ኢትዮጵያዊነት በሌተናል ጄነራል ባጫ ደበሌ

  Рет қаралды 100,615

Amhara Media Corporation

Amhara Media Corporation

2 жыл бұрын

የKZfaq ቻናላችንን Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፣ ይከተሉን! ሚዛናዊ፣ ፈጣንና ትክክለኛ መረጃ በተንቀሳቃሽ ምስል ያገኛሉ!
bit.ly/2RnNHCq

Пікірлер: 221
@kemekem1366
@kemekem1366 2 жыл бұрын
ጀነራል ባጫ ደበሌ ጀግናችን ጀግና የኢትዮጵያ ልጅ ነህ እንወድሃለን እናከብርሃለን ኑርልን ሁላችንም የኢትዮጵያ ወታደር ነን።
@salmaallo1516
@salmaallo1516 2 жыл бұрын
እናት አገሬ ኢትዮጵያ የማልደራደርብሸ ለዘላለም በከብር ትኑር
@Addis948
@Addis948 2 жыл бұрын
ጀነራል ባጫ ደበሌ የሀገሬ ኢትዮጵያ ጀነራል ስልህ በኩራት ነው። 💚💛❤️🙏🏽💪🏽
@astertadeess9692
@astertadeess9692 2 жыл бұрын
ቤልተናል ባጫ ደበሌ ትንሹ መንግስቱ ሀይለማርያም ቁጭ እሱን ተባረክልን ክብር ለመከላከያ ሰራዊቶቻችን ይሁን
@coolnassa1420
@coolnassa1420 2 жыл бұрын
ጄኔራል ባጫ ደበሌ የኢትዮጵያ ጀግና ነህ
@biniamelias1430
@biniamelias1430 2 жыл бұрын
እግዚኣብሔር ኢትዮጲያና ሕዝቡዋን ይባሪክ
@user-Davc
@user-Davc 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነት የጀግንነት ምንጭ ነው ።/የዓመቱ ምርጥ ቃል/።
@freemanfreed1581
@freemanfreed1581 2 жыл бұрын
ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ
@seadahassen996
@seadahassen996 2 жыл бұрын
የኛ ጀግና ረጅም እድሜ
@hassetdino7413
@hassetdino7413 2 жыл бұрын
ባጫ የአደዋ ልጅ ትንታግ እሳት ሁሌም እንኮራብሀለን !!!
@naseraabdulkadera2568
@naseraabdulkadera2568 2 жыл бұрын
Yamna adwa ara adwa saw aleta
@rosarcalm2769
@rosarcalm2769 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 wait a minute Adwa???? Since when ? Where at Tigray people hello ????🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@hassetdino7413
@hassetdino7413 2 жыл бұрын
@@rosarcalm2769 tigray people heros too except TPLF Juntas trorist group LEADERS !!!
@hhhhbhgg4957
@hhhhbhgg4957 2 жыл бұрын
እትዮጵያን ትቅድም በርቱ ጀግኖች እግዚአብሔር ይጠብቅቹ👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🤝🤝🤝❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹
@user-zx4mt8dx6o
@user-zx4mt8dx6o 2 жыл бұрын
አቢት ንግግር የዶ/ር አብይ አህመድ ግርፍ አደለህ በርቱ እዳትዘናጉ አነዚህ እስስቶች አይተኙም 👍👍👍👍🙏🙏🙏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@eliaszikargachew6058
@eliaszikargachew6058 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያን ታሪክ ከመሆን ያዳኗት አብቹ መከላከያ እና የአማራ ልዩሀይል በወርቅ ቀለም ታሪካቸውን ፅፈዋል ።እግዚአብሔር ይመስገን።
@eliaszikargachew6058
@eliaszikargachew6058 2 жыл бұрын
ጁንታእንመንጌታቸውረዳን
@BumbleBee77777
@BumbleBee77777 2 жыл бұрын
Yessir long live Ethiopia 🇪🇹
@bedryaahmed6896
@bedryaahmed6896 2 жыл бұрын
አንበስው ትንታጉ ጀግናው ባጫችን አሏህ ይጠብቅህ ይከተልህ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቅን ልጅ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@Agent-qd9oz
@Agent-qd9oz 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነት=ነፃነት በእግዚአብሔር ምክንያት።
@eke1914
@eke1914 2 жыл бұрын
Long live Mama Ethiopia and soldiers
@halimatube2847
@halimatube2847 2 жыл бұрын
Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@አወጨወo19939
@አወጨወo19939 2 жыл бұрын
ጀግናው ጄኔራል ስወድህ ከልቤ ነው ውይይይ ዘላለም ብትኖር ደስ ይለኛል
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 2 жыл бұрын
Lt.Jenerale Bacha mogesame Dese setele.
@mohammedbeshir8851
@mohammedbeshir8851 2 жыл бұрын
ባጫ ኢትዮ የወለደችህ ጀግና ልጇነህ እኮራብሀለሁ
@kingphone7156
@kingphone7156 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@cfhggg5042
@cfhggg5042 2 жыл бұрын
ይህ ሰው ስወደው እርሜ ጤና ይስጠው
@አወጨወo19939
@አወጨወo19939 2 жыл бұрын
እኔስ ብትይ/ል
@yonevahos777sohavenoy8
@yonevahos777sohavenoy8 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹Ethiopian defence force is our Pride.
@maab5093
@maab5093 2 жыл бұрын
Respect and love ❤️ to our defend force, army and militia ❤️🇪🇹❤️
@tesfayewudye1510
@tesfayewudye1510 2 жыл бұрын
Anbessaw BACHA
@kaleabg1435
@kaleabg1435 2 жыл бұрын
ባጫ ይለያል…✊🏾🇪🇹♥️🇪🇹✊🏾
@saved1580
@saved1580 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@luavaluvava6444
@luavaluvava6444 2 жыл бұрын
🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️
@user-pe6td3gu6q
@user-pe6td3gu6q 2 жыл бұрын
ኡስታዝ አቡበከርንም አየሁ ልበልደ ማሻ አላህ ሀገሬ ሁሌም ኑሪልን🇪🇹🇪🇹🌱🌱🌱በልጆችሽ ታፍረሽና ተከብረሽ ኑሪልን
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 2 жыл бұрын
ጄኔራል ባጫ ደበሌ የኢትዮጵያ ጀግና አንበሳ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛♥️🕊️🕊️🕊️👊💪💯👍‼️❗️
@gemiye.gemiye1832
@gemiye.gemiye1832 2 жыл бұрын
ጀነራል ብጫ ደበሌ ጀግና ያልተወራልህ የኢትዮልጅ እንወድሃለን 💚💛❤️🇪🇹🇪🇷🇹🇷🌹👍🙏
@muluworkamare6251
@muluworkamare6251 2 жыл бұрын
እናንተ የቂርጥ ቀን ጀግኖች ኑሩልን ክብር ይገባችሁዋል እረ እድሜ ባይገድበኝ ዛሬስ መከላከያ በገባሁ
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 2 жыл бұрын
Lt. Generale Bacha is great man God bless u & your Tieme!!!
@emaneman-vk1cu
@emaneman-vk1cu 2 жыл бұрын
ፖ.ባጭ.ደበሌ...ንንግግሩአጀትአርስ.ለጥላቶቹ.እሪት.አላህ.እርዥምእርሜይስጥህ.ብርቅየ
@wogenieamare66
@wogenieamare66 2 жыл бұрын
እውነት ነው ጀግንነት ከኢትዮጵያዊነት ነው የሚመነጨው። ኢትዮጵያችን በጀግኖች ልጆቿ ደምና አጥንት ለዘላለም ተከብራ ትኖራለች።
@user-su8ix1lr4r
@user-su8ix1lr4r 2 жыл бұрын
የኛ አለኝታ እድሜህ ይርዘም እሄን ቅማላም አንፈራውም አለንህ
@eyobgebremariam5451
@eyobgebremariam5451 2 жыл бұрын
My hero ❤❤❤
@amanabdulsamed3171
@amanabdulsamed3171 2 жыл бұрын
የ ጀነራል ባጫ ደበሌ ንግግር በጣም ቆንጆ ነበር ፡ ተራ የውታደር ዘራፍ ዘራፍ ማለት ሳይሆን በሳል ንግግር ነው። ቐድሞ የተናገሩት ፕ፡ብርሃኑም ብሆን መጥፎ ኣልነብረም ግን ምን ይሁን ግማሹ እንግልዝኛ ነው። ይህ ደግም ከፕሮፈሰር ብርሃኑ ነጋ የምጠላው ነገር ነው። እስቲ ኣስቡት ኣንድ የፖለቲካ ድርጅት መሪ በሃገሩ ውስጥ ከ ከዛሃገሩ ሰዎች ተሰብስቦ ንግግር ሲናገር የኣገሩ ቋንቋ ከ ባዕድ ቋንቋ ኣደባልቆ ሲናገር ለኣገርኛው ቋንቃ ክብር የለበትም ሊያስብል ይችልላ። ብዙዎቻችን በስደት ኣለም ብዙ ዓመታት ስንኖር የተሰደድንበት ኣገር ቃንቃ መናገር ግድ ይለናልና ምናልባ እርስበራሳችን ስንነጋገር ሃርኛ ቃንቃና የምንኖርበት ኣገር ቃንቃ ብመደባለቅ ነውር ላይኖሮው ይችላል፡ እንደ ፕሮ።ብርሃኑ ግን በህዝባዊ ስብሰባዎች ግማሽ እንግልዝኛ መናገር ነውር ነው ያስብላል። ፕ ብርሃኑ በሁለት ደቂቃ ንግግሩ ያስገባቸው የእንግልዝኛ ቃላቶችና ኣረፍተነገሮች እንመልከት፡ Because , strange, critical, bother, probably (2x) socialism, the same thing, can any time, with all beautiful language,, so, common, build,(2 ግዜ) ,I hope, or, at least advans, denay, ፕሮፈሶሩ ብዙ ቁምነገር ቢኖረውም ይህንን እንግልዝኛ መደባለቁ ኣይመችምና የሚያውቁት ሰዎች ካሉ ይህንን ለማረም ጥረት እንዲያደርግ ቢነግሩት መልካም ነው,፡።
@mkalabe7741
@mkalabe7741 2 жыл бұрын
God bless all Ethiopians defense forces and all Ethiopians people 🙏 🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@solomontessema6465
@solomontessema6465 2 жыл бұрын
ሳንወድ እንድናመሰግነው ላደረገን ህወሀት ኢትዮጵያ ሀገሬ እንድንል ላደረገን ለመከላከያ ትልቅ ክብር እንድንሰጥ ላደረገን ዳር እስከዳር አንቀሳቅሶ አንድ ላደረገን አይናችንን ገልጠን እንድናይ ስላደረገን ባይገባውም አመሰግናለሁ
@user-rr3ft6gv2g
@user-rr3ft6gv2g 2 жыл бұрын
አየን ልባችን ልብ ይበል አድ ነገር ክፋት የሚመስለን ለበጎነዉ እስኪ ከጥላቻ ወደፍቅር እንጠራራ ጁታ ሲቀር ሰላም እንስበክ አሚንንን
@zinetfker
@zinetfker 2 жыл бұрын
ኢትዮጲያ ስሟ ራሱ ስትጠራ ደስ ትላለች ለዘላለም ትኑር ጠላቷ ይጨፍጨፍ
@welyubesher2321
@welyubesher2321 2 жыл бұрын
👍
@tikdemlegesse3405
@tikdemlegesse3405 2 жыл бұрын
ጀግና ጄኔራል ባጫ ደበሌ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍
@genetwondifraw7552
@genetwondifraw7552 2 жыл бұрын
Selam le Ethiopiana ezebochua yehunelen
@urael225
@urael225 2 жыл бұрын
Wel-done our HERO GENERAL BACHA DEBELE NURELEN!!!
@sulaimanali2773
@sulaimanali2773 2 жыл бұрын
Amhara Media Corporation is my favourite media in short it is my best choice Sulaiman Ali of Ethiopia from Somalia
@mossesjah1333
@mossesjah1333 2 жыл бұрын
♥ ♥ ♥ ♥ ♥
@fggvh7637
@fggvh7637 2 жыл бұрын
ክብር ለመከላከያችን ድል ለመከላከያችን
@fantunebiso1070
@fantunebiso1070 2 жыл бұрын
Genera thank
@asterlegesse9021
@asterlegesse9021 2 жыл бұрын
You are a Hero we love you General Bacha Debele Dermeso geba Mekele Gegna Gegna we really proud of you.
@muntehaumermohammed7075
@muntehaumermohammed7075 2 жыл бұрын
General Bacha Debele Kebere Yegebahale
@maharigafre8295
@maharigafre8295 2 жыл бұрын
ኢንደዚ ኣይነት ጅግና ጀነራል ይብዙልን።
@greateview.4366
@greateview.4366 2 жыл бұрын
@@aemyay5169 for all of these mess the cause and source is TPLF !!NO ONE IS RESPONSIBLE FOR THe last 30 years !! Sudan, egypt, USA...all r supporting OLF and TPLF bacha can not defend ethiopian only by himself !!! bro go and keep your country !!!🤔🤔
@tedrosberhe6961
@tedrosberhe6961 2 жыл бұрын
MURKENGA WUSHETAM
@ManMan-pu8di
@ManMan-pu8di 2 жыл бұрын
ዋው
@sallyal-ruwaili5630
@sallyal-ruwaili5630 2 жыл бұрын
Dhugaadha👍👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️
@abdiabdallahwaji5437
@abdiabdallahwaji5437 2 жыл бұрын
እውነት ነው ኢትዮጵያዊነት ከማንም በላይ እየተዋደቁላት በሉት ልጆቹዋ ደም ውሰጥ ነው ያለው ! አሰለቀሰከኝ ጀነራል ትዝ አለኝ በደም አሻራሸ አትሞ ህዝቦች ለሰጡን አደራ እያልን ለመሰዋዕትነት እራሰን አሰምኖ ወደ ግዳጅ መጎዝ! ኢትዮጵያ ለዘልዓለም ታፍራና ተከብራ ትኑር!
@user-nv7er2cv7i
@user-nv7er2cv7i 2 жыл бұрын
wel come back our hero General bachaa i wish long Life
@tipohosine6823
@tipohosine6823 2 жыл бұрын
ኢቶፒያሀገሬአላህክፉሽንአያሰማኝ ዘላለም ኑሪልን ማንም አያፈርስሽ ታፈርሻለችእንጅ ካልነኳት አትነካም😘😘😘😘❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🍹🍹ይችናት ሀገሬ👉👉👉👉🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌💪💪💪💪💪💪💪
@johanesshischay7426
@johanesshischay7426 2 жыл бұрын
Eritra.. Torunet... Teschenefachihu... Aydelem... Endie...
@yayahala615
@yayahala615 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሰን ለዚህ ቀን ...ሞት ለጁንታ
@kiduskida738
@kiduskida738 2 жыл бұрын
6sjbd8 O98 QW
@sintayehugebremariam3811
@sintayehugebremariam3811 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹❤
@johanesshischay7426
@johanesshischay7426 2 жыл бұрын
Ewnetu... Eritra... Batnor.. Nuro... Addis Abeba... Gebtew... Neber.. Yh.. New.. Ewnetu
@abduahmed3953
@abduahmed3953 2 жыл бұрын
Hero General 👍👍
@mesibrhane78
@mesibrhane78 2 жыл бұрын
የኛ ነብር !!!!!
@user-gg9qx6qz4b
@user-gg9qx6qz4b 2 жыл бұрын
ጀግና የጀግና ቆፍጣና እድሜህ እረዘም ይበልልን የኔ ልኡል
@tamenehabiso6243
@tamenehabiso6243 2 жыл бұрын
ነበልበል በጨ አነጋጋሩ እረሱ የስፈረል ጀግነዉ በጠም ነዉ መከብረዉ ማማ ለዘለለም ትኑር
@zergietefera8569
@zergietefera8569 2 жыл бұрын
GOD BLESS YOU A MILLION.
@loveethiopia8132
@loveethiopia8132 2 жыл бұрын
እውነት ነው ጀኔራል ፤ ኢትዮጵያነት ማለት ከማንም ከምንም በላይ ነው። ኢትዮጵያውያን ሆነን ኖረን ፤ ኢትዮጵያ ን ሆነን መሞት ምንኛ መታደል ነው። ፈሪ ይኑር ቢሻው የክብር ሞት ያምረኛል ማለት ይህ ነው ፤ ሞት ተፈጥሮአዊ ስለሆነ።
@user-nm6ec1pz9h
@user-nm6ec1pz9h 2 жыл бұрын
💪💪💪💪💚 💛 ❤
@user-rk1pr2vb1r
@user-rk1pr2vb1r 2 жыл бұрын
የኛውጎበዝ ባጫችን እንዳንተ አይኖቶችን ይበርክቱልን በርቱ በርቱ
@brtgalkaso9757
@brtgalkaso9757 2 жыл бұрын
Ethiopianwt ysenfal Ethiopian ylmlml Ethiopianwt ybebale 💚💛❤💚💛❤💪💪💪
@asthey
@asthey 2 жыл бұрын
😢🙏💚💛❤😢🙏
@asterghebrai5566
@asterghebrai5566 2 жыл бұрын
ብውነት ጆግኖች🙏🇪🇷🇪🇷💪🏿💪🏿💯
@elsaelsa9508
@elsaelsa9508 2 жыл бұрын
ፕሮግራሙ አምልጦኝ ነበር ቀን thank u💚💛❤
@alimursaljama8045
@alimursaljama8045 2 жыл бұрын
Allah help 🙏🙏🙏 itopian ppl
@heerabdulazizbintalab9981
@heerabdulazizbintalab9981 2 жыл бұрын
ጀገግኖቻችንበርቱአበሶች
@gdg8314
@gdg8314 2 жыл бұрын
አይዞችሁ
@kafinetIT
@kafinetIT 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነት ጀግንነት
@fbvcbb5218
@fbvcbb5218 2 жыл бұрын
ጀጉነ ውንድም🇪🇹🇪🇹❤️❤️
@abeladamu5524
@abeladamu5524 2 жыл бұрын
አንበሳ ነህ የኛ ጄኔራል !!!!!!!
@abebesolomon1436
@abebesolomon1436 2 жыл бұрын
BACHA SEKARAM GENERAL HE SHOULD BE A COMEDIAN
@yeruslalibela6839
@yeruslalibela6839 2 жыл бұрын
Beriear barriea megzt achil
@yeruslalibela6839
@yeruslalibela6839 2 жыл бұрын
Tigray oromo yetor azazi
@naseraabdulkadera2568
@naseraabdulkadera2568 2 жыл бұрын
Werga awera Ethiopia asbha melata New Mahayam
@yosefhelebo7677
@yosefhelebo7677 2 жыл бұрын
Welcome jagina
@martakasaye7055
@martakasaye7055 2 жыл бұрын
Egzhibre amelke yerdechu Ethiopian?🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍
@kebkabcherenet4415
@kebkabcherenet4415 2 жыл бұрын
Wow egzeabeher Ethiopian yitebekat thank you eyemotachehu Ethiopian lakoyachehulen jegnochachen fetare mengezem ke ewnet gar new
@ESU05
@ESU05 2 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ሀገራችን ሰላም አድርግልን :ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መከባበር የሰፈነው አዲሱ ዓመት ያምጣልን !!
@abdushkur4494
@abdushkur4494 2 жыл бұрын
አበሳ ጀግና ኢቶጲያ ልጅ
@Tube-yj6kc
@Tube-yj6kc 2 жыл бұрын
እኔ ግርም የሚለኝ እኔከሞትኩ ሰርዶአይብቀል ትለለች አህያ መቸነው ለወሎ እናት አባት ህፃናት ፍትህ የሚገኙት መቸነው እንባቸው የሚታበሰው ብቻ ወሬ ብቻ ሆናችሁ እኔስላ እናቴን አባቴን እህቴን አጥቻለሁ እኔም በስደት እስቃያለሁ መቸነው ፍትህ እምናገኘው ግን አማራ ጀግና ነው ሲባልእየሰማሁ ምስኪኑህዝብአለቀ. እራሳቸውን እንዳይጠብቁ አይሰጦቸው መሳሪ ታውግን ግፍነው እኔማ አብይ ላይ ይድረስበት የኛ ሀዘን ብየ ነው እምመኘው
@luavaluvava6444
@luavaluvava6444 2 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍
@melatdebele8501
@melatdebele8501 2 жыл бұрын
👏👏👏👏👍🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏
@radethuae9724
@radethuae9724 2 жыл бұрын
አበባው ታደሰ የት ገባ እረ በህወት ካለ አቅርቡልን 😭😭😭😭😭
@eliasayele8587
@eliasayele8587 2 жыл бұрын
በፈርኦን ቤት ያደገ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ሌፍተናንት ጀነራል ባጫ ደበሌ እንወድሃለን፡፡
@user-rr3ft6gv2g
@user-rr3ft6gv2g 2 жыл бұрын
አባባል አስረዳኝ አ ወ ድ
@user-iu2sj1wl6w
@user-iu2sj1wl6w 2 жыл бұрын
አባባልማ ፊራውን የክፋትመጨረሻ የሆነሰውነው ስለዚህ ጁንታ ፊራኦን ሲሆን በነሱመሀል ሁሉን ችሎ ለዚች ቀን ደረሰማለትነው።።
@familleburgkam1084
@familleburgkam1084 2 жыл бұрын
❤️🇪🇹🙏🤲❤️
@buzyeediribaa5309
@buzyeediribaa5309 2 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍💕💕💕💕💕💕💕💕💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💖💖💖💖💖💖💖💗💗💗💗💗💗💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@papa12122
@papa12122 2 жыл бұрын
W/ro Minister yelebesechiw libs lay yalewn anbasha lemn tekemete
@genetwondifraw7552
@genetwondifraw7552 2 жыл бұрын
Bacha debele bexam naew yemakeberot Egeziyabier yexebeqot
@freemanfreed1581
@freemanfreed1581 2 жыл бұрын
መሳሪያ ለህወሃት እንደሸጠ ይነገራል። ሃሃሃ
@gury9527
@gury9527 2 жыл бұрын
ፍት ለሰሜን ወሎ በጅታ ተከበው ጠያቂላጡት
@samiothman7443
@samiothman7443 2 жыл бұрын
Hi baha debil👏💪👍🙏☝️🇪🇷💚💛♥️
@melkamualebachew2845
@melkamualebachew2845 2 жыл бұрын
you are making cry.
@rozabati3686
@rozabati3686 2 жыл бұрын
ሰህ
@luavaluvava6444
@luavaluvava6444 2 жыл бұрын
🤔🤔🤔🤔🤔🤔
ኢትዮጵያዊነት በፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ
8:20
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 228 М.
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 524 М.
I wish I could change THIS fast! 🤣
00:33
America's Got Talent
Рет қаралды 119 МЛН
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 21 МЛН
What Should Leaders Learn from History?
28:33
World Governments Summit
Рет қаралды 281 М.
Amharic - A Semitic language of Ethiopia
16:40
Langfocus
Рет қаралды 973 М.
Lebanon - A Tiny but Mind-blowing Middle Eastern Country
11:40
The GEOfocus Channel
Рет қаралды 771 М.
ሞኒካ ካብ ኣስመራ ፈጨጭ እዩ በይ
11:12
Awita ፍቅር
Рет қаралды 19 М.
ዜና መጽሔት ባሕር ዳር: ሐምሌ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ)
26:36
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 524 М.