ኢየሱስ ደግ ነህ - ቢኒያም ደሳለኝ | Eyesus Deg neh - Biniyam Desalegn[Official Visualizer] @faithstudioEthiopia

  Рет қаралды 359,004

ቢኒያም ደሳለኝ - Biniyam Desalegn

ቢኒያም ደሳለኝ - Biniyam Desalegn

Ай бұрын

ደግ ነህ (የመዝሙር ግጥም)
--------------------------------------
1
ከአባትነትህ መርጦ ድሎት
ደክርቶ ሲመለስ ከሸፈተበት
እየሮጠክ ሄደህ አንገቱን ሳምከው
ስታየው ራርተህ አንጀትህ ተላውሶ ምህረትን ሰጠኸው
እንደወደድከኝ ቀርቶ አንተን ላፈቅር
እንዲያው ተችሎ ቦታ እንቀያየር
አትጠራጠር ሀሳብ ሳልቀይር
እንኳን ልምርህ ገድዬህ ነበር
አዝማች
አንተ ግን ደግ ነህ ደግ ነህ
አንተ ግን ደግ ነህ ደግ ነህ
ኢየሱስ ደግ ነህ ደግ ነህ
አንተ ግን ደግ ነህ ደግ ነህ
2
ከጠላት መንጋጋ ፈልቅቀህ እንዳዳንከኝ
የጭንቅ ቀን ጩኸቴን እንደሰማኸኝ
ልቤ አስታውስ ስላለፈው
ሊያመሰግን ሲል እምባ ቀደመው
ወደህ ወደህ መች ሰለቸህ
ሰተህ ሰተህ አልደከመህ
የሰው መውደድ ዛሬ ቢያበቃ
ባንተ ፍቅር ግን ልቤ አይሰጋ
አዝማች
አንተ ግን ደግ ነህ ደግ ነህ
አንተ ግን ደግ ነህ ደግ ነህ
ኢየሱስ ደግ ነህ ደግ ነህ
አንተ ግን ደግ ነህ ደግ ነህ
3
ለሚወዱህ ለጠሉህም
ለቀረቡህ ለራቁህም
ቢፈለግ ቢፈለግ |
እንደእግዚአብሔር የታል ደግ |×2
አንተ ግን ደግ ነህ ደግ ነህ
አንተ ግን ደግ ነህ ደግ ነህ
ኢየሱስ ደግ ነህ ደግ ነህ
አንተ ግን ደግ ነህ ደግ ነህ
--------------------------------
#Biniyam_Desalegn #ደግ_ነህ

Пікірлер: 685
@HelinaDawit
@HelinaDawit 29 күн бұрын
Tebarek ante bereket neh biniye.bizu tebkalew ❤
@biniyamdesalegn
@biniyamdesalegn 29 күн бұрын
Heluye, Amen Amen Amen💙
@YonatanDesta-md1sn
@YonatanDesta-md1sn 25 күн бұрын
❤❤❤
@matewosbulti5103
@matewosbulti5103 17 күн бұрын
Tebareklen❤❤❤
@gedefaabdi9346
@gedefaabdi9346 5 күн бұрын
Amen🥰
@tirsit5334
@tirsit5334 5 күн бұрын
God bless you tebarek
@user-nb3ip9oo4r
@user-nb3ip9oo4r 26 күн бұрын
ይሔን ኮመን የምታነቡት ሰዎች ጌታ እግዝአብሔር ድንገተኛ የሆነ ያልጠበቃችሁ ግራ የምያገባ ክስተት የኔ ነዉ ወይ የምያስብል ተአምር በሕወታችሁ ይፈጠር🥰🥰🥰🥰🥰
@Ruttt-xk1px
@Ruttt-xk1px 25 күн бұрын
Amen 🙏
@Sami-on9we
@Sami-on9we 25 күн бұрын
Amen🙏🙏🙏
@makidadaniel9311
@makidadaniel9311 25 күн бұрын
Amen
@shortsyoutube8704
@shortsyoutube8704 24 күн бұрын
Amen 🙏
@rutakassahun
@rutakassahun 24 күн бұрын
Amen
@BiniyamAyeleMezmur
@BiniyamAyeleMezmur 16 күн бұрын
አንድ ቀን ማለዳ የሳምንቱ የፀሎቴ ሀሳብ እና የቃል ክፍል ጥናቴ የዚህ መዝሙር መልዕክት ጋር አብሮ አረቀ እና የጠፋው ልጅ ደስታን፣ድሎትን ነፃነትን፣ጥጋብን ከአባቱ ውጭ መስሎት የወሰደው ና ያለው ነገር ምጥጥ አድርጎ ካባከነ በኃላ ሲደክመው ወደ ልቡ ሲመለስ ለኳ አባት አለው ...😍ዛሬም ይህ ለምታነቡ አባት አላችሁ በምንም ሁኔታ ውስጥ የሚወዳችሁ የሚቀበላችሁ። ሌላው ደግሞ ወንድሙ አባቱን የማያውቅ በአባት ቤት የተሰየመ ከጥፋቱ ወንድሙ ሲመለስ አባቱ ባደረገለት ነገር የቀና በልበ ቅንቅንነት የጠፋ ነው። ከውስጥ ወደውጭ የጠፋንም totally ለኮበለልንም እድል አለን።ኢየሱስ ሁሉን ፈላጊ😍😍 ሞክሼ ተባረክ በብዙ....
@BezaSetota
@BezaSetota 13 күн бұрын
😢😢😢
@biniyamdesalegn
@biniyamdesalegn 12 күн бұрын
ቢኒዬ ተባረክክክ❤❤❤
@barkilavieofficial847
@barkilavieofficial847 8 күн бұрын
@@biniyamdesalegn mezmurun wedjewalew tebbarek gn Yechin lyrics betayat bedneb እንደወደድከኝ ቀርቶ አንተን ላፈቅር እንዲያው ተችሎ ቦታ እንቀያየር አትጠራጠር ሀሳብ ሳልቀይር እንኳን ልምርህ ገድዬህ ነበር Berta tebarek
@dinayemane3192
@dinayemane3192 7 күн бұрын
Geta eyasuse berkerk yargeh tebarak
@wassegirma52
@wassegirma52 2 күн бұрын
@@barkilavieofficial847what’s wrong with the lyrics?
@MissJJ22N
@MissJJ22N 17 күн бұрын
ኢየሱስ ደግ ነው ይህንን comment ለምታነቡ ሁሉ ኑ ወደ ኢየሱስ, ፍቅር ነው ❤
@kalkidanteka1029
@kalkidanteka1029 28 күн бұрын
እንደወደድከኝ ቀርቶ አንተን ላፈቅር እንዲያው ተችሎ ቦታ ብንቀያየር አትጠራጠር ሀሳብ ሳልቀይር እንኳን ልምርህ ገድዬህ ነበር 🙌🏽🙌🏽so powerful and true. May God bless you.
@ngggebru
@ngggebru 26 күн бұрын
ገድዬ ነበር ነዋ ገድዬህ ነበር አይደለም
@biniyamdesalegn
@biniyamdesalegn 26 күн бұрын
"እንኳን ልምርህ ገድዬህ ነበር"😊
@DagimSolomon-pv1gc
@DagimSolomon-pv1gc 25 күн бұрын
Betam mebrarat yalebet sngn ymeslegnal
@user-nb3ip9oo4r
@user-nb3ip9oo4r 21 күн бұрын
ይቺ ቦታ ሳይ እንባዬ ይመጣል
@kiduqueen
@kiduqueen 20 күн бұрын
ወደህ መች ሰለቸህ ሰተህ ሰተህ አልደከመህ የሰዉ መውደድ ዛሬ ቢያበቃ ባንተ ፍቅር ግን ልቤ አይሰጋ 😭😭😭😭😭😭😭😭 ኡኡኡኡፍፍፍፍፍ
@natnaeltesfahun7780
@natnaeltesfahun7780 29 күн бұрын
ተባረክ ቢኒ። " የሰው መውደድ ዛሬ ቢያበቃ ፥ በአንተ ፍቅር ግን ልቤ አይሰጋ።"❤❤❤❤❤
@dilujohn
@dilujohn 9 күн бұрын
አንድ አንድ ዝማሬዎች አሉ፥ የአምላኬን ባህርይ አጉልተው የሚነግሩልኝ። ቢኒ ይህን ዝማሬ የሰጠህ አምላክ አብዝቶ ይባርክህ!!!!!
@mesfinmarka1131
@mesfinmarka1131 18 күн бұрын
ደስ የምል ትውልድ እየተፈጠረ ነው አይኖች ሁሉ ወደ ኢየሱስ
@newgenerationtube77
@newgenerationtube77 24 күн бұрын
I don’t know who is going to read this comment but Jesus loves you unconditionally.and he chose to die for you so don’t beat yourself down. Don’t give up on him because he didn’t gave up on you.Keep going.May God protect you
@nazrawitabera
@nazrawitabera 24 күн бұрын
Amen
@user-he6ti4wh8k
@user-he6ti4wh8k 27 күн бұрын
በመልካምነታችን ላይ ያልተመሰረተ መልካምነት 😭😭 ኢየሱስ
@adisumatiwos1219
@adisumatiwos1219 29 күн бұрын
ሁሌ የህይወት መርሄ ይህ ነው እግዚአር ደግ ነው እኔ ሰፍር ደግሞ ይበልጥ ደግ ነው ተባረክልኝ
@betsiabe8232
@betsiabe8232 29 күн бұрын
በእኛ መውደድና ፍቅር ላይ ያልተመሠረተ የኢየሱስ ፍቅር😍😍እንወድሃለን
@kalkidannigussieofficial3514
@kalkidannigussieofficial3514 24 күн бұрын
ቢኒዬ የጌታ ደግነት እንዲ በሚያምር ዜማ ሲወራ ደስ ይላል ብሩክ ነሕ ወንድሜ በርታ keep you're shining ❤
@biniyamdesalegn
@biniyamdesalegn 24 күн бұрын
ቃልዬ እግዚአብሔር ያክብርሽ💙
@wfjnvdasgjnn
@wfjnvdasgjnn 26 күн бұрын
መስማት ማቆም አልቻልኩም 😭 ኢየሱስ ደግ ነው ጌታ ይባርክህ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ 🙌
@user-nb3ip9oo4r
@user-nb3ip9oo4r 21 күн бұрын
እኔስ🥺🥺🥺🥺
@Bethel-Berhanu
@Bethel-Berhanu 29 күн бұрын
ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም ቢኒ እየሱስ ደግ ነህ በቃ ደግ ብቻ😢😢😢 ለሚውዱህም ለጠለህም ለቀረብህ ለራቁህም ቢፈለግ እንደ እግዚያብሄር የታል ደግ አንተ ግን ደግ ነህ ደግ ነህ😢😢😢😢 ተባረክ ስለሱ እየዘመርክ ዘመንህ ይለቅ❤❤❤
@HabtamuSolomon-px4ob
@HabtamuSolomon-px4ob 25 күн бұрын
በጣም በጣም ዉስጤ ላይ የቀረ መዝሞር የጌታ ደግነት ሳስብ❤❤❤
@abigiyasedet2294
@abigiyasedet2294 3 күн бұрын
Bewnet tebarek Yihen mezimur salalekis yesemahubet ken yelem Kante bizu etebikalehu❤
@mhiretmeseretofficial858
@mhiretmeseretofficial858 26 күн бұрын
ወደህ ወደህ አልሰለቸህ😢😭😭ኢየሱስ አንተ ግን ደግ ነህ ❤🥺 ተባረክልኝ🙏
@user-katrynkulhman
@user-katrynkulhman 22 күн бұрын
ቃል የለኝም ጩኋት ብቻ ነው የውስጤን የሚገልፅልኝ
@user-nb3ip9oo4r
@user-nb3ip9oo4r 21 күн бұрын
😢😢😢😢😢
@Meseretsappire
@Meseretsappire 29 күн бұрын
Our blessing binishoye አንተ ግን ደግ ነህ ❤ am proud of you wendme ❤🙏
@biniyamdesalegn
@biniyamdesalegn 29 күн бұрын
መሲቷ
@betselotgetachew3250
@betselotgetachew3250 13 күн бұрын
ያለ እንባ መስማት አቃተኝ ወንድሜ ጌታ ህይወቴን በመዝሙር አወራኝ። ዘመንህ በቤቱ ይለቅ
@user-dc8vy2ke2b
@user-dc8vy2ke2b 15 күн бұрын
ዘመንህ ይባርክ ልጅነትህ እስከ ፍጻሜው የዘለቀ ይሁን!!!!!
@HeavenServant-xw5wr
@HeavenServant-xw5wr 17 сағат бұрын
አሜን
@RuthSamuel-zk8jq
@RuthSamuel-zk8jq 23 күн бұрын
ወደህ ወደህ መች ሰለቸህ ሰተህ ሰተህ አልደከመህ ❤❤it is true❤ ጌታ ይባርክህ ቢኒዬ
@user-nb3ip9oo4r
@user-nb3ip9oo4r 21 күн бұрын
😢😢😢😢😢
@realtseg
@realtseg 29 күн бұрын
"ባንተ ፍቅር ግን ልቤ አይሰጋ" 💙
@biniyamdesalegn
@biniyamdesalegn 29 күн бұрын
💙💙
@atnafuabebe5889
@atnafuabebe5889 18 күн бұрын
ከቲክቶክ ነው ጎራ ያልኩት... በጣም ቆንጆ ዝማሬ ነው ደጋግሜ እየሰማሁት ነው። ላይሪክስ ብታስገባበት እንዴት ይበልጥ ቆንጆ ነበር መስለህ:: አንዳንዱ ቃላት አይሰማም🙏🙏🙏🙏
@eyosiyas37
@eyosiyas37 15 күн бұрын
Hey atnafu, How can i contact you brother
@HaimanotTadesseSimrenRohidiya
@HaimanotTadesseSimrenRohidiya 12 күн бұрын
ቢኒዬ የመጨረሻውን ባርኮት እግዚአብሔር ራሱ ባርኮኃል ተባርከኃል እኔ ምልክ አይወሰድብክ ፣ለምልም እኛም አየተባረክንበት ነው!!!!
@lillyisac3386
@lillyisac3386 2 күн бұрын
Wow I can’t stop listening to this powerful song . Bless u my Lord.❤
@leyu7572
@leyu7572 28 күн бұрын
ይሄን መዝሙር እንደኔ ሲጠብቀው የነበረ ሰው አለ ግን?🥺 እግዚአብሄር ይባርክህ 🙏
@yosefaschalew5287
@yosefaschalew5287 28 күн бұрын
ቢኒዬዋ ተባረክልኝ
@biniyamdesalegn
@biniyamdesalegn 27 күн бұрын
ጆሲይዬ❤❤❤❤
@abdi_desalegn
@abdi_desalegn 29 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ! በጣም ነው የባረከኝ ❤
@biniyamdesalegn
@biniyamdesalegn 24 күн бұрын
ወንድምጋሼ ወንድም መከታ❤
@Sisualex
@Sisualex 14 күн бұрын
❤❤ተባረክ❤❤
@SamiAdugna-wx8zh
@SamiAdugna-wx8zh 28 күн бұрын
ቢና አባቴ ጌታ ዘመንክን ይባርክህ ውይ ፍቅሩ እየሱስ አባቴ ተባረክ እባክህ እንደእዚ አይነት መዝሙር ይልመድብክ
@fikirtemamotessmafikirtema7490
@fikirtemamotessmafikirtema7490 17 күн бұрын
በጣም እንጂ በጣም ደግ ነው እየሱስ
@PaulGech-hl6ci
@PaulGech-hl6ci Күн бұрын
Amen Eyesus deg new, tebarek brother
@degifedegi2227
@degifedegi2227 2 күн бұрын
እየሱስ ደግ ነህ❤❤
@saroncraft918
@saroncraft918 20 сағат бұрын
በእርግጥ እየሱስደግ
@meronbirra9731
@meronbirra9731 4 күн бұрын
ቢንያም ደሣለኝ ጌታ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ
@samtechas8962
@samtechas8962 25 күн бұрын
ባንተ ፍቅር ግን ልቤ አይሰጋም😌😌
@bereketbeyene9996
@bereketbeyene9996 27 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭😭 ደግነቱ አኖረኝ፣ ምህረት ተሸክሞ አሰነበተኝ፣ እንደገና ቆምኩኝ😍🙏
@user-nb3ip9oo4r
@user-nb3ip9oo4r 21 күн бұрын
🥺🥺🥺
@user-ro3hi3qw6v
@user-ro3hi3qw6v 16 күн бұрын
አንተ ግን ደግ ነህ ኢየሱስ ደግ ነህ ደግ ነህ😭😭😭😭😭 መንፈስ ቅዱስ 🙏🙏🙌🙌🙌🙏🙏
@lidiyateferi7089
@lidiyateferi7089 6 күн бұрын
ለሚወዱህ ለጠሉህም ለቀረቡህ ለራቁህም ቢፈለግ ቢፈለግ እንደእግዚአብሔር የታል ደግ
@HiwotAkineda
@HiwotAkineda 12 сағат бұрын
ጌታ ይባርክህ
@joe_tade
@joe_tade 9 сағат бұрын
I don't have word to speak. daily library gebiche online endehonek mezmurun nw msemaw ena mn endehone balakim hule enba ayne lay newu tebare 🥰🥰🥰🥰
@bls556
@bls556 14 күн бұрын
ከምር እየሱስ ደግ ነዉ ቢኔዬ ተባረክ በጣም ነዉ የምንወድህ
@kiduqueen
@kiduqueen 20 күн бұрын
ወደህ ወደህ መች ሰለቸህ ሰተህ ሰተህ አልደከመህ የሰዉ መውደድ ዛሬ ቢያበቃ ባንተ ፍቅር ግን ልቤ አይሰጋ ኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭
@user-if6sd6ly2s
@user-if6sd6ly2s 28 күн бұрын
የክርስቶስ ጥልቅ ፍቅርን የምያንፀባርቅ መዝሙር ❤ተባረክ ወንድሜ
@Sosna-wc6si
@Sosna-wc6si 16 күн бұрын
እኔ ማውቀው አባቴ በሌሎች ሲመሰገን በጣም ደስ ይለኛል እኔ ቤት ያለው ደግነቱ በሌሎች መኖሩ በጣም ያስገርመኛል❤❤❤
@kiyamelese4783
@kiyamelese4783 15 күн бұрын
ተባረክ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@user-xt3lx3wx3o
@user-xt3lx3wx3o 3 күн бұрын
ተባረክልኝ
@hailemeskelaklilu9959
@hailemeskelaklilu9959 29 күн бұрын
ቢኒ ወንድሜ ተባረክልኝ ለመዝሙር ብዙም አስታያየት ሰጪ ወይም አዲስ ተለቀቀ ማልል ሰው ነኝ ግን ወንድሜ ይህ መንፈስ አይወሰድብህ ከቲክቶክ ነው አይቼ ዩቱብ ላይ የፈለኩት በቃ ተባርከሃል
@zenitfanta2745
@zenitfanta2745 4 күн бұрын
ጌታ ይባርክ❤
@user-en8ko1jy5b
@user-en8ko1jy5b 9 сағат бұрын
Zemenih yibareki
@liyanafkot6341
@liyanafkot6341 25 күн бұрын
እኔ ጋር ደሞ የመጨረሻ ደግ ነው።ተባረክ ቢኑ በረከታችን ነክ
@denbuwest8539
@denbuwest8539 27 күн бұрын
😢😢😢😢ኸረ ኡኡኡኡኡኡ i can't 🥺🥺🥺🥺🥺🤲🤲🤲🤲
@FireGebre-uo9wg
@FireGebre-uo9wg 16 күн бұрын
አባቴ እውነትም ደግነህ
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 6 күн бұрын
ክብር ለእርሱ ይሁን ኢየሱስ ልዩ NO ONE LIKE HIM MORE LOVE FOR HIM ALWYS ተባረከሃል ወንድሜ የእርሱ ፍቅር በእውነት ስገባው እንዲህ ነው ይብዛልህ
@eityyiuhpursy3717
@eityyiuhpursy3717 2 күн бұрын
Tebareki wondeme babizu tsega yib......
@mamilahulemiwnet
@mamilahulemiwnet 4 күн бұрын
❤❤❤😢 ዝም ብዬ ዴጋግሜ አዳምጣለው እናም በሰማው ቁጥር ለምንድን እምባዬን መቆጣጤር ያልቻልኩት በጌታ ምን አይንት መባረክ ነው ብንዬ 🙏🙏🙏
@Selihom-nini
@Selihom-nini 4 күн бұрын
Biniye tebarek,geta kezibelay yadrgeh❤❤❤
@genettamirat1795
@genettamirat1795 28 күн бұрын
O m g😢😢😢😢😢 አረ አንተ ደግ ነህ እየሱስ
@FraolTolosa-nt6ds
@FraolTolosa-nt6ds 2 күн бұрын
Tebarekilng
@tsionS
@tsionS 25 күн бұрын
ኢየሱስ ደግ ነህ♥♥
@Natnael_derese
@Natnael_derese 25 күн бұрын
አመት ጠብቄ ተለቀቀ ጌታ ይባርክህ ❤❤❤
@mulukennigatu9369
@mulukennigatu9369 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@HelenGetachew-yx8qp
@HelenGetachew-yx8qp 17 күн бұрын
ጌታዬ ደግ ነዉ 🙏🙏
@Worke-yi5se
@Worke-yi5se 24 күн бұрын
እንዴያው ተችሎ ቦታ ብንቀያየር። ❤❤❤እውነትን በግልጥ ተናገርክ❤❤❤❤ልቤ ነካሃው የእውነት እኔ ልበል ኢየሱስ ደግ ነው❤❤❤❤ተበረክ❤❤❤❤❤
@FikaduToshe-yc6qn
@FikaduToshe-yc6qn 9 сағат бұрын
❤❤Tebarek
@TizitaSimon-sx4nn
@TizitaSimon-sx4nn 6 күн бұрын
Geta deg new degmom kedegoch belay deg ruruh bini tebarek bezih mezmur tetsinanchalew milewn yatahut tebarek zemnh yibarek🙏🙏
@adugnaejigu1207
@adugnaejigu1207 14 күн бұрын
Woooooooow be blessed
@FiraolAdamu-mj7dg
@FiraolAdamu-mj7dg 11 күн бұрын
Bazi konjo zema ye getan dagnat batam Das yilal Barta geta dagmo dagagmo yibark
@tirsitbogale268
@tirsitbogale268 8 күн бұрын
በጣም ደስ ነው😊😊😊😮😮😮😮የምትለው😮😮😢😢😊😊😊😊
@natnaeldawiteyoutube
@natnaeldawiteyoutube 26 күн бұрын
አንተ ግን ደግ ነህ!❤️
@biniyamdesalegn
@biniyamdesalegn 25 күн бұрын
@HeavenServant-xw5wr
@HeavenServant-xw5wr 17 сағат бұрын
ከፍ በልልኝ ቢኒ ወዳጄ
@user-dx4uj7cx3o
@user-dx4uj7cx3o 28 күн бұрын
ስንቴ ሰማሁት ሊሰለቸኝ አልቻለም.. ብሩክ ነህ አንተ 🥰🥰
@user-kv9ml1sw4q
@user-kv9ml1sw4q 18 күн бұрын
This is my life😭😭😭😭
@kidus2148
@kidus2148 2 минут бұрын
Ma new fav mezmur fr
@user-gg2pb7ll8e
@user-gg2pb7ll8e 23 күн бұрын
What a spirit 🔥 What a song 🔥 We really are blessed 🥹
@Amnabet
@Amnabet 29 күн бұрын
ተባረክ ወንድም አለም በጣም የሚባርክ መዝሙር ነው 👏👏👏👏👏
@marsendawit2909
@marsendawit2909 25 күн бұрын
Geta yebarkek betam new des yemilew getan mesmat makom akateng ❤❤❤❤
@MiskerEticha
@MiskerEticha 27 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቢን !
@meazatadesse4892
@meazatadesse4892 28 күн бұрын
አሜን, ደግነቱ አይደል ያሰነበተን 😪😇 ተባረክ ቢኑ
@nahomanta1453
@nahomanta1453 9 күн бұрын
Such a talented young man God bless you!!!
@Eliaskebede94
@Eliaskebede94 26 күн бұрын
lemn gn yehe mezmur bizu like yataw
@hannawoku1182
@hannawoku1182 3 күн бұрын
Bless you beniye🎉❤
@EmaosEmaos-cw9ps
@EmaosEmaos-cw9ps 15 күн бұрын
ማን ይገልጸዋል ቃላት አይገልጹት እርሱ ያው እርሱ አይደል!
@hiwotregassa6007
@hiwotregassa6007 29 күн бұрын
Tok tok layi sagegni berucha wedzi abet moges abet tsega tebarek yichemrelh yewenet deg new berta wendeme kenbes yehone zemare ariyam yideresal 🙏🙏🙏
@nardostakele3963
@nardostakele3963 27 күн бұрын
Bless you. it's totally worth the wait
@user-xn5ry4in3e
@user-xn5ry4in3e 29 күн бұрын
ተባረክ ቢኒዬ❤
@meseretekal1841
@meseretekal1841 29 күн бұрын
Binisho ተባረክ 🥰🥰
@asfawashagre1204
@asfawashagre1204 8 күн бұрын
Bless u alot biniye we'll expect u ❤
@MercyAyele-od7bz
@MercyAyele-od7bz 4 күн бұрын
Weyyy tebarek
@edentamirat4964
@edentamirat4964 20 күн бұрын
ከአባትነትህ መርጦ ድሎት😢 ደክርቶ ሲመለስ ከሸፈተበት እየሮጥክ ሄደህ አንገቱን ሳምከው ስታየው ራርተህ ምህረትህን ሰጠኘው❤ አንተ ግን ደግ ነህ(×፫) እየሱስ ደግ ነህ(×፫)
@HiwotAkineda
@HiwotAkineda 12 сағат бұрын
ወድጄዋለሁ
@yosephanbessie2643
@yosephanbessie2643 27 күн бұрын
Bini May yours continue.. Grow up ...May you inherit everything ....I have been blessed with many things
@user-kt3uv2bb7q
@user-kt3uv2bb7q 26 күн бұрын
ተባረክ
@debbietesfaye5625
@debbietesfaye5625 29 күн бұрын
This is beautiful Bini’ye! God bless you!
@biniyamdesalegn
@biniyamdesalegn 29 күн бұрын
Deb, means alot, AMEN AMEN😊
@zebenaybezawerk2704
@zebenaybezawerk2704 11 күн бұрын
O lord ❤❤❤❤❤ God bless you
@Tizu508
@Tizu508 12 күн бұрын
ታሪኬን ነው የዘመርከው ፀጋ ይብዛልህ❤❤❤
@bereketlemma
@bereketlemma 27 күн бұрын
GOD bless you Binisha.. keep going you are a blessing for us.
@biniyamdesalegn
@biniyamdesalegn 24 күн бұрын
ቤኪዬ ወንድሜ❤❤❤
ነፍሴ ባንተ ላይ / NAFSE BANT LAY// YISHAK SEDIK // LIVE WORSHIP//2022
10:58
3 wheeler new bike fitting
00:19
Ruhul Shorts
Рет қаралды 44 МЛН
Универ. 10 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:04:59
Комедии 2023
Рет қаралды 2,1 МЛН
I Built a Shelter House For myself and Сat🐱📦🏠
00:35
TooTool
Рет қаралды 36 МЛН
World’s Deadliest Obstacle Course!
28:25
MrBeast
Рет қаралды 92 МЛН
🛑በከበደው ቀኔ !! BEKEBEDEW KENE NEW SONG EBENEZER TAGESSE #DEREJEKEBEDE 3 June 2024
9:05
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 250 М.
🛑ወዳጅ አለኝ!! WEDAJ ALEGN  EBENEZER TAGESSE NEW COVER SONG6 April 2024
9:00
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 1,7 МЛН
Dildora Niyozova - Bala-bala (Official Music Video)
4:37
Dildora Niyozova
Рет қаралды 6 МЛН
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
2:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 2,1 МЛН
BABYMONSTER - 'LIKE THAT' EXCLUSIVE PERFORMANCE VIDEO
2:58
BABYMONSTER
Рет қаралды 66 МЛН
Ulug'bek Yulchiyev - Ko'zlari bejo (Premyera Klip)
4:39
ULUG’BEK YULCHIYEV
Рет қаралды 3,3 МЛН
V $ X V PRiNCE - Не интересно
2:48
V S X V PRiNCE
Рет қаралды 215 М.
Көктемге хат
3:08
Release - Topic
Рет қаралды 54 М.
ҮЗДІКСІЗ КҮТКЕНІМ
2:58
Sanzhar - Topic
Рет қаралды 2,5 МЛН