TEDDY AFRO - DEMO BE ABAY - ደሞ በአባይ - [New! Official Single 2020] - With Lyrics

  Рет қаралды 8,108,478

Teddy Afro

Teddy Afro

4 жыл бұрын

ደሞ በአባይ (ከሞከሩንማ)
Enjoy! Subscribe!
Connect with us for more.
/ teddyafromusic
/ teddyafromuzika
store.cdbaby.com/Artist/Teddy...
itunes.apple.com/us/artist/te...
www.vevo.com/artist/teddy-afro
www.dailymotion.com/teddyafro
/ teddyafromusic
www.teddyafromuzika.com
© All rights reserved to Teddy Afro

Пікірлер: 23 000
@samishow3710
@samishow3710 4 жыл бұрын
እኔ ኤርትራዊ ነኝ የ ፖሎቲካ ሃሳብ ልዩነት ቢኖረንም በ ኣባይ ጉዳይ ላይ ግን ከ ኢትዮጵያን ጎን ነኝ ምክንያቱም የ ኣባይ ጥቅም እኛንም ያካትትል ከዝህ ባሃላ ለ ኤረትሪክ ለማግኘት ነዳጅ ከ ሳዑዲ ማምጣት ኣይጠበቅንም።እኛን ኤርትራዊን ብቻ ሳንሆን መላው ኢስት ኣፍሪቃ ግድቡ ያስፈልገዋል።በዛ ላይ ደም በ ጥቁሮች ኣፋሪካ ለመጀሜራ ግዜ እንደዝህ ኣይነት ነገር ተሰርቶ ማየት ለኛ ለጥቁሮች ያስደስተናል እኛ ኣፍሪቃውያን ከተስማማን ያለ ምንም እርዳታ ቡዙ መስራት እንደ ምንችል ያየንበት ተስፋ ነው ኩራትም ነው።love you Teddy afro
@abdhussen2404
@abdhussen2404 4 жыл бұрын
እኛም እንወዳቿለን
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez 4 жыл бұрын
thank you🙏 if only we had realized this 70 years ago, we would have by now become the most prosperous region in the world..we have so much potential , and most importantly we have deep rooted love overshadowed by politics..we can still make it never too late👍 ይቀነይለይ❤
@nardiabbysinya1307
@nardiabbysinya1307 4 жыл бұрын
ኤርትራውያን በጣም እናመሰግናቹሃለን በዚ ሰዓት አብራችሁን ከጎናችን ስለተገኛቹ
@kalkidansindewsindew6329
@kalkidansindewsindew6329 4 жыл бұрын
I love you. ሙጭጭ from ዱከም ይቅርታ from Ethiopia
@user-zh2yc9hk9b
@user-zh2yc9hk9b 4 жыл бұрын
አዎ ግድቡ የሁላችንም ነው እንወዳቹሀለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤍
@user-zg2pi3qh1y
@user-zg2pi3qh1y 3 жыл бұрын
እኔ ኦሮም ነኝ ግን ዘረኛ አይደለሁም ኢትዮጽያዉ ነኝ ጽድት ያልኩ ቴድን በጣም ነው እምወፍህ ምክንያቱም አተ ስላንድነት ነው ከህጻኔ ጀምሬ እምሰማህ እድሜህ ይርዘም የሙዚቃ አድናቂ ግን አይደለሁም
@tadiostibebuwoldeyes1722
@tadiostibebuwoldeyes1722 3 жыл бұрын
ሁላችንም እንዳቺ ብንሆን ተመኘው
@ethiopialoveethiopianlove4233
@ethiopialoveethiopianlove4233 3 жыл бұрын
Anile oromo dha garuu zaranya mitii💝💝💝💝
@Madina-xx3pz
@Madina-xx3pz 3 жыл бұрын
ምናል እዳች ቢሆኑ የት በደርስን እስካሁ
@merrymesfin8647
@merrymesfin8647 3 жыл бұрын
God bless u sis one love Ethiopa
@Funny.Clipsx2
@Funny.Clipsx2 3 жыл бұрын
Thank u
@rajabrajabadam2362
@rajabrajabadam2362 2 жыл бұрын
እኔ ሱዳናዊ ነኝ እና በአማርኛ ለመፃፍ እየሞከርኩ ነው ስለዚህ የበለጠ ተረዱኝ ከየትኛውም ሀገር በላይ እንወድሻለን አንተም ሱዳንን ትወዳለህ በሁሉም ነገር ካንተ ጋር እርግጠኛ ነን ለፈጠራው አርቲስት ቴዲ አቭሮ ሰላምታ ይገባል።🇸🇩🇸🇩🙏🏽🙏🏽🇪🇹🇪🇹
@kevilito
@kevilito 3 жыл бұрын
Love and support from Eritrean brother in Sweden 💪🏽. In school in Sweden they taught us Nile is Egypt. Worlds most spoken and known river belongs to my cousins Ethiopia. You do whats best for Ethiopia.
@johentertainment5292
@johentertainment5292 3 жыл бұрын
Really they taught you that Nile comes from Egypt
@kevilito
@kevilito 3 жыл бұрын
@@johentertainment5292 yeah its crazy
@MesfinJ
@MesfinJ 3 жыл бұрын
Thank you for your brotherly understanding. The world knows it, poor Africa is waking up. It is about time. Aid is what is killing us. Stop the """ Aid"""
@weynituyimer3712
@weynituyimer3712 2 жыл бұрын
Nile is Egypt worlds 😂😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@Mohmmed-kz8rd
@Mohmmed-kz8rd Жыл бұрын
@@weynituyimer3712 never ethopia is its sourceالنيل نجاشي
@fenetikuse1686
@fenetikuse1686 3 жыл бұрын
እኔ ኦሮሞ ነኝ , ቴዲዬ ከልጅነቴ ጀምሮ በጣም እጅግ በጣም ነው የምወድህ , የማከብርህ ፣ ፈጣሪ ከነ ቤተሰቦችህ ረጂም እድሜና ጤና ይስጥ ።
@danaytabraham6882
@danaytabraham6882 3 жыл бұрын
Oromo Ethiopie teddy Ethiopie selzh wedmehen betwedw men yegermal lemangnawm amen beyalu
@eluhabta4395
@eluhabta4395 3 жыл бұрын
የኔናት ቴዲን ለመውደድ ሰው መሆን ብቻ በቂ ነው
@selamlalem2062
@selamlalem2062 3 жыл бұрын
የዘንድድሮ
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 3 жыл бұрын
ለቅሶና ሰርግ አብረን ነው የምናሳልፈው:: ፖለቲከኞችን ትተን እኛ ብንፋቀር ነው የሚጠቅመን:: ያለበለዝያ ተያይዘን እንጠፋለን:: አሸናፊ አይኖርም::
@hararihabosa
@hararihabosa 3 жыл бұрын
በህወቴ እንደዚህ powerful ዘፋን አልሰማሁም ደጋግሜ አዳመጥኩት አሰለቀሰኝ በአባይ አንደራደርም አመሰግናለሁ ቴዲ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሩር
@adamuabegaz512
@adamuabegaz512 3 жыл бұрын
እውነት ነው !!!እማማ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!!!!!
@ethiopiantiktok1943
@ethiopiantiktok1943 3 жыл бұрын
ከትራምፕ ዛቻ በኃላ አይኑ በእልህ እንባ ቋጥሮ, ቼ በለዉን ሊሰማ የመጣ like...😡💪💚💛❤
@firehiwetseyfu7262
@firehiwetseyfu7262 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂🙊🙊🙊🙊
@primes7996
@primes7996 3 жыл бұрын
👏💪😤
@abubakarbashirsani7963
@abubakarbashirsani7963 3 жыл бұрын
I'm Nigerian I hoping to visit Ethiopia. My love for this country is very enormous.
@linahsaeed7497
@linahsaeed7497 3 жыл бұрын
Wow💚🇪🇹🇳🇬Ya are always welcome here!
@sarrondan4178
@sarrondan4178 3 жыл бұрын
And I'm in love with Nigerian music 😭
@Yorubaddie
@Yorubaddie 3 жыл бұрын
Me too
@rakebdawit7383
@rakebdawit7383 3 жыл бұрын
@Sarron Dan me too
@Daniel34341
@Daniel34341 3 жыл бұрын
Come to ethiopia mi casa su casa!!!
@bazezewbirhanu95
@bazezewbirhanu95 4 жыл бұрын
በስንቱ የናት ጡት ነካሽ ብንሸማቀቅም ብዙ ሃዘን ቢፈራረቅብንም በ እንደ አንተ አይነት ክስተት እንፅናናለን አባትህ ይባረክ የተሸከመችህ ማህፅን ለእናትህ ክብር እንሰጣለን።ኩራታችን ቴዎድሮስ ካሳሁን ገርማሜ።ባለግርማ።
@belachewyetayew9464
@belachewyetayew9464 4 жыл бұрын
ቴዲ ማለት ከሚኒሊክ በዋላ የተወለደ የዚህ ዘመን ሚኒሊክ ነው። የኔ ኩሩ ኢትዬጽያዊ።የሚስማማ ላይክ
@suratube4130
@suratube4130 3 жыл бұрын
የቴዲ አፍሮ ስራዎችን በተጨማሪ የሌሎች አርቲስቶች የሆኑ ስራዎችን ለማግኘትና ቻናላችንን ለማበረታታት /ሀበሻ ቅኝትን/ subscribe ያርጉ kzfaq.info/love/FZ8kLuqQ5ML1xVKozP_J2w እናመሠግናለን
@donitamrat7601
@donitamrat7601 3 жыл бұрын
በቀላሉ በ ቤታችሁ ሆናችሁ የ ቴዲ አፍሮን ደግሞ በአባይ የተሰኘውን ሙዚቃ በ ጊታር እንዴት መጫወት እንደምትችሉ አዘጋጅቼ አቅርቤላችኋለሁ። ሁላችሁም እንድታዩት ጋበዣችኋለሁ 👇 kzfaq.info/get/bejne/iquIhJBpud2Uhac.html
@semeretube2162
@semeretube2162 3 жыл бұрын
የቴዲ ኣፍሮ ሙዚቃ ዩቱብን ኣልፎ ቲክቶክ ላይ ሪከርድ እየሰባበረ ነው ቪዲዮዉ ለመመልከት ሊንኩን ይጫኑ። kzfaq.info/get/bejne/g8l0pq17m7KlaJ8.html
@salammbtube7403
@salammbtube7403 3 жыл бұрын
@@amrmasoud5971 ምን አቃጠለክ ስራችው መጥፍ መልካችው አስቀያሚ ንግግራችው ቆሻሻ
@ermiyaszeleke7615
@ermiyaszeleke7615 3 жыл бұрын
@@amrmasoud5971 banda
@lionofjudah5188
@lionofjudah5188 3 жыл бұрын
መላው ቤተ እስራኤል በኢትዮዽያ ቀልድ አያውቅም ሀገራችንን ማንም ከልባችን አያወጣትም ኢትዮዽያና ኢትዮዽያውያን ለዘላለም ይኑሩ !
@user-gf1jp4wz7p
@user-gf1jp4wz7p 3 жыл бұрын
ጥምብ እስራኤልን ምንአመጠው❓
@user-xy7hh4ct6u
@user-xy7hh4ct6u 3 жыл бұрын
@@user-gf1jp4wz7p 😀😀😀😀
@bisratgirma
@bisratgirma 3 жыл бұрын
🇪🇹 🇮🇱 🇪🇹 🇮🇱 🇪🇹 🇮🇱
@teddysoliyana9118
@teddysoliyana9118 2 жыл бұрын
God bless both countries 🇮🇱🇪🇹
@ashenafibedada6353
@ashenafibedada6353 2 жыл бұрын
God bless Israel.
@tameratterefe2226
@tameratterefe2226 3 жыл бұрын
ዲስ ላይክ ያረጋቹሁ እኔ ጣሊያን አገር ነው የምኖረው ክብር ለአባቶቻችን ደማቸውን ላፈሰሱት አጥንታቸውን ለከሰከሱት የባንዳ ልጆች ነጭ አምላኪ ሁላ ለምን የጣሊያንን ቂጥ አላጠብን እያላቹሁ እኮ ነው ቴዲ አፍሮ ለኢትዮጵያን ጀግናችን ነው ኢትዩጵያ ለዘላለም ትኑር .!
@mastena4657
@mastena4657 4 жыл бұрын
እኔ የኦሮሞ ኢትዮጵያ ልጅ ነኝ ቴዲዬ በክፉው አይኑ የሚያይህ አይኑ ይጥፋ የኔ ጌታ
@sunaytamensunayt7315
@sunaytamensunayt7315 3 жыл бұрын
Fatari yitbikik teddy 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@semeretube2162
@semeretube2162 3 жыл бұрын
የቴዲ ኣፍሮ ሙዚቃ ዩቱብን ኣልፎ ቲክቶክ ላይ ሪከርድ እየሰባበረ ነው ቪዲዮዉን ለመመልከት ሊንኩን ይጫኑ። kzfaq.info/get/bejne/g8l0pq17m7KlaJ8.html
@fireyotasgidom3169
@fireyotasgidom3169 3 жыл бұрын
አሜን ምርጦ ኦሮሞ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤💪💪💪
@hermela6299
@hermela6299 3 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meseretegiyccw2792
@meseretegiyccw2792 3 жыл бұрын
👏👏👏😘❤
@tayebirhane9831
@tayebirhane9831 4 жыл бұрын
"አስተምረዋለሁ ታሪኬን ከጥንቱ እስኪፈራኝ ድረስ የሞተው አባቱ"....ክብር የአገራቸውን ዳር ድንበር ለማስከበር ለተዋደቁ ጀግኖች አባቶቻችን
@abelsisay5203
@abelsisay5203 4 жыл бұрын
like,share,subscribe teddy afro
@ruguruwambugua6180
@ruguruwambugua6180 3 жыл бұрын
love and support from Kenya🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪
@ababab799subscribe
@ababab799subscribe 3 жыл бұрын
Family 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️
@loveandunity901
@loveandunity901 3 жыл бұрын
Thank you. We love you too!
@tadudutamo8305
@tadudutamo8305 3 жыл бұрын
@MesfinJ
@MesfinJ 3 жыл бұрын
Our second country. Mbugua love.
@Solomonrules
@Solomonrules 3 жыл бұрын
We are one ppl!
@Sky_Domkoch
@Sky_Domkoch 3 жыл бұрын
Big love from South Sudan 🇸🇸💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾
@altayebibrahimbashir
@altayebibrahimbashir 3 жыл бұрын
Teddy is my best singer in Africa ❤️love you all brethers and sisters ❤️❤️❤️big love from sudan🇸🇩🇸🇩
@abrahampicturesofficial4416
@abrahampicturesofficial4416 3 жыл бұрын
في آباي (لا تختبرونا) " آباي هو الاسم الذي تطلقه إثيوبيا على نهر النيل" لن نتساهل عن آباي لن يتنازل أي مواطن عن آباي (“تشي بلو” كلمة إثيوبية وترجمتها "النفير و التقدم" والتي تستخدم في الحروب) تقدم، هيا تقدم تقدم، فوالده محارب تقدم، فوالدته محاربة تقدم، فإنه لن يظهر الرحمة في شؤون بلاده تقدم، فأنا امتلك آباي تقدم، فقد مددت يدي وقلت لنتشارك تقدم، على كل ظلم حتى وان كرهت مصر ذلك تقدم، حتى الحب، عندما ينفذ الصبر ينفجر لن يتنازل أي مواطن عن آباي (“سانجاو” كلمة إثيوبية وترجمتها "السيف") سيفنا لا يندفع إلى الحرب نحن ببساطة نرغب في تخفيف عطشنا لا أكثر! ليكن للخير أنا أُحجم من أجل مصلحتنا ولكن لا اخاف احداً تقدم، آباي السخي تقدم، لقد روى ارض مصر تقدم، وعندما قال بلدي تقدم، عاد إلي تقدم، لا أتمنى ان أكون في مكانك إذا تجرأت علي (“تاوْ” كلمة إثيوبية وترجمتها " توقف " وتستخدم لإيقاف الحروب) توقف، توقف، توقف من الآن وصاعداً لن نضحي ولن نتساهل عن آباي لن يتنازل أي مواطن عن آباي لن يسكت أي مواطن عن آباي لا تردٌد إذا تجرأوا على اختبار حدودنا إذا كان يتجنب الاتفاق فلاحقه بسيف اجدادك لن يتنازل أي مواطن عن آباي لقد اكتفى، تمادى حتى نفذ صبري لقد اكتفى، ناهيك عن الجيران لقد اكتفى، الذين شربوا من أنهاري لقد اكتفى، اعلموا ان "ذراعي مصنوعة من اللهب" لقد اكتفى، حتى لمن يأتون من بعيد لقد اكتفى، سأعلمه تاريخي الأزلي إلى أن يخشاني أسلافه الأموات النسخة الأمهرية الأصلية: كلمات تيودروس كاساهون (تيدي أفرو) ترجمة إلى العربية فيصل شكيب و أحمد حسن
@altayebibrahimbashir
@altayebibrahimbashir 3 жыл бұрын
ADWA pictures شكرا علي التوضيح يسلمو يا أخي احب إثيوبيا أكثر من أي بلد في العالم وياريت لو تتواصل معي أكثر لكي اعرف المزيد عن إثيوبيا بحبكم في الله ❤️❤️❤️
@gizachewhana9172
@gizachewhana9172 3 жыл бұрын
@@abrahampicturesofficial4416 ķ 8i
@josybelaytube
@josybelaytube 3 жыл бұрын
#ውድ የሀገሬ ልጅ ጆሲ በላይ እባላለሁ ምርጥ #ቤተሰብ እንሁን ቻናሌ Josy Belay tube ነው
@altayebibrahimbashir
@altayebibrahimbashir 3 жыл бұрын
Faisal Abdi جزاك الله خير تسلم كتير يا ابن بلدي الثاني. دا اسمي في الفيس بوك altayebdondi
@marthatirunhe7858
@marthatirunhe7858 4 жыл бұрын
1.7k የግብጽ ተላላኪዎች ዘፈኑን እየሰማችሁ ተቃጠሉ የእናት ጡት ነካሽ ሁላ !!! ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር 💚💛❤ዘረኝነት ይውደም !!!!
@melkamalmaz246
@melkamalmaz246 4 жыл бұрын
ትክክል እህቴ አሁን ይኸ ዲስላይክ ይደረጋል
@leulawit8665
@leulawit8665 4 жыл бұрын
😆😆😆😆😆😆 የዓድዋ ደርቢዎች ፍጥጫ!!! ኢትዮጵያያያያ ጠላት ይቃጠል።🤣🤣🤣
@manilaabrham191
@manilaabrham191 4 жыл бұрын
@@melkamalmaz246 Green Yellow Red!!!
@fkirteenbakom6959
@fkirteenbakom6959 4 жыл бұрын
እነ ቄሪት እና ቄሮ ናቸው አራጃቹ
@user-wh6oj9qp1s
@user-wh6oj9qp1s 4 жыл бұрын
ሴህህህህህህህ
@user-dj2nk2rp4n
@user-dj2nk2rp4n 3 жыл бұрын
I love Ethiopian songs so much 😭🇸🇩🇪🇹
@ethiopiamymotherlove7455
@ethiopiamymotherlove7455 2 жыл бұрын
البشري
@bellasabella3844
@bellasabella3844 3 жыл бұрын
I lesten 100 times per day, my daughter doesn't eat with out this song, always she said Abay, Abay😃
@bellasabella3844
@bellasabella3844 3 жыл бұрын
@ኢትዮ አፍሮ ቲዩብ- Ethio Afro Tube indeed she start said ዋ lol.
@anthonysolomon9492
@anthonysolomon9492 Жыл бұрын
This song speaks to every single Ethiopian. Love the fact that you taught your kiddo about our most important asset. The last few generations lack knowledge about what is rightfully theirs... Hopefully we can change that. Salute
@mayaethiopian7253
@mayaethiopian7253 4 жыл бұрын
በቴዲዬ ዘፍን እንደኔ ተመስጣችው ኮሜንት የምታነቡ በላይክ 💛💚❤️
@fisho214
@fisho214 4 жыл бұрын
ቴዲ የአንተን ዘፈን ስሰማ ሆድ ይብሰኛል እኔ ምንም ቃላት የለኝም በቃ ትለያለህ ኢትዮጵያ አገራችን ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️
@tsigedeme9744
@tsigedeme9744 4 жыл бұрын
ዩእግዚያንሔር ጥበቃ ከአንተ ጋር ይሁን እንወድሃለን
@bergvinetsegay1744
@bergvinetsegay1744 4 жыл бұрын
Fryat anchim be amharic yetekansh mrt actress nesh endet endemwedsh
@leadyaleadya9942
@leadyaleadya9942 4 жыл бұрын
በጣምምምም በጣም ነው እውስጥ ሚገባው
@najathasan9302
@najathasan9302 4 жыл бұрын
😘😘😘😘
@bergvinetsegay1744
@bergvinetsegay1744 4 жыл бұрын
@@leadyaleadya9942 leady
@osmanabichannel500
@osmanabichannel500 3 жыл бұрын
Abay 🇪🇹 🏞 Love from Somalia 👏🏾👏🏾
@sharmakeshegow9108
@sharmakeshegow9108 3 жыл бұрын
Somalia 🇸🇴 Ethiopia 🇪🇹 Always family
@turmitube4275
@turmitube4275 4 жыл бұрын
ስንቶቻቹ ናቹ እንደኔ ይሄን ዘፈን በጉጉት እና በፍቅር ስትጠብቁ የነበራቹት#it's_my_dam ቴድዬ አንተ እኮ ትለያለህ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው😍
@mikesisay7156
@mikesisay7156 4 жыл бұрын
ይሄ ድንቅ ሰው አዝግ የሆነውን የሜትሪዎሎጂ ዜና እንኳን ቢያነብ ዝም ብዬ ነው በተመስጦ የማዳምጠው:: እግዚአብሔር እድሜ ዘመንህን ይባርከው::
@drawingbynati
@drawingbynati 4 жыл бұрын
Hahah great expression
@user-wf4rg3vm6q
@user-wf4rg3vm6q 3 жыл бұрын
ለሁለተኛ ጊዜ አባይ ሞላ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ ያለን ኢትዩጵያየ ሁሌም ከፍበይ
@hirsiaden1773
@hirsiaden1773 3 жыл бұрын
From Djibouti 🇩🇯 we r ethnic somali Issa and afar tribe , it’s just natural that we stand with our brothers and sisters Ethiopia 🇪🇹 abay !
@hanilove1222
@hanilove1222 3 жыл бұрын
I'm somali from Ethiopia 🇪🇹 one love
@kinghindiholish1016
@kinghindiholish1016 3 жыл бұрын
Yur xishoo
@redseayouth2897
@redseayouth2897 3 жыл бұрын
@@hanilove1222 I'm Eritrean and my people also stand with Ethiopia. We East Africans have can be strong if we all work together and we can all prosper too. One love!!
@minetoumina5830
@minetoumina5830 3 жыл бұрын
@@kinghindiholish1016 ADIGU xalkan laga ma bahno clear
@encouephrem5799
@encouephrem5799 3 жыл бұрын
@@redseayouth2897 wasn’t Eritrea 🇪🇷 and Djibouti 🇩🇯 part of Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹?
@berihunderbie2556
@berihunderbie2556 4 жыл бұрын
አስተምረዋለሁ ታሪኬን ከጥንቱ፣ እስኪፈራኝ ድረስ የሞተው አባቱ። 💚 💛 ❤️ ቴዲ አንተ እኮ ብርቅዬ ሀብታችን ነህ።ፈጣሪ ይጠብቅህ።
@user-hu2fx3wo3p
@user-hu2fx3wo3p 3 жыл бұрын
💛💚❤
@mube8885
@mube8885 3 жыл бұрын
💚💛❤
@wendawendatawtube3505
@wendawendatawtube3505 3 жыл бұрын
የኔ የምንግዜውም ጀግና
@merrypam9300
@merrypam9300 4 жыл бұрын
🤴🤴የቴዲ አድናቂዎች እስኪ በላይክ 👍👍👍👍💚💛❤
@user-kira9
@user-kira9 4 жыл бұрын
የቴዲ አድናቂዎች አድናቂ ነኝ እስኪ 🥰👍
@rutekebede462
@rutekebede462 3 жыл бұрын
Teddy yen adegna 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍👍👍
@fiberrah3049
@fiberrah3049 3 жыл бұрын
We Eritreans support Ethiopia. Go Ethiopia rise up.
@user-zh2yc9hk9b
@user-zh2yc9hk9b 3 жыл бұрын
We will rise together my blood 🇪🇹❤🇪🇷
@redseayouth2897
@redseayouth2897 3 жыл бұрын
@@user-zh2yc9hk9b Thanks bro! May God help us!
@worldwide4987
@worldwide4987 3 жыл бұрын
10qu brother Ethiopia stands for Eritrea forever after u support us by sheltering our attacked SOLDGERS we will never forget that 🇪🇹💚🇪🇷 if anyone think about attacking Eritrea think 2 wise we will be their too
@ethiominilik8824
@ethiominilik8824 2 жыл бұрын
We Ethiopians appreciate the love and support you give us. Hopefully all of East Africa and Africa as a whole will rise up to their true potential
@morningsun3510
@morningsun3510 3 жыл бұрын
ERITREANS 🇪🇷 WE STAND WITH ETHIOPIA 🇪🇹 !!
@worldwide4987
@worldwide4987 3 жыл бұрын
🇪🇹💚🇪🇷
@zalennn356
@zalennn356 2 жыл бұрын
@@worldwide4987 Love
@aaaa-tw2yr
@aaaa-tw2yr Жыл бұрын
We love you our dear eritreans
@Tsere_fara10
@Tsere_fara10 3 жыл бұрын
King of Africa🤴Teddy Afro እግዚኣብሄር ይጠብቕህ🙏❤ From Eritrea🇪🇷 ኢትዮ ማለት ሁለተኛ ሃገሬ ናት። ምክንያቱ ኢትዮ ላይ 4 ኣመት ኖሬለው። ኣሁን ያለ መገዳደል በጣም ያሳዝናል😥😥 ሙስሊም ቢሆንም ክርስትያን 1 ሆኖ ሽግሩ ማፍታት ነው ሚበጀው እንጂ መገዳደል ለሁለቱ ኣይበጅም። ፖለቲካ ለ ፖለቲከኞቹ መተው ጥሩ ነው።👍 እግዚኣብሀር ምቅርና ሰላም ይስጣቹ ወንድሞቼ።🙏🙏
@tiktokviral1215
@tiktokviral1215 3 жыл бұрын
enamesegenalen yene abat egnam enwodachuhalen gen tplfochn tetenkeku egnan liatalu eyemokeru new eshi wondma
@abbysanimation4113
@abbysanimation4113 3 жыл бұрын
😭😭😭😫😫 Am cying for my Ethiopia!
@wubitethiopa8793
@wubitethiopa8793 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@user-jy8ze8uv6w
@user-jy8ze8uv6w 3 жыл бұрын
አስለቀስከኝ ሰው እና ትክክለኛ እምነትህን አክባሪ ነህ የሰው ልጂ ከራሱ ብሄርና ሀይማኖት ለሌሎችም አልፎ ሲያስብና ሲያዝን በጣም ደስ ይላል ሁላችንም እንዳንተ ብንሆን አለም የት በደረሰች ነበር 💕😘
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y 9 ай бұрын
❤💛💚🙏🙏🙏
@mahimanche491
@mahimanche491 4 жыл бұрын
ሀገራችን ላይ ባለው መጥፎ ነገሮች ምክንያ የ አባይን ግድብ መገደብ ደስታውን በደንብ አላጣጣምኩትም ነበር እድሜ ለቴዲ የተደበቀውን ስሜቴን የቀሰቀሰ ድንቅ ግጥም እና ዜማ እንዲሁም ድምፅ ሺ አመት ኑር ይህ 4ኛ ኮሜንቴ ነው ዘፈኑን ማዳመጥ ላቆም አልቻልኩም ጠላት ከመቃጠል ውጪ ምንም አታመጡም ማፈርያዎች ቴድሻ ክብር ይገባሀል ✊✊✊✊💚💛❤️
@user-tp7wm4df3m
@user-tp7wm4df3m 3 жыл бұрын
#ቴዲዬ እሚወደው እሰኪ በላይክ አሳዩን እኔ ወድድድድድድድድድድድ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-nk9im5tz5g
@user-nk9im5tz5g 3 жыл бұрын
love from israel brothers
@mortadakhwaga990
@mortadakhwaga990 3 жыл бұрын
I am your brother from Sudan of course. I love Habashian songs very much especially for singer Teddy Afro. You are always in mind, great people, may God protect you.
@mortadakhwaga990
@mortadakhwaga990 3 жыл бұрын
My brother in God, I am all Ethiopia in my heart, and you are a great people. There is no difference between an Arab and a non-Arab, except for my piety and my most love for Jimma and her Aromo people
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@bubububu9282
@bubububu9282 3 жыл бұрын
Amen you tooooooo 💚💛❤
@Sport24h1221
@Sport24h1221 3 жыл бұрын
We love u to my blood 🇪🇹🤝🇸🇩
@Tiktokvideos-hl5dq
@Tiktokvideos-hl5dq 3 жыл бұрын
13ሺ ከብቶች መቼስ እናንተ ግብፆች ብትሆኑ ነው። ለማነሰኛውም ቴዲዬ አንደኛ ዘፈን ነው። አንተህ ለኢትዮጵያ አንደኛ የሀገር ሀብት ነህ❤❤ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@derejetaye4342
@derejetaye4342 3 жыл бұрын
13k/ የከብት መንጋ'' በሚኒሶታና በአውሮጳ በካናዳ በሃገር ቤትም '' ያሉን ጥቅም የለሸ የተመረዘ የሀገር ሀብት ።
@mesimykinig4367
@mesimykinig4367 3 жыл бұрын
ተያቸው ይጋጉ
@user-dt8fi6el9w
@user-dt8fi6el9w 3 жыл бұрын
ተየ ሀገሩ ተየተሰባሰቡ መነሰጋወች ናቸው አጫሉ ባይገደል አሁን የደም ጊፊት ይገለው ነበረ
@Zenafeta24
@Zenafeta24 3 жыл бұрын
They gone hung themselves of jeoulousy. Shame shame shame, Teddy 👍👍👍 haters 👎👎👎
@mikoethiofit
@mikoethiofit 3 жыл бұрын
Amen
@benkifle8812
@benkifle8812 3 жыл бұрын
From US, but I am so proud being an Ethiopian citizen from my head to my heart my mother lands of Ethiopia specially thanks to Teddy the golden voice give in us "Ethiopian" Goosebump..
@Nate-qv9fn
@Nate-qv9fn Жыл бұрын
I don't have words for this king GOAT❤❤❤
@fisho214
@fisho214 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ቴድየ እዴሜና ጤና ይስጥህ እንወድሀላለን🎶 It’s my dam💚💛❤️
@user-xy8pf6no8l
@user-xy8pf6no8l 4 жыл бұрын
ቴድይ የሀገርልጅ በጣምእኖድሀለን
@nahyanalrashdi2093
@nahyanalrashdi2093 4 жыл бұрын
አንቺስ ፍርያት የአገሬ ማር ነሽ እኮ አስቴር ከኮልፌ ውይ ስወድሽ
@berekettsebelu7802
@berekettsebelu7802 4 жыл бұрын
ንጉሱ በጣም እንወድሀለን
@Nani-pq6ff
@Nani-pq6ff 4 жыл бұрын
የአጤ የዩሀንስ ልጅ አይደለሽ!!!!
@sebliweleyewa3671
@sebliweleyewa3671 4 жыл бұрын
yene Set Anchnm Enwedshalen💗
@mikesisay7156
@mikesisay7156 4 жыл бұрын
12 ሺህ የሀገር ጠላቶች በስሜት እንደ ከብት የምትነዱ:: ሰውን ስትጠሉ በምክንያት ይሁን:: ሺህ አመት ንገስ ቴዲያችን::
@ethiopiawiethiopiawi7410
@ethiopiawiethiopiawi7410 3 жыл бұрын
Adrgu teblewukonew
@mikel5604
@mikel5604 3 жыл бұрын
most of them are egyptians.
@tsioncoffee5525
@tsioncoffee5525 3 жыл бұрын
ታዘው ነው
@enattube7539
@enattube7539 3 жыл бұрын
እኔም ገርሞኛል ወይ ሰው እኮ😎
@maslahcabdiofficial2567
@maslahcabdiofficial2567 3 жыл бұрын
I'm somalia Legend with remember teddy afro star Ethiopian
@eyerussolomon9861
@eyerussolomon9861 3 жыл бұрын
እኔ ይሄን ዘፈን Dislike የምታደርጉ ሰወች ጤነኛ ናችሁ ግን ንጉሡ እረጅም እድሜ ይስጥህ 😍😘😘
@TinaHabeshawit
@TinaHabeshawit 4 жыл бұрын
ማን ዝም ይላል ሆኖ ዜጋ ደሞ በአባይ አባይ አባይ....💚💛❤. Love and Respect Tedye.
@Chuni1624
@Chuni1624 4 жыл бұрын
ወይ አንተ ሰው ደሞ በዚህ ዘፈን አቧሯ የሚያነሳ አይጠፋም ከታች ሰፈር ......እኛ እንደሆነ ባንተ እየተደመምን በዘፈኖችህ የደስታ እንባ ማፍሰሱን አንተው አንተም ትራቀቅበታለህ በርታልን የኛ ሳልሳዊ በጠዋት አስለቀስከኝ
@emuyezewed5667
@emuyezewed5667 4 жыл бұрын
እውነት ነው ቲዲ ምርጥ
@djloco3000
@djloco3000 3 жыл бұрын
Respect ethiopia from israel 🇮🇱🇪🇹🇪🇹
@creamythethird2847
@creamythethird2847 3 жыл бұрын
Its actually Palestine
@AqsaMezhar
@AqsaMezhar Ай бұрын
🇵🇸🇪🇹👍
@btube7525
@btube7525 3 жыл бұрын
Name - Teddy Afro profession - Real Musician // One of the Greatest Artist in our planet // Nationality - Real Ethiopian !! 💚💛❤️
@tinazemu1596
@tinazemu1596 4 жыл бұрын
እኔ ሲዳማ ነኝ ማነው ቴዴን የአማራ ብቻ ያረገው ቴዶ የኢትዮጵያን እንቁ ልጅ እንወድሀለን😍😍😘😘😘💓💓💓💓💓
@ethio-abyssinian9931
@ethio-abyssinian9931 4 жыл бұрын
Man amhara nw ale🧐
@penielpreach8423
@penielpreach8423 4 жыл бұрын
ማነው ያለው ❤️
@tajebes
@tajebes 4 жыл бұрын
ጉራጌ ነው ግን ምርጥ ኢትዮጵያዊ
@bezasolomon2540
@bezasolomon2540 4 жыл бұрын
እኔም እወድሻለው
@hayathabeshawi3483
@hayathabeshawi3483 4 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️
@ManDaily
@ManDaily 3 жыл бұрын
ንጉስ ቴዲ አፍሮ የመጀመሪያ ወንድ ልጄን ባንተ ስም ስላወጣሁለት ኩራት ይሰማኛል ቴወድሮስ ማንደፍሮት ❤💪❤
@zmzmzmzm3578
@zmzmzmzm3578 3 жыл бұрын
💗💓💛🧡❤💚🧡❤🧡💛🧡❤🧡🤎💟🧡🧡💛❤💟😍🧡
@davidharcot220
@davidharcot220 3 жыл бұрын
ስምህን ደብቀህ አሁን አወጣሃት ማንደፍሮ ብለህ
@amurifkrrr8125
@amurifkrrr8125 3 жыл бұрын
@@davidharcot220 🤣🤣🤣🤣🤣👍👌😜😜😉😉😉
@molalignmichael1269
@molalignmichael1269 3 жыл бұрын
Yemrehn new😁😂😂
@teshomekokebe5691
@teshomekokebe5691 3 жыл бұрын
My son name is Tewodros as well he is 3 years old
@africawatcher5826
@africawatcher5826 3 жыл бұрын
As a descendant (now living in Europe) of ancestors which were brutally removed from West Africa and forced to work on plantations in South America, I visited Addis Ababa - Ethiopia mid last year and put my feet for the 1st time on the African soil. Have to say that for the first moment walking out from Bole Int. airport i felt at home. Have there after visited Addis 4 times up to now ! ET is a great country with a huge potential of many things and want to see more but because of the Covid-19 pandemic this year i was advised not to travel or visit deep in to the Oromo & Tigray areas. I will for sure be back early next year and also want to visit Rwanda because i have a huge respect for mr. Paul Kagame, who kept this country & people together after all misery and tragedy during the 90ties of the last century.
@ellegmye
@ellegmye 3 жыл бұрын
I'm from Tigray and I'm glad you love my country 🥰🇪🇹 What's mine is yours. Ethiopia welcomes you as one of our own. I hope you get to visit Tigray next time you come 💖🇪🇹🇪🇹
@africawatcher5826
@africawatcher5826 3 жыл бұрын
@@ellegmye , many thanks for your invitation Elle and will do my utmost to see a lot more of ET, our and The Motherland of the human being.
@ellegmye
@ellegmye 3 жыл бұрын
@@africawatcher5826 💖💖💖
@Shaleqa_Adenan
@Shaleqa_Adenan Жыл бұрын
Welcome Home 🏡!
@mohamedomeralijame8181
@mohamedomeralijame8181 3 жыл бұрын
Big love Frome Eritrea 🇪🇷Tedi 👑
@ZionCrafter
@ZionCrafter 3 жыл бұрын
To all my fellow Africans in this comment section...this is the unity and compassion that will take Africa out of darkness. I love you all. It warms my heart to see my brothers and sisters from 🇸🇴🇪🇷🇰🇪🇬🇭🇳🇬🇸🇳 etc etc. Together our potential is limitless!! ✊🏾✊🏾✊🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ethiop2007
@ethiop2007 3 жыл бұрын
Its now or never!!! We should all Africans honestly try to think out side the "white box"! United we stand, divided we fall!!! Power is to those who fight to be free not to those who fight to concur!!! Solidarity and Respect to us all Africans!!! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ethiop2007
@ethiop2007 3 жыл бұрын
@@siractewolde5908 I Agree!!! It's all ready being too long, too late it's high time we change the way we think, we live, we see the future, God help us all!!!!
@Yorubaddie
@Yorubaddie 3 жыл бұрын
👏🏾👏🏾✊🏾
@Yorubaddie
@Yorubaddie 3 жыл бұрын
🙏🏾🇳🇬💖 All of Africa 🌍
@Md_amir2800
@Md_amir2800 9 ай бұрын
I am Sudanese,🇸🇩✌🏼 I love all Teddy Afro’s songs, even though I do not know their meaning, I feel that he sings for the homeland, for injustice, for love. A very great artist. Teddy is in the depths of my heart, and his voice is melancholy, his voice is a melody inside me. 🇪🇹 ❤💛💚
@nightwalker3355
@nightwalker3355 Жыл бұрын
Love Ethiopia🇪🇹 with all it's great ancient history love Ethiopian people and their politeness. Your brother from Sudan ,🇸🇩
@MesfinMekonnen0413
@MesfinMekonnen0413 Жыл бұрын
We love you Sudan people the politicians are trying to make us enemies but we will always be brothers with the Sudan people from Ethiopia 🇪🇹🇸🇩
@nightwalker3355
@nightwalker3355 Жыл бұрын
@@MesfinMekonnen0413 sudanese and Ethiopian are brothers and sisters the ties between the 2 nations governments can't change
@MesfinMekonnen0413
@MesfinMekonnen0413 Жыл бұрын
@@nightwalker3355 🇪🇹❤️🇸🇩
@hebeshawithebeshawit1896
@hebeshawithebeshawit1896 4 жыл бұрын
ላንተ ኮሜንት የምሰጥበት ቃላት የለኝም ቴዲየ ብቻ አንተንም ቤተሰብክንም እመብርሀን ትጠብቃችሁ ኡኡኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍ ስወዳችሁ
@yetbudeju6968
@yetbudeju6968 4 жыл бұрын
ቴዲ እኮ እንኳን ዘፍኖ ሲያስነጥሥ የሚያምርበት ብርቅዬ ሰው ነው
@HeyHey-kv6un
@HeyHey-kv6un 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@HeyHey-kv6un
@HeyHey-kv6un 3 жыл бұрын
Covid19
@jemilaibrahim6912
@jemilaibrahim6912 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@MN-zv9gi
@MN-zv9gi 3 жыл бұрын
If African leders love their country like teddy afro loves his country we African people were at the next level .but africa dameges by here own leders and the people suffred every time. Love teddy afro from 🇪🇷
@ethiominilik8824
@ethiominilik8824 2 жыл бұрын
🇪🇹❤️🇪🇷
@abdirahmanhala8372
@abdirahmanhala8372 3 жыл бұрын
1 love Africa We support Ethiopia 🇪🇹 From Somaliland
@bezawitgirma184
@bezawitgirma184 4 жыл бұрын
ከብቶች ከዚህ ውጡና እዛው እምቧ እያላችሁ ሳር ጋጡ ይሄ የፍቅር ቤት ነው ቴዳዬ❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹💃💃❤❤
@sahramussa4763
@sahramussa4763 4 жыл бұрын
That's right 👍👍👍👍👍👍
@esulove6711
@esulove6711 4 жыл бұрын
እውነት ነው ምድር ከበት ተሰብስቦ
@sigmam6557
@sigmam6557 4 жыл бұрын
ቴዲ የሙዚቃችን ንጉስ ከሆንክማ ቆየህ እሱ ብቻም ሳይሆን አንተ እኮ: ~ ዓለምኣቀፋዊ ምልክታችን ነህ! ~ ብሔራዊ አርማችን ነህ! ~ ብሔራዊ ጀግናችን ነህ! ~ የማንነት መምህራችን ነህ! ~ የነፃነት ታጋያችን ነህ! ~ ድምፃችን ነህ! ~ መልካችን እና ስሜታችን ነህ! ~ የዜማ የቅኔ የግጥም አባታችን ነህ! ~ የፍቅር ፀበል ጠማቂያችን ነህ! “ፍቅር ያሸንፋል!" ቴዎድሮስ ካሳሁን 2012/20. አንድ ፍቅር 💚💛❤️. Teddy, you are already our king of music 🎶 but that is not the only one to us you are also: Our global symbol! Our national logo! Our national hero! Our identity teacher! Our freedom fighter! Our voice! Our look and feeling! Our father of melody and poetry! Our preacher of love! "Love Wins!" Tewodros Kassahun 2012/20. ONE LOVE 💚💛❤️.
@teddybear5052
@teddybear5052 4 жыл бұрын
ቴዲ ቀሽም ነው።
@teddybear5052
@teddybear5052 4 жыл бұрын
ቴዲ ቀሽም ነው
@lucihymaryo7483
@lucihymaryo7483 4 жыл бұрын
@@teddybear5052 አንተ ዘባተሎ ቅናታም ደደብ መሀይም የኢትዮጵያ ጠላት አህያ ነህ
@zigijuhabitam9120
@zigijuhabitam9120 4 жыл бұрын
@@teddybear5052 በዳተ አይነቱ ዘረኛ ነው ምስጌን ህዝብ እያለቀ ያለው ቴዲየ የፍቅር ሰው 10000 አመት ኑር
@sigmam6557
@sigmam6557 4 жыл бұрын
Teddy Bear አንተን አያርገኝ ዛሬ 😂በየኮሜንቱ ለፍቅር ሳይሆን ለጥላቻ for hate ስትሯሯጥ ዋልክ. "ፍቅር ያሸንፋል" ሰምተሀል!
@djloco3000
@djloco3000 3 жыл бұрын
love ethiopia from israel
@hawanuramin6602
@hawanuramin6602 3 жыл бұрын
Teddy yesew zerrrr Magna ekoneh
@dawittsigeofficialchannel3565
@dawittsigeofficialchannel3565 4 жыл бұрын
ድምጻዊ ዳዊት ጽጌ የትውልድ ዕንቁ የዘመን ቅርስ: ታላቅ የሀገር ፍቅር:: አዎ ፍቅር ሁሌም ያሸንፋል:: ሀገር ለእኔ ልክ እንደ ወላጅ እናት ናት!! እቺ ውድ እና ብርቅ ሀገራችንን ሰላም እንጠብቅ! በስደት ያላችሁ ላሳደገች ውድ እናት ሀገራችሁ ያብቃችሁ🙏 አሜን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር::
@user-pn1jz7eg8z
@user-pn1jz7eg8z 4 жыл бұрын
Amen፫🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tadessewaleligneayalew4334
@tadessewaleligneayalew4334 4 жыл бұрын
ዴቭ አንተም እድሜ ከጤና ይስጥህ
@MAHi-hz9rj
@MAHi-hz9rj 4 жыл бұрын
እውነት ነው ዴቫ ቴዲያችን ይለያል
@seniseni9214
@seniseni9214 4 жыл бұрын
አሜን ሁለተኛው ቲዲሽ ነህ አንተም ለኛ አንተም አንድ ለአባይ አውጣልን መልሱን ፀፍልኝ😃
@hamimesno5868
@hamimesno5868 4 жыл бұрын
ሀይማኖት መሥኖ አንተ የአገር ኩራት ደሞ ባባይ
@tsiontilahun220
@tsiontilahun220 4 жыл бұрын
(ቼ በለው) አባይ የግሌን (ቼ በለው) ባልኩት የጋራ (ቼ በለው) ካቃራት ምስር (ቼ በለው) ግፍም ሳትፈራ😏 (ቼ በለው) የተቆጣ እንደሁ (ቼ በለው) ፍቅር ታግሶ💟 (ቼ በለው) የሚባላ እሳት🔥 (ቼ በለው) ይሆናል ብሶ (ቼ በለው) አረ ቼ በለው ×2👊 Kalat yelegnm just golden✨
@teddybear5052
@teddybear5052 4 жыл бұрын
ቴዲ ቀሽም
@lolleady2775
@lolleady2775 4 жыл бұрын
@@teddybear5052 ነው እንደ ሲሉ ሠምተሐል ባክ
@adenhabeshawit7767
@adenhabeshawit7767 3 жыл бұрын
@@teddybear5052 አረርክ አይደል
@user-horo
@user-horo 3 жыл бұрын
Long live our neighbor and bro n sisters in Great 👍 Ethiopia from Republic of Somaliland Hargeisa 🙏😍👍👍👍👍
@selamtegegn585
@selamtegegn585 3 жыл бұрын
Jah-Love Nigusachien Teddros Kasahaun. Allah Yibarik 🇦🇺🇪🇹🇪🇷🏳
@Ffghhhjjkmmm
@Ffghhhjjkmmm 4 жыл бұрын
ቴዲ የዘመናችን ክስተት እንኮንም ያንተ ዘመን ትውልድ ሆንኩ
@danak2367
@danak2367 4 жыл бұрын
ምን አንተ ብቻ እኔም ጭምር እንኮን በሱ ዘመን ተፈጠርኩ
@dominiquehenneuse416
@dominiquehenneuse416 3 жыл бұрын
I' white ..born to Djibouti ..and grow up in Ethiopia to Dire Dawa .. I ' m Proud to feeling Abesha ...!!!😎😉😉😉
@dominiquehenneuse416
@dominiquehenneuse416 3 жыл бұрын
@Roman Abate l eat injera and l drink cofee Sir
@addistimez8760
@addistimez8760 3 жыл бұрын
Dominique, all love! Thank you and blessings to you!!
@worldwide4987
@worldwide4987 3 жыл бұрын
Djibouty people and Ethiopian people is one people we love u family 🇪🇹🇩🇯
@fruitsarelife148
@fruitsarelife148 3 жыл бұрын
😂😂😂😂
@davidharcot220
@davidharcot220 3 жыл бұрын
@Roman Abate yes madam
@jongkormayol
@jongkormayol 3 жыл бұрын
We love Ethiopia as sister country 🇸🇸 ❤️ 🇪🇹.
@user-eo4nu2qu2i
@user-eo4nu2qu2i 3 жыл бұрын
ቼ በለው አቦ ይመችህ ቴዲዬዬ ንጉሳችን 💚💛💞
@tedyg5170
@tedyg5170 3 жыл бұрын
Teddy Afro የምትወዱ ብቻ በቅንነት ሰብስክራይብ ግጩኘ እኔም አረጋለሁ ተው ግን ሞንማናየ ' ያልታዩ ገራሚ የ ቴዲ አፍሮ ብቃቶች by Teddy Afro #Bright E tube kzfaq.info/get/bejne/l8mBa9ikzLKRkXU.html&start_radio=1
@abdourahmanmohamed3598
@abdourahmanmohamed3598 3 жыл бұрын
From Djibouti 🇩🇯... we love Ethiopia. The land of my grand parents ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@peaceforall8032
@peaceforall8032 3 жыл бұрын
What a lovely comment, we love you too 😍
@samiosman4215
@samiosman4215 3 жыл бұрын
Nice!!!!
@athnibisri2038
@athnibisri2038 3 жыл бұрын
We love you thank you
@ermiassolomon5242
@ermiassolomon5242 3 жыл бұрын
Also it's your country
@NORTAMRAT
@NORTAMRAT 3 жыл бұрын
Djibouti is a friend in need for Ethiopia. True friend really.
@bezat7981
@bezat7981 4 жыл бұрын
ዘፈኑን 50 ጊዜ እየሰማን dislike 👇የምናደርገው የምቀኝነት መንፈስስ😂 ብዙ የተቃጠለ ጨጎራ ይሸተኛል 😂😂 ቴዲዬ እንወድሀለን🟢🟡🔴
@elsagotim3478
@elsagotim3478 3 жыл бұрын
ቲዴዬ ውድድድድድድነው ያማረግህ
@gigi_shebabbawfan
@gigi_shebabbawfan 3 жыл бұрын
ክክክክ
@user-dt8fi6el9w
@user-dt8fi6el9w 3 жыл бұрын
ትክክል
@user-cp7sh2ub3d
@user-cp7sh2ub3d 3 жыл бұрын
😂🤣😂🤣😂🤣
@adamezebeney476
@adamezebeney476 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ጠላቶች ናቸው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ኢትዮጵያ የጠላ መጨረሻው አያምርምና እምዬ ኢትዮጵያ ምንጊዜም ከአለም ከፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ብለሽ ታይልኝ እናቴ የሚያወድምሽ ይውደም
@mahadhassan214
@mahadhassan214 2 жыл бұрын
Well done dear neighbours. The funny thing is that Egyptian said Teddy Afro is not Ethiopian 😅😅, they said he should sing for Egypt
@mahadhassan214
@mahadhassan214 2 жыл бұрын
Much love from 🇸🇴 I've been and lived Addis, what a people! I miss you all. Let the peace revive ✌️
@redseayouth2897
@redseayouth2897 3 жыл бұрын
The 21K who disliked this music must be Egyptians and their Banda agents (TPLF supporters). lol
@getahunhizkias3631
@getahunhizkias3631 4 жыл бұрын
ብዙ ሰዎች ቴወድሮስ ካሳውን ዘፋኝ ይመስለዋቸዋል ቴዲ ማለት ሀገር ማለት ነው ::
@gkcdhdrii8622
@gkcdhdrii8622 4 жыл бұрын
አገላለፅክ በጣም ተመቸኝ
@biniamteferi8740
@biniamteferi8740 4 жыл бұрын
You are awesome ma man keep it going on my mind is blown away with your music and talent yet again 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 and the GERD is Ethiopian matter no one ☝️ will put hand on it as it is black color pride dam and me as as an Eritrean I stand with you guys you can do what ever you want with your dam guys 🖐 all the way from 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 ❤️ 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹
@marilynwilliams3534
@marilynwilliams3534 2 жыл бұрын
I am African..By the way of my Birthright..Visited Ethiopia 2019..Trip of a lifetime..Teddy belong to us abroad..One Love
@alyahassan6181
@alyahassan6181 2 жыл бұрын
Congratulations to our ethiopian brothers . On the first day for starting the dam and electricity. Love from Sudan 🇸🇩♥️🙏
@bamia8828
@bamia8828 4 жыл бұрын
"እኛ ከቴዲ የምናተርፈው የሙዚቃ ጥበቡን ብቻ ሳይሆን ለአድዋ ሲዘፍን ጣሊያንን፣ ለአባይም ሲዘፍን ግብጽን እየወከለ የሚያለቃቅስ ውስጣችን ያለ ከሀዲ የባንዳ ልጅ እያስለፈለፈ ማጋለጡንም ጭምር ነው።"
@kassagetu408
@kassagetu408 4 жыл бұрын
Kkkkk አፌ ቁርጥ ይበልልህ ቀደምከኝ
@tmzoo6699
@tmzoo6699 4 жыл бұрын
Demooo teddy waw min yibalal
@EthioFIXit
@EthioFIXit 3 жыл бұрын
ቴዳ አንተን በሰማሁኝ ቁጥር ለሃገሬ ያለኝ ፍቅር ከፍ እያለ ይሄዳል ብቻ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ
@semeretube2162
@semeretube2162 3 жыл бұрын
የቴዲ ኣፍሮ ሙዚቃ ዩቱብን ኣልፎ ቲክቶክ ላይ ሪከርድ እየሰባበረ ነው ቪዲዮዉ ለመመልከት ሊንኩን ይጫኑ። kzfaq.info/get/bejne/g8l0pq17m7KlaJ8.html
@ethiopiawit1549
@ethiopiawit1549 3 жыл бұрын
Amen
@user-wd4yj7vw8s
@user-wd4yj7vw8s 3 жыл бұрын
ቴዲያችን ምርጣችን ውድ እንቁው እትዮጵያዊ ❤️🙏
@MN-zv9gi
@MN-zv9gi 3 жыл бұрын
The man who stand for his people and his country. Long life teddy. I am so glad for hering in my life time. Love u teddy from Eritrean diaspora.
@yelenlomifkri5540
@yelenlomifkri5540 3 жыл бұрын
I m from Eritrea🇪🇷 tedd afro i love you ኣባይ የኢትጵያ ስይሆን የኣፍሪቃ ነዉ።
@moshowegu7299
@moshowegu7299 3 жыл бұрын
የስ
@hasetlove2207
@hasetlove2207 4 жыл бұрын
"አስተምረዋለሁ ታሪኬን ከጥንቱ እስኪፈራኝ ድረስ የሞተው አባቱ" ቴዲዬ አንተ ብቻህን ቤተ ታሪካችን ነህ✊🏽 💚💛❤️ እናመሰግናለን!!!💚❤️💛 እነትና እረ ብሰሉ ሰው ሁኑ እንጂ ቴዲ ስለአባይ ሲያዜም የመጀመርያው አደለም!!! አረ ዝብላቹ ግር ማለት እስከመቼ እንዴት?የት?ለምን? ብላቹ ጠይቁ ፈጣሪ ጭንቅላትን ያስቀመጠው ለፀጉር ወይ ለኮፍያ አደለም እኮ😏
@yonasarega1244
@yonasarega1244 3 жыл бұрын
ሳንጃው ሰው አይመርጥም ሳንጃው ሰው አይመርጥም ላከው በዉሃው ላይ የዘፈኑን ግጥም አንብቦት ካወቀ እስኪ ከተማረ የኋላ ታሪኩን ከተመራመረ ይሻለዋል ኋላ አንዴ ካመረረ ቓያ እሳት ነው ሳንጃው ከተወረወረ። ቼ በለው ኧረ ቼ በለው... 💪💪💪
@danitube3778
@danitube3778 3 жыл бұрын
Nice work Teddy !
@samsamesone9552
@samsamesone9552 4 жыл бұрын
የአገር ወኔን ጨመርለኝ የሙዝቃው ግጥሙ እንዴት ደስ ይላል ሰውነቴን ውርር አደርገኝ ሳንጃው ፀብ አይመርጥም ግብፁ ዋሃ ጉድሽ እንዳይፈላ በጣም ልዬ ሙዝቃ ነው ቴዲያችን
@ibrahimamine462
@ibrahimamine462 3 жыл бұрын
🇹🇩🇪🇹 we stand with Ethiopia
@tesfabrieh4237
@tesfabrieh4237 3 жыл бұрын
We love you dear!
@zinasheamare545
@zinasheamare545 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን!!!
@ethiopiamymotherlove7455
@ethiopiamymotherlove7455 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤🇧🇪🇧🇪🇧🇪
@mn-zh7we
@mn-zh7we 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@jalba8783
@jalba8783 3 жыл бұрын
We love you from 🇸🇩Sudan ❤️❤️❤️
@nono7070
@nono7070 3 жыл бұрын
ልብ ይንጣል ufffff .ቴዶየ ኑርልን
@mohamedasadshafice4245
@mohamedasadshafice4245 3 жыл бұрын
I’m from Somalia 🇸🇴 I support our neighbor Ethiopia 🇪🇹
@tsehafitaezaz7665
@tsehafitaezaz7665 3 жыл бұрын
We will make the horn great again brother, somalia will benefit from the dam as well 💚💛❤🇸🇴
@bubububu9282
@bubububu9282 3 жыл бұрын
Thank you so much for your support bro💚💛❤
@ayniyetamirat2613
@ayniyetamirat2613 3 жыл бұрын
Thank you
@mirajeabdi6806
@mirajeabdi6806 3 жыл бұрын
Tnx bro we love somalian people and the countrie tnx respect bro🙏🙏
@toentertainment9635
@toentertainment9635 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/ms-Gq6qmqKedkYE.html
@Shorts-um9yh
@Shorts-um9yh 3 жыл бұрын
Teddy Is a legend. People from Somaliland are with you 🟢⚪️🔴 🤝 🇪🇹... Abay belongs to Ethiopia and we’ll support you
@mursalwarsame5839
@mursalwarsame5839 3 жыл бұрын
You have allowed egyptian base so you are traitors
@abdirahmanabdijr2746
@abdirahmanabdijr2746 3 жыл бұрын
Légende Teddy afro every single time Jigjiga Éthio 🇪🇹💚💛❤️
@yng7173
@yng7173 3 жыл бұрын
🇪🇹💪🏾💪🏾❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🏾💪🏾💪🏾 Ethiopian somali 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🏾💪🏾💪🏾💯💯💪🏾💪🏾🇪🇹❤️
@elhadjji_zaak
@elhadjji_zaak 3 жыл бұрын
Intana ma joogta😂❤️
@adnaanmahad2473
@adnaanmahad2473 2 жыл бұрын
Wr yaa anagu hadan ree jigjiga nahay ethiopia kuma fano oky somali ayan nahay 😅🤣😂
@abdirahmanabdijr2746
@abdirahmanabdijr2746 2 жыл бұрын
@@adnaanmahad2473 adi waxba kuma waydiin
@adnaanmahad2473
@adnaanmahad2473 2 жыл бұрын
@@abdirahmanabdijr2746 hee madan ree jigjiga oo dhan adaan la hadlin shuba ku dhazhe 😅🤣
@TrunehYirga
@TrunehYirga 3 жыл бұрын
Ethiopia!
@muslimadhoreeh9222
@muslimadhoreeh9222 3 жыл бұрын
King 🤴 is comeback ❤️❤️❤️ teddy afro and I love u from Djibouti 🇩🇯🇩🇯🇩🇯🇩🇯🇩🇯🇩🇯🇩🇯🇩🇯 And we love Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹be unity 🙏🙏
@Mamme955
@Mamme955 3 жыл бұрын
Me too from Djib❤
@eastsoldierson
@eastsoldierson 3 жыл бұрын
Yeesss he is back
@user-xl7ke9ir5p
@user-xl7ke9ir5p 3 жыл бұрын
We love you from Ethiopia
@sinteethiopia3256
@sinteethiopia3256 4 жыл бұрын
ምን አለበት ከአንዴ በላይ ላይክ ማድረግ ቢቻል 🤔 እስኪደክመኝ አደርግ ነበር
@amanikhoder6737
@amanikhoder6737 4 жыл бұрын
በጣም በጣም
@tesfaytekleghiorgis8014
@tesfaytekleghiorgis8014 4 жыл бұрын
እኔ ራሴ ፍቅሬን ባንድ ላይክ ስለገለጽኩ ጭንቅ ብሎኝ በ 3 አካውንት አደረኩ😍
@flrehiwottessma999
@flrehiwottessma999 4 жыл бұрын
እኔም
@user-xp1bv1sg3t
@user-xp1bv1sg3t 4 жыл бұрын
ደጋግመሽ እይው ሙዚቃውን የቪው መጠን ባየሽበት መጠነው የሚጨምረው ያው ከላይክ አይተናነስም
@suratube4130
@suratube4130 3 жыл бұрын
የቴዲ አፍሮ ስራዎችን በተጨማሪ የሌሎች አርቲስቶች የሆኑ ስራዎችን ለማግኘትና ቻናላችንን ለማበረታታት /ሀበሻ ቅኝትን/ subscribe ያርጉ kzfaq.info/love/FZ8kLuqQ5ML1xVKozP_J2w እናመሠግናለን
@sabletube3397
@sabletube3397 2 жыл бұрын
ማነው እደኔ አሁን ገብቶ እሚያዳምጥ 👍👍ደጋግግም እየሰማሁት አይሰለችም❤❤😘😘
@ethiolove3721
@ethiolove3721 3 жыл бұрын
It's my dam It's my river It's my land No one will tell us what to do If Egyptian made any mistakes It's end of the Egypt Because they must learn how to swim After aswan high dam # I will die for my country Long live Ethiopia 😘
@cqaadirmaxamedhasan3279
@cqaadirmaxamedhasan3279 3 жыл бұрын
It isn't your the Nile river is Africa water we us force I'f Ethiopian do this mistake
@ethiolove3721
@ethiolove3721 3 жыл бұрын
@@cqaadirmaxamedhasan3279 hhhhhhhhhh
@yoseph3625
@yoseph3625 3 жыл бұрын
@@cqaadirmaxamedhasan3279 ur somali right ? so wtf are you talking about 🤔
@bariteen7476
@bariteen7476 3 жыл бұрын
YES SIRRRRRRR
@nasrabozabna5677
@nasrabozabna5677 3 жыл бұрын
So ?! If ur project will be excused for die a people wtf spoken about ? And we want Ethiopian and Egyptian stay safe and living in peaceful
@abubalarrtarawalie2078
@abubalarrtarawalie2078 3 жыл бұрын
I'm from sierra leone I love Teddy Afro. Amazing music and Talented. Just Africa Reggae Music King 👑💪
@toentertainment9635
@toentertainment9635 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/ms-Gq6qmqKedkYE.html
@Jonathan1717171
@Jonathan1717171 3 жыл бұрын
Africa Unite !!! we are 1 Brother ! Same Blood !!!
@aminaali560
@aminaali560 3 жыл бұрын
💚💚💚💛💛💛❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@ttaa6100
@ttaa6100 3 жыл бұрын
Thanks our brother from Sirra leone thanks for loving Teddy Afri😘😍
@mengatw7064
@mengatw7064 3 жыл бұрын
Black Lion Medilp
TEDDY AFRO | Meskel Square  - Tikur Sew (ጥቁር ሰው)
7:44
Teddy Afro
Рет қаралды 7 МЛН
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 26 МЛН
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
Janona
4:09
Release - Topic
Рет қаралды 2 МЛН
Sadraddin - Jauap bar ma? | Official Music Video
2:53
SADRADDIN
Рет қаралды 10 МЛН
Alisher Konysbaev - Suie ala ma? | Official Music Video
2:24
Alisher Konysbaev
Рет қаралды 341 М.
Say mo & QAISAR & ESKARA ЖАҢА ХИТ
2:23
Ескара Бейбітов
Рет қаралды 1,8 МЛН
Минаева - Шоколадка
2:49
Gazgolder
Рет қаралды 644 М.
Zattybek & ESKARA ЖАҢА ХИТ 2024
2:03
Ескара Бейбітов
Рет қаралды 296 М.
V $ X V PRiNCE - Не интересно
2:48
V S X V PRiNCE
Рет қаралды 2,3 МЛН