No video

ከባድ ሃይማኖታዊ ኪርኪር

  Рет қаралды 187,288

hanani tube

hanani tube

4 жыл бұрын

አላህ እዉናቱን ያሳዬን

Пікірлер: 1 200
@sadamohammad1967
@sadamohammad1967 4 жыл бұрын
እኔስ ምን በሚል ቃልልግለፅህ አቡሀይደር ብቻ እድሜና ጤናይስጥልም
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 жыл бұрын
Masallah Masallah Allah with you ababeker
@AsSa-re4hl
@AsSa-re4hl 4 жыл бұрын
ውዱ እና ብርቅየው ምርጥ ኡስታዛችን እረጅም እድሜ ከነቤተሰቦችህ ይስጥህ የዘወትር ዱአየ እዳተ አይነት ልጅ እድሰጠኝ ነው ያረብ አላህ የፈለገውን ይመራል ያልፈለገውን ያጠማል
@user-ik6oo5yi7l
@user-ik6oo5yi7l 4 жыл бұрын
ኡስታዜ ጀዛከአላህ ኸይረ. ባለህበት አላህይጠብቅህ አልሀምዱሪላህ አንተን የመሰለ ኡስታዝ ስላለን. እድሜና ጤና ይስጥልኝ ኡስታዜ
@nurutube5355
@nurutube5355 4 жыл бұрын
ፋፊ ይመችልኝ ደምሬሻለሁ ደምሪኝ እሺ
@user-ik6oo5yi7l
@user-ik6oo5yi7l 4 жыл бұрын
@@nurutube5355 ኢሻአላህ
@user-cj3kt7hp7b
@user-cj3kt7hp7b 4 жыл бұрын
አሚን
@user-cj3kt7hp7b
@user-cj3kt7hp7b 4 жыл бұрын
አቀጠቀጠልኝ ኡሥጠዜ
@kassim396
@kassim396 4 жыл бұрын
ፉፊ፡ነኝ የሀይቋ ተስፈያደከመኝ። ደምርኝ እኔንማማየ ደምሪሻለሁ
@user-bm8ij1jb5y
@user-bm8ij1jb5y 4 жыл бұрын
አቤት መታበተብ ኡስተዝ ቁማ ሂድ አለህምድልለ ሙስሊም ለረገኝ ጌታ
@gex8278
@gex8278 4 жыл бұрын
አለመታደል ነውጅ መናፍቅ ሁኖ መወለድ
@user-zd2eo9ct4c
@user-zd2eo9ct4c 4 жыл бұрын
ቤምምዝዥ
@user-ok7sh9gh5j
@user-ok7sh9gh5j 4 жыл бұрын
الحمد الله الحمدالله ኒእመቲል ኢስላም አቡ ሀይደር እድሜና ጤና ያረብ
@user-ci8oi7dq6z
@user-ci8oi7dq6z 4 жыл бұрын
ቁረአን የሙስሊም መፅሀፍ አደለም የአሏህ ቃል ነው ኡስታዜ ስወድህ ወላሂ❤❤❤
@user-zy4xt8ki9v
@user-zy4xt8ki9v 4 жыл бұрын
ሡበሀን አላህ. ኡሥታዝ አቡሀይድ ሢናገርኳ ደሥ ማለቱ አልሀምዱሊላ ሙሥሊም ላደረከኝ ጌታ ። እናንተ በአላህ ያመናችሁ ሠወች ሆይ!! አላህ እንደት ቢወደን ነዉ ሙሥሊም ያደረገን አልሀምዱሊላ እንበል።
@meremtlahun3034
@meremtlahun3034 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ
@m..9385
@m..9385 4 жыл бұрын
አልሀምዱድላሂ
@rehimasherefa9507
@rehimasherefa9507 4 жыл бұрын
ኑርልን ውዱ ኡስታዛችን አላህ ሙሉ አፍያ የማያልቅ እውቀት ከነ ቤተሰብህ ተመኘሁልህ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም አርጎ ለፈጠረን አላህ ባዳምጠው ባዳምጠው መቼም ማይሰለቸኝ
@user-ew4cp9uq6q
@user-ew4cp9uq6q 4 жыл бұрын
ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ አልሀምዱሊላህ ምስጋና ይገባው ሙስሊም ላዳረገኝ አላህ
@foryou6142
@foryou6142 4 жыл бұрын
አይ ተክሉ ሽቶብህ አቡሀይደርን ትገጥም ነገሩ ጠፍ ማንንም አንጣለት ያስተምርሀል አላህ ይገዝህ ኡዝታዝ ሳድቅ
@ayeleshtamasgnyoutube6580
@ayeleshtamasgnyoutube6580 4 жыл бұрын
አትልፍ ቁረሐን ተኮረጆነው ቅዱሥ ቁርአን ቅዱሥ አይሆንም
@user-ih9gg2wt8f
@user-ih9gg2wt8f 2 жыл бұрын
@@ayeleshtamasgnyoutube6580 በደንብ አዳምጪ በደንብ አንብቢ ለእውነት ልብሽን ክፈቺ ከዛ አንቺ ታውቂያለሽ እኛ ቁርአን የፈጣሪ ቃል ነው ብለን ይዘናል አንቺ ደሞ የመረጥሽውን ያዢ መጨረሻውን ግን ታውቂያለሽ ጭቅጭቅ አያሥፈልግም
@ShemegeAwol
@ShemegeAwol 14 күн бұрын
አላሁ አክበር ኡስታዝ የሁላችንም አላህ ጠቃሚ እውቀት ይስጠን የእርሶም መጨረሻችሁ ያሳምርላችሁ
@ziynetcan6932
@ziynetcan6932 2 жыл бұрын
አላህ ወደ ሙስሊም ወደ ቀጥተኛዉ መገድ ይመልስህ ያረብ በራህመቱ
@user-go4op4lo1c
@user-go4op4lo1c 4 жыл бұрын
ክክክክክክ ወይኔ ጉዴ በሳቅ. እኔ ትንሽላውራ አቱ ብዙ አወው የራስህን ሀይማኖት በደብ ትማር ስለ ቁርአን ሀቂቃ ምንም አታቅ ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅልንያረብ የኔጀግና 🕌🕋🕌🕋🕌🕌🕌🕌🕌📖📚❤❤❤🕋🕌👈
@seadugragn2851
@seadugragn2851 3 жыл бұрын
Hi
@melkaroba1176
@melkaroba1176 4 жыл бұрын
እኔ ደግሞ አዲስ መስሎኝ.....ተክልሽ በረመዳን ሸአዳ ያዝ በተከበረው በወደደው ወር አላህ ይመልስህ ኡስታዜ እንወድሀለን አላህ ይጠብቅህ
@sumayamohammed5499
@sumayamohammed5499 3 жыл бұрын
አሚን
@liwaliwa121
@liwaliwa121 4 жыл бұрын
ኡስታዝ ኢድሜነ ጤነ ይስጥክ ሙስልም ለረገኝ አለ ምስገነ ይግበዉ!!!!!!
@rahmabintnuru1351
@rahmabintnuru1351 4 жыл бұрын
አቡ ሀይደር ኡስተዜ ይጠውል ኡምርክ የሙስሊም ብርቅዩ አላህ ይጠብቅህ
@user-rm4hz1mf4q
@user-rm4hz1mf4q 4 жыл бұрын
ኡስታዜ ምን ልበልህ ጀግናናናናናና አላህ ያቆይህህህ አንተን ለሰጠን ጌታ አልሀምዱሪላህ 😍😍😍😍😍😍
@ekramtube7664
@ekramtube7664 4 жыл бұрын
የኛ ጀግና አቡ ሀይደር አላህ ይጠብቅወ
@idrrisidrris550
@idrrisidrris550 4 жыл бұрын
የኛን አብሀይደር የኢሥላም ጀግና ሁሉም እኔቶች እዳተ ያሉ በወለዱ ወላሂ አላህ ይጠብቅህ
@kareemahzadzad1916
@kareemahzadzad1916 4 жыл бұрын
አላሁ አክበር ኡስታዜ እንደዚ አጥበህ አስጣልን አላህ ይጠብቅህ
@mekiyaseid489
@mekiyaseid489 4 жыл бұрын
ኡስታዝ እንዳንተ ያለ ጀግና አላህ ያብዛልን☝☝💓💓💓
@safimohammed7075
@safimohammed7075 4 жыл бұрын
ቁርአን የአለህ ቃል ነው::
@user-pi7ts9zm5b
@user-pi7ts9zm5b 4 жыл бұрын
ቁሩአን የአለሀ ቃል አይደለም። ሴጣን የነገረዉን እና መሀመድ ጽፈዉት ነዉ።
@abdallaalketbi4297
@abdallaalketbi4297 4 жыл бұрын
@@user-pi7ts9zm5b እእስኪእደዛየሚልአዲእኮ ተቁራአንላይአምጭ አችነሺ ጂ ስእልእምታመልኪ
@user-pi7ts9zm5b
@user-pi7ts9zm5b 4 жыл бұрын
@@abdallaalketbi4297 ቁረአን እራሱ የሰዉና የሴጣን ሀሰብ ነዉ።
@abdallaalketbi4297
@abdallaalketbi4297 4 жыл бұрын
@@user-pi7ts9zm5b እስኪ አዲኳ ከባይብልሺ እየሱስ. አምላክ ነዉየሚለዉ አምጭ ለፍ ላፊነሺ ሰይጣን አችን ነዉእደመኪና እየነዳሺይለዉ ልቦናይስጥሺ
@meamymeamy6792
@meamymeamy6792 4 жыл бұрын
@@user-pi7ts9zm5b ተይ እጂ እባክሽ ሙሀመድ ባንች አፍ አይጠራም ።ዝጊ
@user-my9mu5ds6w
@user-my9mu5ds6w 4 жыл бұрын
ክክክክ ሲጀመር እኳ ሀይደር ሚለውን ሁሉ ገብቶታል ግን ያለ መሸነፍና ለሀይደር ሊያደርቀው ፈልጐነው ኡስታዝዬ አላኽ ይጠብቅኽ
@user-bu3js4yc8v
@user-bu3js4yc8v 4 жыл бұрын
አላሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ አቡ ሀይደር አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@user-hc9lo3oq7v
@user-hc9lo3oq7v 4 жыл бұрын
ተክሉ ሸሃዳ ብትይዝ ይሻላሃል
@MdAli-zz3hk
@MdAli-zz3hk 4 жыл бұрын
ተክልየ እስልምናን መቀበል አትፍራ
@ufudi7958
@ufudi7958 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@ksa-_-4549
@ksa-_-4549 4 жыл бұрын
ኪኪኪ
@zahrazahraaa2692
@zahrazahraaa2692 4 жыл бұрын
Allah yimrwu
@enough1754
@enough1754 4 жыл бұрын
ምንድነው ሻህዳ ደግሞ ክክክክክክክክ
@yidi4473
@yidi4473 4 жыл бұрын
ጃዘካአለህ ከይር ኡስታዚ አለህ እድሚና ጢና ይስጢኝ ጀግናችን መስልም ለደረገኝ ጊታ አለሀመዱልለ ሚስገነ ለአለህ።
@user-uo6ir9ze7x
@user-uo6ir9ze7x 2 ай бұрын
ፈጣሪያችሁን ብክዱ ህሌናችሁን ፍሩ እዉቀት ስለለላቸው መሠገጥ ዝብለው አቡሃይዴር አይመጥናችሁም ኡዝታዝየ እርሜ ይስጥህ በውሥጡ እኮ በጣም ነው እሚያዴቅህ 100%ኡዝታዝየ
@MominaAhmed-gm2rd
@MominaAhmed-gm2rd Ай бұрын
ኡስታዝ አቡ ሐይደር ለአላሕ ብየ እወዲሐለሑ❤❤❤
@semuwollo3190
@semuwollo3190 4 жыл бұрын
ሃቢብና አቡ ሃይዴር አሏህ ይጠብቅህ
@user-ur3xr2pf5o
@user-ur3xr2pf5o 2 жыл бұрын
ሀቅ ሁሌም ሀቅ ነዉ አይደናገርም አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ
@fazeafazrey5498
@fazeafazrey5498 2 жыл бұрын
ኡሥታዛችን እረጅም እድሜ ከጤናጋ አልሀምዱሊላ እሥላም በመሆኔ ለአላህ ተደራራቢ ምሥጋና ይገባው
@roziemuhammad3967
@roziemuhammad3967 3 жыл бұрын
ምነኛ ያማረ እድለኛነኝ ሙስልም በመሆኔ አልሃምዱሊላህ 💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌🙏
@helenreta172
@helenreta172 4 жыл бұрын
I am proud of to be Muslim alhmdelilah
@user-oo9fj1ks6r
@user-oo9fj1ks6r 3 жыл бұрын
ما شاء الله استاذي يطول عمرك يا رب 🕌🕋⁦✔️⁩
@zainabzainab-jf1gb
@zainabzainab-jf1gb Ай бұрын
ኡስታዝየ እረጁም እዱሚና ጤና ይስጥህ ሙስሊም በመሆኑ አልሀምዱሊላህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ጀዛኩምላ ኸየር
@MkyahMkyah-uw9fy
@MkyahMkyah-uw9fy 4 жыл бұрын
ኡስታዜ ጀዛከላ ኸይር አላህ እንኳን ከጨለማ አወጣኝ አልህምዱሊላ አላህ ለሻው ይመራል የእኔ ቤተሰቦቼ እንዲመለሱኝ ዱአ አርጉልኝ ውድ እህቶች ወንድሞች ስታወራቸውሌላ ሀሳብ ያመጣሉ ሀቅ ይዞ መሄድ አይሹም ጠመው
@user-lz9yv4us6i
@user-lz9yv4us6i 4 жыл бұрын
ኢንሻአላህ አላህ ትክክለኛዉን መንገድ ይምረቸዉ አንቺንም አላህ በዲንሽ ጣንከረ የድርግሽ የድርገን ዉዷ እህቴ በርቺ
@user-vh8ct9dx1t
@user-vh8ct9dx1t 4 жыл бұрын
ጀግነት ሢለካ እሥላም ላይ ነው ለካ ኡሥታዜ አቡ ሀይደር አላህ ይጠብቅህ ባለህበት ቦታ
@nejatmestufa2783
@nejatmestufa2783 4 жыл бұрын
ኡስታዝ አላህ ረጅም ድሜ ይስጣቹሁ እናተን መሰል አላህ ያብዛልን የኢስላም ጀግና አላህ እረጅም እዴሜከጤና ጋር አላህ ይወፍቃቹሁ
@MubarekTenta
@MubarekTenta 2 сағат бұрын
አቡ ሀይደር እዲሜህን ያርዝምልን ኢልም አሏህ ይጨምርልህ በርታ
@tewekeltuaellah6638
@tewekeltuaellah6638 4 жыл бұрын
Subhen Aellah andaw bedereku Ustazen bayadekmut Weyi aeyawuku weyi Zim aeyilu Ustaz جزاك الله خير
@mahinahi3885
@mahinahi3885 4 жыл бұрын
ምህረት አብን ወይም ዘበነን ጋብዝልኝ ኡስታዝ እ
@abdallaalketbi4297
@abdallaalketbi4297 4 жыл бұрын
ንገሬዉ ምህረቱን
@mahimahi4947
@mahimahi4947 4 жыл бұрын
ይነገራል😂
@MdAli-zz3hk
@MdAli-zz3hk 4 жыл бұрын
ጀግናው ገልቢ አቡ ሀይደር
@farukyoutube1453
@farukyoutube1453 4 жыл бұрын
እጥብጥብ አድርጉ ያሰሰጣዋል እሳቸውምም አይመጡም ያቃሉ
@abdallaalketbi4297
@abdallaalketbi4297 4 жыл бұрын
@@farukyoutube1453 ሳህ
@tube4329
@tube4329 3 жыл бұрын
አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ የአባ ሀይደር እነዚህ እኮ አላህ ልባቼው ላይ አትሞባቼዋል አይገባቼውም ።
@Kwt-dw1wb
@Kwt-dw1wb 4 жыл бұрын
ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ የኛ ጣፋጭ ሀቀኛ ጀግና
@kadiijakadiija9822
@kadiijakadiija9822 4 жыл бұрын
Mashala utazaken rabbin isinni hagagaru nageni isini raha jiratuu
@user-fo2ud2ft1q
@user-fo2ud2ft1q 4 жыл бұрын
ሙሲሊም በመሆኔ ኩራት ተሰማኝ
@user-zk2qy1kx7e
@user-zk2qy1kx7e 4 жыл бұрын
ena lerasu
@genifikir4923
@genifikir4923 4 жыл бұрын
1 haymanot,1 timket,1 geta, esum orthodox tewahido nat temesgen yedingil lij medantachin eyesus kiristos
@eman-ug6dh
@eman-ug6dh 3 жыл бұрын
Allahmdulilah Muslim ledergn get
@susu6785
@susu6785 4 жыл бұрын
ሙስሊም በመሆኔ እኮራለሁ የኛ ጀግና አላህ እዳተ ያለ ያብዛልን እድሜ ይሥጥህ
@fatimadesalw8769
@fatimadesalw8769 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ አቡ ሀይደር አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-vp5pr6su2x
@user-vp5pr6su2x 3 жыл бұрын
ሀቢቢ ያረብአላህ ኢጠብቅህ ያአላህ እድሜና ኢስጥህ ጀግና የሙስሊም ወድሜ ያረብእድሜናጤና ኢስጥህ ያአላህ
@halimahhalimah1340
@halimahhalimah1340 4 жыл бұрын
አላህምዱሊላ እንኳንም ሙሰሊም ያረገኝ ምሰግና ይገባው አላህምዱሊላ
@user-rs9ny9ns1y
@user-rs9ny9ns1y 4 жыл бұрын
ኡኡኡኡፍፍፍፍፍ ኡዝታዜ ስወድህ አልሀምዱሊላህ ያረብ
@aminaatube8274
@aminaatube8274 4 жыл бұрын
Ustazee Allah yexabiqik janatal firdoos yewafiqot Mashallah
@ganniyyee2086
@ganniyyee2086 4 жыл бұрын
Ustazunaa jazakumullahu keyran barakallahu fikum fidduniyaa wol akiraa edmenna xenaa yesxachuu 💕💕💕💕💕💕💕🤲🤲🤲🤲🤲😭
@maryam4875
@maryam4875 4 жыл бұрын
amazing abu hayder❤❤❤👈
@muhabawwj9877
@muhabawwj9877 4 жыл бұрын
ማሻአላህ አለይክ ኡስታዝ አቡ ሀይደር ጀዛከላሁ ኸይር
@kamilabdurahman7323
@kamilabdurahman7323 4 жыл бұрын
Orthodox meche endezih lewuyiyit tezegaje?
@nuriyanuriya6653
@nuriyanuriya6653 2 жыл бұрын
እድሜና ጤና ለውስታዞች ያላህ ቃል ፈትፋቶ ያወቀ ይግደለኝ በቁራን እመኑ ቀጥተኛ መገድ በቁራን ነው
@user-id9mo5xw7k
@user-id9mo5xw7k 4 жыл бұрын
ኡስታዜ ጅግና አላህ ይጠብቅልን አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገን ጌታ
@user-ot1jg9sf2m
@user-ot1jg9sf2m 4 жыл бұрын
ኡስታዜ ማሻ አላህ አለይክ አላህ ይጠብቅህ ባላህበት ቦታ እስኪ በደብ አስርዳው የኔ ጀግና አቡ ሀይድር ይመችህ ሙስሊም ላድርገኝ ጌታ ምስጋና ይገባው አላህምዱልላህ🕌🕌🕋
@halimahalima7119
@halimahalima7119 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክኡስታዝ ጀዛኩም አላህ ኸይረን
@user-vc9kf5vj4c
@user-vc9kf5vj4c 4 жыл бұрын
ኡስታዝየ እረጅም እድሜ ይስጥልን ያረብአላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና የኛ አንበሳ
@MuniraAbdulwahab
@MuniraAbdulwahab 3 ай бұрын
ጀዛኸ ላህ ኸይር ኡስታዝ
@fafitube1
@fafitube1 4 жыл бұрын
الحمد الله الحمد الله ሙስሊም አድርጎ ለፈጠረኝ የአለማቱ ጌታ
@user-sl9sz8bq3j
@user-sl9sz8bq3j 4 жыл бұрын
ሽት
@abdallaalketbi4297
@abdallaalketbi4297 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊ.ላህ
@vshsbvhsjshgg1892
@vshsbvhsjshgg1892 4 жыл бұрын
አልሀምድሊላህ
@vshsbvhsjshgg1892
@vshsbvhsjshgg1892 4 жыл бұрын
@@user-sl9sz8bq3j ምን
@abdallaalketbi4297
@abdallaalketbi4297 4 жыл бұрын
@@user-sl9sz8bq3j ሺት አችነሺ
@rabionline5086
@rabionline5086 4 жыл бұрын
ይህንንን ወላጋዳ ሰውየ ሳየው ያመኛል ቁርአናችንንንን እዳተ አይዋሽም ሰው የፃፈው አይደለም ካላህ የወረደ እጅ
@GiasBd-cj6gq
@GiasBd-cj6gq 4 жыл бұрын
ኡሥታዛችን ጀዛሕ ከሏሕ ሒር አለሕ ባለሕበት ይጠብቅልን ያረብ
@meremtlahun3034
@meremtlahun3034 4 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር ኡዝታዝነ አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ ከምቀኛ ከሸረኛ አላህ ይጠብቅህ ኡዝታዝየ አላህ ጀዛህንን ይክፍልህ መሻአላህ አንደበትህ ጠፋጪ
@hayumohammed4748
@hayumohammed4748 4 жыл бұрын
Husetazachen allhe yetabekote allhe rajem edema yesetote muselem adergah selefetergn allhe alehamdulilhe 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@Zed-zu8uq
@Zed-zu8uq 4 жыл бұрын
Sebhaan Aallah Atee Kafiir Wustazee Awirto Eskiicerres deress Tafes
@tube3715
@tube3715 3 жыл бұрын
ጀግና ሲለካ ሙሠሊምነው ለካ ኡሠታዝ አቡሀይዴር አላህ ይጠብቅህ
@toybatoyba7168
@toybatoyba7168 4 жыл бұрын
ኡስታዝና.አላህ.ጨምሮ.ጨማምሮ.ይስጥህ.አያልቅበትምያአላህ.በርታ
@dhhdhdudurur4456
@dhhdhdudurur4456 4 жыл бұрын
ምን አለ ተሸንፋለው ቢል የራሱን ሀይማኖት የማያቅ
@sfsf1209
@sfsf1209 4 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ነበር ያለፈው አሁንም በሌላ እርእስ ይደገው
@sumayyabhamdashaggerfinfin8652
@sumayyabhamdashaggerfinfin8652 4 жыл бұрын
thank you hullachewum Taklu gobaz new yisemal lelawochu yiwashallu iwnet aysemum
@user-xl6qh6ww3f
@user-xl6qh6ww3f 4 жыл бұрын
ኡሥታዚየ. አላህ. ይጠብቅህ. በዲንያ. ማገኘትን. ደሥታን. ጤነን. እረጂምእዲሜን. በኸራ. ጀተል ፊርዶሥ. አላህይወፍቅህ
@user-gw2hr4zd5h
@user-gw2hr4zd5h 4 жыл бұрын
ያረቢ እውቀት በውቅት አድሪገን ጨምሪልን አሳውቀን አስነብበን አብዝትን እንገዛህ ዘድ ያረብ
@sm2734
@sm2734 4 жыл бұрын
ኧረደቶ ምድነው ጪቅጪቅ ሀይማኗት ሁ2ት ነው ክርክርሩ ምድነው እኔ አሸንፍ ነውደ ሁሉም የራሡን ይውዳል
@user-zi9jk9if9t
@user-zi9jk9if9t 2 жыл бұрын
ما شاء الله تبارك الله ابو ايمن الله يحفظك
@seidseid4445
@seidseid4445 4 жыл бұрын
እርሜነ ጤነአብዝቶ ይስጥህ ኡስታዝእ አልሀምዱሊላህ ለአንዱ አላህ ስንሞትም በላኢላሀኢለላህ የምንሞት ያርገን ያርብ
@user-ph9wx6rp7v
@user-ph9wx6rp7v 4 жыл бұрын
አለሁ አክባሪ ኡሱደዚ ጀዘኩም ከአላ ከይር 👍🌹🌹🌷🌹🌹🌹🌹🌷👍👍
@mulet8751
@mulet8751 4 жыл бұрын
1 .አል በቅራህ 132 ኢብራሒም እና ልጆቹ አለህ ሙሲልሞች ሳቶኑ አትሙቱ አላቸው ሆኑ አለ 2 . አል ሐጁ 78 የአባታችንን ኢብራሒም ሀይማኖት ተከተሉ እርሱ ከዚህ በፊት ሙሲልሞች ብሎ ሰይሟቸዋልና መሀመድ ይህን ሁሉ ያለውን ይረሳና አል ዙመር :-12 የሙሲልም መጀመሪያ እኔ ነኝ ብሎት ያርፈዋል ለናንተስ የእስልምና ጀማሪ ማነው?
@wellrt4727
@wellrt4727 4 жыл бұрын
ኡስታዜ አቡሀይደር እዲሜና ጤና ከነቤተሠብህ የኔ ጀግናናናናናናና
@leyla2445
@leyla2445 4 жыл бұрын
ኡሥታዝየኛጀግና
@firdoweshassen2365
@firdoweshassen2365 2 жыл бұрын
Siwedhko yene jegna allah yitebkh ustaze.
@user-wv4fd2ru7r
@user-wv4fd2ru7r 4 жыл бұрын
ኡዝታዙና እዲሜና ጤናህን አላህ ያርዝምልን የኛ ጀግና የኢሥላም አለኚታ
@RametoAhmed-zs3yj
@RametoAhmed-zs3yj 3 ай бұрын
ኡስተዜ አቡ ሀይደር አለህ ረዢም እድሜነ ጤነ ይስጥክ
@user-md5ez9nd9e
@user-md5ez9nd9e 4 жыл бұрын
አሠላሙ ዋአለይኩም በመጀመራ ሙሢሊም ላደረገኝ ለአሏህ ትልቅ. ምሥጋና ይገባዉ አቡ ሀይደር እረጂም እርሜ እና ጤና ከነ ቤተሠብህ አሏህ ይወፍቅህ
@rahmethuesn5455
@rahmethuesn5455 4 жыл бұрын
ውይ ድርቅና ያአላህ ባንተ መገድ ግደለን አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገን ጌታ ኮራሁብህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
@messmess4257
@messmess4257 4 жыл бұрын
እኔንተ እኮ ከድንግል ማራም እንደተወለድ ቁራናቹ በደ ንብ ይናገራል ነብይን ነው ታላቹህ ለምን ሌሎወች ነበይ በመንፍስ አልተወለደም
@romellabugnutin8350
@romellabugnutin8350 4 жыл бұрын
ሴትየው ሠው ሊፈጥሽ አይችለም
@messmess4257
@messmess4257 4 жыл бұрын
አፍሽን ዝግ ዴማ
@abdallaalketbi4297
@abdallaalketbi4297 4 жыл бұрын
@@messmess4257 😅😅😅😫 ለምን አሏሕየፈለገዉን ይፈጥራል እዲሕ ካልሺማ እኔምልትይነዉ ክክ
@kamutube3343
@kamutube3343 4 жыл бұрын
@@messmess4257 እና ነብይነቱ ለምን ካድሽ? የቅዱስ ቁራአን የፈለጋችሁት አንቀጾች ብቻ ስታገኙ አወቅን አወቅን ታበዛላችሁ። ካመናችሁ በሁሉም አንቀፆች ነው ። እየሱስ ጌታ አለመሆኑ መፀሀፍ ቅዱስ በደንብ ስታነቢ ታገኝዋለሽ መፀሐፍ ቅዱስ የተላከ ነቢ እንጂ ጌታ አለመሆኑ በደንብ ይገልፃል። እናንተ በግድ ጌታ ካልሆንክ ብላችሁት ሙጭጭ አላችሁ እንጂ እሱ በሎኝ አላለም በዛላይ እናንተ አባቶችን የሚያመልኩት እናመልካለን እንጂ እውቀትን ፈልገን አናገኝ ም ትላላችሁ። የመፀሐፍ ቅዱስ እውቀት የላችሁም እንኮን የቁርአን አታይውም እንዴ አስተማሪያችሁ ሆኖ እንኮን ምንም እውቀት የለውም ለነገሩ መፀሐፍ ቅዱስ አይነበብም ትላላችሁ እንዲሁ በደፈናው ነው የምትከተሉት።
@user-ur7yo9fo8k
@user-ur7yo9fo8k 3 жыл бұрын
ኡስታዛችን ኑርልን ኩራታችን
@user-lt2oo2ow8m
@user-lt2oo2ow8m 4 жыл бұрын
አላህ ሁሉንም ሀቁን ይምራቹሁ ኡስታዜ አደረቁህ ዬኡማዉ ጀግና አላህ እድሜና ሙሉ አፍያ ይስጥህ
@bashkayousuf6233
@bashkayousuf6233 3 жыл бұрын
Al qur'aanul kariim a word from the creator of heavens and earth. No one could ever imitate to produce like it nor any one can change it
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 жыл бұрын
Even the is good guy because he don't get mad
@abdellaadem6015
@abdellaadem6015 4 жыл бұрын
አትጠምዝዝ የምን ቁፍሮ ዝምብለህ ተሽኒፊለሁ አትልም ብለህ ተኮረጇል አልክ የኮረጃችሁትስ እናንተ
@user-bq9ie4fs2c
@user-bq9ie4fs2c 4 жыл бұрын
♥ ማሻአላህ ላቁወተ ኢላቢላሂል አሊዩል አዚም ፡ የአለማቱ ጌታ እውነተኛው አምላካችን አላህ ይጠብቅህ በረካ ሁን
@user-jh5wy2dn5c
@user-jh5wy2dn5c 4 жыл бұрын
ኡዝታዛችንአላህእድሜናጤናይስጥህ።እድሜህንያርዝምልንያረብ
@user-qh2dt2gh7k
@user-qh2dt2gh7k 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ዑስታዝ
@mohammedalidtffgg6682
@mohammedalidtffgg6682 4 жыл бұрын
አቡ ሀያደር እረሜህን ያረዝመው ተክሌዋ አላህ ያመልስህ ወደ አላህ
@remlitube1684
@remlitube1684 4 жыл бұрын
Mohammed Alidtffgg sebscribe bemaderg aberetatagn
@ebroWagbal
@ebroWagbal 17 күн бұрын
አልሀምዱሊለህ አለህ መጨረሸህ የቅናልህ ኡስታዝ ሳዲቅ
@hvhgcy4718
@hvhgcy4718 4 жыл бұрын
ኡስታዝ፣እድሜቹሁ፣እድረዝም፣አላህንመቼም፣እለምናዋለው፣ኢንሻአላህ
@user-vn9mv7rm7j
@user-vn9mv7rm7j 4 жыл бұрын
ኡዝታዝ ጀዛኩም አላህ ባለሁበት አላህ ይጠብቃቸው የኛ ጀግና አቡሀይደር እድሜና ጤና ይስጣችሁ አልሃምዱሊላ አል ነኢ መተል ኢስላም
@foryou6142
@foryou6142 4 жыл бұрын
እኔ ተመኜሁ ከዳንኤል ክብረት ወይም ምህረተ አብ አዚህ የኢላም ጀግናጋር በተወያዩ አይችሉትም አቡሀይደርን በሀቅ ዙርያ
@ahmad-hg4fk
@ahmad-hg4fk 4 жыл бұрын
masha alahtbark A alah edmehn yatewlew jgnaw ustaz
@leyilajemal2235
@leyilajemal2235 4 жыл бұрын
Ustazachin Allah hayatekn yrzmiln Allah yitbeqk
@umaharun9929
@umaharun9929 4 жыл бұрын
አይ ተክልሻ ዩኒ እንዳለዉ እጥብ ጭምቅ ነዉ ከረባቷን ፈታ አርጋት ትንሽ
@user-kx2fk2ec1b
@user-kx2fk2ec1b 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂ቁልጪ ቁልጪ አለ በስቅ
@meamymeamy6792
@meamymeamy6792 4 жыл бұрын
@@user-kx2fk2ec1b አጥቦ ጨምቆ ጀለብያ ያለብሣቸዋል ብልዋል ይወኒ
@user-kx2fk2ec1b
@user-kx2fk2ec1b 4 жыл бұрын
@@meamymeamy6792 😂😂😂😂😂እር በስቅ
@user-hw3qp5rx2s
@user-hw3qp5rx2s 4 жыл бұрын
ክክክ
@abdallaalketbi4297
@abdallaalketbi4297 4 жыл бұрын
@@user-kx2fk2ec1b 😃👍👍
@loueloue9760
@loueloue9760 4 жыл бұрын
ሁሉም ገብቶታል ግን አለመርታት ነው
@user-kx2fk2ec1b
@user-kx2fk2ec1b 4 жыл бұрын
😂😂😂😂ትንሺ ላዉራ ትሚል ትንሺ ልሸነፍ ብል ይሻልነበር
@tamimasaid1866
@tamimasaid1866 2 жыл бұрын
ኡስታዜ የኔ ጀግና ለዘላልም ኑርለኝ
@endrisyimer2535
@endrisyimer2535 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ ሙስሊም ያረገኝ ጌታ በደንብ አስተምረው ኡስታዛችን አቡሀይደር አትፍረድበት አለማወቅ ብዙ ያስብላል
Mashalah Amharic Daiwa with Cristian 28 dec 2017
11:22
AL.KHAXAB CHANL
Рет қаралды 147 М.
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 28 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,8 МЛН
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 4,4 МЛН
ዩኒ ማኛ እውነቱን አፈረጠው || ታላቅ ፍጥጫ!!
40:17
ፈላህ ዩቱብ
Рет қаралды 68 М.
ustaz abu hayder ke paster ga
1:33:20
saif and Khalifa da,awa
Рет қаралды 7 М.
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 28 МЛН