No video

' ኢትዮጵያ ' በዘንድሮ ታላቁ ሩጫ

  Рет қаралды 67,922

Teddy Afro

Teddy Afro

4 жыл бұрын

Enjoy! Subscribe!
Connect with us for more.
/ teddyafromusic
/ teddyafromuzika
store.cdbaby.c...
itunes.apple.c...
www.vevo.com/a...
www.dailymotion...
/ teddyafromusic
www.teddyafromuzika.com
© All rights reserved to Teddy Afro

Пікірлер: 185
@user-zq8df3is7w
@user-zq8df3is7w 4 жыл бұрын
ቴዲዬ የሆነች ነገር ጫር ጫር አድርግና ጀባ በለን እድሜየን ሙሉ እወድሃለሁ !❤
@user-qn5oj4hi5j
@user-qn5oj4hi5j 4 жыл бұрын
Sewedsh neftegnawa
@technology_versatile
@technology_versatile 4 жыл бұрын
ስራህ ዘላለማዊ ፤ ሃሳብህ ትልቅ ፤ የሆንክ አንደኛ ሰው ነህ፡፡ እያንዳንዱን ስራህን ግጥሙ ሲሰማ ጠብ የምትል ስንኝ የለችም፡፡ ሁሉም ስራህ እውነትን የያዘ ነው፡፡ እናመሰግናለን ቴዲ ምርጥ የእምየ ኢትዮጵያ ልጅ፡፡ እስኪ ቴዲን የምትወዱ በላይክ ልያችሁ፡፡
@heleema25kqw58
@heleema25kqw58 4 жыл бұрын
ተመልከቱ እሥላም ክርሥቲያን ፍቅር አቦ ሠላማቹ ይብዛ የሀገሬ ልጆች ክፋ አይንካችሁ ክብር ለቴዲ አፍሮ
@Lena-bw6ml
@Lena-bw6ml 4 жыл бұрын
እዉነትነዉ፣ምቀኛገብቶብን፣ሊለያየን፣መጣ፣እግዚአቤርያጥፋዉ፣እፍፍፍእደትደስእዳለኝ፣ተስፋአለኝ፣ኢትዮጲያሰላምእደምትኮን
@liyubiru1453
@liyubiru1453 4 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ ያገሬ ልጆች የሸገር ልጅ ፍቅር እንጂ ዘር አያቅም 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@user-vb9bt8uk5y
@user-vb9bt8uk5y 4 жыл бұрын
ሸገር ፍቅር ነው ማንነቱ ኢትዬጵያ ነው ከዚህ ውጪ ወደውጪ 💚💛❤
@sarahana7929
@sarahana7929 4 жыл бұрын
our hero #taddiya my hero♥♥♥ ኢትዮጲያ ሰላምሽ ይብዛ ተጠለይ በእግዚያብሄር ጣዛ,,,,,,,,,,
@selamdarwish5927
@selamdarwish5927 4 жыл бұрын
ይመቻችሁ ውዴ ሸገር ልጆች #ቴዲያች የእኛ ንጉሡ የሆነ ነገር ይዘህ ብቅበል እንጂ ቴዲዬ❤👌
@mixlagend
@mixlagend 4 жыл бұрын
ታሪክ ተሰራ ኢትዮጵያዊነት ሁሌም ደምቆ ይኖራል ክብር ለኢትዮጵያ ጀግኖች
@ritagashaw7188
@ritagashaw7188 4 жыл бұрын
ቴዶ የኔ ዘመን ምርጥ ዘፋኝ አተነህ የፍቅር ሰው የሚጠላህ ይጠላ ስወድህ ከልቤ ነው
@user-yc5pz7cx3b
@user-yc5pz7cx3b 4 жыл бұрын
ቴዲ ከእንቅልፌ ስነሳ. ጠዋት የማዳምጠው ዘፈን ይሄ ነው ውድድ አረግሃለሁ ቴዲ😘😘😘💖💖💖
@shewalove6943
@shewalove6943 4 жыл бұрын
ጭራሽ እንደ መዝሙር
@bemnetbement5279
@bemnetbement5279 4 жыл бұрын
ቴዲያችን የምንግዜ ምርጣችን ነክ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ሃገሬ ሰላምሽ ይብዛልን
@fggt4756
@fggt4756 4 жыл бұрын
ቴዲያችን 😍💓 ፎንቃችን እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ህዝቦቿን ሰላም ያርግልን
@user-hf9jn9zm2f
@user-hf9jn9zm2f 4 жыл бұрын
💚💛❤ ለዘላለም ትኖራለች 💚💛❤
@ethiopiahagere7879
@ethiopiahagere7879 4 жыл бұрын
አዲስ አበቤዎች ፍቅር ናችሁ ኢትዮጵያ ልባችን እስኪጠፋ እንወድሻለን ቴዲ አፍሮ ወደር የለህም
@user-gh8gf1oh1q
@user-gh8gf1oh1q 4 жыл бұрын
ብላቴናው ቴዶ አተ ማለት ተገልጦ የማያልቅ መፅሀፍ ነህ 😘😘😘😘🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪💪
@senkisenki2198
@senkisenki2198 4 жыл бұрын
አቦ ሰላማችሁን ያብዛላችሁ ፈጣሪ የናንተን ክፋት የምመኝ እንቅፋት ገዳል ይጨምረዉ ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር
@user-hw5tv2os7m
@user-hw5tv2os7m 4 жыл бұрын
*ቴዶ ምርጣችን ኑርልን*
@amethiopaethiopa5548
@amethiopaethiopa5548 4 жыл бұрын
እንዲ ነው የሚያምርብን አንድ ያርገን ሰላማችንን የሚያደፈርሱትን የእግዚአብሔር ሰይፍ ይብላቸው ጀዋርና ግብራበሮቹ
@Lena-bw6ml
@Lena-bw6ml 4 жыл бұрын
አሜን፣ይህ፣ሰይጣን፣አዲነታችንይለምልም
@hannatube3952
@hannatube3952 4 жыл бұрын
am ethiopa ethiopa Betam Etihiopa 🇪🇹1 nat Ethiopia 🇪🇹 lezelalam tenwer
@user-we6hs3oz3n
@user-we6hs3oz3n 4 жыл бұрын
ቴዎድሮስ ካሳሁን:ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጥቁር ሰው! የታመመችው ሃገራችን እንኩዋን እንዳንተ አይነት ምርጥ ልጅ አፈራች::ትንሳኤ ለኢትዮጵያ!!!
@user-od3dw7gv1r
@user-od3dw7gv1r 4 жыл бұрын
ንጉሳችን የኛ ሳልሳዊ አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ።
@beletabera8239
@beletabera8239 4 жыл бұрын
ኢቶጲያ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ 🙏🙏ጸልዩ ባላችሁበት ወገኖቸ ቴድየ ከነበተሰብህ እድሜና ጤና ይስጥህ አቦ ኑር ሺ አመት የተለየ ሙዚቃነዉኮ
@mickeydi
@mickeydi 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር የዚህን ቆንጆ፣ ሰላም ፈላጊ፣ ሐገር አፍቃሪ ፣ አንድነት ሰባኪ ሕዝብ ፀሎት ይስማ!! የኛ አንድነት የሚያስፈራው ካለ ኢትዮጵያዊ ስላልሆነ ከኢትዮጲያችን በሰላም ይሸኝ የሂድ ይራቅ እጁም ይጠርበት! ሐገሬ ድህነትን አሸንፋ ፣ ሰላምን አንግሳ ፣ አንድነቷን ይዛ ፣ የተሠደዱ ልጆቿን ሰብስባ ፣ ለአለም ምሳሌ ሆና፣ ከራሷ አልፋ ለሌላ ተርፋ ሳናይ አመላክ አትውሰደን!
@user-xy1bo2yi7c
@user-xy1bo2yi7c 4 жыл бұрын
እኔም የዘወትር ፀሎቴ ነው እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ሀገራችን ትንሳኤዋን ያሳየን❤😢
@esuyeyoutube2858
@esuyeyoutube2858 4 жыл бұрын
ቴድሻ የፍቅር ሰባኪው እንዳንተ ያሉትን በኢትዮጵያ ምድር ያብዛልን
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 4 жыл бұрын
ውድድድድ የኢትዮጵያ ልጆች ስታምሩ እግዚአብሔር አንድ ያድርገንንንንንንን🇨🇬🇧🇴🇨🇬🇧🇴🇨🇬🇧🇴🇨🇬🇧🇴💚💛❤👍👍👍👍👍👍👍👍ቴዲ ብላቴናው ምርጥ ዜጋ በእናት እገራችን ተስፋ እንቆርጥም ቀሚስዋን ይዘን አንለቅምም
@hanahani6542
@hanahani6542 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገሬ 💚💛❤👌
@tigistukeneni1012
@tigistukeneni1012 4 жыл бұрын
ቴዲያችን እናመሰግናለን! እስኪ አውን ያለብንን ግፍና በደል የምናልፍበት አንተም ይበልጥ ከፍ ምትልበት በወቅታዊ ችግራችን ዙሪያ አንድ ነጠላ ዜማ ልቀቅብን። በርታልን
@tekaligngelan1318
@tekaligngelan1318 4 жыл бұрын
Teddy's gift to his people. A lot of Love to Teddy.
@ilovemom-mf3rt
@ilovemom-mf3rt 4 жыл бұрын
አምላካችን ሆይ ወደበፊቱ ፍቅሯ መልስልን ሀገራችንን እንዲ ነው ሚያምርብን
@shebakashebaka1464
@shebakashebaka1464 4 жыл бұрын
ልዩነት የማይሰብክ የሸገር ልጅ ብቻ ነው እባካችሁ አገራችን ሰላም እንድትሆን ሽብርን አትጥሩ አንድ ስንሆን ነው የሚያምርብን
@kidanekidane5553
@kidanekidane5553 4 жыл бұрын
This is my Addis...This is my country..medre zeregna you are welcome...you cant break us...🤔🤔
@user-qm9bf5hr2d
@user-qm9bf5hr2d 4 жыл бұрын
ኢትዩጵያዬ💚💛♥
@aliwelcome4608
@aliwelcome4608 4 жыл бұрын
The king Teddy Afro is the best ever ❤ ❤ ❤
@febenpretty8442
@febenpretty8442 4 жыл бұрын
ቴድየ በጣም ነው የምወድህ !!!!!ጥግ ድረስ ኑርልን ንጉሳችን❤️❤️❤️
@Gabrila967
@Gabrila967 4 жыл бұрын
💚💛❤️💗Wowwww Ye Ethiopia lijoch u guy’s all beautiful, we loooove ya 👍🏻👍🏻👌👏 I Wish were there too
@user-bi8jg2ec5o
@user-bi8jg2ec5o 4 жыл бұрын
Teddy afro King 💚💛❤️👑👈
@selinahagos2376
@selinahagos2376 4 жыл бұрын
My King Teddya 💚💛❤
@user-tx8oh7fw3b
@user-tx8oh7fw3b 4 жыл бұрын
ኢትዮጲያ ሲባል ማን ዝም ይላል ሰምቶ ኑሩሉኝ እህት ወድሞቸ ሰላማቹህ ይብዛ
@nenanena7057
@nenanena7057 4 жыл бұрын
Proud proud🇪🇹👈🙌🙌
@user-vf5xr3uz4f
@user-vf5xr3uz4f 4 жыл бұрын
ቴድየ ሲጠራ ሁሉም ይነሳል አምሳያ የለህም ቴዲ እንቁ የኢትዮጵያ ልጇ የበህር ❤❤❤💝❤💝🌷
@messitkiroshaile8521
@messitkiroshaile8521 4 жыл бұрын
ሸገሮች ዘረኝነት የማያውቁ ደጎች ኑሩልኝ
@abrshhaile7578
@abrshhaile7578 4 жыл бұрын
I m Form Ertirea i like desss People owow Tamralache
@hannatube3952
@hannatube3952 4 жыл бұрын
Abrsh Haile Etihiopa is love ❤️ 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@nuriaabdu2480
@nuriaabdu2480 4 жыл бұрын
ቴዲዬ የልጅ አዋቂ ይሄ ቀን እንደሚመጣ አንተ ተይቶህ ነበር ብዙ ጥረሀል አንድነቷን ለመጠበቅ አላህ ከክፉ አሳቢዎች ይጠብቅህ
@awindowofhope4254
@awindowofhope4254 4 жыл бұрын
የዘፈን አድናቂ አይደለሁም ግን ቴዲ ስለ ሀገር ፍቅርና ሰላም አድነት ስለምታቀነቅን አዳምጣለሁ። በተይ ይሄ ዘፈን ሁሌ ስሰማው ያስለቅሰኛል እግዚአብሔር የሀገሬን ነገር አደራ!!! Love you all
@sham2330
@sham2330 4 жыл бұрын
ቴዶ የኛ ምርጥ ጠፋህብን እኮ
@dimariaderu6434
@dimariaderu6434 3 жыл бұрын
ለምንድነው ግን ሁለመናዬን የሚነዝረኝ ይሄን ዘፈን ስሰማ?💚💛❤💚💛❤
@kbrensh6800
@kbrensh6800 4 жыл бұрын
አማረኝ አማረኝ ማበዱ።ከአገሬ ልጆች ጋራ። እግዝአብሄር እንደ ባህር አሸዋ ያብዛቹ
@ethioaddis9481
@ethioaddis9481 4 жыл бұрын
ቴዲየ ንጉሳችን ዘላለም ኑርልን የ አገር ኩራት
@ritagashaw7188
@ritagashaw7188 4 жыл бұрын
My Hero and king Tedo We Love You So Much God Bless you my hero
@user-js1cc2sr1f
@user-js1cc2sr1f 4 жыл бұрын
ቴድዬ የዘመኔ ስጦታ ቴድዬ የዘመኔ ጀግና
@user-jz4xw6fv5m
@user-jz4xw6fv5m 4 жыл бұрын
ቴዲ ከአባቴ በላይ ነው የምወድህ ማርያምን ኑርልኝ ከነ ቤተሰብህ በጣም ደስ ይላል ኢትዮጽያዊንት መታደል ነው ለሀገራችን ሰላሙን ያወረደልን
@rasbenjamin8191
@rasbenjamin8191 4 жыл бұрын
WOWWWWWWW THIS IS IT OUR BEAUTIFUL HISTORICAL AND HOLY LAND ETHIOPIANS 👍👍👍 እምዬ ኢትዮጵያችን ለዘላለም ትኑርልን💚💛❤
@teshomegebre4075
@teshomegebre4075 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ክፍ አይካሽ ጠላቶችሽ ከእግርሽ ስር ይውደቁ አሜን
@orionlal58
@orionlal58 4 жыл бұрын
ቴዲያችን መመኪያችን ሁሉነገራችን ኑርልን እንወድሃለን
@misteredressa9764
@misteredressa9764 4 жыл бұрын
ድንቅ ነው!!!❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@user-xy1bo2yi7c
@user-xy1bo2yi7c 4 жыл бұрын
የኔ ንጉስ ሀገሬን አቅርበ እኮ ነው ምታሳየኝ አባ እወድሀለው ቴዶዬዬዬዬ❤❤❤❤
@sofis8550
@sofis8550 4 жыл бұрын
🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬በጣም በጣም ታምራላችው አገራችንን ሁሌም የምታሥጠሩ ኑሩልን ሸገሮች በጣም ነው የምወዳችው
@sammiw6095
@sammiw6095 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያን እድሜ ይስጥህ #ቴድያችን እና ደሞ ጠፍተሀል አንድ single ልቀቅልን
@amengondarewhemo6272
@amengondarewhemo6272 4 жыл бұрын
ሰላማቹህ ይብዛልን ወድም እህትቶቻችን ስታምሩ
@selinahagos2376
@selinahagos2376 4 жыл бұрын
Ethiopiaaaaaaaaaaaaaaaaa💚💛❤
@fatemahfateah4506
@fatemahfateah4506 4 жыл бұрын
ዎዉ እዴት ታምራላችሁ የሸገር ልጆች ፍቅር
@Gj-dk5bn
@Gj-dk5bn 4 жыл бұрын
💚💛❤ሠላምሽ ይብዛ እማየ ኢትዮጵያ
@addismengstu6443
@addismengstu6443 4 жыл бұрын
💚💛❤ ኢትዬጵያዬ
@DemisewDad
@DemisewDad 2 ай бұрын
Wow amazing I love it so much
@Haben_Gebre4
@Haben_Gebre4 5 ай бұрын
ቴድሮስ ካሳሁን ደጋፊዎች ሁሉ ስራዎቶች እና ዘፈኖዎች በደምቢላይ ንቖያታለህ ❤🎉
@user-ev1wy5sy7s
@user-ev1wy5sy7s 4 жыл бұрын
ጌታ ሆይ አገሬና ህዝቦቼን ጠብቅልኝ🙏
@loydmesfin5520
@loydmesfin5520 4 жыл бұрын
በበበበበበሰማማማዮላይ ቢታይ ቀለም የሷ ነወ እንጂ ሌላ አደደደለም።😍😍😍😍
@mohammadsaad2172
@mohammadsaad2172 4 жыл бұрын
ሰላማችሁይብዛ
@habtamukibret7437
@habtamukibret7437 4 жыл бұрын
Born hero, what word can feel my soul for you Baba Teddy?
@hasankarar7640
@hasankarar7640 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ትናትም ኢትዮጵያ ነገም ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርልን
@selinahagos2376
@selinahagos2376 4 жыл бұрын
We Love You 😍😍😍😍😍😍💚💛❤
@aresammiryim4836
@aresammiryim4836 4 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን 💚💛❤
@ethiopianatinku8559
@ethiopianatinku8559 4 жыл бұрын
Mengawech tekatelu! 💚💛❤️👍🙏🙏👌🙏👏👏👏👏👏
@user-xy6iw4ke8t
@user-xy6iw4ke8t 4 жыл бұрын
Yehae zefen behrawe mezmure yehunelen..Hagerae kifushen yarekilgn fetari..tedi😍
@ethiopiafirst4187
@ethiopiafirst4187 4 жыл бұрын
Tedya love and respect thanks
@emuemu27390
@emuemu27390 4 жыл бұрын
ሀገሬ ሀገሬ ሀገሬ 🇪🇹
@user-qe3ji8yx4e
@user-qe3ji8yx4e 4 жыл бұрын
እማ ሀገሬ ኢትዮጲያዬ ክፉሽን አያሳየኝ 💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💗💗💗💗💗💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@ekkozed221
@ekkozed221 4 жыл бұрын
የዘመናዊ ወጣት ቅን ፍቅር መልስ ለዘረኞች የተበረከተ፣፣፣፣፣ የፍቅር የነፃነት ብቸኛ ሰንደቋ ለማደብዘዝ ሲሞክር ደምቃ ብቅ ትላለች፣፣፣ዘረኛችን የሸመቱት የመንደር ዶክትሬታቸው እንደማይበልጠው ያሳየ ዘመናዊ ወጣት፣፣፣፣፣
@berehanbehonegn136
@berehanbehonegn136 4 жыл бұрын
ሰምተኸል ቄሮ ጊዜ የሰጠው ቅል ብረት ይሰብራል የሚባለው አባባል ከተረት ተረት አያልፍም:: እግዜር ለኢትዮጵያ ይዋጋል:: ለዚህ ነህ የሚወዳት ልጅዋ በሰማዩ ላይ ቢታይ ቀለም የሱዋ ነው እንጂ ሌላ አይደለም:: ብሎ ያዜመው::
@Sam-pj3xl
@Sam-pj3xl 4 жыл бұрын
Proud to be ye Addis abeba lej lezawme ye arat kilo ye aware ye shisemany lej
@betehamekonnen9800
@betehamekonnen9800 4 жыл бұрын
Fiker nachu zer le ehel belachu yetenesachu ye sheger lejoch tebareku selam lagerachen 💕❤❤
@halima5709
@halima5709 4 жыл бұрын
ስታምሩ ሸርገ
@fantayenegash9127
@fantayenegash9127 4 жыл бұрын
ይሄንን ፍቅር ለማጥፋት ነው የሰው ሰይጣኖች ጠዋትና ማታ የመለያየት መዝሙር የሚዘምሩት ቋንቋቸው ይደበላለቅ ለዘለዓለም አይሳካላቸውም
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 4 жыл бұрын
ጤነኛው እስላም እና ክርስቲያኑ አብሮ ተፋቅሮ የሚኖርባት ኢትዬዸያ አገሬ!! ጃዋር አይንክ ይጥፋ አንተ እረባሽ።
@Emebeth-Emiru2777
@Emebeth-Emiru2777 4 жыл бұрын
Long Live Teddy !
@filawimanunited9931
@filawimanunited9931 4 жыл бұрын
ተከብቤኣለሁ ጓዶኖቼ !!!Teddy love.
@gechman3006
@gechman3006 4 жыл бұрын
ንጉስ ቴዶ ናፍቀኀናል። እንወድሀለን።
@user-gi2vh5gh4z
@user-gi2vh5gh4z 4 жыл бұрын
ዋው ዋው ዋው
@user-bb7ce1qs5c
@user-bb7ce1qs5c 4 жыл бұрын
የቴድሾን ትምህርት እማ የኢትዬጲያ ልጆች እንደገባን እርግጠኛ ነኝ ነገር ግን ዘረኞችን በምን አይነት ቋንቋ ልናስተምራቸው እንችላለን በናታችሁ ንገሩኝ
@abeethiopiaethiopia5800
@abeethiopiaethiopia5800 4 жыл бұрын
እማዬ ኢትዮጵያ
@rakgirlrakgirl3055
@rakgirlrakgirl3055 4 жыл бұрын
😭😭Ethiopia salmshe yibza💚💛❤....
@user-pn9xv8ze5z
@user-pn9xv8ze5z 4 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ
@tjyehosanaliji7133
@tjyehosanaliji7133 4 жыл бұрын
Wow wow dase yelale hager Ethiopia mamaye
@lililuli7954
@lililuli7954 4 жыл бұрын
ፍቅርነዉሚያምርብን
@lililuli7954
@lililuli7954 4 жыл бұрын
ሰላምለዉቢትዋአገራችን
@lanasadi5275
@lanasadi5275 4 жыл бұрын
ቴድሻ ስወድክ እሽ
@okokokokokok2980
@okokokokokok2980 4 жыл бұрын
😘😘😘😘yeny jegna
@meskeremdegefu5144
@meskeremdegefu5144 4 жыл бұрын
1 negn wow love teddye
@zolfal2710
@zolfal2710 4 жыл бұрын
Woww
@Hana-mariam21
@Hana-mariam21 4 жыл бұрын
አምላክ ይጠብቃቹ 😭☝☝☝
@mikeamen782
@mikeamen782 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሲባል ከሚጠሉ ጋሎች ይሰውረን:: አሜን!
@user-pn9xv8ze5z
@user-pn9xv8ze5z 4 жыл бұрын
እመብርሃን ሰላማችሁን ታብዛው
TEDDY AFRO | Meskel Square  - Tikur Sew (ጥቁር ሰው)
7:44
Teddy Afro
Рет қаралды 7 МЛН
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 34 МЛН
TEDDY AFRO | Meskel Square  - Sembere (ሰምበሬ)
8:35
Teddy Afro
Рет қаралды 2,5 МЛН
Teddy Afro - Oh Africa  (www.TeddyAfroMuzika.com)
5:29
Teddy Afro
Рет қаралды 3 МЛН
TEDDY AFRO | New dvd HD - Abugida
7:58
Teddy Afro
Рет қаралды 366 М.
Teddy Afro - Gigino (www.TeddyAfroMuzika.com)
3:56
Teddy Afro
Рет қаралды 1 МЛН
TEDDY AFRO | New dvd HD - Africaye
5:40
Teddy Afro
Рет қаралды 328 М.
Teddy Afro - Meret Simeta [Official Video]
4:52
Teddy Afro
Рет қаралды 539 М.
Teddy Afro @ IAAF Diamond League: Doha, QATAR 2014
4:43
Teddy Afro
Рет қаралды 842 М.
Teddy Afro - Marakiye (ማራኪዬ)
5:09
Teddy Afro
Рет қаралды 5 МЛН