ኢሳም በእውነት ትክክል ነው ዱንያ ምንም ትርጉም የለውም የሰው ፍላጎት መነሻ እንጂ መድረሻ የለውም ፍላጎት ጥግ የለውም እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ፈጣሪ ያግዝ በርታ በጣም አደንቅካለው አሜን እድሜ ይስጣቸው እናትክን ከጤና ጋር ወደ ፈጣሪ መቅረብ በጣም ነፃ ነው ሚያረገው አቅም ይስጥ
@pure_heart7175
@pure_heart7175 4 жыл бұрын
ላችም አላህ ቀጠተኛዉን መንገድ ይምራሽ እህት
@Mn-xp8ur
@Mn-xp8ur 4 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ አላህ ምን ይሳነዋል በጣም ደስ ብሎናል አላህ አክበር
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Stocat
Рет қаралды 16 МЛН
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 59 МЛН
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 10 МЛН
Дымок или Симбочка?? 🤔 #симба #симбочка #mydeerfriendnokotan
0:19
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 2,5 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
0:42
Аришнев
Рет қаралды 2,3 МЛН
Горилла Показала Малыша 😍
0:23
ДоброShorts
Рет қаралды 2,2 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
0:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,6 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
0:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 10 МЛН