Пікірлер
@TayuSileshi
@TayuSileshi 2 күн бұрын
errr eski tifir keteseran bohala endat nw minkelew
@rahelsisey8686
@rahelsisey8686 4 күн бұрын
Wow 👌
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 4 күн бұрын
ኪያዬ እንዴት ነሽ? ሰላየሁሽ ደስ ብሎኛል :: ይህንን ቦርሳ በዝና ስምቼዋለሁ በጣም ጥሩ ቦርሳ መሆኑን ::ጥሩ ምርጫ ነው ደስ ይላል ቁልጭ ያለች ናት ::የተካ ሌላም በብር ብዛት ይበጠስ ኪያዬ :: እስቲ ቼክ አደርጋለሁ ዌብሳይቱን አመስግናለሁ መልካም ቀን ::
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 4 күн бұрын
አማሰግናለሁ🙏❤ አዎ በጣም ምርጥ ቦርሳ ነው።
@chuchumike3286
@chuchumike3286 5 күн бұрын
ፀጉርሽ በጣም ተስማምቶሻል👍
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 5 күн бұрын
አመሰግናለሁ❤
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 5 күн бұрын
nice 👍
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 5 күн бұрын
Thanks
@Sarah1543-yn4gf
@Sarah1543-yn4gf 5 күн бұрын
እሰይ Kiyaye ይገባሻል ደሰ ብሎኛል የኔ ጎበዝ
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 5 күн бұрын
አመሰግናለሁ 🙏
@Mimi-no2oj
@Mimi-no2oj 5 күн бұрын
Beautiful handbag
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 5 күн бұрын
Thank you 😊
@WoienshetMulugeta
@WoienshetMulugeta 5 күн бұрын
Begonu bekul alw lmntltiaw
@WoienshetMulugeta
@WoienshetMulugeta 5 күн бұрын
Hiiii Beautiful I love you❤❤❤❤❤❤
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 5 күн бұрын
Hello 😊
@LiliLemlem-nw1dz
@LiliLemlem-nw1dz 5 күн бұрын
ዋው ኪያዬ
@Gnber
@Gnber 9 күн бұрын
ባክሽ የሚገዛ ነገር አንጠቀምም ቤት ውስጥ የምናዘጋጀው ነገር ነው ምንፈልገው😢
@rahelkassahun8340
@rahelkassahun8340 9 күн бұрын
አድራሻችሁ የት ነው
@user-zy7zu7kr3g
@user-zy7zu7kr3g 10 күн бұрын
Kiya enem tesebabero begh wesex wesexu lelachew asebe gen endanchi lucha ayedelem gen xenkara hono qumetu qexelay new gen bezat selalew endet aseyezewalew feraw
@saraabdella1244
@saraabdella1244 11 күн бұрын
😮geni mine honesh nwu 🤔🫣☹️
@NestanetSinetayehi
@NestanetSinetayehi 11 күн бұрын
ሼበተር አዲስ አበባ የት ባታ ይገኝል
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 11 күн бұрын
አይ ኪያ ደሞ ትሰሪዋለሽ መሰናበትሽ ነው 😆😆😆ያንች አምሮብሻል 🥰የማሚ ግን ሁለተኛ እንዳቆርጫት 😊
@chuchumike3286
@chuchumike3286 12 күн бұрын
እውንትሽን ንው እኔም ፀጉር የምወደው ከሚርዝም ብዙ ሆኖ ፍፍት ያለንውየኔም ፀጉር እንዳንቺ ሉጫ ሆኖ በጣም ትንሽ ንው በራሴ ፀጉር ሁሌ እናደዳለሁ ከርዳዳ ሆኖ ብዙ ቢሆን እመኛለሁ ደሞ የሚገርመው ያድጋል ግን ባጭሩ ቶሎ ቶሎ ስቆርጠው በቃ በዛ ብሎ ይታያል አሁን አንቺ በጣም ተስማምቶሻል👍👌
@user-zy7zu7kr3g
@user-zy7zu7kr3g 10 күн бұрын
Sew gen yalewen ayewedem yene bezatu lenegeresh alchelem bazalay erezem new bexam yemenorew wechi new k lij gar menkebakeb alchalkum bexam gize yewesedal lucha zegur say yene qexelay kemihon lucha bihon elalew😂
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 12 күн бұрын
ቆንጆ ነው ኪዩዬ ለኔ ፀጉሩ ይሻላል❤❤
@hqqseybahiru4341
@hqqseybahiru4341 12 күн бұрын
ውይ ለምን
@wessnMkonnen
@wessnMkonnen 12 күн бұрын
እርፍ ምንጉድ ነሽ እንደው 😂
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 12 күн бұрын
😄🤷‍♀️
@kingcell4953
@kingcell4953 12 күн бұрын
Tsgur syikortko blmya ysflgwale tsegur bet askorchat
@LiliLemlem-nw1dz
@LiliLemlem-nw1dz 12 күн бұрын
ዋውዐግን በጣም ታምርያለሽ
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 12 күн бұрын
አመሰግናለሁ🙏
@elsabeautynt
@elsabeautynt 12 күн бұрын
በጣም በጣም ወድጄዋለሁ ፀጉርሽ ለዚህ style የሚሆን ነው ፊትሽ ላይ perfect ሲያምርብሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 12 күн бұрын
አመሰግናለሁ🙏❤
@samsamsun367
@samsamsun367 11 күн бұрын
​​@@Kiyasfamily ግን በእስታዬል ቢሆን እኔ ግን ይሄ አያስጠላብሽም
@LiliLemlem-nw1dz
@LiliLemlem-nw1dz 12 күн бұрын
ውይ ኪያዬ ምነው
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 12 күн бұрын
🤷‍♀️
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 12 күн бұрын
ክክክክክክ ብድር በምድር 😂😂😂😂 ልጅሽን አስደሰትሻት 😂😂 ፀጉርሽ ሉጫ ስለሆነ በአጭሩ ውበት አለው ያምርብሻል እኔም ለመቆረጥ እያሰብኩ ነው
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 12 күн бұрын
🤣🤣🤣አመሰግናለሁ🙏 ፀሁርሽ እረጅም ከሆነ ስትቆረጪ ዶኔት አድርጊው❤
@user-yf5ry3cz9v
@user-yf5ry3cz9v 12 күн бұрын
ውውይይይ ግን አምሮብሻል❤❤❤
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 12 күн бұрын
አመሰግናለሁ🙏
@genetadugnaheran1328
@genetadugnaheran1328 12 күн бұрын
ግን ያምርብሻል
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 12 күн бұрын
አመሰግናለሁ🙏
@MeskeremMeta-oq2if
@MeskeremMeta-oq2if 12 күн бұрын
ምነው እቴ ለማየት እንኳን ከበደኝ ለምንድነው ለፀጉር የማትሳሺው ስለሚያድግ አረተይ
@elsabeyene6445
@elsabeyene6445 12 күн бұрын
ምነው ይህንን የመሰለ ፀጉር ጨክነሽ የቆረጥሽው 😊😊😊
@diduhb3475
@diduhb3475 12 күн бұрын
I am sorry, I didn't like it.
@fevenseleshi7546
@fevenseleshi7546 12 күн бұрын
If you shave your hair why you don't donate for cancer center 😢
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 12 күн бұрын
Yes I'm going to.
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 12 күн бұрын
ሌላ ስው መስልሽ ገና ሳይ ክው ነው ያልኩት ::በይ በናቹራል አሳድጊው
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 12 күн бұрын
በጣም ያምራል
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 12 күн бұрын
ኪያዬ አይዞሽ አሁን ያድግልሻል::
@Semera-od3pg
@Semera-od3pg 13 күн бұрын
እኔም ፀጉሬ በተኩስ ተበላሽቶብኝ ነበር ኣሁን ሁሉንም ተላጨሁት ኣሪፍ ፀጉር ይበቅልልኛል ብዬ ተስፋ ኣደርጋለሁ
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 12 күн бұрын
እሳት ጥሩ አይደለም ከተቻለ ያለእሳት ማሳመር ነው አሁን ቆንጆ ሆኖ ይበቅልልሻ ገና መብቀል ሲጀምር በደንብ ትሪት ማድረግነው
@Semera-od3pg
@Semera-od3pg 12 күн бұрын
@@Kiyasfamily እሺ እማ
@user-zy7zu7kr3g
@user-zy7zu7kr3g 10 күн бұрын
Esekemiyadegelesh men zede new yemeteqemiw lelach asebi neber
@user-zq9pl5sc1b
@user-zq9pl5sc1b 13 күн бұрын
Not nice
@tsegiyared8482
@tsegiyared8482 13 күн бұрын
ስስ ሰለሆነ አሪፍ ነው ኪያዬ
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 12 күн бұрын
🙏❤
@mismtg5829
@mismtg5829 13 күн бұрын
Weyne chkanesh endet aschalesh
@user-hana365
@user-hana365 13 күн бұрын
እኔም እረዥም ፀጉር አልወድም 👍♥️
@opheliabrown5257
@opheliabrown5257 13 күн бұрын
Hi there. Happy Tuesday 1st July 2024. Viewing from London England
@masibirahanu5204
@masibirahanu5204 13 күн бұрын
Pu minew yene enat wondawondi meselshi Elko 😢 are tegab sewu endet lasadig bilo mekera yiqamsal 😅
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 13 күн бұрын
🤷‍♀️
@ggghhh-cr5jt
@ggghhh-cr5jt 13 күн бұрын
😂😂 አፍላ ጎረምሳ መሥለሻል ግን ሴት ሥትቆረጥ ለምንዲነው የሚያሥጠላኝ
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 12 күн бұрын
🤣🤣🤣🤣👍
@Rick_the_D
@Rick_the_D 13 күн бұрын
It is okay. Don't worry about it
@selamleethiopia3423
@selamleethiopia3423 13 күн бұрын
ምነው ምን መጣ?
@selamleethiopia3423
@selamleethiopia3423 13 күн бұрын
ምነው ምን መጣ?
@user-qi1zf5gn8v
@user-qi1zf5gn8v 13 күн бұрын
ትንሹን ልጅሽን መሰልሽ
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 13 күн бұрын
አይገርምም ብዙ ሰው ነው እንደዚህ ያለኝ
@Mimi-no2oj
@Mimi-no2oj 13 күн бұрын
Tenesabesh demo 🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 13 күн бұрын
🤣🤣🤣😄🤷‍♀️
@Sarah1543-yn4gf
@Sarah1543-yn4gf 13 күн бұрын
ደግ አረግሸ ኪያዬ ያድጋል አንቺ ዘዴ ሰለማታጪ ታሳደደጊዋለሸ በቶሎ
@MesiGemechu
@MesiGemechu 13 күн бұрын
ዉይይይ ክያዬ