ኢሳ (እየሱስ) በቁርዓንና በወንጌል - ክፍል 3 - Ustaz Sadiq Mohammed (Abu Hyder)

  Рет қаралды 143,531

BilalQEMC

BilalQEMC

10 жыл бұрын

Bilal Ethiopian Muslim Community - Qatar presents you one of the known and respected Islamic Scholar Daee Ustaz Sadiq Mohammed (Abu Hyder).
ቢላል ሙስሊም ኢትዮጵያውያን ኮሚኒቲ - ኳታር
ኡስታዝ ሳዲቅ መሐመድ (አቡ ሃይደር)

Пікірлер: 760
@com9187
@com9187 5 жыл бұрын
አልሀምዱ ሊላሂ ረቢና አለሚን ከኩፍር ወደ እስልምና የመራኝ ጌታ ምስጋና ይገባው ኡስታዛችን ጀዛህ አላህ ኸይር
@bahariyateruray5962
@bahariyateruray5962 4 жыл бұрын
አልሀምድልላህ እህት አላህ ያጥናሽ
@endirsyoutube999
@endirsyoutube999 3 жыл бұрын
አላህ፣ያጸናሺ፣እህቲ
@mohahassen1711
@mohahassen1711 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ይጠውልልህ ኡምረህ ያረብ
@liliapp3271
@liliapp3271 5 жыл бұрын
ያንተን ትምህርት 24 ሳት ብከታተል አይሰለቸኝም አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ
@hgygg9542
@hgygg9542 4 жыл бұрын
መሻአላ ኡሥታዜ አላህይጠብቅህ የኛ አለይታ
@bahariyateruray5962
@bahariyateruray5962 4 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@habibaawel4557
@habibaawel4557 7 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀዛኩማአላህ ኸይር የአላህ እዝነት ጥበቃ ካንተጋር ይሁን ለአላህ ብዬ እወድሀለሁኝ ከኔ በላይ አላህ ሱብሀኑታላ ይውደድህ
@gddfds520
@gddfds520 5 жыл бұрын
አቤት መረጃ ይገርማልተባረክ ወንደሜ
@Mhamedabdu-de6wn
@Mhamedabdu-de6wn Ай бұрын
አልሐምዱሊላህ አላኒዕ መቲልኢስላም ላደረከኝ ጌታ ❤ኡስታዝ ጀዛኸሏህ ኸይር
@rahmarahma7226
@rahmarahma7226 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላ ዐለ ኒእመተል ኢስላም ኡዝታዝ አቡ ሀይደር አላህ ጀዛህን ይክፈልህ እረ ዝም እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-ep4fg2wc2q
@user-ep4fg2wc2q 6 жыл бұрын
የኛ አላኝታችን አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ አልሀምዱሉላህ አለ ናእማት ኢስላም። ትክክል የኛ ጀግና አቡ አይደር ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ባለህበት እዳተ አይነቱንም ያብዛልን።
@bahariyateruray5962
@bahariyateruray5962 4 жыл бұрын
አሚን
@user-uf8yi8mp9v
@user-uf8yi8mp9v 5 жыл бұрын
እግዚሀቤሔር. ይመስገን. ወደ. ክርስቴያን. ለመለሰኝ. አምላክ. አመሰግናለሁ. ክርስቶስ. አምላክ እጅ. ነብይ. አደለም. ከጨለመመ. ወደብርሀን. ተመልሻለሁ. ተዋህዶ. ለዘላለም. ትኑር.
@user-xm3mz4gb5b
@user-xm3mz4gb5b 5 жыл бұрын
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምረሽ "ኢሳ" ያአሏህ መልክተኛ እንጅ አምላክ አይደለም እረሱም አምለክ ነኝ አላሌም አልተነገረም እማኝ ::
@alshammri8429
@alshammri8429 5 жыл бұрын
إبراهيم إبراهيم እናሰይጣኒት ለምን ስምሽን ባርበኛ አደርግሽ አላህ ይድፋሽና
@user-nm2hi3ju8e
@user-nm2hi3ju8e 3 жыл бұрын
ወደጨለማ ሥለሄድክ አመስግን ጣወት አምልክ ላኢላሀኢላህ ኢሣ ረሱለላህ አምልክ
@fatmaalteneiji8977
@fatmaalteneiji8977 3 жыл бұрын
አላህ ቀጥተኛውን መንጋድ ይምረሽ. ዎጋኔ
@user-kx4kf6gy2s
@user-kx4kf6gy2s 7 жыл бұрын
ወይኔ ኡዝታዜ በማሳወቅብ ብቻ ሳይሆን ባነጋገርህና ባንድበትህ ልቤ በደስታ ተሞላ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረከኝ ጌታ ኡዝታዝ አላህ ይጠብቅህ
@wibbehwibbeh3667
@wibbehwibbeh3667 4 жыл бұрын
ሥለ አምላክነቱ ምሥክር እንኳን እየሡሥ ክብር ለሥሙ ይሁን።ተወልዶ ይቅርና እናታችን ማርያም ሣቴወለድ በነብዩ ኢሣያሥ የተነገረ ትንቢት ነው።""ህጻን ተወልድልናል ወንድ ልጄም ተሠቶናልና አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል። ሥሙም ! ድንቅ! መካር! ሀያሌ! """ አምላክ""" የዘለአለም አባት የሠላም "" አለቃ"" ተብሎ ይጠራል። (ትቴንቢተ ኢሣያሥ )ምእራፍ 9:7።
@marrrbafff1258
@marrrbafff1258 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀ
@ShamzaS-di4ot
@ShamzaS-di4ot 7 ай бұрын
ክክክክክ እፃንወንድልጅተወልዶልናል
@fetudinmohammed7808
@fetudinmohammed7808 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላሂ ሙስሊም ላደረገኝ አላህ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅክ ጄዛክአላህ
@user-hg1jc9mr2n
@user-hg1jc9mr2n 5 ай бұрын
ኡሲታዝ በዝህ ሀይመኖት ንፃፃር ሲንት ሰዎች እየተደጉ እንደ ሆነ ጋንዝኦሉ ክርሰትያን ነበርኩ አሁን አለሀምዱሊለህ❤ሙሲልም ናኝ
@amumohammed9575
@amumohammed9575 6 жыл бұрын
ኡሥያዝአቡ ሀይደር በጣም እወድሀለሁ ውድድድድድድድድድድድደደ
@sasbawdkmg3990
@sasbawdkmg3990 4 жыл бұрын
አላሕ 2000 አመት በደስታ ያኑርክ
@zinetaliali2532
@zinetaliali2532 7 жыл бұрын
ኡስታዜ አላህ ይጠብቅ አላህ ረጂም እድሜ ይስጥህ
@lubabaabdo4101
@lubabaabdo4101 6 жыл бұрын
jzaklahu Kayer eustazzzzzzzz all ha yetbkhe
@hawahawa9969
@hawahawa9969 7 жыл бұрын
ማአሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ውሰታሰ ጀዛከላሁ ሀይረን እንዳተአይነት ሀቀንይዞ የሚያሰረዳን የአላህ ባሪያ ያብዛልን
@zaharazahara9933
@zaharazahara9933 7 жыл бұрын
Hawa Hawa alhwmamen
@habhabshi308
@habhabshi308 Жыл бұрын
ጅዛኩም። አላህ። ኸይር። ለጃቸሁም። የናተን። ፈለግ። አላህ። ይከተል። አኛንም። ሰምተን። ተጠቃሚ። ያርገን
@amirsad4113
@amirsad4113 11 ай бұрын
ክርስትያን ያደረከኝ አምላክ ተመስገን ለኔ በቀላሉ የገባኝን ሉአሎችም እንዲረዱት እርዳቸው ሙስሊም የነበርኩበትን ዘመን ተመልክተህ ወደክርስትና ስለመራኅኝ አባት ሆይ ክብር ይግባህ❤
@Zanab-et6fh
@Zanab-et6fh 9 ай бұрын
😂😂😂
@user-vm8fo3ii1z
@user-vm8fo3ii1z 8 ай бұрын
😂😂መጨረሻ ላይ ሰምተሀዋል ግን ለማንኛውም ኣልሓምዱሊላህ እርዳታው ላንተው
@ShamzaS-di4ot
@ShamzaS-di4ot 7 ай бұрын
ክክክክ መጀመሪያኮሙስሊም ሁናአደለም ፊትኑምኩፍርናት በተመሩት ተናዳነው ክክክክክ
@The-lj7yh
@The-lj7yh 2 ай бұрын
በስተርጂና ክርስትና አሉ😂😂😂😂😂😮😮😮
@zmmz557
@zmmz557 4 жыл бұрын
ሱባሀን አላህ አላሀምዱሊላ አለኩለሀል ለጌታ ለአላህ ምስጋናየ የላቀነው ኡስታዝ አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን ከክፉነገረ አላህይጠብቅህ
@habeteshgetahun2688
@habeteshgetahun2688 Жыл бұрын
አላህ አክበር ወላሂ በደብ ነው ያብራራልን ጀዛህ አላህ ከይር
@zenatheberhemn2156
@zenatheberhemn2156 8 жыл бұрын
jazakallah hayerani jaza ኡሥታዜ አላህ ይጨምርልህ ልብ ያለዉ ልብ ይበል አንተ እዉነቱን አሥተምርሀል ኢሣ አለይሂ ሠላም የአላህ መልክተኛ እንጂ አምላክ አይደለም
@sabonitulove9936
@sabonitulove9936 4 жыл бұрын
Mashaa Allah
@hvcvvcxd6886
@hvcvvcxd6886 8 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ ኡስታዝ እንወድሀለን ኡስታዜ ከኛ በላይ አላህ ይውደድህ ምርጥ የኢስላም ልጅ ውድድድድድድድ
@nejatbtyasin973
@nejatbtyasin973 5 жыл бұрын
ውስታዜ አላህይጠብቅልን አብሽር እንወድሀለን ከኛየበለጠ አላህይውደድህ
@hawasalem1167
@hawasalem1167 4 жыл бұрын
ያርብ እሥታዝችን እድሜና ጤና ይሠጥህ ያርብ ክፌ እነዳይነካህ
@fifeBanetIslam
@fifeBanetIslam 8 жыл бұрын
ጀዛህ አላህ ከይር ኡስታዝ
@user-ci2ok4cr8r
@user-ci2ok4cr8r 7 жыл бұрын
ማሻአላ. ውስታዛችን ጀከላኸይር
@user-ri3pj1di3p
@user-ri3pj1di3p 7 жыл бұрын
አላህ ይጨምርልህ ጀግና እዳተው አላህ ያብዛልን ላአላህ ብዮ ውውውድድድ ከኔ የበለጠ አራህማን ይውደድህ
@saludinshafi-bl7gk
@saludinshafi-bl7gk 11 ай бұрын
Mashalah ustaz ❤❤❤❤❤❤❤
@babybabu2894
@babybabu2894 7 жыл бұрын
መሸአላ.የኔ.ጀግና.አላህ.በሰው.አይን.ይጠብቅልን.የሀቢቢና.
@AhmedMohammed-zz7qj
@AhmedMohammed-zz7qj 5 жыл бұрын
الحمدلله على نعمه الاسلام وبارك الله فيك ياشيخ
@LOVE-lr1pd
@LOVE-lr1pd 5 жыл бұрын
እንዴት ይገባቹኣል በስጋ ብቻ እያሰባችሁ.....በ መንፈስ ያልተወለደ ይህንን መወቅ ኣይችልም .......።።። ኣሁንም ኡዝታዝ የምልህ ነገር ቢኖር ኣላህ ፈጣሪ እራሱ ይገለጥልህ ይህንን በሰው ኣቅም እና ኣንደበት ኣይረዳህ ይሆናል ኣላህ ይባርክ ፊክ ኢየሱስ ወደድክም ጠላህም በምድር በሰማይ በኣርያም በ ቅዱስ ዝፋን እርሱ ኣላህ የመረጠው የሰው ስጋ ለብሶ ስለ ልጆች ሃጥያት ወደ ምድር በሰው ኣምሳል የወረደ ኣምላክህም ኣምላኬም ነው ....።....ቤኔ የያይምን ስላልከው በላከኝ ያምናል ኣዎን ግን ያንተ ትርኃሜ ግን እንደፈለግክ በስጋ ኣትተርጉመው ቅዱስ ቃል መጽሃፍ ቅዱስ እንደ ቁርኣን ኣይነበብም መጀመርያ ተማር እወቅ ከዛ መስክር ........ኣንተ ልክ ኣወሁኝ ነው የምትለው ግን እውነቱን ለማወቅ ገና ዜሮ ነህ ...።እኔ የተወለድኩትኝ ኣረብ ኣገር ልክ እንዳንተ ቁርኣን ተምረናል ።።... ግን መጽሃፍ ቅዱስ የ ጀና ትክክለኛ በር ነው ...ዎ ሽኩረን ...ኣላህ ይባርክ ፊክ .......
@susuhabeshawit5025
@susuhabeshawit5025 4 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ
@eyassubekaffa9556
@eyassubekaffa9556 7 жыл бұрын
በተቃራኒው የ3 ቲነት 1ድነት አሰተማረከን አሁን የምትለው ምሰጠረ ሰላሰ ነው ጉበዝ ጉበዝ ሁሉን ነገረ እንደሚገኙ እወቅ
@alhamdumahammad7061
@alhamdumahammad7061 7 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ኡስታዣችን jzk Allah አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላራከኝ ገታ
@zmzmali7828
@zmzmali7828 6 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይረን እድኒያ ወለአኸይራ
@user-xm3mz4gb5b
@user-xm3mz4gb5b 5 жыл бұрын
ማሻአሏህ ኡስታዝ አሏህ ይጫምርልህ
@layanmk07layanalsh50
@layanmk07layanalsh50 7 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ፍጥሩ ከማምለክ የጠበከኝ ፈጣሪየ አላህ
@user-kq3zg9ir5k
@user-kq3zg9ir5k 7 жыл бұрын
ሳድቅየ የእኔ ጀግና አላህ ጀዛ ክን ይክፈልክ
@user-mv4pt4fp4k
@user-mv4pt4fp4k 8 жыл бұрын
መሻአላ ኡስተዝየ አላህ ይጨምርልክ አላሁክበር። ግንክርስታያኖች ለምዲነው እውነት ሲነግሮችሁ የምትሳደቡት። አላሁ አለኩሉሸኢን ቀዲር አላሁክብር አላሁክበር አላሁክበር አላህ ይጨምርልክ እዳታይነቱን ያብዛልን አላህ እዲሜህን ሳብ ያርገው አላህ ይውደዲህ አላሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ ምስጋና ይገባው።
@kepdejlayesuf352
@kepdejlayesuf352 4 жыл бұрын
መሠሎችህን. ያብዛልንን
@umasam3527
@umasam3527 5 жыл бұрын
Masha Allah jezak allahu kayhr ustazachen Allah yitebiqih
@umuzekerya7632
@umuzekerya7632 7 жыл бұрын
ማሻ አላ አላህ ይጨምርልህ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ
@shjsgagagga9505
@shjsgagagga9505 5 жыл бұрын
umu Zekerya ማሻአላህ ውስታዝ ባለህበት አላህ ይጠብቅ
@rukyamohammed6268
@rukyamohammed6268 7 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀዛከላሁ ኸይር አልሀምዱሊላህ
@badesa02ibrahim18
@badesa02ibrahim18 7 жыл бұрын
Allahu akber Allahu akber Allahu akber mashallah jezakellahu kheyren ye ustaz Allah ytebkh endantew aynet Allah yabzlan
@feridshemsu6624
@feridshemsu6624 4 жыл бұрын
ኡስታዝ አላህ ኢልምን ያብዛልህ ሌላ ምን ይባላል
@kassimmohammed2567
@kassimmohammed2567 5 жыл бұрын
ሱበኃን አላህ አኮራሀኝ የእስልምና ወንድሜ
@GgEkrame
@GgEkrame 9 жыл бұрын
ጀዛከላ ከይር ልብያለው ልብይበል
@rabiyamohammed6704
@rabiyamohammed6704 5 жыл бұрын
አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህህህህ ኡስታዝ እረጅም እድሜን ም ይስጥህ ያረብብብብ
@1people1ethiopya30
@1people1ethiopya30 7 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ
@muntahaabdala6518
@muntahaabdala6518 5 жыл бұрын
Masha Allah tabrake allah ustza allah yechameryle insh allah 🇪🇹🇪🇹❤❤❤🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋
@zebibajimaa16
@zebibajimaa16 9 жыл бұрын
Allahu Akbar Allahu Akbar Allahu Akbar Alhamdulilah Alahmdulilah Alhmdulilah Muslim bamahone ustaz jazakillahu keyer Allah yechamerilek
@kepdejlayesuf352
@kepdejlayesuf352 4 жыл бұрын
ኡስታዝ. አላህይጠብቅህ ጀዛከላህ. ኸይር. አላህይጨምርልህ. ጆሮያለውይስማ
@Hanan-do7dm
@Hanan-do7dm 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና
@gannamohamed4016
@gannamohamed4016 4 жыл бұрын
ኡስታዝ.አላህ.እድሜን.ጤና.ይስጥክ.ጀግናኑርልን
@user-ew8re2xr9b
@user-ew8re2xr9b Жыл бұрын
ኧረ ኡሸታዛቺን ትለያለህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@najatali5961
@najatali5961 4 жыл бұрын
ሀቢቢ፣አላህ፣በሄድክበት፣ሁሉ፣ይጠብቅህ፣ያረብ፣እኔ፣ጀግና፣ክፉህን፣አያሰማኝ፣አላህ፣በራህመቱ፣ይጠብቅህ፣
@user-et5xy6vu5u
@user-et5xy6vu5u 6 жыл бұрын
አላሁመ ክርሥቲያን ወድም እህቶቸን በገሀነምማየት አልወድምና ወደ ተክክለለኛ ሀይማኖት ወደ እሥለም ምራልኝ በልባቸ ያመኑትንም በአፋቸው የሚናገሩ አድርጋቸው ውሥጣቸው የሚያሥበው ሀይማኖትን እደ ውርሥ ነው ሀብት ይመሥል
@semirmohammed1853
@semirmohammed1853 8 жыл бұрын
ጀዛከላ ኸይረን👍
@faiz1381
@faiz1381 9 жыл бұрын
ALHAMDULILLAH proud to be MUSLIM!!!!!
@ZahraZahra-zz3zj
@ZahraZahra-zz3zj 7 жыл бұрын
ጀዛካላ ኽየር የኛ ጀግና
@shahadrozena7246
@shahadrozena7246 9 жыл бұрын
ማሻአላህ ሼህ ጀዛ ከላሁ ኸይረን
@eyassubekaffa9556
@eyassubekaffa9556 7 жыл бұрын
ወደማቸን ጡሩ ተናገረሀል አመሰግናለሁ አየህ አደለ የሲላሲ ቱሩጉሙ እግዚአብሔር ይሰጠህ
@Lolo-fd1xk
@Lolo-fd1xk 7 жыл бұрын
ኡሥታዝማሻአላህ አላህይጨምርልህ ባለህበትአላህሡበሀነውተአላይጠብቅህ ጀዛክአላህኸይር
@user-et5xy6vu5u
@user-et5xy6vu5u 5 жыл бұрын
እደት እየምወድህ ኑር ረጂም እድሜ
@jggdekjdgjdktj8593
@jggdekjdgjdktj8593 8 жыл бұрын
አላህይጠብቅህ اللهአክበር የ ያዝከውሆሉ ሀቅነውአላሆአክበርጃዛኩምአላህቨይር:
@sameerasami1945
@sameerasami1945 4 жыл бұрын
አላህ አወአይተኛም ምክንያቱም መካመድና ያለድጋይ ስለህነ
@rabyaabdu8034
@rabyaabdu8034 4 жыл бұрын
ጂል
@Em-ko8nx
@Em-ko8nx 6 жыл бұрын
መሸአላህ የእስላም ጀግና አልሀምዱሊላህ እስልምናን ለሰጠን አምላክ
@user-uj1ui1no3b
@user-uj1ui1no3b 8 жыл бұрын
ጀዛ ካላህ ኡስታዝ አቡ ሀይደር
@user-xm3mz4gb5b
@user-xm3mz4gb5b 3 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ሙስልም ለደረገኝ ጌታ❤❤
@user-zh9hn8jc3w
@user-zh9hn8jc3w 7 жыл бұрын
ጅዛኩመላህ ኸይር ኡስታዝ
@shahidabadrigha6148
@shahidabadrigha6148 5 жыл бұрын
lአለካኑ ኢሰላም
@ahlam7328
@ahlam7328 7 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ከይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
@mylifalove1648
@mylifalove1648 4 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር ኢሥታዝ አቢ ሀይደር
@Aaa-ou3mj
@Aaa-ou3mj 6 жыл бұрын
ማሽ አላህ አላህ ያሀፍዝህ ኡስታዝ አቡ ሀይደር አርብብብብ እደው ስወድህኮ
@safia113
@safia113 5 жыл бұрын
W
@edlalasultan1526
@edlalasultan1526 4 жыл бұрын
ማሸአለ ኡስታዝ አለሀ ይጣብቃ ውድ ኡስታዝ
@fantanishwale5310
@fantanishwale5310 4 жыл бұрын
እግዚብሔረን ከሰው ጋረ ማወዳደረ ትልቅ ስህተት ልብ ይስጣችው
@zainabsaed9874
@zainabsaed9874 Жыл бұрын
ማነው እግዜቤር
@nasiralamin3789
@nasiralamin3789 8 жыл бұрын
masha Allah ብሩህ ኢዩ ክፈልጥ ንዝደሊ
@asifnuredin1454
@asifnuredin1454 3 жыл бұрын
Mashallah wede qexitagnaw menge yimran ALLAH Subhanahu wata'ala
@kareemas7302
@kareemas7302 4 жыл бұрын
الحمد الله الحمدالله ال عامتل إسلام ربي يحفظك وجزاك الله خير ياأستاذ اللهم افتح لنا أبواب رحمتك يارب العالمين
@zeedandasmishow5881
@zeedandasmishow5881 5 жыл бұрын
Masha alaa masha alaa usazachin habibi Alhamadulila Muslima silaa adarekeny ala Alhamadulila 💖💖💖💖👈
@sultan4740
@sultan4740 7 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር
@derogbawasse2161
@derogbawasse2161 5 жыл бұрын
እኔ ይሁዲ ነኝ። እድናቂህ ነኝ። የይሁዲ እምነትና የሙስሊም የተቀራረበ ነው። በነገራችን ላይ ይሁዲ በመስጊድ መፀለይ ይፈቀድለታል። ምክንያቱ እምናምነው አምላክ አንድ ነው። በቤተ ክርስትያን ግን አይፈቀድልንም። ምክንያቱም ስዕላስእል ጣወት ስላለ
@vhvgg7114
@vhvgg7114 4 жыл бұрын
ጀዛአከ አላህ ኸይር ያኡስታዜ
@user-cg6hy9gm9j
@user-cg6hy9gm9j 7 жыл бұрын
ሱስታዝ አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ደስታየን እደት እደምገልጥልህ አላውቅም
@samisas4880
@samisas4880 4 жыл бұрын
ኡስታዝ ጀዛኩም አላህ ክይር
@user-nw7bm4mu7b
@user-nw7bm4mu7b 7 жыл бұрын
ማሻአላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
@aeshsalkuwait1826
@aeshsalkuwait1826 4 жыл бұрын
አላህ ይጠበቅህ የኛ ኡሰታዝ
@iloveislam6241
@iloveislam6241 9 жыл бұрын
Alhamdulialh alenaimetk Eslam Jezakalah Keyr ustaze Allah ytebkh
@fafybintislam2463
@fafybintislam2463 10 жыл бұрын
Jezak Allah kheyir ya Ustaz !!!! in sha Allah ye kirstiyan wegnochachinen Qelb yemikefit yadrgew Tikikilegnawun menged yasizachew yarb
@sabanigatu338
@sabanigatu338 5 жыл бұрын
Jazak Allah ustaz Allah edimehin yarzimilin batam eniwadilalan
@meronhni5562
@meronhni5562 7 жыл бұрын
ስለኛ ያሞተዉ ኢየሱስ ይመጣል የገረፉትም የሰቀሉትም የወጉትም የገደሉትም አረ ሁሉም በፊቱ ይቆማሉ ጌታ ሆይ በመንግስትህ ስትመጣ በቀኝህ አቁማኝ
@aminatkunjo3659
@aminatkunjo3659 4 жыл бұрын
Kkkkkk
@habshihabshi1134
@habshihabshi1134 4 жыл бұрын
የኔ ዉድ ያስበን እነኝህንም ማስተዋልን ይስኝልን
@eyassubekaffa9556
@eyassubekaffa9556 7 жыл бұрын
አተሰ ቁሩአኑ ሲዓፍ ተባበረሀል ያመንከበት እመኑ የሚትለን
@ajas402
@ajas402 4 жыл бұрын
መሸአላ አላህ የጨምርልህ እድሜህን እላህይጨምርል
@eman.nurhussenonlyone8948
@eman.nurhussenonlyone8948 4 жыл бұрын
ሱለላሂ አለሂ ወሰለም ጀዛክ ኡስታዝ
@user-mg3ue7yy4l
@user-mg3ue7yy4l 5 жыл бұрын
ነብይ አይደለም አምላክ ነው የአለም መድሀኒት እናተ የሙሀመድ ዘሮች የተረገማችሁ ገሀዲነችሁ ገደሉ ፀድቅነው ይላል ቁርአናችሁ የኛ አምላክ ግን ለእምነታችሁ ሙቱ እጂ ግደሉ አይልም
@alsomalichannel
@alsomalichannel 5 жыл бұрын
ewnet quranin ambibeshal ketafi wushetam
@gdhfjg5265
@gdhfjg5265 3 жыл бұрын
Ewnet qrann Anbbeshal
@teybabintislam2722
@teybabintislam2722 8 жыл бұрын
Allahu akber Allahu akber Allahu akber Masha Allah Masha Allah Jezakellahu kheyren Ustaz Allah ytebkh endantew aynet Allah yabzaln
@aishaaanwaraishaa9167
@aishaaanwaraishaa9167 7 жыл бұрын
Teyba bint islam
@aishaaanwaraishaa9167
@aishaaanwaraishaa9167 7 жыл бұрын
maaaaaaaash Allah maaaaaasha Allah ustaazunaaaaaaaa♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡Allahyexbek
@user-dv7tn4ec8i
@user-dv7tn4ec8i 5 жыл бұрын
Mashaa Allah Jzkl wekeri👍👍👍👍👍👍👍
@sewbelki2039
@sewbelki2039 8 жыл бұрын
ጀዛከላ ኸይረር
@user-fl4zi1dg4s
@user-fl4zi1dg4s 7 жыл бұрын
,ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ ኡታዝ
@yyde9943
@yyde9943 4 жыл бұрын
ماشاءالله ماشاءالله جزكلالله خير
@allhisone3171
@allhisone3171 4 жыл бұрын
አለህ ይጠብቅክ ሰለምክን የብዘልን እንደንቴውን የብዘልን
ከባድ ሃይማኖታዊ ኪርኪር
17:20
hanani tube
Рет қаралды 187 М.
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 10 МЛН
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 8 МЛН
Pleased the disabled person! #shorts
00:43
Dimon Markov
Рет қаралды 31 МЛН
ዮኒ ማኛ ስለ ኡስታዝ አቡ ሀይደር
29:53
Jenet engenagn degan tube
Рет қаралды 53 М.
John Mohammed Aug 28 የተመረጥንበት ምክንያት ምንድን ነው?
1:03:29
ANTSOKIA EVANGELICAL CHURCH
Рет қаралды 1,1 М.
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 10 МЛН