No video

ኢየሱስ አማላጅ አይደለም የምንልበት ምክንያት// ወንድም አቡ

  Рет қаралды 10,617

Tekel Tube _ ቴቄል ቲዩብ

Tekel Tube _ ቴቄል ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 145
@user-lr2re7vr4f
@user-lr2re7vr4f 3 жыл бұрын
ላይክ ሸር በማድረግ ወንድማችንን እንርዳው!! በወጣትነት እግዚአብሔርን ማወቅ ለተመረጡት ካልሆነ ከባድ ነው!!
@user-oy6fv1kt8i
@user-oy6fv1kt8i 3 жыл бұрын
ትክክል
@tigisttamrat6044
@tigisttamrat6044 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን 🤲 ተባረክ ዋንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ🤲❤️😍🥰
@user-oy6fv1kt8i
@user-oy6fv1kt8i 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድምዬ
@FasikaAragaw
@FasikaAragaw 3 жыл бұрын
ቃለሒወት ያሰማልን ወንድም አቡ በርታልን እደግልን
@kidusyosef21
@kidusyosef21 3 жыл бұрын
በርታ ወንድማችን አቡ
@jussletitbe9240
@jussletitbe9240 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን 🤲 ተባረክ ዋንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ
@mlovetube1622
@mlovetube1622 2 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች በርቱልን ቃለ ህይወት ያሰማል ውድ ወንድማችን
@tinsaedaniel9202
@tinsaedaniel9202 3 жыл бұрын
የክርስቶስ ፀጋ ይብዛልህ
@user-cv5du9gh5u
@user-cv5du9gh5u 3 жыл бұрын
ሰላመ ክርስቶስ ይብዛልክ አቡዬ💚💛❤🌹
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o 2 жыл бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ አቡ 💞💞
@salamasalama1703
@salamasalama1703 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጸይመስገን አቡየ ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉ ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
@user-cv5du9gh5u
@user-cv5du9gh5u 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ጥበብን ይጨምርልህ ያበርታክ
@selamselam8035
@selamselam8035 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ጥበቡን አብዝቶ ያድልህ ወንድሜ ብዙ ተምሬበታለው thank you so much 🙏🏾
@tejitube.6656
@tejitube.6656 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ይስማልን አብይ በርታልን😍🙏🙏
@user-fl7tv6sk1o
@user-fl7tv6sk1o 2 жыл бұрын
⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️❤❤❤❤❤❤ተባረክልን ጥሩ አረዳድ ነው በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ ❤🙏
@user-bm2uw7sg2y
@user-bm2uw7sg2y 2 жыл бұрын
ወንድማችን ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ እየሱስ ክርስቶስ ፈጣር እንጅ አማላጅ አይደለም ክብር ምሰጋና ልአምላችን የንድግል ማርያም ልጅ አማኑኤል አማላጅቱ ጣፋጩ እመ ብርሃን ናት
@mekdelawitengida2254
@mekdelawitengida2254 2 жыл бұрын
አቡ መልካም ነገር ነው አየሰራህ ያለው መልካም ነገር የማይወደው ጠላት አንተንም ከ ፈጣሪ አቅፍ አንዳያወጣህ ፀልይ በርትተህ ፀልይ አኛም ኦርቶዶክሶች ስላንተ አንፀልያለን ፈጣሪ ይብርክህ የጎደለውን ይሙላልህህ አብዝቶ የፈጣሪ ረድኤት ይጎብኝህ
@meselechzedingilds9618
@meselechzedingilds9618 2 жыл бұрын
ከበዛው ፀጋው አብዝቶ ይስጥህ ማስተዋሉን ይስጥህ ከክፉ ይጠብቅህ መላዕክቱን በፊትህ ይስደድልህ አንደበትህን አምላከ ቅዱሳን ያከናውንልህ
@Crsntay
@Crsntay 2 жыл бұрын
አቡና እንቁ የተዋህዶ ልጅ ተባረክ🙏🙏
@emuethiopia2327
@emuethiopia2327 2 жыл бұрын
ሰላም ለአንተ ይሁን ወንድማችን ቃለህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በርታልን
@SalamSalam-xh4op
@SalamSalam-xh4op Жыл бұрын
አብዬ መድሀኒያለም እድሜና ጤና ይስጥክ እዳታይነቱን ያብዛልን ኦርቶዶክስ መልስ አላት እናመሰግናለን
@user-bz7ez9bg8v
@user-bz7ez9bg8v 2 ай бұрын
Abuye fetari abzto ybarkh
@muzeyenkedir4881
@muzeyenkedir4881 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@zebiderazmeraw8862
@zebiderazmeraw8862 2 жыл бұрын
አቡ ወንድማችን እግዚአብሔር ይበርክህ ጨጋውን አብዝቶ አብዝቶ ያሳድርብሕ
@sarayedingllijisara7713
@sarayedingllijisara7713 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን
@user-lr2re7vr4f
@user-lr2re7vr4f 3 жыл бұрын
በነገራችን መናፍቃኖች አውቀው ስለሆነ እውነቱ እየተነገራቸውም እውነቱን ለመቀበል ይከብዳቸዋል......ተዋሕዶ እረቂቅ ሃይማኖት ስለሆነች!!!
@rosesalouse4277
@rosesalouse4277 2 жыл бұрын
😂😂😂 እረ እናንተ ናቹሁ በመጋረጃ ያላቹሁ ማሪያም ሞታለች እየሱስ አማላጅ ነዉ::
@user-bx9oq2rl9w
@user-bx9oq2rl9w 2 жыл бұрын
@@rosesalouse4277 ቆይ ወደ ማን ያማልዳችሁ?? ማሪም በስጋ ብትሞትም ሂያው ነች ።
@rosesalouse4277
@rosesalouse4277 2 жыл бұрын
@@user-bx9oq2rl9w እያዉ ነች 😂😂😂 እረ መፃፍ ምን ይላል አንብቢ ሮሜ 9 ይሄ ማለት አንድ አካል ያለዉ ጌታ ፍፁም ሰዉ ፍፁም አምላክ አለቀ የምን ማሪያም የምን ቅዱሳን የለም ሞተዋል አትሸወጂ
@user-bx9oq2rl9w
@user-bx9oq2rl9w 2 жыл бұрын
@@rosesalouse4277 እኛ ክርስቲያኖች ብንሞትም ሂያው ነን የምንሞተው በስጋ ነው መጽሀፍ ቅዱስም ቅዱሳን እንደሚያማልዱና ሂያዋን እንደሆኑ ይናገራል ይብላይ ለእናንተ የሞት ሞት ለምትሞቱት ማሪያም ታማልዳለች ተቃጠል ሰይጣን ።
@rosesalouse4277
@rosesalouse4277 2 жыл бұрын
@@user-bx9oq2rl9w 😂😂😂እራስሽን ሲኦል ታገኝዋልሽ
@tezetar3351
@tezetar3351 2 жыл бұрын
Tebarek 🤲🤲🙏🙏🙏
@eth546
@eth546 3 жыл бұрын
kale hiywet yasemaln wendimachin !!
@obsinetbar2158
@obsinetbar2158 3 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰
@ashenafidesye9718
@ashenafidesye9718 3 жыл бұрын
❤❤❤
@user-lr2re7vr4f
@user-lr2re7vr4f 3 жыл бұрын
አቡየ በርታልን!! ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!
@user-eq4ix3kl3m
@user-eq4ix3kl3m 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@petykakoun859
@petykakoun859 2 жыл бұрын
ቃለህይወትያሰማልን
@amaredesalew-mo1rq
@amaredesalew-mo1rq Жыл бұрын
አቤት ጸጋ
@user-df1mc1jf8b
@user-df1mc1jf8b 3 жыл бұрын
የኦርቶዶክስ አርበኛ በርታ ወንድማችን
@amarebaheru4757
@amarebaheru4757 2 жыл бұрын
Tsegaw yibzaleh sisetachin abu
@adanechshlbiru1495
@adanechshlbiru1495 Жыл бұрын
ወደ ኤፌሶን 1÷2 ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታ ከኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋና ስላም ለእናንተ ይሁን የጼንጤ ችግር ስማሩ ለስተምሪ ይላል መጀመር ይማሩ ኢየሱስ አማላጅ ስሆነ ፈራጅ ነዉ ። ኢየሱስ ጌታ ስፀልይ ስላሚን እኛ ለማስተማር ነዉ ። ለምሳሌ የማቴዎስ ወንጌል ፲፲÷፳፱( 11÷29 ኢየሱስ ጌታ ከኔ ተማሩ ይላል ኢየሱስ ጌታ እኛ በጌታነቱ ነዉ ያዳና እንጂ ማንም ስው በፀሎት ናበመልጀ አለዳነ። ድንቅ ትምህርት ቃለ ህይወት ያስማልን
@mercy242
@mercy242 9 ай бұрын
እግዚአብሔር የልቦናችሁን አይኖች ይክፈትላቹ መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ሁሉም ግልፅ ነው። በቅን ልቦና አንብቡት የ ኢየሱስ ደም ዛሬም ትኩስ ነው። ኢየሱስ ፍፁም ሰው ክርስቶስ ፍፁም አምላክ ነው። በሰውነቱም ያማልዳል ባምላክነቱም ይፈርዳል።
@dagimabebe1574
@dagimabebe1574 3 жыл бұрын
በርታልን ወንድማችን
@betyzmelos4657
@betyzmelos4657 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@leeltighebreselassie5321
@leeltighebreselassie5321 2 жыл бұрын
Benat h atanzaza wed frenegeru gba betam kemeleflefh yetenesa selechehegn
@zewditugalo7840
@zewditugalo7840 2 жыл бұрын
በርታ 👍👍👍😍😍😍
@mulukenabera5434
@mulukenabera5434 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ
@bantelayalaziz3844
@bantelayalaziz3844 2 жыл бұрын
Wondime Abu egziabher yimesgen anten yemesele astemari wondim sileseten ke plaster gar yaderegkew debit betam bzu astemrignal betam Bertaln ewunet egziabher kantegar yihun
@Tube-ug5gh
@Tube-ug5gh 3 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ አቡዩ በርታልን
@haregayinadid5109
@haregayinadid5109 2 жыл бұрын
ወንድሜ አቡ የእውነት በጣም አመሠግናለሁ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ ቤዛነት ግራ እየተጋባኝ ነበር። ከልብ ስላስረዳኸኝ በአንተ ላይ አድሮ ያስረዳን እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ክብር ምስጋና ይግባሁ ። ከልቤ ነው ፀጋውን ያብዛልህ በርታልኝ
@user-jf4wq3sl2i
@user-jf4wq3sl2i 3 жыл бұрын
በርታ አቡ👏👏👏
@tigisttulu6862
@tigisttulu6862 6 ай бұрын
yeN iniqu xagaw ibzalh wndmacn 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@dagmfreseid2063
@dagmfreseid2063 3 жыл бұрын
des yemil tmrt new...abu mirt sew bertaln wendmachn....next time demo aklil ga bttameru betam gerami yemihon yimeslegnal
@user-gj3sl6px2p
@user-gj3sl6px2p 2 жыл бұрын
ፀገዉን ያዲልህ መደአን አለም
@user-ou3kh1sg3o
@user-ou3kh1sg3o Жыл бұрын
ደናዝ
@mkdesmekdes5060
@mkdesmekdes5060 2 жыл бұрын
Kalehywet yasemaln wendmachin gobez heh
@kaleswet9563
@kaleswet9563 Жыл бұрын
ይኸውልህየኔወንድምእእየሱስክርስቶስበሚገባያማልድልናል ,ማርያምከሴቶችሁሉየተለየችሰውነችእየሱስግንወልድነውየእ/ርልጅነውእንዴትወልድእያለሠውያማልዳል
@_beth20_
@_beth20_ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ፣ያበርታህ ወንድማችን፣ ፕሮቴስታንቶች አማላጅም ፈራጅም ነው እያሉ ተወናብደው ህዝቡን እያወናበዱ ነው ትርጉመ ቢስ ቢሆንም፣ዓይነ ልቦናቸውን ያብራላቸው😞
@getutolla4312
@getutolla4312 Жыл бұрын
ነገ አማላጅ ነው ሲል ትሰሚዋለሽ
@nardosashebr4137
@nardosashebr4137 11 ай бұрын
@@getutolla4312 እንደዚ እራሱ እየነገራችሁ ማይገባችሁ እንተ የምንፍቅና ሴጣን ነው የደፈናችሁ.. ነገ ይላል ምናምን ትላለህ እንዴ እኛ እኮ ክርስቶስን እንጂ አብ እኮ አናምንም አንተን እያሳሳተ ሴጣን እሱም ጋር ልሄድ ይችላል አይችልም እንጂ እንደእናንተ ድኛሉሁ ብሎ አመቱን ሙሉ ሲያግበሰብ አልኖረም ይፀልያል ይፆማል ይሰግዳል..ልቦና ይስጠን
@getutolla4312
@getutolla4312 11 ай бұрын
@@nardosashebr4137 አብን አናምንም ነው ያልከው? ትገርማለህ ደሞ እኛ ማለትህ፤? አቡ ግን በአብም ያምናል
@tsehayeshiferaw8096
@tsehayeshiferaw8096 6 ай бұрын
ማሙሽ እስኪ ቁጭ ብለህ ለመማር ፍጠን። የእኛና ኬኛ ከሚል የቃሉ ውሱኑነት ነፃ ውጣ። የልጅ ነገር አንዱ ፍሬ አንዱ ጥሬ እንዲሉ።
@user-jj6ke3je6p
@user-jj6ke3je6p 2 жыл бұрын
ወንድሜ እባክህን ብዙ ሰዎችን እያሳሳተ እና ቤተ ክርስትያንን እየሰደበ ያለውን በአሜሪካ እሚኖረውን ወንጌላዊ ኤርምያስ አበበን በኦንላይን አዋራው
@messaphxnth19
@messaphxnth19 2 жыл бұрын
Ke pastor ermias gar bitinegageru tiru yimesilegnal...betam gobez neh EGZIABHER yibarkih.
@cassiopeia4672
@cassiopeia4672 2 жыл бұрын
እምቢ ብሎታል ፓስተሩ
@Grace-mehaniem
@Grace-mehaniem 2 жыл бұрын
ሉቃስ 16:19-31. ዕብራውያን 5:18-21. ዕብራውያን 7:20-28. ሊቀካህናት ስራው ምን ነበር? ለዘለአለምስ ለምን ሊቀካህን ሆነ? ሞት ስለማይዘው አይደል? የኢየሱስ ስጋ ከሞት የተነሳው ያረገው ለምን ነበር ለምን በአብ ቀኝ አርጎ ተቀመጠ? ከሞቱት yatenesa ማንም የለም እርሱ ብቻውን ነዉ 2ኛ ቆሮንቶስ 5:18-21.“ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።” - ዕብራውያን 7፥25.
@kbreyemigbawgetabchanew3518
@kbreyemigbawgetabchanew3518 2 жыл бұрын
Ega tkse sntekse srachu tkse mtkes new tlalachu.
@nq2865
@nq2865 2 жыл бұрын
የቃላት ጨዋታ ተው :አንድ ምእራፍ ቀርባቿል ::ተመስገን!!!የዘላለም ክህነቱን ካመንክ አሁን እየሱስ ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ መሆኑን አመንክ ምክንያቱም እናንተ ከእርገቱ በኅላ መለኮት ብቻ ነው ብላቹ ታምናላቹና ::
@eliasashenafi3622
@eliasashenafi3622 2 жыл бұрын
ከነ ምህረታብ ዘበነ ትሻላለክ
@Kirubel777
@Kirubel777 2 жыл бұрын
Geta ymaldlnal mknyatum mekakelegna slehone bezachinm new esu hulenegerachin new
@habtuabebe279
@habtuabebe279 2 жыл бұрын
ለማንኛውም መድረኩ የብቻህ ስለሆነ እንደፈለግህ ታወራለህ። ለማንኛውም እኛ ኢየሱስ አማላጅ ነው ብለን ያልንበትን የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍል ምን እንደሚል አዲስ በምትለቀው ተንቀሳቃሽ ምስል ለማስረዳት ሞክር
@user-lr2re7vr4f
@user-lr2re7vr4f 3 жыл бұрын
❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏
@user-gh5lg9ti4e
@user-gh5lg9ti4e 2 жыл бұрын
አቡየ እግዚያብሔር እዳተ ያሉትን ያብዛልን. ለካሀልውች ንገርልኝ. የድንግልጅ. ነው ጌታችን የአልም ብርሀን. መዳኒታችን. ነው እውነተኛ ው. የለዛ. ባዶ ቆፎ ነቸው ሌሎቹ. ይልድ ክርስቶስን ያዙ አህዛቦች ወዘተ ያላችው ክርስቶስን የያዘ. የዘላለም ሂወት ያገኛልልልልል ።።።።።
@aboveearth4412
@aboveearth4412 2 жыл бұрын
ሮሜ 8፣34 ይማልዳል እያለ ይፈርዳል ነው የሚለው ማለት ምን ማለት ነው በደንብ አስቡ ክርስቶስን ለማወቅ ቅኑ!!!
@kalkidangobezie4078
@kalkidangobezie4078 2 жыл бұрын
በጥንቃቄ ካልመረመርን አንረዳም መንፈስ ቅዱስ ይማልዳል ሚልም አለ እኔ እግዛብሄር እየማለድሁ ሚልም አለ ይማልዳል ብሎ በተጻፈ ቃል ሳይሆን መረዳትና ከመጀመሪያው ጀምሮ ማንበብ ነው
@ayadawit390
@ayadawit390 2 жыл бұрын
በምድር ላይ የነበሩ ቅዱሳን የማለዱት ስለሰሙት ወይንም ስላዩት ነገር ነው::ግን አሁን ከዚህ ምድር በአካል ሳይኖሩ ለሰው ለመማለድ መስማት ወይንም ማይት አይችሉም ለመስማት ውይንለማየት በአንድ ግዝ በምድር ሁሉ ሁል ግዜ መገኘት አለባቸው :: ይህ ስህተት ነው የሚል ከመፅሀፍ ቅዱስ ማስረጃ ያቅርብ :: በአንድ ግዜ በሁሉም ቦታ ሁል ግዜ መገኘት የሚችል የልብን ሀሳብ የሚያውቅ ፈጣሪ ብቻ ነው::
@yonasmelaku7063
@yonasmelaku7063 Жыл бұрын
What about Satan.....Seytanm eko Band gize bizu bota megegnet yechelal
@Kirubel777
@Kirubel777 2 жыл бұрын
Yegetan kal bemrmir dresubet eshi
@samriatube1683
@samriatube1683 Жыл бұрын
Zekarias 1:9_12
@misganasimion7238
@misganasimion7238 Жыл бұрын
መ/ ቅ 66, በምገበ አቢብ
@habtuabebe279
@habtuabebe279 2 жыл бұрын
ምልጃ ማለት መለመን ነው ካልክ መፅሐፍ ቅዱሳችን አማላጅ ብሎ የተፃፈውን ምን አድርገከው ነው?
@Wuda-rr5yc
@Wuda-rr5yc 9 ай бұрын
ሰላም ይብዛልህ ወንድሜ አማላጅ ነው ስትል በሁለት ወገኖች መሀል ሶስተኛ ሰው ኖሮ ስያስታርቅ ነው ካልክ እየሱስ ክርስቶስ ስለሀጥያታችን ዋጋ ከፍሎ ከእግዚአብሔር ጋር ካስታረቀን ለምንድነው አማላጅ ማንለው
@Elizabeth-mz8wn
@Elizabeth-mz8wn 3 жыл бұрын
Egzer yakbreh wendeme Ketay Sele eyesus amlelak fetari mehon ena nebey nw beemilu bezu wegnoch eytewsdu new ena lenzi wegonoch ye eyesusen amlaknet betmlkete vedio betseralen
@tekeltube5210
@tekeltube5210 3 жыл бұрын
እሺ ተወዳጅ እንሰራለን
@Kirubel777
@Kirubel777 2 жыл бұрын
Gene be adebabay tkdutalachu wendme meche bebilhat hone..
@milaakingstube1411
@milaakingstube1411 2 жыл бұрын
የቴሌግራም ሊንክህን ላክልኝ እባክህ ወንድሜ
@getutolla4312
@getutolla4312 Жыл бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ሰው የሆነው በአምላካዊ ባህሪ ከሆነ ምኑን ሰው ሆነ ሲርበው እደስው ይእውነት የማይርበው ከሆነ ሲወጋ የማይሰማው ከሆነ መስቀል ላይ የተሰራው ስራ ድራማ ነበረ ለማለትነው
@danielsiyoum3364
@danielsiyoum3364 2 жыл бұрын
Geta yeberkeh wendma
@dagi7673
@dagi7673 2 жыл бұрын
Erasih eko tenagerkew abu eyesus ye like kahnatun sira lemesrat eko nw yemetaw slezi muse amaldoal eyesus gn alamaledem ere tew bakh hebrew 7 muluwn atkebelm malet nw demo melaku teyeke enji alamaledem 70 ametun cherisew yele ende tadya mech amalede saymaru milja ale ende
@user-dt3nu8pl2g
@user-dt3nu8pl2g 3 жыл бұрын
በእውነት ፀጋው ይብዛልህ ወንድማችን አቡ። አንድ ጥያቄ አለኝ እሱም ከተዋህዶ በኃላ ኢየሱስ ክርስቶስ ሁለት በሃሪ ነው አንልም ነገር ግን እንዲህ ይባላ 👉ወልድ አብ በመለኮቱ ወልደ ማርያም በትስብኢቱ ይህ አባባል ሁለትነትን አያመለክትም ወይ?
@tekeltube5210
@tekeltube5210 3 жыл бұрын
"ከተዋህዶ በኋላ ሁለትነት ጠፍቷል" ቅዱስ አትናቴዎስ። ከተዋህዶ በኋላ ሥግው ቃል የአብ የባህሪ ልጅ ነው ያው ሥግው ቃል የድንግል ማርያምም ልጅ ነው።
@yididiyaabebaw7101
@yididiyaabebaw7101 2 жыл бұрын
Ya malet sew yhone amlak malet nw .....
@cassiopeia4672
@cassiopeia4672 2 жыл бұрын
አያመለክትም። ወልደ አብ በመለኮቱ ወልደ ማርያም በሥጋው ስንል ራሱ ስለ አንዱ ስለ ሥግው ቃል ነው የተናገርነው። በሥጋ ከቅድስት ድንግል የተወለደ የእግዚአብሔር ዘለዓለማዊ ልጅ እያልን ስለሆነ። ሁለት ባህሪ ሚባለው አምላካችን ክርስቶስ ያደረጋቸውን ነገሮች ይህንን በአምላክነቱ ብቻ ነው ያደረገው ያንን ደግሞ በሥጋው ነው ሲባል ነው። በአጭሩ መለኮት ከሥጋ ተለይቶ ሠረቶ እንደሚያውቅ ማመን ነው ሁለትነት እኔ እስከማውቀው🤔
@tewabechazerefegn370
@tewabechazerefegn370 2 жыл бұрын
የኔወንድም ይቀርሀል አትድከም መንፈስ ቅዱስን ተቀበል
@_beth20_
@_beth20_ 2 жыл бұрын
😏😏
@beniyamtesfaye7974
@beniyamtesfaye7974 2 жыл бұрын
Mech awaki negne ale asabe kale teyek moget ante awaki selehonk
@habtuabebe279
@habtuabebe279 2 жыл бұрын
አማላጅ የሚለውን ግማሽ በሆነ እውነት ለማስረዳት ሞክረካል ነገር ግን ስለ ኢየሱስ ምልጃ የሚናገሩትን የመፅሐፍ ቅዱስ አገባባዊ ፍቺ እና ለትርጉም የተጠቀምክባቸውን መፅሐፍት የሰጡትን ተጠቅመህ ለማስረዳት ብትሞክር ጥሩ ነበር። በርግጥ የኢየሱስን ማማለድ እንደማይችል ለማሳየት የምታረገው ሙከራ ስለሆነ ክፍሉ ምን ሊል እንደፈለገ አለማስረዳትህ አይገርመኝም። ለማንኛውም አንድ ነገር ልለምንህ ለራሴ ለሌላ አደለም ትርጉምን አታጣምም እሺ ወንድሜ
@adanechshlbiru1495
@adanechshlbiru1495 Жыл бұрын
ኢየሱስ አማላጅ ከሆነ ማኖ ፈራጅ?
@habtuabebe279
@habtuabebe279 2 жыл бұрын
አየህ ለምትፈልገው ሃሳብ ተስማሚ እንዲሆንልህ ብለህ መፅሐፍ ቅዱስ ስለ ኢየሱስ ሊቀ ካህንነት የሚናገረውን ትሸራርፋለህ የት ሄጄ ልሳቅ በርግጥ አንተ እንደምትለው ሃሳብ መፅሐፍን የማያቅና የማይመረምር ይስታል ያምንሃልም
@hermelazemedkun4778
@hermelazemedkun4778 2 жыл бұрын
ማማክር ነገር አለ ወንድሜ እንዴት ነው ማገኝክ?
@cassiopeia4672
@cassiopeia4672 2 жыл бұрын
telegram lay @Abunak 🤔
@hailudeme8624
@hailudeme8624 2 жыл бұрын
Pls come with full knowledge you are misdleading your self and others
@jss1027.
@jss1027. 3 жыл бұрын
እየሱስ ሰውንና እግዚአብሔርን ነው ያስታረቀው።
@beybet3548
@beybet3548 2 жыл бұрын
Bertalen wendemachen kale hiwotn yasemalen wendemachen ♥️♥️♥️
@cassiopeia4672
@cassiopeia4672 2 жыл бұрын
በትክክል። ከራሱ ጋር ነው ያስታረቀን
@woinshettsegaye2771
@woinshettsegaye2771 2 жыл бұрын
iraasu iyyasus igzi'aabher naw ikkoo karaasum gaar naw yaastaarraqan naw amlaak mahoonun irasaachut ya aaf naw ya protestant imnat mache
@jss1027.
@jss1027. 2 жыл бұрын
@@woinshettsegaye2771 ኢየሱስ ከራሱ ጋር አስታረቀን የሚል ልታሳየኝ ትችላለክ?
@jss1027.
@jss1027. 2 жыл бұрын
@@cassiopeia4672 ኢየሱስ ከራሱ ጋር ነው ያስታረቀን የሚል ልታሳየኝ ትችላለህ ?
@ayinalemyoutube7722
@ayinalemyoutube7722 2 жыл бұрын
በርታ ወድሜ
@hayatma1060
@hayatma1060 Жыл бұрын
ትንሽ ምህረት አብ
@yonasmelaku7063
@yonasmelaku7063 Жыл бұрын
Please Abu ....Comform betaregegn des yemilegn understanding alegn Be Biluy Gize sew ena Egzeabiher Tetalto neber ....Tsedkm Tesera Kunene Megbiyachen Siol neber .....Keza 5500 zemen sifetsem be Eyesus Kirestos ye meskel lay bezanet Sew ena Egzeabiher Tetareku, Which is Genet Tekefetelen.....Ya malet Be Hadis Kidan and sew genet lemegbat ....1st be kirstos Bezanet mamen alebet ....2nd Be bezanetu bemamenu bicha selemayden elet elet yemiserawen hatyat Neseha megbat alebet ........Lek negn or miss yaderekut neger ale ezih lay???????
@_beth20_
@_beth20_ 2 жыл бұрын
ማስተዋላቸውማ በአጋንንት ተደፍኗል 😞
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z 2 жыл бұрын
አንተ ልጅ ቃላትን በመጠምዘዝ ብዙዎችን ወደ ሲኦል እያወረድክ ነው ፍርዱ ለአንተ ይከብዳል እውነት እስኪ እንነጋገር ሳይገባህ ቀርቶ ነው አሁን ኢየሱስ እንደሚያማልድ አረ ተው
@urmalewegaso8693
@urmalewegaso8693 2 жыл бұрын
እንደዚህ አይደለም። ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን አማላጅ እንደሆነ ጠንካራ ማብራርያ መስጠት ነው፣ ከነጥቅሱ፣ ወዴትም የማያፈናፍን፣ ግንብ የሆነ መልስ።
@nq2865
@nq2865 2 жыл бұрын
ሮሜ 8:34 allergy ሆነባቹ አይደል? ሐዋሪያው ጳውሎስን ብታገኙትም : ቢነግራቹ የምትቀበሉት አይመስለኝም 🙄
@dagi7673
@dagi7673 2 жыл бұрын
Ere abu ebrawyan 2:17 be semayat yalefe mnamn mil neger yelem ere ye hizbun hatiyat lemasteserey nw milew demo kefm zikm bilesh lemn atanebim 1 kal bicha awtiteh atasast ወደ ዕብራውያን 2:17 ስለዚህ የሕዝብን ኃጢአት ለማስተስረይ፥ ለእግዚአብሔር በሆነው ነገር ሁሉ የሚምርና የታመነ ሊቀ ካህናት እንዲሆን፥ በነገር ሁሉ ወንድሞቹን ሊመስል ተገባው። Yhew abu tiksu endezi nw milew slezi ye hizbun hatiyat lemasteserey yilal tadya lemn lemeserey alalem erasu mehari nw bicha yemil concept binorew kiflu. Siketl abu yemimer like kahn yemilm yelem yemimr #ena #እና echin alanebebkatm Meselegn wey kensehat nw meharinetu ke mejemeriam yenebere slehone nw like kahninetu gn le egziabher kehonew neger hulu endehone yinegrenal yih malet slederesebet fetena ena mekera mekebelu malet nw ወደ ዕብራውያን 2:18 እርሱ ራሱ ተፈትኖ መከራን ስለ ተቀበለ የሚፈተኑትን ሊረዳቸው ይችላልና። Slezi like kihnetu yejemerew erasun be meskel lay asalfo siset nw ya malet demo ye sew lijochn ke abatu ena ke amlaku ke አብ gar be demu bekul siyastark nw 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:18 ነገር ግን የሆነው ሁሉ፥ በክርስቶስ ከራሱ ጋር ካስታረቀን የማስታረቅም አገልግሎት ከሰጠን፥ ከእግዚአብሔር ነው፤ slezi ande bakerebew meswayt besu bekul le zelalem yimaldlinal, yastarkenal malet nw mulu ebrawyan metshafn kalkadkew beker Ye Eyesus Amalajinet mdr lay alabekam
@ordox9388
@ordox9388 Жыл бұрын
ወንድሜ ሀጥያትን ማስተሰረይ እኮ መሃርነትን ነው የሚያሳየው እንጂ ምልጃን አደለም ለምሳሌ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ፀሎት ላይ ከጌታችን ከመድኃኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ዘንድ ይቅርታን እና ምሕረትን ለምኝልን ኃጥያታችንን ያስተሰርይልን ዘንድ እንላለን እዚጋ አማላጇ ይቅርታን እና ምህርትን የምትለምነው ማርያም ናት ሀጥያትን የሚያስተሰርይ ደግሞ ተማላጅ መሃርይ ፈራጅ ነው
@kalkidanabebe8851
@kalkidanabebe8851 2 жыл бұрын
Eko bahiwot eyalu newa muse komote bohala amaldoal ende
@user-pq7si2gw7c
@user-pq7si2gw7c 2 жыл бұрын
you are confused. አማላጅና አሥታራቅ መቼም የተለያዩ አይደሉም ሥለኢየሱስ ሥናወራ ሁላችሁም ፈትሹ
@urmalewegaso8693
@urmalewegaso8693 2 жыл бұрын
መጽሐፍ ቅዱስ፣ ኢየሱስ ክርስቶስ አማላጅ ነው ፣ እንዲህም ብቸኛው አማላጅ ነው፣ ከሱ ሌላ የለም እያለ: አንተ ምን ምክንያት ልታመጣ ነው? ኢየሱስ አማላጅ አይደለም የምንልበት ምክንያት፣ ብለህ የምታመጣው ምንም ምክንያት የለም፣ ዝም ብለህ ወሬ ለማውራት ነው
@bekelemekonnen5427
@bekelemekonnen5427 2 жыл бұрын
I think you are confused. Why do you mix Salivation with intercession? How human beings get salivation? Jesus is savior , intercessor , intermediator of New Testament. Do deny these ? please read the Bible carefully.
@blengirmahailu5869
@blengirmahailu5869 2 жыл бұрын
አንዷ ጓደኛዬን አስረጅቻት ገብቷት ልክ ነሽ አለች ግን አሁንም ጴንጤ ነች ሰይጣን ያስራቸዎል እውነቱን እንዳያዩት
@kbreyemigbawgetabchanew3518
@kbreyemigbawgetabchanew3518 2 жыл бұрын
Ega be egziabher lij eyesus enji be seytan altasernm
@ethoetho6227
@ethoetho6227 2 жыл бұрын
እወነታዉን አንተም ታቃለህ ታከታይ አለ ብለህ አታዘባርቅ ተውልደ ጠቁር ክር ታስሮልህ ተረት ተማርክ እንደት ኢሱስን ታቃልህ!!
@misganasimion7238
@misganasimion7238 Жыл бұрын
ተረት ለተራ ምን ያደርጋል ።
@ethoetho6227
@ethoetho6227 2 жыл бұрын
ሎቦጫም ድሮም የነ ዘበነ ተረት ባትናገር ይገርማል
እጅግ በጣም ያሳዝናል ከሁለቱ የትኛው ይሆን መንፈሳዊ ፍሬ ?
2:27
ሱላማጢስ _የተስፋአለም_ሚዲያ_Sulamatis _yeTesfalem_media
Рет қаралды 7 М.
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 35 МЛН
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 152 МЛН
በሮሜ 8:34 ላይ የተደረገ ውይይት አቡ ከ አማን ጋር
1:22:51
Tekel Tube _ ቴቄል ቲዩብ
Рет қаралды 26 М.
ኢየሱስ ፈራጅ ወይስ አማላጅ?
1:22:31
Orthodox Speaks
Рет қаралды 6 М.
ኢየሱስ ክርስቶስ ፈራጅ ወይስ አማላጅ!
1:00:56
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 80 М.
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 35 МЛН