ለተሰበሩ ልቦች... || አሰ-ሶመድ || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ Minber TV ||

  Рет қаралды 27,150

Minber TV

Minber TV

2 жыл бұрын

#ኸሚስ_ምሽት#ሚንበር_ቲቪ#Minber_TV
Copyright @MinberTV
t.me/joinchat/AAAAAEL-0GJF-c8...

Пікірлер: 105
@birtukanmohammed6599
@birtukanmohammed6599 2 жыл бұрын
ሱብሃንአላህ ከመጀመሪያው እስክመጨረሻው ልብ ሰርጾ የሚገባ ከልብ የወጣ ትምህርት ነው።አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ።
@abdi-hr9hc
@abdi-hr9hc 18 күн бұрын
ኡስታዝ አለህ እድሜና ጤና ይስጥክ ወለሂ ዳእወክ ቃልብኝ ያድሳል❤❤❤❤❤❤❤
@anwirbilal5657
@anwirbilal5657 2 жыл бұрын
ውድ የኢስላም ፈርጦች አላህ ይጠብቃችሁ ።
@emumuaziemufatumeemumuazie6648
@emumuaziemufatumeemumuazie6648 2 жыл бұрын
ጀዛከላሁ ኸይረን ኡስታዝቻን የኛ ሆደ ባሻ አላህ ህፍዛችሁ
@ethiomalcomx7416
@ethiomalcomx7416 2 жыл бұрын
ውብ ትምህርት በሚገርም ጥበብ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ በድር
@saraahemd9525
@saraahemd9525 2 жыл бұрын
አላሁ ሱብሐናሁ ወታአላ የሞቱትን በጀናት ያበሰራቻወ አሚን (ነገር ግን ሁሌ ምንም እማያቅ ነው እያላቀ ያላወ አላህ ይቅር ይበለን አሚን)
@berhanuahmedmehamed3140
@berhanuahmedmehamed3140 2 жыл бұрын
እንኳን መጣህልን ኡስታዘና።
@Fozita
@Fozita 2 жыл бұрын
ጀዛከላህኸይር ኡስታዝ ቢስሚከነህያ ስለተለቀቀ ደስ ብሎኛል አልሀምዱሊላህ የምወደው ልዩ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ ጀግኖቻችን የኢስላም ፈሮጦች
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 жыл бұрын
ዋሊኩም አሠለም ኡስታዜ ጥላሞት ለብሷል ፊታቻው አላሕ የመን ያልብሣችሁ ጤናችሁን አላሕ ይመልሥላችሁ የተናደርኩ ትመሥላለሁ አባታችን
@lylamohamed729
@lylamohamed729 2 жыл бұрын
አላህ ረጆም እድሜ ከጤናጋር
@user-mo2ub4pv5i
@user-mo2ub4pv5i 2 жыл бұрын
ጀዛከሏሁ ኸይረን ኡስታዙነ አላህ አፊያችሁን ይመልስላችሁ ያረብ ጀዛከላህ ልባችን ደምቷን በጎንደር ሙስሊሞች አላህ ረውደቱን ሚሪያዲል ጀና ያርግላቸው ቀብራቸውን ያረብ ልብን ሰርስሮ የሚገባ ነሲሀና ምክርነው ለሀገር ለወገን የሚጠቅም ኢስላም ሰላምነው ሀቂቃ
@user-bb3ud5qk4x
@user-bb3ud5qk4x 20 күн бұрын
ኡሱታዝ አላህ አፊያህን ይስጥ አላህ ይጠብቅህ አላህ ያሽርህ
@ruqiyaabdllah1446
@ruqiyaabdllah1446 2 жыл бұрын
አሏህ ይስራቸውን ይስጣቸው እና ኡስታዙና ሁሴን በድሩ አብሽሪ ርግጥነው ልብ ያደማል የተፈጠረው ወላኪን መፍቲሄ መፈለግ ነው ያለብን
@keribintbaba3489
@keribintbaba3489 2 жыл бұрын
ኡስታዜ ይህንን መልእክትህን እነዛ እውቀተ ቢሶች ቢሰሙ ደስ ይለኝ ነበር ነገሩ አኺሩ ዘማን ላይ ሁነም ሀቅ ሁሌም ትመራለች ኩፋሮች ሙቱ ቢغይዚኩም እንደው ሙስሊሞችን ብትገሉ እስልምና አይጠፋም በርግጥም ጎንደር ላይ በተፈጠረው ነገር ሁላችንም አዝነናል አላህ የሞቱትን በጀነት በእስር ያሉትም ፍትህን ይወፍቃቸው
@erukyatube2862
@erukyatube2862 2 жыл бұрын
ያሶመዱ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን
@user-qx5ym1gi2i
@user-qx5ym1gi2i 2 жыл бұрын
መሸአለ አለህ ይጠብቀቹ አረ ለይክ ሼር አድርጉ አየስከፍልም መልከምነት ለረስነው
@gfjght9208
@gfjght9208 2 жыл бұрын
ነወርቱ ሚንበሮች በየሳምንቱ የልቤን ምግብ ማገኘው ከኸሚስ ምሽት ነው ጀዛኩምላህ ኸይረን
@emuhiba8368
@emuhiba8368 2 жыл бұрын
ዋለይኩም አሰላም ወረህመቱላህ ወበረካቱ ጀዛኩም አሏሁ ኸይረን በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው አሏህ አፍያ ያድርግህ አሏህ አገራችን ሰላም ያድርግልን ያረብ
@hayatadem7718
@hayatadem7718 2 жыл бұрын
ኡስታዝ በድሩ አብሽር አላህ የሚወዳቸውን ይፈትናል አላህ ይዘንልን በመላው አለም ለምንኖር ሙስሊሞች:: የምናየው የምንሰማው ነገር ሁሉ ልብ ይሰብራል
@user-qz5ne8ov4w
@user-qz5ne8ov4w 2 жыл бұрын
ስለላሁ ዋአለይሂ ወስለም አህሌን ኢንሻ አላህ
@user-bx3dg6by4e
@user-bx3dg6by4e 2 жыл бұрын
አህለን የኛ እንቁየወች በጣም ልባችን ደማ አላህ ይበቀልልን ኡስታዙና አላህ ጤናህን ይመልስልህ ክፎችሁን አያሰማን
@ጨረቃ4212
@ጨረቃ4212 2 жыл бұрын
የኛ ኡስታዞች የመልካም ተግባር ተምሳሌቶች አሏህ ይጠብቃችሁ እንኳን ሰላም መጣህ ኡስታዝ በድሩ አሞህ ነበር እንዴ ኡስታዙና አልሀምዱ ሊላህ እንኳን አሏህ አፊያ አደረገህ. የጎንደር ነገር የሁላችንንም ልብ ሰብሮታል የሞቱትን አሏህ በጀነተል ፊርደውሥ ያድርግልን
@ruqiyaabdllah1446
@ruqiyaabdllah1446 2 жыл бұрын
ቀላል ልብችን ደምቷል
@user-hb8gf9lo8t
@user-hb8gf9lo8t 2 жыл бұрын
ጀዛኩም አላሁ ኸይረን አብሺር ውስታዙና አላህ ይበቃናል ከክፍታቸው ያረብ
@user-ne5xw5mi4h
@user-ne5xw5mi4h 2 жыл бұрын
ዋለይኩም እሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ያረቢ አተውድረስልን
@sityitymashallahusetazna8492
@sityitymashallahusetazna8492 2 жыл бұрын
ጀዛ ከላህ ውስታዘና. አላህ ይጠብቅ
@nefisa17
@nefisa17 2 жыл бұрын
ሸህና ዳእዋህ ቀልብን ያድሳል ሀያትህን ያርዝምልን❤
@khayriyahussin9992
@khayriyahussin9992 2 жыл бұрын
ጀዛኩሙላሁ ከይራ
@sumeyatube4455
@sumeyatube4455 2 жыл бұрын
አላህ ሒድያ ይስጣቸው የጎንደር ሙስሊም ጠሎችን ያረብ ፍርድ ከአንተ እጠብቃለን
@FF-ot5mg
@FF-ot5mg 2 жыл бұрын
አሚንንንንንን ያርብ
@remlahussain3430
@remlahussain3430 2 жыл бұрын
የኔ ጣፍጭ አላህ ይጠበቅ ❤
@user-eb3je7bu7s
@user-eb3je7bu7s 2 жыл бұрын
አላህ መልስ ይስቸቸው ልበችንን እደቀጠሉት አላህ የቀጥለቸው የረብ ሀስቡናላህ ወኒዕመል ወኪል
@user-bg2zr4uh9m
@user-bg2zr4uh9m 5 ай бұрын
ማሻ አላህ
@user-oc5fm1dl3d
@user-oc5fm1dl3d 2 жыл бұрын
Mashallah Mashallah allah yichmerelichu
@habibahussien6728
@habibahussien6728 2 жыл бұрын
Ustaz Bedru Allah edmehen yarzmewu
@saniaawel8912
@saniaawel8912 2 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አሚን ያረብ አሚን ያረብ አሚን ያረብ አሚን ያረብ አሚን ያረብ አሚን ያረብ አሚን ያረብ አሚን ያረብ አሚን ያረብ አሚን ያረብ አሚን ያረብ አሚን ያረብ አሚን ያረብ አሚን ያረብ አሚን ያረብ አሚን ያረብ
@sityitymashallahusetazna8492
@sityitymashallahusetazna8492 2 жыл бұрын
ኢንሻ አላህ
@hajerworld9912
@hajerworld9912 2 жыл бұрын
ጀዛኩምላህህይር
@user-gl8ni5xt2n
@user-gl8ni5xt2n 2 жыл бұрын
በጎንደር የተስራው ግፍ መቸስ አላህ ነው የኛ ፍትህ ስጭ ውንድሜ ከመቃብሩ ቆስሎ ስር ቤት እስከነቁሱሉ ከገባ ውር ሊሆነው ነው ፍትህ ከአላህ እንሻአላ አሜን ኡስታዝ በድሩ ጥሩ ፕሮግራም
@bint.Negash.2000
@bint.Negash.2000 2 жыл бұрын
💔
@rahmanjemal2220
@rahmanjemal2220 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ወሰላም ወራህመቱሏህ ጀዛከሏህ ኸይር ኡስታዙና አላህ ይጠብቅህ ኢንሻ አላህ በሰማነው የምንሰራ አይርገን ያረብ
@bahrainbh4835
@bahrainbh4835 2 жыл бұрын
ጀዛኩምላኸይ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይወፍቃችው በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው አላህ ይጨምርላችው
@user-qy9fm3ff7o
@user-qy9fm3ff7o 2 жыл бұрын
جزاك الله خيرا
@kamilahyrdin7098
@kamilahyrdin7098 2 жыл бұрын
አላሁመ አሚን ያ አላህ
@mmmmmbjjjd7250
@mmmmmbjjjd7250 2 жыл бұрын
ሡባሀንአላህ
@user-ko7od7zu1i
@user-ko7od7zu1i 4 ай бұрын
የሙስሊምጠልአላህያብርዳቸው
@semiranasir8272
@semiranasir8272 2 жыл бұрын
ውስታዞቻችን አላህ ከመጥፍ ነገር ይጠብቃቹ ሁላቹም
@bahrainbh4835
@bahrainbh4835 2 жыл бұрын
እንኳን አላህ ማረክ እርጋታክ ደስ ይላል አላህ ይጠብቅክ ይጠብቃችው አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነታችንን አላህ ይመልስልን በጣም ያሳዝናል
@user-kc2km2tb1p
@user-kc2km2tb1p 2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዚ የኔ ቡቡ አላህ በሰማነው እምንጠቀም ያድርገን አላህ ነስር ያውጣን ያረብ
@samsunggalaxsy2326
@samsunggalaxsy2326 2 жыл бұрын
አሚን
@ruqiyaabdllah1446
@ruqiyaabdllah1446 2 жыл бұрын
አሚን ያረብብብ ኡስታዙና አሏህ ያሀፍዝክ ያረብ
@ruqiyaabdllah1446
@ruqiyaabdllah1446 2 жыл бұрын
የታመመውንም አሏህ ያሽረው ያረብ
@zulfafetah9461
@zulfafetah9461 2 жыл бұрын
Ustaza mashallha allha yetbkeh andbt Rtuu
@user-eb3je7bu7s
@user-eb3je7bu7s 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛኩሙላህ ከይር አላህ ይጠብቃችሁ ኡስታዞቻችን
@leylocadey271
@leylocadey271 2 жыл бұрын
Jazakumullahker
@HawezaTube
@HawezaTube 2 жыл бұрын
በትናንትናው እለት ጎንደር የምትኖረው የሚስቴ እህት ከጓደኛዋ ጋር ቤታቸው የተቃጠለባቸውን ሙስሊሞች ለመጠየቅ ወጥተው ሲመለሱ ፓሊስም ሆነ ብዙ ሰዎች ባሉበት አካባቢ 5 ክርስቲያኖች መጥተው ያንቋቸው እና የያዙትን ቦርሳ ለመቃማት ግብግብ ይጀምራሉ ከዛም የሚፈልጉትን ከወሰዱ በኋላ ሴቶችን መደብደብ ይጀምራሉ ከዛም በአካባቢው የነበረው ፓሊስ ተደባዳቢዎችን ስም እየጠራ «የምትፈልጉትን ከወሰዳቹህ ተዋቸው» ሲላቸው ለቀቁዋቸው እና እየጮሁ ወደ ቤታቸው ሄዱ ይህንን የነገረችን የሚስቴ እህት ናት ጎንደር የዚህን ያክል ለሙስሊሞች የሰደድ እሳይ ሆናባቸዋለች አላህ በላእ ያውርድባቸው
@adugnaasfaw9305
@adugnaasfaw9305 2 жыл бұрын
ለሁሉም ተጠያቂው የክልሉ መንግስትና የፊደራል መንግሥን ነው ምክንያቱም በሚድያ በግልፅ የጥላቻ ቅስቀሳ ሲያረጉ እየሰማ እያየ ዝም በማለቱ ነው
@ferdosjemal1074
@ferdosjemal1074 2 жыл бұрын
Amiiiiiiiiiin ya rebbi
@alhamdulilah8206
@alhamdulilah8206 2 жыл бұрын
Masheallah masheallah
@user-eb3je7bu7s
@user-eb3je7bu7s 2 жыл бұрын
አሚን አላሁማ አሚን የረብ
@shukryamohammed2133
@shukryamohammed2133 2 жыл бұрын
አሰላሚዋሌኩምወረመቱላህ
@keryamuhamed4301
@keryamuhamed4301 2 жыл бұрын
As wr wb ustaz
@dgfggyfuryt5352
@dgfggyfuryt5352 2 жыл бұрын
ما شاء الله ما شاء الله ماشاءالله
@obseabasimal3
@obseabasimal3 2 жыл бұрын
Justice for our people umma in every where
@saniaawel8912
@saniaawel8912 2 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@ruqiyaabdllah1446
@ruqiyaabdllah1446 2 жыл бұрын
እደው አነዚህንም ንጹሃን ሙስሊሞች የጨፈጨፍትንም አሏህ ሽባ ያድርጋቸው እኔ ወሏሂ በረዷን ችግሩ የተፈጠረው ስአት ጀምሪ አሏህ ሽባ አድረጎ ያሳየን ነው ያልኩ ያረብ
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 жыл бұрын
አማን አላሕ ይዳኘን ካፊሮችን
@zebibaali9404
@zebibaali9404 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃቸው
@zahrashamil9889
@zahrashamil9889 4 ай бұрын
Mashallah
@semutueb1304
@semutueb1304 2 жыл бұрын
ማሻአላህ የኛውድ ኡስታዞች
@FF-ot5mg
@FF-ot5mg 2 жыл бұрын
ሀቅቀ ልክ ብለሄል ኡስተዙነ አለህ ስለሙን ያምጠልን አለህ ሙሉ አፍያህም ይስጥህ
@sirajdesaley193
@sirajdesaley193 2 жыл бұрын
ምነው ኡስታዝ በድሩ እናህመዲን ጀበል ነብያችን ካፊር ነበሩ ሲል አላወገዙትም ስወድወት ነበር ደሞ በዚህ ቲቪ ነው የለፈለፈብን ጎበዝ ዲን በወዳጅ ሆነ እዴ
@sanimu4713
@sanimu4713 2 жыл бұрын
አሚን አሚን
@user-re7vl7df7p
@user-re7vl7df7p 2 жыл бұрын
Amiiiiiiiiiiiii,💞🤲🤲🤲🤲
@nirakml9385
@nirakml9385 2 жыл бұрын
አላህ ይጣቡቃቹ
@mdmuzhid5663
@mdmuzhid5663 2 жыл бұрын
يرب يالله يرب عصر منكفر💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔☝☝☝☝☝☝☝☝
@esraatube2127
@esraatube2127 2 жыл бұрын
የሙስሊም ወጣቶች የት ነን ምን ላይ ነን ይህኔ ፕራንክ እና ተራ ወሬ ቢሆን ምን ያክል ቪው እንደሚኖረው ይታወቃል
@user-hn7vo8du8d
@user-hn7vo8du8d 2 жыл бұрын
Du.aa Adirguu Ahuniis Canaqaany Yaa Muslimuuu Gudaay Baxaam Yasasibaanyal.Usztaazoch Alaah Yixaabiqachuh.
@semiranasir8272
@semiranasir8272 2 жыл бұрын
አህለን ህሚስ ምሽት
@sadeyoutub7656
@sadeyoutub7656 2 жыл бұрын
مشءلح
@user-mo9hz5wv1n
@user-mo9hz5wv1n 2 жыл бұрын
አህለን ወሳህለን ያጋሊ !!
@abdurazakahmed7300
@abdurazakahmed7300 2 жыл бұрын
ኡስታዝ ትክክል ነህ ለህግ ያልከው የኔ ጥያቄ ህግ አለ ወይ ነው ? ምክንያቱም ሞጣ ያ ሁሉ ወንጀል ተሰርቶ የተያዘ ወንጀለኛ የለም ብቸና ላይ እስቴ ላይም አሁን ደግሞ ጎንደር ላይ ግፍ ተፈፅሞ ማንም የተያዘ የሰማሁት የለም መፍትሄው ምን እንደሆነ ሊገባኝ አልቻለም ።
@gdfh27
@gdfh27 2 жыл бұрын
አይ እኘ አረ ለይክ
@user-fg6fi3hq4i
@user-fg6fi3hq4i 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍
@tegnuwassu1814
@tegnuwassu1814 2 жыл бұрын
ሀገሬ እንዲህ ሆነች አንዳንዴ በህልሜ ነው የሚመስለው
@user-eb3je7bu7s
@user-eb3je7bu7s 2 жыл бұрын
እስት ብድዎውን በፌስቡክ ፖስቱ እዚህ እኮ የምያይ ሰው ዬለም።
@fatiaabdella2711
@fatiaabdella2711 2 жыл бұрын
Sah ya ustaz indanasu ustazoch tonkolilen ina kefaten yamisabku maslowachuhal
@dehabinabintibrahim1746
@dehabinabintibrahim1746 2 жыл бұрын
Allah egnam be semanew Antem be tenagerkew emntekem yargen Ya Semed kante wech mnm metegia yelenm😭
@user-fp2lw6uu9m
@user-fp2lw6uu9m 2 жыл бұрын
ማሽአላህኡስታዝበድሩእርጂምእዴሜይስጥልንለሁላችሁምትልቅትምህርትነውያገኝሁበት
@user-wt4ro3ld7c
@user-wt4ro3ld7c 2 жыл бұрын
ፍትህ ለጎንደር ሙስሊሞች
@user-wt4ro3ld7c
@user-wt4ro3ld7c 2 жыл бұрын
ሏይክ አድርጉ ለሌሎቹ እንድደርስ
@fatiaabdella2711
@fatiaabdella2711 2 жыл бұрын
Gashyuriyanum yamixayiqew silalele new negem buzu tankoch yazin lil yichelal
@ademagmas7773
@ademagmas7773 2 жыл бұрын
awe ostazachin yegonder Muslims angetune defto new yeminorew
@mmmmmbjjjd7250
@mmmmmbjjjd7250 2 жыл бұрын
አላህያቆያችሁ
@juweryahamza2923
@juweryahamza2923 2 жыл бұрын
የረሱል ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ፍቅር አቃጠለኝ እያሉ በየመድረኩ የሚያለቅሱና የሚቅለሰለሱ ሙንሺዶች፣ እንዴት የሚያለቀሱላቸው ነቢይ ዲን በአጭበርባሪዎች ሲዋረድ እንደው ለይስሙላ እንኳን ሀይ ማለት አቃታቸው? ወይስ ገንዘብ ካላስገኘ ምን እዳ አለብኝ ብለው ነው? : እሺ ሙንሺዶቹን ብንተዋቸው እንኳን፣ ሲፈልጉ ስለ ጥበብ ፣ ሲያሻቸው ስለ ንግድ ፣ ሌላ ጊዜ ደሞ ስለ ረሱል ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ፕሮግራም እያዘጋጁ ታዋቂ የሚባለውን ሰው ከሞላ ጎደል የሚጋብዙ፣ ተፅዕኖ ፈጣሪ ነን ብለው የሚያስቡት የምርኩዝና ሚንበር አዘጋጆችስ ምን እንሁን ብለው ነው አድፍጠው የሚጠብቁት? አዲስ የተከፈተ ሱቅና ምግብ ቤት እያደኑ ፕሮግራም የሚሰሩ ሰዎች ፣ ሌላው ቢቀር አንባገነንትን እንኳን ማውገዝ እንዴት ይሳናቸዋል?
@keryamuhamed4301
@keryamuhamed4301 2 жыл бұрын
Ere be allah derom yale wedfitm yimenor telacha new yalew yemen mechachal telalchu kfrachu zem belu enje meche new tekebabrhe yadkew gonder angetachun deftachu enje bezu betseb yalew ale madebabes lemen ustaz allahen enfra aba uraniuom men yasgrmalu lemn gremachu benkulalu beketashge ale liju sigref be adebabay sensedb keskesa siderg menem ermja yaltewsede menew ahun gremachu muslimu bechauen ager ager yelal fethe feth yelal ye ethiopia muslim meche feth alew ena new yemtaweruten eweku mastezazen malebabes aytekemem lmegest tekrbalachu aydel betnsh betlku mengest sidelelachu sishewdahu eyayen kafirochu enkuan sayibedlu abey mesa sigabezachew anemetam mejemreya fethe new ymiteykut
@fayselfaris751
@fayselfaris751 2 жыл бұрын
ውዶች ለኡማው ድምጽ የቆማቹ እንደሆን ኡማው በተቋማዊው ጉዳይ ድምጽም ብልሃትም የሚሻበት ወቅት ላይ ነውና የጉዳዩን አግባብነት በማስረዳት አቋማችሁን ማሳየታችሁ ተከታዮቻችሁ እውነታውን ተረድተው ለውጡን እንዲደግፉ ከማድረግ ባሻገር ለጽንፈኛ አካላት መማገጃ ማገዶ እንዶይሆኑ ሁነኛ ሚና ይኖረዋል።በዋናነት የለውጡን ትክክለኛነት እና ማህበረሰባዊ መሰረት ያለው መሆኑን እውቅና መስጠት በተቃራኒው ዝምታው በህገ ወጥነት መፈረጅም አይወክለንም ማለት ያስይዛልና ውዶች ያልዘገየ የአቋም መግለጫ በመስጠት ለኡማው የቆማችሁ መሆኑን እንድታስመሰሩ ብሎም ተከታዮቻችሁን ካልተገባ ግንዛቤ እንድትታደጉ ስል ወንድማዊ ምክር ለመስጠት እወዳለው።
@denineshasfaw3294
@denineshasfaw3294 2 жыл бұрын
ጎንደር ላይ የትግራይ ተወላጅ የሆኑ ሙስሊሞች መስጊድ እንዳይገቡ ሲከለከል ነበር በማስረጃ የትግራይ ተወላጅ ሙስሊሞች ላይ የተሰራው ግፋ እውነት አይደለም የምትሉ ማስረጃ አለኝ
@bz1225
@bz1225 2 жыл бұрын
የጎንደሩን ጭፍጨፋ ታሪክ አይረሳውም። ጉዳዩን ወደሙስሊሞች ለመግፋት አንድ ጳጳስ ገብቷል ያሉት የ500 ሚሊየን ዩራኒየም ራሱ ለፍትህ መቅረብ ያለበትና የማይረሳ ሪከርድ ነው። ፋኖ ከአውሬ ጋር በባህርይ አንድ ነው።
@obseabasimal3
@obseabasimal3 2 жыл бұрын
It’s documentary of abiy and dakon Daniel kibrit what they did in Christian people in jimma and agaro it just propaganda 😭😭😭😭😭
@keunfaykune874
@keunfaykune874 2 жыл бұрын
በትክክል
@mohammedshawemolo1254
@mohammedshawemolo1254 2 жыл бұрын
Mashallah
@esmak1928
@esmak1928 2 жыл бұрын
Mashallah
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 18 МЛН
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 29 МЛН
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 50 МЛН
አሰተማሪ እና ጣፋጫ ሀዲሶች🇪🇹❤🧕
14:58
Папа гений
0:23
Вельзевул
Рет қаралды 2,6 МЛН
Мировой Рекорд по Засыпанию (@DazByron )
0:30
Голову Сломал
Рет қаралды 11 МЛН
ТЫ С ДРУГОМ В ДЕТСТВЕ😂#shorts
1:00
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 3,1 МЛН
THE FLOOR IS LAVA 🌋🔥! Blippi Watch Out! #blippi #shorts
0:55
Blippi - Educational Videos for Kids
Рет қаралды 16 МЛН
MAGIC FINGER TRICK TUTORIAL 😱😳
0:11
Milaad K
Рет қаралды 10 МЛН