ድንቅ አምልኮ፣ ምርኩዜ ሸምበቆ- ዘማሪ ሲድራቅ መኮንን || Merkuze Shembeko (Live Version) - Sidrak Mekonnen

  Рет қаралды 682,480

Christ Mission TV. Pastor Tesfahun Mulualem

Christ Mission TV. Pastor Tesfahun Mulualem

4 ай бұрын

ጌታን ለመቀበልና በቤተክርስቲያን ለመያዝ የሚከተለውን ፎርም ይሙሉ።
www.cmmlife.org/new-soul #Lili #Merkuze #ምርኩዜ_ሸምበቆ #ሊሊ #kalkidantilahun #mezmur #protestantsong #christ_mission_tv #amharicmusic #mezmur #protestantsong
የአገልግሎቱ ፓርትነር ይሁኑ: www.cmmlife.org/new-partners-...
ይስጡ፡ www.cmmlife.org/give
Contact: +251966328684
Email: joshubera@gmail.com
website: cmmlife.org
Follow us on
Instagram @christmissiontvethiopia
Facebook @CmCAddis
Telegram @ChristMissionTvEthiopia
Tiktok @christ_mission_tv
የአገልግሎቱ ቪዲዮዎች በቀጣይ እንዲደርስዎ የyoutube ቻናላችን subscribe ያድርጉ
በፓስተር ተስፋሁን ሙሉዓለም (ዶ/ር) የተፃፉ መጽሐፍትን ለማግኘት
USA & Canada
+1 (740) 304 6000
UK & Europe
+44 795 079 1224

Пікірлер: 460
@Protestantmezmur93r
@Protestantmezmur93r 4 ай бұрын
ምን አይነት መንፈስ ነው ይሔ ልጅ ያለበት 😭😭 ሁሌም ስሰማው አይኔ በአምባ ልቤ በሀሴት ይሞላላ ተባረክልኝ❤❤❤❤❤😭😭😭😭
@yoditpetrosbefecadu-8969
@yoditpetrosbefecadu-8969 4 ай бұрын
Enem
@user-rg4dc7zg3p
@user-rg4dc7zg3p 4 ай бұрын
😅😅😊
@mulebest7781
@mulebest7781 3 ай бұрын
❤❤❤
@abenezerdawit3323
@abenezerdawit3323 3 ай бұрын
😢🙏🙏🙏
@ariamhaileab3874
@ariamhaileab3874 2 ай бұрын
I’m just oilollllllllllloooooooooooooooooioio
@henokmulugeta3061
@henokmulugeta3061 Ай бұрын
ድንቅ ነው ብሎ ከማለት ውጪ ቃላት አጠረኝ የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስራ ለኔ ያለው ፍቅር ድንቅ ነው።
@lillysamuale4001
@lillysamuale4001 3 ай бұрын
አንተን መስማት ስጀምር የእውነት የአባቴ መንፈስ በውስጤ ይሰማኛል። ተባርከናል ልዩ አምልኮ.🙏🙏😍😍😍😍😍 ተባረክ ሲድራቅ🙏🙏🙏🙏
@waanofiimekitube1140
@waanofiimekitube1140 2 ай бұрын
Hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah
@user-oq7cp7gn9q
@user-oq7cp7gn9q 4 ай бұрын
የናዝሬቱ ኢየሱስ ክብር ሁሉ ተጠቅልሎ ላንተይሁን
@haymanothailemariam9859
@haymanothailemariam9859 3 ай бұрын
ስለዚ አምልኮ ቃላት የለኝም በሰማሁት ቁጥር እረሰርሳለው በዘመናት ሁሉ እግዚአብሔር ልጆች አሉት ጌታ ይባረክ🔥🔥🔥🔥🔥🥰🥰🥰
@Edu-kw1tc
@Edu-kw1tc 4 ай бұрын
ኡኡኡኡኡኡ የጌታ መገኘት መንፈስ ያለበት አምልኮ ቤቴ ውስጥም ይሰማኛል ማቆም አልቻልኩም አቤት አቤት ተባረክ ወንድሜ
@blenmehari6792
@blenmehari6792 3 ай бұрын
A
@yelfignmulat5868
@yelfignmulat5868 Ай бұрын
ዘመንህ ይባረክ የአባቴ ልጅ በእጥፍ ይብዛልህ!
@SisayKetema-vn9wx
@SisayKetema-vn9wx Ай бұрын
Amen.
@tselothanatube-lifestudy9250
@tselothanatube-lifestudy9250 4 ай бұрын
ጌታ ክብሩን ይውስድ አባባ እግዚአብሔር እንኳን ቸርች ውስጥ ያለው እልውና ብቻ ሳይሆን በቤት ውስጥ ሆኜ ሳዳምጠው እራሱ የአባቴን መንፈስ እልውናው ይታወቀኝ ነበር
@johnteklu1637
@johnteklu1637 4 ай бұрын
ነበር??? አሁንስ??
@selamassefa126
@selamassefa126 3 ай бұрын
Tt​s😢@@johnteklu1637😢😢d
@teketalmathewos
@teketalmathewos 2 ай бұрын
𝐴𝑚𝑎𝑛 5:21 𝑦𝑖𝑤𝑜𝑑𝑎𝑔𝑎𝑙 𝑒𝑔/𝑟 ::𝑡𝑎𝑏𝑎𝑟𝑘𝑖𝑒
@SisayKetema-vn9wx
@SisayKetema-vn9wx 19 күн бұрын
አቤት እግዚአብሔር እንዴት ድንቅ አምልኮ ነው። ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ ይባረክ መንድሜ!!!!!!!
@merylu-zf2vx
@merylu-zf2vx 22 күн бұрын
አግዝያብሔር ይመስገን 🎉🎉🎉
@EyoellHailu-qe3mj
@EyoellHailu-qe3mj Ай бұрын
ተባረክ❤
@SehneewerkGetachew
@SehneewerkGetachew Ай бұрын
አውነት በእውነት ደግሞ ደጋግሞ ይባርክህ አይወሰድብህ አባታችን እግዚአብሔር በልጁ በእየሡስ ክርስቶስ እንዳበዛን አንተም ብዛልን
@sarag5315
@sarag5315 28 күн бұрын
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏 Thank you God for your protection and love for me and my kids ❤️
@karizmakarizma4964
@karizmakarizma4964 18 күн бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈ አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልል ምነኛ ታማኝ ነዉ እግዚአብሔር ክብር ይሁን ለእሱ ሀሌሉያ ጌታ ይባርክህ መልካም መንፈስ አልክ በብዙ ተባረክ ፀጋ ይጨምርልህ ለምልም 🍇🍇🍇🍇🍇🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@maro1habeshawit279
@maro1habeshawit279 2 ай бұрын
እኔ የኦርቶዶክስ ተወሃዶ እምነት ተከታይ ነኝ ግን ይሄ ልጅ ሲዘምር ሣየው ልቤ ይነካል አልቅሺ አልቅሺ ይለኛል ምን ዝማሬው ውይይይይይ
@hewanadamanazreth443
@hewanadamanazreth443 Ай бұрын
me too❤
@user-rq5kb8jn5w
@user-rq5kb8jn5w Ай бұрын
ያ ማለት እሱን እንዲህ የቀባው ጌታ ባንቺ ላይ ጉዳይ አለው ማለትነው ተጠጊው በመንገዱ ። ኢየሱስ እኔ እውነትህይወትመንፐድነኝ በኔ በቀር ወደ አብ የሚደርሶ የለም!!!!!!!!ችላእንዳትዪ ፍጠኚ
@Amushtesfay
@Amushtesfay Ай бұрын
Betam enm
@israelalge
@israelalge 24 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም ይወድሻል መጽሐፍ ቅደስ አንብቢ እውነትን ታውቂያለሽ እውነትም ነጻ ያወጣሻል ተባረኪልኝ እህቴ
@baslealmekonnen1348
@baslealmekonnen1348 19 күн бұрын
@Sa-rn1wq
@Sa-rn1wq 2 ай бұрын
Wow….... what a worship!
@TemesgenNigusse-kq9dl
@TemesgenNigusse-kq9dl 22 күн бұрын
ተባረክ ወንድሜ
@yesuusgatisaancho
@yesuusgatisaancho 3 ай бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ የስድራቅን አገልግሎት የተካፈልኩት ሀዋሳ ማርሲል ቸርች ነበር እና በጣም መንፈስ ያለበት አምልኮ ነው ተባርኬበታለሁ ፀጋዉን ያብዛለት🙏
@wubristdemelash1171
@wubristdemelash1171 Ай бұрын
Tebark menfesn yemiyades zemare
@emukassa2910
@emukassa2910 Ай бұрын
የተወደደ አምልኮ ጌታ ሆይ አንተ ክበርበት ! ወንድማችን ጌታ ዘመንህን ያለምልመው 😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏
@SelamGetnet-pb4fn
@SelamGetnet-pb4fn 28 күн бұрын
ህልውናው እይወሰደብህ God bless you more❤❤
@tjjjgggbvggghnnhhugcvyyhbbhjnf
@tjjjgggbvggghnnhhugcvyyhbbhjnf 12 күн бұрын
ድንቅ የዝማሬ ፀጋ የፈሰሰበት ልጅ፤እግዚአብሔር ይባርክህ
@user-lx5ui7te1d
@user-lx5ui7te1d Ай бұрын
አሜን❤
@jerrybog4567
@jerrybog4567 Ай бұрын
Geta zemenihin yibark!!
@user-iw5lf7tk9b
@user-iw5lf7tk9b Ай бұрын
I have no word to explain.......amazing .God bless you abundantly ❤❤❤
@user-hh5bn2lf4u
@user-hh5bn2lf4u 3 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ይባረክ እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እንዴት ድንቅ አምልኮ ነዉ 🙏🙏🙏ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ 🤗🤗🤗
@EphrataTadesse-td1ge
@EphrataTadesse-td1ge 21 күн бұрын
ሀሌሉያ🙌🏽🙌🏽 ተባረክ ሚገርም አምልኮ ሚገርም ድምፅ ይጨምርልህ ❤❤
@Tseganesh-vl8fw
@Tseganesh-vl8fw 21 күн бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ዝማሪህ ከልጅነትህ ጀምሮ መንፈስን የባርካል ተባረክ አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 25:07
@bereketgetachew6810
@bereketgetachew6810 4 ай бұрын
ስድርዬ ምን አይነት ልጅ ነክ ❤ ፀጋው አሁንም ይብዛልህ ። መዝሙር ምርጫክን በጣም ነው የምወደው እባክህ እንዳትቀይረው
@user-or6nz8mq4v
@user-or6nz8mq4v 3 ай бұрын
የኔ ወንድም ዘመንህ ይባረክ ዘመንህ በእግዚአብሔር ቤት ይለቅ አንተ የተባረክ ነህ
@yenubayu1696
@yenubayu1696 4 ай бұрын
ሲድራቅ ሰለአንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ዘመንህ በዝማሬ ይለቅ ነፍሰም አለቀረላትም በጣም ነው የተባረኩት በብዙ ተባረክ እወድሀለሁ አከብርሀለሁ🙏🙏
@jerryeshetu8778
@jerryeshetu8778 Ай бұрын
Wow amazing this voice god bless you and iliket ❤❤❤❤❤❤ God is good
@yordi4366
@yordi4366 Ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርክው
@sahardubai4637
@sahardubai4637 25 күн бұрын
አሜንንንን ተባረክ❤❤❤
@user-ub5cs6tf6u
@user-ub5cs6tf6u 28 күн бұрын
በጣም የእግዚአብሄር ስም ይባረክ እንደዚህ ያለ ድንቅ ድምፅ ያለዉ ዘማሪ ስለሰጠሄን❤❤❤❤❤❤
@lilytilahun2710
@lilytilahun2710 4 ай бұрын
Wow! Min aynet amleko new?Tebarek wondemyee! Any singer who is invited to this Church will be filled with the Holy Spirit and won’t be the same anymore. I’m saying this from my own experience. It’s YEKEBRU ADEBABAY!
@biruklulseged296
@biruklulseged296 4 ай бұрын
liliye ...you are right...i love you!
@DerejeNegash-ze9ki
@DerejeNegash-ze9ki 4 ай бұрын
ዝማሪዎቹ ሁሉም ወደ ጌታ የሚያስጠጋ ብቻነው ክብሩን ጌታ ይውሰድ ባንተ ላይ ላለው መንፈስ ቅዱስ🙏🙏🙏
@mulukibrom4095
@mulukibrom4095 Ай бұрын
ዘመንህ ይባረክ በዝማሬህ በብዙ ተባርኬበታለሁ ለምልም የኔልጅ
@TinsaeZewde
@TinsaeZewde Ай бұрын
በእዉነት እና በመፈስ ከልብህ ጌታ ስለምታመልክ እኛም ባገልግሎትህ ተባርከናል ተባረክ!!!!!¡
@kingbaekrz2303
@kingbaekrz2303 2 ай бұрын
ፈጣሪ ይባርክ
@user-fn4yv2mi2p
@user-fn4yv2mi2p 3 ай бұрын
ይሰማኛል ህልውናው ፡፡አይወሰድብህ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ፡፡
@BiruktawitWondmu
@BiruktawitWondmu 4 ай бұрын
ምን አይነት የማይጠገብ ድንቅ አምልኮ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ❤
@almazarmiyas
@almazarmiyas 4 ай бұрын
Amen Amen yseee 🙏🙏 amen 🙏😭😭
@ajjb9552
@ajjb9552 3 ай бұрын
Menfese kedus yekeberebet kedusan yetebarekenbet denke amelko haleluyyyyya❤❤❤
@user-il1lp4bz1b
@user-il1lp4bz1b 3 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
@SabellaLeta-gd9yq
@SabellaLeta-gd9yq 2 ай бұрын
Hallelujah ❤❤❤
@bereketgetachew6810
@bereketgetachew6810 4 ай бұрын
ይህን አምልኮ ማዳመጥ ማቆም አቃተኝ እኮ❤❤❤ አቤት ድንቅ ነው !!!
@TemesgenDele
@TemesgenDele Ай бұрын
እነስ ምን ልበል ብቻ ይባርክ
@marthabehailu7125
@marthabehailu7125 4 ай бұрын
ደስ የሚል አምልኮ::God bless you Brother!
@SofiYrgalem
@SofiYrgalem 4 ай бұрын
በኢየሱስ ስም ተባረክ ዘማሪ ሰድረቅ💞💞🙏🙏🙏🙏
@mesfingelaw5636
@mesfingelaw5636 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አይጥለንም እግዚአብሔር አይተወንም እግዚአብሔር አይረሳንም አሜን አሜን አሜን ብሩክ ነህ
@Solomonburzho-rz9ib
@Solomonburzho-rz9ib 4 ай бұрын
ተባረክ
@user-vm8sg5bd5q
@user-vm8sg5bd5q 2 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@abimelaklilu6656
@abimelaklilu6656 4 ай бұрын
ተባረክ!!!!!!!?
@user-rg3vh6pd2e
@user-rg3vh6pd2e 3 ай бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክ በመንፈስ ወሰድከን ምናለ እዛው ቸርች ውስጥ በሆንኩ ነው ያልኩት ጌታ ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ
@hewanfantahun1073
@hewanfantahun1073 28 күн бұрын
May God bless u this is my morning song
@maltanaarorisaa5926
@maltanaarorisaa5926 4 ай бұрын
Amen tebarek
@agegnehuabate5724
@agegnehuabate5724 Ай бұрын
አሜን ተባረክ
@user-vp5dr2pr5r
@user-vp5dr2pr5r Ай бұрын
አሜንንን ✝️✝️
@mimonatesfa8626
@mimonatesfa8626 4 ай бұрын
ተባረክ ይገርማል
@mercyteshite7967
@mercyteshite7967 4 ай бұрын
Eyalekesku new yezemerkut migerm menfes❤😭
@mesaybekele5324
@mesaybekele5324 Ай бұрын
Amazing tebarek bro
@user-sg6ly5qi7s
@user-sg6ly5qi7s 4 ай бұрын
የናዝሬቱ እየሱስ ተባረክ❤
@eyosiyase5
@eyosiyase5 4 ай бұрын
ቡሩክ የሆነ አምልኮ አሜን እግዚያብሄር እነኩዋንም ያንተ አደረከኝ አልልልልልል
@user-bw7nh9re5k
@user-bw7nh9re5k 3 ай бұрын
❤️❤️❤️ክበር ለእግዚአብሔር ይሁን ደስ የሚል አምልኮ ዘመንክ ይባረክ 🥰
@user-nn1ls6iv9o
@user-nn1ls6iv9o 3 ай бұрын
ጌታ ዘመንሕን ይባርከው ከዚሕ መንፈስ እንዳትወጣ ጌታይክልልሕ
@Melesech-we5nh
@Melesech-we5nh 3 ай бұрын
ኦ ኡኡ እየሱስ ጌታ ነዉ ተባርኪያለው ዘመንህ ይባረክ ሃሌሉያ ሃሌ ሃሌ ሉያ ክብር ለእግዚያብሄር አባት ይሁን።
@user-dj9gg5oh2w
@user-dj9gg5oh2w 4 ай бұрын
እግዚሀብሄር ይባርክህ ተባረክ ጌታን በጭንቅላታች ተገልብጠን ብናመልከው ያንሥበታል ተባረክ❤❤❤❤❤❤
@tolatasfa-cu6tq
@tolatasfa-cu6tq 4 ай бұрын
Amazing voice Tabarak
@ribkamelesse3436
@ribkamelesse3436 12 күн бұрын
Geta zemenhni berki yargew ❤❤❤
@hawigeta8223
@hawigeta8223 4 ай бұрын
ሀሌሉያ ይወደኛል ጌታ አስተማማኝ የእየሱስ ፍቅር bless you ❤❤❤
@HilinaAdem-xg6bq
@HilinaAdem-xg6bq 2 ай бұрын
One of my favorite singers in Ethiopia.
@user-jx6ig6zb1d
@user-jx6ig6zb1d 3 күн бұрын
yemigaba des yemil menfes GoD bless u❤
@fioriselihom6506
@fioriselihom6506 2 ай бұрын
Eseyyyyyy yeni geta tbarek abizito yibarkihe wendmie ena hulachume ❤❤❤🙏👏🙌🏻
@tigstmamaye586
@tigstmamaye586 3 ай бұрын
tebarek
@user-mc9bb3sp9d
@user-mc9bb3sp9d 3 ай бұрын
የሚታወቅ የጌታ መንፈስ ያለበት መዝሙር ተባረክ።
@GuleBefikadu
@GuleBefikadu 2 ай бұрын
ድነቅ ነው❤❤❤❤❤❤
@user-df8ri7zz2t
@user-df8ri7zz2t 27 күн бұрын
Endemic yemiyamamiru dimtsoch legend kibir siwlu des yilal😊
@odatimes9139
@odatimes9139 2 ай бұрын
Am extremely excited and blessed with this worship!!! God bless u bro.
@surrasaketa2888
@surrasaketa2888 Ай бұрын
ሲድራቅየ ለምን አልበም አታወጣም🥰
@raheleshetu6578
@raheleshetu6578 4 ай бұрын
ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ቅዱስ መንፈሡ ከአንተ አይወሠድ።ጌታ በአከበረህ ልክ አክብረው ዝና እንዳያሸንፍህ ወንድሜ ።
@LocyLocy-vf2hl
@LocyLocy-vf2hl 4 ай бұрын
የተባረክ ነህ ❤️
@rhsteyb
@rhsteyb 4 ай бұрын
Hallelujah 🙌🙌🙌😭😭 Kbr Lante Yhun Geta Hoy..Egziabherr abzto Ybarkh
@ayehualembekele9796
@ayehualembekele9796 13 сағат бұрын
zemnih bebetu be moges be kibir yilke yene wondim tebarek
@user-pk4mw9ex9v
@user-pk4mw9ex9v 2 ай бұрын
እግዛብሄር ይባርክክ ሁሌ ስሰማው ሁሉ ነገር ልቅቅ ያረገኛል ተባረክ
@mel20216
@mel20216 2 ай бұрын
gena gena
@negasheshetu5627
@negasheshetu5627 Ай бұрын
አሜን ቀኖቼ ብሩህ ናቸው
@derartuergeteofficialchann125
@derartuergeteofficialchann125 Ай бұрын
My God!!!!!!! ❤❤❤❤❤❤❤❤ Kal yellagnim. Geta brikrik yargih. uuuuuuuf Tsega yibzalih.....
@user-lx8gs7st5d
@user-lx8gs7st5d 2 ай бұрын
What a worship ❤❤❤
@user-eb4es8cr9j
@user-eb4es8cr9j 3 ай бұрын
ሌላ የምለዉ ቃል የለኝም❤❤❤❤ፀጋዉንን አብዝቶ ይስጥህ ተባረክ
@zinashhuluka-og3fd
@zinashhuluka-og3fd 4 ай бұрын
Wow brother God bless you ❤❤❤❤
@SosoSoso-sy3ql
@SosoSoso-sy3ql 3 ай бұрын
ጌታ ዘምንን ይባርክ🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@MeskiBekele-gf1dt
@MeskiBekele-gf1dt Ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመን ይባርክ ዘመንህ ይባረክ ተባርከንበታል ❤❤❤
@rutagezehegn7407
@rutagezehegn7407 4 ай бұрын
ወንድሜ ጌታ ይጭምርልህ: የሚገርም ነው : ጌታን ክብሩ ይውሰድ ::🙏🏽
@user-lm1bj4wx1b
@user-lm1bj4wx1b 25 күн бұрын
Amen egzyber yebirk❤❤❤❤❤
@mesfinkefenedadi2780
@mesfinkefenedadi2780 4 ай бұрын
ተባረክ !!!
@birhanuasres8211
@birhanuasres8211 Ай бұрын
Yewedegnal......❤❤❤ Jesus Christ my king!!👑👑
@salome5498
@salome5498 Ай бұрын
Yiwedegnal geta hulgizem!
@wehazitmehari5972
@wehazitmehari5972 2 ай бұрын
Kbri namlak ykun goyta ybarka hawey natey menfes zelewo zemari
@natizeethiopia7456
@natizeethiopia7456 2 ай бұрын
❤❤❤❤ great mezmur and amlko
@SimretKussa-jz5qi
@SimretKussa-jz5qi 3 ай бұрын
የጌታ መገኘት መንፈስ ያለበት አምልኮ praise God
@TigabuwWolda
@TigabuwWolda 2 ай бұрын
Egziyabher Y Ageleglote Zemnhen Yebarkwu Dese Yemile Bmenfese Keduse Yetemola Zemara Egziyabher Yebarke🙏🙏🙏
Универ. 13 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:07:11
Комедии 2023
Рет қаралды 3,3 МЛН
ДЕНЬ РОЖДЕНИЯ БАБУШКИ #shorts
00:19
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
В ДЕТСТВЕ СТРОИШЬ ДОМ ПОД СТОЛОМ
00:17
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 3,7 МЛН
ከቦኝ የለም ወይ | የአምልኮ መሪ አስቴር ግርማ  |   EEC Ottawa Live streaming  Service
28:15
EEC Ottawa በኦታዋ የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስትያን
Рет қаралды 94 М.
ድንቅ አምልኮ መዝሙሮች በድንቅ ዘማሪያን - Amazing Worship Collection
1:11:13
DinkAdis Zimare - ድንቃዲስ ዝማሬ Tube
Рет қаралды 1,3 М.
አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት || Gospel Singer Helina Dawit @ARC
26:42
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 395 М.
ነው ከላይ|| new kelay|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu workeye|| Live worship|| Ethiopian Protestant mezmur
48:50
ፍቅርህ ዛሬም ትኩስ ነው!
19:07
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 1,5 МЛН
Әділ Чабанды қалай ұтты? І АСАУ І 7 серия
32:16
Озвучка @patrickzeinali  Тюремная еда  Часть 2 @ChefRush
0:52
BigXep. Канал озвучки
Рет қаралды 4 МЛН
Dil Karti baitha hai 😂 #shorts #funnyshorts #comedyshorts
0:15
Arhaan Ki Masti
Рет қаралды 12 МЛН