የላዛኛ አሰራር // ጣፋጭ እና ቀላል ላዛኛ አሰራር // How to make Lasagna with white sauce // Ethiopian Food

  Рет қаралды 433,469

Ethiopian Kitchen

Ethiopian Kitchen

4 жыл бұрын

:-How to Cook Ethiopian Food // የላዛኛ አሰራር
:-የላዛኛ በጎመን አሰራር / labybtd8xk
Music:- MBB-Beach • MBB - Beach (Vlog No C...
EthioElsy LifeStayle, Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube, Ashruka አሽሩካ ቻናል, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Ethioinfo, Seble Bekele, Eyoha Media, Abel Birhanu, Rakeb Alemayehu, Dallol Entertainment, Enat Ethiopian food, Bahlie Tube

Пікірлер: 279
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
የላዛኛ ፓስታው እየተጠባበቀ ለሚያስቸግራችሁ ስትቀቅሉ ትንሽ ዘይት ውሀው ውስጥ ማድረግ ትችላላችሁ። ከበሰለ ቦሀላም ቀዝቃዛ ውሀ ስታፈስቡት ማላቀቅ ትችላላችሁ። ለጠየቃችሁኝ መልስ ነው አመሰግናለው🙏🤗😍
@addisuadanike8419
@addisuadanike8419 2 жыл бұрын
ፓሳታው ምን አይነት ነው
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
@@addisuadanike8419 የላዛኛ ፓስታ ነው ሰፋፊው
@user-tn5pq6fy1f
@user-tn5pq6fy1f Жыл бұрын
፥፤፣፤፤፤፤፤፤፤መነነመመመመመመመመመሚማማማሚሚሙሚሚ ሙሙሙሐ ሑሑሒ
@yewubdarmekuria5453
@yewubdarmekuria5453 Жыл бұрын
H my ü
@arsemabelete4817
@arsemabelete4817 2 ай бұрын
Kedm bye bayew tiru neber tetebabkobgn yelele bemekera tinsh telkekek yaltelakekew kursrs alebgn zim bye tetekemkut ahun oven wst new
@meseretshewaye247
@meseretshewaye247 4 жыл бұрын
ዋው እጅግበጣም ያምራል ከሰሩ ና ካስተማሩ አይቀር እንዲህ ቅልጥፍ ፅድት ያለ ስራ ነው በጣም እናመሰግናለን ተባረኪ።!!!❤❤❤
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
አሜን እኔም አመሰግናለሁ
@sabamtube1095
@sabamtube1095 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ላዛኛ ነው እናመሰግናለን ተባረኪ
@hiwotniguse5963
@hiwotniguse5963 11 ай бұрын
በጣም እንደሚጣፍጥ ያሰታውል ስለ ዚህ ስራ እናመሰግናለን
@AsAs-mx9pd
@AsAs-mx9pd 2 жыл бұрын
ማሻአ አላህ አመሰግናለው ዛሬ ሰርቼው መዳም ወዳዋለች ቴንኪው
@fifilifestyle1235
@fifilifestyle1235 4 жыл бұрын
Looks delicious.Thank you for sharing 💓
@user-ll9gk6zf8u
@user-ll9gk6zf8u 4 ай бұрын
እናመሠግናለን
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 ай бұрын
🙏❤
@addisababa7677
@addisababa7677 Жыл бұрын
Thanks, my dear. I'm gonna try today
@selamwaldearegay2187
@selamwaldearegay2187 4 жыл бұрын
ዋዉ ያምራል በጣም !!!
@dawithayth6338
@dawithayth6338 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው ነገር ግን መጨረሻ ላይ ሶሱን አድርገሽ ከዛ mozzarella cheese ብታደርጊ።
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
አመሰግናለው እሺ🙏
@genitube1438
@genitube1438 3 жыл бұрын
ትክክል
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው የሰራሽው ብራቫ!!
@wudeeegezee2797
@wudeeegezee2797 Жыл бұрын
መልክ ይኑር ሙያን ከጎረቤት እንደተባለው ነው የኛ ነገር🤣 ያምራል አመሰግናለሁ በርቺ🥰
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen Жыл бұрын
አመሰግናለሁ😍😍
@EthiopianStyle
@EthiopianStyle 4 жыл бұрын
ዋዉ እንዴት እንደሚያምር በጣም ቆንጆ ሲያዩት እራሱ ያስርባል እጅሽ ይባረክ
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ👌👌👌
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
አሜን! አመሰግንሃለሁ🙏
@isaacg2963
@isaacg2963 4 жыл бұрын
It looks amazing. Very helpful video for quarantine. Thank you
@user-wy2jl2yo8l
@user-wy2jl2yo8l 2 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እናት
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 ай бұрын
🙏❤
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
Wow very yummy thank you sis 👍👍
@hiwotmoges5862
@hiwotmoges5862 2 жыл бұрын
LOOKS AMAZING BRAVO
@mamikitchen551
@mamikitchen551 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክልኝ በርችልኝ 🙏👍👌 ሼር
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
🙏🙏
@DAPURSEDERHANATIKA
@DAPURSEDERHANATIKA 4 жыл бұрын
Lasagna so delicious.hmmmm ngilerrr
@user-yk9iy1bq4v
@user-yk9iy1bq4v 2 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ አመሰግናለው❤❤
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 ай бұрын
🙏🙏❤❤
@mahderzemedu2739
@mahderzemedu2739 Ай бұрын
wow❤
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
ልዩ ነዉ የኔ ባለሙያ ❤️
@user-oq6ut5uv7o
@user-oq6ut5uv7o 4 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ነው በርች
@mohammedabdall2878
@mohammedabdall2878 4 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው እጅሽ ይባረክ ለዛሬ ፍጡር ተሰራ በቃ ❤
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 ай бұрын
👍🙏❤
@thanksthanks1990
@thanksthanks1990 3 жыл бұрын
Great looks yummy thank you God bless you🙏🙏🙏
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
Thank you so much🙏
@user-sm1xx8ks1m
@user-sm1xx8ks1m 2 жыл бұрын
አሪፋ አሰራር እናመሰግናለን
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
🙏🙏
@amanuelzinare6058
@amanuelzinare6058 2 жыл бұрын
It looks yummy yummy… I tried and it was amazing too. Thanks a lot & stay blessed.
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
I'm glad you like it! Thanks for watching🙏
@rozahabte3595
@rozahabte3595 6 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ነው 😘😘😘😘😘😘
@sebelewongeleshetu978
@sebelewongeleshetu978 2 жыл бұрын
Thank you so much 💕 i made the best Lasanga
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
You're very welcome! I'm glad you like it!
@mahiethiopia
@mahiethiopia 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው
@EthioAradatube
@EthioAradatube 4 жыл бұрын
የምራል ኢትዮዬ🍽
@sebleabebe9146
@sebleabebe9146 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ተምረንበታል
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
እኔም አመሰግናለው
@etenshdedu
@etenshdedu 2 ай бұрын
WOWO
@kaletube7104
@kaletube7104 4 жыл бұрын
ዋው እጅሽ ይባረክ ምርጥ አሰራር
@KiyaTube4
@KiyaTube4 4 жыл бұрын
Thank you 👌
@martagetachew8158
@martagetachew8158 3 жыл бұрын
በጣም ቀላል እና ግልፅ አድርገሽ ነው ያሳየሽን አመሰግናለሁ እጅሽ ይባረክ።
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
አሜን! በጣም አመሰግናለው🙏
@hiwotbelew2144
@hiwotbelew2144 10 ай бұрын
ገራሚ ነው❤❤
@deathbygluttony1575
@deathbygluttony1575 4 жыл бұрын
Looks tasty 😋
@weamweam2421
@weamweam2421 3 жыл бұрын
Ejeshe yebareke enate thnxs
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
Amen!🙏🙏
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
እንደምን አላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ስለጊዜአችሁ እና ስለመልካም አስተያየታችሁ እጅግ አድርጌ አመሰግናለው። ለቻናሌ አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግና የደውል ምልክትዋን በመጫን በየጊዜው አዳዲስ ቪዲዩዎችን ስለቅ በቶሎ ወደእናንተ እንዲደርስ አድርጉ። አስተያየት ካላችሁም እቀበላለው። የእግዚአብሄር ጥበቃውና ሰላሙ በያለንበት ይብዛልን!
@fyoritube
@fyoritube 4 жыл бұрын
ኢትዮፕያ ውዴ በጣም ጎበዝ ነሽ የኔ እህት በጽዮን ቱበ ሼር ነው የመጣውት ኣንችም ቤቴ ጎራ በይልኝ ከቻልሽ ኣይተሽ ኣንድ ቪድዮ ሼር በማድረግ ተባበሪኝ የወደድሽውን እርስ በእርስ እንደጋገፍ እህቴ
@user-fl5wz1ey8m
@user-fl5wz1ey8m 3 жыл бұрын
ሳቢስክራይቢ አርገሻለዉ ዱቀቱ የማንኛዉም ይሆናል ስቀጥል ፎርም ስንት ደቅቃ ነዉ ምቆየዉ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
@@user-fl5wz1ey8m አመሰግናለው! አዎ ይሆናል። እኔ ለ40 ደቂቃ ነው ያበሰልኩት ወይም ላዩ ወርቃማ ከለር እስኪኖረው አብስይው ከ40-45ደቂቃ ቢፈጅ ነው።
@user-fl5wz1ey8m
@user-fl5wz1ey8m 3 жыл бұрын
@@EthiopianKitchen እሽ ዉዴ አመሰግናለዉ በርች
@hanayemaryam12
@hanayemaryam12 4 жыл бұрын
waw betam des yalal ed ybark
@user-vv2bx2ct7v
@user-vv2bx2ct7v 4 жыл бұрын
ሌሎቹ ከሚሰሩት ያንቺ ያምራል ዋው ደስ ይላል እናመሰግናለን ተባረኪ እህቴ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለው
@faizanesru-un4ks
@faizanesru-un4ks 10 ай бұрын
ማሻአላህ።በጣምቆጆነዉ
@halemahassen7463
@halemahassen7463 3 жыл бұрын
ማሻአላ
@fadumaofficialschannel661
@fadumaofficialschannel661 4 жыл бұрын
Wow yummy 😋👌🙏
@tgtube9154
@tgtube9154 4 жыл бұрын
አናት አጅሽ ይባረክ አሪፍ ነው
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
አመሰግናለው
@kidu715
@kidu715 4 жыл бұрын
ዋዉ😍😍😍
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 4 жыл бұрын
Yummy! 👍👍👍👍
@todayhomecooking
@todayhomecooking 11 ай бұрын
good~👍👍🥰
@bettyethiopian6177
@bettyethiopian6177 4 жыл бұрын
ቆንጆ
@siseasseb4566
@siseasseb4566 3 жыл бұрын
ይጣፍጣል ተባረኪልን
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
አሜን! አመሰግናለሁ🙏
@hanasador3723
@hanasador3723 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ውዴ በርቺልኝ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
🙏🙏
@bezinayoutubechannelbybeza2591
@bezinayoutubechannelbybeza2591 3 жыл бұрын
Wow looks yum 😋
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
Thank you!
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 4 жыл бұрын
ልዩ የሆነ ላዛኛ ነው እጅሽ ይባረክ
@misganaossama3953
@misganaossama3953 4 жыл бұрын
Wowww new betame
@neimahusen5541
@neimahusen5541 2 жыл бұрын
ማሻአ አላህ ዛሬ ሰርቼው ዋአው ነው መዳም ወዳዋለች
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
ስለወደዳችሁት ደስ ብሎኛል አመሰግናለሁ🙏
@SweetFillings
@SweetFillings 4 жыл бұрын
Wow 😋😋😋👌
@user-ww7nl9gy5w
@user-ww7nl9gy5w 7 ай бұрын
ዋው
@dst1684
@dst1684 3 жыл бұрын
Wow so nice!!
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
Thank you!
@tsiontube4174
@tsiontube4174 4 жыл бұрын
አይኔ ላይ ቀረ እንዴት እንደሚያምር የኔ መልካም
@mherettsiduye5561
@mherettsiduye5561 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ የኔ ባለሞያ እህት በርችልን
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen Жыл бұрын
እሺ በጣም አመሰግናለሁ🙏
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 4 жыл бұрын
አድራሻዬ ልላክልሽ ላኪልኝ :-) mouthwatering!
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
እሺ በደስታ 😄😄
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 4 жыл бұрын
@@EthiopianKitchen so nice of you! Thank you!
@messeret911
@messeret911 4 жыл бұрын
Yummy 😋 😋😋😘
@user-wk3um9lt4y
@user-wk3um9lt4y 5 ай бұрын
Wow❤❤❤❤
@caalaaitichaa3233
@caalaaitichaa3233 4 ай бұрын
Getan adnakish negn betam gobez nesh wude
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 ай бұрын
Amesegenalew🙏🙏❤❤
@wondwosenmeseret7481
@wondwosenmeseret7481 3 жыл бұрын
ወደነዋል አሪፍ ነው
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው🙏
@AniTubeAnitubeethio
@AniTubeAnitubeethio 4 жыл бұрын
Yen Belemya Ejrshi Yberkleg
@yenealemgenene
@yenealemgenene 9 ай бұрын
woww
@elsabethakeberegn2742
@elsabethakeberegn2742 2 жыл бұрын
ዎው በጣም ሲያም
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@user-um2is9vc2v
@user-um2is9vc2v 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
🙏🙏
@kidotedla3492
@kidotedla3492 4 жыл бұрын
Super 👌👌👌
@asefashtekeste1913
@asefashtekeste1913 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ተጠቅሜያለሁ አመስግናለሁ የእምዬ የአገሬ ልጅ ተባረኪልኝ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
አሜን! በጣም አመሰግናለሁ🙏🙏
@astergebreigziabher3068
@astergebreigziabher3068 3 жыл бұрын
Wow betam des yemel
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
Amesegenalew
@saraberhanu1266
@saraberhanu1266 3 жыл бұрын
Wawwwwe enat Aref megb New ejsh yeark
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
Amen! Betam amesegenalew
@zenashfekad7378
@zenashfekad7378 3 жыл бұрын
በጣም ቆነጆነዉ ዋዉ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ🙏
@user-fy4dh3de7b
@user-fy4dh3de7b 3 жыл бұрын
ቀጥይበት
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
እሺ አመሰግናለሁ
@enatgebregiorgis9420
@enatgebregiorgis9420 Жыл бұрын
thank you so much
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen Жыл бұрын
You're very welcome!
@sinbookoo3378
@sinbookoo3378 2 жыл бұрын
Baest food.💝💝💝💝💝💝💝👌👌
@samrawitbashaw1075
@samrawitbashaw1075 Жыл бұрын
በጣም ❤❤❤❤❤❤😂
@BeleteDagne-mm7yc
@BeleteDagne-mm7yc 2 ай бұрын
👍💕
@sodiabekele205
@sodiabekele205 Жыл бұрын
Recipe be comment biteskemichilin malkem nw ynkonjooo it’s very nice ❤
@suna6863
@suna6863 3 жыл бұрын
wow. it's. yamiiiii😚🤗
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
Thank you
@banayemanegebrehiwet9142
@banayemanegebrehiwet9142 3 жыл бұрын
ጎበዝ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
አመሰግናለው
@rezenechaey6988
@rezenechaey6988 3 жыл бұрын
Bravo 👍
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
Thank you!
@rabiseid5339
@rabiseid5339 3 жыл бұрын
arif aserare
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
Amesegenalew
@nextlevel9665
@nextlevel9665 Жыл бұрын
wow
@raneiwroku833
@raneiwroku833 3 жыл бұрын
Egesh yebark mar
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
Amen! Amesegenalew
@MesiGemechu
@MesiGemechu 3 жыл бұрын
ጎበዝ 👍👍👍🎁🎁🎁🎁
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
አመሰግናለው🙏
@mulukenlemma4803
@mulukenlemma4803 2 жыл бұрын
Batem arife ketiyebate......
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
Eshe amesegenalew!
@abebechalene21
@abebechalene21 7 ай бұрын
Thaxs
@hawa7349
@hawa7349 Жыл бұрын
ዋውውውውየኔቆጆ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen Жыл бұрын
🙏❤
@tigistw562
@tigistw562 3 жыл бұрын
Wow
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
Thank you!
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እንዴት ነሽ?? ከልብ የምናመሰግነው ተባረኪ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
አለውልሽ እዩዬ። አሜን አመሰግናለው🤗
@user-yk9nw3yw9w
@user-yk9nw3yw9w 3 жыл бұрын
ማሻአላህቀጥይበትይህንሞያ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው
@Bruktayit
@Bruktayit 2 ай бұрын
Amesegnalaw enem mokrew baxam arif new
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 ай бұрын
🙏❤
@godisgoodeverytimegodisgoo4561
@godisgoodeverytimegodisgoo4561 4 жыл бұрын
Are chizun betam abezash
@user-wj5mf4sg9x
@user-wj5mf4sg9x 9 ай бұрын
❤❤
@merhawitgerezgiher1194
@merhawitgerezgiher1194 3 жыл бұрын
Nice
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
Thank you!
@seadaali4137
@seadaali4137 4 жыл бұрын
እኔም እዳችነው እምሠራው ግን እኔ ነጭ ሽኩርትና ዝጀብል እጨምራመሁ እሡም እሽኩርቱላይ ነው እምጨምረው ከዛ ሥጋውን እጨምራለሁ ሥጋው ከነጭሽኩርትና ከዝጅብል ከሽኩርቱጋ ጥብሥ ሢደረግ አሪፍ ጥአም ይኖረዋል ተርቺ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው የኔ እህት እኔ ነጭ ሽንኩርት ነው የምጨምረው እርግጠኛ ነኝ ከዝንጅብል ጋርም በጣም እንደሚጣፍጥ እሞክረዋለው አመሰግናለው
@helentesfazghi747
@helentesfazghi747 2 жыл бұрын
Konjo new ❤
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
🙏🙏
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 47 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 59 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 88 МЛН
ህሊና ድራማ ክፍል 16 - Helina Drama Part 16
38:04
Salkan Tube
Рет қаралды 56 М.
Lasagna with minced meat and cheese. Italian lasagna with all its secrets لازانيا باللحم المفروم
7:02
وصفاتي الخاصة للطبخ مع رباح محمد
Рет қаралды 6 МЛН
LASAGNA/LAZANYA (quick and easy)
5:23
Cooking A Dream
Рет қаралды 6 МЛН
How to Make a Traditional Carbonara | Chef Jean-Pierre
11:52
Chef Jean-Pierre
Рет қаралды 1,3 МЛН
Real Spaghetti Carbonara | Antonio Carluccio
5:13
Jamie Oliver
Рет қаралды 23 МЛН
You have to stir it good 👌 (ib: tt/michael_bias)
0:21
Samuel Grubbs
Рет қаралды 33 МЛН
🎀 strong challenge with @RezoHulk #challenge #funny #foryou #gym
0:30
BYD U8 танковый разворот
1:00
YOUR NEW AUTO
Рет қаралды 2,2 МЛН
ГЕНИАЛЬНОЕ РЕШЕНИЕ (@fusterdeltiktok - TikTok)
0:18
В ТРЕНДЕ
Рет қаралды 8 МЛН
САКЕНДІ ҚАТЫНЫ ҚЫЗҒАНЫП ҚАЛДЫ
0:31
Ән - көңілдің ажары.
Рет қаралды 281 М.