ኢየሱስ ክርስቶስ እኔ አምላክ ነኝ አምልኩኝ ተገዙልኝ ብሏል? በቀድሞው አህመድ ሙሐመድ ባሁኑ ገብረ ሥላሴ

  Рет қаралды 14,267

Ahmed Mohammed ያሁኑ ገብረ ሥላሴ

Ahmed Mohammed ያሁኑ ገብረ ሥላሴ

2 жыл бұрын

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!
ይህ ቻናል የተከፈተው እውነትን ለሚፈልግ ሁሉ እውነትን በእውነት ለመመስከር ነው።
ቻናሉ ከመንፈሳዊ ነገሮች ውጭ አይቀርብበትም።በዚህ ቻናል ሐይማኖታዊ ጉዳዮች በንጽጽር መልክ ይቀርቡበታል።#ethiopia #orthodox #ገብረሥላሴ

Пікірлер: 309
@ahmedmohammed9296
@ahmedmohammed9296 2 жыл бұрын
የቴሌግራም ሊንክ ነው። ከእስልምና የመጣችሁ ምስክርነት ለመስጠት ሌሎች ደግሞ ምስክርነቱን ለመስማት እንድትቀላቀሉን ተጋብዛችኋል። t.me/Abdelmesihh
@user-ne8mo4uf1c
@user-ne8mo4uf1c 3 ай бұрын
ኰከብርሀንወደጨለማነዉየሄድከዉአላህወደቀጥተኛዉመንገድይምራህካልሆነጀሀነምአንተንለመቅጣትትጠብቅሀለች
@mekdesbeyene8372
@mekdesbeyene8372 2 жыл бұрын
ክርስትያኖች ሸሪ ላይክ እያደርግን አገልግሎቱን እናስፋ 👏👏👏
@nekutube4870
@nekutube4870 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወድማችን በርታ የኛ እቁ እመብርሃን ካንተ ጋር ትሁን:አምላክ ፀጋውን ጥበቡን አብዝቶ ይስጥህ
@ahmedmohammed9296
@ahmedmohammed9296 2 жыл бұрын
አሜን ወንድሜ አንተንም እግዚአብሔር ያበርታህ!በብርቱ እየተዋጋህ ነው።መጋደላችን ከደምና ከስጋ ጋር አይደለምና በምታደርገው ተጋድሎ ሁሉ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ወንድሜ።
@nekutube4870
@nekutube4870 2 жыл бұрын
@@ahmedmohammed9296 🙏❤🙏
@user-nw1ux1lk5d
@user-nw1ux1lk5d 2 жыл бұрын
በርቱ በንፁህ ልብ ሆኖ ለሰማችሁ እዉነቱን ያቃል ።
@haymanotyimer5481
@haymanotyimer5481 2 жыл бұрын
@@ahmedmohammed9296 ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን ገብረ ሥላሴ። እባክህን ቁጥርህን እፈልጋለሁ ላክልኝ።
@tirhaslove5578
@tirhaslove5578 2 жыл бұрын
ወንድማችን ገብረስላሴ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ጥበቡን አብዝቶ ይስጥህ አሜን፫ እውነት አንተ ለኛ ለክርስቲያኖች እና ለእህዛባች መንቂያ ደወል ሁነሃል እና ከእግዚአብሔር ጋር ከአንተ ቡዙ እንጠብቃለን
@mekdesbeyene8372
@mekdesbeyene8372 2 жыл бұрын
ኢየሱስ እርስቶ የነብያት የሐኃዋርያት የመላኢክት የነገስታት አምላክነዉ ክብር ይግባዉ አሜን ❤❤❤ ገብር ስላሴ ቃል ሂወት ያሰማል የኢየሱስ ጸጋና ሠላም ይብዛልህ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤
@garbittisillasehannaa3675
@garbittisillasehannaa3675 2 жыл бұрын
*_ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በደህና መጣህ ወንድማችን የህይወትን ቃል የሰማልን ወንድማችን ገብረ ስላሴ ፀጋዉን ይብዛልህ በርታልን በቤቱ ያፅናልን ያፅናን የሁላችንም ፈጻሜ የሠማልሪን አሜን ፫!!!_*
@garbittisillasehannaa3675
@garbittisillasehannaa3675 2 жыл бұрын
_ሰላማችሁ ይብዛ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ለአጋዝት ዓለም ቅድስት ሰላሴ መታሰቢያ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን !!!_ _ድንቅ ትምህርት ነዉ ሼር ላይክ አድረጉት የተዋህዶ ልጆች ለሁሉም አምላክ ቅዱሳን እዉነታዉን ይግላጽላቸወ ሌሎችም ወደ ቀናችሁ ይመልስልን!_
@truwrkdefaru5434
@truwrkdefaru5434 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላካችን ያብርታህ ወንድማችን በርታ በይቀኑ አስተምርን
@solomongirma4758
@solomongirma4758 10 ай бұрын
ወደ ትክክለኛ ሀይማኖት መመለሰ አብርሐም አሰተምሮናል ንፁ ህሌና እግዝሐብሔር ይሰጠን የጠፉትም በማሰተዋል ይመልሳቸዉ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማህ ገብረ ሰላሴ
@hanatsegey2769
@hanatsegey2769 2 жыл бұрын
አሜን አምላካችንና ጌታችን መደሐኒታችን እየሱስ ከርስቶስ የጌቶች ጌታ የገነገስታት ኑጉስ የአማልክቶች አምላክ ነው ወንድማችን ገብረ ስላሴ ልኡል እግዚአብሔር የህይወትን ቃል ያሰማልን ከክርስትና ወጭ ላሉ ወገኖች አይነልቦናቸውን ያብራልን አሜን🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@hyme7165
@hyme7165 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@subalewbazezew9787
@subalewbazezew9787 2 жыл бұрын
ወንድማችን ገብረ ስላሴ እግዚአብሔር አምላክ ያበርታልን ምታገለግልበትን ረጅም እድሜ ይስጥልን
@annalizasanchezmartinet9046
@annalizasanchezmartinet9046 2 жыл бұрын
እየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው ❤☘️☘️
@user-bw7lb8bu1s
@user-bw7lb8bu1s 2 жыл бұрын
አል ፋና ኦሜጋ እኔነኝ።።አለ።አምላካችን።//ጌታናመህር።ትሉኛላች።እድሁምነኝና።።//
@genethchane5611
@genethchane5611 2 жыл бұрын
ወይኔ እንዴት እንደምታበረታታኝ ገብረ ስላሴ ሁሌም ትምህርትህን እንሻለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ux4vs7rc1d
@user-ux4vs7rc1d 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን አደረሰህ ወንማችን ዛሬ ቅድስት ስላሴ ዓመታዊ ክብር በዓል በሰላም በጤና 🕯🤲🤲🤲
@user-lu1yq2kz4g
@user-lu1yq2kz4g 2 жыл бұрын
ገብረስላሴ ወንድማችን በርታልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ቃል ህይወት ያሰማልን❤🙏😍
@fjdccxvndkjhgcd3601
@fjdccxvndkjhgcd3601 Жыл бұрын
እግዜአብሔር አምላክ ሁሌም ክብሩን ለመግለፅ ሰው ያዘጋጃል ምናልባትም ለምስክርነት ከተመረጡት መካካል አንተ ነህ እግዜአብሔር ይክበር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አንተ ትለያለህ
@user-bw7lb8bu1s
@user-bw7lb8bu1s 2 жыл бұрын
እኔየእውነት።እጀራነኝ።ስጋንየበላ።ደሜን።የጠጣየዘላለምይኖራል።ሰጋዬንያልበላ።ደሜንያልጠጣየዘላለምን።ህወትንያይም
@ethiopiahagere7373
@ethiopiahagere7373 Жыл бұрын
በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ እኔ ካንተ ብዙ ተምሪያለሁ የስም ክርስቲያን ሳይሆን የተግባር ክርስቲያን ያድርገን💞💞✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🍃🍃🍃🍃🍃📚📚📚📚📚📚📚🍃🍃🍃🍃🍃💒💒💒💒💒💒💒🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@fentayenigusie7999
@fentayenigusie7999 2 жыл бұрын
ወንድማችን ገ/ስላሴ በርታልን እንወድሃለን ❤❤❤እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@somali3266
@somali3266 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወድሜ ቃል አጣሁ ላተ
@shewayegidaye904
@shewayegidaye904 2 жыл бұрын
እየሱስ ክርስቶስ አምላክ ነው፡፡
@yemaryam2375
@yemaryam2375 2 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልን የዘመኔጳውሎስ የበለጠ እውቀቱን ሞገሱን ያልብስ እየሱስ ክርስቶስ አምላካችንነው
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 2 жыл бұрын
ወንድማችን በእውነት የህይወትን ቃል ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ የአግልግሎት እድሜክን ያርዝምልን ፀጋውንም ያብዛልክ አዎ እውነት ነው አምላክ ነው ጌታችን እኔ እና አብ አንድ ኔን ካለ ጌታችን አምላክ ነው እኔና አብ አንድ ነን። የዮሐንስ ወንጌል 10:30
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ወንድማችን ገብረስላሴ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ቃል አጣሁ በትክክል ለማወቅ የምትተጋ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ጥበብ ፀጋ እውቀት ይስጥህ አምላክ ነኝ ያለ አምላክ አደለም ምክንያቱም ሴጣንም እኮ ለመላእክቶች አምላካችሁ እኔ ነኝ ብሎ እኮ ነው የወደቀው መጀመሪያ የመላእክት አለቃ ሳጥናኤል።።።።።።። ነበር እየሱስ ክርስቶስ የነገስታት የመላእክት የኛም የአዳም ልጆች ፈጣሪ ነው
@nebiyumekonnenderseh7692
@nebiyumekonnenderseh7692 4 ай бұрын
ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን ። ረዥም ዕድሜ እና አገልግሎት ጊዜ ይስጥልን ። እኔ አምላክ ነኝ ብሎ ከቅዱሳን መላዕክት ሰጥናኤል ከክብሩ መውረዱን እናያለን ። አሁንም የዲያቢሎስ ሰራዊት እኔ አምላክ ነኝ ፣ እኔ ነቢይ ነኝ ሲል የሚከተል ህዝብ ብዙ ነው ።
@user-wg4zo2fh9v
@user-wg4zo2fh9v 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወድማችን በርታ የኛ እቁ እመብርሃን ካንተ ጋር ትሁን 🙏🙏🙏💚💛❤️🙏
@user-nm8xn1rx5o
@user-nm8xn1rx5o 5 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ወድሜ ፀጋውን ያብዛልህ የጠፍትን ይመልስልን
@selamatnafu4238
@selamatnafu4238 2 ай бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ ወድሜ ተባረክ❤
@tadla8200
@tadla8200 2 жыл бұрын
ወድማችን ገብረ ሥላሴ። ጀግና። ልዑል እግዚአብሔር ፀጋበረከቱን ያብዛል🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@kibromkahsay3130
@kibromkahsay3130 2 жыл бұрын
በርታልን ወንድማችን!
@mesalemma961
@mesalemma961 2 жыл бұрын
bertalin,wendimachin,enwedihalen,💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤
@frehiwot27
@frehiwot27 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኮን ደሕና መጣሕ ወንድማችን
@user-vl9xm1bu4m
@user-vl9xm1bu4m 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ያበርታህ ወንድማችን ገብረስላሴ
@sash2718
@sash2718 2 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ተመስገን የወንድማችንን አንደበት ተጠቅመህ ስላስተማርከን ተመስገን ወንድማችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን ሁለቱንም ስላወከው ጥሩ ትምህርት እየሰጠኸንነው ለአንተ ያበራልህ ለሁላችንም ያብራልን የሚገርምህ ወንድሜ እስልምና በር ደርሼ ስለኔ የሞተው አትጠፊም ብሎ መለሰኝ ግን ሶረቱ ጉዳንና ቅማልነው በገር አልደረስኩም ነበር🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-yc5fi4px2s
@user-yc5fi4px2s Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜህን ያሳምርልህ ውንድማችን ።
@user-hp7po1oe5f
@user-hp7po1oe5f 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለሂወት ያሠማልን ወድማችን ገብረ ሥላሴ ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሄር አምላክ🙏😍🙏❤🙏
@enyebelay9863
@enyebelay9863 13 сағат бұрын
በጣም ጎበዝ ነህበርታ ቃለህይወት ያሰማልን
@user-gk1ou5lk1d
@user-gk1ou5lk1d 2 жыл бұрын
ፀጋዉን ያብዛልህ ለሚረዳ ሰዉ አይመሮ ላለዉ አስረድተሀል ግን የሚሰማ የለም በየቦታዉ ይጠይቃሉ ይመለስላቸዋል መረዳት አይችሉም ለሁላችንም ማስተዋሉን ያድለን ሀያል አምላክ መስጋና ይድረሰዉ⛪⛪⛪⛪⛪⛪💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@melkamgelaw4120
@melkamgelaw4120 2 жыл бұрын
እኔ ግን እንደ አዲስ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ከአንተ እየተማርኩ ነው በርታልን
@tilayeyideg1260
@tilayeyideg1260 9 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያስማልን ወንድማችን እግዚአብሒር ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-bw7lb8bu1s
@user-bw7lb8bu1s 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ባለህበትበሔድክበትይጠብቅህ።እግዚአብሔር መርጦል።
@user-kb8fo4hy6s
@user-kb8fo4hy6s 2 жыл бұрын
በእውነት ለውንድማችን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝመልን አሜን፫ ክብርልኝ🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@user-hx6mn6gn3c
@user-hx6mn6gn3c 2 жыл бұрын
በርታ ወድሜ ገብረ ስላሴ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን አሜን 💒💒💒
@user-gg9cf9vr1p
@user-gg9cf9vr1p 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ ተባረክ ብዙ ነገር ተምራለሁ ካንተ
@MollaKelemu
@MollaKelemu 17 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ
@user-qk8br8dq9l
@user-qk8br8dq9l 2 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይዬመሥገን ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ
@tazinoboshi6587
@tazinoboshi6587 2 жыл бұрын
ቃል ህይወትን የሳመልክ ተወደጂ ወንድማችን ገብሪዬ በጣም ድንቅ ትምህርት በእውነት ለአንተ የለው ፀጋ ልዮ ነው በረታ
@user-eq4ix3kl3m
@user-eq4ix3kl3m 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ባንተ አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@tsehayadugna3214
@tsehayadugna3214 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ነው አንተን የሰጤን በርታ ወንድሜ
@user-nw1ux1lk5d
@user-nw1ux1lk5d 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ገብረ ስላሴ የሁል ጊዜ ጥያቄያቸዉ ነበር ግንኮ ሲነገሩ አያምኑም የነሱ አላህ አምላክ ነኝ አምልኩኝ ያለበት የለም አንድም ቦታ ። ልቦና ይስጣቸዉ በእዉነት በርታልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@hanategegne6128
@hanategegne6128 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን የኔም ጓደኛ የምትሆን በቅርቡ ሰልማለች እና ለምን ሰለምሽ ስላት ስለክርስቶስ ጠየቀችኝ መለስኩላት ልትሰማኝ አልቻለችም አሁንም እየሱስ አምላክ ነኝ የሚልበት ጥቅስ አለች አንተ ከለቀቅከው ትምህርት እስከጥቅሱ ላኩላት ግን ልትሰማኝ አልቻለችም
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n 2 жыл бұрын
ገብረ ስላሤ የእኛ መካሪ እግዚአብሔር መጨረሻክን ያሣምርልክ እመብርሀን አትለይክ ወንድሜ🌹🌹🌹
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 15 күн бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን ❤
@user-un7bb9sx6i
@user-un7bb9sx6i 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ እመ ብርሃን ካንተ ጋር ትሁን👏👏👏
@user-yu4xk8hh3f
@user-yu4xk8hh3f Жыл бұрын
በግዜ ስለተመለስኩ እግዚአብሔር ይመስገን
@zinabmengste8150
@zinabmengste8150 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድማችን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ለኛም በሰማንው ፍሬ እድናፈራ ይርዳን አሜን👏
@user-wt9wh7rv8v
@user-wt9wh7rv8v 8 ай бұрын
ተመስገን ኦርቶዶክስ አድርገሕ የፈጠርከኝ ❤❤❤❤❤
@user-jd8mi9nn4m
@user-jd8mi9nn4m 2 жыл бұрын
የኛ እንቁ ብርቱ ነህ በርታ ወንድማችን🥰✝️✝️ ቃለ ህይወት ያሰማልን✝️
@h.a9977
@h.a9977 2 жыл бұрын
በርታ! ወንድማችን
@user-di3rq8ll2j
@user-di3rq8ll2j 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን ወንድማችን ገብረ ስላሴ በእውነቱ ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ተስፋውን እርስቱን መንግስቱን ያውርስልን አሜን እስከ ዘልዓለሙ በቤቱ ያፀናህ ወንድሜ ከኦርቶዶክስ ውጭ ያላችሁ ወገኖቻችን ቃሉን እምትሰሙ ልብ ብላችሂ አዳምጡ ወንድማችን በደንብ ተንትኖልናል እናስተውል
@user-li5jf1pt1d
@user-li5jf1pt1d 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ ውድ ወንድማችን በእውነት ቃል ህይውት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ከውዳሴ ከንቱ ይሰውርህ በርታ እመብርሃን ሀሌ ከጎንህ ትሁን አሜን፫
@meskeremeryimesgen3792
@meskeremeryimesgen3792 2 жыл бұрын
Egzabher yibarkh wendme ye geta menfes kdus bewsth yimula 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@eyerusalemeyerusalem6150
@eyerusalemeyerusalem6150 2 жыл бұрын
EGZIABHER YIMESGEN wendimachin wudddi ye ortodox tewahedo lijoche ENKUWAN le AMILAKACHIN le KIDESTI SILASE ametaw beal aderesachew ADERESEN wuddddoche ye EGZIABHER lijoche EGZIABHER YIMESGEN huluchewum yiwedachewal 😘❤
@user-bw7lb8bu1s
@user-bw7lb8bu1s 2 жыл бұрын
ከሐሰተኛነብይ።ት።ተጠቀቁ።ብሎናል።ስጀመርመሀመድ።ሀሰተኛ ነውሀሰተኛደሚመጣ።ተናግሯል እግዚአብሔር ኤልሻዳይ ዩጌታእየሱስክርስቶስ።
@selamselam8035
@selamselam8035 2 жыл бұрын
ወንድሜ ቃላቶች ያጥሩኛል ሲበዛ ልዩ ነህ በእውነት እግዜር መርጦሀል ተባረክ ቃል ህይወት ያስማልን
@asasasss860
@asasasss860 2 жыл бұрын
ቃለ ሒይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏
@HiatAsad-eg3jf
@HiatAsad-eg3jf Жыл бұрын
አሜን ፫ እግዚአቤሔር አምላክ ለሁላችነም ልቦና ይሰጠን ❤❤❤እረ ወንድሜ እኔ በሠደት ነኝ ግን አንተን የጠየቁህ እኔንም በሄዱኩበት ይጠይቁኛል በፀሎታችሁ አሰቡኝ😢😢😢😢😢😢
@user-ez1ve1rq7r
@user-ez1ve1rq7r 2 жыл бұрын
ወድማቺን እግዚ አብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ እድሜናጤና ይሥጥህ ሙሰሌ ወገኑቸ. በእዉነት አሰተዉሉ ሰሜታዊይሣት ሁኑ እዳምጡና ነፍሳቺሁን አድኑ እሥቲ ሰሙትና ዉሥጣቺሁን አዳምጡ መሰማትና ማዳመጥ ይለያል ደጋግማቺሁ አዳምጡት ገለጥያለ ገልጥያለነዉኮ እደትመረዳትያቅታቺሗል በእዉነት አግዚ አብሔር ይረዳቺሁ ምገድስታቺሗል ተመለሡ
@yitbarkemedia
@yitbarkemedia 2 жыл бұрын
ወንድሜ ገብረ ስላሴ እንኳን ደና መጣ በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን
@user-pk4mf5us8d
@user-pk4mf5us8d 2 жыл бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን በበቱ ያፅና 💐💐⛪️🙏
@emisyo1137
@emisyo1137 2 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይጠብቅህ ወንድሜ ብዙ ትምርት ነው ያገኘውት ቃልዬትን ያሰማልን
@ganetkal7418
@ganetkal7418 Жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማል ወንድማችን የኛእቁ አጥትያለመልማል
@solomonaregawi2866
@solomonaregawi2866 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አሜን አሜን አሜን 💒🙏☝️💚💛❤️
@user-yj3ei7xh9g
@user-yj3ei7xh9g 2 жыл бұрын
አሜን
@nakatobetty4053
@nakatobetty4053 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኮን በደህና መጣህ ግልጵ ያለ ትምህርት በእውነቱ ጸጋውን ያብዛልህ ከበርልን
@takemezeryohannes5049
@takemezeryohannes5049 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@buzuneshtamirattesems6800
@buzuneshtamirattesems6800 2 жыл бұрын
በረታልን ወድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@Tube-nk7xk
@Tube-nk7xk 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያወርስልን። ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ;በርታ ጎበዚ ወንድማችን!!
@user-es2it9zy6w
@user-es2it9zy6w 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጨምርልክ ያበርታህ ያፅናህ እስከ ወዳኛው አይተውህ እኖድሀለን ቃለህይወት ያስማልን
@bataleabrham2671
@bataleabrham2671 5 ай бұрын
ስላም በጣም አስደስትከኝ። ለነሱ መዳን ይሆናል 🎉
@temunega7221
@temunega7221 2 жыл бұрын
good good good እግዚአብሔር አምላካችን ያብርታህ
@gemechubuddia8387
@gemechubuddia8387 2 ай бұрын
God bless you,really you have explained His divinity clearly to the Muslims
@ganetkal7418
@ganetkal7418 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@wubaddis6745
@wubaddis6745 Жыл бұрын
ተባረክ!
@luyabh9172
@luyabh9172 2 жыл бұрын
አምላከ ቅዱሳን ለሁላችንም አይነ ልቦናችንን ያብራልን ድቅ ስብከት ማስተዋል ላለው ሰው ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@Yasmina-hl3pq
@Yasmina-hl3pq 6 ай бұрын
ቃለህወት ያሠማልን 🙏🙏🙏
@bntalsheikh5550
@bntalsheikh5550 Жыл бұрын
እኔ እምልህ እየሱስ እኛን ነጻ ለማውጣትና ከሀጢያታችን ሊሰርየን እንደ በግ የተሰዋልንና መስቀል ላይ የተሰቀለልን ብቸኛው ጌታ እሱ ብቻ ነው???
@user-ps3gv2jx8c
@user-ps3gv2jx8c 2 жыл бұрын
ተባርክ ጸጋውት ያብዛለህ
@edutub21
@edutub21 9 ай бұрын
ወድማችን በርታ ቃለ ሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክ
@user-np7co9ko2b
@user-np7co9ko2b 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት የስምልና ወንድሜ ጸጋውን የብዘህልን እግዚአብሔር ኣምላክ ✝️👏👏🥰🥰🥰🥰
@kiyyaa2129
@kiyyaa2129 11 ай бұрын
የኔ ወደሜ ቃለ ሕይወት ይስማልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@trngotrngo669
@trngotrngo669 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ከዚህ በላይ እውቀቱን ጥበቡን ይግለፅልህ 🙏አሜን
@user-rm4qz6qm8u
@user-rm4qz6qm8u Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ውወንድሜ ተባረክ ፀጋ መንፈስ ቅዱስ ያድልህ በእውነት ለብዙወች ጥያቄ ምርጥ መልስ ነው
@RedmiRedmi-pi4oq
@RedmiRedmi-pi4oq 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ በእዉነት ጀግና ነህ በርታልን😘😘😘😘😘😘😘😘😘🙏🙏🙏
@user-nn9ts9zc6p
@user-nn9ts9zc6p 2 жыл бұрын
ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህ እንጠብቃለን
@user-ux4vs7rc1d
@user-ux4vs7rc1d 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🤲🤲🤲
@hyme7165
@hyme7165 2 жыл бұрын
በእዉነት ወድማችን ቃለህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ ፀጋዉን ያብዛልህ ❤🙏❤ እኛም የሠማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን አቤቱ ጌታ ሆይ እኔን ሀጢያተኛዋን ልጅህን በማያልቀዉ ቸርነትህ ይቅር በለኝ አቤቱ ጌታ ሆይ ንፁህ ልብንም ፍጠርልኝ
@somali3266
@somali3266 8 ай бұрын
ፀጋውንያብዛልህ ወድሜ በጣም ግሩምነው እግዚአብሔር ይመስገን
@user-le1rg4ug3y
@user-le1rg4ug3y 2 жыл бұрын
ቃለሄወትን ያሰማልን በውነት እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ሚሥጥሩን ይግለፅልህ
@hilinatube8730
@hilinatube8730 2 жыл бұрын
በቤቱ ያጥናሕ ወንድማችን
@user-nw1ux1lk5d
@user-nw1ux1lk5d 2 жыл бұрын
👉ይህ ወንድማችን እንደ ገብረ ሥላሴ እየሰራ ያለ ነዉ እናበረታታዉ የተዋህዶ ልጆች ❤️🙏 kzfaq.info/love/870tk6QUMIGliYxsfWUQvA
@user-nn9ts9zc6p
@user-nn9ts9zc6p 2 жыл бұрын
ወንድማችን ቃለ ህወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በርታ በምድር የምመሰክርለት በሰማይ ይመሰክረታል
@alamadan717
@alamadan717 2 жыл бұрын
እሽ ውዴ😘😘
እስልምናን ለምን ተውኩት አህመድ ሙሐመድ ያሁኑ ገብረ ሥላሴ
24:33
Ahmed Mohammed ያሁኑ ገብረ ሥላሴ
Рет қаралды 17 М.
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Бискас
Рет қаралды 5 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 207 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 10 МЛН
በኢየሱስ ስም ተጠመቁ ምን ማለት ነው?
12:34
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 21 М.
የአህመድ ሙሐመድ ያሁኑ #ገብረስላሴ የክርስትና ጉዞ!
32:11
Ahmed Mohammed ያሁኑ ገብረ ሥላሴ
Рет қаралды 118 М.