ኢሥራእ እና ሚዕራጅ በኡስታዝ በድሩ ሁሴን || ሚንበር ቲቪ ||MinberTV

  Рет қаралды 21,798

Minber TV

Minber TV

2 жыл бұрын

#ሚንበር_ቲቪ#ሁለንተናዊ_ከፍታ#minbertv
Copyright @MinberTV
t.me/joinchat/AAAAAEL-0GJF-c8...

Пікірлер: 170
@user-on5js8ni4v
@user-on5js8ni4v 2 жыл бұрын
صلي الله عايه وسلم ❤ የኛ ምርጥ ነብይ አላህ በጀነት ከሳቸዉ ጋር ጎረቤት ያድርገን ያረብ ጀዛከአላህ ኸይር ምርጥ አቀራረብ አላህ ከተጠቃሚዎች ያድርገን
@seidhassan2113
@seidhassan2113 2 жыл бұрын
ፊዳካ አቢ ወኡሚ ያሀቢበላህ ያነቢየላህ ሰለሏሁአለይሂ ወሰለም
@user-ed9jy9tp1p
@user-ed9jy9tp1p 2 жыл бұрын
ያአላህ ወላሂ ሥህተት ላይ ነህ እናተደሞ ኮሜንቶች ሣታቁ ሣትረዱ ማሻጨላህ አትበሉ ሥህተት አለበት አላህ ይመልሥህ ያረብብብ ምኞቴነው
@abubekrseid5785
@abubekrseid5785 2 жыл бұрын
ማሻጨላህ ምንድን ነው?
@user-kg5ke8br9m
@user-kg5ke8br9m 2 жыл бұрын
ኡስታዝ መልስ ይሰጣል እናንተ ግን ከግማሽ ሰአት ደርስ የሰኮንዶችን ቃል ቆራርጣችሁ ሰውን አታሳስቱ
@zamzamzamzam8912
@zamzamzamzam8912 2 жыл бұрын
በቃ በድሩ ሁሴን ተብየው አህባሽሆነ ማለትነው?? ጌታዬ ጠብቀን
@looobabaaylo2941
@looobabaaylo2941 2 жыл бұрын
@@zamzamzamzam8912 ማነው አህባሺ ያረገው
@looobabaaylo2941
@looobabaaylo2941 2 жыл бұрын
@@user-kg5ke8br9m እውነትሺን ነው
@ramzya9912
@ramzya9912 2 жыл бұрын
ጀዛከላሁኸይርን ውድ ኡስታዛችን አላህ እረመዳንን ደርሰው ከሚፆሙት ፆመውም ከሚጠቀሙት ባሪያዎቹ ያድርገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@noorhusienabdul5722
@noorhusienabdul5722 2 жыл бұрын
we thankyou ustaz bederu we wish you good health and long life ,, jezakeallah .. ustaz bedru husien ..
@sumayatube-5687
@sumayatube-5687 2 жыл бұрын
هُوَ الَّذِي خَلَقَ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضَ فِي سِتَّةِ أَيَّامٍ ثُمَّ اسْتَوَىٰ عَلَى الْعَرْشِ ۚ يَعْلَمُ مَا يَلِجُ فِي الْأَرْضِ وَمَا يَخْرُجُ مِنْهَا وَمَا يَنزِلُ مِنَ السَّمَاءِ وَمَا يَعْرُجُ فِيهَا ۖ وَهُوَ مَعَكُمْ أَيْنَ مَا كُنتُمْ ۚ وَاللَّهُ بِمَا تَعْمَلُونَ بَصِيرٌ ቁራአን:57 ቁጥር::4 እርሱ ያ ሰማያትንና ምድርን በስድስት ቀናት ውስጥ የፈጠረ፤ ከዚያም በዙፋኑ ላይ (ስልጣኑ) የተደላደለ ነው፡፡ በምድር ውስጥ የሚገባውን፣ ከእርሷም የሚወጣውን፣ ከሰማይም የሚወርደውን በእርሷም ውስጥ የሚያርገውን ያውቃል፡፡ እርሱም የትም ብትኾኑ ከእናንተ ጋር ነው፡፡ አላህም የምትሠሩትን ሁሉ ተመልካች ነው፡፡ምነው በድራ ከአሏህ በላይ እኔ አወቅ ነኝ አልክ;;
@user-ed9jy9tp1p
@user-ed9jy9tp1p 2 жыл бұрын
ሥተት ላይነው አላህ ይመልሠው ያረብብ
@user-zp2iq1qj7g
@user-zp2iq1qj7g 2 жыл бұрын
ሡብሀንአላህ አላህሂድያይሥጠን እጂ አቡመርየም ልክልካቸዉን ይነግራቸዋል
@user-ed9jy9tp1p
@user-ed9jy9tp1p 2 жыл бұрын
@@user-zp2iq1qj7g ትክክል አጥቦ እያሠጣቼው ነው
@sumayatube-5687
@sumayatube-5687 2 жыл бұрын
ውድ እህቶቼ ኑ ቤቴ እንደማመር ድነዊ ትምህርት ተገኛለቹ
@user-ed9jy9tp1p
@user-ed9jy9tp1p 2 жыл бұрын
ደምሩኝ እደምራችኋለሁ ውዶች
@dawudtube7213
@dawudtube7213 2 жыл бұрын
#አሰላም አሊኩም#ወረህመቱላሂ#ወበረከቱ#🌹ሰሉ አለ 🌹ነብይና መሀመድ#🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም #🌹ምርጥ ነብይ#ምርጥ 🌹አስተማሪ #ምርጥ መሪ #🌹እህቶቼ ወንድሞች #ፕሮፉይሊን#ንኩና ፈተዋ አሪፍ #🌹ትምህርት ታገኛላችሁ ጊዚ ውድ ነው # አላህ ልቦና ይስጠን #ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
@hafidatalttahir2471
@hafidatalttahir2471 2 жыл бұрын
አላሁመሰሊ ወሰልም ወባርክ ዓላ ሷይዲና መሀመድ ዋዓላ አሊሂ ወሰህቢሂ አጀመኢን ያረብ በመንገዳቸው ቀጥ ካሉት አድርገን የሀዩ ያቀዩም ያዘልጀላሊ ወልኢክራም
@user-ze1iv7qw5r
@user-ze1iv7qw5r 2 жыл бұрын
አሚን
@user-yj9li6ge4r
@user-yj9li6ge4r 2 жыл бұрын
አላህ ይህን ቲቪ እዲዘጋ ዱአየን አረጋለሁ ወድም በድሩ አላህ የህዲክ ድሮም አውቀነዋል
@user-by4yp1bj9l
@user-by4yp1bj9l 2 жыл бұрын
ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂእራጀኡን አተሠው የባሥ ጠመምክ አኡዙቢላህ
@user-od2os4wl6k
@user-od2os4wl6k 2 жыл бұрын
ምንም አልገባኝ ስተቱ ምን ላይ ነዉ ያወቁትን ማሳወቅ መልካም ስነምግባር ነዉ አስረጅኝ
@user-hn3zd9gc9s
@user-hn3zd9gc9s 2 жыл бұрын
@@user-od2os4wl6k allah Botaa Ayifeligim Iyyalee New Indee Ahbashochuuu
@amirmuhammed7393
@amirmuhammed7393 2 жыл бұрын
አላህ የቦታ ፈጣሪ ነው።
@obseabasimal3
@obseabasimal3 2 жыл бұрын
Sallallah waallay wasallam fidaka Abii wa Umi ya Rasullullah ya Habib Allah ❤️❤️❤️jazakum Allah kheir ya ustazuna may Allah swt reward you inshaa Allah
@amiraanaim6648
@amiraanaim6648 2 жыл бұрын
اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا ونبينا وحبيبنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@yesewneger7519
@yesewneger7519 2 жыл бұрын
Mashallah Allah afiya ena edme yistih Ustaz Wolehi hulum dawa kelb wust yigebal allah midah yikfelih
@kaffadlu8450
@kaffadlu8450 2 жыл бұрын
Jazakallah khayir ustaad
@seadamahmudi1623
@seadamahmudi1623 2 жыл бұрын
ሱ አ ወ ጀዛኩሙላህ ኸይረን ኡስታዛችን
@sali6914
@sali6914 2 жыл бұрын
SubhanAllah Allah meun Yesanwale? YA Allah give us Eman. Jkh ustaz best lesson!!!
@kelifaabdo1291
@kelifaabdo1291 2 жыл бұрын
Aselamualeykum. My best Reminder. You are My best Reminder. May Allah reward you this life and hereafter. Please forgive I think you make mistake. Who ever left prayer
@user-sb7bd3rj4i
@user-sb7bd3rj4i 2 жыл бұрын
አለሁማ ኢኔ አሣአሉከ ሁሥነል ከትማ አለህ ሆይ መጫራሻችን አሰምርሊን اللهم صل وسلم على نبينا محمد،، አለህ ሆይ አዉቆ ከመሰት አንታ ጠብቃን ያራብ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤔
@seadamohammedhaseen1191
@seadamohammedhaseen1191 2 жыл бұрын
Wa wr wb ustazy jezakellah keyre ❤
@sumayatube-5687
@sumayatube-5687 2 жыл бұрын
አሏሁሙስተአን አሏሁመ የሙቀልበል ቁሉብ ሰብት ቀልብ አላ ድነክ አሏህዬ የኻትሜን ነገር አደራህ በድሩ አይነችን እያየ ጠመምክ ጭራሽ የአሀበሾችን ንግግር
@user-vd4wk1vm5t
@user-vd4wk1vm5t 2 жыл бұрын
አአላህ ሂድያ ይስጠን ማማዬ
@mohammedadres9389
@mohammedadres9389 2 жыл бұрын
ፊዳከ አቢ ወኡማ ወነፍሲ ፊዳከ ያረሡለላህ
@ramzia3457
@ramzia3457 2 жыл бұрын
Jazakum allah hayr
@meryamealemu8336
@meryamealemu8336 Жыл бұрын
Mashallhe
@zinetabdurezak5495
@zinetabdurezak5495 2 жыл бұрын
ማሽአላ አላህ ይጠብቅልን ዉሥታዛችን
@munazalmuhammad4715
@munazalmuhammad4715 2 жыл бұрын
مُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺ
@SaraAhmed-xu5kc
@SaraAhmed-xu5kc 2 жыл бұрын
ያረሂም ማረን ግን ምን ሆናቹ ነው እህቶቼ ግን ሙሉውን አድምጣቹታል ብታደምጡትም በጥላቻ እና በንቀት ሥለሆነ ምታዳምጡት የታያቹ በዚ ሁሉ ቃላቶች አንዱን ብቻ መዛቹ አውጥታቹ ባልዛበዳቹ ነበር መጀመራ ርእሡ እራሡ እኮ አላህ በሠማይ እንዳለ ያመለክታል ሥቀጥል ኡሥታሰ የተናገረው አላህ ነገራቶች ለመፍጠር ጊዜና ቦታ አይገድበውም አለ እንጂ ድሮ በረሡል (s a w)ጊዜ አየር አነበረም አሁን ግን አለ ምክንያቱም ሠዎች የዛኔ መሥራት ሥላልቻሉ ሥለዚ አላህ ደሞ በዛም ሠአት ይሁን አሁንም ሁሉም ነገር መፍጠር የሚችል ጊዜና ቦታ ሣይገድበው ጌታችን አላህ ብቻ ነው ኡሥታዝ ያለው ኢሄንኑ ነው ምነው ረጋ ብለን ብናሥብ ሙሥሊም ሦሥት ጊዜ ሣያሥብ አይናገርም አላህን ፍሩ አላህ የጀነት ቁልፍ የሠጣቹ ይመሥል ሠውን ለማክፈር አንሩጥ ሁሉም ነገር ለመቶርገም ከፊት እና ከኋላ ያለውን ማየት ያሥፈልጋል ሥለዚ በሥሜት ብድግ ብለን ከምንሮጥ ወደ ራሣችን ተመልሠን እናሥተንትን የኡለሞች እና የኡሥታዞች ክብር እንጠብቅ ኡሥታዝ ምንም አላጠፋም የኛ አረዳድ እንጂ አላይ ቀጥተኛው መንገድ ይምራን ያረብ !!!
@user-fk1th2tj5k
@user-fk1th2tj5k 2 жыл бұрын
ያረብ ኡስታዞቻቺን አላህ ይጠብቃቺሁ💓
@brurberhanu9991
@brurberhanu9991 2 жыл бұрын
جزاك الله و خيرا يا شيخ بدر الله يا عطيك عفيا
@thetrio8020
@thetrio8020 2 жыл бұрын
إِنَّمَا أَخَافُ عَلَى أُمَّتِي الْأَئِمَّةَ الْمُضِلِّينَ ) ، وصححه الألباني رحمه الله في " صحيح سنن أبي داود " .
@user-oc5fm1dl3d
@user-oc5fm1dl3d 2 жыл бұрын
Mashallah allah yichmerelih
@aaii2973
@aaii2973 2 жыл бұрын
ሰለላሁ አሊሂ ወሰለም ጀዛክ አላህኸይር
@user-se3sg4fj5d
@user-se3sg4fj5d 2 жыл бұрын
ሱለለሁ አለይሂ ወሰለም ኡስታዞቸችን አለህ ይጠብቀቹ ከዘመኑ ሰይማር ለስተምር ከሚለዉ ወጠጤ አፍ የዉጠቹ
@aminaishak7147
@aminaishak7147 2 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው ኡስታዝ ጀዛኩም አላህ ኸይር ትችታችሁን ትታችሁ አስተንትናችሁ አዳምጡ
@zuzunegwollooyew1741
@zuzunegwollooyew1741 2 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🌷🌷ሀቢቢ ያረሱለላህ ፊዳከ አቢ ወኡሚ ወነፍሲ ያረሱለላህ
@user-hf5xo5gs5c
@user-hf5xo5gs5c 2 жыл бұрын
ፈዳከ ኡሚ ወአቢ አላህ እውነተኝ መሱሊም አድርገን ያረብ መረጠን
@firdosahmed5587
@firdosahmed5587 2 жыл бұрын
mashaAllah
@Samu.Asel_2005
@Samu.Asel_2005 2 жыл бұрын
اللهم صل وسلم على نبينا و حبيبنا محمد
@user-ze1iv7qw5r
@user-ze1iv7qw5r 2 жыл бұрын
አለይሂ ሶላቱ ወሰላም
@makamaka8964
@makamaka8964 2 жыл бұрын
አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ግን አትልፋ አላህ ከአርሽ በላይ ነው ። ሰዉ እደት የአላህን ቃል ይክዳል
@fezekirshems1117
@fezekirshems1117 2 жыл бұрын
ወላሒ አላህ ይዘንልህ አጠመሙህ ለሆድህ ለክብርህ አላሁመ ሙስተዐን
@zamzamzamzam8912
@zamzamzamzam8912 2 жыл бұрын
ከነሡጋር መተሻሸት ከነ ሙፍቲ ኡመር ጋር የዋለ ምን ይማራል አይይይአላህ ይምራንን
@SumeyaSumya
@SumeyaSumya 2 жыл бұрын
አላሁመሶሌ ወሰለም አለ ነብየና ሙሀመድ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ኡስታዜ ጀዛከላህ ኸይረን
@seadamohammedhaseen1191
@seadamohammedhaseen1191 2 жыл бұрын
Subehanek kalike 🙏🤲💞💞💞💞
@imuatik9826
@imuatik9826 2 жыл бұрын
Jezakellah Ustaz
@saniaawel8912
@saniaawel8912 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ ኢንሻአላህ
@Tube-kx2sq
@Tube-kx2sq 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላሂ አለ ድነል ኢሰላም
@user-vd4wk1vm5t
@user-vd4wk1vm5t 2 жыл бұрын
ሱለላህ ወሰለም አላሀቢቡና ሙሀመድ አተየ ሀሜቶኞች ናቸው የገማ ስጋየሚበሉት ነው አላህ በጀነት ያገናኘን ከውድነብያችን ያረበለአለሚን
@user-kh4je2eb9o
@user-kh4je2eb9o 2 жыл бұрын
አህለን ጀዛኩም አላህ ሚንበሮች ሀሩን ሚዲያወች በርቱልን🙏💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💔💔💔💔🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦
@iloveallha1710
@iloveallha1710 2 жыл бұрын
Inshallha
@hikmaabdulah9943
@hikmaabdulah9943 2 жыл бұрын
اللهم صل وسلم على نبينا محمد وعلى اله واصحابه اجمعين
@taibahahmad7690
@taibahahmad7690 2 жыл бұрын
ሰለላህ አለይሀሂ ወሰለም
@user-fd9xc7cf2y
@user-fd9xc7cf2y 2 жыл бұрын
سبحان الله الحمد لله لا اله الا الله الله اكبر
@mubarekjuhar4567
@mubarekjuhar4567 Жыл бұрын
S.A.W
@seadamohammedhaseen1191
@seadamohammedhaseen1191 2 жыл бұрын
Alhamdulillah Ale Nimetel iselame 🙏 🤲 💙 💖 ❤
@eshetieabdie714
@eshetieabdie714 2 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@seadllahahmed8228
@seadllahahmed8228 2 жыл бұрын
ናፍቆቴ በረታ አንቱ ፍቅር ነቢ !!
@taibahahmad7690
@taibahahmad7690 2 жыл бұрын
አሜን
@reis9735
@reis9735 2 жыл бұрын
እስቲ ለማለት የፈለገውን መጀመሪያ ለመረዳት እንሞክር ወንጀል ከመግባታችን በፊት ...አላህ ያለ ቦታ ነው እኮ አላለም ......አላህ ከሁሉም በላይ የሆነ ጌታ ስለሆነ እንደ ሌሎች ነገራቶች በውስን (ትንሽ) ቦታ ላይ ያለ አይደለም ለማለት ነው ..... ليس كمثله شيء وهو السميع البصير ለይሰ ከሚስሊሂ ሸይእ ወሁወ ሰሚኡል በሲር
@ziyadaAb673
@ziyadaAb673 2 жыл бұрын
ሱብሀክ አላህ
@selman456
@selman456 2 жыл бұрын
Semira Please visit a doctor kzfaq.info/get/bejne/fqyqpdSW2au1fHU.html
@brurberhanu9991
@brurberhanu9991 2 жыл бұрын
صل لله عليه وسلم
@ameenamenaaa9996
@ameenamenaaa9996 2 жыл бұрын
ማሸ አለህ🌷🌷🌷🌷
@WasKan-pl3be
@WasKan-pl3be Ай бұрын
ሀቢቡናና ያረሱለሏ
@hasinamuhammad1680
@hasinamuhammad1680 2 жыл бұрын
ያረብ ያአሏህ ያረህማን እያወቁ ከሚጠሙት አተው ጠብቀን አኡቢላህ አሏህ ህዳያ ይስጥህ የበድሩ ድሮም አልወድህም አሁንም የበለጠ ጠለውህ
@user-eb3je7bu7s
@user-eb3je7bu7s 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛኩሙላህ ከይር በጣም ይገርማል ሱብሃን አላህ እኔ እስረ ወል ሚራረጅ የምበለውን ስሙን እንጅ ይህን ያህል ተኣምሩን ተርኩን አለቅም ነበር አሁን አዎኩኝ አላህ ይጠብቀችሁ አላሁማ ሰሊ ወሰሊም አለ ነብይና ሙሐመድ ሶለሏሁ ዐለይህ ወሰላም
@iloveallha1710
@iloveallha1710 2 жыл бұрын
WA AS WB
@zulfa7928
@zulfa7928 2 жыл бұрын
ሠለላህ አለሂ ወሰለም
@ammuabdulrahman16
@ammuabdulrahman16 2 жыл бұрын
❤😪👍
@yesuf4704
@yesuf4704 2 жыл бұрын
አለሂሠላቱወሠላም
@iloveallha1710
@iloveallha1710 2 жыл бұрын
AS WA WB
@moonvipmoonvip8118
@moonvipmoonvip8118 2 жыл бұрын
اللهم صل وسلم على سيدنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين
@user-bl2cx6vc8g
@user-bl2cx6vc8g 2 жыл бұрын
እኔ ብቻ ነኝ ግን ከማን እውቀት መውስድ እና መማር እንዳለብኝ ግራ የገባኝ የሚሠማው ሁላ ቀርቢ ነው
@user-sh8oo6fy8u
@user-sh8oo6fy8u 2 жыл бұрын
ቆይ ልላክልሽ ከማን መማር እንዳለብሺ
@user-sh8oo6fy8u
@user-sh8oo6fy8u 2 жыл бұрын
ወላሂ ምርጥ ትምህርት ትማሪያለሽ በነዚህ በቴሌግራም
@hikmaabdulah9943
@hikmaabdulah9943 2 жыл бұрын
فيداك أبي وأمي يا رسول الله
@hafidatalttahir2471
@hafidatalttahir2471 2 жыл бұрын
ጀዛክአላህ ከይር ውስታዝ አንደበትህ ይባረክ
@mensurakmel4714
@mensurakmel4714 2 жыл бұрын
በጊዜና በቦታ ሊወሰን የሚችለው የሰው ልጅ ነው ምን ማለት? አላህ እራሱን በቦታ ወስኖዋል ጣሀ 20:5 ሌላው አላህ እራሱን በቦታ ወስኖ ዙፋኑን ከአርሹ በላይ ባያረገው ኖሮ ነብያችን ለምን ወደ ሰማይ ወሰዳቸው ? ከአርሽ በላይ ስለ ሆነ አይደለምን ?
@semsyamuhammed8613
@semsyamuhammed8613 2 жыл бұрын
አሏህ ከቦታም ከአቅጣጫም የጠራ ነዉ ተመለሽ ከጥመት
@user-en3on7rd5t
@user-en3on7rd5t 2 жыл бұрын
@@semsyamuhammed8613 እናተ የሺአ የሶፊ አቂዳ ተከታዩች። እንኳን አላህ ሱበሀነሁ ወተአላ አቺም ቦታና አቅጣጫ አለሺ የጠመምሺምም አቺ ነሺ
@user-en3on7rd5t
@user-en3on7rd5t 2 жыл бұрын
#mensur እህት የአህባሺ አቂዳ እየተከተሉ ስለሆነ ነው ለይቶላቸው አላህ ይምራቸው ይምራን
@user-iq8hq2jp2q
@user-iq8hq2jp2q 2 жыл бұрын
ሱራቱል ጧሃ አንቀፆ 5 ነው
@semsyamuhammed8613
@semsyamuhammed8613 2 жыл бұрын
@@user-en3on7rd5t እኔማ ፍጡር ስለሆንኩኝ ቦታ ያስፈልገኛል አሏሁ ሡብሀነሁ ወተዓላ ግን ፈጣሪ ነዉ ከፈጠረዉ ፍጡር አይፈልግም ليس كمثله شىء ሡረቱ ሹራ አንቀፅ1
@zeyenyadawud9443
@zeyenyadawud9443 2 жыл бұрын
s a w
@user-zw9cb9xv2w
@user-zw9cb9xv2w 2 жыл бұрын
እሺ ወደሰባተኛው ሰማይ ያረጉት ለምድነው እደምናቀው ሰላትን ለማምጣት ነው እና ከማነው ሰላት ይዘው የመጡት እዳው ትንሽ አታስብም እዳው ወዴት ኤድክ አረአላህ ያሳልን አታጥሙን ወይ ይምራቹ
@iloveallha1710
@iloveallha1710 2 жыл бұрын
Jzk Ustazena
@hikmitube4297
@hikmitube4297 2 жыл бұрын
አልገባኝም አላህ በቦታ የተገደበ አደለም የምትለው አስቲ ልጠይቅ ነብዬ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ወደ ኢስራና ምዕራጁ የወሰዳቸው ታዳ በቦታ ስለተገደበ አይደል
@sumayatube-5687
@sumayatube-5687 2 жыл бұрын
ልክ ነሽ ነገሩ ጉዙ ወደ አህበሾች ሆኖወል
@rabiaender4882
@rabiaender4882 2 жыл бұрын
ሳህ ውደ ይገርሙኛል እነሱ ጠመው ሌላ ሰው ይዘው ሊሞቱ አላህ ሆይ መጨረሻችንን አሳምርልን
@sofihabeshayoutube2742
@sofihabeshayoutube2742 2 жыл бұрын
አሏህ ስባህን ተዐላ ቦታን ፍጥሮ ቦት አይከብበውም ሱባህን አሏህ
@sumayatube-5687
@sumayatube-5687 2 жыл бұрын
@@sofihabeshayoutube2742 هُوَ الَّذِي خَلَقَ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضَ فِي سِتَّةِ أَيَّامٍ ثُمَّ اسْتَوَىٰ عَلَى الْعَرْشِ ۚ يَعْلَمُ مَا يَلِجُ فِي الْأَرْضِ وَمَا يَخْرُجُ مِنْهَا وَمَا يَنزِلُ مِنَ السَّمَاءِ وَمَا يَعْرُجُ فِيهَا ۖ وَهُوَ مَعَكُمْ أَيْنَ مَا كُنتُمْ ۚ وَاللَّهُ بِمَا تَعْمَلُونَ بَصِيرٌ ልጠይቅሽ ይህ ያቁራአን አያ ምን እያለ ነው ሱራቱል: ሀድዲ57 አንቀፃ 4::
@user-iq8hq2jp2q
@user-iq8hq2jp2q 2 жыл бұрын
ያአላህ አንተ ሰዊዬ ብለህ ብለህ ከኢኽዋንም አልፈህ አህባሽም ሆንክ ይገርማል አለሁ ሙስተኣን
@user-vd4wk1vm5t
@user-vd4wk1vm5t 2 жыл бұрын
አህባሽጋር የሚተባበር ይሆናልጂ ሌላምንሊሆን ጠሞ አጥማሚን አላህ ይምራቸው ከአህያጋ የዋለች ጊደረሸፈሰቱስተምራ ትውላለች አሉ
@mohammedebrahim604
@mohammedebrahim604 27 күн бұрын
Menzuma
@iloveallha1710
@iloveallha1710 2 жыл бұрын
S A W
@hayatgestament7185
@hayatgestament7185 2 жыл бұрын
አህላን
@maryamaali1414
@maryamaali1414 2 жыл бұрын
ሡለሏሁ አለይሂ ወሠለም ።እረጅም እድሜና ጤናይሥጠውት ኡሥታስ ጀዛካሏህ
@ahmedpeace8622
@ahmedpeace8622 2 жыл бұрын
በኢስራእ እና ሚዕራጅ ትልቅ ክስተትነት ማንም እማይክደው ታላቅ ታአምር ነው። ነገር ግን ከዚህ ክስተት ጋር የተያያዘ ኢባዳም ሆነ ለየት ያለ ነገር የለም። ሌላው ረጀብ 27 የሚለው ውሸት ደካማ ሃዲስ ነው ወደ 3 አይነት ዘገባ ነው ያለው በትክክል አይታወቅም ።
@selman456
@selman456 2 жыл бұрын
Ahmed Please visit a doctor kzfaq.info/get/bejne/fqyqpdSW2au1fHU.html
@user-oy1rb7wi6w
@user-oy1rb7wi6w 2 жыл бұрын
ኧረ ሰወች ለፍርድ አትቸኩሉ
@Maleehat-Tube
@Maleehat-Tube 2 жыл бұрын
ቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቲቲቲቱቱቱቱቱቱቱቱቱ አውዙቢለሂ
@yusratube7257
@yusratube7257 2 жыл бұрын
ጣይብ ሰብት ሰማይን የወጡት ለምን ነበር ነቢዮ ሰለለህ አለይህ ወሰልም ሱብሀነክ እየወቃችሁ ትጣማለችሁ አለህ ማጫረሻችንን የሰምርልን ቆይ ግን በቁረእን ና በሀዲስ አታምኑምን
@user-zw9cb9xv2w
@user-zw9cb9xv2w 2 жыл бұрын
እዚጋ ጨርሳቹ አዳምጣቹት ከሆነ አላህን አዩት አለ እሺ ሰላትን ተሰጠተዋል አለ እሺ የሰጠ ማነውነው የአላህ እዳው ምንልበልክ አተሰው
@ziyadaAb673
@ziyadaAb673 2 жыл бұрын
ኢሳ እና ዘከሪያ አለይኩም አሰላም
@user-sv1he2zi3c
@user-sv1he2zi3c 2 жыл бұрын
ሊታረም የሚገባው ነገር አለ ኤድተሮች እባካችሁ አሳተካክሉ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-ze1iv7qw5r
@user-ze1iv7qw5r 2 жыл бұрын
አሚን ኡስታዝ ጀዛኩሙሏሁ ኽይር ላይክ ሼር አድርጉ
@zeyenyadawud9443
@zeyenyadawud9443 2 жыл бұрын
YeRemeadan debabu tayegn
@nuruchacha1521
@nuruchacha1521 2 жыл бұрын
ahbash honk a
@abdulhakimhamid1755
@abdulhakimhamid1755 2 жыл бұрын
Allahu mewejudun bila mekan አሏሁ መውጁዱን ቢላመካን
@AbuHafsa1799
@AbuHafsa1799 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ውድ ወንድሞችና እህቶች በዚህ ቪድዮ ስህተት አለበት የተባለውን ነገር ደቂቃውን ከታች አለ በደንብ አድምጡት እንደሚታወቀው በ 2004 ሙስሊሙ ማህበረሰብ ተቃውሞና ረብሻ ያስነሳው አህባሽ የሚባል የጥመት አንጃ መጣ ተብሎ ነበር ይመስለኛል። ሰው ግን የአህባሽ አቂዳ ጠንቅቆ አላወቀውም ምክንያቱም በመሪነት ደረጃ የነበሩ ሰዎች ማህበረሰቡን በደንብ አላስተማሩትምና እንደውም በአንድነት ስም መውሊድ አይለያየንም በማለት የነብዩ ፈለግ ሲቃረንና ቢድአን ስያነግስ ነበር ። የቢድአ አስከፊነት በሰአቱ የተረዳ ቢሆን ኖሮ እንደዚህ አድርጎ የመውሊድ ጉዳዩ ባለቀለለው ነበር ። በጣም የሚገርመው ደግሞ ከአህባሽ ጋ የፓለቲካ እንጂ የአቂዳ ልዩነት የለንም ብሎ አንድ ዶክተር ተብዬ ተናግረዋል ። የአሁን ስህተቱ ከ9:30-9:55 ያለውን ሲሆን በደንብ አድምጡት የተናገው ነገር ምን እንደፈለገበት አላህ ይወቀው ነገር ግን የአህባሾች አቂዳ ነው የተናገረው ።
@FF-ot5mg
@FF-ot5mg 2 жыл бұрын
ማሽ አለህ ደስ ያምል ነበር ሶሎለሁ አለህ ውስለም ♥♥♥♥♥
@user-yj9li6ge4r
@user-yj9li6ge4r 2 жыл бұрын
ሚበሮች ወይ ማስተካክያ ያርግ አሊያም አታቅርቡብን አታጥሙት ኡመቱን በድሩ ? አላህ ልብህን ይመልሰው
@user-zw9cb9xv2w
@user-zw9cb9xv2w 2 жыл бұрын
አኡዝቢላ ወላ እዳው ወዴት ኤድክ አተሰው
@user-di6qd5ds3v
@user-di6qd5ds3v 2 жыл бұрын
ምን ማለትነው ወይጉድ ግራ የተጋባችሁ አላህ ከጥመት አውጣን ያረቢቢቢቢ ይገርማል
@medwelo4848
@medwelo4848 2 жыл бұрын
አሚን
@wagaritmidya6782
@wagaritmidya6782 2 жыл бұрын
ሰምቶ ከሚጠቀሙት ያድርገን
@user-eb3je7bu7s
@user-eb3je7bu7s 2 жыл бұрын
አልሃምዱልላህ አለ ኒዕመተል ኢስላም አልሃምዱልላህ ረቢል አል ዓለሚን
@hassenmuhamed6787
@hassenmuhamed6787 2 жыл бұрын
9:30 minut eske 9:50 yalewun nigigir mashallah bilenal enkuan wede tikikilegnawu akidah metah
@hikmitube4297
@hikmitube4297 2 жыл бұрын
ምኑ ነው ትክክል አላህ አራሱ ነው መገኛውን የተናገረው አላህ ካርሽ በላይ ነው ።።።
@user-je7pl2zx7w
@user-je7pl2zx7w 2 жыл бұрын
@@hikmitube4297 ንግግሩ አልገባኝም
Получилось у Миланы?😂
00:13
ХАБИБ
Рет қаралды 6 МЛН
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
FASH
Рет қаралды 30 МЛН
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 15 МЛН
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 52 МЛН
አሰተማሪ እና ጣፋጫ ሀዲሶች🇪🇹❤🧕
14:58
ሀዬ tube
Рет қаралды 3,2 М.
" የመጽናናት ጊዜ " የሐ.ሰ 3÷19 በመጋቤ ሐይማኖት እዮብ ይመኑ
34:27
ጎላ ሚካኤል ስብከተ ወንጌል Gola Mikael Sebkete Wongel
Рет қаралды 126 М.
Маленький кролик-курица
1:00
КиноАнгар
Рет қаралды 1,7 МЛН
ГНЕЗДО ОС (@willkofficial - TikTok)
0:17
В ТРЕНДЕ
Рет қаралды 1,6 МЛН
AAAAH
0:10
F L U S C O M A N I A
Рет қаралды 20 МЛН
THE FLOOR IS LAVA 🌋🔥! Blippi Watch Out! #blippi #shorts
0:55
Blippi - Educational Videos for Kids
Рет қаралды 26 МЛН