የትም ተወለድ ሙሉ ፊልም Yetem Teweled Ethiopian movie 2020

  Рет қаралды 668,608

AmharicTV

AmharicTV

3 жыл бұрын

የትም ተወለድ ሙሉ ፊልም Yetem Teweled Ethiopian movie 2020

Пікірлер: 531
@user-jg4du2kz9y
@user-jg4du2kz9y 3 жыл бұрын
ማነው እንደኔ የሀገሩ ሰላም የናፈቀው ?ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን 🙏
@ABBE88911
@ABBE88911 3 жыл бұрын
የወንዶች ፀጉር አቆራረጥ ኑ ተማሩ
@user-lo2yj5nn4m
@user-lo2yj5nn4m 3 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@user-pl6he1xp1j
@user-pl6he1xp1j 3 жыл бұрын
አሜን
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 3 жыл бұрын
አሜን እማ
@khalidmh8853
@khalidmh8853 3 жыл бұрын
አሚን ያርብ
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
ይችን ለምታነቡ ሁላ ለሰውልጅ ዋናው ጤና ነውና እግዚአብሔር ጤናውን ይሰጠን 🤲🤲🤲
@ABBE88911
@ABBE88911 3 жыл бұрын
የወንዶች ፀጉር አቆራረጥ ኑ ተማሩ
@menberekidane9529
@menberekidane9529 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen.
@user-cc4gc9kw2f
@user-cc4gc9kw2f 3 жыл бұрын
Amen
@fireyesulultaliji2563
@fireyesulultaliji2563 3 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
@@fireyesulultaliji2563 አሜን
@user-jo9mw8mn5c
@user-jo9mw8mn5c 3 жыл бұрын
ማነው እንደ እኔ የሶደሬ መታወቂያ ያስጠላው Like
@belinhabeshiwtu1925
@belinhabeshiwtu1925 3 жыл бұрын
ገበያ አደረጉት ኮ
@hfuch6974
@hfuch6974 3 жыл бұрын
እኔም
@uucfhjcjv5374
@uucfhjcjv5374 3 жыл бұрын
ሶደሬ የልብካውያ ሆነነኮ
@abigiya1458
@abigiya1458 3 жыл бұрын
ምርጥ ሰው ነሀ
@user-hq7hl6dz9q
@user-hq7hl6dz9q 3 жыл бұрын
ዋውውው በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ኮመቶች ኧረ በእናታቸው ለመና ምናምን ትታችሁ ሰለ ፊልሙ አሰተያየት ፃፉ😏😏😏😏 ሰታሰጠሉ
@abhaksa5174
@abhaksa5174 3 жыл бұрын
ግን ላይክ ጥቅም አለው
@user-cs2qh9zi4l
@user-cs2qh9zi4l 3 жыл бұрын
ልመርቅሽ አሜን፫ በይ እግዚአብሔር ይባርክሽ ሁሌኮመንት አይቸነበር ፊልም የማይ አሁንግን የላይክና የሰብስክራይፕ ጥማታም ሞልተው አስቸገሩ ጥሩፊልም እንደሆነ ስለነገርሽን አየዋለሁ
@cutecell4430
@cutecell4430 3 жыл бұрын
ልክብለሻል ማር
@elizanegn4183
@elizanegn4183 3 жыл бұрын
እኔም የሚገርመኝ ይሄ ነዉ ጭራሽ ፐብሊክ መሆኑን ረሱት
@abhaksa5174
@abhaksa5174 3 жыл бұрын
ጥቅም ካላቸ ችግር የለም ለሁሉም እሰጣለሁ ካልሆ አይፃፉ
@sekinatube
@sekinatube 3 жыл бұрын
ይህችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉም ነገር ተሳክቶላችሁ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ማነዉ ግን እንዴኔ እናቱ የናፈቀዉ እስኪ በ👍 💝😭
@eyu6354
@eyu6354 3 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም ነው እስኪ የተመቸው እንዴ እኔ በ 👍አሳዩኝ
@user-vm9di6wd7g
@user-vm9di6wd7g 3 жыл бұрын
ማነው እንደኔ የኢትዮጵያ ሰላም የትግራይ ንፁሃን ዜጎቻችን ተረጋግተው ወደድሮ አኗኗረቸው እንድመለሱ በሳውዲ እስር ቤት ያሉት ወገኖቻችን አገር የምገቡበት ቀን ምነው እንደኔ የናፈቀው ምነው እንደኔ ፍቅር የነፈቀው ከምር ሰላም ጥሩ ዜና ናፈቀኝ
@shewitgebremaryamp1980
@shewitgebremaryamp1980 3 жыл бұрын
አሜን ፈጣሪ ይርዳን
@yohanes.belayegzaberfkerne5942
@yohanes.belayegzaberfkerne5942 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳን ወገኖች. ፆለት እናድርግ በያለንበት.
@merhawitmerhawit8933
@merhawitmerhawit8933 3 жыл бұрын
እኔ
@mahaalahmad5965
@mahaalahmad5965 3 жыл бұрын
Enem
@beachtorres3652
@beachtorres3652 3 жыл бұрын
እከካም ንፁሀን ይመለሳሉ 95% ሰው አርደው ነው ሱዳን የገቡት
@user-bw6qx7uj1c
@user-bw6qx7uj1c 3 жыл бұрын
አባት እና ልጅ ተመቸኚ ግን ፍቅር ካል ሁሉም የበቃነበር ግን ሰው መባላት ብቻነው ሰላም ለሀገራችን አሜን💛💚💓
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e 3 жыл бұрын
በድህነት ውስጥ እንደኔ ደስ የሚል የቤተሰብ ፍቅር የነበረው እስቲ ላይክ ግጩኝ በጣም የሚናፍቀኝ ጊዜ
@user-fx3uv3re4o
@user-fx3uv3re4o 3 жыл бұрын
እኔ አለሁ
@beemnettubu3882
@beemnettubu3882 3 жыл бұрын
@user-em9sk2ld7n
@user-em9sk2ld7n 3 жыл бұрын
እኔ አለሁ
@user-lg9nq8xo8j
@user-lg9nq8xo8j 3 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ፌቨንን የሚወዳት በላይክ አሳዩኝ
@kidimengs5134
@kidimengs5134 3 жыл бұрын
አገራችንም ከተነሳበት እሳት ጠፍቶ ሰላም ያውርድልን አሜን
@user-qp1pm3rs1e
@user-qp1pm3rs1e 3 жыл бұрын
ማነዉ እንደኔ በስደት ሆኖ የሀገሬ ጉዳይ ሰላም የነሳዉ 😓 ነገ ኮ ቅድስት ስላሴ ናቸዉ ስላሴ ሰላሙን ያምጣልን 👏
@user-lt8pn7ef2g
@user-lt8pn7ef2g 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@nuraliis7du7jk8u
@nuraliis7du7jk8u 3 жыл бұрын
እኔ የሀገሬ ጉዳይ እንቅልፍ የነሳኝ
@AhmedAli-pw1it
@AhmedAli-pw1it 3 жыл бұрын
በጣም እሪፍ ፊልም ነው ኢቶቢያ ለዘላለም ትኑር
@nanagh8014
@nanagh8014 3 жыл бұрын
Wow
@ethiolove9444
@ethiolove9444 3 жыл бұрын
አሜን!
@user-ww7iz1qr3d
@user-ww7iz1qr3d 3 жыл бұрын
በጣም ደስስስ የሚል ረጋ ያለና አዋቂም ቲኒሽም ሊያየው የሚችል መራቆትና ስካር የሌለበት ጭዋ አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን በርቱ ባህሬን እየተላላስክና ሴትጋር እየተራቆትክ እየሰከርክ ፊልም ከምትተውን እንደዚህ ያለ ክብር ያለው አስተማሪ ነገር ስራ መቸም ፊልም መስራትን ስራ ብለህ ይዘሀዋልና አላህ ትክክለኛውን የአሙስሊም መንገድ እስኪያገራለክ ድረስ አላህ ይጠብቅህ።
@user-ni4fn4ce6n
@user-ni4fn4ce6n 3 жыл бұрын
ልጅ ያለ እናት ይከብዳል አባት ምንም ልጁን ቢሆድ ያፈቀረ ቀን እጁን ይዘረጋበታል😭😭 አይ አባት
@saasaa4646
@saasaa4646 3 жыл бұрын
ሕይወት ይቀጥላል ይገርማል. አያችሁ ጥረን ተስፋ ባለመቁረጥ ተሰራን እዴት እደምንለውጥ ምርጥ የኢቶ ፊልም ሰርታችሁል ጎበዙች
@bestebeste448
@bestebeste448 3 жыл бұрын
ዉድ የገሬ ልጇች አላህ የሰበቹትን ሁሉ ያሰካለቹ አሚን በሉ ዉዶቼ
@ABBE88911
@ABBE88911 3 жыл бұрын
የወንዶች ፀጉር አቆራረጥ ኑ ተማሩ
@user-tk3tj5km7s
@user-tk3tj5km7s 3 жыл бұрын
አሚን አሚን ልመና በቀር አሚን እሚልእኳን አይገኝም መቸን
@adnansayer7015
@adnansayer7015 3 жыл бұрын
አሚን የኔዉ አሚን አሚን ላንቺም እንደዛዉ
@helenhelen8545
@helenhelen8545 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@bestebeste448
@bestebeste448 3 жыл бұрын
@@adnansayer7015 አሚንንን ዉዴ
@henoktsegaye8797
@henoktsegaye8797 3 жыл бұрын
በጣም የሚያምር ሀሳብ ከሚገርም አተዋወን ጋር ምርጥ ፊልም...... እናመሰግናለን 👌
@dzberihun1423
@dzberihun1423 3 жыл бұрын
ሰው ሲታረቅ እንዴት ደስ ይላል ባካችሁ ዋው!!! ሰርተህ ጥረህ ግረህ ብላ ስራ ያስከብራል
@fyrozfyroz6719
@fyrozfyroz6719 3 жыл бұрын
እንዴት እንዳስለቀሰኝ ይህ ፊልም ምርጥ አስተማሪ ነው
@weyniassfa6289
@weyniassfa6289 3 жыл бұрын
የሚገርም ፊልም ነው ድሮም ዘንድሮም ያልተማረ ነው የተሻለ አስተሳሰብ ያለው ወረቀት ካገላበጠ በጭንቅላቱ የሚያገናዝብ ይግደለኝ።
@hayathassen78
@hayathassen78 3 жыл бұрын
ተማርን ያሉትማ ሀገር ሊያፈርሱ ሲሯሯቱ እያየን
@astertadeess9692
@astertadeess9692 3 жыл бұрын
እኛም ከልብ እናመሰግናለን አሪፍ ነው በጣም ያስተምራል መልእክት አለው በርቱ ትንሹ ደሞ ቅመም ነው እደግ ብለናል ኢትዮጵያዊ ያኮራል በጣም እማማዬ ዘመንሽ የትንሳዬ የጤና ያድርግልን ኢትዬ !!!!
@hanetube9931
@hanetube9931 3 жыл бұрын
እቺን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገሮች ሁሉ ይጠብቃችሁ ፈጣሪ ለሀገራችን በሰላም ያብቃን 🙏
@semirayoutube9371
@semirayoutube9371 3 жыл бұрын
አሚን ማማየ አንቺንም ከክፍ ይጠብቅሺ
@hikmabitislamhikmabitislam4634
@hikmabitislamhikmabitislam4634 3 жыл бұрын
የልጁ አባት ሁኖ የሚሰራው ድንቅ ብቃት አለው ለልጁ ብሎ ብዙ ነገር ሆነ😭😭
@user-sy7pz4xz5e
@user-sy7pz4xz5e 3 жыл бұрын
በጣም እፉፉፉፉፈአ
@user-ot8wt1ew3f
@user-ot8wt1ew3f 3 жыл бұрын
አባትእድህነዉ
@user-ot8wt1ew3f
@user-ot8wt1ew3f 3 жыл бұрын
ሂክማየ
@hikmabitislamhikmabitislam4634
@hikmabitislamhikmabitislam4634 3 жыл бұрын
@@user-ot8wt1ew3f ወዪ
@hikmabitislamhikmabitislam4634
@hikmabitislamhikmabitislam4634 3 жыл бұрын
@@user-ot8wt1ew3f ወዪ
@user-tr4pc7so4j
@user-tr4pc7so4j 3 жыл бұрын
ይችን ኮሜንት የምታነቡ አለም ላይ ያላችሁ ያገሬ ልጆች አሞኛል ዱአ አድርጉልኝ
@kedbinteslam64
@kedbinteslam64 3 жыл бұрын
አላህ አፍያ ያድርግሽ ያረብ
@user-fg5pn7ph8d
@user-fg5pn7ph8d 3 жыл бұрын
አይዞሽ ማማየ አላህ ያሽርሽ
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሸ እህቴ
@user-ue9kl7cx9y
@user-ue9kl7cx9y 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ አይዞሽ
@mekdiahmed73
@mekdiahmed73 3 жыл бұрын
ጌታ ይማርሽ
@user-iw8jk4eq5i
@user-iw8jk4eq5i 3 жыл бұрын
ሰላም የሀገሬ ልጁች እግዚአብሔር አምላክ የኢትዮጵያን ሰላም ይመልስልን እፍፍፍፍ አሁንስ 💚💛❤😥
@birukkifle7598
@birukkifle7598 3 жыл бұрын
መካኒሳ ሰፈሬ የመካኔሳ ልጆች ይመቻቹ ማርይምን ጀግና ናቹ
@geni3064
@geni3064 3 жыл бұрын
ይገርማል በጣት ሚቆጠሩ ብቻ ትተን 416 ኮሜንቶች ስለ ፊልሙ ትታችሁ ስለ ችግራችሁ ማውራት ነው እስቲ አንድ አንድም አስታየት ፃፉ ፍቅር ካለ ሁሉም ይሆናል።
@user-rl1dk8zv4n
@user-rl1dk8zv4n 3 жыл бұрын
የባህሬን ኣድናቅዎች እጃቹ ኣውጡ
@ABBE88911
@ABBE88911 3 жыл бұрын
የወንዶች ፀጉር አቆራረጥ ኑ ተማሩ
@user-cj4pn6gp6u
@user-cj4pn6gp6u 3 жыл бұрын
🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️እኔና ባሌ
@user-oi3ng4xf6b
@user-oi3ng4xf6b 3 жыл бұрын
ብህሬን ያለበት ፊልም ሁሉ አስተማሪ ነው አመሰግናለሁ😘
@ethiopiaagerealiganeshiyeg7518
@ethiopiaagerealiganeshiyeg7518 3 жыл бұрын
በጣሞ ምርርጥና አስተማሪ ድራማ ነው በርቱልን አገራችን ላይ እየሆነ ያለውና መሆን የሌለበትን ነገር ነው ያስተማሪ ፊልም ነው አቦ የአመቱ ምርጥ ብየዋለሁ ሳምየ የሌለ የምወድህ ምርጥ አቦ ይመቻቹ
@birukkifle7598
@birukkifle7598 3 жыл бұрын
ሰፈሬ ናፍቆኝ ነብር ስላየሁት ደስ ብሎኛል
@user-uq5bu7uh2k
@user-uq5bu7uh2k 3 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ነው ጎበዝ ሰርታቸሁታን ሁላችሁም ጎበዝ ናችሁ
@jamshaward3985
@jamshaward3985 3 жыл бұрын
ደስ የሚል ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ቀለም ያለዉ አስተማሪ ፍልም ነዉ።እናመሠግናለን
@bertukandawud6099
@bertukandawud6099 3 жыл бұрын
ፌቨን ከተማ ስላለች ነው ለማየት የመጣሁት!!
@meseretbegna4240
@meseretbegna4240 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን በታም አስተማሪ ነዉ ዋናው ፈቅቅር ነዉ ፈቅር ካለ ሁሉም አለ
@abeba5164
@abeba5164 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ላሀገራችን ስላምን ለህዝባችን ፍቅርን። ይስጥልን አሜንንን። ይህንን ያክል ደክማችሁ ለኛ ስለምታቀርቡልን ከልብ እናመሰግናለን
@berhansmart5377
@berhansmart5377 3 жыл бұрын
ሳሚ ዋው አራድነት እንዳንተ ከሆነ ሺ አራዳ ይወለድልን ክፉም ደግም መሆን ይችላል ምርጥአስተማሪ ፊልምነው
@haditube1026
@haditube1026 3 жыл бұрын
ዋው ደስ ሲል ጠብ ሳይሆን ፍቅር ምቀኝ ነት ሳይሆን ቅንነት ክፋት ሳይሆን መካምነት አስተማሪ ነው ጋይስ ሹፉት መልካምነት ለራስ ነው
@seadbinteslam7415
@seadbinteslam7415 3 жыл бұрын
ፊልሙን ከማየቴ በፊት ኮሜት አነበብኩ ግን አንድም ሰለፊልሙ አስተያየት የፃፈ የለም ሁሉም እንደብድር ጠያቂ ሰለራሱ ቺግር ነው ሚያወራው ለማንኛውም የባህሬን ከድር አድናቂ ነኝ እሱ ካለበት እማይመቺም ቢሆን ይመቸኛል የረበና ሰላም በናተ ላይ ይሁን
@adnansayer7015
@adnansayer7015 3 жыл бұрын
እዉነትሽን ኮነዉ ፊልሙን አይቶ ስለፊልሙ ከማዉረት የየግል ወሬ አረ ጥሩአይደለም
@user-fu4pd2hw7c
@user-fu4pd2hw7c 3 жыл бұрын
ሰሞኑን እሚለቀቁፊልሞች አስተማሪ ናቸው
@belinhabeshiwtu1925
@belinhabeshiwtu1925 3 жыл бұрын
የሀገሩ ሰላም ናፈቀኝ የምትሉ እደኔ👍
@manitesema5264
@manitesema5264 3 жыл бұрын
ዘጌ በጣም ነው ያኮራከኝ የሰፈሬ ልጅ ምርጥ ፊልም ነው
@user-mh8ou2qw8f
@user-mh8ou2qw8f 3 жыл бұрын
የእናንተ ውለታዋ ከዚህም በላይ ነው ሳሚ ታጋሽና ጀግና ነው አሪፍ እና አስተማሪ ነው በዚህ ጊዜ ይሄ ብዙ ነገር ያስተምራል ተባረኩ
@user-sy7pz4xz5e
@user-sy7pz4xz5e 3 жыл бұрын
የሳሚ ትወና ደስ ሲል አቤት ባህሪ ደስ ሲል
@user-ps9vm1rm2i
@user-ps9vm1rm2i 3 жыл бұрын
ዘጌ የሰፈሬ ልጅ ዋዉ ምርጥ ፊልም ነዉ
@user-wy8fo9vj8l
@user-wy8fo9vj8l 3 жыл бұрын
ፍጣሪ ሆይ እሄ በስፍሬ በአግሬ ያኔዘሬ ያንተዘር እያሉ መለያየት ስልችቶኛል የውነት ንው የሞ ላቹ አማራ ጋር አት ደዋውሉ እይተባባሉንው የትግራይ ልጆች እባካቹ ይባካቹ ግን ስንሞት ስማይቤት ዘራችንን እይለየነው የሚቅብለን እስኪ ንገሩኝ በሞቴ
@ABBE88911
@ABBE88911 3 жыл бұрын
የወንዶች ፀጉር አቆራረጥ ኑ ተማሩ.
@beemnettubu3882
@beemnettubu3882 3 жыл бұрын
የትም ተወለድ ኢትዮጵያ እደግ 🇪🇹👈👍💋💖
@weleteyohanes2927
@weleteyohanes2927 3 жыл бұрын
በእውነት ለሚባውሰውትልቅ ትምት ነው ያስተላለፋቹህት እናመሰግናለን
@erahmetseiderahmetseid1158
@erahmetseiderahmetseid1158 3 жыл бұрын
አባትና ልጅ ፍቅር እፍፍፍፍፍ
@user-uy4rs4jv7x
@user-uy4rs4jv7x 3 жыл бұрын
_🙉🙉83 ኮመንት አለ ግን ግማሹ ላይክ ለማኝ ጥቂቶቹ ደግሞ ጤና ለማኝ 😱አልፎተርፎም ለሰውም ጤና ይማፀናሉ ምድረ አሽቃባጭ😂ሁላ 🏃ዳይ ፊልሙን ዝብላችሁ ዕዩ🏃🏃ባይሆን እዳትረግጡኝ 😂ቀስ ብላችሁ እለፉ አችንኮነው😅 አታይምደ እረገጥሽኝኮ😂😂😂_
@meronmammo6124
@meronmammo6124 3 жыл бұрын
ena anchis men aderegesh sele filum yetale commentesh.. weregna gegema
@user-uy4rs4jv7x
@user-uy4rs4jv7x 3 жыл бұрын
@@meronmammo6124 dedeb
@meronmammo6124
@meronmammo6124 3 жыл бұрын
@@user-uy4rs4jv7x ante fara . gorebet hedeh yayehewe film ezih sitawera ataferem ende.. egna sefer tv yalew sew bet eyelemenk endemetaye yemanakeh meseleh ende.. qefo ye wesha lej
@user-uy4rs4jv7x
@user-uy4rs4jv7x 3 жыл бұрын
@@meronmammo6124 _ክክክክክ እና ቲቪ ከጎረቤት ማየት ለኢትዮጵያዊያን ብርቅ ነውደ ጉረኛ ይሄኔ በብድር ብር ይሆናል የምትተዳደሪው አወ ቲቪ የለንም ድብን ያልኩ ኩሩ የገጠር ልጅ ነኝ አፍሽን or አፍክን አትክፈት_
@sadakonjo7523
@sadakonjo7523 3 жыл бұрын
😂😂😂
@user-bw1vj9mw2w
@user-bw1vj9mw2w 3 жыл бұрын
ሠላም ለሀገራችን ሠላም ለሁላችን ይሁንልን አሜን ማነው *ባህሬን ከድርን እና ፌቨን ከተማን የሚወድ ስወዳቸው ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው ያላያችው እዩት*
@geb716
@geb716 3 жыл бұрын
እንዴት ደስ እንዳለኛ እናታ ስለሁንሽ በጣም ነው ደስ የምትሉት
@user-cr4oh1es1c
@user-cr4oh1es1c 3 жыл бұрын
በእውነት በጣም ደስስስስ የሚል አስተማሪ ነው እዲህ ነው ማስተማርና መለወጥ ጸጋ ውን ብዝዝዝዝት ያርግላችሁ
@rabiyekaluwa443
@rabiyekaluwa443 3 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ አስተማሪ ፊልም ነዉ እናመሠግናለን ተዋንያን ሳሚ ከሁሉም አንደኛ አድናቂዉ ነኝ
@kehiwye5151
@kehiwye5151 3 жыл бұрын
i relly enjoy this movie good lessen .......
@nuhaminethiopa1590
@nuhaminethiopa1590 3 жыл бұрын
አሰተማሪ ምርጥ ፊልምነው ፱ርቱ😍😍
@user-sy7pz4xz5e
@user-sy7pz4xz5e 3 жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል ፊልም በተለይ አባት ሁኖ የሰራው ዋው አሪፈ ትምህርት
@ezanapapi1765
@ezanapapi1765 3 жыл бұрын
እንደሳሚ አይነት ሺ ይፈጠር
@user-be3bv1mw4f
@user-be3bv1mw4f 3 жыл бұрын
መጨረሻው ደስስ ይላል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እናመሰግናለን አስተማሪ ነው
@bettyitamrat3268
@bettyitamrat3268 3 жыл бұрын
It is beautiful educational movie Bravo good job guys may God bless all Ethiopians and all over the world
@kalimola8427
@kalimola8427 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል እና አስተማሪ የሆነ ፊልም ነው
@ilovetsfmcal1128
@ilovetsfmcal1128 3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው እናመሠግናለን ከቻላችሁ ለእኔም አንድ እድል ሰጡኘ ትወነ ውስጤ ነው።
@shemsedinqtr8073
@shemsedinqtr8073 3 жыл бұрын
ሰላም 🇪🇹ለእምዬ🇪🇹🇪🇹የምትመኑ የት ነችሁ ተከሰቱ
@bbeihrdnea4382
@bbeihrdnea4382 3 жыл бұрын
አረ አለን ሰለም ለዉዱዋ ሐገረችን ለእትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👈
@user-eg5hi8vh1k
@user-eg5hi8vh1k 3 жыл бұрын
ዋውውው!..እንደዛሬ ደስ ብሎኝ አያውቅም♥
@hafiyahafiya892
@hafiyahafiya892 3 жыл бұрын
Wow mert film nber thnks everwon🙏👌👍👏👏👏👏👏
@rutaruta6885
@rutaruta6885 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል አስተማሪነው ባህሪን ቬበን ሌሎቻችሁም ጥሩ ሰርታችሁታል በርቱ
@ethioTimihirt
@ethioTimihirt 3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን
@user-fn4jw6ot5v
@user-fn4jw6ot5v 3 жыл бұрын
እኔ ግን ቀጪኑ ልጅ በጣም ነው የሚያስቀኝ እውነት ክክክክክክክክክ
@touchtouch4013
@touchtouch4013 3 жыл бұрын
😂😂😂😂
@sadanuru7191
@sadanuru7191 3 жыл бұрын
እኔም ምኑም አይጥመኝ
@aafs7761
@aafs7761 3 жыл бұрын
ይሄንኮሜትየምትመለከቱት ኩ ፈጣሪካሰባችሁበት ባታያድርሳችሁ።
@AwedJR
@AwedJR 3 жыл бұрын
I don't understand Ethiopian language but is Very Impress 😂 Great From Somalia 🇸🇴
@languagelanguage8375
@languagelanguage8375 3 жыл бұрын
እረ እነ ሶደሬዎች እባካችሁ ዝም በሉ ፊልሙን እንይበት
@user-ue7pl3fl8d
@user-ue7pl3fl8d 2 ай бұрын
😂😂
@MohmedAhmed-uc6oy
@MohmedAhmed-uc6oy Ай бұрын
ከከከከከ
@user-gd8ts8rr3t
@user-gd8ts8rr3t 3 жыл бұрын
ጥሩ ማሳያ ነው ከጥላቻ ከሌብነት ምንም አይገኝም እናመሰግናለን ጥሩ ፊልም በርቱልን እንዲህ ስሩ አስተማሪ የሆነ
@yehdegoyosephe1196
@yehdegoyosephe1196 3 жыл бұрын
VERY GOOD JOB. UNITY AND WORKING TOGETHER IS BRINGING LOVE SUCCESS. MONEY CAME AND GO. THE MOST IMPORTANT IS CREATING A JOB FOR OTHERS FRIENDS AND FAMILY. LOVE YOU ALL
@user-bn2hu9tj7u
@user-bn2hu9tj7u 3 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ባህሬንን የሚወደው❤
@ABBE88911
@ABBE88911 3 жыл бұрын
የወንዶች ፀጉር አቆራረጥ ኑ ተማሩ.
@smilessmiled2784
@smilessmiled2784 3 жыл бұрын
@@ABBE88911 እምቢ
@madetube4356
@madetube4356 3 жыл бұрын
Wowo desss yemil astamari film new tnx ❤👉🇪🇹💪🙏
@awolnur182
@awolnur182 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ስራ ነዉ እዉነተኛዉን ያዲስ አበበን የህየወት ዉጣ ወረድ የሚያሳይ ነው ስንቱን አሳልፈናል
@rahelamen7300
@rahelamen7300 3 жыл бұрын
ምርጥ የዘመናችን አስተማሪ ፊልም ነው
@mdsalamsalambiplob9326
@mdsalamsalambiplob9326 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ጥሩ እና አስተማሪ ነው
@user-hk9ht7yc2p
@user-hk9ht7yc2p 3 жыл бұрын
በጣም ተመቹኝ አባትና ልጁ
@agezw6993
@agezw6993 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፊልም ነው በርቱ ወገኖቼ አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን ወገኔ እኔም ፊልም የመስራት ህልም አለኝ አግዙኝ ወገኖቼ ስወዳችሁ እርዱኝ ብዙ ግዜ ለፈሁ ጣርሁ ምንም ሊረዳኝ የሚችል ወገን አላገኛሁም አረ ወገኖቼ ህልሜን እውን አርጉልኝ ህልሜ ህልማችሁ አርጉና አግዙኝ ወገኖቼ ለወገን ደራሽ ወገን ነው አግዙኝ
@user-ys1zg6vu5g
@user-ys1zg6vu5g 3 жыл бұрын
ውይ ላይክ ያማየደርገው ነገር የለም ላይክ ለመላመን ያማትቃበጥሩት ነገር የለም ምን ዓላ ስለፊልሙ ብትኮሚቱ ለይክ ለመላመን እንዳኔ ሚዋድ እንዳኔ ሀገር መግበት የነፈቃው ላይክ ግጩኝ ወዛታ ኦራራ
@edlawitnurelegn3588
@edlawitnurelegn3588 3 жыл бұрын
It is great film 🎞
@seadbinteslam7415
@seadbinteslam7415 3 жыл бұрын
የማዳም ጥሪ እያቆራረጠኝ አይቸ ጨረስኩት ፍቅር ካለ አንድ ቂጣ ለ 10 ሰው ይበቃል ትል ነበር አያቴ እናማ እላቹሀለሁ ፍቅር ካለ መግባባት አለ መተሳሰብ አለ መተዛዘን አለ በቃ በዙ ነገር አለ በጣም ሀሪፈ አስተማሪ ፍልም ነው
@user-jg4du2kz9y
@user-jg4du2kz9y 3 жыл бұрын
ፊልሙ በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን በርቱልን 🇪🇹❤️
@moaazfadelatti9375
@moaazfadelatti9375 3 жыл бұрын
Betam meyastemer film new wowwwww le ahun ረብሻ ሚሆን ምርጥ ፊልም እናመሰግናለን 🥰🥰🥰🥰🥰
@tubetube2147
@tubetube2147 3 жыл бұрын
ሀሪፍ ነዉ ትምርት አለዉ በርቱ የሁላችሁም አድናቂ
@eluayalwe2135
@eluayalwe2135 3 жыл бұрын
የሰፍሬ ልጆች ሰላማቹ ይብዛ
@husseinhussein2133
@husseinhussein2133 3 жыл бұрын
ዋውውውው ለዚህ ፊልም ቃል ያጥረኛል ምርጥ ፊልም በርቱ
@bettyitamrat3268
@bettyitamrat3268 3 жыл бұрын
Very old movie but I want again and again because it's so good movie
@adanuetio1511
@adanuetio1511 3 жыл бұрын
አስተማሪና ደስ የሚል ፊልም በርቱልን እንዲህ አይነት አቅርቡልን
@semoyakedejaleg2696
@semoyakedejaleg2696 3 жыл бұрын
Bahrain happy to see you.
@tube-zk5ph
@tube-zk5ph 3 жыл бұрын
በጣም እሚያምር አስተማሪ ፊልም ነው
@user-cw4yu5gj4k
@user-cw4yu5gj4k 3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነ አመሰግናለሁ
@user-dq1op1ut8i
@user-dq1op1ut8i 3 жыл бұрын
waw kelb enamesgnalen🙏🙏🙏yamare film❤❤❤
@ruqaeheee7998
@ruqaeheee7998 3 жыл бұрын
ዋው ምርጥ የሚያስተምር ፊልም ነው ይመቻችሁ
@poptika6979
@poptika6979 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አሰተማረ ፍለም new❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪
@tingirttube2589
@tingirttube2589 3 жыл бұрын
Mane endante😍😍germe felime nawe eyute yalyachu👍👍👍 astamre nawe
@user-bz8gt7tz8h
@user-bz8gt7tz8h 3 жыл бұрын
ያላያቹ እይቱ ደስ የሚል ነው😍
@user-jp8cz3jl2y
@user-jp8cz3jl2y 3 жыл бұрын
ከምር በጣም ነው ደስ እሜለው ይመቻቺሁ ያረዳልጂ
@maryamsajicoffee3510
@maryamsajicoffee3510 3 жыл бұрын
ሳሚዬ በርታ አሪፍ ነው ግን ትንሽ ህይወት አጣ ግን ደስ ይላል ስለምትወዳት ሴት የምትከፍለው መስዋት ደስ ይላል እደመጀመርያው ባይመስጥም አተ አሪፍ ተጫውተካል
ወሬ ነጋሪ ሙሉ ፊልም Were Negari full Ethiopian movie 2020
1:40:48
ሀ...ሴት ሙሉ ፊልም HaSet full Ethiopian film 2021
1:07:13
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 108 МЛН
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 1,9 МЛН
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 3,5 МЛН
ተነቃቃን ሙሉ ፊልም Tenekakan full Ethiopian film 2021
1:41:35
Ethiopian Film 2017 - Yet Nebersh
1:41:00
Addis Films
Рет қаралды 532 М.
ወደ ቤት ሙሉ ፊልም - Wedebet Full Ethiopian Movie 2020
1:19:34
Yam Habesha Entertainment
Рет қаралды 466 М.
አስችሎክ ሙሉ ፊልም Aschilok full Ethiopian movie 2023
1:32:54
Bankeru (ባንከሩ) Latest Ethiopian Movie from DireTube Cinema
1:44:25
መልካም ሴት - Ethiopian Movie  Melkam Set 2020 Full Length Ethiopian Film Melkam set 2020
1:31:20
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,3 МЛН
ጉራ ብቻ ሙሉ ፊልም Gura Bicha full Ethiopian film 2018
1:24:23
መንሱት ሙሉ ፊልም Mensut full Ethiopian Movie 2022
1:35:43