No video

It's Dad's Birthday🎂 Happy birthday‼🎉🎉🎈እንኳን ተወለድክ❤🎈🎈🎈 ልደቱን የረሳነው መስሎት ነበር 😊

  Рет қаралды 1,774

Kiya's family

Kiya's family

4 ай бұрын

My other channel Kiya Tube 👇
/ kiyatube4
Instagram / lovekiya4
Facebook / kiyalove99

Пікірлер: 27
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 3 ай бұрын
መልካም ልደት ወንድማችን ምርጥ አባት ነህ የምትገርሚ ሴት ነሽ በእውነት ባለቤትሽ ሎተሪ እንደደረሰው ይቁጠረው ባለ ሙያ ነሽ ፈገግታሽ ሁሉ ነገርሽ ልባም ሴት ነሽ ልጆችሽን በጣም በጣም ነው የምወዳቸው በማርያም ሳሚልኝ❤❤❤❤❤❤ ማዘርዬን ለመዱ ሰላም በይልኝ❤ ልጆቻችሁ አድገውላችኋል ሬስቶራንት ክፈት ከጎኑ ኬክ ቤት በደንብ ነው የሚያዋጣችሁ አስቡበት።
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 3 ай бұрын
እሺ ከልብ ነው የምናመሰግነው🙏 እኛም እንወድሻለን❤
@MesiGemechu
@MesiGemechu 4 ай бұрын
Happy birth day መልካም ልደት ክያዬ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ ከነ መላ ቤተሰቦችሽ
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 3 ай бұрын
Amen🙏
@user-lx5ze6kf1c
@user-lx5ze6kf1c 3 ай бұрын
መልካም ልደት🎉የፆም ከሆነ ኬኩን ሰርተሽ አሳይን ለልጆች ልደት እንጠቀምበታለን!
@alemtadesse1697
@alemtadesse1697 4 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉Happy birth day
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 4 ай бұрын
Thank you.
@keyakeya2199
@keyakeya2199 4 ай бұрын
መልካም ልደት ❤
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ🙏
@bethlehemb1369
@bethlehemb1369 4 ай бұрын
Happy birthday 🎉🎉🎉
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 4 ай бұрын
Thank you.
@TGEnglishandcomputer
@TGEnglishandcomputer 4 ай бұрын
Welcome Kiya's family. Happy birthday Sisu🎉 🥳
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 4 ай бұрын
Thank you Tigiye.
@CakeChef7
@CakeChef7 4 ай бұрын
Happy Birthday to your husband Kiyaye😍🎊🥂🎂🎉 The people who said አትሳቂ are crying when you & your family are happy❤ Never change your self for people who don't enjoy your happiness 🎉
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 3 ай бұрын
Thank you very much🙏💕
@KiyaTube4
@KiyaTube4 4 ай бұрын
Happy birthday❤
@rahelsisey8686
@rahelsisey8686 4 ай бұрын
Happy birthday 🎁🎁🎁
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 4 ай бұрын
ማነው ግን አትሳቂ ያለሽ ምን ነካቸው እረ ፍድቅድቅ በይ ይሄ ኮ መታደል ነው ማንም ሰው ልሳቅ ቢል አይስቅም ብትኮረኩሪውም አንች ስትስቂ በጣም ብዙሰው ፋገግ የሚል አለ ደሞ ሚድያላይ ፋገግ ማለት ግድይላል ሳቂ ሳቂ Happy birthday 🎂 🎉 🎈
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 4 ай бұрын
እሽ ውዴ አመሰግናለሁ🙏❤ ሳቄ የተውሰኑ ሰወችን ትንሽ አስከፍቶ ነበር ለዛ ነው😊
@CakeChef7
@CakeChef7 4 ай бұрын
​@@Kiyasfamilyሰዉ በሰዉ ሳቅ ይከፋል እንዴ🙈🙉
@Mimi-no2oj
@Mimi-no2oj 4 ай бұрын
Happy birthday 🎉🎊🎈
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 4 ай бұрын
Thank you.
@eyerusalemmatios5592
@eyerusalemmatios5592 3 ай бұрын
የነ ኣማን ልደትስ ኣይከበርም እንዴ
@user-mi3ht3cp7q
@user-mi3ht3cp7q 4 ай бұрын
እንጀራው ሁሉም ጫፍ ነው ምጣዱ ሁለት ቁርጥ ብቻ ነው
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 3 ай бұрын
አዎ የዚህ አገር እንጀራ ሁለት ቦታ ብቻ ነው የሚቆረጠው
@user-qi1zf5gn8v
@user-qi1zf5gn8v 4 ай бұрын
አማኑስ የታለ
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 3 ай бұрын
አለ
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 35 МЛН
Алексей Щербаков разнес ВДВшников
00:47
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 43 МЛН
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
የሽንኩርት አጠቃቀም  ከነ ሽታ ማጥፊያ
9:47
Fantu media ፋንቱ ሚዲያ
Рет қаралды 4,8 М.
🔴 ምን ዘመን ላይ ደረስን?
28:30
babi VLOGS
Рет қаралды 136 М.
Maya Media Production's Office Opening Event
10:38
Maya Media
Рет қаралды 281 М.
We are going to Ethiopia! ||  ኢትዮጲያ ልንሄድ ነው!
16:00
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 35 МЛН