ኢየሱስ ጌታ ነው የሚል አባት ቤቱ ውስጥ ያስታውቃል! ቅሬታዎች ክፍል 6 Dr Mamusha fenta Amazing Protestant Sibekt 2022

  Рет қаралды 35,923

Mado tube ማዶ ቲዩብ

Mado tube ማዶ ቲዩብ

2 жыл бұрын

#Madotube #Mezmur
Ethiopian protestant mezmur 2020
🚩 አዳዲስ የአገልግሎት ቪዲዮች በዩቲ ዩብ በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ ቻናል ሰብስክረይብ/SUBSCRIBE Mado tube ማዶ ቲዩብ OFFICIAL KZfaq CHANNEL/ ያድርጉ፡፡ / @madotube
እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
SUBSCRIBE - now to get notification for new videos daily. 🎚Many Blessings!
#protestant_sibketamharinew #protestantMezmur #Gossplsong

Пікірлер: 51
@Jossy1979
@Jossy1979 Жыл бұрын
ዶክተር ማሙሻ የአንተ አስተምሮ የልብን የሚያደርስ ነብሴ ሀሴት ታደርጋለች:: 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tellnotoany1655
@tellnotoany1655 2 жыл бұрын
ርዕሱን ብቻ አይቼ መጀመሪያ like አድርጌ ነው ሙሉውን ያየሁት፡፡ ከአንድሺ በላይ ሰው አይቶት እንዴት 93 ሰው ብቻ like ያደርጋል? ሌሎች ጋ እንዲደርስ አገልግሎቱን መደገፍ እኮ ነው like ማድረግ፡፡ ሌሎቹም ይጠቀሙ ይፅናኑ እንጂ፡፡ ኧረ ተው like ማድረግ አይክበዳችሁ እባካችሁ ወገኖቼ፡፡
@elisabethrobi8963
@elisabethrobi8963 Жыл бұрын
እኛ እውነትን የሚነግረንን አንወድም እንኳን ሰው ዛፍ እንኳን ሲፀድቅ ያስታውቃል አልን ይሄ አይጥመንም ትጥሳለህ ትበጥሳለህ ቢል ኖሮ like ይደረግ ነበር ልል ብዬ ነው የእውነት አስተማሪ ሰባኪ በመሆኑ ወንድማችን ጌታ እንደ ባለፀግነቱ መጠን ብርክ ያድርገው
@haimanotbelete
@haimanotbelete Жыл бұрын
28K. view ግን 551 like ?????
@abenezert51gmail
@abenezert51gmail 2 жыл бұрын
እንኳን የፀደቀ ሰው የፀደቀ ዛፍ ያስታውቃል። ድንቅ ነው።
@lizabella151
@lizabella151 2 жыл бұрын
ተባረክ ሰባኪ ብሎ ዝም ዶክተር ብዛት ስፋ
@genet1009
@genet1009 2 жыл бұрын
የውሳኔ ሰዉ እንድንሆን ጌታ ይርዳን ።
@tsehaytesema2793
@tsehaytesema2793 2 жыл бұрын
ዳክ/ር ማሙሻ ጌታ ይባርክ እግዚአብሔር ይርዳን!
@tsehaytesema2793
@tsehaytesema2793 2 жыл бұрын
አሜን አሜን
@helen4526
@helen4526 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ እንድኖርልህ እርዳኝ ! ወይኔ ህይወቴ ድምፅ ይሁንልህ ጌታ ሆይ ።
@fretaasme5794
@fretaasme5794 2 жыл бұрын
ዶክተር በጣም ነው የምንከታተልህ ኣንተ የተባረክ ነህ
@lemlemmekonnen8721
@lemlemmekonnen8721 2 жыл бұрын
You are blessef. ለ ዘመኑ እግዚአብሔር ያስነነሳህ ወንጌል ሰባኪ እና አስተማሪ ነህ ጌታ ይባርክህ !!!
@a.z9309
@a.z9309 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ። ትምህርትህ ሁሌ ህይወት ይለውጣል ። አስታውሳለሁ ኢትዮጵያ የነበርኩ ጊዜ ክብር ደመና ቤተክርስቲያን የ አርብ ማታ ትምህርት በጣም የሚባርክ እና የሚለውጥ ነበጠር። 🙏🙏🙏💐💐💐💐💐🌹🌻
@meseretgebremikael3009
@meseretgebremikael3009 2 жыл бұрын
አንተ ውስጥ ባለው የመግለጥ መንፈስ ጌታ እኔንም ያግኘኝ
@Jesusislove-gf3ox6wo8m
@Jesusislove-gf3ox6wo8m 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በአገልግሎትህ ይክበር በጣም ድንቅ መልዕክት 🙏🙏💗
@yedlineshpawndeeshete6091
@yedlineshpawndeeshete6091 2 жыл бұрын
ጌታ ፀጋውን ያብዛል
@burtesiyum1659
@burtesiyum1659 2 ай бұрын
I really want to be the true follower of my lord Jesus Christ because he is great lord 🙏 🙏 🙏 help me lord!!!
@tutusimon1804
@tutusimon1804 2 жыл бұрын
በእውነት ዘርህ ይባረክ
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክና አባት ይባርክህ
@burtesiyum1659
@burtesiyum1659 2 ай бұрын
Amen egzabher yibark!!!! God bless you more doctor mamusha
@emebetbetre2350
@emebetbetre2350 2 жыл бұрын
ጊታ ይባርክህ ዶ/ር ማሙሻ
@zinashmamo9676
@zinashmamo9676 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@fatmadesta4665
@fatmadesta4665 2 жыл бұрын
Ameen Ameen tabaraki
@bisrathaile9980
@bisrathaile9980 2 жыл бұрын
Outstanding preaching God bless you more
@selamademsung5995
@selamademsung5995 2 жыл бұрын
አሜን ተባርክ አባቴ
@melakamumarkos4617
@melakamumarkos4617 2 жыл бұрын
Amen
@vitatadele3915
@vitatadele3915 Жыл бұрын
God bless you❤
@user-og6ej3jg5b
@user-og6ej3jg5b 2 жыл бұрын
Amen Amen 🙏
@Luna23official
@Luna23official 2 жыл бұрын
ወንድማችን ማሙሻ መቼ ይሆን ስለ ራዕይ ዮሐንስ አስተምረህ የጌታት መምጣት በጉጉት እንዲጠብቁ ቅዱሳንን የምታነቃቃው? እነ ግርም እያለኝ ነው የኢትዮጵያ ወንጌላውያን ከኤፌሶን እኮ አላልፍ አላችሁ ከጥቂት አገልጋዮች በስተቀር ክፍሉን እኮ አልነካ ኣላችሁ ዋነው እና መደምደምደሚያው እኮ ራዕይ ነው አዎ ኤፌሶን በጣም ብዙ ነገር ያስተምራል ራዕይ ዮሐንስ ግን እያንዳንዳችን ልንሰማው ልናነበው ልንጠብቀው የሚገባ የመፅሐፍ ቅዱስ ትንፋሽ ነው ለማለት ያስችላል እባካችሁን ራዕይ ዮሐንስን ንኩት እየጠበቅናችሁ ነው አለበለዚያ ጌታ ሌላ ያስነሳልን እኔ በበኩሌ ጌታ ረድቶኝ እያነበብኩ ጌታን እየጠበኩ ነው ጌታ ይመስገን
@gaysisebi292
@gaysisebi292 2 жыл бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ በክብር ይመጣል
@tesfayalew1261
@tesfayalew1261 2 жыл бұрын
እጅግ መልካም መረዳት ነው..የፍጻሜው ሀሳብ የታሰረበት መጽሀፍ ነው።ጌታ ያስተማረንን ብንከፋፈል ደስ ይለኛል።
@emnetberu5721
@emnetberu5721 2 жыл бұрын
Tebarek mamusha yegeta wud lij.
@tensumamush9918
@tensumamush9918 2 жыл бұрын
Amennn.kibr legeta yihun tebarek Dr mamusha betifu
@Romaflorist
@Romaflorist 2 жыл бұрын
Amen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@anshasmith6936
@anshasmith6936 2 жыл бұрын
menfes yalew sibket. God bless you. It is my first time seeing you.
@redeatagegegnehu7869
@redeatagegegnehu7869 2 жыл бұрын
Eyesuse gytanewe mile sewe hiwetu yasetawekale
@addisuwondem9882
@addisuwondem9882 2 жыл бұрын
እንግዲህ ምን ይሻላል!!? በቤተክርስቲያን አልፎ-አልፎ ይህን የመሰለ መልካም ትምህርት እንማርና ልባችን ተነክቶ እንወጣለን፣ እንደተባለው ከወጣን በኋላ የህይወት ለውጥ የለም አንዳችን አንዳችን ላይ የምናየው ነገር የለም፣ በፊት በፊት በየጓደኞቻን ቤት ስንገናኝ ቃልና ዝማሬ ነበረን፣ አሁን ግን ለምንመገበው ምግብ እንጸልይ ብቻ ነው የቀረልን፣ ችግሩ ከማን ነው? ከእረኞች ወይስ ከበጎች? ለምሳሌ ከሃያ ዓመት በላይ በአንድ ቤተክርስቲያን አባል ሁኜ ስኖር፣ ስለመንፈሳዊ ህይወቴ ስሜን አውቆና ጠርቶኝ የጠየቀኝ እረኛ ( ዲያቆናትን ጨምሮ ) አገልጋይ የለም። ፖልፒት ላይ ተጬሆ መለያየት ብቻ ነው። እንደ እኔ አገልገዮች መንጎቻቸውን እየረዱ አይደለም እላለሁ ። ያላቸው ሜጋ ና አንተርናሽናል ቸርች የመሆን ራእይ ተጠናውቷቸዉ ሲባዝኑ የያዙት አጥቢያ ባዶ ሆኗል። እንዲሁ በከንቱ መተቸቴ አይደለም፣ ከልብ የሆነ ሀዘን ስለተሰማኝ ነው። የቻልን እንፀልይ እላለሁ። ማራናታ ኢየሱስ ቶሎ ና!!
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 жыл бұрын
አሜን ጌታ ሁላችንንም ይርዳን
@tellnotoany1655
@tellnotoany1655 2 жыл бұрын
እውነት ነው፡፡
@helen4526
@helen4526 2 жыл бұрын
እኔም ይሄ ጥያቄ ልቤን ካስጨነቀው ቆይቶአል ፣ምንም ስፍራ የለኝም ተቅበዝባዥ ሆኛለው እግዚአብሔር እንደ እግዚያብሄር ቃል የሆነ ህብረት እግዚአብሔር እንዲሰጠኝ እፈልጋለው ፣ አንድ እውነት ከገባሽ በጣም ከባድ ነው በግርግር ውስጥ መኖር ።
@anshasmith6936
@anshasmith6936 2 жыл бұрын
amen amen
@tseghewoldu4016
@tseghewoldu4016 2 жыл бұрын
God bless you and uses more 🙏
@senaitgebre6509
@senaitgebre6509 2 жыл бұрын
God Bless you more🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@user-xi8sg7ie1w
@user-xi8sg7ie1w 2 жыл бұрын
bless you brother
@Romaflorist
@Romaflorist 2 жыл бұрын
May our Lord help us 🙏🏾
@beqelenadi2481
@beqelenadi2481 2 жыл бұрын
Axe 🪓 man
@lizabella151
@lizabella151 2 жыл бұрын
ብዛ ስፋ
@beqelenadi2481
@beqelenadi2481 2 жыл бұрын
If you are doctor do not teach in church go to colleges this is house of faith not scholars
@tgenanatty
@tgenanatty Жыл бұрын
What are you saying 😮
@emnetberu5721
@emnetberu5721 2 жыл бұрын
Tebarek mamusha yegeta wud lij.
ካልባረከኝ አልለቅህም | በማሙሻ ፈንታ |
1:07:08
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 88 МЛН
Получилось у Миланы?😂
00:13
ХАБИБ
Рет қаралды 4,8 МЛН
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,4 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 88 МЛН